ዲቦራዎች "ባይህ ምናለ || Bayih Minale" Dibora and Dibora New Amharic Live Worship 2024/2017

  Рет қаралды 597,565

Novel Studio official

Novel Studio official

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@WONDE-q7u
@WONDE-q7u 3 ай бұрын
ምን አይነት መረዳት ነዉ የፀሎት ርዕሴን ነዉ ያስቀየረኝ ሁሉም ቀርቶብኝ ባይህ ምን አለ😭😭😭 እምትሰጠኝ ነገር ቀርቶብኝ አንተ ተገኝልኝ🙌🙌 እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይጠብቃችሁም🙌🙌
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 3 ай бұрын
😢አሜንንን
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 ай бұрын
@@HelutiBallater-qr1qs 7ikmnn..njjjhiiiib gģŕ\\
@HabtamuSebsebia
@HabtamuSebsebia 10 күн бұрын
😘❤😘🎉😘❤😘❤
@SeniReta
@SeniReta 3 ай бұрын
እናንተ ሴት ልጆቹ እውነት አምልኮ በዚሁ ከቀጠለ የቤተክርስቲያን ክብር ይመለሳል ከቪዲዮ ቀረፃ እስከ ልብሳቹ ይቺን ከንቱ አለም በዜሮ አባዝታችሁብኛልና በብዙ ተባረኩ ለምልሙ
@Chillfz
@Chillfz 3 ай бұрын
Awo የቤተክርስቲያን ክብር yimeles
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 ай бұрын
ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ😢 በእምባ ነው ደጋግሜ የሰማሁችሁ።እግዚአብሔር ትውልድ አለው።ተባረኩ።ነህምዬ በእነዚህ ልጆች ላይ የጀመርከው መልካም ስራ ይቀጥል።አልበም እንጠብቃለን ።
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 3 ай бұрын
Mazu ❤❤❤❤ተባረኪ በኢየሱስ ስም ማየት ይሁንልን 🙏
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 3 ай бұрын
አንቺም ብርቱ ሴት ነሽ ማዛዬ 😥❤እውድሻለሁ
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 3 ай бұрын
Ewnet 💯💯 alw geta Eyesus ybarrk ❤❤❤
@diboraayenew3503
@diboraayenew3503 3 ай бұрын
Yene enat enodshalen tebarekilgn
@ፅዮ
@ፅዮ 3 ай бұрын
እየሱስዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢
@LidiyaDests
@LidiyaDests 12 күн бұрын
Life is empty without Jesus ❤❤
@redietcheru
@redietcheru 3 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 17፥15 እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ።
@boothabootha1881
@boothabootha1881 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
@bettybatty2296
@bettybatty2296 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@Iamblessedman
@Iamblessedman 3 ай бұрын
ያ ረ ካ ኛ ል ፊትህን ማየት (3#) ያ ረ ካ ኛ ል ድምጽህን መስማት (3#) ክርር አድርጌ አጥብቅ ምለምንህ ደጅህ ቆይቼ ዘወትር ባስቸግርህ ሌላ መሻት ኖሮኝ አይደለም (2#) ናፍቀኸኝ ነው ከማንም ከምንም (2#) እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ /ብሰማህ ምን አለ መች ስጠኝ አልኩህ ከእጅህ ስጦታ አሳየኝ እንጂ ፊትህን ጌታ ፍላጎቴ ተወስዶብኛል ፊትህ ማየት ብቻ ያምረኛል ፍላጎቴ ተወስዶብኛል ድምጽህን ብቻ ያምረኛል እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ ሁሉም ቀርቶብኝ ብሰማህ ምን አለ ጩኸቴ አይቀንስ አይደካክመኝ ድምጽህን ሳልሰማ እንቅልፍ አይወስደኝ በብልጭልጭ ጊዜ አላጠፋም (2#) እንቁዬ ነህ ለዘለዓለም (2#) እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ ሁሉም ቀርቶብኝ ብሰማህ ምን አለ ዘምበል እስክትል እስከምታየኝ ስፍራ አልቀረርኩም ከእግርህ በታች ነኝ ስትቆይብኝ ደክሞኝ አልወጣም ብትዘግይ ቀረ አልልም ስትቆይብኝ ደክሞኝ አልወጣም ብትዘገይ አይመጣም አልልም እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ ሁሉም ቀርቶብኝ ባይህ/ ብሰማህ ምን አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን!!!
@ሩታዬ-Aዬ5ቨ
@ሩታዬ-Aዬ5ቨ 3 ай бұрын
ተበርከ🎉🎉🎉❤❤❤ክ😢😢😢
@amblessed8657
@amblessed8657 16 күн бұрын
God bless you.
@AndualemShibruofficial
@AndualemShibruofficial 3 ай бұрын
መዚሙሩ መልዕክት አለው አለባበሳቸውም መልዕክት አለው አዘማመራቸው መልዕክት አለው መድረክ ላይ አንዳንድ ዘማሪዎች እንዲሁ ቢዘምሩ ምንኛ በተባረክን ❤ ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን ። የተረጋጋ ዝማሬ የጌታን ድምፅን ለመስማት እድል ይሰጣል🤲🙏🙏🙏🙏
@womensempowerment71
@womensempowerment71 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ ❤
@medicinefortheworld
@medicinefortheworld 3 ай бұрын
እነዚህ እህቶች ከአጀማመራቸው ጀምሮ የነበራቸው ህብረት፣ በሙዝቃ መሣርያ ሳይታጀቡ ጌታን ለማምለክ የነበራቸው መሰጠት ከፍተኛ ነበር። እግዚአብሔር የመጨረሻው ዘመን የአምልኮ አርበኞች ያደርጋቸዋል።
@BereketHailu-i1r
@BereketHailu-i1r 3 ай бұрын
amen yadergachew
@berukjohny2507
@berukjohny2507 3 ай бұрын
አገልግሎ ከመጣል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜያችሁ በ ቤቱ ይለቅ ቀሪው ዘመናችሁ በዚህ ክፉ አለም አይዘረፍ ቋንቋችሁ ሊደበላልቅ የሚወጣ አውሬ የታረደ ይሁን ተባረኩልኝ ያባቴ ልጆች እወዳችኋለሁ
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 3 ай бұрын
አሜን ይሁንላችው
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@AmanuelMussie-v6v
@AmanuelMussie-v6v 8 күн бұрын
አሜን ይብራልን ይሄ መገለጥ
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 3 ай бұрын
ምን ያህል ከእግዚአብሔር ጋር ብትውሉ ነው እንዲህ የተባረካችሁት አስቀናችሁኝ ። ጌታ በእናንት መሰጠት ይባርከን ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ።
@anbikagalo-de1sh
@anbikagalo-de1sh 3 ай бұрын
አንድ ዓይነት ከሆነው ከዚህ ትውልድ ጌታ በተለያ መንገድ እየመረችሁ ሲያይ ጌታን ስለእነንተ አመሰግናለሁ ዘወትር በአዲስ ምሪትና መንገድ ይምረችሁ ።
@ayelehuka592
@ayelehuka592 3 ай бұрын
ፍላጎቴ ሁሉ ተወስዶ ፊትህን ብቻ ለማየት እፈልጋለሁ። ኢየሱሴ አዳኜ ምኔን ልስጥህ? ሌላው ሁሉ ቀርቶብኝ ባይህ ፣ ቢሰማህ ምን አለ!!! 😭😭😭 ኢየሱሴ አንተ ብቻ ትሻለኛለህ፤ እባክህ እንዳውቅህ እርዳኝ፤ ውዴ እወድሃለሁ ማራናታ ፤ ኢየሱስዬ ቶሎ ና!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 👉እናንተ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ ፀጋው አሁንም ይጨመርላችሁ🙏
@beniyampetros
@beniyampetros 3 ай бұрын
ሰለሞን የፀለየውን እውቀት ጥበብ መረዳት የሰጣችሁ አምላክ ለዘላለም ይባረክ ዘመናችሁ በዚህ በክርስቶስ ጥበብ ይለቅ በእንባ የሰማሁት መዝሙር ሌላ ምን ልበል ተባረኩ
@rahelbeyene5718
@rahelbeyene5718 3 ай бұрын
ሠዉነቴን ነው የወረረኝ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ጌታ ልጆች አሉት ኡፍ ምን ብዬ ልፃፋ.............
@BettyMickey-of4js
@BettyMickey-of4js 3 ай бұрын
ብሰማ ብሰማ አልጠግባ አልኩኝ ምን አይነት መነካት ነው በጌታ ምንም ለማለት ቃላት የለኝም ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመነችሁ ይለምልም😢😢😢😢😢
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 3 ай бұрын
እናንተ ልጆች እንዴት ነው ደስ ምትሉት ❤❤❤ እኔ ቃል አጣው በቃ ኢየሱሴን ይበልጥ እንዳፈቅረው ነው ያረጋቹኝ ❤ 🙏ዘመናቹ ይባረክ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 ай бұрын
ከአለባበሳችው ጀምሮ ዝማሬ ናፍቆት የእውነት ጌታን መፈለግ የመድረኩ ዉበት እራሳችሁን ሳይሆን እግዚአብሔርን አሳይታችውሃልና ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@misgu03asrat
@misgu03asrat 3 ай бұрын
ተባርካችሁ ቅሩ በእንባ ነው ያደመጥኳችሁ እንዲህ አይነት መሰጠት ከጌታ ነው ብዙ በእናንተ የምንባረክበት መዝሙር አለን እወዳችሁሀለው❤🎉
@SamueliAbera
@SamueliAbera 3 ай бұрын
ሁሉ ነገር ለኔ እንባ በ እንባ ሄነብኝ ብቻ ምንም ለማለት ቃላት ነው ያጠረኚ ከዝም በላይ የእግዚአብሔር ፀጋ ረርቶ በሙሉ አልበም እንደምትሙጡ አልጠራጠርም ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@inthebegining1592
@inthebegining1592 3 ай бұрын
አቤት እንዴት እንጠብቀው እንደነበር እንዳየሁት ነው ተወርውሬ የገባሁት
@AlmazAbabu
@AlmazAbabu 3 ай бұрын
ጌታነ ከእኔ አብልጥብ እንዴት ሰጥቀው እንደነበር
@markosbancha8029
@markosbancha8029 2 ай бұрын
Alibem bekirbu intebikalen tebareku tiwulid alewu geta
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 3 ай бұрын
ዲቦራዎች ልዩ ናችሁ፤ እግዚአብሔር በዘመናችሁ ሁሉ ይቅደማችሁ፤ በጌታ ሞገስ አገልግሎታችሁ ይደግ።
@minalumitiku2270
@minalumitiku2270 3 ай бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ። ተባረኩ ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛላችሁ
@KifleTamene-n7h
@KifleTamene-n7h Ай бұрын
የናፈቁንን አይነት መዝሙር። በእግዚአብሔር ፊት የምያደርግ። እጅግ እጅግ ተበረኩልኝ!
@ChristsLightCLTV-mc2wu
@ChristsLightCLTV-mc2wu 3 ай бұрын
ሁሉም ቀርቶብኝ ባይህ ምን አለ ብሰማህ ምን አለ Ameen ጌታ ያሳድጋችሁ
@Wubealem-k9v
@Wubealem-k9v 3 ай бұрын
ስንት ግዜ እንዴ ሰማሁት በኢያሱስ ስም ተባራኳ🙌🙌🙌❤❤❤
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 3 ай бұрын
እጅን በአፍ የሚያስጭን ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ የአባቴ ልጆች ፀጋው ይብዛላችሁ የዝማሬ ቅኔ ይፍሰስላችሁ በእውነት ዘመናችሁ እየዘመራችሁ ይለቅ አሜን
@BiniAbata
@BiniAbata 2 ай бұрын
እዉነት እነ መዝሙር ሰምቶ የመይባረክ ትዉልድ የለም እግዚአብሔር ሆይ ሁሉም ነገር ቃርቶ ታይልን😥😥🙏እናም እግዚአብሔር ቃሪ ዘመነችሁን ይባርክ
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 3 ай бұрын
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ የፀጋው ባለቤት ተባረክ እናንተም የተቀበላችሁት ተባረኩ ከፍ በሉ የፀሎት ህይወትን የሚመልስ❤❤❤❤
@AfeworkAfj
@AfeworkAfj 3 ай бұрын
ዲቦራዎች ለጌታም ለአገልግሎትም ያላችሁን አክብሮት በሁለንተናችሁ የገለጣችሁ፡ ነፍስን ወደ አምላክ በሚመልሰዉ ዝማሪያችሁ እጅግ ዉስጤ ተነክቷል ፡ተባረኩ በማይበርድ ፍቅሩ አምላክ ይያዛችሁ ክበሩልን በርቱልን ፡፡
@diboraayenew3503
@diboraayenew3503 3 ай бұрын
Amen
@AntegobezA
@AntegobezA 3 ай бұрын
God's Presence ❤️🙏✊🥰 የአምላኬን መገኘት... የሚተካው ምንም ማንም የለም 😭....የአባቴ ልጆች በዘመናችሁ ሁሉ ጌታን እንደቃሉ እያገለገላችሁ መኖር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ,እፀልያለሁም በጌታ ኢየሱስ ስም! My Father's Daughters God Bless You❤️🙏✊ Because I am Blessed By This Song, እወዳችኋለሁ...
@asfawmelese
@asfawmelese 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መዝሙራችሁን በጣም ደጋግሜ በመሰማት በጣም ተባርኬበታለሁ ልዩ መረዳት ነው❤❤❤
@DiboraAbera
@DiboraAbera 3 ай бұрын
Amen yene abate❤
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 3 ай бұрын
አባቴ ቢደክመኝ እራሱ የምፈልገው አንተን ብቻ ነው😢😢😢😢
@Elsa-op4my
@Elsa-op4my Ай бұрын
ቃላት አጣው ምን ልበል እንቧዬ ቀደመኝ ተባረኩ በብዙ
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 3 ай бұрын
ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነኝየሄሉናፋቂ
@ነኝየሄሉናፋቂ 3 ай бұрын
ባይ ምናለ የእዉነት ሁላችንም ፀሎት ነዉ 🤲🥺ተባረኩ በብዙ አትገደቡ የዚ የዓለም ነገር አይገድባችሁ ጥሳችሁ ሂዱ 🥰
@SelamawitAhemdAyni
@SelamawitAhemdAyni 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ሁሉም ተወስዶ ፊትህን ብቻ ማየት ነው ርሃቤ ውዴ ተባረኩ ብዙ ውርሱ ብር ክ በሉ
@alemaduga1350
@alemaduga1350 2 ай бұрын
ዉይ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ምን ብዬ እንደምባርካችሁ ሁሉ ግራ እስኪገባኝ ጥንፍፍ ብሎ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ የናፈቃችሁትን ጌታ በክብሩ ማየት ይሁንላችሁ
@RutEysue
@RutEysue 3 ай бұрын
እየሱስ.ጌታ.ነዉ.ጅማሪያቹ.እዳማረ.ፍፃሜያቹሁ.ያሳምርላቹሁ.ሰዉ.የማያሰናክል.ነዉ.ከላይ.እስከታች.አለባበሳቹሁ.ፀጋና.ሰላም.ይብዛላቹሁ.እኛን.ሳይሆን.ጌታ.እየሱስ.ይታይብን.ተባረኩ.ተከናወኑ❤❤❤❤❤
@zenabneshmirtu6643
@zenabneshmirtu6643 3 ай бұрын
ይህን መረዳት የሰጣቸውሁ ጌታ ይባረክ !!ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ !!
@eyerusalemasmelash5838
@eyerusalemasmelash5838 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን ይህን አይነት መዝሙሩ መስማት ታምራት ነው😢😢ጌታ አብዝቶ ይባረካችሁ❤❤❤
@gechabrish-w1m
@gechabrish-w1m Ай бұрын
እህቶቼ ተበረኩ ፀጋውን ኢየሱስ ይጫምርላችው
@DawitAberaLonseko
@DawitAberaLonseko 3 ай бұрын
በቀን 5 ግዜ ሰምቼ አውቃለሁ! ዘመናችሁ ይባረክ
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 2 ай бұрын
ቅዱስ ሆይ የእኔን ነገር ቧላ አዋየሃለሁ፣ ስለዚህ ድንቅ ትውልድ ባረኩህ ♥ በዘመኔ ስላገኘሁ የክርስቶስ ልብ ያላቸውን ልዑል ሆይ ፍጥረታት ሁሉ ያመሰግኑሃልና ስምህ ይቀደስ ። ሃሌሉያ
@bettyethiopia7688
@bettyethiopia7688 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምናይነት መዝሙር ነው የ ልብ የሚደረስ ለ 1000 ግዝ ነው ያዳምትኩት 🙏🙏🙏🙏 ተባርኩ
@AnasimosZena
@AnasimosZena 3 ай бұрын
Ewunt lemawerat 1000 gize alesemashewm menalebat degagemesh ademexesh yehonal.
@bettyethiopia7688
@bettyethiopia7688 3 ай бұрын
@@AnasimosZena betam bizu gizenew degagime yesemahut
@AnasimosZena
@AnasimosZena 3 ай бұрын
Eko endedunewa comment madreg yenbrebesh
@bettyethiopia7688
@bettyethiopia7688 3 ай бұрын
@@AnasimosZena eshi yikrta
@mengistumencho3410
@mengistumencho3410 3 ай бұрын
በእውነት ተባረኩ የዛረይቱ ቤተክርስትያን ከእናንተ ብዙ የምትማረው አለና ተባረኩ። የመዝሙሩ መልዕክት ፣ድምፅ፣እርጋታችሁ፣አለባበሳችሁ ወዘተ......
@MartinGreen-i3e
@MartinGreen-i3e 3 ай бұрын
አሜን አሜን ዘመናችሁን ይባርክ የጠብቅ የነበረው እግዚአብሔር ዘመናችንን ይባርክ ጸጋ ላይ ፀጋይ ጨምርላችሁ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 ай бұрын
ትልቅ መባረክ መቀባት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ደምጿ በጣም ልብ የሚነካ:ነው!!❤❤ እግዚአብሔር የእኔን ቤተሰብ እግዚአብሔር እሰባቼው
@TamenechsigaSiga
@TamenechsigaSiga 3 ай бұрын
በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደስ ሲሉ ዘመናችሁ በ ጌታ ቤት ይለቅላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abenezerbizuaihu1477
@abenezerbizuaihu1477 3 ай бұрын
ይህው ከትላንት ማታ አንስቼ እያዳመጥኩት አለው በእናንተ በኩል ያገለገለን የጸጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ!!🙏🙏 ጌታ እንደነዚህ አይነት ትውልድ ስላለው ስሙ የተባረከ ይሁን!!🙏🙏 ራሱን ያለምስክር አልተወምና!!! አሁንም በጸጋው ያትረፍርፋችሁ ❤❤
@tesfayealemu9720
@tesfayealemu9720 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ፣ ይጠብቃችሁ፣ በህይወታችሁም ዘመን/እድሜ ሁሉ እርሱን መስማትና ማየት ይሁንላችሁ፣ ጌታም የልባችሁን ጥማት አብዝቶ ይስጣችሁ፣ ወደአሰበላችሁ እርሱ ጌታ ያድርሳችሁ።
@FREEDOM-BI
@FREEDOM-BI 3 ай бұрын
የብዙ ነገር ጫጫታ መስማት ከብዶኛል! ያንቴን ድምፅ ብቻ የምሰማው ቦታ ናፈቀኝ😭😭😭😭 ማራናታ ኢየሱስ ሙሹራዬ! ትለያላችሁ ጌታን ❤!
@boothabootha1881
@boothabootha1881 3 ай бұрын
አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubayehutsegaye5358
@wubayehutsegaye5358 3 ай бұрын
ጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ በመንፈስ ወደ ሰማይ የሚወስድ ዝማሬ ነው፡፡
@bereketsolomon2529
@bereketsolomon2529 3 ай бұрын
ተባረኩ ፍጻሚያችሁ ጌታ እየሱስ እራሱ ያሳምርላችሁ በጌታ ፍቅር እንወዳችሁ አለን
@abigiyagetaneh8535
@abigiyagetaneh8535 3 ай бұрын
ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምን አለ???? ይሄ መዝሙር የሚያስፈልገኝ ጊዜ ላይ ነበርኩኝ።ተባረኩልኝ። ፨ጌታ ሆይ እግርህ ስር መቆየት ይሁንልን፨
@SofiyaSharaw
@SofiyaSharaw 3 ай бұрын
እስከ መንግስቱ መምጨ ድረስ እንድሁ እየዘመረቹ የምትጎዙበት አቅም ፀጋ ይብዘለቹ ክረስቶስ በናቴ ተይቶበተል በልበቹ ናግሶዋል ሁሌም ይገስበቹ እናቴም ሁሌም እንድሁ አንግሱት
@rita4882
@rita4882 2 ай бұрын
ይሄ የኔ መልክት ነው ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HagereShekula
@HagereShekula 3 ай бұрын
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ! ይህ መንፈስ ትውልድን ሁሉ ይወረስ አሜን!!
@BettyMelese-p2n
@BettyMelese-p2n 3 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን እግዚአብሔር አምላክ ወደዚህ አይነት የአምልኮ ስርዓት ይመልሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserettadese6205
@meserettadese6205 3 ай бұрын
ለዚህ ዝማሬ ቃላት አጣዉለት ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏
@SerkalemBekele-b7p
@SerkalemBekele-b7p 3 ай бұрын
ኡፍ ጌታ ሆይ ምናለ ባይህ ከዚህ ከንቱ አለም ድካም አባ ባይህ ምናለ በሰማህ ምናለ እንዳርፍ ዲቦራዎች ተባረኩ ኖ ወርድ ዘመናቹ ይባረክ
@ArsimaNahda
@ArsimaNahda 2 ай бұрын
😍😍😍ፍላጎተ ተወስዶ ብኛል በቡዙ ተባረኩ❤
@123NJ
@123NJ 2 ай бұрын
እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ ብሰማህ ጀሮዬን ከፍቼ አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ ❤❤ብሰማው የማጠግበው ዝማሬ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሀ
@YisihakMasore
@YisihakMasore 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ‼️‼️ምኞትና መሻቴ ጸሎቴም ኤሄ ነው። እግዚአብሔርም የሚፈልገው ኤሄንን ነው። እኔን እራሴን ፈልገኝ የሚሰጥህን ነገር ፈልገህ አትቅረበኝ፤ እኔን ፈልገኝ/ፈልጊኝ ይለናል።
@YisihakMasore
@YisihakMasore 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ‼️
@fikirefiseha7357
@fikirefiseha7357 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ። የሰላም ደስታ Vibe አላችሁ። ፀጋው ይብዛችሁ።❤
@zewduworku-ne3ej
@zewduworku-ne3ej 3 ай бұрын
ሠማይ የሚያስገባ ዝማሬ ተባረኩ!!ትውልድ እናንተ በተነካቹበት መነካት ይነካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RuthKibreab
@RuthKibreab 3 ай бұрын
የሚገርም መንፈስ ነው የወረረኝ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩ ❤❤❤
@godisgoodgod5095
@godisgoodgod5095 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የሰፈሬ ልጆች ነብስም አልቀረልኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@matuselatesema6713
@matuselatesema6713 3 ай бұрын
Wow, ተድለሽ እነዚህ ልጆች ሰፈርሽ ስለሉ፣ እኔ የት አጊንቼ አድነቆቴን ልግለጽላቸው እያልኩ
@rahelasfaw2188
@rahelasfaw2188 3 ай бұрын
አሜንን ተባረኩልኝ ከሰማይ ሁሌም የምትቀበሉ ፀጋ የበዛላቹህ ጌታ በሙላት ከናንተ ጋር ይሁን
@Adane_Girma
@Adane_Girma 2 ай бұрын
ምንም አይነት ቃላት ለመግለጽ አይመቹምና ልዩ የእግዚአብሔር ግልጠት ነው በሚለው ልደምድም።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።ባይህ ምን አለ😢😢
@AregashSorsa-p6n
@AregashSorsa-p6n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዉነትም ዲቦራዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያይባርካችሁእዉነትምዲቦራዎችእግዚአብሔርፀጋውንያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsawiyan2021
@fitsawiyan2021 2 ай бұрын
እግዝሐብዬር ይባርካቹ በውነት በጣም ደስትላላቹ በዝማሬዎቻቹ ተባርከንበታል❤❤❤❤❤❤❤❤
@ketu_keraji
@ketu_keraji 3 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ሳልሰለች ልሰማው የምችለው መዝሙር 🥹 ጌታ ሆይ ካንተ በላይ ሙሉ የሚያደርገኝ የለም!
@tigisttiruneh528
@tigisttiruneh528 3 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ አለመስማት አልቻልኩም ዘመናቹ ይባረክ ፡፡
@abisha6904
@abisha6904 3 ай бұрын
ትውልድ እየመጣ ነው ።የዝማሬ ክብር ይለመስልን አሜን ከነ ስርሀቱ ተባረኩ
@ምህሩ
@ምህሩ 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆን ምን አይነት መንፈስ ነው ባይህ ምነ አለ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@Sebleyosef-nf6xj
@Sebleyosef-nf6xj 2 ай бұрын
ኸረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የማይሰለች መንፈስ ያለበት ድንቅ መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ስለዚህ መንፈስ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 3 ай бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የእውነት እህ ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የምያሳይ ነው ጌታ ይምራቹ ተባርኩ❤❤
@PetirosHizkel-y6t
@PetirosHizkel-y6t 3 ай бұрын
እግ/ር ይባርካችሁ የዘመናችን ዘማሪዎች እንደ እናንተ ብዘምሩ ሀገራችን እት/ያ ትባሬካለች ተባሬኩ
@RedietTilahun-g4v
@RedietTilahun-g4v 3 ай бұрын
እግ/ር ይባርካችሁ ከዚህ በላይ እግ/ን መራብ ይሁንልን😭😭🙏🙏
@zinashtabeno6270
@zinashtabeno6270 3 ай бұрын
በእውነት እውነት እላችኋለሁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተነገረው በወንድና በሴት ልጆቼ ላይ ከማንፋሴ አፋሰለሁ የተበለው ተፋፂሟል። ዘማነችው ይባርክ ስፉ ህዱ አትየዙ❤❤❤❤❤❤
@nefsugelebo4759
@nefsugelebo4759 3 ай бұрын
Tileyalachu getan Fetari ahunim le tiwulid bereket yargachu bebizu tsega yibarkachj,diborawoche❤❤
@AbdelaKedir-k8b
@AbdelaKedir-k8b 3 ай бұрын
ዋው እሚገርም መዝሙር የእውነት በጣም ነው የወደድኩት የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ወድጄዋለው ዋው
@MahiKeta
@MahiKeta 3 ай бұрын
😭😭yemir eyalekesiku nw yesemahut tsegawu yibzalachu tebareku
@PriyankaChopera
@PriyankaChopera 3 ай бұрын
ጌታ ክብርን ይውሰድ።ስለእናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ❤🙏
@MelatMelat-g2d
@MelatMelat-g2d 3 ай бұрын
እግርህ ስር ከርሜ ሰንብቼ ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ አባ💔
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 3 ай бұрын
😭🙏
@TsionBalcha
@TsionBalcha 2 ай бұрын
አቤቱ መለክት ውይምን አይነት መንፈስ ነው በእውነት ሌላው ቀርቶብኝ ባይ ምናለ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@misiratole3267
@misiratole3267 3 ай бұрын
ገና ከዝህ በላይ እየሱስን እምያስናፍቅ ዝማረ ከእናንተ ይፈልቃል ተባረኩ
@AderaAbate
@AderaAbate 3 ай бұрын
መንፈሴ የታደሰበት ፣እየናፈኩ መናፈቅ እየጠማሁ መጠማት፣ እየወደድኩት መወደድ ኢየሱስ እግር ስር መሆነን።
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 3 ай бұрын
ድንቅ ናቸው በስማም ❤አሜን አሜን😢
@diboraayenew3503
@diboraayenew3503 3 ай бұрын
Henaye tebarek❤❤❤
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 3 ай бұрын
@@diboraayenew3503 😍😍😍😍😍😍amen
@AynabebaYilma
@AynabebaYilma 3 ай бұрын
😢 በእንባ ነው ያደመጥኩኝ ወደ ጌታ ጉያ ምገፍ መዚሙር ነው።
@Natisha-bg3ei
@Natisha-bg3ei 3 ай бұрын
እህቶቼ በዝማሬው ተባርክያለዉ እግዚአብሔር አምላክ ብርክትትትት ያደርጋችሁ እግሩ ስር ቆይተን መስማት ማየት ይሁንልን ለላው ቀርቶብን
@Tahmo-z5n
@Tahmo-z5n 3 ай бұрын
ስለ እናንቴ የእግ/ር ስም ይባረክ ተባረኩ በእዬሱስ ስም❤❤
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 3 ай бұрын
ለላው ይቅር ጌታ ሆይ ፊትህን ልይ ድምጽህን ልስማ
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን እንደምንላቹ አላውቅም ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ያስቀጥላቹ🙏🙏🤲🤲🤲😍😍❤❤❤
@TelahuneAlameraw
@TelahuneAlameraw 3 ай бұрын
ምሽቴን የፀሎት ሊያረጉት ነው እናንተ የተባረካችሁ
@NetsanetYibgeta
@NetsanetYibgeta 2 ай бұрын
እባክህን ጌታሆይ አንተን ብቻ ልስማ ዘመኔ እንደዚህ ይሁንልኝ
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 3 ай бұрын
አሜን አሜን ንንንንንንአሜን ንንንንንንንንንን ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉
@MelkamuGeza
@MelkamuGeza 3 ай бұрын
ተባረኩ ከዘመኑ ክፋት እግ/ር ይጠብቃቹ ፀጋዉ ይብዛላቹ
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 252 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2,1 МЛН
ሰላም ጌታቸው |  የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
17:09
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 293 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН