Diddy | ፒዲዲ ሚስጥሩን ዘረገፈው ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 268,587

salon tube

salon tube

Күн бұрын

Пікірлер: 275
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
ምንም ጊዜም ቢሆን ከጨለማጋ ከአጋንትጋ የተባበረ ጊዜውን ቆጥሮ መውደቁ አይቀሬ ነው፣ የድንግል ማርያምን ልጅ ትልቁን ንጉስ የአለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የያዘ ደግሞ እድከዛለም ያበራል❤❤❤
@RejebBedewi
@RejebBedewi Ай бұрын
አምላክ የሰው ልጅ ማህፀን ውስጥ ሚገባ ህፃን አይደለም አምላክ የዚህ አለም ፈጣሪ የእየሱስም የኔም የናንተም ፈጣሪ አላህ ነው ሰው ማምለክ ወንድምን ማምለክ ይብቃ ኢየሱስ ወንድማችን ነው
@Saba-e8d
@Saba-e8d Ай бұрын
@@RejebBedewi so alh kayet maxa kalitetsenese
@RejebBedewi
@RejebBedewi Ай бұрын
@@ሐገሬሰላምሽይብዛ መወለድ መፀነስ ማደግ መብላት የፍጡራን ባህሪ ነው አላህ አልወለደም አልተወለደም ምንም ነገር ሳይኖር የነበረ አምላክ ነው ኢየሱስ ከማርያም ነው የተወለደው ማርያምን ማን ፈጠራት አገናዝብ እንጂ አባ
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Ай бұрын
@@ሐገሬሰላምሽይብዛ ትክክል ሰይጣን ውለታ አያውቅም ይጠቀምባቸዋል ለግዜው ልክ ግዜውን ሲጨርስ እራሱ ያጋልጣቸዋል ከዚያም ይገለቸዋል ነፍሳቸውን እስኪሰጡት ነው የማከባከባቸው
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Ай бұрын
​@@RejebBedewi በዘፈቀደ ከማውራት በፊት ለምን እንደተወለደ አጣራ አንብብ ጠይቅ እንደፈለገህ የምታወራው እንደመጣልህ አታውራ አንብብ
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 Ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ጨለማ እሚያወጣ አምላክ እየሱስ አለ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ነዉ ከጨለማ ወደ እሚደነቅ ብርሀን ይለዉጣል እየሱስ ይወዳችሁአል ኑኑኑኑኑ ወደ እየሱስ❤❤❤❤
@merhabatube219
@merhabatube219 29 күн бұрын
እኔ,, ወደ, ፓፍ ዳዲ,, ነው,, ምሄደው🤣
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk Ай бұрын
እኛ ኢትዮጲያዊያን ከነዚህ የተዘፈኑትን ዘፈኖችና የሚሰጠንን የጨለማውን መልዕክት በማናውቀው ቋንቋ ማዳመጥ ማቆም ይኖርብናል።
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Ай бұрын
@@CABTL-mc7dk እንግሊዘኛ አናውቅም እንዴ?
@ምንይጨመር
@ምንይጨመር Ай бұрын
አማርኛ ከሆነ ዘፈኑ ቅዱስ ነው።
@abdx7411
@abdx7411 Ай бұрын
😂😂😂😂
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Ай бұрын
lol
@MacJwan
@MacJwan Ай бұрын
LOL...the Media Meningitis ..LOL... lord of lusfer ..l o l😢
@AntenehTesfaye-g3g
@AntenehTesfaye-g3g Ай бұрын
ከ እግዚያብሔር ጋር መሆን የሚሰጠዉን ሁለንተናዊ ሰላም የመሰለ ሀብት ከየትም አይገኝም እየሱስ ሰላም ነዉ እየሱስ ህይወት ነዉ እየሱስ ፍቅር ነዉ የእመቤቴ የድንግል ማሪያም ልጅ ትላንትም ዛሬም ነገም ህያዉ ነዉ
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Ай бұрын
ሰይጣን እንድህ ነው ነፍስን እስኪሰጡት ዝና. ገንዘብ ብዙ ነገር ይሰጣል ግን መጨረሻ ላይ የሚጋልጣቸው እራሱ ሰይጣን ነው ሰይጣን የሰውን ልጅ ፈፅሞ ይጠላል አብረነው ሲኦል እንድንወርድ ነው የሚፈልገው።😢😢😢😢😢😢
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise Ай бұрын
ህሊናህን ከሸጥክ በቃ አበቃልህ እራስህን በራስህ እንደገደልክ ቁጠረው😢
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd Ай бұрын
ሰው ከድካሙ በቀር ትርፍ ምንድነው ሀብት ዝና ሁለም ያልፍል ይልቅ በጉብዝናህ ወራት ጌታን ማሰብ ነው ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ እስራት ይፈታል ያድናል አምልጡ ወጣቶች
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
ሠይጣን ውለታም ወዳጅም የለውም PDD ምንም ያህል ሰይጣንን serve ቢያረግ በመጨረሻ ያመነው ሰይጣን ከምንም አላስጣለውም ሀይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h Ай бұрын
@@henoktezera8903 ክብር ይግባው ለዘላለም።
@th-ef6me
@th-ef6me Ай бұрын
Sean diddy እርካታ ማጣት ጥጋብ ድንቁርና ያገላታው እንስሳ ነው
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 Ай бұрын
ተመሰገነ ከዘፈን ነፃ ነኝ የሀገሬንም አላቃቸውም
@Etiopa
@Etiopa Ай бұрын
በተገደለ!!!!!
@Khatija-s4i
@Khatija-s4i Ай бұрын
ስለዲዲ ሚሰመማው ታሪክ ይዘገንናል ያቅለሸልሻል ሰው በዚ ደረጃ ይዘቅጣል አምላክ አይዘበትበትም አይምሮ ላለው ሰው ትምርት ነው ምንም ብናደርግ የግዜ ጉዳይ እንጂ ያስቀመጥናትን እናገኛለን አሁን ላይ ከሱ ኑሮ የኛ በስንት ጣአሙ እግር መዘርጊያ የሌለበት እስር ቤት ነው ያለው የምድር ሲኦል ይሉታል እነሱ ቱፓክ እና ቢጊ ላይ ጨዋታ ተጫወተ ሁለቱም ተገደሉ አገዳድሎ ሲያበቃ ለጓደኛው ዘፈነ ብቻ ሰይጣንን ሚያስቀና ሰው ነው ሰዎች የገዛ ምቶዷቸው ሰዎች ክፉኛ ጠላት ይሆናሉ አይንን ከፈት ማረግ አይከፋም ጊዜ ለኩሉ
@willyou2030
@willyou2030 Ай бұрын
ሌላኛዉ የነጮች ሴራ ሰለባ ነዉ ! አልታዘዝ ያላቸዉ ነገር አለ ማለት ነዉ ! የትኛው ታዋቂ ነዉ ለጨለሞዉ የማይሰራዉ? ሁሉም ተራዉን ይጠብቃል የሚገርመዉ ግን ዓለም ሁሉ ሴራዉን በአንድ ሰዉ ላይ ለጥፎ ማዉራቱ ነዉ እንደ አንተ አይነቱ ከታዋቂወች ጀርባ ብዙ ጉድ አለ ! ባለመጋለጣቸዉ ነዉ ይህ አንድ ምሳሌ ነዉ
@FedilaMominap
@FedilaMominap Ай бұрын
@@willyou2030 ጥቁሮች ላየ ያነጣጠረ ስም ማጥፋት ቢሆንም አያረገውም አይባልም ግን ነጮችን አይበልጥም
@abdx7411
@abdx7411 Ай бұрын
Yup
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Ай бұрын
ሰይጣን በፍጹም ነፃ ስጦታ የለውም:: ገንዘብ, ዝናን , የፈልግከውን ይሰጥና በምትኩ ነፍስህን ይወስዳል: ተጠቅሞ እንደጨረሰ ያሰናብትካል:: ትራምፕ ግንየለበትም ባ ነኝ::
@እኔስየማርያምነኝ
@እኔስየማርያምነኝ Ай бұрын
ሴጣን ይሰጣል ይነጥቃል ጡሩን ነፍስን ለመውሰድ ይታገላል እራሱ አጥያት አሰርቶ እራሱ ይከስሀል ባታጠፋእኳን አድርገሀል ብሎ ያዋርደሀል የድግል ልጅ ግን ሰቅለኸው እንኳን ይቅርታን እዲያድርግልህ ከኛ ጥቂት ጥሩ ይፈልጋል በተደጋጋሚ እድል ይሰጥሀል ልዩ አባቴ መድሀኒት አለም ምረትህ ልዩ ነው።
@Awol-s7q
@Awol-s7q Ай бұрын
thank you for your great information
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h Ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 Ай бұрын
እዛው ሸቤ ከ አር ኬሊ ጋር ዘፈን ይዝፋኑ ለእስረኞች Rest in peace bye long live for "Ye " keny west God bless you
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
እውነትና ንጋት--------ይጠራል አይደል፣ ክክክክክክክክ
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
ሚስቱ የፃፈችው መጽሐፍ በጣም ያጋለጠቸው ሚስጥር ማንበብ በጣም ብዙ ነገር ይገልፅል
@merhabatube219
@merhabatube219 29 күн бұрын
ለኛ,, ኢትዮጵያው,, ያን🇪🇹 ብዙ,, ጉድ,, ከጉያችን,, እያለ
@ShasheTamene
@ShasheTamene 25 күн бұрын
thanks for sharing .
@SalonTube
@SalonTube 25 күн бұрын
Thanks for watching!
@ma9546
@ma9546 Ай бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l Ай бұрын
ወልደ እጓለ እመ ሕያው ክርስቶስ ይፈርዳል
@barok8920
@barok8920 Ай бұрын
ምርጥ ዘገባ።
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Ай бұрын
ዶናልድ ትራምፕን ከራስህ ነው የጨመርከው።
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ሰይጣን ዉለታ አያቅም
@JuliyanaHussein
@JuliyanaHussein Ай бұрын
ተጠቅመውበት ሲያበቁ አውጥተው ጣሉት ይሄ ነው የሰይጣን አላማ
@princead1239
@princead1239 Ай бұрын
የቱፓክም መሞት ምክንያት እሱ ነው
@user-nebo79
@user-nebo79 Ай бұрын
I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day...... pls 5k
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Ай бұрын
ገና ተዋርዶ ይሞታል ለቱፓክ መሞት ምክንያት እሱ ነው😖😖👎👎
@ephremduba605
@ephremduba605 Ай бұрын
ምን ኣገባህ ስለ ቱፓክ ዘመደህ ነው እንዴ
@Homelander66-y1q
@Homelander66-y1q Ай бұрын
esum yaw new mn lwet alew demo 2pac influence argognal endatl plz
@EidMitiku
@EidMitiku Ай бұрын
​@@Homelander66-y1qምን ታቃለህ ዝም በል
@user-mexx
@user-mexx Ай бұрын
ተው! የማታውቀውን ነገር አታውራ። I will missing you ዘፈን የማን ነው? የእነ ቱፓክ ሞት ኢስተርን እና ዌስተርን ብሎ የከፋፈላቸው አካላት ነው። አሁንም የሚያሳድዱት
@sofiad782
@sofiad782 Ай бұрын
ይህንን ሁሉ ወንጀል ሲፈፁም እንዳላዩ አይተው አልፈው ተጠቅመው ሲበቃቸው መልሰው ለፍትህ የቆሙ መስለው ወንጀሉን ደፈደፉበት ቢገሉት እንኳ እሰይ የብዙ ሰው ነፍስ አመሰቃቅሏል ተብሎ እንዳይታዘንለት ሚዲያውን ጠበቅመው ጣት አቀሳሰሩበት ብቻ ይገርማል ፈልገውም ይሁን ተገደው የጨለማውን አለም የሚቀላቀሉ ሰወች መጨረሻቸው ይህው ነው. ሁሉንም አዋቃ የሆነው አምላካችን አላህ ከተንኮላቸው ይጠብቀን
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
እስኪ ከእስርቤት ያዉጣዋ ሰይጣኑ😁😁😁😁
@selamselam9188
@selamselam9188 Ай бұрын
የተረገመ ብያንስ ጁስቲንን ባይነካው ያሳዝነኝ ነበር😏😁😁😁
@FedilaMominap
@FedilaMominap Ай бұрын
አያረገውም ቢባልም ነጮች የሆነ ተንኮል አስበውበት ነው እንጂ አይበልጣቸውም
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 28 күн бұрын
ምንድን ነው የምታወራው እርኩስ ስራው ነው የሜያስገድለው ሊላ ዝባዝንኪ አታውራ
@HafizaSid-z5o
@HafizaSid-z5o Ай бұрын
ሰው በዚህ ልክ ሰው እዴት ክፉ ይሆናል ቱ አላህ ወክበር😢😮
@Saba-e8d
@Saba-e8d Ай бұрын
He looks like Somalian 😅
@iamchristian5735
@iamchristian5735 Ай бұрын
He actually does
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Ай бұрын
You mean Somali Bantu?
@Saba-e8d
@Saba-e8d Ай бұрын
@@hamzamahamud557 no don't be rude hamzamahamud😅
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
ገንዘብ ለማግኘት አቃራጭ መንገድ መሄድ መዘዙ ዋጋ ያስከፍላል በቃ ሰብሰብ ማለት ነው።
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 Ай бұрын
This guy and protestant begashaw same face they are brothers
@ጠበቃ
@ጠበቃ Ай бұрын
Nice News streamer 👍 👌 wow
@user-rp9td7dr9i
@user-rp9td7dr9i Ай бұрын
Jesus Christ name Amen 🔥🙌🙏
@user-mexx
@user-mexx Ай бұрын
ከቻላችሁ በሚዲዬ ከምንሰማው ጀርባ ያለውን ተመልከቱ። ይህን ያህል ዜናዎች መንጋጋት ያ ሁሉ ወንጀል ከሰራ እስካሁን ለምን ክስ አልተመሠረተበትም? አሁን ይህ ክስ የተነሳው ለምን ይመስላችኋል? Trap - ይህን ለመረዳት ኦርቶዶክስ መሆን አያስፈልግም
@SalonTube
@SalonTube Ай бұрын
luci አረ ተይ ተይ
@Azemari_cheweta
@Azemari_cheweta Ай бұрын
ነብስ ይማር ብለናል salon tube ናስረላ ስላጣችሁ
@Secularideology
@Secularideology Ай бұрын
😂😂😂😂
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ወደድክም ጠላህም ከሞት የሚድን የለም!!!አንተም ዛሬ ይህሁን ነገ መሞትህ አይቀርም!!!እኔም ጭምር!!!ሞት የህይወት መጀመሪያ እንጂ መጨረሻው አይደለም.
@ogamobirega185
@ogamobirega185 Ай бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ከአይሁድ ዱላ ኢየሱስም እንደባይብል አስተምህሮ እና የኢየሱስ ቀጥቆጦ ስለሰቀሉት አይሁዶች አድናቂዎች ደህና ናችሁ???
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 Ай бұрын
​@@me_212በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑት ብቻ ናቸው ከሞት በኃላ ያለውን ሕይወት እርግጠኛ መሆን የሚችሉት።ኢየሱስ ትንሣኤ እና የዘላለም ሕይወት ነው
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 Ай бұрын
ናስረላ ጌታ ኢየሱስን ጌታ እና አዳኝ አድርጎ ሳይቀበል በነዚህ ክፉ ጽዮናዊያን መሞቱ አሳዝኖኛል።😢😢😢 ሁሉም ይሞታል ነገር ግን ከሞት በኃላ ላለው ሕይወት እውነተኛ ዋስትና ኢየሱስ ነው።
@selam65030
@selam65030 Ай бұрын
🎉🎉እኔም ገርሞኛል አንድ ሺ አደለም አንድ ሚልዮን ቤቢ ሆይል ቢገዛ ምን ይገርማል ቆይ የህዉነት ስላጋለጣቸዉ ነዉ🎉🎉
@HafizaSid-z5o
@HafizaSid-z5o Ай бұрын
ማለት
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r Ай бұрын
Blood of 2pac
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
aifrcan aimercan they had beautiful life style so they used to skipped that poverty but the devil got them another fucked up way i really sorry to my people 😢😢😢😢😢 those people is the most beautiful people are in this planet ❤
@Maria_Henock
@Maria_Henock Ай бұрын
ይዘገያል እንጅ እውነት መውጣቱ አይቀርም።
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh Ай бұрын
Ewunet new
@mikiyasnigatu3263
@mikiyasnigatu3263 Ай бұрын
Enamsgnal telk temhert nw Yehe sewye betam adgnga nw Bezu masrja eywtabt nw Mediaw selsu becha nw miyawraw
@medinashifa150
@medinashifa150 Ай бұрын
እና አሜሪከ ስረዋ አይደላ እንዴ ግብረሶዶም😂
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 Ай бұрын
Bitikilll fetre yatefat😢😢😢😢
@mnur21
@mnur21 Ай бұрын
The weekend ትርፋል?
@HananMohammed-go7sf
@HananMohammed-go7sf Ай бұрын
@@mnur21 awo👌🏼
@emuyemekonnen
@emuyemekonnen Ай бұрын
@@HananMohammed-go7sf who knows 😢
@Mami-op5my
@Mami-op5my Ай бұрын
ዘፋኞቹ ብቻ ሳይሆን ባለስልጣናቶችስ ይህን ተግባሮት አምላኪ አይደሉ እንዴ የሰይጣ ልጆች እንኳን እነሱ አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያንስ ለመኖሪያ ፍቃድብለው በዚህ የተጨማለቁ ቤቱ ይቁጠረው
@dofakemal7686
@dofakemal7686 Ай бұрын
ከአሜሪካ አይሁዶችጋ በምን ተጣልቶ ይሆን?
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Ай бұрын
አፉን ከፍቶ ነበር ሰሩለት
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 Ай бұрын
ምን ያህል ውነት ይሆን?
@jakobatube9262
@jakobatube9262 Ай бұрын
አቀራረቡ ይለያል ሳሎን ትለያላቹ
@haymanotfanetayekassa9078
@haymanotfanetayekassa9078 Ай бұрын
ዶናልድ ትራፕ የሚስጥራዊ ማሕበር አባል አይደለም, ክርስቲያን ነው
@SitotaMulate
@SitotaMulate Ай бұрын
አንቺ ነሽ ያልሽው ለዛ ነዋ ሊዚቢያንን እና ጌዬ ሚገግፈው ጪራሽ ፈጣሪን አያውቅም 😏😏
@semhar9652
@semhar9652 Ай бұрын
ይሰቀል
@kidistabera3010
@kidistabera3010 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Thanks❤❤❤
@alemtesfayeh1404
@alemtesfayeh1404 Ай бұрын
Yatfa saw ekuwan dahna matah ❤
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ Ай бұрын
50 women’s they are come forward for his new law suit against him 😂😂😂😂😂
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Ай бұрын
Correction ‼️ PDD No't Afro American❗️ He is Black American‼️ if he is Afro which Africaine came From⁉️🤔 ETHIOPIAN, KENYAIN ,SOMALIEIN,SUDANIAN....⁉️so un organise reporter !c'est dommage ! Tu racontes n'importe quoi ‼️💁‍♂️ be organised & Serching The houle Story .🤨
@miserms4091
@miserms4091 Ай бұрын
Tewu Blake sela one newu 😢😢😢
@justicshtmood5733
@justicshtmood5733 Ай бұрын
Mech new menkaw around us jusus comoing soon
@ShreenMame-dw2kl
@ShreenMame-dw2kl Ай бұрын
Baby oil 😂😂😂😂 ayy pdiddy
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 Ай бұрын
Setay seytan new yemimslow 😭😭😭
@mubarekawel3971
@mubarekawel3971 Ай бұрын
አሜሪካ ህግ የለም ወይ እደዚ ሲያደርግ ዝም እያሉ
@CAMBRIDGETRUCKING-qt1no
@CAMBRIDGETRUCKING-qt1no Ай бұрын
There is a crime beyond each wealth.
@KidyGudissa
@KidyGudissa Ай бұрын
❤❤
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 Ай бұрын
Yehanen mgedel new😢😢😢
@abebatesfaye172
@abebatesfaye172 Ай бұрын
Don’t say what you don’t know. Learn the facts before you accuse trump of being involved with Diddy.
@MyBalcha
@MyBalcha Ай бұрын
Your Boss is eliminated why you are silent 😂😂😂
@Secularideology
@Secularideology Ай бұрын
😂😂😂
@RekikMr
@RekikMr Ай бұрын
When thy think to kill you make comfort zone to Jesus and be saved.
@AberaAbrews
@AberaAbrews Ай бұрын
በገደሉት ይሄን ሴሰኛ
@sanbod521
@sanbod521 Ай бұрын
ፒዲዲ ከቢጊና ከቱፓክ እኩል የሚቆጠር ሰው አይደለም የቢጊ ብርጭቆ አጣቢው ነበር የእነርሱ መሞት ለዚህ እንስሳት ድርጊት ያበቃው እንጂ ተላላኪያቸው ነበር
@SebelDejena
@SebelDejena Ай бұрын
እኔኮ ማይገባኝንን ቋንቋ አላዳምጥም
@HayatMuhamed-n7n
@HayatMuhamed-n7n Ай бұрын
Party 2 yelewom biro😂
@CumarJamac-v6b
@CumarJamac-v6b Ай бұрын
Waa khanis jigir Alle
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Ай бұрын
አረ ዶናልድ ትራምፕ ከዚ ሰይጣናዊ ስራ እጅ የለበትም ምን ሆነሃል
@natishighlight1666
@natishighlight1666 Ай бұрын
mn maregagecha alek?
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Ай бұрын
@@natishighlight1666 አንተስ ማረጋገጫ አለህ ወይ❓
@Adot340
@Adot340 Ай бұрын
እንደዛ ስትል እኮ አባትክ ነው ሚመስለው😂😂😂😂
@sawatube
@sawatube Ай бұрын
​@@Adot340 kkkkkkk
@Badema1991
@Badema1991 Ай бұрын
አብዮት አሕመድም የሰይጣኑን ማሕበረሰብ ወደኢትዮጲያ አምጥቶ እያስፋፋ ነው።
@jeffersonshemsedin3680
@jeffersonshemsedin3680 Ай бұрын
ምን አይነት ተረፈ ምርት ነህ. በእናትህ. የሆንክ ሰገራ ነህ
@FlAZ55
@FlAZ55 Ай бұрын
Dedeb ire ye ethiopian tilacha iske meche new 😂
@גבראילאטלו
@גבראילאטלו Ай бұрын
ማነው እሱ
@elham270
@elham270 Ай бұрын
ከየት የመጣህ እበት ነገር ነህ ባክህ?!!!!
@גבראילאטלו
@גבראילאטלו Ай бұрын
ማነው አብዮት????
@ritawandemu2206
@ritawandemu2206 Ай бұрын
ውሸት ስድት ስልሳስድስትን ትተው ሲወጡ ስም ማጥፋትና መክሰስ ማዋረድ ነው ስራቸው ወይም መግደል የድብቁ አለም ሴራ ነው
@tesfuberihun7903
@tesfuberihun7903 Ай бұрын
Mindnew 10 give rejem sem yeneteteraw Piddy atelem ende jezeba
@Dade-h6o
@Dade-h6o Ай бұрын
ሜስ (mase)ላይ የሰራው ግፍ አለ ይባላል ሜስ ቄስ ሆነ
@BELA18113
@BELA18113 Ай бұрын
የኛው እራፐር ፍኖን😅 ከክሪስ ብራውን ፎቶ ተለጠፈ ተብሎ ለኛ ለኢትዮጲያን አሪፍ ነው የሚል ደናቁርት ወጣት ከዚ ምን ይማራል?
@AbyeDese
@AbyeDese Ай бұрын
agant eko new yezmut mefes ahunm kagantu tetalto agaltewt new
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም እነዚህ የሴጣን ቁራጮች ገና ትዋረዳለችሁ
@Misrak-qi3mh
@Misrak-qi3mh 4 күн бұрын
አይ ሰይጣን ይሄኔ ስለቱን አቋርጦበትነው በየሱስም
@brukzekarias1092
@brukzekarias1092 Ай бұрын
Bedemb eski ambb
@zdkiram9830
@zdkiram9830 Ай бұрын
ሰይጣን የሚቀናበት ሰው
@justicshtmood5733
@justicshtmood5733 Ай бұрын
Egzihabher yefrdale
@shku-gm2wy
@shku-gm2wy Ай бұрын
Ara yeha saytan naw mamot sayhon maskyt yegbawal bzucn askytol eko
@ia6750
@ia6750 Ай бұрын
Public enemy no1
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Ай бұрын
This man should understand to prepare the program but give Abdulsemed to present with his good voice unless enem alahu lemalet na begidi adamidugn kalhone!!!
@sofi-w7y
@sofi-w7y Ай бұрын
Minm alaregem tkur sile hone bicha new enante denqoro habesha
@NephewBobli
@NephewBobli Ай бұрын
By the way, he's cloned, that's not the real didy who committed those crimes.
@gelilatefera-p7s
@gelilatefera-p7s Ай бұрын
His name is P DIDDY not PAF DADDI their is another person PAF DADDI actor so you talking about the other one so use the right name
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 Ай бұрын
ኣሜሪካ የሌቦች ሃገር ባለ ሳምንት ኣንድ ውንድም ውልያም የሚባል ጡቁር ኣሜሪካዊ ያለ ማስረጃ ሰው ገደለክ ተብል ብመንግስት ኣሜሪካ ተገደለ ባፍዳዲ ከነ ማስረጃው ግን ምንም ኣልተባለም ያሳዝናል።
@ayishahassen
@ayishahassen Ай бұрын
@@abdulkadertaha1891 ዊሊያም ሙስሊም እኮ ነው ሙስሊም ጠል ናቸው እኮ
@danielgm2071
@danielgm2071 Ай бұрын
Is P. Diddy from Ethiopia? I think his deeds are similar to The Genocide, rape, vulgarity, etc Ethiopians have been doing against Tegaru.
@7172-o3o
@7172-o3o Ай бұрын
🙄🙄🙄🙄የኛው ቢሌዬነርስ ማንስ ሰለለው በጉሩፑ የሚደረገው ደባ ከዚህ ሰው የነፁ አይመስለኝሞ😳🙁
@aragaw172
@aragaw172 Ай бұрын
ቂጡን ከተፖሸረ በኋላ ቢብለጨለጭ ምን ይሰራለታል። ቡሽቲ
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 4,9 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 693 М.
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15