No video

ዳዬ ከሌላ ልጅ እንዳለው ኤልዱ ደረሰችበት

  Рет қаралды 53,625

Eldu Daye

Eldu Daye

Күн бұрын

#abtube#ElduDaye#familyTube
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ:- / @eldu2119

Пікірлер: 358
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 ай бұрын
ማናው እዳኔ ያጋሽዬን ልጆች ያሚውድ ብቻ ልይክ 😊🎉❤😂
@meditube147
@meditube147 5 ай бұрын
ኤልዱና ዳዬ የምትወዱ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@Fughh-u8k
@Fughh-u8k Ай бұрын
❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p 5 ай бұрын
ጭራሽ አላለችም ቶሎ ውለጅ ይሄ ነገር አንድ ቀን እውነት ይሆናል ባል ልጅ ከሌለው ጥሎሽ ይሄዳል አንድቀን😮
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 5 ай бұрын
ትክክል
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 5 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከሰጣት ትወልዳለች ❤❤❤🎉🎉🎉
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 5 ай бұрын
Ayebalem
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
አላህስሰግእጅ ዛፍአደልአተክለው
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 5 ай бұрын
​@@SofiaHassan-eo3luትክክል❤❤❤
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 5 ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ቢሆንም ከጋብቻ በፊት ሁሉንም ነገር መነጋገር ግድ ነው
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 5 ай бұрын
የኔ ውድ ስደተኞች ባላቹሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ በረራ ተከፉቷን እያሉ ነው እኳን ደስ አለን የኔ መልካሞች
@user-uq9kz2wt7j
@user-uq9kz2wt7j 5 ай бұрын
እኳን አብሮ ደሥ አለን አሚንንን🎉
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉነገር ይጠብቃቹህ ፍቅራቹህን ያሳምርላቹህ ❤❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 5 ай бұрын
ዳጊ ኤልድ በጣም ጥሩ ልጅ ነት በርጋታ ነዉ እያወረች የለችዉ ግን አንተ ከጋብቻም በፊት ብሆን መናገር አለብህ መወሰን የስዋ ምርጫ የለን ነበር ግን ፕራንክ መሆኑ ጥሩ ነዉ አታሰለቅሳት እባክህ❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 5 ай бұрын
ይህ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ቶሎ ውለጅ ይልቅ ወንዶች ልጅ ከሌለ አይቀርም ውጭ ማየታቸው
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ማነዉ ኤዱዬን እደኔ የሚወዳት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እህት❤
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 5 ай бұрын
ኤልዱ ልጅ የራሱ የሆነ በርከት አለውና ከቻልሽ ምንም አትጠቀሚ ውለጂ እድሜም ቢሆን ቆሞ አይጠብቅም እኛ ስደትላይ ሆነን አልሞላ ብሎ ተቸገርን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውለዱ በቃ ይበቃችዋል
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
የኔ እናት ይሄ ትክክለኛ መልክቱ ነው ውለጁ ካልወለድሽ አድቀን እውነት ሆኖ ይመጣል ይሄ ነገር እሽ የህትነቴ መልክት ነው ልብ በይ.
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 5 ай бұрын
ተወ እደዚሕ የለ ፕራክ እርግዝና ካላት ግፊት ይፈጠርባታል እየተጠነቀቃችሁ እርግዝና ካላት ፕራክ አታድርጋት በድንጋጤ ብዙ በሽታወች ይመጣሉ እየተሣሠባችሁ?
@Guragewa5270
@Guragewa5270 5 ай бұрын
❤ኤልዳዬ የጋሽዬ ልጅ የኔ ደርባባ ዳዬ ፕራንክ አታብዛባት አታስለቅሳት በናትህ ሁለታችሁም እወዳችኅለሁ ደሞም ልጅ በረከት ነው ውለዱ
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ምርጥ ፕራንክ ነው ሴቶች ኣላችሁ ባሎቻችን እንመርምር የተደበቀ እንዳይኖር 😂😂😂ኤልዳየ ምስክን አይዞሽ 🌹
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j 5 ай бұрын
ኤልዱየ የንየ ቆንጆ የኣብርሽዬ እህት🥰
@muhamad3183
@muhamad3183 5 ай бұрын
ኧረ አታሥለቅሣት አሣዘነቺኝ ኤልዱየየኔ ዉብ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሃሳብ ስታመነጭ አስተማሪ ሃሳበብ ነው ኤልዱዬ የኔ ደርባባ❤❤❤
@user-qj1ky7fx5v
@user-qj1ky7fx5v 5 ай бұрын
ኧረ ተዉ በማይቀለደዉ አትቀልዱ ወይኔ በጣም አሳዘነችኝ ወላሂ
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 5 ай бұрын
የምወዳችሁ
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 5 ай бұрын
በጣም እወዳችኋለሁ ኤልዱ እና ዳዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y 5 ай бұрын
ወይኔ ይችን ልጅ ሳይ ቁርጥ እህቴን
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 5 ай бұрын
እረ ተው ጡሩ አደለም ፍቅር ከባድ ነው እንዳትጣሉ ይቅርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 5 ай бұрын
እኔም ብያለሁ ይህን የፍቅር መቀስ ፕራክ ተዉኝ ብያለሁ ብዙ ትዳር ተበትኖል
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 5 ай бұрын
ትእግሰትሸ የምገረም ነው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍
@Hana-qb6oo
@Hana-qb6oo 5 ай бұрын
እንደ ምንችግር አለዉ አንዳዉ ደስ ልልሺ ነበር የሚገባዉ ልጁ የእግዚያብሄር ስጦታ ነዉ እሺ ሲሆን እሡን ከወደድሺዉ የሡ ልጅ አትከብድሺም አምጣና እናሣድጋት ልትይ ይገባሺ ነበር ካንች በፊት የሆነነገር አይደል እንደ ለቅሦዉንስ ምን አመጣዉ
@user-yj5gh7vc6n
@user-yj5gh7vc6n 5 ай бұрын
እዴ ይሄኮ ህይወት ነው ልጅም ቢሆን በስነስረአት ተጋብተው ነው እጅ የሚወለደው በሀጢያት ዉለዱ አላለም እግዚአብሔር ሲቀጥል እሷ ያለች እዴት አልነገርከኝም ነው ያለችው
@user-kz1vn3gw3x
@user-kz1vn3gw3x 5 ай бұрын
ፐ ትግስት መሆን ነበረበት ስምሽ የምር ሳላደንቅሽ እላልፍም በጣም ደስ ይላል ስርኣትሽ
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
ልጅ ፆጋ ነው ልል ነበር ፖራክ ነው😊👍🌹
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 5 ай бұрын
አሥተማሪነው የአብ እህት የምር ልጅን ያክልነገር ይደበቃል❤❤❤❤
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 5 ай бұрын
ፕራንክ ስታረግ ተመካክራችሁ እንደቲያትር ስሩት እባካችሁ ያልተፈለግ ነገር በንድኤት ተነጋግራችሁ ትጣላላችሁ እባካችሁ ሲርየስ ሁኑ ።ለትዳራችሁ እንቅፍት አትፍጠሩ።
@user-fz5nr4bf9u
@user-fz5nr4bf9u 5 ай бұрын
አወወላሂ.እደዛነዉሚሻለዉ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
ምኑንሆነተተነጋገሩ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
😂😂😂😂ከተነጋገሩ ምኑንፕራክሆነ ሲጀመርፕራክ ቢቀርርርይሻላልከነጭራሹ
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 5 ай бұрын
@@user-dq1pl4wt8p ፕራንክ ሲደረግ ሳትነጋገሪ ያ ፕራንክ የሚደረገው ሰው ልበ፡ በሽተኛ ፡ ሊሆ ንይችላል ደምብዛት ያለው ሊሆን ይችላል ስኳር ያለው ሊሆን ድይችላል ፕራንክ ድንጋጤን ፡ ሲፍጥር ሰው ልማት ይችላል እናንት ለምትስቁትና ፡ ለምታጨበጭቡት ሰው ለምን ህይወት በቀላል ያልፍል ነገሮችን በብዙ እቅጣጫ መገንዘብ እየተሻለ፡ ነው ።እለበለዚይ፡ ባለማወቃችንና ባለመገንዘባችን ዋጋ ያስከፍለናል።
@sarataklene2742
@sarataklene2742 5 ай бұрын
ልጅ ይኤ አግዚአብሔር ሰጦታ ነው ❤️❤️❤️❤️
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 5 ай бұрын
የሚሰማማኝ አሰተያየት ነዉ ዉለዱ ሲባል በጣም አዝናለሁ በትዛዝ አይሆንም እነሱን እንደሚጨንቃቸዉና እንደሚሰማቸዉ ማወቅ አለብን እንዴኔ
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 5 ай бұрын
እህቶች ጥያቄ ነዉ ይሄ ነገር ቢሆን ምን መፍትሄ ትጠቀማላችሁ እስኪ ንገሩኝ ለትምህርት ፈልጌዉ ነዉ እንዳታልፉኝ ❤❤❤❤❤
@tamerdubai9317
@tamerdubai9317 5 ай бұрын
መጀመሪያ ለምን ደበቅ አስፈለገ
@shsh1715
@shsh1715 5 ай бұрын
መጀመሪያ ቢናገር ጥሩነው😢😢😢
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw 5 ай бұрын
Yes OK this before life
@user-uz6fr1ej7n
@user-uz6fr1ej7n 5 ай бұрын
ልጂ ፀጋነው
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 5 ай бұрын
Malt kanagersh tisimamalsh macarsham biho binager minim madirg ayichalim yiqrtaa maqabal bichaa mafite naw
@user-tk5kd1ur9j
@user-tk5kd1ur9j 5 ай бұрын
ኤልዱ ትዳር ስለያዝ ሽ ለምን አትወልጂም አንቺ ትጎጃለሽ ውለጂ
@azebetaye3635
@azebetaye3635 5 ай бұрын
በማይቀለድ ነገር እየቀለዳችሁ ቤታችሁን አትረብሾ ትዳርን አታቅሉት
@BbHbh-h8f
@BbHbh-h8f Ай бұрын
ፕራክ በቀረ ትዳር ያፈርሳል በውነት ያስጠላል እዉነት ነው የሚመስለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤልዱ የኔ ልእልት
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 ай бұрын
ተው ግን በማርያም ፕራንክ አታርጋት አትችልም ቶሎ ይከፍታል ያማታል
@user-yj5gh7vc6n
@user-yj5gh7vc6n 5 ай бұрын
አይ ዳኒ😂😂 ስችልበት ብራክ ማድርግ ግን አታስለቅሳት ኤልዱ እደኔ እባዋ ቅርብ ነው❤❤❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 5 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች በማርያም ፖራክ አታድርጋት በጣም ነው የምታሳዝነው ስታለቅስ እብዋ ደሞ የተለየ ነው የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤
@user-kv5fc1zk5v
@user-kv5fc1zk5v 5 ай бұрын
አልተቻልክሞ ዚሞተኛ ዪመስለኚ ነበር😅
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 ай бұрын
ደሞ ህፃኑዋ እራስክ ነው ምትመስለው😂😂😂😂
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 5 ай бұрын
😂
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-jt5vz1bb8g
@user-jt5vz1bb8g 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j 5 ай бұрын
ወይኔ😂😂
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@masti4595
@masti4595 5 ай бұрын
ዳዬ እንዴት ናችሁ አስተማሪ ነገር የኔ ቆንጆ አትናደጄ ፈጣሪ በልጅዋርካችሁ ፀሎት አርጊ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 5 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@yashi9994
@yashi9994 5 ай бұрын
Amen ያቺም ሰላም ይብዛ
@አብርሽ
@አብርሽ 5 ай бұрын
አይዙሽ ኤልድዬ ያጋጥምል❤️❤️🙏🙏
@meseretchala5525
@meseretchala5525 5 ай бұрын
Waqayoo sin yaa kenuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kani dhugaa ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 5 ай бұрын
ውይ የኔ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ሲለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Linaa1244
@Linaa1244 5 ай бұрын
Eldaye yene qonjo❤❤❤❤
@FikrteWyohanns-bl4cd
@FikrteWyohanns-bl4cd 5 ай бұрын
ኤልዱዬ እና ዳዋ የኔ ጨዋውች እንዴት እንደምወዳቻሁ የሴጣን ጆሮ ይደፈን ኤልዱዬ የኔ ጨዋ ተርጋጊ ❤❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው ፕራንክ ነው ስራልሽ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 ай бұрын
አይዛሽ 💔💔💔💔ኤልድዬ ያጋጥምል የኔ ወድ ❤❤❤❤❤❤
@Sarah-ur6ox
@Sarah-ur6ox 5 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ፍቅራቹ ያብዛው❤
@inneetube3247
@inneetube3247 5 ай бұрын
ስተምሩ የአብርሽ እህትና ወንድም ❤❤❤😅😅
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 5 ай бұрын
ውለጅ ልጅ ጥሩ ነው
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r 5 ай бұрын
የጋሺዬ ቆንጆ❤❤❤
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 5 ай бұрын
yen inati bihonem liji tsaganew bihonem lante egzaber fiqirachun yexabiqelin ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c 3 ай бұрын
ይህ የኔ ህይወት ነው እስኪ ሀሳባችሁን ስጡኝ ውዶቼ በአላህ ቡዙ ጋዜ በፍቅር ቆይተናል በጣም እወደዋለሁ ልጅ አለው አሉኝ አላመንኩም ለማጣላት ነበር የመሰለኝ ተጋባናን አምና ከዚያ እህቱ አሁንም ድጋሜ አወሩኝ ጠየኩት እኔ አላመንኩም የኔ አይደለም አለኝ ይህን ጉዳይ አታንሽብኝ ይለኛል እናቱን ጠየኳት የሱን ማለት ነው እሱ ተናግሯል እኛ ዝም ብለን ነው ልጅ እንቢ አይባል ብለን የተቀበልነው አሉኝ ልጁ ያለው ግን ከናቱ ቤተሰብ ጋር ነው እስካሁ ባለቤቴም አላመነም እኔም ዝም አልኩኝ ምንድን ነው የማደርገው ብትዋሸኝ ግን እኔና አንተ እንለያያለይ እውነቱን ተናገር አልኩት መቼም አላምንም አለኝ ውዶቼ ምን ትሉኛላችሁ
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ኤልዱየ የጋሼ ልጅ❤❤
@balainesh8473
@balainesh8473 5 ай бұрын
Min chigir alew lij tsaga new❤
@SaneyitTube
@SaneyitTube 5 ай бұрын
Elduye &daye አወዳቻለንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerzneshBezne
@BerzneshBezne 3 ай бұрын
4:05 4:07 4:07 4:07 4:07 😅😮😢🎉
@fikirye19
@fikirye19 5 ай бұрын
ኤልዱየ የኔ ልእልት ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ ሁላቸዉንም❤❤❤ እና ለምድነዉ የማታረግዢዉ እወድሸ ዉለጂልን አለሜ የምር ስሞትልሽ ወልደሽ ማየት እፈልጋለሁ🙏🦋👑እደኔ ታርግዝ የምትሉ👍👍 እና በድግል ማርያም ስም ልጂሽን ልኔ እድሰጪኝ ስሞት ክርስትና ማንሳት እፈልጋለሁ ካናተጋ ብተሰብ መመስረት ትስጥሽ የምትሉ🎉🎉🎉❤❤ የወደፊት ህልሚ ሲት ከሆንች የኔ ልጅ ስም አወጥቻላት ነበር ግን አንች ካሰጠሽኝ👑 እረዱ🦋👑 ብያታለሁ ልጂሽን ማርያምን እሽ ግን የኔ ናት🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@asferyasfery423
@asferyasfery423 5 ай бұрын
ቃል አፍራሺ ሁነሀላ 😂😂😂😂ስወዳችሁ ደሞ
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 5 ай бұрын
ይሂ video ምድነው ጠፋችሁኮ ኤልድና ዳዬ በሰላም ነው ተናፍቃችኋል የምር
@user-vv5cm4rs6w
@user-vv5cm4rs6w 5 ай бұрын
ብዲሪሺንመልሺየምትሉ👍👍👍👍
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ወለጅ ውዴ ልጅ ጥሩናው እሱ ልጅ የሚፍልግ ይመሰለኛል
@deebfam5137
@deebfam5137 5 ай бұрын
ደሞ የእፃኗ መመሳስል😂😂😂
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 5 ай бұрын
ኤዱየ❤❤ያአብረሺየእህትውድድድ
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 5 ай бұрын
ኤልዱዋ ውለጂ ወድልጅ ልጅ ነው ማገሩ
@meseret6608
@meseret6608 5 ай бұрын
እንደኔ ማነው የአብሪሺን እህት የምወዳት የኔ ማር ስወድሺ❤❤❤❤
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f 3 ай бұрын
8:49
@halahabdullnasir1096
@halahabdullnasir1096 5 ай бұрын
እውት እኔ አገር ጥየ የተሠደዲኩት በደዝህ ጉዳይ ነው እምት የሚባል ነገረ ሲጎል ከባዲ ነው የብዙ ሠው ቺግረ ነው
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 5 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢 ወለህ
@-swtube5575
@-swtube5575 5 ай бұрын
ፕራንኮቹ ሁሉ አንደኛ👍👌👌
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm 5 ай бұрын
ርጋታሽን ግማሹን ቢሰጠኝ ያችን
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 5 ай бұрын
❤❤❤
@eezx5065
@eezx5065 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ተኩለኛ ነህ እሽ ሚስኪን እንደዉ ቱለ ነዉ የሚከፊት እንደኔ😢😢😢😢😢😢
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 5 ай бұрын
ተራህን ጠብቅ ሀሀሀ
@noorfoon2577
@noorfoon2577 5 ай бұрын
😂😂😂😂አቴ ዳግሞ ከባባድ ፒራንክነው ምት ሳራው😅😅😅😅❤❤❤❤
@azeetube198
@azeetube198 5 ай бұрын
Enkan dihen matashi ❤❤🎉 wedochii
@user-bh2vx7xq4sfaseka
@user-bh2vx7xq4sfaseka 5 ай бұрын
የኔውድ ❤❤❤ፍቅር ያአብዛላቹ ❤እመቤት ❤ትጠብቃቹ❤
@omnajat
@omnajat 5 ай бұрын
የኔ የዋህ አታልቅሽ እኔም አልኝ በልሽ ፍራኩን በፈራክ ምልሽልት ስታልቅሽ ደስአይልኝም የኔ የዋህ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዶችየ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 5 ай бұрын
ግን ለምድነው የማትወልደው ሴት ልጂ በግዜዋ ስትጠቀም ነው ጡሩው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
ልጂየአላህስጦታነውእኮ ምንአልባች በእሱፈቃድሳይሳካላቸውይሆናል
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 5 ай бұрын
ልጅ የእግዝያብሄር ስጦታ ነዉ ማንም ልጅ አይጠላም
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 4 ай бұрын
Yemikael sil adno iko ale 😢 mikael iko ysemal ale benatachu bexelot bota asqemtu
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
ልጅ፣ውለዱ❤❤😂
@user-nd9uc3pj4h
@user-nd9uc3pj4h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd7ch9pj2v
@user-vd7ch9pj2v 5 ай бұрын
👏👏👏👏👍👍👍
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
አይለያችሁ ምርጦችየ አሣበድካት እኮ❤😊
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 5 ай бұрын
ትዳርውስጥ ከገቡ ልጅግዴታ ነውአስቢበት ይሔፕራንክ ማስጠንቀቅያ መሆንአለበት❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 ай бұрын
❤🎉yene mari lela seti bethon tibacherh neber jewa seti
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን❤🎉🎉🎉
@user-sl3ev6kd1e
@user-sl3ev6kd1e 5 ай бұрын
Perake yekere. Yesewe. Lebe. Yeseberale. Yatalale
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 5 ай бұрын
ለቤትሽ አዱሰ ነኘ ❤❤❤❤❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 5 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወይ ፍራንክ ምናለ ቢቀር የሚያስለቅስ😢😢😢
@user-ks3cg8ci5b
@user-ks3cg8ci5b 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
@HiwiWende
@HiwiWende 2 ай бұрын
የኔ ውዶች
@mdh1135ፍቅር
@mdh1135ፍቅር 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍
@emuyemom
@emuyemom 5 ай бұрын
Daye alitechalem be prank uuu zima yale sewa iko qemer lay kebad new
@zuzu.jimmaa
@zuzu.jimmaa 3 ай бұрын
Pirak kehone cigir yelwom gin iwon kehone ascgari newu
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 5 ай бұрын
Merxocheya enakan selam maxachew❤❤❤❤
@AaAa-ku3bg
@AaAa-ku3bg 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስታምሩ
@gjyvng738
@gjyvng738 5 ай бұрын
ፍቅርአታልቅሺ🎉🎉
@beauty0503
@beauty0503 5 ай бұрын
😅😅 14:08 😂😂😂😂😂😂😂😂
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 5 ай бұрын
ኤልዱ እና ዳዬ በጣ ነው❤❤
ፆታ ታወቀ ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
24:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 128 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 54 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 55 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
ለ ጋሽዬ ስልክ ተገዛለት  . ደስታውን መግለፅ አቃተው  😱🥰
13:47
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
17:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 154 М.
ሰበር ዜና  የእለቲ አርብ. ጷግሜ. 2///20///16
20:16
የብልጫ tube የበድዉልዲሚከትኢሎድ
Рет қаралды 70
ሩታ አብርሽን አፍቅሬዋለው አለች 😱😱
10:18
ከ ትምህርት ቤት ጀምሮ ነበር የምወድህ
32:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 278 М.
እወድሀለሁ ብዬው አላውቅም። ቲክቶከር ኤልዳና በቀለ።
40:08
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 248 М.
⚡️ኤሎን በአዲሱ ቻናሉ አስደንግጠን አስደሰትነው..
14:55
ኤልዱ ማመን አቃታት 😱😱😱
13:58
Eldu Daye
Рет қаралды 61 М.
ለሄሉ መልስ ሰጠኋት
21:22
Endalk Tube
Рет қаралды 54 М.