አዲስ አበባና ቅርስ ቤቶቿ //ትዝታችን በኢ.ቢ.ኤስ SE 26 EP 11

  Рет қаралды 5,611

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

#Tizetachen_OnEBS#ትዝታችን
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworl... ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZbin: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworl...
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 8
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ያቀረብከው ። በጣም የገረመኝ ግን የዚህ ግቢ ፍሬዎች የሆኑ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ይህን ፕሮግራም ሲከታተሉ የተሰማቸውን ትዝታ መግለጽ አለመቻላቸው ነው።እኔ እዚህ ባልማርበትም ለጥቂት ቀናቶች እገባ ስለነበረ በጣም ነው ትዝታዬን የጫረብኝ ። እዚህ የተማራችሁ እስቲ ትዝታዎቻችሁን በአጭሩ አጋሩን።
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዮኒ ጥሩ ትዝታነው ሀገራችን አላህ ሠላም ያድረግልን
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
አሚንንን
@selomberhane2478
@selomberhane2478 Жыл бұрын
Love history. Thank you
@mustafaimam1336
@mustafaimam1336 Жыл бұрын
ጥሩ ዝግጅት
@zzaytn4041
@zzaytn4041 Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሠው አሚን አሚን አሚን
@workieddinka6334
@workieddinka6334 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም ደስ ይላል፡፡ አንድ ቅርስ ደግሞ ልጠቁምህ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል መግቢያ ፊት ለፊት ወይም የስዊዲን ኢምባሲ መግቢያ ፊት ለፊት ወይም በሪዲዮ ፋና ጀርባ የሚገኘው የእቴጌ ?(የባላባት ሚስት) ዘምናዊ ቤታቸው አለ፡፡ የኢትዮ ጃፓን(ሞጆ የሚገኘው ፋብሪካ) አዲስ አበባ በዋና በቢሮነት ይጠቀመው የነበር የመንግስት ፋብሪካዎች በሊዝ ሲተላለፉ ለግል ባለሃብቷ ወ/ሮ ወይሸት የተላለፈ ፣ በከፍተኛ ወጪ ባለበት ጥገና ተደርጎለት ለቢሮነት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ ብትጎበኘው ጥሩ ነው፡፡
@Wello_tube
@Wello_tube Жыл бұрын
ሰንት ሰው እየታገተ እየሞተ ባለበት ሰአት እናተ ሰለ ቅረሰ ትዘግባላችሁ ታሳፍራላችሁ እውነት 👎👎👎👎👎👎
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32