ስለወደቀው መልዓክ ያልተነገረን ታሪክ | የሴቶች መንፈሳዊ ሐይል | ተክሉ በአል| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 45

  Рет қаралды 75,279

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 362
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 4 ай бұрын
የባህርያችን መመክያ ነሽ እናታችን ድንግል ማርያም....ድንግል እናቴ ካላንቺ የሚገኝ ክብር አይሁንልኝ...ለኔ በድንግልና የወልድሽልኝ መድሐኒቴ ንጉሴ አንቺ ደግሞ የኔ የልቤ የዘላለም ንግስት ነሽ💚
@21MarYam
@21MarYam 4 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@silverroad1659
@silverroad1659 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@TinaMulugeta-m6f
@TinaMulugeta-m6f 4 ай бұрын
Ced\dd\edddddddd\
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
ይህን ክብር ለፈጣሪ ብቻ ስጡ!.... ማርያም ክብሯ ከእርሱ በታች በታች ነው!
@MillionSolomon-hs2iv
@MillionSolomon-hs2iv 4 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኘ ግራ እየገባኝ ያለው እንደዚ አይነት አስተዋይ ሰዎች ኢትዮጵያ ዉሰጥ እየበዙ ነው እናም እየወጡ ነው. so ፈጣሪ የ ኢትዮጵያ መዉጫ time እንደሆነ እየጠቆመን ይመስለኛል. ግን በጣም ያበደ podcast ነበር thanks mane 🙏
@tizetakebede306
@tizetakebede306 4 ай бұрын
very true!!!
@user-6688u
@user-6688u 4 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን
@bezawit1148
@bezawit1148 4 ай бұрын
እረ እኛም እየተሰማን ነው የሆነ የተለየ ነገር ያለ ይመሰለኛል በተለይ በመንፈሳዊ ህይወታችን የመነቃቃት ሰሜት ላይ ያለ ነው የምመሰለኝ የ እግዚአብሔር ጊዜም ይመሰለኛል
@binihameutube
@binihameutube 4 ай бұрын
Yes, Ethiopian renesance (ye ethiopia tensaea) is comming, this is how it is comming
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
Yes it's our time even world waiting us attentionally and expected
@misshannah2358
@misshannah2358 4 ай бұрын
ማኔ እባክህን ተክሉን ደግመክ አቅርብልንና አሱ ብቻ እንዲያወራ እድሉን ለሱ ስጠው አንተ ብቻ እያወራክ የሱን ማር አንደበት አልጠገብንም❤❤❤❤
@freizerasrat3812
@freizerasrat3812 2 ай бұрын
Context bihon enkuan tiru…. 1:40 eyetebesachehu yayehut
@edwinan-m3x
@edwinan-m3x Ай бұрын
@@freizerasrat3812 eski tewut mnadege
@bitewyilma2360
@bitewyilma2360 4 ай бұрын
ምሳሌህ ሁሉ የነጭ ነው ።!! እንደሰው የማያዩንን ሰዎች ምሳሌ ማድረግ የበታችነት ይመስለኛል። እኛ እኛ ነን ። የኛም የኛ ነው ። ምንም ምስክርነት አያስፈልገንም። ለሞታችንም ለህይወታችን ኃላፊነት መውሰድ ይኖርብናል። ልጁን በብዙ ፈተንከው። መድረኩ ያንተ ስለሆነ አዘነበለልህ። ልጁ የሚያወራውን ሁሉ ፈረንጅ እንዲያረጋግጥልህ በብዙ ትለፋለህ። ደጅህ ድረስ እንዲመጡ ላደረገልህ አምላክ ምስጋና እያቀረብክ አድምጠህ አስደምጠን። ያራዳ ልጅ በርቺ ። ብትኖር አይደል ይህን ያልነው። !!!
@isaacdebebe4821
@isaacdebebe4821 4 ай бұрын
Ya man
@hannakif26
@hannakif26 4 ай бұрын
ማን ያዘዋል እንደዚህ አይነት ሰወች ስታመጣ ጊዜውን ለነሱ ልቀቅላቸው አንተ በመኃል እኛን የሚወክሉ ጥያቄዎችን አቅርብልን በጣም ብዙ ነገር ሊያብራራልን ወይም ብዙ ሊነግረን የነበሩ አሳቦች የቀሩ ይመስለኛል ።ከይቅርታ ጋር አንተ በመኃል ትንተና ስትሰጠን ጌዜው ጠበበ።እረዳኃለሁ ሰው እንዲረዳ በቀላሉ ብለህ ይመስለኛል ።ይሄ ነገር አዲስ ስለሆነ ለብዙሀኑ ።እንኔ ግን በጣም ገብቶኛል ያው በመንፈሳዊ መንገድ ውስጥ ስትሄድ እንደነዚ አይነት ቋንቋዎች በቀላሉ ይገባሉ ።ነገር ግን ምንድናቸው ብሎ መመርመር ያስፈልጋል ሁሉን መንፈስ መርምሩ ስለሚል።በተረፈ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር አየር ላይ ያቀረባችሁት በርቱ ።
@jackjiang1210
@jackjiang1210 Ай бұрын
ማኔ ባያብራራው አይገባኝም ነበር እውነት ለመናገር ስለዚህ መጥፎ እስካላወራ ያብራራልን ባይ ነኝ
@zewdhaile6128
@zewdhaile6128 22 күн бұрын
ማንያዘዋል???? ስምህ ቅኔ ነው: ሀሪፍ ነገሮች ፈልፍለህ ስለምታመጣልን 👏👏👏 በቀላል ነገሮችን እረዳለሁ በተለይ መንፈሳዊ ሲሆን ብዬ አስብ ነበረ: ለ4ኛ ጊዜ ስሰማው ነው የገባኝ:: የመጨረሻዬ አይሆንም ቁም ነገሩ ሀይለኛ ነው:: እግረ መንገዴን ልበል ደሞ: ገነት የነገረችን እየተገለጠ ያለ አለ ገና ብዙ ደግሞ አለ: እናመሰግናለን:: ማንያዘዋል !?
@mamemelese3054
@mamemelese3054 3 ай бұрын
ማኔ እሄን የመሰለ መንፈሳዊ እውቀት የተሞላ ወጣት ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን ግን ልጁን በሌላ ፕሮግራም አቅርብልን ብዙ እውቀት አለው ያስተምረናል❤❤❤❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥልቅ ትምህርት ስለሰጣቹን ማኔ ከመላው ግሩፖችህ ጋር እናመሰግናለን እንወድሀለን የምትሉ ❤❤❤
@MindFK001
@MindFK001 4 ай бұрын
ማንያዘዋል የምትናገረው ነገር በጣም ደስ ይላል ግን እንግዳዉን ከዛ የበለጠ እንዲያወራ ብትፈቅድለት ኖሮ ከሱ አዲስ ነገር እንማር ነበር።
@brightlife3177
@brightlife3177 4 ай бұрын
ማንያዘዋል ነገሮችን የምትገልፅበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ለኛም እንድንረዳው ስታብራራው በእውነት ዝም ብለህ ብታወራ ያስብላል GOD bless
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ማኔ እደነዚ አይነት አስተዋይ ሰው ስለምታቀረብልና እናመሰግናለን ማኔ❤
@wm3959
@wm3959 4 ай бұрын
ልጁ በደንብ እንዳይነግረን አንተ በማውራት ጊዜውን ወሰድከው የልጁን እውቀት በደንብ አድርገህ እየጠየክ አዳዲስ መንፈሳዊ እውነቶችን እንዲገልጥልን ማድረግ ነበረብህ ፣ ለተጠያቂዎች ጊዜ ስጥ _፣my goodness please keep quite and listen
@Blissfuljourney1
@Blissfuljourney1 4 ай бұрын
ገረመኝ እኮ፣ጭራሽ የማይገናኝ ነገር እያወራ፣ብዙ መማር የምንችለዉን፣በራሱ ወሬ አፈነዉ።ድጋሚ ማቅረብ፣ወይ ልጁ የራሱ ቻናል ከፍቶ ማስተማር አለበት
@BelaineshAbeje
@BelaineshAbeje 4 ай бұрын
በጣም ነው የተናደድኩት ምን ሁነህ ነው ማኔ
@daniman2681
@daniman2681 4 ай бұрын
ዉስዋስ ነዉ
@eleltahailemichael3847
@eleltahailemichael3847 Ай бұрын
Podcast is discussion. እኔ ማኔ ባያብራራው ኖሮ በደንብ understand አላረገውም ነበር
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 ай бұрын
በነገር ሁሉ የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ይሄንን ቃለ መጠየቅ ሰሰማ: ነገሮች ሁሉ ተመታተውብኝ እየቃዠሁ ያለሁ መስሎኝ ነበር። ብሁዋላ ግን ጥርት እያልኝ መጣ። እግዚአብሔር ይመስገን። አምላክ ሊታደገን በተለያዩ መንገዶች እያስተማረን ነው። ፈቃዱ ሆኖ: የሊዲያን ልብ የከፈተ የኛንም ይክፈትልን። ሁለታችሁንም አሁንም እግዚአብሔር ይጠቀምባችሁ። እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን።
@EyerusSeboka
@EyerusSeboka 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ እውቀት ነዉ ይሄንን ጥበብ የሰጠክ እግዚአብሔር ይመስገን ማኔ ይሄንን ጥበበኛ አመስግንልን
@peri911
@peri911 4 ай бұрын
የሚገርም ማወቅ እግዚያብሔር ብዙ ጥያቄዎቼን በዚህ ሰው መለሰልኝ...ድንቅ ነው ማኔ እናመሰግናለን
@MamaYimre
@MamaYimre 4 ай бұрын
ማኔኔኔ ትገርማለህ እንግዳህም እረፍት አለው ግን ግን ብዙዙዙ ሊመልሰው ሚገባ ጥያቄ አለ ዶ/ር አብረሃም ፣ገነት፣ተጨማሪ ደራሲ ተክሉ ያብዛልን 😢🎉
@alebachewgurba2931
@alebachewgurba2931 4 ай бұрын
እስከ አሁን ከአቀረብካቸው ሰወች ውስጥ ይሄ ልጅ አስገርሞኛል ልዩ እይታ አለው በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ሔዋንን አየኋት ያለበት ነገር ግራ ገባኝ ይሄን መቀበል ይከብደኛል በተረፈ መፅሀፉንም ገዝቼ ለማንበብ ቸኩያለው በርቱ እናመሠግናለን!!!!
@Rache_rahel
@Rache_rahel 3 ай бұрын
Ayehuat sil ene yeteredahbet menged wendoch be wstachew mtawarachew dbk set Menfes alech set lj laym bedbk wstua lay Yale wend lj ale yhenn neger berasem be guadeegnichhie check adrgewalehu enam ale Teredahegni ?
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 3 ай бұрын
እኔ ግን ትክክል ነው ባይ ነኝ ምክኒያቱም ውስጥህን በደንብ አድምጠው ተፈጥሮ ን በደንብ አስተውል እራሱ ይነግርሀል።
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 3 ай бұрын
ተፈጥሮ ህን አጢነው አድምጠው በተጻፈልህ ብቻ ሳይሆን ከተፈጥሮ ጋር ተነጋገር በጥሞና ጠይቅ እውነት እኔ የዛሬ አምስት አመት በፊት ነበር የተመለሰልኝ።
@theman_123
@theman_123 4 ай бұрын
ማኔ የጥበብ ሰው መንፈስ ቅዱስ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን : ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ::
@mahletdagmawit8247
@mahletdagmawit8247 4 ай бұрын
ነው እሼ ተመቸኸኝ እንደዚህ አይነት ሾው እቀጥላለሁ ስላልክ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው ፕሮፌሰር አብርሃም ወይ እህቴ ገነት ላይ ብቻ ልታቆም መስሎኝ ነበር ይሄንን ወንድሜን ስታቀርብ ደስአለኝ አምላክ ያግዝህ በፊት በስጋ እየቀሰቀስክ ነበር አሁን በመንፈስ ለመቀስቀስ እየሞከርክ ነው እንተ ለነገብርኤል ለነዮሀንስ የሰጠውን ነገርከን እኔግን ለአንተ የሰጠህ ታይቶኛል እሱም አሁን እና ልታደርገው ያቀድከው መሰል ስራ ብቻ ነው ከጊዜው አንፃር አንገብጋቢ ጉዳይ አይመስልህም አምላክ ያበርታህ ወንድሜ ተመስጠህ በምላስህ እያወራህ ስትፀልይ የዚህ እና መሰል እውቀትህ ይገለፅልሀል ቅድስት ስላሴ እየሰራብህ ነው አትጠራጠር ወንድሜን መሰል ሰዎች ያገናኝህ እባክህ አሜን በል መንፈሳዊ ወንድሜ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወንድሞቼ ይሄ መታደል ነው በእውነት አይነ ልቦናችሁን ያበራላችሁ አምላክ ሰጥቶአችሁ ነው ።
@takelewondimu7221
@takelewondimu7221 Ай бұрын
በዚህ መንድ ላይ ያሉ ሲሰሙት ምን ያህል እንደሚደሰቱ Thanks a lot Manyazewal.
@Jedidiahtamene7374
@Jedidiahtamene7374 4 ай бұрын
“በእግዚአብሔር ገነት በዔድን ነበርህ፤ የከበረ ዕንቍስ ሁሉ፥ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮን፥ አልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ፥ ሰንፔር፥ በሉር፥ የሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ወርቅ፥ ልብስህ ነበረ፤ የከበሮህና የእንቢልታህ ሥራ በአንተ ዘንድ ነበረ፤ በተፈጠርህበት ቀን ተዘጋጅተው ነበር።” - ሕዝቅኤል 28፥13
@alemayehugebru
@alemayehugebru 4 ай бұрын
ማኔ አድገሃል፡፡ ድምፅ መመጠን የጀመርክ ይመስለኛል፡፡ መረዳትህ ከፍ ብሏል፡፡ አንድ ነገር ግን ቅር ይለኛል፡፡ ሰዎችን አይገባችሁም፡ ለመረዳት ይከብዳችኋል ወዘተ ዓይነት ፍርድ አትናገር፡፡ መረዳቱን ተውላቸው፡፡ ሰው በደረሰበት መረዳት ውስጥ ይሁን……ላይገባችሁ ይችላል ተው አትበል፡፡ ሰውን የፈጠረውን ኃይል አትገዳደር፡፡ ተው፡፡
@eyormak
@eyormak 4 ай бұрын
ማኔ እውነት ተናገርክ እዚህ አገር የወደቀው መልአክ ጥበብ ተጠቃሚ ህዝብ ነው ያለው በሚገርም ኹኔታ ፈጣሪን በትክክል የሚያውቅ ሰው ጭራሽ የለም። ፈጣሪ ወደእውነት ይመልሰን።
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 3 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ ሀይላችን እናድስ ❤❤❤
@AsratChaka
@AsratChaka 4 ай бұрын
በእውነት ዛሬ አምላክ ከኔ ጋር ያለ እየመሰለኝ ነው የጨረስኩት ተባረክ
@AddisBirru
@AddisBirru 4 ай бұрын
ማኔ የአንተ የመረዳት ችሎታ በራሱ ይደንቀኛል ተባረኩ❤❤❤❤
@Kidu_S
@Kidu_S 4 ай бұрын
Yes we all know how podcast works. Its a two-way conversation but Mane this time you took all the time for your self. Please invite him again and Let us see the guy’s perspective please
@MamaYimre
@MamaYimre 4 ай бұрын
ማኔኔኔ ትገርማለህ እንግዳህም እረፍት አለው ግን ግን ብዙዙዙ ሊመልሰው ሚገባ ጥያቄ አለ ዶ/ር አብረሃም ፣ገነት፣ተጨማሪ ደራሲ ተክሉ ያብዛልን
@MuluYimer-rd2xc
@MuluYimer-rd2xc 4 ай бұрын
ማኔ እንግዳህ እንዲያወራ እድሉን ስጠው ሰዐቱን ጨረስከው ወይ በድጋሜ አቅርብልን።
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 4 ай бұрын
Very complex context, therefore is much easier when ማንይዘዋል summarising explaining for us. ማን is great spokesman. Well done beloved brothers. Please consider part two
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 4 ай бұрын
ማን ያዘዋል ለምን እንግዳህ እንዲያውራ ዝም አትልም የምትሉ ለእኛ ይበልጥ ማኔ ሲያብራራው ይገባናል እንደእኔ እስከማብራሪያው ተመችቶኛል _____ደሞ ይህ የማን ያዘዋል ቤት ነው እንደፈለገ መስሚያው ጥጥ ነው 😊 በተርፈ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ እና አለማዊይን ያካተተ እውቀት ያለቸውን ስዎች አቅርብልን ይቀጥላል እናመስግናለን
@dagitube7266
@dagitube7266 4 ай бұрын
የሚገርም እይታ ነው ብዙ ማወቅ የምንፈልገው ነገር አለ
@Blissfuljourney1
@Blissfuljourney1 4 ай бұрын
ማኔ አሜሪካኖች የሚሰሩትን የቫምፓየር ፊልም ካየህ እኮ ሰዉ ሲገድሉ እድሜያቸዉ ሲረዜም ታያለህ።ይሄ ሰዉ ሚናገረዉ ነገር በሙሉ ያስኬዳል
@user-jo2jn3mf8iፋ
@user-jo2jn3mf8iፋ 4 ай бұрын
The podcast is very nice and valuable, አንተ የሚታወራውን ብትቀንስ እና ለእንግዶች ሰፊ ሰዓት ብትሰጥ እጥር ምጥን ያለ ይሆን ነበር! Please give a time to your gusts, in all the podcast you hosted you use more than 60% of the time, I suggest this because I like titles you are choosing
@aynamawembiale1803
@aynamawembiale1803 4 ай бұрын
Amazing, super knowledge and expression. I like your podcast and this video. I hope you will invite him again.
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 4 ай бұрын
ዋዉ እንዴት አይነት ትምርት ነው ትክክል ሁሉም በሴትዋ በኩል ነው የጥፋትም የልማትም መስሶ ናት ከርግዝና --------ድራ ለሌላ ሴት እስክትስጥ እሄንን ነገር 20 አመት በፊት ሴት ክፋቱዋ በዛ አለም ውድቀት ብዬ ነበር ይገርማል ዛሬ ስማሁት
@webet2273
@webet2273 4 ай бұрын
እግዚህአብሄር በአድም በሌላ ይናገራል በእዉነት ሀሳብ ይደቃል አዳድ ጊዜ ሀሳብን የተናገረዉን ለመረዳት ከማስብ ገና ምን ይቀጥላል እያልን የተነገረንንም ሳንሰማ እደሚ ያልፈናል ማኔ በጣም አደንቅሀለሁ ምስጋናዉን ሁሉ ለእግዚህአብሄር አቀርባለሁ በተለይ የትኛዉንም ሰዉ ስታነጋግር ከስር ከስር እያልክ ለማስረዳትና ለአድማጭ ሊገባዉ በሚገባ ልክ ለማሰረዳት እና ግልፅ ለማድረግና አተበገባህ መገድ የምታስረዳበት ጥበህ ሁሌም ይርመኛል ለቱልድ መልካምነገር ለማስተማር ትጥራለህ የብርሀን አምላክ ብርሀናች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያብራልህ እመአምላክ አትለይህ ስለ ተጠየቀዉ ሰዉ ቃል የለኝም በጣም ገርሞኛል ደ👍🙏🙏🙏
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 4 ай бұрын
Please invite him again and let him talk we need more explanation.
@imtadel
@imtadel 4 ай бұрын
ማንያዘዋል ? ቅዱስ መንፈስ ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስልጠናውን በውጭ ለምንኖር እንዴት ማግኘት ይቻላል ? በርታ ወንድሜ ❤
@h6abae
@h6abae 4 ай бұрын
Seriously... i feel like i ordered you guys to make this podcast. May be its because my vibration was high about this kinda staff. ማኔ አንተንም እንግዳህንም አላህ ይጨምርላችሁ ሁላችንም(ይህን የምንፈልገው) awakened እንደምንሆን አምናለሁ። ይደገም ሌሎችንም አቅርብልን። አመሰግናለሁ❤
@Girmawit867
@Girmawit867 2 ай бұрын
"ከሴት ግዝፈትዋን ኣትፈልግ ረቂቅነትዋን ፈልግ" በጣም የገረመኝ ድንቅ ንግግር❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 4 ай бұрын
የዛሬወ ይለያል በደብ ይብራራልን❤❤❤❤የሚገረመወ ዛሬ የኢትዮጵያ ችግር የሴቶች አለማወቅ ነወ እያልኩ እያሳብኩ ነበረ ።እናት ልክ ስትሁን ሀገረ ልክ ትሆናልች
@MOAY-o5g
@MOAY-o5g 4 ай бұрын
በርታ ወድማችን እርግጠኛ ሁኘ እምሳበዉ ከሀገር ስገባ ማንያዛዋን ጋር እሄዳለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 4 ай бұрын
ማንያዘዋል ብዙ እውቀት አለህ። ታልቅ ወንድም ነህ። ነገር ግን ሁሌ እራስህን ማሳየት ትፈልጋለህ። ዝምታን ትፈራለህ። የሰውን እውቀት አሟጠህ አትቀበልም። pls look your episodes again
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 4 ай бұрын
እረ ማን ይዘዋል ጥያቄዎች ላይ ብታተኩር የተቻለ ነው አንተ ብዙ አታውራ ለነሱ ጊዜውን ስጣቸው በተረፈ 👍
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 4 ай бұрын
እንደዚ በዕውቀት እና በማስተዋል የሚኖሩ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ❤
@Grma-n5j
@Grma-n5j 4 ай бұрын
ማኔ እምጋቢዛቸዉ ሰወች በጣም የሚርሙ ናቸው በዚሁ ቀጥል ግን አንተ ጠያቂ ነህ?ወይስ ተጠያቂ
@AbebaTekele-gk4zr
@AbebaTekele-gk4zr 4 ай бұрын
ማንዬ እባክህ ይህን ልጅ ደግመህ አምጣልን በስመአብ እዉቀት እሱ ያስተምረን ።።።። ለአንተ ደግሞ በብቻህ አዉራልን መቸስ ሃሳቡ በልቀት ነዉ ፡ አታቛርጥብን አደራ ።።።
@FikerteNeja
@FikerteNeja 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም የልባችንን ብርሀንያብራልን አሜን
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 4 ай бұрын
ማንዬ እባክክ እግዳው እዲያወራ ፍቀድለት እባክክ
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 4 ай бұрын
Agree!
@yyxx9165
@yyxx9165 4 ай бұрын
“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” - ዮሐንስ 8፥12
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 4 ай бұрын
በአውነት፡ይሕ፡ሰው፡እውነት፡የተገለጠችለት፡ሰው፡ይመስለኛል። ለመጀመርያ፡ለመንፈስ፡ነፍስ፡በቻ፡ሳይሖን፡ሰጋሞ፡መከበር፡አለበት፡አለ፡ፈጠሪ፡ራሱ፡ስጋ፡ለብሶ፡ነው፡የመጣው፡አለ።ዝሞለህ፡በስባሽ፡ብለሕ፡መቃብር፡የሞታዘገጅበት፡አይደለሞ፡አለ። አነድ፡መስመር፡ብቻ፡ነው፡የተገለጠልን፡ግዙፉን፡ብቻ ❤Wow Wow ❤
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Ай бұрын
ማኔ እንደው በፈጠረህ ጌታ አንተ አታውራሽ የመናገር እድሉን ለእንግዶችህ ስጥ። ይዘው የመጡትን እውቀት ያጋሩን እድሉን ስጣችው። እባክህ ልለምንህ
@zeday5334
@zeday5334 4 ай бұрын
ሰዓቱን ከግማሽ በላይ ወሰድከው ልጁን በሌላ ፕሮግራም መቅረብ ቢችል ! ሁለተኛ ደግሞ እንዲህ ያሉ ዕውቀቶች ምንጫቸው ከየት እንደሆነ በግልጽ ቢታወቅ ! ምክንያቱም ጥንቃቄ የሚፈልጉ ብዙ ምክንያቶች አሉና !
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገራርሙ መንፈሳዊ የሆኑ ስዎችን እነደነ ዶክተር አብረሃም ገነት አይፈሮም አሁን ደግሞ ይሄንን ወጣት ።ይሄ ደካማ አለም ምን ያህል ትንሽ እንደሆነና የምትሉት እየገባኝ ስለሆነ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@thegunners8214
@thegunners8214 4 ай бұрын
The game that you use as example of your idea is amezing . Abarosh 🎉
@emutamiru2471
@emutamiru2471 4 ай бұрын
ማኔ አመሠግናለሁ ግን እሱ ያዉራ አንተ ጠይቅ ረጅሙን ሰአት የሱን እዉቀት እናዲምጥ
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 4 ай бұрын
ማኔ አረባክህ እንግዶችህ ያውሩ ሰፊውን ጊዜ ለነርሱ ስጥ
@KebedeKelbu
@KebedeKelbu Ай бұрын
እጅግ እጅግ ደንቅ እውቀት ያለው ነው ደጋግመህ አቅርበው ማኔ የማላውቀውን እንዳውቅ ስላረከኝ እጅግ አመሰግናለሁ
@SewntBekle
@SewntBekle 4 ай бұрын
ማኔ ዋው ያቀረብክልን እንግዳ ደስ ይላል አሪፍ ነው
@Yabets-m6r
@Yabets-m6r 4 ай бұрын
ከየት ነው መጀመር ያለብን ወደዚ ደረጃ ለመድረስ በተለይ ከመንፈሳዊ ውጪ ወተን በስጋ አለም ለምንባዝን ሰዎች እንዴ???? የሚለው በደንብ ቢብራራ የመጀመሪያው ደረጃ ምንድ ነው? በተረፈ ምርጥ ነው
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 4 ай бұрын
ማኔ ማኛ ድንቅ ነህ 👌ህይወትን ለማወቅ ያለህ ጉጉት አስገራሚ ነው::እንግዶችህም ጭምር ልሂቃን ናቸው ካንተም ከእንግዶችህም ብዙ እየተማርኩ ነውና ክበርልኝ ወንድሜ የሀገሬ ልጅ 🙏🏻
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 4 ай бұрын
🔥እጅግ በጣም ድንቅ መልዕክት እናመሰግናለን🙏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ዋው ተመስጨ ነው የሰመሁት ደስ እያለኝ👍❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 3 ай бұрын
ትክክል ይገርማል በዚ መንገድ ባይገባኝም 15 አመት በፊት እሄንን ብያለሁ መገድ ላይ ክላክስ የሚነፍ ትግስት የሌላቸው ተሳዳቢዬች የምታየው አስፈሪ ነገሮች በብዛት ሴቶች ላይ በብዛት ሳይ አለም በተሳሳተ መገድ ላይ ናት ሴት ክፍ ስትሆን ብዙ ክፍ ትፈጥራለች ዛሬ ምግልፅ መልስ አገኝሁ😭😭😭
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 4 ай бұрын
የአብ ልጅ በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።
@Blissfuljourney1
@Blissfuljourney1 4 ай бұрын
ዋዉ እጅግ በጠም ግሩም እይታ። ሰዉ ከሰዉ ይማራል።አስገራሚ እንግዳ ነዉ።የሚናገረዉም ነገር ያስኬዳል።
@Blissfuljourney1
@Blissfuljourney1 4 ай бұрын
እረ በህግ አምላክ ሰዉየዉን አስወራዉ፣ ብቻህን እያወወራህ ዘጠና በመቶ ፣የአየር ሰአቱን ፣እዉቀቀቱን፣እንዳያካፍል ገደብከዉ፣ብቻህን እያወራህ
@kibebebeyene6332
@kibebebeyene6332 4 ай бұрын
Dying 😂😂😂 በሕግ አምላክ
@TigistAwol
@TigistAwol 3 ай бұрын
ማኔ መፈላሰፉን ተውና አግብተህ በመውለድ መሰልህን ተካ የእግዚአብሄርን ድንቅ ስራ እይ በልጅህ እድገትና ለውጥ ፈጣሪህን በየደቂቃው ማመስገንና መደነቅ ይበዛልሀል::
@SolomonGetachew-z9m
@SolomonGetachew-z9m 3 ай бұрын
መዉለድ በራሱ በዚህ ዘመን መፅሐፍ ቅዱሣዊ አደለም ለምሣሌ በዛዘመን ያላጠቡ ጡቶች እና ያልወለዱ ማህፀኖች የተባረኩ ናቸዉ የሚባልበት ዘመን ይመጣል ባሉን አይረሳ::
@zennibaarez6718
@zennibaarez6718 4 ай бұрын
Thank you for bringing this enlightened soul to your platform. He's right the feminine energy is on the rise and the global dynamics is going to shift very soon! ❤
@AlphaDream-gb5zq
@AlphaDream-gb5zq 4 ай бұрын
በምትወደው ልለምንክ ማኔ🙏 ድጋሚ ጋብዘውና ጥያቄ ብቻ እየጠቀክከው እንማርበት... በርግጥ አንተም ጥሩ ታወራለክ። ግን እሱን ሁሌ እንዳንተ አናገኘውም። ባክህን ተስፋችንን ያብራልን እምነታችንን ያጠንክርልን አለማወቃችንን ያጉላልን ድጋሚ ጋብዝልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RoseUriel
@RoseUriel 3 ай бұрын
WOW!...... የተገለጠልህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን..... አሁን ይገለጥልህ
@biniammathewos390
@biniammathewos390 4 ай бұрын
ማኔ ከቻልክ ጤንነት ሰጠኝ እሚባል ሰው አለ አቅርብልን:: ይህ ልጅ ከሱ ብዙ የተማረ ይመስላል::
@edudu7970
@edudu7970 4 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ትምህርታዊ ፕሮግራም
@RidaBekele
@RidaBekele 4 ай бұрын
ማኔ እንዲ ምርጥ እንግዳ ስላቀረብክልን አመሰግናለዉ ግን ከዚ ጥልቅ አሳብ ካለው እንግዳእ ጋር ድጋሚ ኘሮግራም ብታቀርብልን ጥሩ ነዉ
@DejeneTadesse
@DejeneTadesse 4 ай бұрын
ሰው ጋብዞ እኔን ስሙኝ ካላለ....
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 4 ай бұрын
Great show...i respect the guest He has a lot wisdom. Maniye ...i am probably first who introduced break the habit of being your self by joe dispenza...He is my precious human being who helped me focus more on a spiritual world than material. Read and listened many of his works ... invite me to your podcast one Day
@kashmo5350
@kashmo5350 Ай бұрын
I admire the invited guy he is so quite. He looks like he is the one who invited manyazeweal.
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 4 ай бұрын
What a young man. I am afraid of now.....where will be the limit of the mircle Thank you man Amazing
@mahelet9539
@mahelet9539 Күн бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም ወይኔ ምን ሆኜ ነው እግዚአብሔር ሆይ አዕምሮዬን ክፈትልኝ ቃልህ እንዲገባኝ ልቦናዬንም አብራልኝ
@demeketeshome7223
@demeketeshome7223 4 ай бұрын
ማንያዘዋል የምታቀርባቸው ምሁራን ለነፍስና ለስጋ መድሀኒትን የምናገኝባቸው አስተምሮዎች አሉ ሰው አለምን የሚያሸንፍበትን ጥበብ እያገኛችሁት እያገኘን ነው ዮሀ 14:12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በኔ የሚያምኑ እኔ የማደርገውን ስራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የበለጥ ያደርጋል
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 4 ай бұрын
ማኔ አሪፍ ቃለ መጠየቅ ቢሆንም አንተ ከልጁ የበለጠ ቦታ ይዘሃል
@robelbitew2215
@robelbitew2215 4 ай бұрын
ማኔ በርታ የመገለጠ ጊዜ ተጀምሮል
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 4 ай бұрын
ዋው እናመሰግናለን እንደዚ አይነት ነገሮች በእንግሊዘኛው ሳነባቸው የበለጠ ተብራርተው ተፅፈዋል እናመሰግናለን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 4 ай бұрын
ማንያዘዋል ወንድሜ እባክህ ሰዎችን ያቀረብካቸው ልትጠይቃቸው እስከሆነ ድረስ አዳምጣቸው:: አንተ ነህ የምታወራው
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 4 ай бұрын
እረ ማንየ ተሎ ከተማው ገምበት እና እኛም ወደሱ እኒሂድ ከዛህ ስለነበረ ቆይታ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@helendebebe9222
@helendebebe9222 4 ай бұрын
Mane Ezabehair yebarkeh yasebekw hulu yesakaleh
@mikyasdemere6585
@mikyasdemere6585 3 ай бұрын
ማኔ ፖድካሰቱ ገራሚ ነበር እባክህን እንደነዚህ ያለ ፖድካስት ላይ ማስታወቂያህን መጀመሪያ ላይ እና መጨረሻ ላይ ብታደርግልን እባክህን እነደው በናትህ ልለምንህ አንተ እነደዛ ተመስጠህ እየጠየከው እኛን እየረበሽክ ነው፡፡ ሌላው እዚ ፖደካስት ላይ ትንሽ ያንተ ማብራሪያ በዝቶአል እናም ሌላ ጊዜ ደግመህ ብትጋብዝልን አመሰግናለሁ ስለሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን፡፡
@kalkidanmussie3719
@kalkidanmussie3719 Ай бұрын
I really am liking this podcast
@kalezewdu2223
@kalezewdu2223 4 ай бұрын
ለምንድነው ግን ደስ እያለኝ ምሰማው
@ytz4778
@ytz4778 4 ай бұрын
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ስለሆነ ነዋ።ይህ አስተምሮ አይንሽን ከእናታችን ከድንግል ማርያም ላይ ነቅለሽ ሔዋን ላይ እንድታረጊ እና ሌሎችም የክህደት ትምህርቶች ስላሉበት ተጠንቀቁ ስለጌታችን ስለ እየሱስ ክርሰቶስ ም ፈጽሞ አያነሳምም
@kalkidanabrham642
@kalkidanabrham642 4 ай бұрын
This is the one I am looking for ,being restless please continue with this issue Manae
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም አስተሳስብ ነው::
@zebibestifanosabreha6844
@zebibestifanosabreha6844 4 ай бұрын
Tyaki neh wey tetyaki, ante becha awertehe cheresek. Dese yelala yemetaweraw, gen asaterew🤗
@Aynadis-d2e
@Aynadis-d2e 4 ай бұрын
Mane betam arif engida new yakerebkew. Hasabu betam tilk new.ebakih degmeh akirbiln👏👏👏🙏🙏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 4 ай бұрын
ደንቃል እንድህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን💚💛❤🙏🌷💐💕🌺
@GetuYabsira-gk9tg
@GetuYabsira-gk9tg 4 ай бұрын
Wow betam des mil hasab new Egziyabher yemnlwetebet yadergen Be Embete sem
@tigikiros1034
@tigikiros1034 4 ай бұрын
በጣም ግሩም !!! አውዲኦ ማዳመጥ እድንችል ዬቱብ ላይ አዘጋጅልን መድረክ ለናተ ይሁን ❤
@MikiKebede-q9n
@MikiKebede-q9n 4 ай бұрын
በቃ ጎበዝ ነህ አረ እንግዳው ያውራበት
@GechoWoljira
@GechoWoljira 4 ай бұрын
bro አንተ በዬት ታሰወራዋለ ጠያቂ ሳይሆን ተጠያቂ እኮ ነው ምትመስለው
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 4 ай бұрын
Ask like 5 questions and let them explain- like give them 95% of the precast time …… that way there will Be a flow in the conversation
@alemdagim699
@alemdagim699 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው❤🙏
@andargachewbekele4261
@andargachewbekele4261 4 ай бұрын
እግዳህን ጊዜ ስጠው። የያዘውን በርብረህ ተቀበለው።። ያንተን ተወው። እህህ
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 10 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 137 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 10 МЛН