ካቆምንበት እንቀጥል 🙄 ህይወት እንደዥዋዥዌ ናት❗| DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

  Рет қаралды 6,200

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 3 ай бұрын
እንኳን አየንሽ ልጆችሽ እራሱ እደጉ አትጥፋ❤❤❤
@amytk6095
@amytk6095 3 ай бұрын
Oh my dear you have no idea how much I enjoyed watching your videos, thank you for coming back and the kids got bigger ❤❤ God bless your family.
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
😍Thanky My dear 😘😘
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ እንደ 90ዎቹ ትዝታዎች አንቺ እና ናፍቆት የ you Tube ትዝታዎቻችን ነበራችሁ የዛሬን አያርገውና Tik tok ሳይመጣ ስላየሁየሁሽ ደስ ብሎኛል ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ አደጉ❤❤❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 ай бұрын
እንደልጅ የሚያስደስት ነገር ምን አለ❤
@tsegahailu4219
@tsegahailu4219 3 ай бұрын
good to see you lucy, lejochesh adegu fetari yebarklesh sis
@haytomer9818
@haytomer9818 3 ай бұрын
መሻላ በጋሪ የምትገፋዋ አድጋ ነዉዴ ደሰ ዬላል የመጀመርያ ኢትዮጰያዊ ይቲበር መሰለሸኝ አንቺን ብቻ ነበር ይቱብ ላይ ሀበሻ የማየዉ አሁን እንደዚህ ሁሉም ዬቱበር ሊሆን
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 3 ай бұрын
እር ማሻአላህ ልጆችሽ አድገዋል
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 2 ай бұрын
ውይ ፈቲ እደትነሺ ውደ ስላየሁሺ ደስአለኝ መቸም ነግሬሻለሁ የኢትዪ ኔትወርክ ዳታ አየኮራ ማየት እፈለኩ አይ ብቻ ይሁን እስኪ 😢 ናፍቀሺኛል ደሞ አይዞሺ ውደ
@habiba6414
@habiba6414 3 ай бұрын
Well come
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 ай бұрын
የኔ ናፍቆም. እኔ. ከአራት አመት በላይ ይሆነኛል ካየሁሽ ግን ማሻአላህ ለኔ አደራ. እንዴት ክብደት ሳጨምሪ. እንደቆየሽ ስሪልን እኔ ገና ባንድ ልጅ. አያዎቹ መሀል ሆኜ ክብደቴ. 55ወደ72ገብቻለሁ ግን እኔ እንጂ የሚያየኝ ከስልሳ አበልጪም ነው የሚሉን እኔ ግን ጭንቀት አለኩ
@SaraTesfaye-v2d
@SaraTesfaye-v2d 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 3 ай бұрын
Lijochu adegu awo geze seche ayzosh tolo new miadgut
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 3 ай бұрын
Fetiye tefashe eko
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 ай бұрын
ሶፊ. ምግቡ ጀመረች የሚለውን ቪዲዬ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
ኡየኔ ውድ😍 አሁንማ ሶፊ አድጋ ትምህርት ጀምራለችሽሁሉ 😂😂😂
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 ай бұрын
Betam tefteshal
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b 3 ай бұрын
ዉዷ ለስድስት ወር ልጅ የሚሆን ማስጀመሪያ ምግብ ስሪልኝ
@seke6733
@seke6733 3 ай бұрын
❤❤🙏🙏
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 3 ай бұрын
Ykoy Video new Adel Wiy lejohu gormsu egzabihr yemsgen ❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
አዎ በጋውን እንዴት እንዳሳለፍኩ ላሳያችሁ ብዬ
@kidu715
@kidu715 3 ай бұрын
እንኳ ን ደና መጣሽ ፈቲዬ ዉይ እነ ሶፊ አደጉ በጣም❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ልጅ ይወለድ እንጂ ያድጋል ሚባለውኮ በምክንያት ነው 🤗
@kidu715
@kidu715 3 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia 😍
@winniedawit4823
@winniedawit4823 3 ай бұрын
ልጁችሽ እንዴት አደጉ በጣም ያምራሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ አማትሽም እግዚአብሔርይማረወ
@habiba6414
@habiba6414 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 ай бұрын
ልጆችሽ በጣም ያምራሉ፡ አቧራ ማንሻው Rainbow color ነው እና ጥሩ አይደለም የgay ስለሆነ በተቻለሽ መጠን የምትገዣቸው ነገሮች ሁሉ ከነሱ color የፀዱ ቢሆኑ መልካም ነው ለልጆችሽም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ የአቧራ ማንሻው ባለ አራት ቀለም ነው ሰማያዊ አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ሚገርምሽ የኔ ልጆች የኢትዮጵያን ባንዲራ ነው እንደ ቀስተደመና እንኳን ሚስሉት ከቀለማት ልጆችን ማራቅ በጣም ከባድ ነው እኔ ሁሌም የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ነው እንዱያተኩሩ ያደረኳቸው ልጄችን በብልሃት አማራጭ በማቅተብ እንጂ በክልከራ ማስተማር አደገኛ ነው ባይ ነኝ ። አመሰግናለሁ ለምክርሽ 🤗
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 204 М.
ወላጃች ትጠየቁበታላችሁ ⁉️| Habesha parenting
4:06
Habesha Parenting
Рет қаралды 10 М.
Happy New Year 2025 🎆🎇🎉🎊😍🤗
6:08
Denknesh Ethiopia
Рет қаралды 1,7 М.
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27
abe & Bati Tube
Рет қаралды 148 М.