ዳኞች ለዳንኤልና ያለምወርቅ ጭብጨባና ክብር ሰጡ

  Рет қаралды 150,273

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ግርም የሚለኝ ማንም ያላስታወሳቸውን ዘፈን ነው የምታመጣው ማርያምን ጀግና ነሽ ይኤ ውድድር ነው ግን ለኔ ውሌም አሸናፊ ነሽ ማንም ቢጥልሽ የኔ ጀግና
@nano824
@nano824 Жыл бұрын
ያአለመወርቅ ሁሌም የምትደቀኝ የሙዚቃ ምርጫዋ በጣም ምርጥ ዘፋኝ አሽ ያለመወርቅ ❤
@emyagirma6051
@emyagirma6051 Жыл бұрын
የማርታ ሐይሌ ከደረጄ ደገፋው ጋር የሰሩት አልበም ውስጥ የሚገኝ ነው።ያለም ወርቅ አንደኛ ነሽ።አቤል ዘፈኑን ስለማታውቀው በማታውቀው ዘፈን ለምን ደኝነት ትሰጣለህ
@almazkefie9623
@almazkefie9623 Жыл бұрын
ያለምየ በጣም ቆንጆ ነዉ እኔ እኮ ሙዚቃዉ የማን እንደሆነ አላዉቀዉም እና የራስሽ ነበር የመሰለኝ እዉነት በጣም እሚደንቅ ነዉ የድሮዎችን እፈለፈልሽ አምጥተሽ ታስሚናለሽ እግዚያብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርችልን
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 Жыл бұрын
ዳኒዬ በርታ ጀግና ነህ ያለም ምርጥ ድምፅ ምርጥ አለባበስ መልካም እድል ነው የምመኝልሽ
@bikesabebaw6498
@bikesabebaw6498 Жыл бұрын
ዋው በርች ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ,አንደኛ 1 ያለምወርቅ
@birukhalemeskelbiruk1568
@birukhalemeskelbiruk1568 Жыл бұрын
ዳኒ አንደኛ ነህ ካንተ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ እጠብለሁ አንደኛ ብቶጣ ደስታዬ ነው
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ዋው በምን ቋንቋ ያንችን ችሎታ መግለፅ እችላለሁ? ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ።You have excellent performance .
@tibebulemma697
@tibebulemma697 Жыл бұрын
እነዚህን የቆዩ ድንቅ ዜማዎች ከየት ፈልፍለሽ እንደምታወጫቸው በጣም ይገርመኛል...በሚቀጥለው "ማንዘራህ" የሚለውን የአሰፉን ዜማ ብትጫወቺ እመኝኝ ታሸንፊያለሽ..... ጥሩ ጆሮና አማካሪ አለሽ....አምበሳ!!! ማርታ ሀይሉ በደርግ ዘመን በምድር ጦር ሙዚቃ ቡድን ውስጥ የነበረች በ80ዎቹ መጀመሪያዎች 2 ምርጥ ምርጥ ካሴቶችን አውጥታለች (ካብ አስመራ ድንገት አይቸው ምፅዋ ገባሁ ልቤን ሠጥቼው)
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ዛሬ ግን ከክብር ዳኛ እስከ ዳኞች ለያለምወርቅ የምትሰጦት ኮሜንትም ነጥብም ተገቢ አይደለም የትም ተሠምተው የማይታወቁ ውብ ሙዚቃዎች ከነድምጿ ስርዓት አለባበስ አንደኛ ነች በጣም ትገርማላችሑ
@mahletaemiro
@mahletaemiro Жыл бұрын
Mahi mokesha enam endanchi ebed yalku yealmwork jemberu degafi negn gn yezefen mercha lay belalochu eytbeltech nw I hope next week endemetkesen yesemonun performance endebefitu alhonlatem esua bathon noro arif nbr gn esu kezim belay nat ena bezuuuuu yetbekbatal
@makimaki2748
@makimaki2748 Жыл бұрын
endam lswa nw medalhut hulgeza gen dani degmo yelgal ategebu atedersem bka yechelale ewnat fetari yasdegaw telk bota yadersaw
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
ዳኒ 1ኛ ወተክ እንድታሸንፍ እመኝልሀለው በጣም ጎበዝ ጀግና ነክ
@hanahana8883
@hanahana8883 Жыл бұрын
ዳኞቹ ጉዳችሁ ነው ማን ከማን ነው የምታወዳድሩት ሁሉም ጎበዝ ናቸው
@hiwottamirat55
@hiwottamirat55 Жыл бұрын
ትችላለህ ደኒየ በርታ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ዳኒዬ መልካም ዕድል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kaleabtesfaye6988
@kaleabtesfaye6988 Жыл бұрын
ለኔ አንደኛ ዳኒ ነው።👏👏👏👏
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 Жыл бұрын
ዳኒ ዋው በጣም ውብ አዘፋፍን ነው አለምዬ ያንች ሁሌም ያስገርመኛል
@felumuluneh5831
@felumuluneh5831 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድምጽ
@meserettizazu3397
@meserettizazu3397 Жыл бұрын
ዳኒዬ ሁሌም ቅደም ጀግና
@hubechisgetachew6400
@hubechisgetachew6400 Жыл бұрын
ሁላችሁም የባንዱ አባላት በጣም አሪፍ ናችሁ በርቱ::
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
ግሩም ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው💕
@endale9320
@endale9320 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ግን የማትፈልገው እየጠየቀ የሚያሰችግራት ሰው ያለ ይመስላል ። ሁሉም የዛሬ ዘፈኖቿ "አልፈልግም አታስቸግረኝ" የሚሉ ናቸው።
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Жыл бұрын
Daniel is awesome!
@tsedeniyabirhan8702
@tsedeniyabirhan8702 Жыл бұрын
ዳኒ በጣም የሚገርም ብቃት
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 Жыл бұрын
Yalemwork you are awesome 👌 👏
@sinteab5221
@sinteab5221 Жыл бұрын
what a wonderful talent?! bravo dani
@qwerasdf6976
@qwerasdf6976 Жыл бұрын
ብሩክበጣምዳኝነትትችላለህ
@shewangzawelfnehkebede9530
@shewangzawelfnehkebede9530 Жыл бұрын
ብጣም ድንቅ ነሽ በእውነት በቃ ወደፊት በርቺ።
@emubilal3143
@emubilal3143 Жыл бұрын
ይህነዉ የሞትኩለት የኔ ማስታወሻ ሲል ማዲንጎን አስታወሰኝ 🥺🥺💔
@deat8684
@deat8684 Жыл бұрын
የኔወርቅ ስወድሽ
@enibacho929
@enibacho929 Жыл бұрын
ክብር ያለው የሴት አለባበስ ያአለም ወርቅ 100%
@mekoyagirum5265
@mekoyagirum5265 Жыл бұрын
አለባበሥ ከለዛጋር አደኛ ነው በዚህ አለባበሥሸ ቀጥይበት እድሜ ይሥጥሸ
@yohannesagazu
@yohannesagazu Жыл бұрын
እንዴት የሚደንቅ ድምጽ ነው ያላቸው በተለይም እሴት ስለሆነች አደላህ እንዳትሉ እንጂ የአለም ወርቅ ማለት ቆየት ያሉ ዘመን አይሽሬ ዘፈኖቻችንን በድጋሜ በአዲስ ብቃት ማሳየት መቻል መታደል ነው ሁላችሁም በርቱ ከዚህ በላይሠራሉ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ያለም ወርቀን የሚወዳደራት የለም
@gonderethio9134
@gonderethio9134 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ያችን ድምፅ ስሰማ ለምንድን ነው ውስጤን .......❤❤❤
@workubekana3398
@workubekana3398 Жыл бұрын
ዳኒ እና ያለምወርቅ በጣም የሚገርም ድምጽ ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ።
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 Жыл бұрын
ያለም ንግስቷ 👸👸👸👸👸👸
@tibebulemma697
@tibebulemma697 Жыл бұрын
ዳኞች በውሳኔያቸው ላይ ስሜታቸው በጣም ተፅዕኖ እንደሚያደርግባቸው በግልፅ የታየበት ዜማ ነው ያለምወርቅ የተጫወተችው:: አቤል እና ብሌን ዜማውን ስለሚያውቁት አልተመሰጡበትም በበቂውም አላደነቁም ብሩክ ግን የዜማውን ጣዕም ቀድሞ ስለሚያውቀው በስራዋ ተደንቆበታል
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 Жыл бұрын
አንበሳዉ በርታልኝ
@abaycheru2015
@abaycheru2015 Жыл бұрын
Dani አንደኛ 🙏🙏
@getayawkal2612
@getayawkal2612 Жыл бұрын
ያልምዬ ያገሬ ልጅ አንደኛ ነሽ በርች የኔ ቆንጆ
@danielamare242
@danielamare242 Жыл бұрын
አቤል ባለጌ ነህ ያለምወርቅን ሙዚቃ ምርጫ አትችይም ስትል አታፍረም: ትበልጥሃለች
@seadaabdela6348
@seadaabdela6348 Жыл бұрын
Yallem yeraswan demse adelem artefical demse new .yeraswan keler sletewech new abel yekensebat.gen gobez nat ,dani gen natural voice new yallew.andegna mewtat allebet,allula rasu natural voice new yallew ,geremewem gobez new.yallem arategna derega lysetwat ychlalu.
@endalkayanaw7675
@endalkayanaw7675 Жыл бұрын
Great,,,,Yalem🙏
@kidistbe6018
@kidistbe6018 Жыл бұрын
Besmam daniel lane hule 1gna nek gobez nek berta
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Жыл бұрын
ዳንዬ ነገ በዓለም አቀፍ መድረግ አገርህን እንደምታስጠራ ጥርጥር የለውም ለሁሉም አደራ እራስን ጠብቅ ድምፃዊ ብርሌ ነውና በተለይ ከምሽት ሥራ ራስህን ቆጥብ ፈተና አለውና
@feventilahun4113
@feventilahun4113 Жыл бұрын
Dani andegna nek
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 Жыл бұрын
Yalemwork really an amazing woman! I hope she gonna worship God!
@sisayberhanu4447
@sisayberhanu4447 Жыл бұрын
Yalemwork, You can sing Gamye- Original song of Martha Hailu, and again by Dina Anteneh, and Demo bayne meta by Betelhem Dagnachew.
@zys1314
@zys1314 Жыл бұрын
አስተያየት መሰረዝ መፍትሄ አይሆንም። ይልቅስ ተማርበት! ለማረም ሞክር!
@haylmaryamhayle7971
@haylmaryamhayle7971 Жыл бұрын
የሁለቱም በጣም ሀሪፍ ነው በርቱልን ነገር ግን ያለም ወርቅ ከማንም በላየ የሚያምር ጉሮሮ አለሽ ግን የሙዚቃ ምርጫ ላይ ተጠንቀቄ በዙ አንችን በተስፋ የምንጠብቅ አለን ከዛ ዉጭ ዳኒ የጥላሁንን በተመሳሳይ ሜጀር ነዉ የጨረስከዉ የሚወጣዉና የሚዉርደዉ ላይ አልሰራህም ዳኞች ደሞ አቢል ስሜትህን ተቆጣጥረህ በትዳኝ ላንዱ አንገትህን መነቅነቅ ለሌላዉ ፊተህን ማኮሳተር የዳኝነት ዲሲፕሊን አይደለም በርቱልን------
@MeselechMekoya
@MeselechMekoya Жыл бұрын
daniye berta telik derja yadersek berta
@ጆሲየእቴቴልጅ
@ጆሲየእቴቴልጅ Жыл бұрын
አቤል ለዳኝነት የማይመጥን ሰው ነው። እኔ በግሌ አስተያየቱ አይመቸኝም
@teshomemogess7262
@teshomemogess7262 Жыл бұрын
ያለምወርቅ አንደኛ ናት
@ekramekram8190
@ekramekram8190 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ አደኛ
@evanumy5398
@evanumy5398 Жыл бұрын
Paaa yalemwork 👌👌👌
@baynesnega204
@baynesnega204 Жыл бұрын
ሰፍ ሰፍ ነው አለች እኮ
@danidej8024
@danidej8024 Жыл бұрын
Yalemiye min libelish dani smart
@kukulove9246
@kukulove9246 Жыл бұрын
Yehen leg seedew yezfagn kuru💖💖💖💖💖
@tarikuahabtegiorgies492
@tarikuahabtegiorgies492 Жыл бұрын
Yalemwork ,becareful your choice of music. Please sing like the first episode.
@tarikuahabtegiorgies492
@tarikuahabtegiorgies492 Жыл бұрын
Please, sing fikradis yeshembet,asefu music and bring it back the previous voice
@abuhuzeyf6026
@abuhuzeyf6026 Жыл бұрын
ከአሉላ ውጪ ሁሉም ባንድ ምእራፍ የተወዳደሩት ናቸው የቀሩት አይገርምም
@name-lesssss
@name-lesssss Жыл бұрын
በጣም ምዕራፍ 11 የሉም እኮ ጭራሽ😂
@mekidimnigussie
@mekidimnigussie Жыл бұрын
ሥዘፍን 5እሮጎዬዎችን ድምጽ ይሠማኛል
@melesebelay3070
@melesebelay3070 Жыл бұрын
Yalem ወርቅ!!!!
@azimerawanteneh2895
@azimerawanteneh2895 Жыл бұрын
አቤል ከደበረህ ዳኝነቱነን ትተህ መነሳት ነው የሰው ሞራል እንዳትጎዳ
@yonagyonaeltube9433
@yonagyonaeltube9433 Жыл бұрын
anite yeteleyh neh dani benatih demo yemelkamu tebeje demo le fianl siraw aliguaguam milewun
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
ያለምዬ የኔ ወርቅ
@MafitahMohammed-cy1gb
@MafitahMohammed-cy1gb Жыл бұрын
♥♥♥♥♥
@selameselamegisla2358
@selameselamegisla2358 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😭😭
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Жыл бұрын
ለማሸነፍ የቀረበ ድንቅ ልጅ!!!
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
በማርታ ሐይሌ ወደ ኋላ መለሽኝ ያለም ወርቅ አድናቂሽ ነኝ በርች ቀሚስሽን አደራ አደራ አደራ ሌላ እንዳትለብሽ በቃ ኢትዮጲያ ማለት ይቺ ናት አንች ነሽ አደራ አደራ አደራ ቀሚሱን ሱሪ የሚባል እንዳትለብሽ አደራ አደራ
@eliasseifu4891
@eliasseifu4891 Жыл бұрын
Dani anedegna gn ene yesuwa bekat minim ayedegegnim
@bikesabebaw6498
@bikesabebaw6498 Жыл бұрын
Lm1
@hybye752
@hybye752 Жыл бұрын
Yalemeya
@azimerawanteneh2895
@azimerawanteneh2895 Жыл бұрын
አቤል በያለምወርቅ የደበረው ነገር አለ መሰለኝ ከዚህ በላይ ምን አይነት ሙዚቃ ትምረጥ ነጻ ዳኝነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ዘመኑ አይታመንም በገንዘብ ሙያህን እንዳትሸጥ
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 Жыл бұрын
👍🦁🇪🇹🌾
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Жыл бұрын
አቤል ቋጥሮባት የለ እንዴ ሁሉም ዳኞች ብላችሁ ለምን ትሰክሳላችሁ🤔🤔ደሞ ያለምወርቅ ከሴት ተወዳዳሪዎች ለየት የሚያደርጋት በጣም ብዙ የዘፈን አማራጮች ስላላት እኮ ነው!! ማንኛውንም አይነት ስራ መድፈር ብቻ ሳይሆን በግሩም ሁኔታ መጫወት የምትችል ድንቅ ዘፋኝ ናት❤❤❤👌👌የአቤልን እይታ ምንም አልወደድኩትም ምክንያታዊ ምልከታም አይደለም😏😏ምክንያቱም ከዚህ በፊት ምርጫዎቿ በሙሉ ልክ እንዳልነበር generalized አድርጎ ነው ያወራው በምትዘፍናቸው ስራዎች ሲፈነድቅ እንደነበረ ረስቶት🤣🤣anyways ያለምዬ ከውድድሩ በላይ ነሽ❤❤
@asterbelachew2381
@asterbelachew2381 Жыл бұрын
I have no idea!!!
@abelabel9881
@abelabel9881 Жыл бұрын
Yemn yalemwerk nw tleyaleh dani
@መቅደስየማሪያምልጅ-ነ7ሸ
@መቅደስየማሪያምልጅ-ነ7ሸ Жыл бұрын
❤❤❤
@hgbh2412
@hgbh2412 Жыл бұрын
አላበቃምደ ዉዶቸ ዉድድሩ
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
አቤል ተዉ ተዉ እንዴ ዘፈን አላወክም ማለት ነዉ አትዘባርቅ እንዴ ማርታ ነች እኮ
@kassahunmakonnen4277
@kassahunmakonnen4277 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ የጀግ ኖች ልጅ
@mikiyasseifu9301
@mikiyasseifu9301 Жыл бұрын
አቤል ዘፈን ሰው ይምረጥልሽ ማለት ምን ማለት ነው? እኔ ከአቤል አስተያየት ምን መማር እንደሚቻል አላውቅም። አቤል ጳውሎስን ባየንበት መድረክ ዘፈን መራጭ ፈልጊ ያለምክንያት የሚል ዳኛ መቀመጡ ያሳዝነኛል። መድረኩን ለማሳቅ ምትሞክረውን ነገር አቤል አከብራለሁ። ያለም ወርቅ ምደነቅብሽ ዘፈኖቹን እንደስቱዲዮ ስራ ጥንቅቅ አድርገሽ በመስራትሽና የራስሽ ስራ ስለምታደርጊያቸው ነው። እንዳሉሽ መዝፈን ብቻ እንዳይሆንብሽ ፈጠራን ቀላቅይበት። የሚሄዱ ሁለት ዘፈኖችን ደባልቀሽ ስርያቸው። ዳኒ ከቻልክ ወደላይ ስትወጣ ቀጥኖ ድምጽህ ውበቱን እንዳያጣና ጆሮ እንዳይወጋ ተጠንቀቅ። በተረፈ ገረመውን አደራ በሉት አንገቱን ደፍቶ ስራውን ይስራ። አዲሱ ጎሳዬን እናገኘዋለን ከበረታልን
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 Жыл бұрын
Bilen betam tesaseteshal.Le Geremew yemaygeba netball setesh bonus Yalemwork ena Daniel godashachew.brtam tewaredish. Zarie mecheresha bihon yanchim gudish neber. Lemanignawum tinikakie adirgi.lezih wudidur ke Yalemwork ena Daniel wuch 1 ena 2 yemihon yelem. Be Bonus lelela sew bitadelu beteley Bilen ena Abel tinikakie adirgu.kefitegna adiliwe new yemifetsemut. Ye Blen adiliwe zarie new .ye Abel adiliwe gin betedegagami new. 2tachihum lebotaw biku adelachihum
@biruk7221
@biruk7221 Жыл бұрын
ከዳኞች በሙዚቃ ሳይንንስ አውቀት ይበልጣል ሀ/አቤል ለ/ብሌን ሐ/ብሩኬ
@biruk7221
@biruk7221 Жыл бұрын
ማን ይበልጣል ለምን????
@seadaabdela6348
@seadaabdela6348 Жыл бұрын
Abel betam ybeltachwal ,blen ena beruk ewket new yallachew ayserubetm temekakre new asteyatet mysetut
@መስጂደልአቅሷ
@መስጂደልአቅሷ Жыл бұрын
አረ ማዳላት አለ ዳንኤል አልዘፈነውም
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 Жыл бұрын
አቤል በጣም ፍልስፍና ውስጥ አትግባ ምንም እንከን የለውም አዘፋፈኗ አስተያየትህ አይመችም ለነገሩ ይህ ዘፈን ሲወጣ ጨቅላ ነበርህ ስለዚህ ዘፈኑን አታውቀውም
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
በብቃት ከሆነ ዳኝነታችሁ ዳንኤል ማሸነፍ አለበት
@መስጂደልአቅሷ
@መስጂደልአቅሷ Жыл бұрын
ያለምወርቅ 5000+
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 Жыл бұрын
ከዚ ወጣ ያለ ዘፈን ብትሞክር ጥሩ ነዉ አክሰንቷ ለነዚ የተመቸ ነዉ
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Жыл бұрын
አረተይ ያለም ወርቅ ሆዳቻንን ትብይው ሰፍሰፍ የሚያደርግ ዘፍን ነው
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 Жыл бұрын
አንዳንዴ የሚሰጡ አስተያየቶች ይገርሙኛል በተለይ ዛሬ ያለምወርቅን ጣል ጣል የማድረግና ማሸማቀቅ ሚመስል አስተያየት ሲሰጥ እያየን ነው እና ለእሷ የሚመቻትን ሙዚቃ መጫወት መብቷ ነው ለምን ቢባል ውድድር ነው ደጋግመሽ ያንድ ሰውን ሙዚቃ ተጫወትሽ ብሎ አስተያየት መስጠት ትንሽ ቅር ያሰኛል
@Mo-mr1ki
@Mo-mr1ki Жыл бұрын
M11111111111Yalem
@azimerawanteneh2895
@azimerawanteneh2895 Жыл бұрын
የትግሬ በጎ የለው ቢያንስ እኩል መስጠት ነበረበት
@tsehaytube4032
@tsehaytube4032 Жыл бұрын
ማነው ትግሬው
@getachewmognnet6373
@getachewmognnet6373 Жыл бұрын
Yalem work dmtseshin yawoku yimeslegnal wolajochish smshin yawotut...
@zedzed6267
@zedzed6267 Жыл бұрын
Ant leje endaw lant kal yelegnm
@biruktilahun6912
@biruktilahun6912 Жыл бұрын
LM1 ስምን መልአክ ያወጣል ነወ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
DNQ MUZIQA NEAW YAQEREBACHUT BETELEY YALEMEWERQ YERGOYA BATESEBN DNQ BEHONE BAMAQREB TEWEDAJ ZEFENACHEWN ENDITAWES TRU ADRGA NEAW YAQEREBECHW!!!!!
@assefatizazu5612
@assefatizazu5612 Жыл бұрын
መሰናበት ያለበት አሉላ ነው እንዴ ምንም ለዛ የሌለው ድምጽ ነው ያለው
@asnakea.chanie3201
@asnakea.chanie3201 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ጀምበሩ የማርታ ሃይሉን ተወዳጅ ሙዚቃ ''እለፈኝ''ን በብቃት ተጫውተዋለች! ዋናው ሙዚቃ ይህ ነው! kzbin.info/www/bejne/hWiZdZ6anLJpnq8
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 Жыл бұрын
Blen , you are biased today. Miniinetish metarat alebet.endet Geremew 1300 ena le Yalem 800 le Dani 500 setesh. Wigam tsegur yelelesh aseteli
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ዳንኤል እና ያለምወርቅ አድናቆት ጎረፈላቸው
23:13
ሰበር ዜና ጥቅምት 9/2017ሼር ላይክ ሰብስክራብ በማድረግ
Rihana Tubeኡሙረመዳን ሚዲያ
Рет қаралды 94
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20