አውሮፓ ጀርመን ሆነሽ 35 አመት በላይ ስትሆኚ ማድረግ ያለብሽ የጤና ምርመራ❗ | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

  Рет қаралды 5,960

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@rosadesale4982
@rosadesale4982 3 ай бұрын
Danke
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 3 ай бұрын
Thanks for sharing this I hope our community understands and use the opportunity save your life it’s the same in all western countries
@cookwithm919
@cookwithm919 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉
@hanadesta6761
@hanadesta6761 3 ай бұрын
Enekn Dena matasi ❤️battam enamesgenalen 😘
@sarateklou1249
@sarateklou1249 3 ай бұрын
Eskiy konjo yetegawen juice new yemetetechiw
@awetf1983
@awetf1983 3 ай бұрын
Denknesh betam tefash plrase bagegnesh des yelegnal endet new yemagegnesh?
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
ሲስቱ ጥሩ መረጃ ነው። ይሄ ያልሽውን ክትባት ግን ሰምቼ አላውቅም። የጡት ጫፍ እና የማህፀን በር ምርመራውን ግን ከዶክተሮች ሳይሆን ከጤና ኢንሹራንስ ደብዳቤ በየዓመቱ ይልካሉ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
ክትባት ያልኩት ለጉዞ የሚደረግ ክትባት ለማድረግ ሄጄ ነው በድንገት ሃኪሟ እድሜዬን ስታይ ይህንን U 35 የሚባል ምርመራ እንዳደርግ የነገረችኝ። የኔ ሃኪም ግን አልነገረኝም ነበር በሷ ምክንያት ምን እንደሆነ አጣርቼ ሌላ ሃኪም ቀየርኩና ቀጠሮ ይዤ ተመረመርኩኝ አንዳንዴ ሃኪሞቻችን ይህ አለ ላይሉን ይችላሉ ካወቅን ግን እንጠይቃለን በማለት ነው ይሄንን ቪዲዮ ያጋራሁት ያው የግል ሃኪሞቻችንን ማናገር ያስፈልጋ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia በጣም ትክክል ብለሻል። እዚህ ሀገር የታዘብኩት ዶ/ ር ያለንን ብቻ አምኖ መቀበል ተገቢ እንዳልሆነ ነው። አንዳንዴ የታመመ ልጅ ይዘን እየሄድን" አይ ደህና ነው።" ብለው ይመልሳሉ። ለሁሉም እራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን የምናውቀው እኛው ብቻ ነን እና አንዳንዴ ጥርጣሬ ከተሰማን ሌላ ቦታ ደግሞ ምርመራ ማድረግ ያስፈልግል። እንዲህ አይነቱ እኔን ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል። እግዚአብሄር ይመስገን። ደግነቱ የትም ብንሄድ የሚከለክለንም ሆነ ክፍያ የሚጠይቀን የለም።
@meh2832
@meh2832 3 ай бұрын
Thank you sweetheart
@lottiendrisnegashe3955
@lottiendrisnegashe3955 3 ай бұрын
Dankeschön für die Info Mein Haus Arzt ist sehr gut
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 ай бұрын
Thank you men aynet Saft new metetechew einem Eisen betam etret alebegn
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
Eisen+ saft vom DM
@merimseid2478
@merimseid2478 3 ай бұрын
Dankeschön feti❤❤
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 2 ай бұрын
Yedem mansuen miredu metetochien asayen ❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 ай бұрын
እሺ
@aso8662
@aso8662 3 ай бұрын
enkuwan beselam meleshe wede
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 2 ай бұрын
Teru meker nwe Fiteshi gen be 23___25 nwe memeselew? Mesteru mendenew
@kiyakidane477
@kiyakidane477 3 ай бұрын
Ba ya 6 waru nawo chaki marg yalbishi
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 3 ай бұрын
ፈቲየ እኔም አይረን ችግር አለብኝ ምንድነው ምትግፕዥው ጁስ አሳይን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
ቀይ ስር, ቀይ ስጋ, ጉበት, ቆስጣ, ብሬከሊ, የዱባ ፍሬ ተልባ ለውዝ ሽምብታ,ቦሎቄ ... የመሳሰሉትን ምግብሽ ላይ አዘውትሪ በሚቀጥሉት ቪዲዮዎቼላይ ለማሳየት ሞክራለሁ 🤗
@eth.hagere755
@eth.hagere755 3 ай бұрын
Fety Welche Saft trinkst bitte???
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
Rotbäckchen Eisen + ከ DM ንግድ ው ምገዛው
@hannabiru3243
@hannabiru3243 3 ай бұрын
እኔ ደብዳቤ መቶልኝ አያቅም
@amytk6095
@amytk6095 3 ай бұрын
ፈቲዬ ለምንድን ነው የምትጠፊው? ❤❤❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
ከዚህ በኋላ አልጠፋም ተወጣጥሬ ስለነበር ነው የሚቀጥለው ቪዲዮ ከሁሉ ቀድመሽ እይው የጠፋሁበት ምክንያት እንዴት እንደከረምኩ ይናገራል 🙈 kzbin.info/www/bejne/ZpK9oJ6InrmIn7c🤗
@amytk6095
@amytk6095 3 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia eshi
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 ай бұрын
Tefetesheben neber wedde❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
ተመልሸለሁ የጠፋሁ ሰሞን እንዲህ ነበር ስዋከብ ምውለው 🙈 እይው 👉kzbin.info/www/bejne/ZpK9oJ6InrmIn7c
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia eshe yene webbb betam new yemamesegenew lij eyastenahu new tewat ayewalhu eskayhu chekuyalhu 🤣🤣🤣🤣❤🙏
@banchayehualemu
@banchayehualemu 2 ай бұрын
ሰላም ታስታውሽኝ ይሆን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 ай бұрын
ባንቺ ከ አቢሲኒያ ?
@banchayehualemu
@banchayehualemu 2 ай бұрын
ባንቺአየሁ አለሙ የምትባል ሰው ታስታውሻለሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 ай бұрын
የት ቦታውን አስታውሺኝ ባክሽ 🤗 እኔ ስም በጣም ረሳለሁ ትዝታ በምስል ነው ማስታውሰው ለድምፆች ብዙ ትኩረት የለኝም 🙈
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 3 ай бұрын
ምነው ጠፍሽ
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 3 ай бұрын
Selam konjo yet tefash?❤😊
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
የኔ አስታዋሽ ትንሽ ተወጣጥሬ ስለነበር ነው የጠፋሁበት ምክንያት ገና ያልተለቀቀ ቪዲዮ ነው ምርጫ ልሱን ይዧል kzbin.info/www/bejne/ZpK9oJ6InrmIn7c
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 3 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia ayzon lijoch eskiyadgu new kezama netsa nesh
@kidu715
@kidu715 3 ай бұрын
ሶፊ ሳትወለድ ጀምሮ ነዉ የምከታተልሽ አሁን ግን በጣም እየጠፋሽ ነዉ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
አልጠፋም ይቅርታ ይደረግልኝ 🙏🙏
@kidu715
@kidu715 3 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia 💚💚
@lovepower1440
@lovepower1440 3 ай бұрын
Thanks I manifested your vedo's . Mifeligew vedeo naw. Fete endet nish ? How to contact you ? Feligesh niber
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
+4915156482899 sent a massage on what's up.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
የማስታወስ ችሎታን 10 እጥፍ ማሳደግ
14:00
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 259 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН