Daniel's Briefs 030 - እነደብረፂዮን ለምን DDRን መቃወም ጀመሩ?

  Рет қаралды 6,893

HornAffairs

HornAffairs

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@WahdTazebe
@WahdTazebe Ай бұрын
ስለ DDR ስትናገር ሰምቼ ሀ ገርሞኛል ሙሉ በሙሉ የአንድ አካል ውግንና በመያዝ ነው የምትናገረው ለምሳሌ ደብረፂዮን ስለ DDR ተናገረ ብለህ በተናገርከው 25,000 ሺ ቀላል መሳሪያ አስረክቡ ተባልን አለ ግን ከአንድ አመት በፊት ከባድ መሳሪያ አስረክበናል ያልከው የነደብረፂዮን ሀሳብ ጠቅላላ DDR ያለመቀበል እንዳልሆነ ማሳያነው ሀሳቡ ከባድ መሳሪያ ስታስረክብ የትግራይ መሬት በሓይል ይዞ ያለው ከመከላከያ ውጭ የሆነ ሓይል እንዲወጣ ነው የሚለው ግን ውጣ ብሎ የተናገርም የለም የውጣ ሓይልም የለም ወይም እነደብረፂዮን ያላወቁት አንተግን ያወቅከው ካለ ንገረን ሌላው ሰራዊት የመቀነስ ጉዳይ ግን የትግራይ ላዕላውነት ወደ ቅድመ ጦርነት የነበረው ሲመለስ ,የተፋናቀለ ህዝብ ድህንነቱ ዋስትና በሚሰጥ መንገድ ሲመለስ እንዲሁም የትግራይ በፌደራል መንግስት ውክልና እንዲኖራት ፖለቲካዊ ስምምነት ሲደረስ ጎንለጎን የስራዊቱን DDR ይፈፀማላ ይላል የደቡብ አፍሪካ ስምምነት ከዚህ አንፃር የተፈፀመ ነገር አለ እስቲ ንገረን ወይስ አይናችሁ ጨፍኑና ላስመኛችሁ ነው ነገሩ።
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ ወንድማችን ሰፋ አድርገው 💕💕🙏🙏
@peaceforall-u9s
@peaceforall-u9s Ай бұрын
nice explanation. thank you Dani. peace for the whole world !!!!
@Gebray7
@Gebray7 Ай бұрын
Great analysis Dani
@girmay483
@girmay483 Ай бұрын
ዳኒ ቀጣዩ ብሪፍ በጉጉት እጠብቃለሁ እጥር ምጥን ያለ ቆንጆ አቀራረብ ነው 👍
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በዕውነት ስለምታስረዳ
@GB-ly7rt2
@GB-ly7rt2 Ай бұрын
ሄሎ ዳኒ! ነገሮች ግልጥልጥ ማድረግህ ደስ ይላል። የነሃይለ ኣረፋይነ ወሬ የሚሰማ ህዝብ'ኮ ነው ያለን 😊
@Danidanicho3411
@Danidanicho3411 Ай бұрын
ወሸከት
@YohannesAbebe-s9j
@YohannesAbebe-s9j Ай бұрын
አንዳንድ ነገራችሁን እዛው ብትይዙት ጥሩ ነው የብልፅግና መጫወቻ እየሆናችሁ ነው የተሰዋው አካልጉተኛው የተፈናቀለው የተደፈረችው በጣም ብዙ ተረስቶ ምን እየተሆነው ያለው.....
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha Ай бұрын
Top best analysis
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
TDF ከ እግዚሄር ቀጥሎየትግራይ ህዝብ አዳን🙏🏻❤️💛
@Danidanicho3411
@Danidanicho3411 Ай бұрын
ዳኒ ከብልፅግና ጋር ከመቼ ጀምረህ ነው የተወዳጀኸው
@HenokYitbarek
@HenokYitbarek Ай бұрын
From horn affairs to tigray affairs... Great progress 😅
@kokebtarekegn1232
@kokebtarekegn1232 Ай бұрын
Ato Daniel-Pretoria Agreement requires DDR accures Concurrently with the withdrawal of Invading forces from Tigray. All are now focused on disarming TDF/A dangerous move while the genocidal forces still saround Tigray. Tigrayan officail who oppose this Must be supported.
@kebirhassen6435
@kebirhassen6435 Ай бұрын
The rational one i have see in Tigray polotics
@Nunu-i1r
@Nunu-i1r Ай бұрын
BecauseDDR now is not safe for Tigray.
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 Ай бұрын
Ok, we hear you, but why are you focusing on the insignificant incetives, of course, given the value of ETB. Are you advocating for Disarmament while the security concers of Tigray are still persisting
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ዳኒ፤ የትግራይ ሕዝብ ከነሕውሃት ሁሌ ክፍፍል መቼ ነው እረፍት የሚያገኘው?
@Matebkom
@Matebkom Ай бұрын
አይተ ዳኒ ሠላም እንደምን ትሖናላችሁ ዳኒ እነ ደብረፂዮን አታውቃቸውም ሰው በላ ናቸው ልጠይቅሕ እነ ጌታቸው ረዳ ወደ ጉባኤ ቢገቢ ኖሮ ምን ይገጥማቸው ነበር ትላለሕ? ይሕንን በትግራይ ፀጥታ መሠረት በማድረግ ገለ በለና ካልኣይ ሰራዊት ትግራይ ነዚ ዝፍጠር ዘሎ ፀገምፖሎቲካ ንምንታይ አንሕና ኢድና አይንኣትይ ይብሉ ግን አኼባ አትዮም ጌቹ አቦ ወንበር ምስተመረፀ ደብረፂዮን ምስ ወረደ ንምንታይ አይንቅበልን በሉ ጌቹ ን እቲኦም ነቲ አኼባ ዝተቃወሙ ጠንምንታይ ሱቅ ይሉ ?
@destagebre7551
@destagebre7551 Ай бұрын
ግዙእ
@smartraya1047
@smartraya1047 Ай бұрын
የውስጥ አዋቂ ምንጭ የሚባል ቢኖርህ ጥሩ ነው.....
@TigestLemlem
@TigestLemlem Ай бұрын
Absolutely NO DDR in Tigray.
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
ዳንኤል የጠብመንጃዉ ዋጋ እኮ ከ94 ሺህ ብሩ ይበልጣል:: ከሌላ ሀገር ማወዳደር አይጠበቅብክም:: ጠብመንጃዉን ቢሸጡት ከዛ በላይ ያገኛሉ:: ቢይዙት ራሱ ዋጋዉ ከመጨመሩም በተጨማሪ ራሳቸዉን ከወደፊት አደጋ ሊከላከሉበት ይችላሉ:: አሜሪካን አስታዉስ:: 94 ሺ ቢቀበሉ ግን ያንድ ደህና በሬ ዋጋ አይገዛም:: ስለዚህ ዝም ብሎ የሚጠፋ ብር ነዉ:: ነገር ግን ተዋጊዎች የሚጠቅማቸዉን ያዉቃሉ::
@HornAffairsNetwork
@HornAffairsNetwork Ай бұрын
አንድ ተራ ተዋጊ መሸጥ ሆነ ቤቱ ማስቀመጥ ይፈቀድለታል እንዴ? ሪስክ ወስዶ ማድረግ የሚፈልግ ታጣቂ ደግሞ በራሱ ግዜ ያደርገዋል እንጂ የኔን ትንታኔ ሆነ የዲዲር ብር አይጠብቅም።
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
@HornAffairsNetwork መሳሪያ በህጋዊ መንገድ ማስመዝገብ ይቻላል:: Tegaru should avoid being slaughtered by invaders like in the past. Self-defense is a must.
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
@HornAffairsNetwork ዳኒ በህጋዊ መንገድ አስመዝግበዉ መጠቀም ይችላሉ::
@KIDANEMARIAMGard
@KIDANEMARIAMGard Ай бұрын
ይህ የደንቆሮ ጥግ በጥንታዊው ትግራይ ተጋሩ በዚህ ኮልኮሌ ስለ ትግራይ ፖለቲካ ላስተምራችህ ይበል ከጳጳሱ በላይ አዲስ አማኝ የሚባል ተረት መጣብን ነገ ሌላ ቀን ምትደበቅነት ቀን ይመጣል::
@robie5210
@robie5210 Ай бұрын
💚💛❤️የተስፋይቷ ምድር ተስፋ አቢቹ💚💛❤️ ጀግና አይፎክርም ይተገብራል አለ አቢቹ 🤣 ማሸነፍ እና ሄዶ ማለቅ ይለያያል. ወያኔ የትግራይ ህዝብ ይዞ ሄዶ አለቀ እንጂ ያሳካዉ ነገር የለም 💚💛❤️Abichu is King 💚💛❤️
@Zion_Tower
@Zion_Tower Ай бұрын
TDF should use DDR for TDF best interest! They must be smart enough to maximize DDR to their best interest!!
@mika0289
@mika0289 Ай бұрын
What are you traying to set, what is your intention,then. Do you belive all pre requisite to DDR are met?
@saristubesaris6177
@saristubesaris6177 Ай бұрын
Mr.daniel aka No good the question should be you and others Trator support to implement the DDR more then the government 😊
@selamyihun8102
@selamyihun8102 Ай бұрын
I am sorry I didn’t know you are Banda
@bg9694
@bg9694 Ай бұрын
ስለ DDR ከምታወሩ መጀመርያ ሰለ ሉአላዊ ግዛት ትግራይ መመለስ ለምን አትናገሩም! ጀነራል ፃድቃን የሚሰራው ስራ ለራሱ ስልጣን መጠቀሚያ ብቻ ነው አለቀ! እናማ ጊዚያዊ መንግስቱ ተነቅቶበታል የምድረ ሰነፎች ጥርቅም ነው!
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
We have a big trust in General Tsedkan 🙏🏻 አትድከሙ
@bg9694
@bg9694 Ай бұрын
@kidusgirma7909 You can trust him, it is not my business but the truth is that he is power monger. ካገኘኸው ፕርቶርያ አግሪመንት ቀርጥፈህ የበላህ የሳጥናኤል አብይ አህመድ አሊ የሽንት ጨርቅ በለው!
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Ай бұрын
ዳንኤል አዞው ልትፈነዳ ነው ደብረፂን ተውና ስፖርት ስራ ::የምትጠላው ደብረፂ ቦርጭ የለውም ጓደኛህ ጌታቸው ነው እንደናንተ የተወጠረው...ወዲ ሀደሀሪ
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
ቀፎ ነገር እንደህንክ ከጽሑፍህ ያስታዉቃል
@hailegslassie706
@hailegslassie706 Ай бұрын
Not make sense
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 Ай бұрын
No more abyi 666 kefu atem
@Danidanicho3411
@Danidanicho3411 Ай бұрын
ኣንተ ዘጠና ሺ ብር እግር ሊያስተክል ይቅርና ጥርስ ኣያስተክልም
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Ай бұрын
ሆድህ ምን ሆኖ ነው😂😂😂😂
@abdushalo8028
@abdushalo8028 Ай бұрын
ልታገባው ነው እንዴ🙄
@samsonhabte884
@samsonhabte884 Ай бұрын
ይሔንን ልጅ GYM እንዲሰራ የሚመክረው ይጥፈ።
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
Mind your own business !!! ቀፎ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН