ዲጄ ሊ ዳኒ ሮያል ያሳዝነኛል NO MORE DRAMA ስለ 666

  Рет қаралды 189,301

DJ LEE ETHIOPIA

DJ LEE ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 938
@كونسلفيةعلىالجادة
@كونسلفيةعلىالجادة 2 жыл бұрын
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ !!እና ሙሉ ጤናችንን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው የትም ቦታ ሁነት አሏህን እናመስግን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
ይህ ለሰው ያለሽን ክብር እኮነው ውድድድ የማደርገው ስርአት የሚባለውን ነገር አንችጋ በተግባር ።ሁሌም አየዋለው ምርጥ። የኔ እህት።
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@tigistkebede3733
@tigistkebede3733 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በሚል ይስተካከል 😁😂
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
@@tigistkebede3733 ይህ ትልልክ ያልሆነ ነገር ሳይን ( ምልክት ) ያለው ይመስላል ምንም ጥያቄ የለውም ትክክል
@ምርጥምርጡንለናንተ
@ምርጥምርጡንለናንተ 2 жыл бұрын
የኛ ሰው በወሬ ሀገር የሚገነባ ይመስለዋል ማንም የማንንም ንኖ አይኖርም you are the best ይመችስ ምድረ ስራ ፈት ሁሉ አትስም አነደኛ ነሽ ምርጥ ሰው።
@edrisibrahim85
@edrisibrahim85 2 жыл бұрын
dj Lee በጣም ነው ማዴንቅሽ በርችልን የኛ ጀግና
@mehrettesfamikael6494
@mehrettesfamikael6494 2 жыл бұрын
አለባበስሽ ንጹህ ተፈጥሮ ከዱቄት የጸዳሽ ንግግርሽ በእራስ መተማመንሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ በእውነት ትመችኛለች❤❤❤
@bashirhasan7556
@bashirhasan7556 Жыл бұрын
አንችም እያፈቀርሽዉ ነዉ
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 2 жыл бұрын
ግጥም አድርጌ ነዉ የምወድሽ እህቴ ሊዬ የኔ ቅመም ሙዚቃ ባልሰማም እራስሽን ስለምትሆኚ ትልቅ ክብር አለኝ
@hanahanico1970
@hanahanico1970 2 жыл бұрын
ሊየ የኔ ምርጥ እዳንቺ አይነት ሰወች እኮ ጨዋ ናቸው ...,. አለን እጅ አስመስለን የምንኖር ሰው ምን ይለኛል ብለን ተጨቁነን የምኖር ሊየ አቺ ምርጥ ነሽ ❤❤❤
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Tekkkkkkleeeeeeel
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
Set huna tefetra wend mehon stmokr ena stinor asmesay kaltebalech mn ltbal new
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
​@@emteemte3985 ትክክል
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አድናቂሽ አይደለውም ማለት ዘፈን አልውድም እና ገን እንደው ዝም ብዬ ውድድድ አረግሻለው እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ😘😘😘
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ድምረኝ🙏
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 жыл бұрын
ሊያችን የኛ ምረጥ እንስት ትለያለሽ ለሰዉ ያለሽ ክበረ በጣም ያስገረማል በዚህ አንደበትሽ እና አነጋገረሽ ደግሞ ባይመችሽ እራሱ ትንሽ ባእል ባእል ሲሆን እራሱ ቀሚስ ቤታደረጊ ደስይለናል 🥰
@richonazerath132
@richonazerath132 2 жыл бұрын
Yene wede geta yexabekeshi wedede nawe marageshi😍😍😍
@sadibutajiratube4070
@sadibutajiratube4070 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ በጣም ነው የምትመችኝ እራሥን ሆኖ መገኘት ከባድ ነው በዚጊዜ ሁሉም አስመሣይ ነዌ ዳኒ ባይወድሽ ነበር ሚቆጨኝ🥰❤
@venusandmooninfo1938
@venusandmooninfo1938 2 жыл бұрын
ኤረ ይመችሽ በጣም ነው የምትመቺኝ አለባበስሽም ይመቸኛል ቀጥይ ጀግና ነሽ ሴት ጠንካራ ስትሆን ደስ ትለኛለች ሰውን ተይው በተለይ ሴቶች ለወንድ ያላችሁን ከመጠን ያለፈ ያልሆነ አመለካከትና የበላይነት ያሳያል የሴትን ነፃነት አትንፈጉ ሊዬ ይመችሽ ::
@edenkaletsidlk2510
@edenkaletsidlk2510 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦናሽን ያያልእህቴ አዞን ምርጥ ጠንካራ ስለንቦና አለሽ !!
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
ዲጀ ሊ በእውነት መቶ እሽ ግዜ ሰብስክራይብ ሚደረግ ቢሆን ባደርግሁሽ በጣም ልዮ ሰው ነሽ ያለሽ ኮንፊደንስ ሳላደንቅሽ አላልፍም ልዩ ነሽ በ ሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ ሁሌም🙏😍😍😍❤
@ወለተሀና-ቐ3ጀ
@ወለተሀና-ቐ3ጀ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሀይማኖት የምትወድ ሴት መጀመርያ ትዛዛቱን መክበር አለባት እግዚአብሔር አምላክ እፀብ ድንቅአርጉ ፈጥሩን እኛ ግን .? ስለዚህ በሱ አስተሳሰብ ፈጣሪ ልክ አርገህ አልፈጠርከኝ እንደማለት ነዉ አለባበሷ ፀጉሯ የሴትነትን መልክ ሳትጠቀም ሀይማኖትሽ ጠንካራነሽ ምን ያስብላል ሀይማኖት በወሬ ሳይሁን በተግባ ነዉ የሚገለፅዉ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እኔ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ።በእውነት ከምናገረው በላይ ጠንካራ እና ኮንፊደንሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ።ሺ አመት ኑሪ።
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራብ አድርጊኝ አመሰግናለሁ
@Eden_7269
@Eden_7269 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ውዴ ,ኮንፊደንስሽ ብቻ በቂ ነው🥰
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
እኔ ምልሽ Lee በራስ የመተማመን አቅምሽ እንድወድሽ አርጎኛል " ብርቅዬ ሴት" ብዬሻለሁ። ደሞ ሳልረሳው ልንገርሽ ስትስቂ ታምሪያለሽ ። በርቺ ወንዳወንድ ብትሆኝም በሴትነትሽ ያለሽን ኩራት አይቼብሻለሁ ማርያምን ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ። ያው የኛን ችግር ታውቂው የለ መንቀፍ እንጂ ማቀፍ አይመቸንም በይቅርታ እለፊን። ዘመንሽ የተባረከ ስራሽ የተቃና ይሁንልሽ እህቴ። አቦ ይመችሽ ።
@zenabzenab2373
@zenabzenab2373 2 жыл бұрын
❤❤❤❤👍
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 2 жыл бұрын
Rebaka shafedshbat wey🤣
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
@@yonasmihrteab9685 ቂጣ የቀደደው አፍህ ዝም ብሎ ይበጠረቃል፥ ዝቃጭ ነገር ነህ አቦ
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 2 жыл бұрын
@@ribkamengistu7153 kita emses neger neash Dj Lee kintreshin endetlsaw ka felgesh eswan dewelash teykyat shermuta ya seat lije neash ya EMSE lemena lawend teyew 🤣🤣🤣
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
@@yonasmihrteab9685 ከሰጎን የጠበበ ጭንቅላት ስላለህ አይፈረድብህም። ሰው ሁን ከዛ እንደ ሰው ማሰብ ጀምር ። አይዞህ አልረፈደም።
@zahrahethyob3215
@zahrahethyob3215 Жыл бұрын
የማር
@ethiolook
@ethiolook 2 жыл бұрын
Wise girl! your voice, your speech can tell a lot about your beauty,
@one-xq1mj
@one-xq1mj 2 жыл бұрын
የእውነት ለብዙዎች ብርታት የምቶሆኝ ጠንካራ ሴት ነሽ ስንቶቻችን በይሉንታ ታጥረን እራሳችንን አተናል እሱ ፈጣሪ እንደሰው አይደለም የልብን ነው የሚያየውና የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ሰው አክባሪ ክበሪልኝ
@ሜሪቱዩብ
@ሜሪቱዩብ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እውነት በጣም ነው የምትመችኝ❤❤❤❤❤❤
@ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ
@ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@habshalove7381
@habshalove7381 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እንደሙድሽ ዳኒን ግን ተርጂው ❤️
@malmal3696
@malmal3696 2 жыл бұрын
ምርጥ ስው በራስ መተማመንሽን ስወደው 😘😘😘😘😘😘😘😘
@ethiopianhagere6235
@ethiopianhagere6235 2 жыл бұрын
Bravo yene Kongo
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ የእውነት ራሷን የምትሆን ሴት በሠው ጉዳይ ላይ ጣልቃ ማትገባ በራሷ የምትተማመን ሴት ነች እውነት ነው ትልቁ ነገር ፈጣሪን መፍራት ማማዬ ተያቸው ማንም የመሠለ ውን ያውራ ተባረኪ አንድ ቀን መጥፎ ስነምግባር ላይ ተገኝተሽ ታይተሽ አታውቂም አይዞሽ የኛ ህዝብ ጠንካራን ሠው ማዳከም ይወዳል🙏🙏🙏
@kalabmitchell835
@kalabmitchell835 2 жыл бұрын
Era yemchsh ehita betame eko new dess yemtyegen bezo bahirwechsh demo kena gar yemselal you are number one
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ዋውውው ዳኒማ ውዶ አይደለም በፎንቃሽ ያበደው አነጋገርሽ በጣም ለዛ እና እርጋታ አለው በርችልን!!!
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ዉድ እህታችን
@likeehabbesha8597
@likeehabbesha8597 2 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ስርዓት ኖሮሽ እንዴት አይወድሽም Lee ❤❤❤❤💘
@FatmaFatma-yt5zm
@FatmaFatma-yt5zm Жыл бұрын
حبيبتي ❤
@nanifelix5022
@nanifelix5022 2 жыл бұрын
DJ LEE..you are very respectful and great person. For me I think Dani is using your name to get media attention. I am sure this creat to much stress for you. I think he goes to far. If it true, he can keep his love and respect behind the media. Just to make money, he brings it to the media to make money.....keep your self.out of this drama...he is in to making money. I feel your pressure, he is all about the money from youtube.
@netsi6021
@netsi6021 2 жыл бұрын
የኔ ንግስት ሊዬ አቺን ሚጠላ የለም አይኖርም እዳልሽው ሁሉም ለቀልድ ነው እኖድሻለን አዎ ምትፈቀሪ ጥሩ ስነብግባር አለሽ💝💝😘😘
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 2 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ።
@yosephengda4439
@yosephengda4439 2 жыл бұрын
I don't care what people's says about ur identity all about ur privacy I have a big respect for u U r honest Beautiful Full confidence keep ur dream respect✌️✌️
@ስላላደረክልኝነገርሁሉእግ
@ስላላደረክልኝነገርሁሉእግ 2 жыл бұрын
እኔ ዳኒን ብትረጅው ደስ ይለኛል ዲ ፍቅር መስጠት የሚችል ስለፍቅር የገባው ነው ዳኒ ምርጥ ልጅ ነው ቀርበሽው ትሪት ማድረግ ትችያለሽ ዳኒን ተረጅው
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 2 жыл бұрын
እንደተመቸሽ ኑሪ የኔ ዉድ እኛ ኢትዮጲያዊያን ያልተረዳነዉ ትልቁ ነገር የገባሽ ልጅ ነሽ በኛ ህይወት ዉስጥ ማንም ሰዉ አያገባዉም እኛም በማንም ሰዉ ህይወት ዉስጥ አያገባንም " የኔ ህይወት የኔ ነዉ" የምትሉ እንደ ዲጄ ሊ የራሳችሁን የምትኖር አስኪ እጃችሁን አዉጡ
@Iamhaker-x8p
@Iamhaker-x8p 2 жыл бұрын
እኔ፡አለው፡
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 2 жыл бұрын
@@Iamhaker-x8p የፀዲን ህይወት የሚለዉን ሙዚቃ ጋብዤሻለዉ/ ጋብዤሀለዉ
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 2 жыл бұрын
ዲጄልዬ ምርጥ ሴት ምርጥ ሰዉ ነሽ ስርአትሽ አንደኛ ለሰዉ ያለሽ አክብሮት አንደኛ ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርሽ ፈጣሪ 😘😘🙏ሴት ሁነሽ እኛን ሴቶችን በጣም ስለምታከብሪ እንዲሁም ወንዶችንም እንደዛ ስለምታከብሪ እናመሰግንሽ አለን እኔ በሴትነቴ ይበልጥ አንችን ሳይሽ ስከታተልሽ እኮራለሁ እዉነት በጣም ደስ ትያለሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዲጄልዬ ምርጥ ሴት😘😘😘
@amen6898
@amen6898 2 жыл бұрын
I like the way you talk..... it's very respectful keep going 👏
@aschalewtadele4475
@aschalewtadele4475 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው የኔ አስተዋይ
@guregna2127
@guregna2127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ። ነፃነትሽ አስቀናኝ። ምናለበት ያንቺን ግማሽ ያክል ነፃነት ቢኖረኝ
@hananmohamed2454
@hananmohamed2454 2 жыл бұрын
ድጂየ የኔ ቆንጆ በራስ መተማመንሽን በጣም ነው የምወድልሽ ከሴቶች በላይ ልበ ሙሉ ሴት ማለት አንች ነሽ ዳኒ ምርጫ ይችላል
@ኢክራምዩቱብ-ቐ3ሐ
@ኢክራምዩቱብ-ቐ3ሐ 2 жыл бұрын
ትክክ የእኔ ዉድ ዳኒ መዉደድ መብቱ ነዉ ምን ይወጣላታል ድ ጀሊ ቆጆ ናሽ
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ማደንቅሽ የራስሽን ኑሮ የራስሽን ስታይል የምተከተይ ጎበዝ ነሽ
@waliyawaliya9080
@waliyawaliya9080 2 жыл бұрын
You go girl! So proud of you! We need more brave, self confidence, and comfortable with their own skin like you!!! 👏 👏 👏 👏
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 2 жыл бұрын
Denkem englizga
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመችኝ እራስሽንና እራስሽን ብቻ ሁነሽ ነው የምትኖሪው wow ማስመሰል የሚባል ነገር የለብሽም
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
የኔ ውድ 1000ጊዜ ሰብስክራይብ ቢደረግ አደርግሽ ነበር የኔ ቆንጆ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በራስ መተማመንሽ ከዱቄት ከጥላሸት ከቀለም ነጻ ሆነሽ እደት እደምታምሪ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
በራሶ እምትተማመን ከሆነች ለምን በሴትነቶ ባህሬ አትኖርም
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 2 жыл бұрын
@@mekdesbeyene8372 ትክክል ቅመም
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ 2 жыл бұрын
በራሱዋ የምትተማመን ብትሆን ወንድ ለመሆን ብዙ መንገድ ባልሄደች ደሞ አኡዙቢላህ ተሾብህ ወይም ወንድን መምሰል ወንዱ ሴትን መምሰል በሀገራችን ባህልም በሀይማኖትም እጅግ የተከለከለ ነው ምኑዋም አይመቸኝም
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
@@ሀዮየአቀስታዋቲውብ ህላብዙኢላ
@lujainla5311
@lujainla5311 2 жыл бұрын
ዲጄሊ ስወድሽ
@tube-tm8qz
@tube-tm8qz 2 жыл бұрын
ከራሰ በላይ ንፋሰ ጎበዝ ለሰዉ መኖር ማለት እድሜ ልክ መታሰር ነዉ ሊ ኮፊደሰሸ ይመቸኛል
@mihiretabera5362
@mihiretabera5362 2 жыл бұрын
Yene wud Dj Lee bezefen ayidelem yawokush malate zefen admagn ayidelehugnm anchin gin betam wodedkush akbarsh negn, Egziabiher yitebkish kifu aynkash chewa Ethiopiawit -,nesh wude💙💙💙💙
@mimetima9052
@mimetima9052 2 жыл бұрын
achechyewobechalwi.
@radtube7408
@radtube7408 2 жыл бұрын
ስነ ምግባሯ የተመቻችሁ👍 ኑሪልን ማማየ ዝበያቸው ❤❤😍 እስኪ የዳኒ ኮሜት እደለ🤣🤣
@helimahelima5706
@helimahelima5706 2 жыл бұрын
ፈልጊ ክክክክክ የዳኒን ኮሜት
@samribelay7442
@samribelay7442 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ ወንድማችን ምርጥ ሰው ነው
@girmahabtamu7989
@girmahabtamu7989 2 жыл бұрын
God Bless you! DJ LEE
@Muller14555
@Muller14555 2 жыл бұрын
I know you extremely well since you were a kid. I am proud of you. You are amazing person. Kept it up!
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 2 жыл бұрын
Dj Lee jelusachin Selam belnhal temchetohal degmo abaw
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
አንቺ ጨዋና ቆንጆ ሴት ነሽ. I like the respect that you have for your society and country ❤️
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 жыл бұрын
🥦🍊🍎
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
አዎ ትዳር እስርቤት የሚመስላት ጨዋ ሴት..😗
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 2 жыл бұрын
Dj lee ewdeshalhuig teru sate neshe yesew keber yaleshe anchi teleyaleshe egezabhare edema Tana yeseteshe
@eb9450
@eb9450 2 жыл бұрын
Respect to you DJ Lee and what you stand for!
@janakidani2567
@janakidani2567 2 жыл бұрын
ውዴ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ በራስ መተማመንሽን ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
@haymanot09
@haymanot09 2 жыл бұрын
በራስሽ መተማመንሽ ን ስወድልሽ ❤️ግን ዲጄሊ ዳኒን ተረጅው የወደዱ ልቦች ውድ ናቸው በፍቅር ባትችይ በህትነት ከጎኑ ሁኝ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari❤❤❤
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
ውሸቱን ነው እኮ ለሽቀላ ነው ልጆቹ በጣም ብልጥ ናቸው
@lulululu3892
@lulululu3892 2 жыл бұрын
@@sintayehumelese6711 ልክ ነህ ይሄ የKZbin ብር አጡዟቸዋል ከዚህ የባሰም ነገር አያደርጉም ማለት አይቻልም ! Dj Lee ግን ይመቻት::
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
@@lulululu3892 አዎይመቻትበጣም እኛ አብዛኛዎቻችን ራሳችን ሁነን ሳይሆን የሌሎችን ምንኖር ነን።አፈቀርኩ ባዮ ሁሉ ነገር ፕራንክ ስለተሰራበት የቀረው ይህ በሰው ስሜት ላይ መጫዎት ነው ደግሞም በየሚዳው እየቀረቡ ብዙ ቪው እያገኙበት ነው።ውሸት የመሆኑ ዋናው ጽጌን ያን ያህል ላንች ስሜት የለኝም እያላት እንኳ ይጨፍራሉ ብዙ ነገር ያደርጋሉ።እኛ ሴቶች ለኛ ስሜት ከለለው ወንድ ጋ በተፈጥሮአችን እያለቀስን ብቸኝነት ነው ምንመርጠው እንኳንስ ልዘፍንለት ልጨፍርለት አብሬ አላደረገውም
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አባቴ አረጋጋው! አለች ።ዳኒ ጥሩ ምክር ነው የመከረችህ አረጋጋው፣ ተረጋጋ፣ ሰከን በል ዘራፍ ብለህ ውጣ ይህን ነው የምመኝልህ።
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 2 жыл бұрын
ወይኑ ምኞቱ ባቃኮ አንደ ወጣ🙊😂😂😂
@jidatahan7613
@jidatahan7613 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ እጅጉን አከብርሻለሁ ወንድሻለሁ ለወረኞች ቦታ አትስጫቸው በጠንካራነትሽ በግልፅነትሽ በራስ መተማመንሽን በጣም ደስ ይለኛል
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ነሽ አስተያየትሽ ቃላት አመረራጥሽ ደስ ይላል ሰው የሚለው አያጣም
@Mita460
@Mita460 2 жыл бұрын
ውይ ስትስቂ ስታምሪ 🤩🤩🤩 #ሊቾዬ ፍቅር የሚጀምረው በማዘን ነው🤣🤣 እና ምን ልልሽ ነው ሊጀማምረኝ ነው የሚለውን የታምራት ደስታን አጫውችልን 😜
@HdrFuo
@HdrFuo Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ፈጣሪ ግን አለባበስሽን. ይቀይርልሽና ዳኒ ጋ ያድርግላችሁ❤❤❤❤
@hiwotmengste3508
@hiwotmengste3508 2 жыл бұрын
I love your confidence berchi sister
@saabcell2278
@saabcell2278 2 жыл бұрын
ዘፍን አልሰማም ግን ትመችኛለሸ የሚለውን ሙዚቃ ተጋበዥልኝ ያራዳ ልጀ💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏
@yosefsmerat1962
@yosefsmerat1962 2 жыл бұрын
🤔😂
@meronmande1996
@meronmande1996 2 жыл бұрын
First of all, you have accepted who you are, you have respected yourself And you are a very strong woman. You are one of the many... I love you
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 жыл бұрын
Yeney konjo I like your comments. Wow you had 100% self confidence I like it that. Staying blessed.
@mihret7963
@mihret7963 2 жыл бұрын
የኛ ሰው ያልበላውን ያካል ማፍቀርና መፈቀር በእናንተ አልተጀመር ማንንም አትስሚ እንኳንም አፈቀርሽ የምትፈቀሪ ልጅ ነሽ እንዳንቺ በሆንኩ ❤
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ሊዬ በጣም ነዉ የማከብርሽ በእዉነት ተባረኪ እህቴ ኑሮሽን ኑሪ የፈለገዉን ያዉራ የቀና ወሬዉ ብዙ ነዉ
@tube-sz4dy
@tube-sz4dy 2 жыл бұрын
እራሰሸን ሆነሸ መኖርሸ ጥሩ ነው።አምላክ የሚያሰከፋውን አታድርጊ እንጂ።ሰው ይላል ጠዋት እንደባንዲራ ሰቅሎሸ ከሰአት ያወርድሻል
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Жыл бұрын
በጣም አብርሽ
@sosinaatnafu6649
@sosinaatnafu6649 2 жыл бұрын
Ur so nice yemer😊
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ይሄን ግዜ ዱቄት ተለቅልቃ ብትመጣ ሌላ ታሪክ በቃ እሷ ይሄ ናት እንዳለችው ምንም አይቀየርም ❤አሁን አለው አለው እያሉ ከሚንዘላዘሉ ሴቶች ምድረ እራቁት ሺ ግዜ ዲጄ ሊ 💪💪💪💪💪💪የምር በተለይ ፅጌ ፍቺ ይሄን ቪዲዮ ላንቺ ሼር ይደብራል
@hana-wp7he
@hana-wp7he 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አንች ለኔ ልዩ ነሽ
@fortunatilaye6599
@fortunatilaye6599 2 жыл бұрын
ደሞ ድምፅሽን በጣም ነዉ እምወደዉ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነዉ ያለሽ
@YamBiruk
@YamBiruk Жыл бұрын
አንቺ ሌባ እኮነሽ ለማያቅሽ ታጠ....
@awetashbelete3708
@awetashbelete3708 2 жыл бұрын
Egziabherin yemitfera set esuwa timesegenalech
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 2 жыл бұрын
ሊዬ የኔ ቆንጆ ደሞ ስትስቂ በጣም ነው ምታምሪው እግዚአብሔር አምላክ የምትመንውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ ልብሽ ንፁህ ነው በሰላም ወደሀገርሽ ተመለሺ እንወድሻለን
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 2 жыл бұрын
Betam chewa set nesh tebareki
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
ዋዎ ዲጄሊ በጣም አድናቂሽ ነኘ በጣም እስታይልሽ በጣም ደሰይላል በእውኘት ምርጥ ነሽ ውድድድድነው።
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷
@tigistayele3132
@tigistayele3132 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ ምርጥ ሰው ነሽ። ስንቱ በድብቅ ስንት ነውር እየሰራ አንቺን መወንጀል አይችልም። እግ/ርን ምትፈሪ ሰው መሆንሽን ቀጥይበት ምን አገባሽ እስታይልሽ እንጂ ፆታዬ ወንድነው አላልሽም ስለዚህ ይህ ደሞ ነውር አይደለም ፈታ በይ ውዴ
@dadimostube3358
@dadimostube3358 2 жыл бұрын
ሲጀመር ጨዋነሽ የትኛውንም ስታይል የመከተል መብት አለሽ አውቃለሁ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ነገርግን በዚህ ደረጃ እሯስሽን መከላከል አይጠበቅብሽም የማንንም ሰገጤ አስተያየት ቦታ አትስጭው ሲጀመር ሀበሻ ቅናተኛና ቅንቅናምነው
@axumawit140
@axumawit140 2 жыл бұрын
ልበ ሙሉ ነህ በእውነት
@wubristmekonnen3453
@wubristmekonnen3453 2 жыл бұрын
ዲጄሊ በጣም ምርጥ ነሸ ሁሉን ነገ መቻልሸ በጣም አደቅሻለው❤❤
@makimaki4545
@makimaki4545 2 жыл бұрын
kojeye nat Eko
@justiceju233
@justiceju233 2 жыл бұрын
I love Your Smile And self Confidence You looking Beautfull Really looking George's Proud of You Queen❤👸
@Tube-nv2jg
@Tube-nv2jg 2 жыл бұрын
DJ ለዚህ ነው እምወድሽ የኔ ጨዋ ልብ ያለሽ ነሽ በርች ምርጧየ💞💞💞💞
@MimiMimi-tm5jc
@MimiMimi-tm5jc 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ከዚች የተቀደሰች አገር ኢትዮጵያ ግብረ ሰዶምን አጥፋልን መፃሀፍ ቅዱስ ላይ ይገደሉ ደማቸውም በላይላቸው ይፍሰስ ብለህ ቃል ባስቀመጥከው ቃልህ ድቅነው ኢትዮጵያን ከግብረ ሰዶም አፅዳልን መግስተ ሰማያት የማወሩሱ እርኩሳን ናቸው
@نورهعادل-ذ9م
@نورهعادل-ذ9م 2 жыл бұрын
Yane konjoooooooo❤️❤️❤️❤️❤️
@binidire7764
@binidire7764 2 жыл бұрын
Be yourself Sis 🙏 keep it up 👍❤️
@hawaaliy6596
@hawaaliy6596 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወላህ
@Elbethel167
@Elbethel167 2 жыл бұрын
Be yourself, forget about undeveloped people, your beautiful 😍
@buzemekonen8419
@buzemekonen8419 2 жыл бұрын
Mar eko esh
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሺ መክንያቱም አብሻ ማናፍስ ይውዳል 🌹🌹 ❤️❤️
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 2 жыл бұрын
ግጥም ያልሽ ያራዳ ልጅ ግጥም ያልሽ ቆንጆ ነሽ ሊዬ much respect
@ሙባረክ-ፀ6ወ
@ሙባረክ-ፀ6ወ 2 жыл бұрын
ዲጄሌ መልካም ሰው ነሽ የምር
@merontube23
@merontube23 2 жыл бұрын
አንቺ ሁሌም አንደኛ ነሽ። ሲጀመር የዳኒ እውነት አይታወቅም ለዚ ነው መፍረድ ሚከብደው
@bommoe4600
@bommoe4600 2 жыл бұрын
ተባርኪ ለካስ እንዲ አስተዋይ ሴት ነሽ ግን ዳኒ የእውነቱን ይመስለኛል ፕራንክ አይደለም 😘😘
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷
@bommoe4600
@bommoe4600 2 жыл бұрын
@@lloveethiopa7130 ተደምርሻል😘😘
@ዝሀራሐሚድ.youTube
@ዝሀራሐሚድ.youTube Жыл бұрын
ምርጥስው
@ሳምሪየወንጌልአማኟ
@ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምንም አይወጣልሽም ግን እኔ አንድ ነገር አለኝ በአለባበስሽ ዙሪያ መብትሽ ነው ቢሆንም መጻፍ ቅዱስ ስለማነብ ሙሉ በሙሉ ልደግፈሽ አልችልም ምክንያቱም ሴት የወንድን አትልበስ ወንድም የሴትን አይልበስ የለበሰ ግን በእግዚአብሔር ፊት የተጣለ ይሆናል ይላል ሌላው ዳኒ አንችን ቢወድሽ ምንም ችግር የለውም ፍቅር የእግዚአብሔር ነው
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሳሚሪ ደምሪኝ
@tesfayeweberi7753
@tesfayeweberi7753 2 жыл бұрын
Who are you to judge someone?
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
@@tesfayeweberi7753 ደምርኝ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 жыл бұрын
You have confidence 100%
@yegeta1
@yegeta1 2 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው የሰማሁሽ አንደበትሽ ማር ነው ግልፅና ጠንካራ በራሷ የምትተማመን ሴት..........😍😍😍😍😍
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው...በማያገባን ነገር ነው የምንቀባጥረው
@meleketgnawsine6496
@meleketgnawsine6496 2 жыл бұрын
ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari❤
@cjcjdhxcjcjdu9583
@cjcjdhxcjcjdu9583 2 жыл бұрын
Siwodishi❤💋
Dani royal and tsge royal አዝናኝ ቪዲዮ #seifuonebs #ethiopia
12:16
Dani royal and Tsge royal
Рет қаралды 95 М.
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 102 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
🔴ስለ ምን ትፈራላችኹ!!!
57:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,2 М.
እወነነት እውነቱን ስለምናገር ለትችት ተጋለጥኩ::::ዲጄ ሊ
24:48
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 83 М.
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН