ዘሩባቤል ሞላ ፡ ግልጡን ስሚኝ የመጀመሪያ ሥራችን ነው | Zerubabbel Molla (የመጨረሻ ክፍል)

  Рет қаралды 41,919

Dejaf TV

Dejaf TV

Күн бұрын

Пікірлер: 163
@regasamint5782
@regasamint5782 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት podcast መቼም ልትደግሙት አትችሉም እወዳችሁዋለህ
@birukseleshi7618
@birukseleshi7618 9 ай бұрын
ዘሩሻ የመከራ ፍሬ... ትግስት ...ሰፊ ትከሻ ያልከው ....ጊዜ እና እድል...የህይወት ቀመር የጥሩ እሴት ቅኝቶችህ...የተመሠረትክበት መሠረት ሆኖ አይቼዋለሁ። ኢየሱስ ህይወት እንጂ ፋሽን አይደለም እንደሎቲዋ ወልቆ የሚጣል...ሁሌም በልብህ ዙፋን ላይ ይድመቅ! በርታ ... የበጉ ሰርግ ላይ ላይህ እመኛለሁ።
@BirukAd
@BirukAd 9 ай бұрын
በጣም ሃሪፍ ኤፕሶድ ነው ። ዴቭ ቀጣይ ሚካኤል በላይነህን አቅርብልን
@AbillaOriginal-sb6tm
@AbillaOriginal-sb6tm 9 ай бұрын
Wow zeru በጣም ጨዋታ አዋቂ እና በሳል ተናጋሪ በዛ ላይ እንፋሎትን የመሰለ አልበም የሰራ please ቀጣይ ደግሞ jonny raga ቢቀርብ
@henoyo
@henoyo 9 ай бұрын
ዘሩ አሁን አዲስ አልበም ብታወጣ እንፋሎት እራሱ እንደ አዲስ መሰማት ይጀምራል አሪፍ ጊዜ ይመስለኛል አሁን.... እንፋሎት ኮንሰርት ብዙ ቢያስፈልገውም አዲስ አልበም ግድ ነው..... በርግጥ እንፋሎትን ከወጣበት ቀን ጀምሮ አሁን ድረስ እንደ አዲስ ነው ምሰማው...... አዲስ አልበም እንፈልጋለን ዘሩ.... ዴቭ እረ ምከረው 😂 ማርኬቱን በደንብ የሚያቅ ሰው ያስፈልገዋል እያስገደደ አልበም እንዲለቅልን 😂 ይመቻችሁ!!
@yonasyonas7148
@yonasyonas7148 9 ай бұрын
ሚገርመው የመጀመሪያ ከጸጋዬ እሸቱ ቀጥሎ በጣም ለብዙ ጊዜ የሰማሁት የመጀመሪያ ወንድ ሙዚቀኛ ዘሩ ነክ ❤❤ ጨዋታክ አይጠገብ አክብሮትክ ደግሞ አለ ዶቫ እርጋታክ የአጠያየቅ ብቃትህ አመሰግናለው ጥሩ ነገር እንድሰማ ስላረከኝ❤❤❤
@MotessaStudio
@MotessaStudio 9 ай бұрын
We are proud of You Zerubabel and Dejaf ... Zerubabel Mola's dedication, humility, and positivity shine brightly through his hard work. His commitment to his craft and uplifting spirit are truly inspiring, setting a remarkable example for aspiring artists everywhere... Wee need more Zerubabel please God 😢
@nanytube
@nanytube 2 ай бұрын
እናቴ እጄ ላይ ስታርፍ የተሰማኝ ስሜት ይሄ ነበር ዘሩዬ በጣም ያማል
@sitianahaji3168
@sitianahaji3168 7 ай бұрын
እሩጫ ለ ፈጣን ሰልፍም ለ ሀያል እንጀራም ለ ጠቢብ ሞገስም ለ አዋቂ አይደለም እድል እና ጊዜ ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል። ሰው እንዴት ንግግሩ እንዲ ያምራል .....ወላሂ mote than 10 times ደጋግሜ ይሄን Interview አየወውት ❤
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 9 ай бұрын
አይገርምም ዘፈኑን ስምቼም አላውቅም ግን ፀጥ ለጥ ብዬ ስማሁት እንዴት ደስ ይላል ዳዊት በርታ ለዚህ ነው የተፈጠርከው 👏👏
@fikadarado4221
@fikadarado4221 9 ай бұрын
ዴቮ እና ዘሩ እንዴት የሚጥም ቃለ ምልልስ እንዳደረጋቹ ዋው ይቻማቹ የምእራብ አዲስ አበባ ልጆች❤
@JahAdam
@JahAdam 9 ай бұрын
ዴቭ ድንቅ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን እስኪ በቀጣይ በረከት በላይነህን ከዛ ግሩም ዘነበን አምጣልን እባክህ
@Sheegafamily
@Sheegafamily 9 ай бұрын
ምን አይነት ሰዎች ናቹ የተገናኛቹት ; እንዴት ያማረ ሸጋ ወሬ ምሰላቹ ያወራቹት! እውነት እላችኋለው ይህ ሚደገም አይመስለኝም፡፡ ዘሩ እንዲሁ በድምጽህና በኢነርጂህ ብቻ ነበር የምወድህ አሁን ግን በአቋምህ እና በሀሳብህ ፣ በፈጣሪ ላይ ያለህ ምልከታ እና ለማህበረሰብ ዱላ ያለህ ትከሻ ይበልጥ እንድወድህ አሰገደደኝ፡፡ ተባረክ የአናትህ ምርቃት ይከተልህ! I like the way you express things “ፈረሱን አብልቶ እና አጥግቦሜዳ አንደመንሳት” ፣ “በሳር ውስጥ አንደሚፍስ ውሃ ቀስ እያለ እያረሰረሰ . . .”
@afroMedia2022
@afroMedia2022 9 ай бұрын
እንዴት የሚገርም ጨዋታ ነው?! ዳዊት ተስፋዬ ብዙ ምስጋና ይገባሃል።🙏🎉💜 ዘሩ❤👏 የኤልያስ ሥራዎች (ያስቀመጣቸው ፋይሎች መጨረሻቸውስ ምን ይሆን?)
@yesi4248
@yesi4248 6 ай бұрын
ዘሩሻ በጣም የሚገርም ፕርሰናሊቲ ነው ያለህ፣ ጨዋታህ አይጠገብም። ጨዋነትህ ለሰው ያለህ አክብሮት ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር አስተዳደግህን እናም የእናትህ አሻራ ያሳያል❤። ስለናትህ ስታወራ በጣም ነው ያስለቅስከኝ። ዴቭ የያንተ ደግሞ አጠያየቅ ገራሚ ነው። ፖድ ካስት ማለት!❤❤❤
@exodus134
@exodus134 9 ай бұрын
ደቂቃ 1:07:07 😭 This truly made me cry for myself ~ ምናለ እናት እና አባቶቻችን እንዲሁ ቢፈቱን?! How I wish I could say that. Dawit! keep going keep shining my north star.✨
@abelethio3699
@abelethio3699 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነው ከሳውዝ ወስኖ መምጣቱ እውነትም ጥበብ ጠርታካለች
@teym_musics
@teym_musics 9 ай бұрын
This podcast is underrated.
@MelakuGirma-m1f
@MelakuGirma-m1f 9 ай бұрын
@zerubabel mola ተባረክ ሚጣፍጥ አንደበት ነው ያለህ ባላለቀ እያልኩ ያየሁት podcast ke elu ጋ ያለህ ፍቅር ደሞ ሌላ ነው❤❤❤❤❤
@Selam158-j9k
@Selam158-j9k 9 ай бұрын
Your authenticity and raw talent won't go unnoticed Zeru, much love ❤
@RajiAsmera
@RajiAsmera 9 ай бұрын
አለበምህን እንደሰማውት ማለትም ኮቪድ በገባበት አመት ላይ ምንም ሊዋሀደኝ አልቻለም ስልኬ ውስጥ አለ ግን ከፍቼው አላቅም በሰዓቱ የነ ልዑል ሀይሉ የነ ዮሀና ፀዲ እነሱን ነበር ምሰማው ካንተ አልበም ጋር ከተወሀድኩ በህዋላ ግን ይሀው እንደ ጣፋጭ ምግብ ያልቅብኝ ይመስል ቆጥቤ ነው ምሰማው ❤
@cherinetgetahun
@cherinetgetahun 9 ай бұрын
Beketay demo berry 😊🥰
@dagmawiandualem9749
@dagmawiandualem9749 9 ай бұрын
Berry ❤
@captainayub6482
@captainayub6482 9 ай бұрын
ንስሀ ማለት የእውነት ምስክርነት ማለት እንዲህ ነው ከልብ እንደሚወርድ ጅረት እንማማርበት 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️
@tsegat
@tsegat 10 күн бұрын
I just became a fan of these two individuals here. I love the interview, I was actually emotional midway. Can't wait for what's next!
@ttriplea-o6u
@ttriplea-o6u 9 ай бұрын
ዴቮ ምርጥ ፖድካስት ነው የሰራችሁት እናመሠግናለን 🙏 ዘሩዬ እኔ አይቼህም ሰምቼህም አላውቅም ነበር በጣም ጎበዝ ጄንዊን ልጅ ነህ ስለ እናትህ ስታወራ እምባዬ ነው የመጣው። በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ዛሬ አንድ ፋን አግኝተሃል ።
@RajiAsmera
@RajiAsmera 9 ай бұрын
በስማም ማንንም ሰው ግማሽ ቀን ሙሉ የምሰማው አይመስለኝም ሁሉንም ክፋል በአንዴ ነው ያየሁት እና በጣም ነው ደስ እምትሉት ዘሩ ደሞ ኤላ አልበሙን የሰራልህ ነበር ሚመስለኝ እና ድሮስ ኤላ ሰረቶት እል ነበር በለው አከበርኩ ነው የምልህ 🙏
@tewo777
@tewo777 9 ай бұрын
ድንቅ እና ምርጥ ቆይታ !!! አመሰግናለው ዳዊቴ ። ዘሩሙ ምስጋና ይድረሰው።
@solomontesfaye888
@solomontesfaye888 7 ай бұрын
ዘሩን ያኔ ገና ብቻዬን በደንብ አድምጬው ተገርሜበት ጭራሽ ዘሩ በተሰማበት ሁሉ የሱ ዘፈን እስክባል ድረስ በጣም ማደንቀው ምወደው ዘፋኝ ነው።ግን ግን እንደግለሰብ ይሄን ያክል እንዳቀው ስለረዳሃኝ ደሞ አንተም ክብረልኝ bzw i don't why we have a same test or not ግን ምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ ስለዕውነት ሁሌ ምመኛቸውን ነው እና thank so much brother.
@ላልከንብ
@ላልከንብ 9 ай бұрын
“እስከመቼ” የሚለዉ ዘፈንህ አልበምህን ለመስራት የጠበክበት ጊዜ በማሰብ እሱን ለመግለፅ ይሆን የወጣዉ?! I consume that song as a daily supplement. ነገሮች ሲመሩኝ እና እስከ መቼ ብሎ የሚያወራኝ ሰዉ ስፈልግ የምሰማዉ በጣም ሞራል የሚያመጣ ስራ ነዉ። You are phenomenal 🙏🏾🙌🩵🙏🏾🙌🩵🙏🏾🙌🩵
@Abnzr3es
@Abnzr3es 9 ай бұрын
Money hiestin endezi teketateye guaguche alayehutim. What an episode. So much professionalism, calmness and eloquence in this episode. What to tip my hat off for the host. That was great. Zeru as always been a fan since day one, keep doing your thing.
@tadetade5777
@tadetade5777 9 ай бұрын
Ma favorite 📻podcast
@eyob7269
@eyob7269 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ……በሰል ያለ እና ትህትና የታየበት ለሙያ ክብር የተሰጠበት…..ደስ የሚለው ደግሞ ተዝናኖታቹህ የሆነ ካፌ ውስጥ እንጂ ስቱዲዮ የማይመስል ዘና የሚያደርግ ጨዋታ
@michaelzerihun2837
@michaelzerihun2837 6 ай бұрын
I couldn't believe I just subscribed to this podcast willingly for the first time. It's a podcast everyone should listen to . PERIOD 🎉❤
@atoexodus
@atoexodus 9 ай бұрын
Favorite guest by far!
@nahumalemayehu620
@nahumalemayehu620 9 ай бұрын
This Episode put me in tears for so many reasons በስማም 🤍 Thank you
@AlexKassa-u9o
@AlexKassa-u9o 8 ай бұрын
ይገርማል...ዘሩባቤልን አላውቀውም ነበር ደጃፍ ላይ ሳየው ማነው ዘሩባቤል ብዬ ደጃፍ ክፍል 1 አድምጬ አልበሙን ሰማሁት ድንቅ የሆነ የሙዚቃ ስራ ነው...ደጃፍ ( ዳዊት ) አመሰግናለሁ
@abdulkafyirga2056
@abdulkafyirga2056 2 ай бұрын
Tnx a lot Hiwetn beteleyaye angle endnayew new yaregachun KeTeyakiwm keteteyakiwm betam bizu Teredtenal Betam enameseginalen
@melatabebe2542
@melatabebe2542 7 ай бұрын
The best podcast ever… the discipline you both got is so amazing… zerubabel is the most underrated artist in my opinion… infalot is the best album … best of luck for both of you brothers
@fitsumaberatsehay
@fitsumaberatsehay 8 ай бұрын
Zeru, I bless you with the blessing your mother gave you earlier. Be blessed to be a blessing to your people!
@bekaluhaile5909
@bekaluhaile5909 9 ай бұрын
እያንዳንዱን ክፍል በፍቅር ነው ያዳመጥኩት ነው የምልህ ❤❤❤❤አቦ ደስ ሲል
@edomaklilu3761
@edomaklilu3761 9 ай бұрын
i've always been your biggest fan ,I still recall the first time I heard your song on the radio because of your album Realize I was confident that you would succeed, and now look at you! I bought your album afterwards😊😊 Btw after hearing your interview i now know the song "እንዳንበሰ and ብሶ" is your story line.💪💪Keep up the good work dear. ተባረክ And dave you should ve asked him how he wrote " ምንድነው ዝምታው" እንደ አንድ ሴት ካለፍኩበት ነገር አንፃር እሚገርመኝ ሙዚቃ ነው። አንተንም አመሰግናለው እያቀረብክልን ላለኸው ዠግጅት።
@TsegaDagne
@TsegaDagne 9 ай бұрын
I am here for the 3rd time to watch this amazing podcast....zeru can talk genuinely ❤😍😍 ....
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 8 ай бұрын
ዘሩዬ የኔ ፍቅር!! የኔ አንደኛ💖
@qalkidantilahun1514
@qalkidantilahun1514 8 ай бұрын
Zeruye i got no word ... n am happy to listen to you 🙏 Deva keep up the good work love n respect 😍😍😍
@zediti
@zediti 9 ай бұрын
Dave bro thank you for the song and zeru what a humble guy thanks for all the memories with elu
@TsionAman-y1u
@TsionAman-y1u 9 ай бұрын
ውይ አብሬያቹ ቁጭ ብዬ ያወራው ነው የመሰለኝ an incredible interview
@habesha2171
@habesha2171 9 ай бұрын
Thank you I cried in most of the conversations
@alehegnanteneh4630
@alehegnanteneh4630 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘሩየ
@edomgenetgirma4867
@edomgenetgirma4867 9 ай бұрын
It took 3 episodes to finish this fascinating and open interview menem sayeselech. Please, Zeru arrange a concert soon and effectively publicize it. Much Respect!
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 9 ай бұрын
በስመአም በጣም ትለያላቹ ❤❤❤❤❤
@asbedagnachew5895
@asbedagnachew5895 7 ай бұрын
ዴቭ ግን የምር ጀግና ነህ ፣ ምንም ነገር ላይ ጥንቅቅ ብሎ ሲሰራ እንዴት እንደሚምር ነው የሳየህን ፣ እንግዶችህን ምናልባት ብዙ ቦታ ሰምተናቸዋል ፣ ከዚህ በፊት ያልሰማንውን አዲስ ሀሳ ባንተ ፖድካስት ነው የሰማንው ፣ ግሩም ሞጋች የወግ ሰው ስለሆንክ ። ዘሩ ያው ዘሩ ነው ወጎቹን እንደሙዚቃ ደጋግሜ የምሰማለት ፣ ሲያወራ የሚያምርበት ጥንቅቅ የለ ሰው !!!
@bemnetmulat4582
@bemnetmulat4582 9 ай бұрын
Beso represents all the Commitment,Hard working and Dedication,Gods timing is always right!! I really enjoyed all three parts.Cheers to both of you.
@EmebetmulugetaAmy
@EmebetmulugetaAmy 9 ай бұрын
በስመአብ ተጀምሮ እስኪያልቅ በጣም ሸጋ ጭውውት ዴቭ እና ዘሩ 🙏🙏🙏
@ferewalmaz1543
@ferewalmaz1543 9 ай бұрын
ዘሩ እኔ ከጎርፉ አድናቂዎችህ ውስጥ ሳልሆን ገና መሀሪ ብራዘር እያለህ ነው የማደንቅህ ገና የአቅምህን 0.001% ነው የሰራኀው ብቻ መድሀኒአለም ይቅደምህ ።ደቭ ትችላለህ ከማለት ውጪ ምን ልበልህ ????
@henokberhe9980
@henokberhe9980 24 күн бұрын
You nice journalist
@Makelon26
@Makelon26 9 ай бұрын
Welcome bro I was waiting all day for this podcast( From Mekele)
@YONATHANASCHALEW-fc1vr
@YONATHANASCHALEW-fc1vr 9 ай бұрын
What an episodes .....zeru 🙌🙌
@HiwiDegemu-zn5if
@HiwiDegemu-zn5if 4 ай бұрын
Pls podcastu endaykom bemaryam eshi dave demo mitakerbachew sewoch 🎉🎉❤
@dawitaraya9213
@dawitaraya9213 9 ай бұрын
ዴቭ ምን ዓይነት ምርጥ ኢንተርቪው እንደሰራህ ታውቃለህ ግን?
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 8 ай бұрын
All of u guys lucky been ur life with Aliyas really he such lovely person wish he is alife
@johnniemengistu
@johnniemengistu 7 ай бұрын
ገራሚ podcast ነው💯
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr 9 ай бұрын
ስለእናትህ የገለፅክበት መንገድ ግሩም ነው እኔንም እራሱ ብርታት ሆንከኝ እግዚአብሔር አይሳታትም ሁሌም ፍፁም ነው ሊሆን ያለው ማንም ሊመልሰው አይችልም እኛም ወደእነሱ እስከምንሄድ ማስታወል እስከሰጠን ጊዜ በልባችን ይኖራሉ
@MesayBergna
@MesayBergna 9 ай бұрын
Zeru You deserve respect 👏
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 8 ай бұрын
Chewa leza yaleh lij.Egziabher yitebikih.
@birukbekele8338
@birukbekele8338 9 ай бұрын
Dave n zeru it been an interesting conversion,keep it up🎉🎉🎉🎉🎉
@derejemekonon6705
@derejemekonon6705 9 ай бұрын
It’s Amazing. Thank you Dave & Zerish
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 9 ай бұрын
ይሄን ሁሉ ሰኣት እንዴት ፉት እንዳልኳት መገመት አትችሉም! ምን አደከማችሁ በቃ አሪፍ ስራ! በርቱ አብሮ አደጎች ጠያቂ እና ተጠያቂ ሆነው አደነዙን!
@YessakMebratu
@YessakMebratu 7 ай бұрын
Dive betam aref new berta leyu new wendeme
@nattyshow1888
@nattyshow1888 9 ай бұрын
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት podcast 🖤 ዴቭ ሁሌ ይልመድብህ
@getfrita07
@getfrita07 9 ай бұрын
Enjoyed every second of the podcast. Such heart felt and mature conversations❤
@kidisty
@kidisty 9 ай бұрын
ዘሩዬ i am so sorry for ur loss, i know the feeling ,God has given you another blessing, ur fans, I was scared at the beginning of ur album release for not getting attention. But now it’s getting loved by everyone , please try to arrange concerts outside Ethiopia, I know it is not easy but try,,, pls use the social media to release ur other works,
@onlymineaccount
@onlymineaccount 8 ай бұрын
Very deep questions , keep it up
@dawitr
@dawitr 9 ай бұрын
You guys are so amazing Dave thank you for your great work.
@KidsLifeTube
@KidsLifeTube 9 ай бұрын
የእናት ምርቃት ምን ያክል ሀይል እና አቅም አለው እኔም እናቴን ያጣዋት በአንተ የሀዘን ሰሞን ነበር እስካሁን ስብራቱ አለ ዘሩ እንባዬን ነው ያመጣህው😢
@habesha2171
@habesha2171 9 ай бұрын
ማንነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የቆየው
@SelamAklilu-nq3zt
@SelamAklilu-nq3zt 9 ай бұрын
Ere endene yeguagua yelem
@exotopia
@exotopia 9 ай бұрын
I loved every second of it, till I heard that we wouldn't get the next album in the near feature. 😞
@anafhulu3369
@anafhulu3369 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ኢንተርቪዉ።
@AbenzertadessgetisoBebat-gn6zz
@AbenzertadessgetisoBebat-gn6zz 9 ай бұрын
The best podcast in my life keep going
@yaredharegeweyn6106
@yaredharegeweyn6106 9 ай бұрын
Wow ገራሚ ቆይታ ነበር 👏👏👏
@Opelase
@Opelase 9 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ።
@addisituaethiopia9637
@addisituaethiopia9637 9 ай бұрын
Enameseginalen...best interviewer
@abenezershiferaw5971
@abenezershiferaw5971 9 ай бұрын
Dave what a great podcast it was starting from the sound quality, the video quality then the beautiful engaging conversation you have.. IT WOULD BE SO AMAZING IF YOU PRESENT US 'MICHAEL BELAYNEH' NEXT
@marakizema1505
@marakizema1505 9 ай бұрын
Zerubabel should be co host of this podcast . Really amazing amazing
@Truth658
@Truth658 9 ай бұрын
He should rather have his own podcast
@missym5961
@missym5961 9 ай бұрын
Amazing podcast 👏 🙌 keep shining, Zerubabbel ❤
@ethiopianshortfilms4369
@ethiopianshortfilms4369 9 ай бұрын
Besmame yemegerm intervew 🙏🙏🙏
@johnnyAfera0408
@johnnyAfera0408 9 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏no words
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 8 ай бұрын
ፍፁም ፍቅር ባለበት ፍርሀት የለም💖
@abrahamaregawi2152
@abrahamaregawi2152 9 ай бұрын
Amazing podcasts 👏
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 9 ай бұрын
It’s awesome thank you both!
@MeseleSharo
@MeseleSharo 7 ай бұрын
Betammm des Mel koyeta zeru techlalek
@h3nna181
@h3nna181 9 ай бұрын
best podcast in Ethiopia
@elyasslasie
@elyasslasie 9 ай бұрын
ቆንጆ ቆይታ 🎉🎉🎉 ዘሩ & ዳዊት
@pazalex9139
@pazalex9139 9 ай бұрын
Wow best interview 👏 👌 🙌 love this podcast ❤
@betukulubrhan
@betukulubrhan 9 ай бұрын
🙌🏽Amazing::
@ethiopianlivemusicperforma5298
@ethiopianlivemusicperforma5298 9 ай бұрын
Yabede podcast
@Xu355
@Xu355 9 ай бұрын
Betam des yemil interview yehiwot wetawered ena wetatu yayehubet new
@addisushimeles7697
@addisushimeles7697 9 ай бұрын
Big Respect Dave: The content 👌👌👌
@yordanosbekele2098
@yordanosbekele2098 9 ай бұрын
ዘርሽዬ🥰🔥 ዴቭ እናመሰግናለን 🤗❤
@Amire-nt5jc
@Amire-nt5jc 7 ай бұрын
Thankyou
@Metidemissie
@Metidemissie 9 ай бұрын
ዴቮ your laughter is super contagious
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
ኢሪ ዲ ፡ ሙዚቃ ለኔ መድሃኒት ነው | Iri Di
1:23:30