No video

ከ ትምህርት ቤት ጀምሮ ነበር የምወድህ

  Рет қаралды 275,079

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

3 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉 / @eyobandredu

Пікірлер: 2 100
@eyobeltube
@eyobeltube 3 ай бұрын
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5 ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5
@halakoery1400
@halakoery1400 3 ай бұрын
Tol tol nu tenafkenalachu🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ns7pn6bq3k
@user-ns7pn6bq3k 3 ай бұрын
Stamrugni
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዉዶቺ አምሮባቹሀን እግዚአብሔር ይመስገን እረዱ ቀሚሱ አምሮባታን ሁልግዜ ቀሚስ ትልበስ ልበሺ እህት አለም
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 3 ай бұрын
Yeyekalejoh የሚል ቻናል አለ እና እዮብዬ እባክህ አንተም የየካ ልጅ እንደመሆንህ መጠን ሸር እያደረግን ቻናሉን እናሳድግ እባካቹሁ ለአቅመ ደካማዋች የሚዉል ነዉ ገብታቹሁ በላይክና ሸር ብቻ አግዙን
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
ማነው ግን እዳኔ ያናዚ ልጆች ማጣማር ዳስ ያላው ብቻ ላይክ 😢😊😊🎉❤
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 3 ай бұрын
Anichi Dana adarishi😂😂😂
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
በጣም ደስ ነው የሚሉት
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 3 ай бұрын
እኔ ማርያም ግን በፊትሳያቸው ፍቅርእዳለባቸው ይለይነበረ
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 3 ай бұрын
ደምሪኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቸው ይመር አሜን👏❤
@orojesus1668
@orojesus1668 3 ай бұрын
Gin yemirachewun nw ayidel? ine yihe yeferedebet prank nw minamin indayilun iferalw. Iwunet silemenager gn abirew bihonu biye simegnachew nbr betam des bilognal
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 3 ай бұрын
እረዱየንና እዮባን አድናቂ ወዳጆቻቸውን ማየት እፈልጋለው ላይክ ኡኡኡ❤❤❤❤❤
@enatager5416
@enatager5416 3 ай бұрын
❤❤❤❤እኔም
@user-cc4sd3vz6c
@user-cc4sd3vz6c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤​@@enatager5416
@RoseeRose-vh7kf
@RoseeRose-vh7kf 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@hiyat4386
@hiyat4386 3 ай бұрын
የናንተ መጠያየቅ መቼ ነው የሚያልቀው
@astermekonen8274
@astermekonen8274 3 ай бұрын
አንተም ጨዋ የጨዋ ልጅ ስለሆነ ንግግርህ ሁሉ ሥርዓት የተሞላ ነው እሶ ጥሩ አስተዳደግ ያደገች ጨዋ የጨዋ ልጅ ናት ሁለታችውም ጥሩ ልጆተ ናችው እወዳቸዋለሁ በጣም እረጋ ብላችው በፀሎተና እግዚያብሔርን በመፍራት ቀጥሉ ተባረኩ፡፡
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 3 ай бұрын
ኢዩቤል ሴት ልጅ መደመጥ ትፈልጋለች ስማት፣ እንድትናገር እድል ስጣት። የምነግርህ እኔ ካለፍኩበት 27 አመት ትዳር ሂይወት ተነሰቼ ነው።
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj 3 ай бұрын
ማሻ አላህ መታደል ነው 27/አመት አላህ ሽ አመት ኑሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Maka-wj2fc
@Maka-wj2fc 3 ай бұрын
😂
@kidu715
@kidu715 3 ай бұрын
ድምፅሽ ብቻ ሳይሆን የአነጋግር ዘይቤሽ እራሱ ቁጭ ቃልዬን ይገርማል❤😊
@ንግዜ
@ንግዜ 3 ай бұрын
😂😂🙆😃😃
@shewayedejene1068
@shewayedejene1068 3 ай бұрын
Yene wudochi ❤
@arseyab7453
@arseyab7453 3 ай бұрын
Yewinet kuchi eko anid ayinet. Mechem hulachinim yehone bota menitiyoch alen
@ንግዜ
@ንግዜ 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ 😄😄❤❤❤
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf 3 ай бұрын
ረዱ ትበልጣለች🫶🏾
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 3 ай бұрын
እዮባ ነግሬሀለሁ ረዱ የአንተ እና የአንተ ብቻ ሆና ማየት የምንፈልገው ስለሆነም በጣም ደስ ብሎናል።
@manishswami6957
@manishswami6957 3 ай бұрын
Kkkkkk
@HK-MD
@HK-MD 3 ай бұрын
its purpose of KZbin not love
@user-lk9tk8ri1g
@user-lk9tk8ri1g 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ናት ረዱዬ ከ3ቱም ወንድማማቿች ሚስት ትበልጣለች እዮባዬ
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 3 ай бұрын
አትበልጥም የሁሉም ቆጆ ናቸው እዲያውም ይቺ ወፉራም ናት
@MelatKuma
@MelatKuma 3 ай бұрын
ትበልጣለች ኢቺ
@MelatKuma
@MelatKuma 3 ай бұрын
ትበልጣለች ኢቺ
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t 3 ай бұрын
ሁሉም የየራሱ ውበት አለው::
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 3 ай бұрын
አረ ተው አይባልም
@tesfsh27
@tesfsh27 3 ай бұрын
መዳራት፣ማስመሰል፣ራስወዳድነት የሌለበት እውነተኛ ንጹህ ፍቅር ደስ ይላል! ንጹህ ልጆች! እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።
@Alem2127
@Alem2127 3 ай бұрын
ታድለክ በዚ ዘመን እይናፋር ሴት ማግኘት ከባድ ነው! ልቅነት ስልጣኔ የሆነበት ዘመን ጎበዝ ቁጥብ ጨዋ ነሽ👌💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wc2sp1ck6u
@user-wc2sp1ck6u 3 ай бұрын
እኖት❤😢😊
@selamselammulugeta9378
@selamselammulugeta9378 3 ай бұрын
እውነት ነው
@user-cq2jz8hg3r
@user-cq2jz8hg3r 3 ай бұрын
yes❤
@YsatochEnat734
@YsatochEnat734 3 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ ውበት በተረፈ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምትወዷቸው በላይክ አሳዩን
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 3 ай бұрын
ረድ በሰርአት ያደግሸ ልጅ ነሸ ።ቤተሰብሸ አሰከበርሽ በሰርአት መደግ ከዘመኑ በጣት የተለየሸ ልጅ ነሸ ለሁሉ ወጣት ምሳሌ ነሸ የተባረከ የልጅነት ትውውቅ ይሁንላችው እወድሻለው አከብርሻለው የተረጋጋሸ ❤❤❤❤❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 3 ай бұрын
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን በአብይ ሃይል ወሰልጠን አስሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይ እዜሰ ከነ ፍሥሐ ወሰላም❤️❤️❤️ እንኳን ለብርሃን ትንሳኤ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በዙ ሰው ይቺ ቀን ለመድረስ አይችልም እግዚአብሔር አምላክ እኔ እንትና ወዶና እንድ ሀጢያችን ሰይቆጥር እንድ ምህረቱ ተመልክቶና ደርሷል የኔ ጌታ ለአንተ ምን ይሰነል ተመስገን አምላክ ስለ ሁሉም ነገር 😍😍😍😍መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🤲🤲🤲🤲
@heniandtsi
@heniandtsi 3 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
@TceTce-zw3wd
@TceTce-zw3wd 3 ай бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሄኖክ ወንድማችን
@halakoery1400
@halakoery1400 3 ай бұрын
Amen enkwan Abro aderesen melkam bal
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 3 ай бұрын
Amen amen amen eqan abiro adereseb❤❤❤
@kidistfentaw8200
@kidistfentaw8200 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቸርነቱ በዚቶ ቱ ለዚች ቀን ያደረሰን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን❤❤❤
@HayatOumer-ur2uy
@HayatOumer-ur2uy 3 ай бұрын
በጣም ነዉ እምታምሩት ታጋቡ የምትሉ❤❤❤
@user-et8bq1bq8d
@user-et8bq1bq8d 3 ай бұрын
ደምሪኚ ዉደ
@user-ov7cc4dt4w
@user-ov7cc4dt4w 3 ай бұрын
አጋባን እኮ
@zainasied615
@zainasied615 3 ай бұрын
​@@user-ov7cc4dt4wእኮ የጥሪው ወርቀት ያልደርሰው አለ ማለት ነው
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 3 ай бұрын
ክክክ​@@user-ov7cc4dt4w
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
አወቶሎይጋቡ ሲዛዛያስጠላል
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc 3 ай бұрын
እዮብ ግን በጣም መብሰል ያንስሀል እሷ በጣም ቁጥብ ስለሆነች ነው እንጂ በእውቀት ትበልጥሀለች ትንሽ እድሜዋ ከፍ እያለ ሲመጣ እየደበርካት እንዳትመጣ ጥንቃቄ አድርግ ንቀት እየታየብህ ነው በጣም ብዙ ፈላጊ እንዳላት ለሰከንድም መርሳት የለብህም በደንብ ያዛት ፡፡
@soccerscores1168
@soccerscores1168 3 ай бұрын
በጣም ትክክል እኔም እንደዛ ነው የተሰማኝ
@meseret6608
@meseret6608 3 ай бұрын
እዮብ ዛሬ በጣም ደስ ብሎናል አንድ ላይ ስለመጣቹ ረዱ ፍቅር የሆነች ልጂ ነች በደንብ ተንከባከባት በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹ መልካም በአል
@newmobile227
@newmobile227 3 ай бұрын
በውስጧ አምቃ መያዟ ግን በጣም አሪፍ ጠንካራ ሴት ነሽ ክብርሽን ጠብቀሽ ታገሰሽ እዚህ መድረስህ ደሞኮ አሁንም ትፈራዋለች አይ ፍቅር
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናት ወላሂ የዛሬ ሴቶቺ ኡኡ ይሉ ነበር 😂
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 3 ай бұрын
እኔም በዳፍነዉ እምወደወነበር አድወበርላይነበር ምንቀመጥ ግን አገባ እስካሁን ወደዋለሁ አይ ፍቅር የሚፍልገንንትተን የማያስበንን ሲያስብ ይኖራል 😅😅😅😅😅
@newmobile227
@newmobile227 3 ай бұрын
@@user-wg6em5id3p አወ የት/ቤት ላይፍ ደስ ይላል መቸም አይረሳ
@user-ju4oz7gp5c
@user-ju4oz7gp5c 3 ай бұрын
አዎ በጣም አምቃዉ አለች ጎበዝ ❤👌ብዙ ነገር አምቃ አለች በዉስጡዋ ።ክብርዋ ጠብቃ አስተዋይ አርቆ አሳቢናት👌🙏❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
Betkkl❤
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m 3 ай бұрын
ከሜካብ ነፃ ከአጭር ቀሚስ ነፃ አይናፋር ስለሆንሽ በጣም በጣም እወድሻለሁ ይልመድብሽ ግን የድሮ ሰው መሰላችሁኝ አትፈራሩ ጎበዝ ሁኑ ጠክሩ
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 3 ай бұрын
በጣም እንጂ የቤተሰብ አስተዳደግ ነው ምረጥ ልጅ ናት
@sarasara996
@sarasara996 3 ай бұрын
ሲጋቡ እፍረታቸዉ ይተዋቸዋል
@user-rn2ll2fq2p
@user-rn2ll2fq2p 3 ай бұрын
A..r❤❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
ስርአታቹህ ስነ ምግባር ደስ ስትሉ አለያቹ ከዝች ፅገሬዳ ከሆነች ልጅ ፍቅር ባይዝህ ነበር ቆጂየውና ቆጂቷ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 3 ай бұрын
እረ እኔም ፍሪሁኘለሁ ​@@sarasara996
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 3 ай бұрын
Redu she is so sweet…Eyob you Need to watch from your Brothers Heni and Addis how to treat your women their patience and gentleness!
@AbayAssefa
@AbayAssefa 3 ай бұрын
እንቅፋት የሌለበት ህይወት ያርግላችሁ ቶሎ ተጋቡልንና እንረፍ እንግድህ ሁለት ውቦች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@aynalemgetachew853
@aynalemgetachew853 3 ай бұрын
እኔ ኮሜንት ለመጀመሪያ ግዜ ለናንተ ስሰጥ በጣም ቆንጆ እናትክን መሳይ ነች መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ አደራ ተንከባከባት
@aberashshukure9002
@aberashshukure9002 3 ай бұрын
❤❤❤❤ dasi sitilu
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 3 ай бұрын
የምር እረዱን የሚወድ ዋዉ ቁንጅና በፈጣሪ ከሜካፕ የፀዳች ወይዘሮ እዮብ ፈጣሪን አመስግን
@afiyatube6273
@afiyatube6273 3 ай бұрын
እሱ አምሮብሻል ስልሺ አንቺም እሱን ማድንቅ ነብርብሺ ብተርፍ ውቦች ናችሁ ያጣፍጥላችሁ👍👍❤
@Getachw
@Getachw 3 ай бұрын
❤❤🎉
@aynadis5886
@aynadis5886 3 ай бұрын
ረጋ ያለች አይነ አፋር ስለሆነች ሙሉ ሴት ናት ♥️♥️ ደግሞ እንደ ቃልዬ ቀሚስ ለባሽ ብትሆን አቤት ውበት ✔️✔️✔️🌹🌹🌹
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 3 ай бұрын
ወይኔ ልጂትዋ እርጋታዋ ሳቅዋ አስተያየትዋ ወይኔ ገዳይ ነች. እሱም አደኛ ነው እዮባ የተዋህዶ ፍሬ
@Temre-ye3ic
@Temre-ye3ic 3 ай бұрын
አይናፋርነቷን ስወድላት የኔቆንጆ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
ማርያምን የእዮባና የረዱ መጣመር እዴት እዳስደሰተኝ ❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤበአል አደረሳችሁ❤❤❤አደረሠን
@aswe8362
@aswe8362 3 ай бұрын
ኮመንት ጥፌ አላዉቅም ግን በጣም ደስ ስላላችሁኝ ነዉ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም እባካችሁ እዳትለያዩ በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ እና ደሞ አትጥፉ ብዙ አታስጠብቁን ለመጀመሪያ ጊዜ እናንተን ከልክ በላይ ስወድ በፈገግታ ነዉ የማያችሁ
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 3 ай бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ያድርግላቹ❤❤❤❤❤🤗
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 3 ай бұрын
አሜን እኳንአብሮ አደረሰን❤🙏
@mahinuru
@mahinuru 3 ай бұрын
Kali yelgnim beka lekum neger yabkachwu❤️❤️
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 3 ай бұрын
እንደዝ የፈቃርሽው ግን ሰጠዬቅው እሱ እስክጠዬቅሽ ማጠበቅሽበጠም አርፍነው ከበሀሊሽ የሎጠሽ ጀግነሴት ወለሂ አለህ ይጨምርለቹህ❤❤❤❤
@rozinagetie3486
@rozinagetie3486 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍቅራችሁ ይግባ ደስ ትላላችሁ። እዮብ ግን እርሷ በምታወራበት ሰዓት አንተ የማዳመጥ ልምድ ይኑርህ።
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 ай бұрын
.እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት እዮብ አታሳፍራት እንጂ
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c 2 ай бұрын
ፈቅረ ነው ❤😂😂
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 3 ай бұрын
የዚቤት ልጆቸ ሁሉም ሚስት ይወጣላቸዋል😮😂 ከምር ሁሉም ቆንጆ ናቸው ሚስቶቸቺም እንደዛው በሉ በቶሎ ተጋቡ ታምራላቺሁ ደሞ ይተፋፈራሉ እውይ ክክክክክ
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 ай бұрын
Yehe Commete temechege😂
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs 3 ай бұрын
ሴትልጅ ረጋስትል በጣም ደስይላል ርግት ያለች ልጅናት
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 ай бұрын
በጣም ዕድልኞች ናችሁ አብራችሁ አድጋችሁ አብራችሁ ተምራችሁ ለትዳር መብቃት በጣም ደስ ይላል ደግሞም ሁለታችሁም በጣም ቆንጆዎች ናችሁ ❤❤❤
@SifCrazy-sj1po
@SifCrazy-sj1po 3 ай бұрын
እሺ ቆይ ሙሉ vedioውን ከነሱ እኩል ሲሽኮረመሙ መጨረስን ምን ይሉታል😂😂😂
@حايات
@حايات 3 ай бұрын
እኔ በትክክል መከታተል አልቻልኩም ሲሽኮረመሙ እኔ እያፈርኩ ቡዙ ሰከንዶች እያሳለፍኩ
@user-bt7xi6od3m
@user-bt7xi6od3m 3 ай бұрын
እኔ እረሱ ወለሂ😂😂
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 3 ай бұрын
😂😂😂😂ቻይዉ
@selamselam1233
@selamselam1233 3 ай бұрын
እኔእራሱ😅
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 3 ай бұрын
​@@حاياتክክክክክ
@merongm5989
@merongm5989 3 ай бұрын
ግን ማርያምን በመጣመራችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤ግን ኮ እዮባ በፊት የሆነ እንተርቭ ላይ ፍቅረኛ አለችኝ ስሟም እረዱ ትባላለች ብለሀል ተጠየቀህ ታይቶክ ነው ወይስ ያኔ ፍቅሯ የገባልክ😂መልካም በአል ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 3 ай бұрын
የምርሽነው
@ethiojole
@ethiojole 3 ай бұрын
እኔም የልጅነት ጓደኛዬ ከጀማሪ ክፍል እስከ አስር አብረን የተማርን ክፍል ላይ እወደው ነበር የአይን ፋቅር የያዘኝ እያልኩ አሁን ከአመታት በኋላ እኔ ላይ አዙሮ ጥሎታል አላህ መጨረሻችንን በኒካ ያርግልን በአላል ኢንሻአላህ ከሚወዱት መኖር ደስ ይላል
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን እዮባና ረዱ በጣም የተረጋጋች ልጅ ነች ወይኔ እህት ና ወንድም እኮ ነው የምትመስሉት በጣም አምሮባችኋል😘😘😘😘❤❤❤🎉🎉🎉
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 3 ай бұрын
አይ እረዱ በሳቅ ገደልሽኝ ሰወቹ ፍቅረኛቸውን ግግግ ነው የሚሉት አላለችም ደሞ በጣምነው የምታምሩት👍👍👍👍
@Foaiz238
@Foaiz238 3 ай бұрын
😂😂😂በጣምአሳቀችኚ ፈሪናት የኔናት
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
ክክክክክ በጣም ነው እሚስቁት
@AlexTube472
@AlexTube472 3 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድህኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@HayatGumataw
@HayatGumataw 3 ай бұрын
በመጣመራችሁ ደሥ ብሎኛል በጣም ትመጣጠናላላች ሥታምሩ ርዱ መልካም ሴት አደብ ያለሺ ቆንጂት ነሺ
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 3 ай бұрын
እህት እና ወንደም የመሰላሉ🙈😍 ቆንጆ ልጅ ናት ከዱቂት ይጥራች
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 3 ай бұрын
ዉበት ሰላከ እዩብና ረዱላይ ለካን በተረፈ እወዱቸሆለሁ አላህ እስከመሸረሻዉ ያረግላቸዉ❤❤❤
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 ай бұрын
የምር እድለኛ ነህ ምትወደድ ቆንጂዬዬዬዬ ልጅ ናት ረዱ በዛላይ መዋደዳችሁ ለየት ያደርገዋል
@SariiSariye
@SariiSariye 3 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@user-ed4ml5qv1x
@user-ed4ml5qv1x 3 ай бұрын
መጨረሻውን ያሳምርላቼሁ እዮባ እረጋ በል እሽ አይናፋር ስለሆነች እድል ስጣት አለማምዳት በተረፈ በርቱ በርቱ እረዱ ቆንጆ❤ አትፍሪ❤
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 3 ай бұрын
መደሃኒአለም አባቴ እኔም ልጅህ ነኝ እየኝ😢😢
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 3 ай бұрын
አይዞሸ ወለላ ሆዴ በላሸኝ ምን ሆንሸልኝ😢
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 3 ай бұрын
አሜን 😢😢እህቴ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 ай бұрын
ውይ ስታምሩ እኮ ሁለት ቆንጆዎች እንኳንም ተጣመራችሁ ተፋፍሳችኋል ውለዱ ክበዱ ማሻአላህ ረዱ ከዱቄት ነፃ ፅድት ያልሽ 🤣 ሙስና የሌለበት ፊት 👍
@sadawifi8337
@sadawifi8337 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
@MariyaAwal
@MariyaAwal 3 ай бұрын
Are agelalets 😂😂😂😂 👍
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 ай бұрын
@@MariyaAwal አገላለፅ ትጠያለሽ 🤣
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
@mismtg5829
@mismtg5829 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Hayatahmed123-y5g
@Hayatahmed123-y5g 3 ай бұрын
እዮብ ፍቅር ሚባለው ነገር ጋ ገና ጫፋ ጋር ራሱ አልደረስክም። አንተ ገና ብቸኝነትህን አጣጥመህ አልጨረስክም ለፍቅር አልተሰጠህም። ረዱዬ እንዳትጎጂ አደራሽን ሙሉ ልብሽን እንዳትሰጪ ሁኔታዎችን በጥልቀት ገምግሚ። ጊዜያዊ ነገሮችን እና ውበትን ብቻ እንዳታይ ወጣይ ትዳር ነው ። ቀጣዩ ሙሉ እድሜ ዘመንሽን አብረሽው ለመኖር ምቾት ከሚሰጥሽ ሰው ጋር መሆኑን አረጋግጪ
@fjhxgxhd3447
@fjhxgxhd3447 3 ай бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው❤
@worqiteworkicho8747
@worqiteworkicho8747 3 ай бұрын
💯think about it seriously
@LenaAbdllah
@LenaAbdllah 3 ай бұрын
❤❤❤የነዚህ ልጆች ፍቅር ያስቅናው 😢
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
እረዱ ቀሚስ ስትለብሺ እዴት እደሚአምርብሸ ማርያምን
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 3 ай бұрын
እረዱየ እውነት በስርአት ያደገች ጨዋ ልጅ ነሽ ደሞ አምሮባቹሀል መልካም ብአል❤❤❤❤❤❤❤❤እረዱን የምወዱ ደሞ ጨዋነቷ እርጋታዋ❤❤❤❤
@user-tb5yo8cy9f
@user-tb5yo8cy9f 3 ай бұрын
ወላሂ አርጋታዋ ደርባባነቶ🎉🎉🎉
@user-lz3mc1rh9b
@user-lz3mc1rh9b 3 ай бұрын
ሁሎት ቆንጆዎች ሰወዳቹ ልሞት ነዉ የእዉነት ደሞ አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን ተሎ ተሎ ልቀቁ ቪዶዉ❤😊
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 ай бұрын
እዬባ: እግዚአብሔር: አምላክ: ይችን: ይመሰለች: ድርብብ: ያለች: ቆንጆ: ሰጥቶሀል: በደንበ: ተንከባክበህ: ያዛት::
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 3 ай бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዚኦ ለአዳም ሰላም እም ይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን💚💛❤ ሰላም +ፍቅር+ትህትና+ሰውነት!=ፍቅር ሃያል ወልድን ከመንበሩ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው የተባለው ነዚህ ተዳምረው እሚሰጡት የፍቅር ሃያልነቱን ነውና ፈጣሪ እንሂን ያድለን። ዘር ሳይሆን ሰውነት ይቅደም ብለን እንድናስብ ንፁኽ ልቦና ይፍጠርልን ። በስደት በማዳም ቤት ቀን ያልፋል ነገ የተሻለ ይሆናል ብላችሁ እምትለፉ እህቶቸ ወንድሞቸ ፈጣሪ ሃይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ። ሙስሊም እህት ወንድሞቸም ቀናነት ልብሳችሁ ሰውነት ግብራችሁ ሁናችው እምትኖሩ አላችሁና ኑሩልን ። አገራችን ኢትዮጵያን ስላሟን ይመልስልን ። የእናቶችን እንባ ያብስልን ቸርነቱ አይለየን 🙏🙏 አሜን ይሁን ይደረግልን 🙏🙏
@God-bo2id
@God-bo2id 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤🙌
@zenamarkosproduction293
@zenamarkosproduction293 3 ай бұрын
"…መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ" 1ኛ ቆሮ15 ፣ 3-4… "…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6 "…ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ " 1ኛ ቆሮ 15፣54 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። "…እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ…! ቅዱስ እግዚአብሔር ብርሃነ ትንሣኤውን እንዳሳየን የኢትዮጵያን ትንሣኤም ያሳየን!!!
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 3 ай бұрын
ብዙ ነገር ያስደስተኛል ማርያምን እንደነዚህ ልጆች መጣመር ያስደሰተኝ ነገር የለም🎉😊 መድኀኒአለም ፍፃሚያችሁን ያሳምረልኝ በስ😊❤
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 3 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ የእናንተ አብሮ መሆን በጣም ነው የተስማማኝ እግዚአብሄር ሁሉንም ነገር እስከ መጨረሻው ያሳምርላችሁ።
@view4217
@view4217 3 ай бұрын
ተንከባከባት! በጣም "expose" አታድርጋት:: 2ታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ::
@user-in1sb3vc2x
@user-in1sb3vc2x 3 ай бұрын
ሁለት ቆንጆዎች በፍቅር ኑሩልኝ
@fal7583
@fal7583 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ የኔውቦች አሏህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ተጋብታችሁ ጥሩ ልጆችን የተባረኩ እንደናንተ ውብ የሆኑትን የምታፈሩ ያድርጋችሁ
@user-ft3ov6hz8z
@user-ft3ov6hz8z 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
ወይ እዮባ ልጅቷን ጠፈጠፍካት እኮ በጨዋታ አታክተህ ረዱዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እዮባ በደንብ ተንከባከባት ምርጥ ልጅ ናት ❤️
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 3 ай бұрын
የዘመኑ ፍቅረኞች አትለጣጠፉ 😂😂😂 ከነዚህ ተማሩ ❤❤❤😊
@orojesus1668
@orojesus1668 3 ай бұрын
atiletatefu😂 temechegn
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 ай бұрын
😅😅😅
@Fofo-sg2zm
@Fofo-sg2zm 3 ай бұрын
እነማንን እደሁ ገብቶኛል. አባባልሺም ተመችቶኛል
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 3 ай бұрын
የአለፍላ ፍቅር ናት ማር❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
😂😂
@ErmiasGirma-el8st
@ErmiasGirma-el8st 3 ай бұрын
✝️ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ✝️በዓብይ ሀይል ወስልጣን✝️ አስሮ ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም ✝️ሰላም✝️ እምይእዜሰ ✝️ኮነ ፍስሃ ወሰላም !!!// ✟✟ 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ።መልካም በዓል✝️✝️✝️
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ እንዳይለያችሁ. ደሞ ስቃችሁ አብሪያችሁ ነው እምስቀው እንዴ ልጂ ❤❤❤❤
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 3 ай бұрын
ደሰብስክራይብአድርጊኝእህት
@Thescketchwisdom1
@Thescketchwisdom1 3 ай бұрын
ረዱዬ የእህትነቴን ልምከርሽ ይህ ሰው ከልቡ ሚወድሽ አይመስለኝም እስኪ ከስሜታዊነት ውጪና እነዚህን ነገሮች አስቢያቸው #በፍፁም ላንቺ ያለውን ፍቅር ግልፅ በሆነ ቋንቋ ልብሽን በሚኮረኩር መልኩ እውነተኛ ስሜቱን አላሳየሽም #አይሳሳልሽም። የትኛው አፍቃሪ ነው እንደዚህ እንደ ጅል ሚገፈጥፍሽ ለስሜትሽ እንኳን አልተጨነቀም። እየደበረሽ እንደሆነ በጣም ግልፅ ነው እንደው ተመልካች ፈርተሽ እንጂ ተነስተሽ ብትሄጂ ራሱ ደስ ይልሽ ነበር #አንቺ እምቢ ብትይኝ ኖሮ ኖርማል ነበር ለኔ ምናምን ብሏል በፍፁም በትክክል ያፈቀረ ሰው ፍቅሩ ሲገፋበት ኖርማል ነው ብሎ አያልፈውም.. like የሆነ መንገድ ፈልጎ ብቻ የሆነ አንቺን ለማግኘት ምንም አይነት መስዋዕትነት ሚፈፅም አይመስለኝም #አያከብርሽም #ፍቅር እየሰጠሽ አይደለም #I am surs ፍቅረኛ እንዳለው ሰው እንዲሰማሽ እራሱ እያደረገሽ አይመስለኝም #የወደደ ያፈቀረ ሰው ክብሩን ኩራቱን ጥሎ ዝቅ ብሎ ፍቅረኛውን ከፍ ያረጋል። እዮብ ግን የሆነ ይጀነንብሻል ምናምን ልክ አንቺ ለፍቅር ጠይቀሽው እሱ እሺ ያለ ነው ሚመስለዉ። እ ደግሞ ልትናገሪ ያሰብሽውን ነገር በቶሎ መረዳት እየቻለ በጣም አንቺን በማስጨነቅ የሚደሰት ሰው ነው
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 3 ай бұрын
በጣም ገላጭ comment ነው
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 3 ай бұрын
በተሰቀለው ምንአይነት ኮሜት ነው ለጨዋታ እኮነው እደዛ እሚለው እደሚያወሩት ቆይተዋል
@worqiteworkicho8747
@worqiteworkicho8747 3 ай бұрын
Kehulum belay ejwn behayl mematatu , disrespect new , asbibet , it’s very dangerous. Even if it’s for video it’s very bad behavior you may have to take it seriously.
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 3 ай бұрын
Wey menew endemiwadedu aynwehachew yemesekral esu eko kersua yefikir kalatin selefelege new selemitafir enditlemd belo yemeslegnal endemiwedat hunetaw kekalat belay new
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 ай бұрын
በሁልት: በሚዋደዱ: ፍቅረኞች: መኃል: ገብቶ: የማይሆን: ነገር: ማብኳች: በጣም: ይደብራል: ይህ: ምቀኝነት: ይምእስላል:: ለማንኛውም: እግዚአብሔር: አምላክ: ያጣመረውን: ማንም: አይለያየውም: እረዱዬ: እን: እዮባ: እግዚአብሔር: አምላክ: ጠማማ: ከሚያስብ: ሰው: ይጠብቃችሁ::በትዳር: አጣምሮ: ለትልቅ: ቁም: ነገር: ያብቃችሁ::
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 3 ай бұрын
ንጹ ውበት ዱቄት የሌለበት❤
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z 3 ай бұрын
ረጋ ያለች ቀልቃላ ያልሆነች ልጂ ናት ወድምና እህት ነው የምትመስሉት ምርጥ ሚስት
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 3 ай бұрын
ከዚህ ቤት ያላችሁም ይህን የምትመለከቱ የሀረግ ወይን ቪዲዮ ተለቋል እኮ እይታው በጣም የወረደ ነው እባካችሁ ሰአቱ ሳያልቅ የ100 ሺብሩ ሽልማት እንዳያመልጣት 😢😢ፍጠኑ እየሄዳችሁ ተመልከቱ
@HappySpiderWeb-fg7vj
@HappySpiderWeb-fg7vj Ай бұрын
እነዚህን ልጆች እዉነት ቁምነገር ደርሰው ያሳየኝ❤❤❤❤❤❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 ай бұрын
ዋው እንዴት ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ🙏በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼም እንኳን አደረሳችሁ ለአበቱ በሰላም ያድርሰን አሜን
@user-vw5uw8ib1o
@user-vw5uw8ib1o 3 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ Like ፕሊስ😌♥
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 3 ай бұрын
እዮብ ግን ምን ሆነሀል ፍቅር እንደዚህ አይደለም እሺ እስኪ ወንድሞችህን እያቸው
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 3 ай бұрын
ምን አረገ
@MahletGirma-hc7hv
@MahletGirma-hc7hv 3 ай бұрын
እንዴት ይሁን ?
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
እየቀለደ ነውኮ❤
@fatuma7299
@fatuma7299 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታቺሁን ሙሉ ያድርግላቺሁ
@Ema244ufk
@Ema244ufk 3 ай бұрын
ስደት ላይ እንድኔ ዓምት በአል ሲደርስ የሚደብር እስኪ 😢😢
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 3 ай бұрын
ተመስገን በይ❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 3 ай бұрын
አይዞን አድቀን ያልፍል
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@AdanaS-ch5zs
@AdanaS-ch5zs 3 ай бұрын
😢
@tigernemr782
@tigernemr782 3 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የሚደብረኝ😢😢😢😢😢😢
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat 3 ай бұрын
ዉበት ሲለካ እዮባና ረዱ ናቸዉ ለካ🎉
@user-oc2rl9og6n
@user-oc2rl9og6n 3 ай бұрын
ሳህ❤ደስሲሉ❤❤
@user-qe8rs4mi4d
@user-qe8rs4mi4d 3 ай бұрын
አይ እዮብ ነው ያስቂኝ 😂😂አስራ ግዜ አምሮብሻል እያለ ልጅታን አስፍራት እኮ የኔ ጣፋጮቺ ❤️የኔ ውዶቼ እኔ እራሱ ስውዳችሁ 😔
@user-kv4jw8wu6t
@user-kv4jw8wu6t 3 ай бұрын
መዉደድ ነው እንደዚ ያደረገዉ 😂😂😂❤❤❤
@AnnoyedCherryDumplings-ty3xb
@AnnoyedCherryDumplings-ty3xb 3 ай бұрын
Redya Yana konjo Yena Wid Mecheresachiwin Yasamirew Egizabiher Kenanita gar Yihun Aster Negn Yena Widoch
@newlife9989
@newlife9989 3 ай бұрын
ወላሂ ገምቼ ነበር ያይን ፍቅር ይዞኝ ነበር ስትል....ደስ ይላል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:27
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 3 ай бұрын
እንኩዋን ለገታቺን ለመዳንታቺን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትሳይ ባል በሰላም አደረሳችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 3 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እሰይ የኔ ማሮችዬ እዮባዬ ረዱዬ ደስ ስትሉ እመቤቴ ከናንተ ጋር ትሁን ውዶቼ በፍቅራቹ ደስ ብሎኛል
@sitratube1193
@sitratube1193 3 ай бұрын
ወይኔ ሌሎች ሠወች ፍቅረኞቻቸውን እእእ አተ ግን ትመታኛለህ🤣 መስኮቱን ክፈቱት😂
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 3 ай бұрын
ቆንጆ ጥምረት ነው እግዚአብሔር መጨረሳችሁን ያሳምርላችሁ
@MohhaaHossain
@MohhaaHossain 3 ай бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 😊❤❤😍እንኳን አብሮ አደረሰን እዮባየ💐💐
@samritube5541
@samritube5541 3 ай бұрын
ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን - በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን-አጋዝዕ ለአዳም ሰላም-እምይዜሰ ኮነ-ፍሰሐ ወሰላም አዳምን እና የሰውን ልጆች ከግዞት ከባርነት ነፃ ያወጣው መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።ሞታችንን ሞቶ ሃጢያታችንን የደመሰሰ አምላክ ክብር ይግባው።እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!!
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 3 ай бұрын
በጣም የተረጋጋች ልጅ ነች ። ግንኙነታችሁ መልካም ነው ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተ ረዱ ግን ቆንጆ ናት ዛሬ ገና አስተዋልኳትትትትት❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
ወይኔ እህትናወንድምእኮነው የምትመስሉት አይለያችሁ ❤❤❤ በጣምታምራላችሁ❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 3 ай бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወድም እህቶች ግን ከትልቅ ይቅርታ ጋ ይሄን ፋሚሊ እምናውቀው በመንፈሳዊ ስለሆነ በአል በሆነ ሰአት ቢያንስ መግቢያው መዝሙር ቢሆን በአሉን የተመለከት ቢሆን መልካም ነው ክርስቲያን ይፆማል በዘፈን ይፈታዋል እሚል ቢሂል ማስቀረት ብንችል መልካም ነው
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በሀገርም በአገር ውጭም ያለመችሁ የክርስትና ሀይማኖት በሙሉ መልካም የትንሣኤ ብዓል 💞💞💞💞💞💞
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 3 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ የኢዮብ ቢተሰቦች ኢዮባ ራዱ መልካም በአል 🙏🙏🙏🤚📖📖🥰🥰🥰😘🥰👆❤❤❤❤
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 3 ай бұрын
ማ ነው እዴኔ የሚመቹት እርግት ያሉ ሰወዳቸው ❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 3 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አደርሳችሁ እና ለምለው ለክርትና እምነት ተከታዬች በሙሉ ለብርሃነ ትንሳኤው በስላም አደርሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CvvvVv-cw1hm
@CvvvVv-cw1hm 3 ай бұрын
ዋው በጣም ነው ምታምሩት ከምር ጥንዶችን ሳይ የኔውም ይናፍቀኛል
@Mahi1630
@Mahi1630 3 ай бұрын
እረዱ የኔ አይናፋር እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቺየ
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 3 ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እዩብና እረዱ አንሮባችሀል
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 3 ай бұрын
ረዱ ምርጥ ቆንጅየ ሤት ነች እንዴ ዘመኑ ሴት እንኳን አትቀባባም በርቱ🙏
@likehagos3724
@likehagos3724 3 ай бұрын
እኔ የምለው ለምንድን ነው ግን እኔን እንዲ ደሰ ያለኝ የናንተ አንድነት ❤እመቤቴ ከናንተ ጋር ትሁን ውድድድድ አደረጋችዋለው
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 186 М.
ድምፃችንን አመሳስለን ደውለን ተጫወትንባቸው
18:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 219 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 13 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 14 МЛН
ከ ሳሮን ጋር ከዚህ በኃላ ልንሰራ ነው ረዱ አለቀሰችብኝ
16:58
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 193 М.
እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
19:22
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 224 М.
አዲስን በልደቱ ቀን ጉድ አረግነው
27:33
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 476 М.
ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 221 М.