አዲስ ነገር ስለ ፍቅር እስከ መቃብር ፊልም || Tadias Addis

  Рет қаралды 73,040

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 170
@dagy_tube
@dagy_tube 8 күн бұрын
ጥሩ ነገር ሲመጣ እንከን አያጣውም !
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 күн бұрын
100%
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 8 күн бұрын
😂😂😂
@mekonentesfamichael402
@mekonentesfamichael402 7 күн бұрын
የክቡር ሃዲስ አለማየው ቤተሰቦች እውነት አላቸው በአግባቡ ተጠይቀው እና የሚገባቸውን ክሬዲት አግኝተው መሆን ነበረበት ድራማውን ያለነሱ እውቅና ወደሚድያ ማምጣት ልክ ያልሆነ ተግባር ነው
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 күн бұрын
ኧረ ተስማሙ እና ልቀቁልን
@AtekaTesema
@AtekaTesema 8 күн бұрын
ኧረ በጉጉት መትን ሰይፉየ ወይ በላሳዩን ቢቀርስ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 күн бұрын
ክፉ ህዝብ ዛሬም ድሮም ወደፊትም ምቀኛ አጠቃላይ እገዚህአብሄር ኢትዮዽያውያንን በመፍጠሩ እነዴት ያዝን! ሁሉን ሰጥቶን የራሳችን ምቀኞች
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አሁን እትዮጲያውያንን በመፍጠሩ ሳይሆን የሚያዝነው አሁን አብይን ብመፍጠሩ ያዝንዋል እሺ ግዴታ ነው መከፈል ያለበትን ይክፈሉ ሀቅነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 күн бұрын
አሁን አዱ አዋቂ በፃፈው መፅሐፍ ሌላው እዲህ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ለምን አስፈለገ ምን ችግር አለው እሄ ትውልድ ስለቀደመው ትውልድ እምነት ባህል ስርዓትን ቢያቅ?? የምን ክስ የምን ካሳ የምን ብር መጠየቅ ነው ? አረ እፈሩ ማርያምን ቆይ ካሳው ተከፍሏቹ ሳበሉት ብሞቱን??? አደለም እናንተ እደዛ አገቱን አቀርቅሮ ለዘመናት ድክሞ የፃፈው ሊቅም ሞቷል 🤷‍♀️ አረ እያስተዋላችሁ አረ ነውር ነው ግንዘብ ኃላፊ ጠፊ ነው ህሊና ይቅደም!!!!!! እደሰዉ አስቡ ከሳሽ ነን ባዮች::
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 күн бұрын
ኖ የአባትህን ማንኛውም ሃብት መጠየቅ ተፈጥሯዊ ነው እኔ ያልገባኝ ነብዩ ባዬ ሃዲስ አለማየሁ ራሳቸው ፊልም እንዲሆን የተስማሙበት ዶክመንት አለ ሲል ነበር
@amjemal
@amjemal 8 күн бұрын
ተይ እንጅ እመቤት, ስንፈርድ ጥንቃቄ እናርግ እንደ እራስ እናስብ, 'ከቶስ የወላጆችን ሃብት ንብረት መጠየቅ ምኑ ላይ ነው ስህተቱ,ሃፍረቱ፤ ሳያስፈቅዱ የወሰዱቱ ነጣቂዎች ይፈሩ እንጅ'
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 күн бұрын
​@@amjemal ወድሜ ተሰርቶ ሲያልቅ ነው አለን ሚሉት ደሞ biserana ህዝቡ ቢያይ ችግሩ ምድነው 😳?? መፃፉ እኮ ዓለም አንብቦታል 🤷‍♀️ አዲስ ነገር የለውም አዲስ ነገሩ ፊልሙ መሆኑ እንጂ :: ያሎታ መፃፍ ቢሆን ያስከዳል 🤷‍♀️bc ስርቆት ስለሆነ እሄ ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ታሪክ 🤷‍♀️🤷‍♀️ ወረኛ ሲያበዙ እንጂ ችጋራም hula
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
ሃዲስ አለማየሁ አባተህ ቢሆንና ያለፈቃድህ ፊልም ተሰርቶ በሚሊዮን ብር ትርፍ ቢያገኙበት ዝም ብለህ ታያለህ ወይ ?
@Emebet-d7q
@Emebet-d7q 7 күн бұрын
መቆም አለበት ማን በለፋዉ ማን ይጠቀመማል
@MuhammedAli-sm4qn
@MuhammedAli-sm4qn 7 күн бұрын
Habtishe wuste nabrach mini yaragal akomu💔💔
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 күн бұрын
መፅሃፉን ካላነበባችሁ ተረካውን አድምጡ ።
@MardaNews
@MardaNews 8 күн бұрын
የመፅሐፉን እንቁ ልብ ወለድነት የሚያበላሽ ፊልም በመሆኑ ጭራሹን መቋረጥ ያለበት ነው።ፍርድ ቤቱ በራሱ የስዎችን ፍቃድ ሳይጠይቁ ሳይፈቅዱላቸው በሰሩት ድራማ ወራሾችን ብር ማስያዣ መጠየቁ አሳፋሪ ነው።ከዚህ ፊልም የተራኪ ወጋየሁ ቅጅ ይበልጥ መሳጭ ነው። ፍትህ ለወራሾች እና ለማይሰለቸው ፍቅር እስከመቃብር ።
@chrisbelete7639
@chrisbelete7639 8 күн бұрын
Exactly 🎉
@Adot340
@Adot340 8 күн бұрын
የጨቆኝ ትምከተኛ ስርአት እና የ አንድ ክርስትና ስብከት ያሳያል ምነው ውሸት ነው ልትል ነው መታየት አለበት ምን ያል አስከፊ ስርአት እንደሆን ሰው ማወቅ አለበት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
አትደናቆር። የመደብ ልዩነት የትም ሃገር የነበረ ነው። ሌላ ሃገር ሰው በገንዘብ ሲሸጥ እኛ ሃገር ታላቁ ንጉስ ሚኒሊክ ባርነትን በአዋጅ አስቁመዋል።
@SmGoogl
@SmGoogl 8 күн бұрын
ለምን እያየነዉ አዪታረቁም
@selamlalem2062
@selamlalem2062 8 күн бұрын
😂😂😂❤❤❤
@TemesgenTegegne
@TemesgenTegegne 8 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 woy lewore mechekol.
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 8 күн бұрын
​@@TemesgenTegegne ያንችይባስወሬ አልሽው።ፍቅር እሰከመቃብር እኮነው ምንም አይነት የፊልም ኢንዱስትሪ ማይወዳደረው
@amiblack1303
@amiblack1303 8 күн бұрын
ውርሳቸውን አዋተንም ቢሆን ሰተናቸው ፊልሙ ይቀጥልልን 🙄
@shalom744
@shalom744 7 күн бұрын
😂😂😂...yemitbelaw yelat....
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 6 күн бұрын
መፅሀፋንገዝቸ አላነብምደ ግን አብቤዋለሁ መቸብር እረከሰብኝ
@amiblack1303
@amiblack1303 5 күн бұрын
​@@shalom744እስከነ ዘርማንዘርህ አበላሀለው ለምነኝ
@betelehamfekede54
@betelehamfekede54 3 күн бұрын
😂😂😂
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 7 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደህና ነገር አይወድለትም
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 күн бұрын
በትክክል ምቀኛ በራሱ የሚቀና ህዝብ
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 7 күн бұрын
ምን ያደርጋል ይሄን ያህል ተደክሞ ተሰርቶ subtitle የሌለው መሆኑ በራሱ በጣም ያናድዳል።
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 күн бұрын
የባለቤትነት ጥያቄውን ሳይጨርሱ ነው እንዴ የሰሩት? ነብዩ ባዬ ራሳቸው ሃዲስ አለማየሁ እንዲሰራ የፈቀዱበት ዶክመንት ነበር ሲል አልነበረም እንዴ? እንዲህ አይነት ትልቅ ፊልም የባለቤትነት ጉዳይ ሳያልቅ መታየት አልነበረበትም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
ፕሮፌሰር ተብዬው በሌላ ሰው መፅሃፍ ፊልም ሲሰራ ህጋዊ ቅድመ ዝግጅት መደረግ እንዳለበት አያወቅም ወይ ?
@shalom744
@shalom744 7 күн бұрын
​@@abuhaile6517min chenekew esu
@Gorawnana
@Gorawnana 8 күн бұрын
ወራሾቹ ሰባራ ሳንቲም እንኳን አይሰሩበትም ነበር አሁን ሌላዉ ሲያነሳዉ ገንዘብ ትዝ አላቸዉ። አይ ረከቱ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
እረ ባክህ ? ድሆች ሰለሆኑ እንዝረፋቸው ነው? ህግ የሚባል ነገር አለ እኮ! ወራሾች ነገ ገንዘብ አግኝተው ራሳቸው መስራት ቢችሉስ?
@የልብስዲዛይንትምህርት
@የልብስዲዛይንትምህርት 7 күн бұрын
​@@abuhaile6517አይሰሩም!!! ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ቢሰሩት ኖሮ እስካሁን ይሰሩት ነበር ገንዘብ ሳይሆን ሀሳብ ነበር የሚያስፈልጋቸው ምክንያቱም እንደዚ ከጥግ ጥግ ሀገርን ሲያነቃንቅ ምናለ በሰራነው ኖሮ ከሚለው ቁጭት አንፃር ነው እነዚ ወናፎች ሲያስጠሉ
@shalom744
@shalom744 7 күн бұрын
Shame!!!!
@bsahle
@bsahle 5 күн бұрын
In any country the family’s are entitled no matter what. This has nothing to do with anything but the fact that they are the rightful beneficiaries of the book and anything related to the book.
@Temesgen-u6r
@Temesgen-u6r 8 күн бұрын
❤❤❤❤ የፍቅር እስከመቃብር መንደር በመቆርቆሩ በጣም ደስ ብሎኛል።
@ምቤአቲዪብ
@ምቤአቲዪብ 8 күн бұрын
I am so in Love with Ato Bogale & wede 🥰
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
me too! They are exactly as depicted in the book.
@zeritessema9182
@zeritessema9182 7 күн бұрын
Me with Bezabeh
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 5 күн бұрын
ውዴ ደስ ስትል እኮ የሰብል ወንጌል ጓደኛም❤
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 6 күн бұрын
እኛማ ተረግመናል ጥሩ ነገር አይውጣላቹ ተብለናል 😢
@kidistnigussie5967
@kidistnigussie5967 5 күн бұрын
😂
@mekdes9004
@mekdes9004 7 күн бұрын
ኤጭ ባልጀመርኩት ኖሮ የኢትዮጵያ ድራማ ስልችት ያለኝ ጀምሮ ማቋረጥ ነው
@yemareyam21
@yemareyam21 8 күн бұрын
በጣም ነበር የወደድኩት በጉጉት እንጠብቃለን
@Fanosdebebe-z1g
@Fanosdebebe-z1g 8 күн бұрын
አቤት ፈረንጅ ቢሆን የሠራዉ እሽቋለጣችሁ ታከብሩት ነበር ምንይጎዳል ቢታይ ምንድነዉ የኛ የአበሻ ሸር ዉይ
@meskit1035
@meskit1035 6 күн бұрын
መፅሐፉን ካነብኩ በኃላ ዲማን ሄጄ አይቸዋለሁ በጣም ደስ የሚል ነው
@DagmawiWendwessen
@DagmawiWendwessen 6 күн бұрын
ምቀኝነት ማንነታችን መሆኑ በጣም ያሳዝናል!
@Dandyo884
@Dandyo884 8 күн бұрын
መቼም የኛ ነገር ቁልቁል ነው አሪያ መሆን ሲገባው ኢቲቪ እንደመንደር ይቱበር ለደራሲውና ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለሕዝቡ ሲባል ቅድሜያ የነሱን ሃሳብና ፍላጏት ማዳመጥ ሲገባው ፊልሙን መልቀቁ ይገርማል እናንተ ደግሞ የጏረምሳ ባልና ሚስት ትዳር ፀብ ይመስል መስማማት ትላላችው አባዬ አዕምሮ የሚባል ነገር አትዘባርቅ
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 күн бұрын
ነብዩ ባዬ ግን ራሳቸው ሃዲስ አለማየሁ ወደ ፊልምነት እንዲቀየር የተስማሙበት ዶክመንት አለ ሲል ነበር
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
በዚህ ስርአት አንድም ነገር በትክክል አይሰራም።
@shalom744
@shalom744 7 күн бұрын
​@matiasbezabeh4547 sew Tira bilut.....😂😂😂. Manewina nebiyu baye, wanaw wishetam. Wilachew, diro ke mega gar nebere, ahun mega yelem, ebc demo rasun yechale dirijit new.
@usermacklove
@usermacklove 8 күн бұрын
መንግስት ዘራፊ ነው የምንለው በምክንያት ነው። ሲጀመር እኮ መጀመሪያ የባለንብረቶች ወይም የወራሾች ፍቃድ አልተጠየቀም።
@marualemutadess4628
@marualemutadess4628 5 күн бұрын
ይህ ነገር ቢቀጥል አሪፍ ነው በተለይ ለኛ ትውልድ የኛን ትውልድ መፅሀፍ ከማንበብ ይልቅ በፊልሙ መልኩ ብናይ ይሻለን ነበር እንማርበትና ስለመፅሀፉ ጠለቅ ያለ እውቀት ይኖረን ነበር ።ይቀጥል ይቀጥል ይጀመር ይጀመር
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 7 күн бұрын
ድሮም Ebcን ማመን አልነበረንም ነበር የተረገሙ እኛኮ ታሪኩን እናቀዋለን መጨረሻዉንም ግን ተዋናዮቹ የበለጠ ሰርተዉታል ለዛ ነዉ ጉጉት ያደረብን
@የልብስዲዛይንትምህርት
@የልብስዲዛይንትምህርት 7 күн бұрын
Etv ምናረገ የሀዲስ አለማየው ቤተሰቦች ከሰው እኮ ነው
@TheMdagne
@TheMdagne Күн бұрын
እነኝህ ገብጋባዎች ስባሪ ሳንቲም አይገባቸውም። መጽሀፉን ገዝተን አንብበነዋል። ታሪኩንም እናውቀዋለን። ከግዜ ብዛት ታሪኩ የህዝብ መሆኑ መዘንጋት የለበትም።
@alemuamina5848
@alemuamina5848 8 күн бұрын
ተቋርጧል እስከ ክፍል 4 ብቻ ነው የታየው
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 3 күн бұрын
ሌቦች copy right አያውቁም
@SelamawitbimrewSelam
@SelamawitbimrewSelam 8 күн бұрын
Selamawi self sanweta lekeku
@destalencho9106
@destalencho9106 8 күн бұрын
ኧረ ፍርደ ገምድል ነው ። ባይሆን በመግባባት መጨረስ ነው እንጂ ተቀምተውም ኪሳራም ከፍለወም? ኧረ በአባባ ጃንሆይ።
@Fanos745
@Fanos745 8 күн бұрын
ይህን የከበረ መፅሐፍ በዚህ መልኩ ያሳዝናል
@tebibsolomon4881
@tebibsolomon4881 7 күн бұрын
ማለት??
@marualemutadess4628
@marualemutadess4628 5 күн бұрын
አላበላሹትም ተስርዓቱን ጠብቀው ነው ይህን ትውልድ እያስተማሩት ያለ
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 8 күн бұрын
ሰይፍሽና እፂዬ ለምን ሳይጀመር ወራሾች አልከለከሉም ወይም አልጨረሱም ከባለ ጉዳዮች ጋር ከአራት ክፍላይ ማስቆም ግን በጣም ያሳዝናል እንጠብቃለን ተስማሙልን ባካቹህ።
@AdamGetachew-v6s
@AdamGetachew-v6s 4 күн бұрын
ወይኔ ጥሩ ነገር አይወዱም
@AdamGetachew-v6s
@AdamGetachew-v6s 4 күн бұрын
ወይኔ ጥሩ ነገር አይወዱም
@AdamGetachew-v6s
@AdamGetachew-v6s 4 күн бұрын
ወይኔ ጥሩ ነገር አይወዱም
@mulumebetFekede-pe6et
@mulumebetFekede-pe6et 5 күн бұрын
ካሳውን ህዝቡ ይክፈል
@bsahle
@bsahle 5 күн бұрын
The people (the family of the author) shouldn’t definitely get some share of the film.
@marshetmelkedamte5782
@marshetmelkedamte5782 6 күн бұрын
ere beftrachew eyayenew tedraderu wey tlo kflu
@TitiTitimitou5
@TitiTitimitou5 8 күн бұрын
Woy mekagnente
@Haregi849
@Haregi849 7 күн бұрын
እረ ምን አይነት ወራሺ ናቸው ታሪክ ሲሰራ ደስ ይላል እንጂ ጭራሺ ማሳገድ አዝናለሁ
@SeriouslyMom-e8c
@SeriouslyMom-e8c 8 күн бұрын
Yeha TELEK Zamen Ayeshera Mastawesha nw yasewmahonen ena production crew ya hulum Mastawesha yehonal..
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 7 күн бұрын
ተናግሬኣለሁ ትልቅ ሀገራዊ ነውጥ ይነሳል ልቅቁ ብለናል ልቀቁ 🙄
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
🤣😂🥲🤣
@AdamGetachew-v6s
@AdamGetachew-v6s 4 күн бұрын
መታየት የለበት ፍልም ድንቅ ፍልም አሁን ምን አለበት እኛ ብናየት
@wubitji3349
@wubitji3349 8 күн бұрын
ካቋረጡ እውነት ሰሜታችው 💔 ጦረኝነት እናነሳለን
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 8 күн бұрын
😂😂እኮ አንለቃቸውም😂
@wubitji3349
@wubitji3349 7 күн бұрын
@@brhanealemayehu5607 አይቀርም ሰውን አጓግተው መተው ጥሩ አይደለም 😂
@Natitube463.
@Natitube463. 8 күн бұрын
❤❤❤😮😮😮😢😢
@asterkiros2549
@asterkiros2549 7 күн бұрын
በመጀመሪያ የባለቤቶቸ ፈቃድ መጠየቅና መስማማት ነበረባቸው ኢትዮጵያ ቴሌብዢን ዝም ብሎ መስራት አልነበረበትም ስለዚ ለባለቤቶቹ ካሳ ከፍሎ ፊልሙ ቢለቀቅልን በጣም በጉጉት እየጠበቅን ነው!!
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 8 күн бұрын
ሆዳም ሁላ ጥሩነገር ሰውሳይ ደስአይላችሁም
@eyobadugna9375
@eyobadugna9375 7 күн бұрын
genzeb wedad banehons...... filmu meseratu eko le Addis Alemayehu telek kbr new. asafari beteseb
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 8 күн бұрын
@1mara:አረ ፍቅር እስከ መቃብር ይለቀቅልን በሉልን እንጂ ምንድ ነው ማኖ ማስነካት
@mimineway5487
@mimineway5487 6 күн бұрын
እነሱ ሳያስፈቅዱ ነው የሰሩት
@EchelonOmega
@EchelonOmega 8 күн бұрын
የሮሚዉና የጁሊየት ስፍራ ቬሮና የሚትባል የጠሊያን ከተማን እንዲሁም ሃዉልታቸዉን ማዶ ለማዶ ሆነዉ በፍቅር ያበዱበትን ስፍራ ተመልከቸዋለዉ። ሰወቹ እዚያ ድረስ ሄደዉ ልምድ መቅሰም አለባቸዉ።
@habtehabte2605
@habtehabte2605 7 күн бұрын
🛑🛑 Seyfu mtbal hodam balefew nebiyu baye yemibal hodam kadre surprise new blo siwash alneber
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 7 күн бұрын
ለምን አይከፍሉም ፣ ለወራሾቹ ፣ ?
@Asad-o3m
@Asad-o3m 5 күн бұрын
Love ❤ Ethiopia 🇪🇹❤️🇵🇰✌️
@HawaFi-ks9qn
@HawaFi-ks9qn 6 күн бұрын
ምቀኞቹ
@tamratbushramuhammed4463
@tamratbushramuhammed4463 6 күн бұрын
እኛ እንከፍላለን
@abrahammatwos3806
@abrahammatwos3806 7 күн бұрын
ካሳ መከፈል አለበት
@FasikakassawKassaw
@FasikakassawKassaw 6 күн бұрын
በጣም በጣም በጉጉት እንጠብቃለን
@bieetbieet
@bieetbieet 8 күн бұрын
ድሮም ጥሩ ነገር አይወጣልንም😔
@addisminilawosmisaladis6258
@addisminilawosmisaladis6258 8 күн бұрын
Sululta laye seleke ketekewarete were honotal batesebochachenen mageneget alechalenem help help help pleaseeeeeeeeeeeeeee
@selamlalem2062
@selamlalem2062 8 күн бұрын
Loved the movie
@Dere-Orthodox
@Dere-Orthodox 8 күн бұрын
Tiru naber film 🎬🎬🎬🎬🎬🎬
@SelamawitbimrewSelam
@SelamawitbimrewSelam 8 күн бұрын
Selamawi self sanweta lekeku
@Samera-i2f
@Samera-i2f 8 күн бұрын
Begugit naber mexebikaw lahunu hizb yasfelgal🎉🎉🎉
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 күн бұрын
ሁሌም ችግር ፈጣሪዎች እሰከመቼ ቅናት ደህና ነገር ሲሰራ የማትወዱት ለምን ይሆን???? እነማ ??? እነፋኖ ዘሮች። በቃ ሰው ደስ ሲለው ቅናት በቻ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 күн бұрын
ፊልሙን የሰሩት እራሱ አማራፋንወች ናቸው ምቀኛወቹማ እናተናቹ እሽ ያብይቅጥኛች ያማራህዝብ ምቀኛአይደለም ገለቴ
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 8 күн бұрын
Yere betami yasazinali tiru filimi neberi
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 8 күн бұрын
Radio Garden እኔን ብቻ ነው እምቢ ያለኝ እባካችሁ አሳውቁኝ please🙏
@muluTam7471
@muluTam7471 8 күн бұрын
Fiker Eske Mekabir Village. love love
@Eyuel3256
@Eyuel3256 6 күн бұрын
Seyfu እዚህ ምን ይሰራል ? ወይስ ጆሮዪ ነው ? FM ይሰራል እንዴ ?
@mentamerkassahun3297
@mentamerkassahun3297 5 күн бұрын
😂😂😂😂ያንተ ይባስ
@Eyuel3256
@Eyuel3256 5 күн бұрын
@@mentamerkassahun3297 ምነው sistu ካወቅሽ እገሪኝ ? 🤣
@Eyuel3256
@Eyuel3256 5 күн бұрын
@@mentamerkassahun3297 ምነው እህቴ ካወቅሽ ንገሪኝ ? 😁 እውነት እላውቅም ነበር 😁
@Yeshmebat
@Yeshmebat 8 күн бұрын
ወራሾች እነማናቸው ?????
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
ማ ቢሉህ ማንን ታቃለህ።
@BalmyCorner
@BalmyCorner 7 күн бұрын
​@@abuhaile6517ከኮሜንቶችህ እንደተረዳነዉ አንተ አንዱ ወራሽ ነህ።😉
@gelatch24
@gelatch24 8 күн бұрын
ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤
@SmGoogl
@SmGoogl 8 күн бұрын
😢😢😢
@alemuamina5848
@alemuamina5848 8 күн бұрын
ሰይፍሻ ናቲ ኬር አዲስ ነጠላ ዜማ ለቋል ጋብዘን ሁላቹም ተጋብዛቹኋል🙏
@AbrahimSaid-c2w
@AbrahimSaid-c2w 8 күн бұрын
ካየሁት ቀን ዠምሮ በጣም ነበር የወደድሁት
@wondmayele9886
@wondmayele9886 8 күн бұрын
ይህ ፊልም የአማራን ክፋት (ክፉ) ናቸው በሚል እሳቤ ለማህበረሰቡ ለማስተላለፍ ማለትም ልጃችንን ለድሃ አንድርም ድሃ አንወድም ....ገፀ ባህሪውን እናተው አግኙት ብልፅግና ያሰራው ነው እንጅ ለፍቅር እስከመቃብር ታስቦ አይደለም እንደ እኔ ሃሳብ በመፃህፉ ብቻ ቢቀር ይሻላል
@ge_tube
@ge_tube 8 күн бұрын
ይኼ ኦኮ ብሔርን ሣይሆን ሥርአትን ነው የሚያሣየው ደሞ እውነት ነው በዘመኑ
@Adot340
@Adot340 8 күн бұрын
እውነት ነው የሌለ ነገር አልሰሩም ጨቆኝ ስርአትን ሚያሳይ ነው
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 8 күн бұрын
ደደብ😂
@AbigailKifle-fy6ki
@AbigailKifle-fy6ki 8 күн бұрын
አቤት ያስተሳሰብ ልህቀት
@zizyomer193
@zizyomer193 8 күн бұрын
አትጃጃሉ ከአማራ ጋር ምን አገናኛዉ
@ANNNews501
@ANNNews501 8 күн бұрын
filmu tewedaj silehone sayhon le wearshoch credit mestet tru ymeslegnal. EBC have to respect their right. please stand with hadis alemayhu family.
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 7 күн бұрын
እንኳን ታገደ የሰው ሂወት እየቀጠፍ 😭 ለገዘብ መስገብገብ ነው
@yitayaltesfahun
@yitayaltesfahun 7 күн бұрын
አዎ መቋረጥ አለበት ተፆኖው ከባድነው!
@meri24242
@meri24242 7 күн бұрын
እስከ አምስት ክፍል አሳይተው በዲኤስቲቪ ይከታተሉ የሙሉን መስሎኝ ነበር
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 күн бұрын
ይሄ ስርቆት ነው ምንም ቢሆን የክቡር አዲስ አለማየሁ ወራሾች መብት መከበር አለበት
@thd1548
@thd1548 8 күн бұрын
በዶክተር አርቲስት ቴድሮስ ካሳሁን ሙዚቃ ማር እስከ ጧፍ ቪዲዮ ክሊፕ በል አትፍራ🤣
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 күн бұрын
እስከመጨረሻው ከሰማኸው ሰይፍሻ የቴዲ አፍሮን ማር እስከ ጧፍ ብሎ ሁላ ሙዚቃውን ጋበዘን እኮ
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 8 күн бұрын
The movie doesn’t represent the book so most of us don’t like it! The book or audio is way beautiful than the movie!
@meylatamanuel
@meylatamanuel 8 күн бұрын
Don’t watch it then
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 8 күн бұрын
Don’t watch it 😂
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 8 күн бұрын
I will not watching but I am concerned that the movie will discourage people to listen to the audio
@Black-lioness
@Black-lioness 8 күн бұрын
Speak for yourself zeregna
@ethiopia819
@ethiopia819 8 күн бұрын
ሲጀመር ምን ሊያስተምር ነው የተሰራው ሰውን እንደ ባሪያ መግዛት በሰው ጉልበት እና ሞራል መጫወት ድሀ መኖር እደማይችል ነው ያየነው እስካሁን ይሄን ጨቋኝ ጊዜ መድገም ለምን አስፈለገ ሲቀጥል ምንም ሀገራዊ ዘይቤ የለውም ስለ ክርስትና ሀይማኖት ስብከት ነው ሚመስለው በፍቅር ስም ሰውን አታወዛግቡ ይልቅ ።
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 күн бұрын
አንተ ዛራና ቻንድራን እይ
@Adot340
@Adot340 8 күн бұрын
እውነት ነው የሆነ ድብተራ የፃፈው የክርስትና ስብከት ነው
@ethiopia819
@ethiopia819 8 күн бұрын
@@matiasbezabeh4547 ዛራና ቻንድራ በምን ጣሙ ቢያንስ ፍቅር ያስተምራል ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
አትደናቆር። የመደብ ልዩነት በአዉሮፓና በመላው አለም የነበረ ነው። ሌላ ሃገር ሰው እንደከብት በገንዘብ ሲሸጥ እኛ ሃገር ታላቁ ንጉስ ሚኒሊክ ባርነትን በአዋጅ አስቁመዋል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
ማን እይልኝ ብሎ አስገደደህ? የአረብ ጀማላ የፃፈው ካለ ፈልገህ ተመልከት! ይህ የጥንት ክርስቲያኖች ስልጣኔ የሚያሳይ ነው።
@andy-nf9ji
@andy-nf9ji 8 күн бұрын
The book is great. The movie is disgusting
@rgez8782
@rgez8782 8 күн бұрын
This is an assertion with no justification. Argue ur case, why is it "disgusting"?
@Rahelparks
@Rahelparks 8 күн бұрын
I think the movie more attractive 🎉
@selamlalem2062
@selamlalem2062 8 күн бұрын
Really 😂
@destalencho9106
@destalencho9106 8 күн бұрын
ለምንትስ ማር አይጥማትም አሉ
@alemalemye4812
@alemalemye4812 8 күн бұрын
አንደኛ ሮጠህ የምታየው አንተ ነህ እኮ ይሄነ በጣም ቆንጆ አርገው ነው የሰሩት
@zizudada
@zizudada 7 күн бұрын
ቤተሰቦች እስኪ ደምሩኝ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 күн бұрын
KFEL5.LKAKULN
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 92 МЛН
ፍቅር እስከ መቃብር- ክፍል አንድ-Fiker Eske Mekaber Episode 1Etv Ethiopia-News zana
37:34
🛑 ፍቅር እስከ መቃብር ታግዷል ? ለምን
45:10
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН