ዴቭ ዛሬ ጉድ ሰራኝ ካሁኑ ማወቅ አለብኝ!!

  Рет қаралды 50,375

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
በእውነት ዳዊት በጣም መልካም እና ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር አይለይህ :: ቅንነት ለራስ ነው በርታ:: ቅን ለሆነ ሰው የውስጥ ሰላሙ ሙሉ ይሆናል እና ፀባይህ በፍፁም እንዲህ መሆን አለብህ:: እግዚአብሔር ም ሰላም ያለበትን ቤት በበረከቱ ይባርከዋል:: ተባረኩ:: ደግሞም በእምነታችሁ ስርአት አድርጋችሁ ተጋቡና አብራችሁ ኑሩ:: እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ::
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Жыл бұрын
🌹🌹🌹❤️🇪🇹👍👍
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ Жыл бұрын
ተጋብተው አንድ ላይ መኖር ጀመሩ እንዴ ከሆነ በጣም ደስ ይላል ዴቭ ግን በጣም ንፁህ ልብ ያለው ቅን ሰው ነው
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሉ ኡፍፍ እኔም ከስደት ተመልሼ ጀግናዬም ግዳጁን ጨርሶልኝ በሰላም ገብቶልኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ በቤቱ ፀንተን እንድንኖ ያምላክ ፈቃድ ይሁንልን በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏💒💒💒💚💛💓
@ታመነ
@ታመነ Жыл бұрын
እኔ አለሁለሽ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
@@ታመነ 🤣🤣
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ Жыл бұрын
እመብርሀን ታግዝሽ እማየ
@osmangester6372
@osmangester6372 Жыл бұрын
🤲💙💛❤💪🙏
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
@@ታመነ አመሰግናለሁ
@የማርያምወርቅ
@የማርያምወርቅ Жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ የበለጠ ታምራላችሁ ሁላችሁም እመብረሀን ትጠብቃችሁ ፍቅሩን ታብዛላችሁ።
@kikipipi5647
@kikipipi5647 Жыл бұрын
አሜን፫
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
የእህትዬዉ ንግግር በጣም ደሰ ይላል እግዚቤር ይሰጥሸ እዉነት ደሰ ይላል።
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 Жыл бұрын
አለምዬ እንቺ በጣምትሁት ነሽ መረዳዳታቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ አልዬ ጨቅጫቃ ሆና አገኘኋት እረጋ ብለሽ ያዥው እግዚአብሄር የሰጠሽን ምርጥ ባል ነው የሚሆንሽ እንደአለም ትሁት ሁኚ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
ሰላም ቶሎ የገባሁት ባለ ማህተቡ ዴሽ ፀጉርህ ስለተቆርጥከው ደስ ብሎኛል እንደ በፊት እዳታሳድገው
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@khsodh2234
@khsodh2234 Жыл бұрын
are tawi qilye ibat
@khsodh2234
@khsodh2234 Жыл бұрын
siwadchu gin♥️♥️
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እውነት ዲቪዬ ጎንደሬ ለፍቅር ሞች ነው 💚💚💛💛❤️❤️ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው❤
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 Жыл бұрын
አትሸወጅ እህቴ በጎደሬነት ሳይሆን እግዚአብሔር ስባርክ ነው እኔ ጎደሬነኘ አብሮኝ ያደገ የተማረ ጉደኛየ በሰደት እየተቃጠልኩ 3አመት ሙሉ አዴ ላብቶፐ አዴ ስልክ አዴ ምግቡ አልተመቼኝም እያለ ከተመረቀበሆላ እኔን ክዶ ልላሴት ማሬ ንግስቴ ይላል ይሄም ጎደሬ ነው ለማለት ነው
@tgethio2113
@tgethio2113 Жыл бұрын
@@mekdesaragi8015 ትክክል ውዴ እንደውም አሁን ላይ በጎንደሮች ብሷል ወንዶች ኡኡኡ እኔም ፍቅረኛየ ጎንደር ነበር ስደት ስመጣ ሌላ ጋር እየማገጠ ደሞ ዋሸኝ ቱ እነሱን ማየት እራሱ እንዳስጠላኝ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
​@@mekdesaragi8015 አይዞሽ እህቴ በብሄር ማመን የለብንም እግዚሃብሔር ባርኮ ይስጠን እንጂ የኔም ጎጃሜ ነበር ሁሌ ስለገንዘብ ብቻ ነው ወሬው ተውኩት
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
ቃልዬ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል አጨቅጭቂው
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ከዚህ በለይ ያብዘዉ
@tsehaygulema8188
@tsehaygulema8188 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እምትደንቂ ጎበዝ ሀይማኖትሽን የምትወጂ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይህንን የዋህ ልጅ ሰጦሻልና ሁልጊዜ ፀሎታችሁን አብዝታችሁ ፀልዩ እግዚአብሔር ደግ ነው ትዳራችሁ ይባርክ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
😍😍😍🙄🙄👍
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Жыл бұрын
ተጋቡዴ ዋው ደስ ሲሉ
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ዋውየኔቅመሞች እንኳንደህናመጣቹሁ የቃልየባል መጨረሻውንማየትእንፈልጋለን ክፍልሁለት ይለቀቅልን👍👍👍👍👍
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
የምር ታምራላችሁ ተጋቡ እና ውለዱ ክበዱ😀😀😀😀😀💕💕💕💕💖💖💖💖
@akalone1339
@akalone1339 Жыл бұрын
💝እየሱስክርስቶስ💝 እግዛብሔር 💝እያላችሁ በዉሸት በድራማ የከበረዉኅ💝 የአምላካችኅኅ 💝ስም አትጥሩ ስነስረአት ያዙ 💝ጌታችኅ ስሙ💝ከስምሁሉ በላይ የከበረ እልፍ አላፍ መለአክት የሚሰግዱለት አለም እና በዉስጥዋ ያለዉኅ ሁሉ የፈጠረ አልፋ እና ኦሜጋ ነዉ ። እኅደቆሎ ጎደኛችሁ በማይረባ ነገር ስሙኅ አትጥሩ 👉ተጠኅቀቁ👈
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ልክነሽ ቃልሉ ተባብሮ መስራት ነው
@salam5526
@salam5526 Жыл бұрын
ስወዳቹ ፍቅራችሁን እስከመቸረሻዉ ያዝልቅላችሁ።አሜን አሜን
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
ታምራላችሁ ቃልየ የኔ ቆንጆ ፍቅሩን ያብዞላችሁ ❤️
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe Жыл бұрын
ቃልየ የኔ ፉልቅልቅ ስታምሩ ማሻአላህ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው በጣም የምታምሩት እግዚአብሔር ፈፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶች
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 Жыл бұрын
ቃልዬ ታድለሻል ታዛዥ ባል ሰጠሸ መታደል ያሰፈልጋል ሰነሰርዓቱ አሰለቀሰኝ ይባርካችኹ
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Жыл бұрын
ትሁት ልጂ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ መልካምነትን ይጨምርልህ ለፈጣሪ ዝቅ ያለ በሆነ ቀን ከፍ ዬርገዋል ሁለታችሁም ከፍ ድምቅ በሉ
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
@delawitkassa2402
@delawitkassa2402 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ታምራላች ጌታ እግዚአብሔ ትዳራችሁን ይባርክ በእዉነት ሁሌ ተከባበሩ የእዉነት አድርጉት አርቴፊሻል እንዳይሆን ያክብርሽ አክብሪዉ ጸብን አርቁ ተነጋገሩ አንዳንዴ ላንተ እንዴት ነኝ ላንቺስ ብላችሁ በመልካም ፍቅር ባለበት ንግግር እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ እሺ ዳዊት ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም ነጋችሁ በበረከት በልጆች ይሞላ ኢሔን ተመኘሁላችሁ
@halimahabsha8869
@halimahabsha8869 Жыл бұрын
ግን የእውነት ይጋባሉ ወይስ እኛ ላይ እያላገጡብን ነው
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሑ አይለያችሑ ዳዊት መጣም ተጨዋች ነዉ ቃልን ፈታ ያረጋታል 😍❤😘
@samsungsamsung8600
@samsungsamsung8600 Жыл бұрын
እውነት ቃል ትክክል ነው መተጋገዝ አለበት ትዳርም የሚያምረው ስንተጋገዝ ነው በርቱ
@samirabh8469
@samirabh8469 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቃቹ
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
አሜን
@Yeshyemerelij
@Yeshyemerelij Жыл бұрын
Esk bknnet demrugn sbskryb adrguign bmrym
@firehiwotsitotaw6208
@firehiwotsitotaw6208 Жыл бұрын
የእውነት እህትሽ ናት በጣም ክርስትያን ነች የእህቶ ደስታ ያስደስታታል እግዚአብሔር እብዝቶ ይበርክሽ አለምፅሀይ ይእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት እህት ማግኘት መታደል ነው በእህት ደስታ መደስት እድለኛ ነሽ ቃል እህትሽን በደንብ የምትወደድ ነች::
@tube8677
@tube8677 Жыл бұрын
የኔ ውዶች አይለያችሁ ፈጣሪ ማነው የቃልየ ሳቅ የሚመቼው የኔ ቅመም🌹🌹🌹🌹
@melaimelai8610
@melaimelai8610 Жыл бұрын
ወዮበሳቅ ሞትኩ እውነት አስተማሪነው
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 Жыл бұрын
ዳቢዬ ፀጉርህን ተስተካክለህ ስላየውህ ደስስ ብሎኛል
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ Жыл бұрын
ደብመልካምሰው ቃልየ የኔፍልቅልቅ ተውተጋብ በውነቱ
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Жыл бұрын
እኔ ግን ባሌ ልብሴን እንዲያጥብልኝ አልፈልግም አልወድም ሌላ ስራ ይስራእንጅ
@nebrethailu3041
@nebrethailu3041 Жыл бұрын
እር ግን ሤቶች የሜታዘዝ ውንድ ሤያገኝ ይጪቃጫቃሉ አትጪቃጪቄው በሃሣብ ይስራ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ ቃል ዴብ
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Bexam tamralachu kal Merx set dawetm endezaw tebareku
@meremyoutube5959
@meremyoutube5959 Жыл бұрын
ሠላምሠላም ቃልየ እናዴቭ ወልዳችሁ ማየት ናፈቀኝ
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
3ቱ ወፎቺ ስወዳችሁ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራራችሁ
@shiftube5854
@shiftube5854 Жыл бұрын
ስታምሩ ደስ ትላላችሁ ቶሎ ቶሎ በሉና ደግሞ ውለዱ
@hargehaliue9167
@hargehaliue9167 Жыл бұрын
kaleya sewedasu💜👌👍👍👍💯💋
@zadtiku3114
@zadtiku3114 Жыл бұрын
መሻአላአላህዪጨምርልሺ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
ሰላም👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Жыл бұрын
ቃል በእውነት ።ይመሪ።ያርግልሽ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ጢን አለች እኮ ባለ ትዳር ሁና
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
እውነት ነው አለምየ ደስ ይላል ሁልት መሆን
@makkah5296
@makkah5296 Жыл бұрын
ደህና ኽጂ ነው ባልሺ ቃልየ
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Жыл бұрын
ዉቦች እዴት እደምታምሩ ሰላማችሁ ብዝት ይበልል
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው Жыл бұрын
ስወዲቹ ዳዊትቃሉ እድትናቹ😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍
@Ayall12
@Ayall12 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ 😁😁😄 እኔ ግን ወንዶች የቤት ስራ ሲሰሩ አልወድም ጥሎቦኝ የሚያበላሹ ነው የሚመስለኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እኔም በተለይ ኩሽና ለኩሽና የሚሄድ ውይ
@ሰአዳ-መ8ረ
@ሰአዳ-መ8ረ Жыл бұрын
እር ሰራምማር ይጥቅማለ ቅሙእሚሰራለሸ ባገኝሸ ታምሸበትኝእካን ሰርቱያበላሻለ የኔውደም እካን ለበሰ ሊጥበ ከሰለእካን ማቅጣጠለአይችለም በታይ በጣምነውየምናደደበት
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
እኔም አልወድም በእዉነት
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
ራስሽን ትጎጃለሽ እኔ ደስ ይለኛል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@fatumahussentube9631 ደምሪኝ
@mohammedk3370
@mohammedk3370 Жыл бұрын
እረ፣ቃል፣ተጫወትሺበት፣ደዉት፣ትግሥቱንኗዪሥጥሕ
@selambersuyutob8637
@selambersuyutob8637 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ
@YadiT
@YadiT Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጌታ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Жыл бұрын
አለምየ ደሞ ለአንች አንዱን መልካም ባል ይስጥሽ
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
አረ በጣም ደስትላላቹ መጨረሻቹን ያሳምረው❤❤❤
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 Жыл бұрын
ወላሂ ዴሥ ሥትሉ ብትጋቡ የበለጠ ዴሥ ይለኛል
@jejjdur1806
@jejjdur1806 Жыл бұрын
ይመቺህ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
ወላሂይህልጂበጣምመልካምሠውነውቃልየአላህይጠብቃችሁ🌹🌹🌹👍👍
@12m-j2y
@12m-j2y Жыл бұрын
ታምራላቹ መችነው የምትግቡት
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
😂😂😂የቃል አሳሳቅ የሚስቀው ማነው😂አይለያያችሁ🎉
@masarat2998
@masarat2998 11 ай бұрын
ስውዳቹእ ቃልየ❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
ቃልዬ 😘❤️🥰 video ን ረዘም አድርጊው በጣም አጠረ እኮ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ🥰
@Sofia-uj1ot
@Sofia-uj1ot Жыл бұрын
አለሚ ቅማሚ ነገር ነሽ
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
ዳዊት ምርጥ ፀባየ ሠናይ
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
የኔ ቆጆዎች ስታምሩ በርቱልን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ባሌ ማግባት ጉንደር ነው. ግን መች ነው ቀለበታችው
@salamst8116
@salamst8116 Жыл бұрын
አወ😘😘😘
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በትዳር ውስጥ መረዳዳት ግድ ነው እሄ የሳ የሱ የለም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅራቹን ይጨምረው
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Alemye swedsh betam dess yemtli lge nesh
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Жыл бұрын
Keli yauneti tegebitechoweli
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ዳዊት ልበ መልካም ቅን ልጅ ናው
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
,ኧረ ተይአጨቅጭቂዉ,ደሞአክብሪዉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል አይለያችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ዴቭ በርታ አንተ መልካም ሰው ነህ ልቦናህን እግዚአብሔር አይቀይረው 🥰
@ማሂየዑሚናፋቂ
@ማሂየዑሚናፋቂ Жыл бұрын
የኔ ማር ምስኪን ነው እማየን 🙏♥💔💘💞
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
David betme das yelale merdadat aykfame feker yeblte yestachuale
@keedandalnaradan3148
@keedandalnaradan3148 Жыл бұрын
ጎበዝ
@RoseRose-ik9nr
@RoseRose-ik9nr Жыл бұрын
የምትጋቡበት ቀንናፈቀኚ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ደሥ ትላላችሁ
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 10 ай бұрын
አለምየ❤❤❤❤❤
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 10 ай бұрын
እንዴ የመቼ ነዉ እሔ ቪዲኦ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
betam dess tlalachuh tebareku
@mekdes8920
@mekdes8920 Жыл бұрын
እኔም እካ እደነኝ ስልክላይ 🤣🤣🤣
@abrhamabrham2052
@abrhamabrham2052 Жыл бұрын
በፍቅር ላይ ፍቅር ደርቦ ደራርቦ ይስጣችሁ
@tigiyared4637
@tigiyared4637 Жыл бұрын
ተምራላች wow!
@emaneman855
@emaneman855 Жыл бұрын
ታምራላችሁ
@sonyahussain4640
@sonyahussain4640 Жыл бұрын
ስታምሩ
@nemastube44
@nemastube44 Жыл бұрын
Yesera biyanse lebse yexbe atekelkelu
@temsgenamlke7334
@temsgenamlke7334 Жыл бұрын
አይ የሰው ነገር ትናንት ከ አያልቅበት ጋራ ተጋቡ እያላችሁ አልነበረም እንዴ ምነው ዛሬ ደሞ ከዳይት ጋር ተጋቡ ኣለቹ ትናንት እኮ ገንዘብሽ ነው የምፈልገው አያልቅበት ግን ያፈቅርሻል እያላቹ ስታስቃብጡ እንዳልነበረ ዛሬ ምን ተገኘ አረ ተው ሰወች
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa Жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የገረመኝ ወይ የስዉ ነገርኮ በስመኣብ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Жыл бұрын
👌👌😜🤣🤣😜😋እኙ እንድነን
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
ባለፈው የተተከልሽው ጥርስሽስ????
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Жыл бұрын
ስታምሩመሻአላ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
ዴቭዬ ጎንደሬው
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 Жыл бұрын
qalite yen tsafci
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ Жыл бұрын
Yene wedoche ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@etheth9843
@etheth9843 Жыл бұрын
ወግ ወጉን ይዘሻል 😂😂😂😏😏😏
@Hareg21
@Hareg21 Жыл бұрын
በርቱ
@fasikasimegnew6931
@fasikasimegnew6931 Жыл бұрын
Kalu,kalyee
@enattube5456
@enattube5456 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ
@mamo1729
@mamo1729 Жыл бұрын
ሥታምራላቺዉ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
ሥታምሩ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ዴቨ &ቃልየ🥰🥰🥰
@raheltelnatkadelenerekifla2580
@raheltelnatkadelenerekifla2580 Жыл бұрын
Gobeze newu deb
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Жыл бұрын
በሩቱ
ነቅቸብሃለሁ ምን እንደፈለክ
13:38
kal beteseb
Рет қаралды 25 М.
የዳዊት አጉል ቅናት በዛ !!
11:20
kal beteseb
Рет қаралды 29 М.
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 783 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 356 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ዛሬ የሆነው ድንቅ ነው !!
26:29
Emebet Kassa
Рет қаралды 141 М.
ስደትን ናፍቆትን😥
9:34
Hadnet Entertainment
Рет қаралды 259
ኣብ ቀዳምይ መዓልቱ ሰሪቁ
12:11
KAP PHILI
Рет қаралды 538
በልጅ ልንባረክ ነዉ ነገርኩት!!
20:00
kal beteseb
Рет қаралды 137 М.
ቃል ወደ አሜሪካ ልትሄድ ነው
14:13
kal beteseb
Рет қаралды 32 М.
ዳዊት ቃል ፊት ተሸነፈ...
14:04
kal beteseb
Рет қаралды 44 М.
ያላንቺ መኖር አልችልም !! | Ethiopian Artist |
19:27
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 783 М.