የእስር ቤት ህይወት አስተሳሰቤን ቀይሮታል! | Netsanet Zenebe | breakthrough Ethiopia

  Рет қаралды 161,389

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер
@AffectionateDominoes-ml2yd
@AffectionateDominoes-ml2yd 10 ай бұрын
ወላሒ ሁሉም የነቢዮ አስተምሮት ነዉ ኑርልን
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 9 ай бұрын
Sah wallaahi❤❤❤❤
@nuurstudio
@nuurstudio 6 ай бұрын
Alahamdulilah Tetekami yargen engde❤
@prettytube1580
@prettytube1580 10 ай бұрын
ሰምቼህ አልጠግብም እኮ የተለየ ፀጋ ነው ያለህ ትምህርቶችህ በብዙ ለውጠውኛል ላንተ ቃል የለኝም ነፂ ኑርልን:: challenge accepted from Kuwait 🙏🏽
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 10 ай бұрын
የሌብነት ፀጋ ነዋ ያለው
@abukilove7320
@abukilove7320 10 ай бұрын
> The great message Thank you man 🙏🙏
@finagizaw
@finagizaw 10 ай бұрын
yes wedjewalew
@yonastsehaye9529
@yonastsehaye9529 9 ай бұрын
C 😮x h. By y h eee opjk ccxxxccc m. M an? C😢 C
@mimiAtena
@mimiAtena 3 ай бұрын
ይህንን የተዋህዶ እቁ ነጻነት ዘነበ ስወድህ. ዘርህ እደ አሸዋ ይብዛ. አንተ የተባረክ ሰው ነክ
@LERASE
@LERASE 10 ай бұрын
ልክ ነህ ገንዘብ በራሱ ሀጥያትም ፅድቅም አደለም ዋናው ገንዘቡ ምን ላይ ይዉላል ነው በመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ብዙ ሀብታሞች ነበሩ እግዚአብሔርን እያከበሩ እየፈሩ + ባለፀጎች። ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ
@hebiAbey
@hebiAbey 8 ай бұрын
Selam
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 6 ай бұрын
አቦ ምን አይነት አንደበት ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጰያ አንዳንተ አይነት ሠዉ ያብዛልን እረጀም አድሜ ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ይስጥህ
@dawit21
@dawit21 10 ай бұрын
ያንተስ ይለያያል 👌👌👌 አቤትት... ለባለቤትህ ያለህ ፍቅርና አክብሮት 🤔🤔🤔 ክብር ያድልህ
@tewedajgebreselassie4818
@tewedajgebreselassie4818 10 ай бұрын
You speak the truth. I live in USA. You nailed it. I got three of my job because of doing volunteer service which i did it for free for few years which most hebesha are against & not willing to do it. I always encouraged everyone to do it free at least you build your confidence, you know your boundaries & you learn how to navigate the system. I personally benefit & achieved what I need here. Keep up the good work!
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 10 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው እዳንተ ይብዙ GOD BLESSED YOU keep up 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hebiAbey
@hebiAbey 8 ай бұрын
Selam
@rebcca_kinfe
@rebcca_kinfe 7 ай бұрын
Will be back in this comment section after 1 year after all my dreams come true thanks God for giving me all this things ❤
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 7 ай бұрын
I completely agree with my brother, thank you for everything. I am going to start my own business with the help of God I will become a good nurse I am I have 18 years of experience. I will tell you after 6 months. May God give you good health in the company of your family.
@SariMulugeta
@SariMulugeta 10 ай бұрын
ነፂ የኔ መምህር ስወድህ ጀግና ምርጥ ሰው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሁሌም መማር ለፈለገ ሁሉም መምህር ነው😊
@mohamedhasene-y4g
@mohamedhasene-y4g 9 ай бұрын
በርግጠኝነት የዛሬ ስድስት ወር ተሳክቶልን እንገናኛለን፡፡ i am sure i will accomplish my big dream
@YoDaha
@YoDaha 10 ай бұрын
ድንቅ ነው በኡነቱምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም ጎበዝነህ በተለይ በእምነትህ ያለ ይለያል
@fekadu_Bayissa
@fekadu_Bayissa 10 ай бұрын
I can accept the challenges and after 6 Months I will be add 300,000 ETB
@alem7785
@alem7785 10 ай бұрын
I love how he always praise God ❤
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 10 ай бұрын
🎤🎤🎤👂👂👂😮😮😮🤭🤭🤭🤔🤔🤔👌👌👌🙏🙏🙏 ዋው!!! የሚገርም የህይወት ትምህርት፤ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩህ 🙏🙏 ቃለ-ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!
@nyalatedros7301
@nyalatedros7301 10 ай бұрын
I am in with the challenge. See you in six months with testimony of my breakthrough 🎉
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 10 ай бұрын
ልዑለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዕፁብ ድንቅ ምክርና አስተምህሮ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@meklitabel5268
@meklitabel5268 10 ай бұрын
ነፂ አደበትክ የተባረከ ሰው ነክ አንተን አምላክ ስለሰጠን አመሰግነዋለው በአንተ ስልጠናዎች ህይወቴ ተቀይሯል ያለፍክባቸው የህይወት መንገዶች አሁንም ያለህበት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
@tamirubayu2570
@tamirubayu2570 9 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ.....? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደና ነኝ🙏 በርግጥ አውርተን አናውቅም ግን KZbin ላይ አግኝቼሽ ነው ታምሩ እባላለው ማርኬቲንግ ላይ እሰራለው አሁን ላይ አንድ የ90 ቀን ኘሮጀክት ጀምሬ አብሮኝ የሚሰራ ሰው እፈልጋልው ላንቺ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን ሀሳቤን ላካፍልሽ ብዬ ነው ያንቺን ስሜት ብታሳውቂኝ መልካም ነው👍
@tigista1977
@tigista1977 10 ай бұрын
አሜን የዛሬ 6 ወር ዱባይ መተክ ኢንተርቪ ስታደርገኝ እያየው ነው ራሴን። አመሰግናለው ነጺ
@maymrobi
@maymrobi 10 ай бұрын
ትግስትዬ በፈጣሪ ቤተሰብ እንሁን
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 10 ай бұрын
ሙሰሊሙች እንኳን ደስ አላችሁ ከሰንት ሺ አመታት በፊት ነው የኛ ነቢይ ከግበረ ሰጋ ግንኙነት በፊት ዱኣእ አድርጉ ያሉን አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ያደረገኝ ጌታ
@edentsegaye4408
@edentsegaye4408 8 ай бұрын
ነፂ የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርከን ከ6 ወር በኋላ ከብዙ ሰዎች ውጤቱን ትሰማለህ ዘመንህ ይባረክ🙏
@hebiAbey
@hebiAbey 8 ай бұрын
Selam
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 10 ай бұрын
አግዚአብሄር ባለህ ላይ ይጨምርልህ❤❤❤
@amanuelshamsu5141
@amanuelshamsu5141 10 ай бұрын
Betam des yemil new ena wow
@yirgufitness
@yirgufitness 10 ай бұрын
በመጀመርያ እግዚአብሔርን ከዛን ሁለታችሁንም አመስግኛለሁ የአብሪሽ እርጋታ የሚገርም ነዉ እና የነጽ መልሶች እና ተሞክሮዎች ገራሚና አስተማሪ ናቸዉ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ Thank you men!
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ❤❤❤
@tsegaabreham-cs5nw
@tsegaabreham-cs5nw 10 ай бұрын
I m crazy about Netsi speech. Amazing challenge accepted!!!
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 10 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ ጌታ ይባርክህ ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ እባክህ ትንሽ ነገር እርዳኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ከልጆቼ ጋር መኖር እፈልጋለው የሀረብ ሀገር ኑሮአልገፋም አለኝ ልጆቼ ናፈቁኝ ተባረክልኝ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ! የእግዚአብሔር ን ቃል ነው ያተመገብኩት።ምስጋና የሃይማኖት ሰብክያን እንኩዋን እንድህ አልገላፁልንም ።ይባርክ ወንድሜ።
@የአረብሀገፘሴት
@የአረብሀገፘሴት 10 ай бұрын
I am here Kuwait ተቀላቅያለሁ ከቻሌንጅ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ፣ ጠቃሚ ፣አስተማሪ ዕውቀት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን። ነፂ ሁሌም ቅንነትህ አይወሰድብህ!!! አቀራረብህ የኢትዮጵያውያኖችን፡ባህሪ፡ የተረዳ፡ አስተሳሰብ ነው ። እንደ አንድ የቤተሰቤ አካል ነው ሁሌም በምትቀርብበት ፕሮግራም ስከታተልህ። የፕሮግራሙ አቅራቢ አቀራረብህ ትትና የተሞላበት እና ለሰዎች ጠቃሚ የሆኑ ጥያቄዎችን መርጠህ ስለምጠይቅ አደንቅሀለው እየጠቀምከን ስለሆነ በጣም እናመሰግንሀለን። ለነፂ እና ለሰብሊ የሱባለው ይታየውን እንደወይን የሚለውን ሙዚቃ በእኔ በኩል ጋብዣቸዋለሁ።
@welensa3725
@welensa3725 9 ай бұрын
ናጺ ጻጋ አለህ ተሰምቶ አይጠገብም እያዛናናህ ነው የምታስተምረው መንገድላይ እሰማሁ ሲሄድ ንቻየ እስቃለው ኑርልን
@SelamBirhanu-oz6gm
@SelamBirhanu-oz6gm 9 ай бұрын
I have joined the challenge. I will get paid 100,000 birr per month in the next 6 months. Thank you Netsanet and Abrham!
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 10 ай бұрын
ወንድሜ ዳዊት ብዙ ነገር አልፈልግም ትንሽ ነው ወደሀገሬ መግቢያ ብቻ
@Aura_red8
@Aura_red8 10 ай бұрын
Netsiyee thank you leader. Breakthrough lay 1bill dersenal bezuwoch hiwot tekeyrual...Temesgen amlake yezi part mehone. Gratitude ye Breakthrough beteseb life style nw and challenge will last forever! Thank you!!!
@berhanufantu843
@berhanufantu843 10 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው ወንድሜ ነፃነት የሚሰጠው።ስለገንዘብ ያለን እይታ በጣም የተንሽዋረረ ነው።በጣም ወጣት ስለሚመስል 7ልጆች አባት መሆኑ ይደንቃል።
@kelemworkalemu4025
@kelemworkalemu4025 10 ай бұрын
ህይወትን ጥሩ ተረድተሃታል። እግዚአብሔር ይመስገን። በትውልድ ተፅዕኖህ ሰፍቶ ማየትና ኢትዮጵያ ተባርካ ማየት ይሁንልን።
@munatube5308
@munatube5308 10 ай бұрын
ነጺ የኛ ሞዴል አላህ ይጨምርልህ እንደናንተ ያሉ ያገር የህዝብ ተስፍዎችን ያብዛልን
@workumotivation5290
@workumotivation5290 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ነፂ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 በየ ወሩ 100,000 እያገኘው ነው ከ6 ወር በኋላ እንገናኝ
@Abenezer-z3c
@Abenezer-z3c 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sollymimi8503
@sollymimi8503 10 ай бұрын
ደዊት ድሪምስ ቅን ልብ ! አንዱ Aስፈዉ መሻሸ😊
@welensa3725
@welensa3725 9 ай бұрын
አብርሽ / ናጺ ያንተ ትምህርት በጣም ይገባኛል በጣም አመስግናለው
@henokabdissa7754
@henokabdissa7754 10 ай бұрын
I have joined the challenge.Thank you so much Netsi
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 10 ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ህይወቴን የሚቀይሩ ነገሮችን ከአንተ ተምሬያለሁ አሁንም በዚሁ ቀጥል
@yilfashew1621
@yilfashew1621 10 ай бұрын
ተባረኩልኝ ረጅምእድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ትምሀርት ነበር።
@luwamyemane6008
@luwamyemane6008 10 ай бұрын
You know Netsi lives in abundance state because he never thinks twice to share what he learned from where he learned it and how he practiced it. Thank You so much Netsi.
@henokbrhane-wf3dz
@henokbrhane-wf3dz 10 ай бұрын
የዘመኑ ጅግና መምህሬ ወንድሜ ነፂ ረዥም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ይሁንልህ።
@Seid-c8r
@Seid-c8r 10 ай бұрын
Wuy bisamaw yemlselchew netesanet zenbe❤❤❤
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe 5 ай бұрын
You know what makes you special man, you are free like your name and you helped me find it, thank you brother.
@dagmarosg
@dagmarosg 10 ай бұрын
Thank you my mentor Hypnotherapist Netsanet Zenebe. Ethiopia will honor you soon. You are an icon. I'm proud to be trained and coached by you. Abrsh thank you🙏🙏🙏
@AbelMekonen-w1x
@AbelMekonen-w1x 10 ай бұрын
Tanxs netsi anddawt dreams podcast. ሁሌም መምህርቻችን ናችሁ።I joined the chaleng
@bezigirma7295
@bezigirma7295 10 ай бұрын
ነፂን በጣም እወደዋለሁ ሁሌም አይጠገብም እግዚያብሔር ይባርክህ
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 10 ай бұрын
Greatest Of All The Time Podcast ❤
@OummuYusuf-nz8dr
@OummuYusuf-nz8dr 10 ай бұрын
ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን ፈጣሪ ምን ይላል ማለት አለብን❤❤❤❤
@Mulievisionary
@Mulievisionary 10 ай бұрын
Challnege enem ekalakelaew Btammm mamsgen eflgalew endzi konjo yehone zegjite sele metakrbulen Thank you so much Abrhse And Nasti Ke zaire ejmralew challenge one today I hope I achieve all what I want We see together after 6 months ❤❤❤ Thank you all family dreamers from holland
@Dannytube46
@Dannytube46 8 ай бұрын
There are a lot of lessons we can learn from this outstanding interview which can give great insight about life thanks Net
@SummerTsegayeAdal
@SummerTsegayeAdal 4 ай бұрын
I really like the challenge I'm in 💯🔥 thank you so much 🙏...i just started today i will definitely come back after six months 👉
@OummuYusuf-nz8dr
@OummuYusuf-nz8dr 10 ай бұрын
ነፂ እውቀት ከተግባር ጋር ይታይብሀል❤❤አብርሽ በጣም እናመሰግናለን
@fufutube2293
@fufutube2293 10 ай бұрын
ነፂ ሁሌም ትለያለክ ካንተ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው ቻሌንጁን ተቀላቅያለው
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 10 ай бұрын
አሜን ነፂ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 10 ай бұрын
Wonderful bro great speech I don't know how to explain to you amazing wisdom good heart Bravo
@ShewanehAmare
@ShewanehAmare 2 ай бұрын
Yes, your idea is very good ,acceptable and also valuable specially for people who want to be trustful for God .Your idea not mentioned only about some limited thing but also........God bless you!!!!!
@YimamSeid-u6q
@YimamSeid-u6q 10 ай бұрын
እኔም ተቀላቅያለሁ .ድንቅ ሀሳብ ነው 10q
@HjxDighx
@HjxDighx 10 ай бұрын
Betikikil Steliyo miweledew Lij Yeteleye mesret yalew timihirit New FETARI Yibarikih!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tegegntadesse9685
@tegegntadesse9685 10 ай бұрын
wow! thank you dear for your lessons and advice. It was among the great ones I have ever heard. May God bless you and your and yours all.
@feridteshome5525
@feridteshome5525 10 ай бұрын
Ma sha Allah Netsu
@merongeta2149
@merongeta2149 10 ай бұрын
Andenya comachi neny zare nesidet lay yalachihu wud ehit wendimoche fetari ye erfti enjera yisten ❤❤❤
@גדימנגשה
@גדימנגשה 10 ай бұрын
Amen
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 9 ай бұрын
እሼ ክርስቶስ ወደምድር መቶ ስለሀጥያታችን ደሙን አፍስሶ እዳችንን መክፈል ያስፈለገውኮ ማንም ሰው በስራው መፅደቅና ገነት መግባት ስላልቻለ ስለማይችልም ነው:: ቃሉ ሁሉ ሀጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ይላል:: ምህረት ለወደደ ወይ ለሮጠ ሳይሆን ከሚምር ከእግዚአብሔር ነውም ይላል:: ወደ መንግስተ ሰማይ መግባት የሚሆንልን እዳችንን ከነካሳው በከፈለልን በክርስቶስ ደም ብቻ ነው:: እለት እለት በንስሀ እየታጠብክ በፍርድ ቀን በከሳሽህ ፊት የክርስቶስን ደም ይዘህ ወደ እግዚአብሄር ዙፋን ቅረብ እንጂ የሰራሀቸውን የፅድቅ ስራዎች ይዘህ ቁጠርልኝ ብለህ ቀርበህ ጉድ እንዳትሆን:: የፅድቅ ስራዎችን የምንሰራው እንዲሁ በፀጋው ስለዳንን እዳችን ስለተከፈለልን ጌታችንን ደስ ለማሰኘትና ፍቅራችንን ለመግለፅ ነው እንጂ በስራችን ፅድቅን ለማግኘት መንግስተ ሰማይን ለመውረስ አይደለም:: ፀጋው እንዲሁ አድኖናልና ለዘላለም ትዛዙን እያከበርን እየተገዛንለት ለመኖር እንሞክራለን
@Bless37919
@Bless37919 10 ай бұрын
What an amazing speech is it may God bless your lifetime naxi you know what I can't sleep because of your words you knock me thanks dawit dreams family ❤❤.
@yemisrachwoledeyes7508
@yemisrachwoledeyes7508 9 ай бұрын
ሀሳቦችህ ድንቅ ናቸው!!! ቻሌንጁን ተቀላቅያለው!!
@kiyatafesse5315
@kiyatafesse5315 10 ай бұрын
What an amazing lesson thank you both
@SimegnGetahun-p1z
@SimegnGetahun-p1z 9 ай бұрын
የእውነት ከልቡ ጀግና ነዉ
@AdilAsgo-cd5sf
@AdilAsgo-cd5sf 10 ай бұрын
እኔ ሞክሬው ሰርቶልኛል አልሀምዱሊላህ አመሰግናለሁ ነፂ
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 10 ай бұрын
ምኑ?
@cuteborse6904
@cuteborse6904 10 ай бұрын
Ene dubaye nwe yeleuti baqirbu agare gabecha yersan bezinasi majamar falegaleu egzaber yerdashi balugn wdocha ❤❤❤
@Aura_red8
@Aura_red8 10 ай бұрын
Egzer yerdash enate...le hagersh yabkash.
@helenasfaha6709
@helenasfaha6709 10 ай бұрын
Amazing person I love the way he think positively ❤
@kenatesfaye3233
@kenatesfaye3233 7 ай бұрын
After 6 month I will achieve 700 million birr starting from now as challenge and I believe I'm at podcast for testimony
@zinabugirma
@zinabugirma 9 ай бұрын
i Was so excited to hear such an amazing idea and information with an elegant speech Dear big respect!!
@biriktihabte7581
@biriktihabte7581 10 ай бұрын
Wow, wonderful massage bless you more
@surafelsime3054
@surafelsime3054 8 ай бұрын
❤❤❤ I love netse በአካል አጊንቼዋለው so this man best succsid then base on foun breakthrthrew personal development so netsh is amazing man ❤❤❤❤
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤በጣም ተምሬብሃለው
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 10 ай бұрын
you know what is the powerfull word here is ''sle asasebkegn amesegnalhu'' for me.
@LovelyBurrito-kn5fd
@LovelyBurrito-kn5fd 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን።
@demekeniguse2010
@demekeniguse2010 10 ай бұрын
Challenge accepted. See you after six month with great accomplishment.
@SeblewengeleBekele
@SeblewengeleBekele 9 ай бұрын
እኔም ቻሌንጁን ተቀላቅያለው ነፂዬ ተባረክልኝ❤❤❤
@ekuti
@ekuti 10 ай бұрын
Netsy yalehn hulu selmetakafelen enamesegenalen knberkubet ye tesfa mekuret smet wed telk helmegna keyerehegnal Accepted challenge 😊
@dr.melina2664
@dr.melina2664 10 ай бұрын
what a nice mentoring! Challenge accepted!😊
@hanhn7623
@hanhn7623 10 ай бұрын
ወንማችን.እናመሰግናለን
@unitedstateofethiopia6944
@unitedstateofethiopia6944 10 ай бұрын
Thank you Our Hero Nesti
@tracetsehaye434
@tracetsehaye434 10 ай бұрын
Wow thank's bro
@wonde2000
@wonde2000 9 ай бұрын
challenge accepted ❤❤❤ ነፂ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 10 ай бұрын
የሚገርም ነወ እሸ ተባረክ
@atutu3621
@atutu3621 Ай бұрын
"የሰው ልጅ ማደግ ካቆመ መሞት ይጀምራል" ❤❤❤
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 9 ай бұрын
wow bewunet astesaseben mulu bemulu newu yekeyerkewu tebarek wondime
@helenyabu
@helenyabu 10 ай бұрын
Wow ena hulam amesegen neber yetenat mataw gen teleyebegn bro tanks
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
Very nice speech by you sir ❤❤❤
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 10 ай бұрын
Ymigrme ekith liyu new Netsy &Abrish enameseginalen bertu❤
@febendavid9278
@febendavid9278 10 ай бұрын
Amazing
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@hayuyemekdelawa
@hayuyemekdelawa 10 ай бұрын
አላህ ይጨምርላቹሁ❤
@noormazin9051
@noormazin9051 9 ай бұрын
ሁሉ እዳንተ ቢሰብ ሀገር የት በደረሰች ወገን እዲህ ባልተሰቃየ በሰደት በአልተንገላታን ወገን ወደ ፈጣሬ ተመለሱ አመሰጋኝ ሆኖ ወንድም አላህ ይጨምርልህ እዳንተ ያለ ያብዛልን በጣምእናመሰግናለን
ከልጅ መማር አያሳፍርም! part three
44:15
አሁን PODCAST
Рет қаралды 69
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 28 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН
ከአብነት  ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።
1:35:18
ኢትዮጵያ የመጣሁት አውሮፓ ለመሄድ ነበር ….
53:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 38 М.
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 28 МЛН