protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች

  Рет қаралды 252,005

Simret Daniel Official

Simret Daniel Official

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@Truth-r7i
@Truth-r7i Жыл бұрын
ዶክተር ደረጄ ጌታ በህይወቱ የሰራው ታላቅ ስራ በትውልድ ውስጥ ሁሉ ጸንቶ የሚኖር አስደናቂ ስራ ነው ። ሁልግዜም የእግዚያቤር ህዝብ ሲጽናናበት ሲባረክበት ይኖራል።
@astertibo3779
@astertibo3779 9 ай бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመንህ የተባረ ይሁን። ከህፃንነት እስከ ዕዉቀት መዝሙርህን እያዳመጥኩ ነዉ ያደኩት ። በአጭሩ ከእኔ ጀምሮ በአልግለትህ በጌታ ቤት ለመጽናት ትልቅ አሻራ ነዉ ያሳረፍከዉ። ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ😅❤❤❤😅❤❤❤
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 5 ай бұрын
የአዳር ስራ ተረኛ ሁኜ ብቻዬን ሲሰማው ያልሰማውትን ሰማው ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ክብር ለጌታ ይሁን
@MesiWebayehu
@MesiWebayehu Жыл бұрын
ቃላት የለኝም አንተ የተወድክ ወንድም መዝሙሮችህ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረውኛል ገስፀውኛል አፅናንተውኛል እንዳመልክ አድርገውኛል እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ በደንብ ተጠቅሜአለሁ ድንቅ ነው ተባረክ
@mamushadmasu929
@mamushadmasu929 3 жыл бұрын
እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ #ኢየሱስ ነው😘
@samuelduguma3690
@samuelduguma3690 10 ай бұрын
አየከፋ ሰሄድ ገዜው መሽሽገያው አማራ ነው አሁን ነው የገባን ሽወዶን ነበር ፏጣሪ አጋልጠው
@yunussofi9509
@yunussofi9509 3 жыл бұрын
ይህንን ታላቅ ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ስአዳምጠዉ ዉስጠ ይታደሳል
@Simretdaniel499
@Simretdaniel499 3 жыл бұрын
Amen
@moriapokemon3124
@moriapokemon3124 2 жыл бұрын
@@Simretdaniel499 ❤ blessd እቺ መዝሙር ጻፍልና ተባረኪ እንግዳ ነገር ኣዲሱ ነገር እናየለን የምትብል መዝሙር ጻፍልኚ እህቴ❤❤❤
@AmsaluBiniyam
@AmsaluBiniyam 5 ай бұрын
አሜን
@amanakebede5822
@amanakebede5822 8 ай бұрын
ደረ መዝሙሮችህ መንፈስን ያድሳሉ ፤በጨነቀኝ ጊዜም ያጽናኑኛል ። ደረ አባታችን እግዝሓብሔር ቀር ዘመንህን ይባርከው🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@TigestSisay-o7y
@TigestSisay-o7y 2 ай бұрын
ወንድሜ ዶ/ር ደረጀ እንደ ቀድሞው ዝማሬህ አሁንም ደግመህ አረስርሰን ጌታ እየሱስ የፍቅር አምላክ ከአንተ ጋር ነውእና
@tamegebre9455
@tamegebre9455 Жыл бұрын
ዶር ደረጄ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ።
@SamarawitSamrawit
@SamarawitSamrawit 9 ай бұрын
Am orthodox but i like Dr derejeh😢😢😢❤❤ mezmuroch
@abdiabat815
@abdiabat815 9 ай бұрын
What are doing in spiritually blinded home???
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 2 жыл бұрын
እዚህ ላይ አስምሩበት ሠውና ባህሪው ጸጋው ይህ ጸጋ ከእግዚአብሔር በነጻነት የሚሠጥ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ናቸው እንጂ ከሠውየው ማንነት ጋራ አይገናኝም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ ይመስገን በጊዜው ወንድማችንን ተጠቅሞ ስላገለገለን እርሱንም ጌታ ይባርከው። ላሞቼ ከበረት ከጠፉ ሠንብታል ጋጣዬንም ባየው የለበጎች ቀርታል ኧረ ስንቱ መዝሙሮቹ
@terefefeleke1431
@terefefeleke1431 Жыл бұрын
ደሬ እንደዘመርከው መዝሙርሕም ለብዙዎቻችን መጽናኛም ማስጠንቀቂያም አበርክተሕልናልና ጌታ ጸንተን በመንግስቱ ያገናኘን
@yunussofi9509
@yunussofi9509 3 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከበደ ምንም ያላገለዉ ከእርሱዋ ከክርስቶስ በታች የመዝሙሮቹ ዉጤት ነን በጌታ ቤት የምንገኘዉ በመዝሞሮች ተባርከን ነዉ እርሱን የመተቸት ሞራል አይኖረንም
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዶ/ር ዘማሪ ደረጀን የመተቸት አቅምም ሞራልም ለማንም የለውም
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 Жыл бұрын
ልክ ነሽ !ግን!!!! እኛ ተባረክንበት!! አርሱ ወንድማችንስ የት ነዉ ያለዉ አይጠበቅብንም ጳዉሎስ.....ተጥዬ እንዳልገኝ ያለዉ አስታዉሽ አዝነሽለት ከሆነ በመጀመሪያ ፀልይ በመቀጠል ገስጪ ይህን ካላደረክሽ ክርስትናሽን ፈትሺ በአክብሮት በእዉነት ተባረኪ።
@mihiretuwodaj
@mihiretuwodaj Жыл бұрын
እኔ እንጃ ዶሬን ምንም ልል አልችልም @ Have big respect for him❤❤❤
@adinotazo1252
@adinotazo1252 Жыл бұрын
❤❤❤
@Allinone-wh6kq
@Allinone-wh6kq 9 ай бұрын
በዚህ ሃሳብ በተመሳሳይ እጋራለሁ❤❤
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 3 жыл бұрын
በአባቴ ቀኝ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ ዶ/ር። አምላኬን አምነዋለሁ።
@robify4
@robify4 3 жыл бұрын
መሸሸጊያዬ እየሱስ ኣንተ ኣትለየኝ ኣባባ 🤲🏽🤲🏽🙏🏽
@its38bby62
@its38bby62 2 жыл бұрын
መሸሸጊያ ሃዋ መሸሸጊያችን እየሱስ ነው አሜን
@EyoelNiguse
@EyoelNiguse Жыл бұрын
ጌታን ኢየሱስን ያመለክንበት ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ
@FikruHaile-xj2dp
@FikruHaile-xj2dp 9 ай бұрын
Dereje Tebarek!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ ታይቶት ነበር ዘመናችን ያስፈራል
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
አዘጋጁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!! ዘማሪዎቹንም የጌታ ፀጋ ይብዛላቸው!!!
@DawitFirew-r4w
@DawitFirew-r4w 9 ай бұрын
ደሬ ምንም አልልም ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ጌታ ሆይ ለምን ለምን ለምን😢😢😢😢😢
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ በጌታ እየሱስ ፍቅር
@bufomoloro5268
@bufomoloro5268 2 ай бұрын
እንደገና እንድመለስ ይረዱኛል ከልጅነት ስታነፅባቸው አድጌለሁ በመልዕክቶችህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመናቶችህ አመታቶችህ ቀናቶችህ ሁሉ ይባረኩ!!!
@bina44
@bina44 7 ай бұрын
ክርስቶስን ያወኩባቸው መዝሙሮች
@bonsaasafa386
@bonsaasafa386 9 ай бұрын
Yesuus in fayyisa! Hallelujah ❤️ Wow mn ayinwet mezmur nw bageta👏👏👏
@King-tm9yu
@King-tm9yu 4 ай бұрын
ደረጀ ከበደ የህይወቴ መዝሙሮቼን እንደሰረቀኝ ይመስለኛልስ።
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
መልሴ እሰኪመጣ መፅናናቴ ዝማሬ ሆኗል በቤቴ
@seedsofhope242
@seedsofhope242 10 ай бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@meronwg9509
@meronwg9509 2 жыл бұрын
እግዝህቤር ይባርክህ ወንድሜደርጀ እናመስግናለን ስላጋራህን እውነት ነው መዝሙሮችሁምሉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@demekchtesema3465
@demekchtesema3465 Жыл бұрын
Bless you more
@AmsaluBiniyam
@AmsaluBiniyam 3 ай бұрын
ደረጄ ከበደንና ተሰፋዬ ጋቢሶን የሁልጊዜ መማሪያዬ ናቸው
@degefedemissie5443
@degefedemissie5443 8 ай бұрын
አእምሮህ በኢየሱስ ስም በመልካም ብቻ ይሞላ!ዘመንህ ይበራክ!
@RitaMarley-p5n
@RitaMarley-p5n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጌታ ፍቅር እንወድሃለን
@YashumarWorku
@YashumarWorku Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@sonofgod1678
@sonofgod1678 11 ай бұрын
I love his songs, and I wish him all the best.
@mezmurable
@mezmurable Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ደረጀ
@cfanjesus6886
@cfanjesus6886 Жыл бұрын
Geta endiredaw, wodezemerebet ewunet endimeles tseliyu
@dawitghebray
@dawitghebray 3 жыл бұрын
Derege is a legend. I grew up listening to his heart warming songs. God is good
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 Жыл бұрын
Getan selezemarew ejig amesegnewalehu,wondeme antem degmo berta geta Jesus yebarkh.
@getachewyosef1007
@getachewyosef1007 Жыл бұрын
GOD BLESS DR. DEREJE KEBEDE
@MeskermBershe
@MeskermBershe 4 ай бұрын
ይከፋኛል አንተን ሳስብ የየኢሱስ ፍቅር በልብህ ይንደድልህ❤❤
@emanagutema-wg4li
@emanagutema-wg4li 4 ай бұрын
ኤሄን መዝሙር ስሰማ የምሰማኝ ስሜት ይለያል! ለደረጄም ጌታ የንስሃ ግዜ ይስጣዉ
@eyorusalemeyasu4774
@eyorusalemeyasu4774 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤God bless you
@fireethio2229
@fireethio2229 3 жыл бұрын
ደሬ ጌታ ይባረክህ መዘሙሮችህ የምባረኩ ናችው
@chaltubefekadu2676
@chaltubefekadu2676 3 жыл бұрын
Baay'een sijaaladha nadhukube turee yemon faarfannaa kee dhagefadhuu nanfayee. This is always new!!! Dr Dereje Thank you so much, God bless you!!!
@getachewyosef1007
@getachewyosef1007 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU AND BE WITH YOU. BLESSING AND HEALING IN THE NAME OF JESUS.
@getachewyosef1007
@getachewyosef1007 Жыл бұрын
GOD IS A HEALER. DON'T GIVE UP.
@taduaweke7495
@taduaweke7495 3 жыл бұрын
God bless you Dr. Dereje kebed , i pray that god protect will be with you
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 3 жыл бұрын
Dereje Kebede ኑርልን ጌታ ይባርክህ
@YakobYalle-qd6yp
@YakobYalle-qd6yp Жыл бұрын
የሚናገር መዝሙር ነው
@MikiWede
@MikiWede 4 ай бұрын
ስውደቅ ስነሳ ከልጅነት እስከጉብ ዝናይ የተባረኩበት...
@demekesessano8186
@demekesessano8186 3 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
@moriapokemon3124
@moriapokemon3124 2 жыл бұрын
በናታትሽ ጻፍልኚ እዝ መዝሙር❤ ኣዲሱ ነገር እናየለን እንግዳ ነገር እናየለን መዝሙር ጻፍልኚ ❤ ተባረኹ❤።
@liyunawisalame7561
@liyunawisalame7561 3 жыл бұрын
God bless you 💟💟💟💟🇪🇹
@calmdown5689
@calmdown5689 2 жыл бұрын
I have memory by this singer.
@stenabereket5563
@stenabereket5563 3 жыл бұрын
ወንድም ደርጄ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
@ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ
@ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ 11 ай бұрын
ወንድሜ ደረጀ አ/ር ይባርክህ ጌታንሳላገኝ መጀመሪያ በአንተ መዝሙር ነውየተነካሁት
@የግለኔዎዳጄ
@የግለኔዎዳጄ Жыл бұрын
አሜን አሜን
@mamezeleke2218
@mamezeleke2218 3 жыл бұрын
geta abezto yebarkeh dr derje
@googlegmal6908
@googlegmal6908 3 жыл бұрын
🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿🌹🎊👉🏿ወንጌላዊ : ደሉ : ፀጋዬ👈🏿🎊🌹: ሰለእውነት : የተናገርከው : ስለ : ተከበረው : ዶክተር: ደረጀ: ከበደ: ቃሉ : የአንተ : ቃል : አይደለም : የእግዚአብሄር : ቃል : ነው : አንተን : እግዚአብሄር : ስለመረጠህና : ስለባረከህ : የፈጣሪያችን : ቃል : ነው : ያስተላለፍከው : ምክንያቱም : ጌታ : ስለመረጠህና : ልጅ : ስለሆንክ :❗️ ⛔️✝️👉🏿GOD BLESS WENGELAWE DELU TSEGAYE WITH YOUR FAMILIES , WHENEVER YOU ARE 👈🏿✝️⛔️
@migeb1
@migeb1 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ተመስገን
@rahwayohannes
@rahwayohannes 5 ай бұрын
28 amet mulu yehn mezmur yemsmwe be sendet alm
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 3 жыл бұрын
ሰላም፣ ጤና እና ፍቅር ባለህበት ደረጀ
@AbdelaJima-l5u
@AbdelaJima-l5u Ай бұрын
Laanee ginii yee daarajee maazimuurii wisixeenii minaakaa nowe
@solomondawit6916
@solomondawit6916 3 жыл бұрын
God bless you abundantly dear our brother Dr. Dereje
@saraabrha8617
@saraabrha8617 4 жыл бұрын
God bless Dr Dereje lovely singer
@hannajesus5594
@hannajesus5594 4 жыл бұрын
Hallelujah
@tsyontesefaye9195
@tsyontesefaye9195 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድምዬ🙏
@rahwayohannes
@rahwayohannes 5 ай бұрын
Legna gn metlychn egziabhre new
@mihiretuwodaj
@mihiretuwodaj Жыл бұрын
Tikeshayen asifaw chiye mishekemew ❤
@misrakalemtsehay1926
@misrakalemtsehay1926 4 жыл бұрын
ተባረክ
@AynalemBelayneh-k8n
@AynalemBelayneh-k8n 8 ай бұрын
ደሬ የሚገባው ስደት አልነበረም በአገሩ ለዝህ ሰው ነበር በድባብ መሄድ አይ ኢትዮጵያ እንደምስጥ ልጆቿን በላች መጸለይ ብቻ
@ashenafiwadmatas6692
@ashenafiwadmatas6692 8 ай бұрын
God bless you sister you bring me back thank you very much
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 4 жыл бұрын
God is good all the time
@DinkneHaile
@DinkneHaile Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ belessd
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
😭😭😭😭we miss him
@wondayehukassaye3198
@wondayehukassaye3198 3 жыл бұрын
having a great time.thanks Dr. Dereje
@mihiretuwodaj
@mihiretuwodaj Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉 fikir yehone zemari dereje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yadawoda7368
@yadawoda7368 4 ай бұрын
Maleda Senesa chenketan lawayeh anten lamsegneh!
@teshomemichaelmichael279
@teshomemichaelmichael279 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@taammeedirribsa3598
@taammeedirribsa3598 2 жыл бұрын
Geta yibarkachuu
@alemtsehayseifu2660
@alemtsehayseifu2660 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ
@haymihaymicho7493
@haymihaymicho7493 Жыл бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
@taregnedetebo3736
@taregnedetebo3736 2 жыл бұрын
Amen
@DeregeRufe
@DeregeRufe 10 ай бұрын
መሸሸግያችን ኢየሱስ ብቻ ነው
@biniamgizaw2692
@biniamgizaw2692 2 жыл бұрын
Geta Barkohal
@embetyimenu976
@embetyimenu976 Жыл бұрын
God blesyou
@mebratasghedom2247
@mebratasghedom2247 3 жыл бұрын
Amazing song. God bless you 🙏 ❤
@yrgealemhajay714
@yrgealemhajay714 3 жыл бұрын
Amen Amen😇😇😇
@danielberhanu4077
@danielberhanu4077 4 жыл бұрын
Be blesssed
@endaletarekegn5852
@endaletarekegn5852 3 жыл бұрын
God bless yuo
@almazgebradengle4742
@almazgebradengle4742 Жыл бұрын
Sorry my brother and sisters are going cra
@yousseffakhe1405
@yousseffakhe1405 4 жыл бұрын
አሜን
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 9 ай бұрын
AmenAmen
@alemayehuadugna5146
@alemayehuadugna5146 Жыл бұрын
የሀን የመሰለ በሚያረሰርስ አንደበት ለጌታ እንዳልተዘመረ ዘንድሮ ፖለቲካ አወራበት ለማን እልል ልበል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በማን መቃብር ላይ እልል ልበል (ጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት እንዳሉ ት)
@edosasirnesa8159
@edosasirnesa8159 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን እንፀልይለት እንጂ ወደ ድካሙ ጣት እንድንቀስር ጌታ አይፈልግም። እኔ ወንም ዶር ደረጀን በጣም እወደዋለሁ ❤❤❤
@oromomusic2
@oromomusic2 Жыл бұрын
LETS PRAY FOR HIM❤
@AyuBelay-y9z
@AyuBelay-y9z 7 ай бұрын
ይቅርታ ለማድረግ ልቤ አልሁን እያለው ❤❤❤ ሚገርም መዝሙር ነው ለኔ
@thegamergirl826
@thegamergirl826 4 жыл бұрын
ሀፐ።
@marthamagana9822
@marthamagana9822 4 жыл бұрын
7
@getahuntesema2185
@getahuntesema2185 4 жыл бұрын
Amen Amen
@solomonsebesibie9450
@solomonsebesibie9450 3 жыл бұрын
ተባረክ
@almazgebradengle4742
@almazgebradengle4742 Жыл бұрын
Help me
@addisutucho5007
@addisutucho5007 8 ай бұрын
❤❤❤
@daryosyonas5011
@daryosyonas5011 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Yashageregne II ምርጥ የድሮ መዝሙሮች: ያሻገረን Yashageregne Full Album
57:46
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 892 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
' እረኛዬ ስብስብ ' ' Eregnayie Collection ' by Gospel Singer Yoseph Bekele
53:06
Pastor Yoseph Bekele Official
Рет қаралды 92 М.
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 661 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 403 М.
የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1
57:12
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН