ደራሲ እና ሙዚቃ ተጫዋች ታመነ መኮንን ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 21,896

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@ChrMus-kezera
@ChrMus-kezera 2 жыл бұрын
ታሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ። ኧረ ስልኩን የምታውቁ እባካችሁ... በጣም የማደንቀውና የምወደው ሰው ነው አገናኙኝ። ታሜና ክራሩ ለዘለዓለም ይኑሩ!✊
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ለምርጥ ለምርጠ ሙዚቀኛ ነው የሰጠከው እዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ ወድሜ እዴ የዳዊትም ውዴ ውዴ ሚለው ያተ ነው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጥክ
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 жыл бұрын
ጋሽ ታመነ መኮንን እና ቺንድ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ።በጣም ደስትላላችሁ ላደረጋችሁት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እኖዳችሁ አለን።ማዲዬ የኔ ደግ 💔😭ምናለ ትንሽ ቢያቆይልን ነበር።ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ ውድ😭
@danelhagos4902
@danelhagos4902 4 жыл бұрын
የሰራሀቸው ሁሉ በጣም ምርጥና ማይረሱ ናቸው አላውቅክም ነበር ዛሬ ነው ያወኩህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እኳን ጤናህን መልሰልህ
@jackacero9247
@jackacero9247 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኳ ለዜህ አበቃህ እደዜህ ነዉ ኢትዮጷይነት እመሰግናለን እግዜአብሄር ይስጣችሁ
@fetihfetih5778
@fetihfetih5778 3 жыл бұрын
ታሜ ኑርልኝ
@davidmm3841
@davidmm3841 4 жыл бұрын
Waw!Tamiye am so inspired when I see you here in this media!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
መልካም ሰዎችን አያሳጣን ሀገር በእነሱ ከክፉ ነገር ትድናለችና..... 🙏🏽
@ቅዱስትንሳሄ
@ቅዱስትንሳሄ 4 жыл бұрын
ወንድሜ ታመነ መኮንን እንኳን ፈጣሪ ጤናህን ሰጠህ ተሻለህ በጣም ደስ ብሎኞል ስለተሻለ በተረፈ የትዝታ ዘፈኖችን በሙሉ በጣም በጣም ነው የምውዳችው በቃ በጣም ትችላለህ አይገልፀውም እባክህ እንደ አዲስ ተጫዋትህ ከቻልክ በአዲስ አልበም ሰርተህ ልቀቃቸው በተረፈ ረጅም ዕድሜ እመኝልሃለሁ 🙏🙏
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ስናፍቅ የከረምኩት ናፍቆትን ነው የኔ ሆደ ቡቡዋን አይዞሽ ተማርን ያሉት ቤተሰብ ሚዲያ ናቸው ስምሽን ያብጠለጠሉሽ ልብና ማስተዋል ይስጣቸው
@ChrMus-kezera
@ChrMus-kezera 2 жыл бұрын
"ንዴቴ" የሚለው አልበሙን ስወድለት❤
@Teddylove2004
@Teddylove2004 4 жыл бұрын
Peace, love, positive energy and good vibes to you 😇 Have a blessed day🙏
@aklilugebrenamaga4599
@aklilugebrenamaga4599 4 жыл бұрын
ሰይፉን አስተምሩት እንደእናንተ መልካም እና አስተማሪ ነገር ማቅረብ እንዲችል
@yesrayesra523
@yesrayesra523 4 жыл бұрын
እረ ናፉቆትን አሳዬኝ ወዬ
@tilahunalemayehu8365
@tilahunalemayehu8365 4 жыл бұрын
Good Job all!!!❤
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
🇨🇬🙏🏽 ኢቢኤሶች በሉ ሳምንት ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የሚለውን መፅሐፉን ስላወጣ እና ቃና-ዘገሊላንም በማስመልከት አቅርቡልን ድንቅ ልጅ ነው 🙏🏽 🇨🇬
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 4 жыл бұрын
እዴ ዛሬ ምነው አላልቅ አለ ናፍቆት መቼ ነው የምታቀርቧት እኔ እሷን ነው እየጠበቅሁ ያለሁት።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ 🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@MechareMedaTube_YT
@MechareMedaTube_YT 4 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወንድም እህቶች እንደት ናችሁ እስኪ በቅንነት እኔ የሰራሁትን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉ አትሰስቱ ያገዘኝ ሰው ሁሉ ፈጣሪ ይገዘው
@brukzewde6195
@brukzewde6195 4 жыл бұрын
Lijyew gene kenchera new 😅
@zamin-gm8je
@zamin-gm8je 4 жыл бұрын
5H
@belenmeba3144
@belenmeba3144 4 жыл бұрын
ድንች ጠካራ ልጅ
@ChrMus-kezera
@ChrMus-kezera 2 жыл бұрын
የክራር ሙዚቃ ለምትወዱ ታሜ ጥም ቆራጭ ከርካሪ ነው!
@abenzergirma6879
@abenzergirma6879 2 жыл бұрын
ካህዲ ልጅህን የከዳህ
@ChrMus-kezera
@ChrMus-kezera 2 жыл бұрын
ክፋትን አትዝራ፣ ባንተ ቤት ባደባባይ ማዋረድህ ነው። ራስህን አሳየኸን። "አፍ ሲከፈት..."
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
30:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 295 М.
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
ጥምቀት በአል ልዩ ፕሮግራም | Bireman
1:51:00
Bireman Film Production
Рет қаралды 92 М.
ሙሉቀን መለሰ | Muluken Melese || Tamagne Show
19:21
Tamagne Show
Рет қаралды 24 М.
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
58:57
Fana Television
Рет қаралды 84 М.