dereje kebede ደረጀ ከበደ (አይኔን ከሰው አንስቻለሁ)

  Рет қаралды 82,547

አውራ ሚዲያ - Awra Media

አውራ ሚዲያ - Awra Media

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@salemtesfamariam7871
@salemtesfamariam7871 2 жыл бұрын
ግራ ቀኝም አልል በአይኖቼ እወድቃለሁና ሰልችቼ ለውድቀት ካልሆነ በስተቀር ይቅርብኝ ከሰው ሁሉም ነገር ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው ጌታ አለኝ ብያለሁኝና በድፍረት ፎክሬያለሁና ስጠራህ ከተፍ በል ረድኤቴ ልኩራብህ እርዳኝ መድኅኒቴ ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው በጎነት ከቶ የት ይገኛል ትልቁ ትንሹን ረግጦታል ፍቅርስ ከወዴት ይጋዛል ሰው ሰውን በጥርሱ አላምጦታል ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው ጎልጎታ አናተ ላይ ሞተሃል ከጉድጏድ ሽቅብ አርገሃል ቀና በል አይሃለሁ አንተን ቸር ወዳጅ የሌለብህ እንከን ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው ግባ በአዳራሹ በልቤ አንተ ነህ መኩሪያዬ ጥጋቤ መስቀልህ በፊቴ ተስሎ አፀናኝ ከእንቅፋት ከልሎ ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ ድል እስክትሰጠኝ እጠብቃለሁ ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው አንተን ማግኘት ጥበብ ነው አቤቱ የማትለዋወጥ ደካማነቴን የማትገልጥ አንተ ነህ ኢየሱስ የናዝሬቱ ጥበብ ነው በአንተ መመካቱ
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 8 ай бұрын
🙏
@helity6139
@helity6139 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@rigbehabtegergis873
@rigbehabtegergis873 Жыл бұрын
ደሩዬ የእንደገና አምልክ አዲስ በአዲስ ቅባት እንደገና ይቀባህ ተባረክልኝ።
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn Жыл бұрын
ዶክተር ደረጄ የማይጠገበው መዝሙርህ ተባረክልኝ
@yosephdosegnaw2972
@yosephdosegnaw2972 11 ай бұрын
ደርዬ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሄር ያብዛልህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ደርዬ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏽👍🏽
@gelelayerga8453
@gelelayerga8453 Жыл бұрын
አምላኬ ዘመንህን ይባርክ
@burteteferi6970
@burteteferi6970 Жыл бұрын
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
@aymanot2719
@aymanot2719 Жыл бұрын
የሚገርመው እኔ ካቶሊክ ነኝ እናቴ በብዙ መከፋት አሣድጋኛለች ሕፃን ሖኜ ሣይቀር ይሔን መዝሙር በፍቅር ነበር የምወደው
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን ሀለሉያ ተበርክ🙌🙌🙌👋👋👋🙏🙏🙏✔✔✔
@BisratBeka-sv3uv
@BisratBeka-sv3uv 7 ай бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ ደሬ
@ephremshimelis2003
@ephremshimelis2003 Жыл бұрын
ዓይኔን ከሰው አስቻለው አንተኑ ብቻ እጣራለው ድል እስክትሰጠኝ ጠብቃለው ሁሉም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው ከአንተ ማግኘት ጥበብ ነው
@gbristolw9791
@gbristolw9791 Жыл бұрын
I love you and i grow up with your song you are the man of GOd stay like that and of world is coming
@SalamSalam-ro7it
@SalamSalam-ro7it 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን ሀለሉያ ተበርክ ደሬ
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
Ammmmmmmen My beloved brother 💙
@DegifeAshenaf
@DegifeAshenaf 5 ай бұрын
እግር/ር ይባረክህ በኣግልግሌትህ ተባርክያለሁ የምገርም ንግግር ኣለኝ የአንተን ዝማሬ ለማዳመጥ እናተ ናት ያማክሬችኝ ሌላ ደግም ኣንተም ዘማር ትሆናለህ ብዬ አስበ ስምህ ዴረጄ ብያለሁ ብላ ነገረችኝ
@FichaBate
@FichaBate 9 ай бұрын
Betam,miwedew,mezmur❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 жыл бұрын
Amen aniten bcha metebki yhuniligne gtaye🙇🙇🙇🙇🙇
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 жыл бұрын
Amen amen🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇
@TamratBunaro-q9x
@TamratBunaro-q9x 11 ай бұрын
አንፍረድ! ከውድቀቱ እግዚአብሔር ልያነሰ ይችላልና::
@HabtamuLemessa-h5l
@HabtamuLemessa-h5l 11 ай бұрын
he is used to a legend singer ever, i love this song! but today he is not with God! hearty sad may God back to him, my wish!!!
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 7 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የሌላችሁት አንና ዘር ማንዘሮችህ ናቸው እሱማ ሁሌም ከእውነት ጋር ነው።
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Жыл бұрын
I missed the then Dereje.
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 11 ай бұрын
Ye belitsegna wengel sebakiwoche terrgagu enante yesewilej mote saihone yebire ena yeaby gudai newe yemiyasasibachihu gin bewengel atidebeku
@yoditmekuira682
@yoditmekuira682 8 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤ተባረክ
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Жыл бұрын
እንዲ ቢሌህ ዜምሬህ ምነዉ አዉን ከህይወት ማጌዲ አፈነጌጥ ቴማሌሲ ደሬጄ ቤሩ ሳይዜጋቢ ቴማለሲ
@gelilajosh
@gelilajosh 5 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢አሜን ፡
@rosamengistu5780
@rosamengistu5780 8 ай бұрын
Wow wow wow
@AlmazGhezai-m3t
@AlmazGhezai-m3t Жыл бұрын
👌👍💪❤️
@adimasugichamo
@adimasugichamo Жыл бұрын
Minaw dare
@MimiNemi-q4l
@MimiNemi-q4l Жыл бұрын
Igzabeher wed betu ymelsh ❤❤❤❤❤
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 2 ай бұрын
አሁንም በፅድቅ እግዚአብሔርን እያገለገለ ነው ገና ለዘላለም በአባቱ ቤት ይኖራል
@hireolika8616
@hireolika8616 Жыл бұрын
ከአማራ ላይ ነው አይኑን ያደረገው አገልግሎ ከመጣል ይጠብቃችሁ
@DesalegnGarumaAdeba
@DesalegnGarumaAdeba Жыл бұрын
በመዝሙር አላዋቂና ያልተማርኩ ነበር ያልከው? እውነት ነው! አልተማርክም እንዳሉት የምር መሃይም ነህ።
@samuelduguma3690
@samuelduguma3690 9 ай бұрын
አይኔን ከሰው አንሰቻለሁ አማራን ብቻ እጣራለሁ ከትልቅነት ወደ ትንሽነት ወርጃለሁ ምንም አልጠብቅም ሲዖል ቤቴ ሆኑዋል ፀልዮልኝ ብቻ
@FichaBate
@FichaBate 9 ай бұрын
አይዞ፡ወንድ፡ይሁን፡ሴት፡ግን፡ይሄን፡መዝሙር፡አድምጥ፡ፈጣርህ፡ይጠብቅህ፡
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ 2 жыл бұрын
አተም ብሎ ዘማሪ
@howtodoit5466
@howtodoit5466 2 жыл бұрын
Aybalem. Yefelege yihun mezmuru yegzabhier new. Balebetu Egziabher new. Sew bikeyer Egziabher heyaw new
@dawiteyob8763
@dawiteyob8763 Жыл бұрын
U are the greatest singer of all the time!!!
@bareketchakebo2460
@bareketchakebo2460 Жыл бұрын
do not say so
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
Keep your big mouth shut. This man right here is a legend. Singer.
@mihirtguja40
@mihirtguja40 Жыл бұрын
Who are you?
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
59:32
Simret Daniel Official
Рет қаралды 234 М.
የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1
57:12
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 17 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
Dereje kebede, Mesfin Gutu with Girum Tadesse
38:42
Amen TV
Рет қаралды 89 М.