KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለችግርህ የአምላክህን ትልቅነት ንገረው! | EBBA TESFAYE|@dawitdreams#success #personaldevelopment
55:22
የደሀ ልጅ ባልሆን እዚ ደረጃ ላይ አልደርስም! |Ethiopian | Ezedin Kemil ( ኢዘዲን ካሚል ) Dawitdreams |
56:13
Thank you Santa
00:13
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
አንድ ቢትኮይን 72ሺ ዶላር ሸጫለሁ... @dawitdreams | Mensur jemal |
Рет қаралды 315,067
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 599 М.
Dawit Dreams
Күн бұрын
Пікірлер: 855
@NesriaNeja
7 ай бұрын
መንሱር ጀማል የሀገሬ ልጅ ነው ማሻአላህ ዛሬ ሳየው ብዙ ነገር አስታወስኝ ደስ የምትል እናት አለችው በጣም ነበር ማቃት ስለ እናቱ ሲያወራ ፈገግታዋ መጣብኝ አላህ ይጠብቅል አላህ ያስብከውን ያሳካል
@santaw5392
7 ай бұрын
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
@abdubadri1745
7 ай бұрын
,,,,
@zenagech7290
7 ай бұрын
የቆማጦች ኰመንት ዘረ ቡዳ@@santaw5392
@untouchable-pr2hw
7 ай бұрын
ምንድነው ኦሮሞ ኦሮሞ እያልክ ምትቀባጥረው? @@santaw5392
@EliasMohammed-op6rz
6 ай бұрын
@@santaw5392ብሮ ችግራችን ያለው እኮ እዚጋ ነው የተወሰኑ ሰዎች ባጠፉ ቁጥር ወደ ብሔር ምኖስደው ነገር ነው እየከፋፈለን ያለው,እና አሁን አንተ አምሐራ, ጉራጌ ትግሬ ብቻ ከ83 ብሔሮች ዉስጥ አንዱ ነህ እና የተወሰኑ ሰዎች አጠፉ እና ያንተ የተወለድክበት ብሔር ዘረኛ ገዳይ ሊባል ይችላል? እና ደሞ ኦሮሚያ ክልል ላይ የምትኖር ከሆነ መቼስ የምታቃቸው ሰዎች ይኖራሉ እና ሲገድሉ ስያፈናቅሉ አይተሃል? ካሉ ብሄራቸውን ሳይሆን እነሱን በግል ብንወቅስ ብንቃወም ፍቅር ይኖረናል ይኖረናል ብዬ አስባለው..ምን አልባት ስተት ከተናገርኩ positive ነገር አስቤ ነውና ይቅርታ እልሀለው🙏
@doitright593
7 ай бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሰው እና መንሱር የዘመናችን አነቃቂ በእውነት ልብ ብሎ ለሚያዳምጥ ብዙ ትምህርት ያገኛል, እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ይጨምርልን 🙏🏽
@hadram2885
7 ай бұрын
መንሱሬ ያለፈ ታሪክህን በግልጽ በመናገርህ ላንተ ያለኝን አክብሮት ጨምሮልኛል።
@shimelesdemelie9354
7 ай бұрын
መንሱሬ ወይ ጉድ እጅግ እጅግ ገርሞኛል:: በአጋጣሚ ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ያየሁህ::የዛሬ 34 አመት አንተ ትንሽ ልጅ ሆነህ የአባትህ ሱቅ ሻይቤት ቁርስ ጠዋት ጠዋት እየመጣሁ ዳቦ እና ሻይ ሳዝ አንተ ትታዘዘኝ ነበር:: አባትህን እና እናትህን የምትታዘዝ ወላጆችህን አክባሪ ልጅ ነበርህ::ይገርማል እኔ በዚያን ግዜ ቡናና ሻይ ቢሮ እሰራ አቶ ነጋሽም ቤት እኖር ነበር:: የአባትህ እና የእናትህ ፈገግታ እይረሳኝም:: አባትህ ጀማል ጠንካራ ነጋዴ ነበሩ ማዘርም እንደዚሁ:: እዚህ መድረስህ እጅግ እጅግ ደንቆኛል:: ታስታውሰኝ ከሆነ ሽመልስ ነኝ:: የዚያን ዘመን ትዝታ አምጥተህብኝ የአቶን ነጋሽ ቀዮዋን መኪና እስታወስከኝ:: ነብዩ በሚባል ሹፌር እርሷ ላይ ተከምረን እንጏዝ ቀበር ዳገት ላይ በተራችን ወርደን እንገፋት ነበር:: መችየም የበቾን መንገድ ቢያንስ ኮብል ድንጋይ አስገብታችሁ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ:: በነገራችን ላይ በቾ ተወልደው ዛሬ ትልልቅ ቦታ የደረሱ ልጆች ስላሉ እነርሱን አስተባብራችሁ ከመቱ በቾ መንገድ ካልገባ የሚገባበት ወይንም ውሃና ስልክ መብራት የሚገባበት ወይንም በትምህርትና በጤና ዙሪያ ጭምር የሚሰራበት ሁኔታ ቢኖር መልካም ነው እላለሁ::እንኳን አባትህ እና እናትህ እዚህ ደርሰህ አዩህ እኔም ስላየውህ ደስ ብሎኛል:: ያቺ የልጅነት ፈገግታህ ግን አሁንም ትዝ ትለኛለች:: እጅግ ደስ ብሎኛል:: አባትህን ጀማልን እና እናትህን በህይወት መኖራቸውን ሰማሁ ደስ ብሎኛል:; አንድ ቀን በቾ ሄጄ ሰላም እላቸው ይሆናል:: ካስታወሱኝ ሰላም በልልኝ:: በእርግጥም የጥንካሬ ምሳሌ መሆንህን እኔም እማኝ ምስክር ነኝ!!!
@muradahmed3673
5 ай бұрын
Ye zare 34 amat abaabaa mensur kibir yigabahal
@Sofia-zd3es
7 ай бұрын
መንሱር በጣም የዋህ ነው ኮመንት ላይ እንኳን ሲሰድቡት እሺ ብሎ ነው የሚመልሰው ክፉ አይወጣውም ❤
@ibnuadem5028
7 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር ትልቆች ብቻ ናቸው ብዙ እውቀት የለኝም ብዙዎች ይበልጡኛል የሚሉት! እናመስግናለን!
@Suls65850
7 ай бұрын
ትችላለህ መሱር ጀማል ኢንሻ አሏህ ሚስተር ፕሬዝዳንት መሱር እደምንል አሏህ ያሳካልህ እኛም ህልማችን አሳክተን ታሪካችንን ለማውራት ያብቃን እናመሰግናለን
@selimtube404
7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@santaw5392
7 ай бұрын
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
@dontjudgeme7968
7 ай бұрын
ፕረዝዳት መሆን የሰው ችግር ማየት አበሻን መምራት እራስምታት ነው 😮 እኔ በጭራሽ አልማኝለትም
@ashenafihailu73
7 ай бұрын
ትላንትናው የማይረሳ አስተዋይ ባለ ብዙ እራዕ ባለቤት መሱር ጀማል ያለፍክባቸው መንገዶች ብዙ አስተማሪ ጠካራ የአላማ ሰው በጣም አደንቅአለሁ !
@mohammedabdella6383
7 ай бұрын
ይገርማል!!! መንሱር ባጋጣሚ የተቀየረ ለሚመስለን ትልቅ ትምህርት ሰጠሀን።አላህ እኛንም ይቀይረን አንተንም የበለጠ ከፍ ያርግህ።
@eriwood6056
7 ай бұрын
Mensur እኔ ኤርትራዊ ነን ያንተ folewers ተከታይ ነን ግን ሁሌም ጉረኛ ትመስለን ነበር አሁን ግን ያንተ ጽናት ጅግነት ገባን ❤❤❤❤❤
@santaw5392
7 ай бұрын
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱቅ በደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
@rahmatidrees-ds9fy
7 ай бұрын
Uuuuifff iski atishletleci iht hullum 1 new atbeyi@@santaw5392
@Semirahome950lifestyle
7 ай бұрын
መቀጣይ ኡስታዝ “ 🍀ያሲን ኑሩ & ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን “🍀 ይቅረቡልን የምትሉ 💕 ድምፅ ስጡ 🌱😁 please አንደበተ ማሮቹ አቅርባቸዉ Mr Dream’s🙏🏼
@Alhamdulilah4368
7 ай бұрын
እዚህ የሚቀርብ ባለ ሀብት ነው ኡታዞች ምን አላቸው?
@Semirahome950lifestyle
7 ай бұрын
Be positive
@AsdAsd-ev8te
7 ай бұрын
uszataz abuki kerbowal ke 1 amet befit
@Semirahome950lifestyle
7 ай бұрын
I know 🪴
@የሃሮንሚድያአድነቂ
7 ай бұрын
Awo❤
@ኢትዮኩራቴ
7 ай бұрын
መንሱር ውስጡ ንፁሁ ነው ማሻ አላህ ለዚህም ነው ሁሉ ነገር አላህ ያገራልህ ❤❤❤❤
@ElsaGete-zb7sp
7 ай бұрын
በጣም የልቤን ነው የተናገረው ለማንም ቢሆን መርዳት በገንዘብ ሳይሆን እንዳረከው ምጣድ እና ጤፉን ገዝተህ ሰጥተህ ሰርተው ደክመው ሲያገኙ አንተንም እያመሰገኑ በላባቸው ሰርትው የሚኖሩት ኑሮ እጅግ ጥሩ እና ከእግዚአብሔር በረከት እረድኤት አግኝተው እነሱም ሰርተው ከሚያገኙት አስራት የሚባል አለና ይህንን ቢያደርጉ የበለጠ ስራቸው እንደሚያምር ጥርጥር የለኝም ውንድም መንሱር ከልብ አድናቂህ ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ።
@zuzuloveyotub2005
7 ай бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር መንሡሬ አሏህ ከዚህም በላይ ሪዝቅህን ያሥፋልህ በእምነትአሏህ ያጠንክርህ!!!!!!!
@HY-kz6vd
7 ай бұрын
መንሱር እግዜያብሄር ሃሳብህን ሁሉ ያሳካልህ በጣም መልካም ሰው ነህ።❤❤
@MuluAbreha
7 ай бұрын
ዴቭ ድርምስ የሚቀሩቡ ጀግኖች ለኛ ትላልቅ መምህሮቻችን ናቸው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ያኑርልን
@desalegnsendek830
7 ай бұрын
TV ብታደርጉት ሁሉም የEthiopia ህዝብ ይመለከተዋል እና ብታስቡበት ጥሩ ነው። All of your guests are heroes!!
@AmirMustofa-g1c
7 ай бұрын
መንሱር በጣም ድንቅ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ dawitDream ላንተም ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና ይገባሃል
@JemalGosaye
6 ай бұрын
በወንድማችን መንሱር ጀማል ብዙ ትምህርት እና በችግር ጊዜ መታገስ እንዳለብኝ ተምሬያለሁ እና Allah ካለ Inshallah አንድ ቀን እኔም እዚህ መድረክ ላይ ቆሜ ልክ እንደ መንሱር አርአያ እሆናለሁ ማናችንም ብንሆን አላማው ካለን ማረግ እንችላለን ከታገስንና ከለፋን በፈጣሪ ፍቃድ family 100%
@ethio125
7 ай бұрын
መንሱርን በጣም ነው የምወደው በእምነትም ቢሆን በአጠቃላይ በቃ ጥላቻ የለበትም ምሁር መሆኑን የተረዳሁበት ነው ዘሩ ይባረክ
@MeseretAschallow
Ай бұрын
እግዛቤር ይጨምርልህ መማርያነህለብዙሰው
@AbdiMurshid
7 ай бұрын
መንሱሬ የሚገርም የህይወት ልምድህን ነው ያካፈልከን ከላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ቴንኪው....!!!
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
7 ай бұрын
ማሻአላህ ማንሱሬ አላህ ከድንገተኛ አደገ ሁል ይጠብቅህ❤
@beltealemeMesitf
7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዳዊት ድሪምስ እና መሱሪ አላህ ከምታውቁት በላይ ይጨምርላቹህ
@ساراهمحمد-ز6ن
7 ай бұрын
አላህ ያሳካልህ ፕሬዝዳንት መንሱር ትሆናለህ የኔወንድም የላኢላሀኢለላህ ወንድሜ ሁሉንም ትሆናለህ❤
@santaw5392
7 ай бұрын
🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።
@Semirahome950lifestyle
7 ай бұрын
መንሱሬ it was a wonderful time 🪴🌴 እንወደሀለን 💕እናከብረሀለን ወንድማችን peace ✌️ Love 💕 Unity🇪🇹
@marufimam-ud2hq
7 ай бұрын
@1303_Tamezbeshtegna
@Semirahome950lifestyle
7 ай бұрын
😁😁😁😁እጁ እርጥብ መዉ ✍️ አለምን ዞሯታል 👌
@alemtsehayworku7160
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ በጣም ደስ የምል ትምህረት ነው
@ساراهمحمد-ز6ن
7 ай бұрын
የኔ ወንድም መንሱሬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ሰነፍ ሰው ቁጭ ብሎ ሰው ይተቻል ጆሮ አትስጣቸው አትያቸው አንተ ወደፊት ተራመድ ዳዊትየም ብዙ ጠንካራ ሰዎችን አቅርበህ ስለምታሳየን ብርታትን ማንም ሰው በትንሽ ተነስቶ ትልቅ ቦታ መድረስ እደሚቻል አስተምረኸናል ወደፊትም ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤
@hananEbrahim-mi7gq
7 ай бұрын
ስጠብቅህ ነበር! ህልምህ እንደሚሳካ አምናለሁ። ኢንሻአሏህ!
@neimanure
7 ай бұрын
መንሱርን ሁሉም ሰው ቢጠላው እኔ ብቻዬን እወደው ነበር በርታ ከስደት መልስ ብትመክረኝ
@Semirahome950lifestyle
7 ай бұрын
አረ ከቅናተኞች ( ከምቀኞች ) በስተቀር ማንም አይጠላዉም ✍️👌100%
@jemilsharif9750
7 ай бұрын
መንሱር ሲያወራ ሲያስተምር በመመሰጥ ነው የምሰማው ሙሉ ኢነርጂ አለው ደስ ይላል በርታልን እወድሀለው ❤❤❤
@romanayenew3235
7 ай бұрын
በቀጣይ ዶክተር ናስር ዲኖ የኢልኮ ኮምፒተርና::የዘምዘም ቦንክ CEO ብታቀርበው ብዙ ነገር እንማርበታለን ::እና ቀጣይ እንግዳህ አርገህ እንደም ታቀርበው አልጠራጠርምThank you ❤
@jamelayesuf6479
7 ай бұрын
መልሱሬ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ አላህ ሽ ያድርግህ የኔ አዛኝ እሩሩ የዋህ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@KoshimTemam
6 ай бұрын
ታሪክህን አጫወትከን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርልህ አሁንም ስልጠናው መቼ ነው የሚጀምረው አዳማ ላይ ቦታውስ የት ነው አዳማ ነኝ
@rametotibeisso69
7 ай бұрын
I like his positive Energy and Believe in change. unique he explains all challenge he phases step by step, thats very good for young generation.
@hayatyalhamedlla4561
7 ай бұрын
መንሱር ጀማል አላህ ይጨምርልህ ዳዊት ድሪም እናመሰግናለን
@lemenhyilak8026
6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው መንሡር:: አስተማሪ ነው ለወጣቱ በርታ !!
@Habte-k8o
7 ай бұрын
መንሱሬ በጠም እናመሰግናለን ❤
@zahraliban5714
6 ай бұрын
ዋናው ትምህርት ቢሆን ኖሮ መች አገራችንን በቀኝ በግራ ያጨናንቋታል። ዋናው ጥንካሬ ትእግስት ኢማን በራስ መተማመን ነው።በርታ ሚንስትር አላህ ምኞትህን ያሳካልህ
@bekriamin
7 ай бұрын
Ustaz yasin nuru mekreb albet yemtlu like argu....😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigabumarkosofficial2852
7 ай бұрын
በጣም የሚወድህ ወንድሜ መንሱር ለሰጠሄን ምክር ከልብ እናመሰግናለን።
@AbbaateAbbaas
7 ай бұрын
መንሱር ጀግና አድናቂህ ነኝ።
@CumarCabdulahi-it3zi
7 ай бұрын
Mensur is the best man in the world
@MekiyaDemisse
7 ай бұрын
መንሱር ንፁህ ልብ ያለዉ የእዉነት ሠዉ ነዉ
@SGetu
7 ай бұрын
Wow..amazing lejemira gize new..gize setiche yesemahu...your smart dreamed and Lucky person ....
@nanieethioboye217
7 ай бұрын
የኔ ጀግና አንድ ቃን የአንቴን ቦታ እታካለው አለህ ከለ ❤
@nafisahussen6475
7 ай бұрын
INSHA ALLHA ❤
@zahraliban5714
6 ай бұрын
ምሻአላህ ጠንካራ ነህ ፍቅር ሰላም ለቤተሰብህ አላህ ይስጣቸው
@MargaMarta-fm6pz
7 ай бұрын
መንሡር በጣም ጨዋ ልጅ ነዉ ፈጣር ከዝህም በላይ ይጩምርል ፈጣር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት
7 ай бұрын
እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ያሰብከውን እንዳሳካልህ እመኛለሁ❤
@AlemTeka-ej3yq
7 ай бұрын
ዳዊት ድሪም የምታቀርባቸውን ሰዎች በደንብ እያጠናህ ስለምታቀርብ በጣም እናመሰግናለን በትክክል ለፍተው ከምንም ተነስተው በድካማቸው ሀብታም የሆኑ ስለምታቀርብ ክብር ይገባኸል ግን አንዳንድ የሰው ሀብት በግፍ ነጥቀው አካባቢው ሁሉ እያወቀ ማስረጃ ሁሉ እየቀረበባቸው በሰው ሀብት የከበሩ ባታቀርብ ጥሩ ነው ።ለዚህም ምሳሌ የምሰጥህ በላይ ሺፈራው በግፍ የወሰደውን ቢመልስ ቀሪው ሀብቱ ይበቃዋል ። የነጠቃቸውን ሰዎች ማወቅ ከፈለክ ከነ ማስረጃቸው ልዘረዝርልህ እችላለህ ።
@DxbDubai-h6t
7 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ብዙወችን ይቀይራል አላህ ያሳካልህ
@User-lu8gn
7 ай бұрын
መንንሱርያ ሲወድህ አግዚአብሔር የባርክህ ♥️🙏🙏🙏
@semirashimeles5379
7 ай бұрын
MashaAllah aleyke bro. Wish you all the best.
@ictmedi
7 ай бұрын
MashaALLAH mensur ALLAH yibarkeh. Enyam gobez ALLAH Yadregen.
@AGFy-kz3lg
7 ай бұрын
ውንድሜ መንሱር አላህ ይጥብቅህ ማሻአላህ ብዲነህም ክፍ ብል ውንድሜ ዲኒያ ጥፉናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bint.seid.
7 ай бұрын
ኧረ መንሡራችን ህልምህን አላህ ያሣካልህ እኔም የሙስሊም መሪ ሢኖረን ማየት ህልሜነው❤
@bint.seid.
7 ай бұрын
@@rasayifat5726 አብረን ወደ ጀነት
@bint.seid.
7 ай бұрын
@habeshaforum ኢንሻ አላህ አምሮን አንቀርም
@ساراهمحمد-ز6ن
7 ай бұрын
ኢንሸአላህ
@HasnaSeid-jn5ss
7 ай бұрын
Ensha allah yehonal
@tomasamnual1474
4 ай бұрын
ምርጥ ነህ መንሱሬ!
@MAFADConsult.
7 ай бұрын
I think this is real wisdom
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
7 ай бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ መሱሮ ወዶሜ አላህ ይጠብቅህ ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ ሁሉንም ያረብ
@muridashemsu1556
6 ай бұрын
ማሽልአላህ ወንድም መንሱር አሏህ ይጨምርልህ ብዙ ፈተናዎቹ አልፈህ ነው ለካ ስፕሀናአሏህ
@ElfeneshAbayneh
7 ай бұрын
ጀግና ድህነትን ጥለህ ያለፍክ ጨዋ ስረአት ያለህ
@toybamuhammed905
7 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ መሱር ጀማል የአኺራ ወድሜ
@SemirAddis
7 ай бұрын
Mensur Jamal amazing experience
@WorkuAssefa-p9b
7 ай бұрын
ፕሬዜዳት መሱር አብዝቶ እግዚሐቤር አብዝቶ በብዙ ይባርክ የተትረፈረፈ እዉቀት የለኝም ፈጣሪ ይባርክ
@ShegerBusiness
7 ай бұрын
ፕሬዚዳንት ትሆናለህ!... የሞት ፍርድ አልፈርምም ያልከውን አልስማማም!.... ህፃናት የሚገል መገደል አለበት! ሴት የሚደፍር መገደል አለበት! መንገድ ላይ መኪና እያስቆመ ህዝብ የሚዘርፍ መገደል አለበት! ሙሰኛ ባለስልጣን መገደል አለበት ( እንደ ቻይና)
@KakaBaba-m6h
7 ай бұрын
manem eytenesa nefes aytefam neber no justice in Ethiopia at all.
@HelimaHelima-bc7dw
7 ай бұрын
እስኪ አወል ቀደሙን እራሴ ደህናሁን ችግር አቧራ ነው ይራገፋል አሁን አለች ገጣሚ
@umuhajer
7 ай бұрын
@@HelimaHelima-bc7dw ትክክል
@ekramemohamad7392
7 ай бұрын
ትክክል፣የሚገድልይገደል፣የሚባልሕግይንጣ፣እንደሳውዲ
@RቢንትM
7 ай бұрын
የኔ ምኞት ደግሞ እንዳንተ የተሳካለት ሀብታም ባል አግብቼ መኖር ነዉ ኢንሻ አላህ 🙏 ያድርግልሽ በሉኝ ሸቃላነት ሰልችቶኛል 😥
@እሙከሊሊናሂባ
7 ай бұрын
የኔማር አላህ ያሳካልሽ ❤
@الحمدللهعلىكلحال-س8د
7 ай бұрын
ያሳካልሽ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
7 ай бұрын
😂እኔም
@KiyaBiruk-wd8xq
7 ай бұрын
erasish atasakim..😢
@HabtamuAweke-l5d
7 ай бұрын
የጭንቅላት ሀብታም አይሻልሽም
@RezaYeagewlij
7 ай бұрын
waw mensurye tilk sew....bewnet eyalekesku new yesemahut.nurlign bewnet yale tirtir president tihonaleh😍😍😍
@oumermohammed268
7 ай бұрын
ሌላው ቢቀር ማህበራዊ መገልገያዎችን በሚሰርቁ ሰዎች ላይ እንዴት ሞት አትፈርድም? የመብራት ታዎር ይሚያፈርሱትን፣ የቴሌ ኬብል፣ የፍሳሽና የቴሌ መስመር ክዳኖችን፣ የባቡር መስመሮችንና ብሎኖችን ወዘተ: የሚሰርቁትን እንዴት ሞት አትፈርድባቸውም?
@ZeenahZeenah-zv8uq
7 ай бұрын
ጀግነ ወንድማችን አላህ እድሜክን የርዝመዉ ለአላህ ብለን እኖድከለን ለሰዉልጅ ሁሉ ምጣቅም አላህ የድርግክ
@bezuneshnigussie975
6 ай бұрын
My brother I love your politeness and true story is best motivational especially for kefelhager legochi
@WXY7007
6 ай бұрын
ፋጣር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት እግዛብሄር ይርዳህ ።
@alhamdulilah8206
7 ай бұрын
Wow amazing masheallah ❤
@josephabraham7788
7 ай бұрын
You are right, mensure! Risk nothing, gain nothing! Thank you, for your motivational speech!
@promotermerryyoutube70
7 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቪዲዮ ሳዳምጥ ዋው መንሱሬ እኔም ሀብታም መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን ገንዘብ መያዝ አቅቶኛል😊
@ትግስተስፍይቅርባይነት
7 ай бұрын
ኧረ እኔም አቃተኝ ብር መያዝ
@AlemTeka-ej3yq
7 ай бұрын
ግን ገንዘቡን ትገኘዋለህ ።?ከተገኘ መያዙ በጣም ቀላል ነው ዋናው ገንዘብ ማግኘት መቻል ነው ።
@ttww9470
6 ай бұрын
@@AlemTeka-ej3yqማግኘቱም ብቻ ሣይሆን መያዙም. ጠካራ ሰው ይላል ገንዘቡማ እድሜ ላማዳም በወረ ትሠጠናለች አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
@hayatteshome573
6 ай бұрын
ኣይይ እኔ የምፈልገው ከግርድና የወጣ ስራ ነበር😢@@ttww9470
@JianminYan-gg9zq
7 ай бұрын
Here we go another Dr abiy
@Muna336
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ትክክል
@mulugetaseleshi7422
5 ай бұрын
Forget Dr Abiy. He is a liar.
@mimiAtena
7 ай бұрын
መሽአላ መንሱር የኛ ጀግና
@successbreakthrough6856
7 ай бұрын
Thank you, president mansour Jemal!!!
@Hanany-y1m
3 ай бұрын
ወላሂ ማሻአላህ ልክ ነዉ በቁራዐን አችን ምድር ላይ የተጠራራህ እትሂድ ይላል እዉነት ነዉ❤❤❤
@Askumarym
7 ай бұрын
ስዬ እንኳን ደህና መጣህልን አባ ተንትን ለኢትዮጵያ ጠላቶች ድማሚት ነህ በርታልን መልካም በዐል ይሁንልህ 🎉🎉
@AdinewAbebe-eh7yx
7 ай бұрын
Wow! Amazing energy! Amazing inspiration! Thanks all of you!
@EmaMare-md8me
7 ай бұрын
በእርግጠኛነት በቅርቡ እዝህ መድረክ ላይ እንገናኛለን ።
@zuzu5545
7 ай бұрын
ኮሜንት ስጥቸ አላቅም ይሄን ቭዲዩ ልየው አልየው እያልኩ ነው ያየሁት ስላየሁት ደስ ብሎኛል ማሻ አሏህ መንሱር 🎉🎉
@AmaanaaTv
7 ай бұрын
You are right to achieve your goals keep going Don't for get success in your future
@SaadaSid-f1h
8 күн бұрын
Massallha. Massallha. Mensur❤❤❤
@mohammeddini5491
7 ай бұрын
❤❤❤Mansur habibi Allah tena rejim edme yesteh.
@QnEEN1709
7 ай бұрын
በድሬምስ እንግዳ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ❤
@sgffsq9586
7 ай бұрын
መንሱር ይሄ አረጋለሁ ስትል ጉል ኢንሻአሏህ ኢንሻአላህ ማለትን ልመድ
@DemisewuWubishet-vt8pu
7 ай бұрын
አንድ እህት የጠየቀችዉ ነገር ልቤን ገዛዉ የተወለደበትን ቦታ ምን አረክ የሚለዉን ጥያቄ የኔም ነበር እዛላይ የራስክን አሻራ ጥለክ ብቴድ ይሻላል
@sisayder535
6 ай бұрын
ይህ ዝግጅት ተያይዘን እልል እያልን እብደት ውስጥ መግባታችን ለአለም ምስክር ነው ። ሰው እንዴት የሚናገረውን ከጊዜ ፥ ከድርጊት ፥ ከውጤት እና ተፅዕኖ ጋር ዖዲት አለማድረጉ አይጨንቀውም? አዳመጩስ ይህንን ለማሰላሰል እና ለማመዛዘን ሲጥር እልልታ ጭበጨባው አያመልጠውም? ገራማዎች ነን ።
@zemene-v3f
7 ай бұрын
An Intelligent guys , l appreciated u go aheade 😮
@kurabachewsampac2569
7 ай бұрын
መንሱር ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ነገር ግን ወንድም ካሊድን በዚህ ሰሀት የናንተን ዓይነት ሰዎች ከጎኑ እንድትቆሙ ያስፈልገዋል!እባክህ!እባክህ!
@burnurfat
7 ай бұрын
Wehabiya አትረብሹ😂
@lemlemlegesse
7 ай бұрын
መንሱር ጀግና ነዉ
@HusseinAliJibril
7 ай бұрын
Mashaallah, every successful person.
@Szeynbeshafi
7 ай бұрын
መንሱሬ አላህ ያሰብከውን ያሳክልህ 🎉🎉🎉🎉
@mediochogi1218
7 ай бұрын
May i ask mister Dawith to invited me to join this greatest teaching and motivational thought
@Semirahome950lifestyle
7 ай бұрын
Please የመንሱሬን view ሰማይ እናስነካ ✍️ የመንሱር ጀማል ወዳጆች ገባ ገባ በሉ🌴
@hananEbrahim-mi7gq
7 ай бұрын
በትክክል❤
@santaw5392
7 ай бұрын
🕋አላህ ኦሮሞን ለመቀየር ሲያስብ መንሱርን ላከ ፣ ወደስራ ግቡ ፣ መ-ግ-ደል ማፈናቀል ሀጥያት ነዉ።
@Tizibt_Tube
7 ай бұрын
ጠባብ ዘረኛ!!! እስኪ አማራ ኦሮሞ ትግሬ...ብለህ አፍህን አትክፈት።ዝም ብለህ ሱቅ ክፈት። ሰው መሆን ለኛ ለሀብሾች በቂያችን ነው!!!!@@santaw5392
@marufimam-ud2hq
7 ай бұрын
What a great man🙏 much love big bro 😎 💪
@SALAHFOOTBALL1
7 ай бұрын
Masha Allāh ❤
@MulukenMarsha
7 ай бұрын
MESUREE TMCHENALY TEBARKII❤❤❤
@YASINTUBE230
5 ай бұрын
Masha Allah mansur
55:22
ለችግርህ የአምላክህን ትልቅነት ንገረው! | EBBA TESFAYE|@dawitdreams#success #personaldevelopment
Dawit Dreams
Рет қаралды 463 М.
56:13
የደሀ ልጅ ባልሆን እዚ ደረጃ ላይ አልደርስም! |Ethiopian | Ezedin Kemil ( ኢዘዲን ካሚል ) Dawitdreams |
Dawit Dreams
Рет қаралды 812 М.
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 54 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 48 МЛН
00:50
Long Nails 💅🏻 #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 65 МЛН
10:42
20 30 ዓመት የተገነባብህ ልማድ በ 21ቀን ማፍረስ ይቻላል l The power of habit l @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ #motivation
Dawit Dreams
Рет қаралды 8 М.
59:33
ማንም ሰው ጥሎሽ የሄደው ቦታ ላይ እንዳያገኝሽ! | FEVEN GASHAW | @dawitdreams #success
Dawit Dreams
Рет қаралды 335 М.
57:22
ለምንድን ነው የተፈጠርኩት? የሚያደርጉትን እያየሁ እማር ነበር! ካፒቴን በህሩዲን አብዱሃሰን | CAPTAIN BERHUDIN | @dawitdreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 520 М.
41:18
በራስ መተማመን ክፍል 1 በሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ | ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia |
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 4,8 М.
48:15
አብሮህ የተኛ አብሮህ ይነቃል! | Sleep In your Dream | Ashenafi Taye | Impact Seminars
Impact Seminars
Рет қаралды 19 М.
1:19:23
መንሱር ጀማል አለቀሰ 27 June 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 89 М.
1:43:26
እኔም ሀይሌ ነኝ - ሩጫ Disciplined አድርጎኛል S08 EP81
MERI PODCAST
Рет қаралды 547 М.
58:42
በነፃ ማገልገል በጣም የምወደው የሕይወቴ ክፍል ነው! @netsanetzenebeworku @dawitdreams #success
Dawit Dreams
Рет қаралды 162 М.
32:23
የኖርክበት አንተን ሊገድብ አይችልም! @dawitdreams #success
Dawit Dreams
Рет қаралды 601 М.
1:00:23
ማንም ሰው ከዜሮ ተንስቶ ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችላል! |DR Samuel Taffese | @dawitdreams #success
Dawit Dreams
Рет қаралды 579 М.
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 54 МЛН