KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዲቦራዎች "ባይህ ምናለ || Bayih Minale" Dibora and Dibora New Amharic Live Worship 2024/2017
8:59
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
00:58
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
00:30
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
ዲቦራዎች "ደሙ || Demu" Dibora and Dibora New Amharic Live Worship 2024/2016
Рет қаралды 124,909
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 133 М.
Novel Studio official
Күн бұрын
Пікірлер: 261
@dawitbefekadu6425
6 ай бұрын
እንዲህ አለባበስና እርጋታችሁ ሰው ጌታን ብቻ እንዲያመል ሀሳብን ወደ ሌላ የማይሰርቅ መዝሙር ነው የናፈቀኝ ምነው ሁሉም ከዚህ መዝሙር ቢማሩ ።
@dawitbefekadu6425
6 ай бұрын
እባካችሁ ይህን ስነስርዓት ና አለባበስ እንዳትለውጡ ብዙዎች ተመልካች ከጌታ በልጦባቸው የሴሰኞችና የጋለሞታዎችን አለባበስ ለብሰው ዳሌን እያሳዩ እየደነሱ ዘፈናቸውን ዘመርን ይላሉ ,ለናተ ግን ተመልካች ባይኖራችሁ ጌታ ሚያያችሁ ይበልጣልና በዚሁ ቀጥሉበት !!!
@kameth423
6 ай бұрын
ስታምሩ😍😍😍እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን የተባረከ ይሁን በርቱ ብዙ እንጠብቃለን 😍😍
@GetahunDemissie-t1g
6 ай бұрын
ይህን ድምጽ የሰጠ ጌታ የተባረከ ይሁን ለወንድሜም ጣችቹን የባረክ ጌታ ይመስገን የጌታ መንፈስ ያለበት ግሩም ድንቅ ቅንብር
@tufaejeta5305
6 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። የተለያ ድምፅ ነው የተሰጣችሁ።
@Bikeyegetalij
6 ай бұрын
የክርስቶስ ደም ከሃፅያት ሁሉ ያነፃል ደሙ ደሙ ደሙ የክርስቶስ ደም አረ አባባ እየሱስ 😢😢😢😢😢😢 አቅም ስጠኝ የኔ ደግ እየሱስዬ እህቶቼ ፀጋው ይብዛላቹ ተባረኩ
@HagereShekula
23 күн бұрын
ተባረኩ ይህ መንፈስ ለትውልዱ ሁሉ ላይ ይሁን።
@aberademssie6107
14 күн бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ ድንቅ ዝማሬ
@Fetlework-td3vq
23 күн бұрын
ለጌታ የተመረጠ ቅዱሰ ዕቃዎች ናችሁና ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@Tsion-xt2pn
5 ай бұрын
Original mazmuru 1,ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ(ችንካርህ) 2,ሰላም ደስታ(ደሙ) ተባረኩ ተባርከንበታል
@Burthukal888
5 ай бұрын
Amen Amennnnnnnn Amen Eysuss yadinal yitadagal Abatachin Daqun ሐዋዝ ችግኝ የታበራኩ ነው Tabarakulin thitoch tabarakulin mastwal yicamiralichu geta tsagaqun Yabizalish hayil yicamariliah
@mel20216
Күн бұрын
God says I will bless those that bless you and curse those that curse you
@hanahhana2519
6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭ፀጋ ይብዛለችሁ እህቶቼ ከቁሰቁስ አልፎ ኢየሱስን የሚያገስፉ ዘማርዎች ስለተነሱ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏❤
@ejigayehutiruneh1392
6 ай бұрын
ስለ ስጦታው ሁሉ ጌታ ይባረክ! በጣም የሚባርክ ቅንብር! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
@abrahamhannibalthetraveller
6 ай бұрын
የክርስቶስን ፍቅር የሚያስተጋባ መዝሙር!!እንኳንም " አልደነሳችሁም!!" ጌታ ጨምሮ ይባርካችሁ!!!❤❤🎉🎉
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
6 ай бұрын
ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ እህቶቼ 🙏🙌😭😭
@AbrahamMasore
26 күн бұрын
ጌታ እንደ ዘመራችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ ከእግዚአብሔር ውጭ ለሌለ እንደትገኙ ለጌታ ብቻ ገዘትኩአችሁ
@m5791
6 ай бұрын
ተባረኩ ደስ ስትሉ ደስየሚል ጸጋ ❤ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ 🙏
@sisayhailu4886
6 ай бұрын
በእውነት ህንዝህን ልጆች እግዚአብሔር በአላማ ነው ያስነሳቸው ፤ ዘፈን ይሁን መዝሙር ለመለየት በተቸገርንበት እንዲህ ሀይነት መዝሙር መስማት መለት ቀላል አደለም። በርቱ
@HelenBelete-t3s
6 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ዘመናቹሁ ይባረክ እህቶቼ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesus9981
6 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ግት እግዚአብሔር ይብርክችሁ 😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻
@SelamBedaso
6 ай бұрын
Amen amennn geta simu yibarke ewente new tebarkulny
@libanosayza2433
6 ай бұрын
I can't stop listening blessed diborawoche ቺንካር ፍቅርን ነገረኝ
@YosephbezuHaile
24 күн бұрын
ተባረኩ በደሙ ተሸፈኑ እግዚ አብሔር ዘመናችሁን ይባረክ በእንባ የሚሰማ መዝሙርነዉ
@Halema6090
5 ай бұрын
ጌታ ይህንን መንፈስ ይጠብቅላችሁ! መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ! በርቱ ለትውልዳችሁ የምትጠቅሙ ልጆች ናችሁ እና አደራ አለባችሁ ፈተናው ብዙ ነውና እናንተ ግን ፅኑ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤
@natalies2474
6 ай бұрын
ጥሩ አዘማመር ነው ጌታ ይባርካችሁ ግን መረሳት የሌለበት የመዝሙሮችን ባለቤት በግልፅ ሁሉም በሚረዳው መልኩ መታየት አለበት ዝማሬን የሚሰጥ ጌታ በብዙ ዝማሬ ይባርካችሁ
@TamuTube-q1t
6 ай бұрын
ጌታ ይባረካችሁ ተባረኩ❤
@lilymetachew7526
6 ай бұрын
እየሱስ የችንካርህ ጥልቀት የፍቅርህ ጥግ....! ክበርልኝ። ብርክ በሉልኝ እህቶቼ ያብዛላችሁ ❤
@yalewalemayehu-lz6ts
6 ай бұрын
Amen ፀጋ ይብዛላችሁ ሰወዳችሁ🙏🙏
@KacharaWarsamo
25 күн бұрын
ከእርሱ ውጭ የምሆን ነገር ሁሉ ይቅርብኝ ተባረኩ::❤❤❤❤❤❤❤
@memejaafar3344
6 ай бұрын
እህቶቼ በዝህ በፍቅሩ ዉስጥ መኖር ይሁንላችሁ ዉለተዉ እየተሰበለችሁ ይጨመርላችሁ ተበርኬበተለሁ❤❤❤🤲🤲🤱🤱🙇♀️🙇♀️🥰🥰☝️ያልሰመቹትም ስሙ 👂👂
@meazakidane72
6 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባርካቹሀል
@majormelese2725
6 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ድንቅ አገልግሎት ነው። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
@ShemaShema-pj6vs
24 күн бұрын
ተባረኩ ከክፉ ያድናችሁ ዘመናችሁ በፊቱ ይለቅ
@MisganaEdire-g4c
18 күн бұрын
እውነት ተባረኩ ይህንን መዝሙር እየሰሙ አለማልቀስ አይቻልም
@TakeleBizuayehu-gl1hu
6 ай бұрын
ተባረኩ!
@kifledamite4577
6 ай бұрын
ኦ! ግሩም መልዕክት የሀዲስ ኪዳንን ዋና የምስራቹን ቃል ጣፋጭ በሆነ ዜማ ! ጌታ ይባርካችሁ::
@Bodanabiya
16 сағат бұрын
Many blessings, you the blessed girls!
@bemnetgebremariam1101
6 ай бұрын
God bless you!
@yalew6231
6 ай бұрын
ወንጌልን ዘመራችሁት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@melkamufeyissa7439
6 ай бұрын
Thank you debos'........
@MeytuWebneh
18 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ገና ልጆችናችሁ ረጅም ዘመን ከፊታችሁ አለ ያላችሁን መልካም የአገልግሎት ንፅህና አይወሰድባችሁ ጠብቁት ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@altayeargata9929
5 ай бұрын
ለዘሌዓለም የተባረካችሁ ሁኑልኝ፡ጸጋው ይብዛላችሁ ።
@SaraHusba
21 күн бұрын
ዬእዉነት እነቴን ሰይ ልቤ በጠም ነዉ ምየርፈዉ ሁሉ ነገረቹ ነዉ ምየምረዉ ታበረኩልኝ ዬእኔ እህቶች ምን ብዬ እዴምገልጽ አለቅም እግዝአብሔር ዬምፈልገዉ ሁሉ ነገረችን እርሱን እድንመስል ነዉ ምፈልገዉ እየሰየቹ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketdesta-q1l
14 күн бұрын
ተባረኩ ጌታ ዘመነቹን ይባርክ❤❤❤❤
@LamlamWejra
16 күн бұрын
ኤረ ብሩካን ናችሁ አሜን ዲቦራዎች ናችሁ የእውነትም ምርኮ አስመላሽ ትውልድ❤
@WendimagegnTadese-k9v
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜያቹሁ ዘመናችሁ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ እወዳችኋለሁ እህቶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adisuroro6844
28 күн бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ትኩረት ወደ ኢየሱስ ።
@TeLa-u8l
Ай бұрын
ገና ብዙ እንጠብቃለን ተባረኩ
@tamu9683
6 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ስለእነንተ ❤❤🙏
@aknawkawza4104
6 ай бұрын
ተባረኩ የአባቴ ቡሩካን!!
@TsegaTadesse-ob3cb
27 күн бұрын
ይሄ ከእግዚአብሔር ስር ከቆየ የምወጣው ቃል ነው ከጌታ እግር ስር መቆየት ይሁንልህ
@GeletaZeleke-qq9zs
5 ай бұрын
Wawoo Amezing ተባረኩ👋👋👋👋
@TesfayeSemahegn-rj4km
4 ай бұрын
የዲያቆን ሐዋዝ መዝሙር ነው!!
@AsmaAsma-vr1xr
6 ай бұрын
Debiko geta yasadgachu kezi alem
@woldegebrialFekadu
5 ай бұрын
ኧረ ደስ ሲል:: የመዝሙራችን ምርኮ ሊመለስ ነው መሰለኝ!!
@ShetayLambamo
6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ🙌😭 አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 🙌🎻🙌🎻🙌🎻🙌🎻🙌🎻🙌🎷 ታባረኩ.ታባረኩ.ልዑል.ጨረሶ.ይባረክችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahbotNhzbey
26 күн бұрын
Amen hallelujah. Egziabiher Amlak ybarkachu❤🌿💙🙏
@magierena5130
6 ай бұрын
what a song. GOD bless you. I watched crying
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
6 ай бұрын
🙏😭😭
@fdyfdy1392
6 ай бұрын
ተባረኩ የየሱስ ደም የዳንበት፣ ከሲኦል ያመለጥንበት አሜን የጌታ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን።
@DiaCell-r8d
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ እህቶቼ አንዷ የሰላም ደስታ እህት እና ትመስላታለች❤❤❤❤
@tesfayesisay6720
6 ай бұрын
God Bless you Sisters. Thank you Novel Studio too.
@tezeragebreweld655
6 ай бұрын
Amazing! God bless you ❤
@Selamtube-t2r
6 ай бұрын
አሜን ዋው የተለየ ድም መባረክ ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@GerehamAssefaw
6 ай бұрын
Egzaber yibarikachwo
@TesfayeSemahegn-rj4km
4 ай бұрын
ዋናው ዘማሪ ዲያቆን ሀዋዝ ተገኝ ነው
@yisoaye
6 ай бұрын
Kez mbelt tsega ystachu
@tarekegnalemu-hg9kn
18 күн бұрын
you chose the greatest one !!!!
@elshadaydebebe737
6 ай бұрын
Amen Amen Amen B Bezu Tebarakuu uffee men Ala hulum enedant Y Alababase Serehat binorachawu
@masreshategene1790
5 ай бұрын
ሻሎም ሻሎ ጌታ ዘመናቹሁን ይባርካቹህ❤❤❤❤❤❤
@yayeneshetwoldeyes8913
6 ай бұрын
TV ተባረኩ የየሱስ ልጆች
@sisayhailu4886
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@emebettilahun1915
6 ай бұрын
ዋው ተባረኩ ይጨምርባቹ
@mesaybasha6891
3 ай бұрын
እሱ ያበርታችሁ❤❤❤❤❤❤
@nebeyetgirmai1138
6 ай бұрын
Amen! Blessings 🙌
@zerogaming1554
19 күн бұрын
❤❤❤❤❤ተባረኩልኝ ለምልሙ
@marthayohannes1590
6 ай бұрын
እሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩልኝ
@hagerezegeye3845
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Be8tys
6 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር መውጣት መግባታቸውን ይባርክ ይቀድስ አሜን❤🙏
@DstaNguse-is8wb
5 ай бұрын
🎉🎉😂😂🎉🎉🎉ተባረኩ አሜን የጌታ ስም ይክበር❤❤❤❤❤❤
@BurkrGerder
6 ай бұрын
ዘመን ይብርክሽ ታባረክ የዝማሬ 🎻🎻🎻🎻🙌
@AlemayehuHailu-u7m
2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ!
@Zainab-qg4qn
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akooka2636
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤
@ብርሀንይሁን
6 ай бұрын
ገራሚ ነዉ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kkkk-pd9rh
5 ай бұрын
አሚንንንንንንን❤❤❤❤ተባረኩ በቡዙ
@helenheydemann7223
5 ай бұрын
Geta Jesus yebarekachu 🙏 🙏 🙏
@BilenTenkir
14 күн бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@DaneDanemareko
6 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 በጣም ተባርኬለሁ
@teney
5 ай бұрын
❤❤❤egzbyr zamanachni yibaraki dasi yemili mazimur naw
@TiEy-u2g
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ፀጋውንም ያብዛላችው❤❤❤
@ኢየሱስጌታነው
6 ай бұрын
Wow geta abzito yibarkachiw❤❤
@DubiJarso
6 ай бұрын
Wow i liked it ❤❤❤
@aboneshayalnesh8408
5 ай бұрын
Amen amen ene lekedem belo motachienen mekerachienen wesed yebarek tebareku setotachin nachieu❤❤❤
@mekedesmezmur4057
6 ай бұрын
Amen amen amen God bless you girls. Thank you Jesus for the blood ! 🙏🙌🙏❤️
@akililukebede5785
17 күн бұрын
❤ er endet yetbarku nacho...silkachon magnt yichalal ...novel st
@KalTare-d4w
6 ай бұрын
Tebareku❤❤❤
@AndenetBada
6 ай бұрын
ተባረኩ ክርስቶስ ከዚም በበለጠ መገለጥ ይሙላቹ
@Babababa-h8l2l
5 ай бұрын
betam new des yemtlug geta yibarkachu
@DiboraAbera
6 ай бұрын
🔥🔥🔥
@abitadesse745
5 ай бұрын
❤❤❤ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤
8:59
ዲቦራዎች "ባይህ ምናለ || Bayih Minale" Dibora and Dibora New Amharic Live Worship 2024/2017
Novel Studio official
Рет қаралды 335 М.
6:57
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 95 М.
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 58 МЛН
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 46 МЛН
00:30
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 28 МЛН
8:03
ዲቦራዎች "ወሬው ሁሉ || Werew Hulu" Dibora and Dibora New Amharic Live Worship 2024/2016
Novel Studio official
Рет қаралды 123 М.
26:42
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1 МЛН
3:23
https://youtu.be/E7hirQO-Hyk?si=e_laVJijVpI8OvsV
Tewabu tube ተዋቡ ቱዩብ
Рет қаралды 2,6 М.
2:52:56
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
Aster Abebe Official
Рет қаралды 711 М.
25:49
🔴 የመስፍን ጉቱ የተወደዱ ዝማሬዎች አንድ ላይ | #amharicmezmur #mezmureproterstant #ethiopianmezmur
Ethio Holy Lyric
Рет қаралды 136 М.
8:01
ኢየሱስ ወዶኛል || Eyesus Wedognal by Novel choirs New Amharic song remix Mezmur 2024/2016
Novel Studio official
Рет қаралды 469 М.
18:30
ዘማሪት ህሊና ዳዊት | አብርሃም ቤት | Helina Dawit |#aroma#liveworship
Begashaw Desalegn
Рет қаралды 181 М.
14:38
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 693 М.
13:52
ኢየሱስ ገናና || EYESUS GENANA BY NOVL CHORIS NEW AMHARIC SONG REMIXE #mezmur #2024
Novel Studio official
Рет қаралды 348 М.
19:27
Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn '' Original Song By Aster Abebe
Kingdom Sound
Рет қаралды 313 М.
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 58 МЛН