አዲስ ኪዳን በክብር ይበልጣል --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 93,772

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@almazteshome-zy6su
@almazteshome-zy6su 8 ай бұрын
ተባረክልን እባክህ አዲሳባ ና
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
ጅማዎች አስቀናቹኝ በጣም እድለኞች ናቹ ጌታን አመስግኑ ስለ ዴፍ በዚህ ዘመን እንዲህ ቃሉን አብራርቶ እሚያስተምር ጠፍታል ዴቭ የተወደድክ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ዘመንክ ይለምልም በብዙ። ❤❤👏
@tsedaleabay7253
@tsedaleabay7253 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእኛ የቃሉን መገለጥ ፈትፍቶ ሊያበላን ለእኞ የሰጠን ሰዉ ነዉ።
@bethelihembita668
@bethelihembita668 2 жыл бұрын
jimma lay yale and enku y abatee lej tsega yebezaleh getahoy sel wendeme temesegen lela men yebalal
@captainayub6482
@captainayub6482 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ገና አሁን ቤተ ክርስቲያኔን አገኝሁ ሄጄ እስክቀላቀል ናፍቂያለሁ መልእክቶት እውነት ነው ተመስገን ያብዛልን እንዲህ አይነቱን ሰው ተመስገን ማለት ነው 🕊⚓️🐑🙏🏽
@molamekonen418
@molamekonen418 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ በወንድም ዳዊት ፋሲል በጣም ተባርክያለሁ ሕይወተ ነው የተለወጠው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@Yesusnidhufaa
@Yesusnidhufaa Жыл бұрын
❤❤❤
@bubumom8187
@bubumom8187 Жыл бұрын
ወንድም ዳዊት ብዝት በልልን እግዚአብሔርእንደ አንተ አይነቱን ቃሉን እየተሮገመ የሚያብራሩልንን ሰባኪ ይስጠን ዴቭዬ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
ጌታ ፅጋውን ይብዛልህ ብዙ ተጠቅማለሁ ለህይወቴ በዚህ ክፍ ዘመን ጌታ ቅሬታዊች ይስቀረልን እውነተኛ የጌታ ባርያ ነህ ተባረክ
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 3 ай бұрын
በእኔ ዘመን የአንተን አገልግሎት የእዉነት ቃል መስማት በመቻሌ አግዚአብሔርን አመሰግናለሁኝ።የትዉለዱ አሰተመሪ ቸባረክልኝ።የሰቲቷ ዘርን ከኦሪት ጀምሮ ተማረኩኝ።ቸባረከልኝ።ዉድድድድድ አሜን።
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
የታደሉ ምእመናን እውነተኛውን ወንጌል ይማራል ታድላችሁ ተባረኩ እባካችሁ ለአገልጋይቸሁ ፅልዬለት ምነው አብራችሁ እዙይ በኖርክ ተባረኩ
@yoseflaemabo12
@yoseflaemabo12 2 жыл бұрын
እውነተኛ ትምህርት የሚያስተምሩት እራሳቸውን ወንድም ወይም አገልጋይ ብለው ይጠራሉ ፣ ምንም የሚረካ ትምህርም ስብከትም የሌላቸው ግን እራሳቸውን ሐዋርያ , ነብይ ------ምናምን እያሉ አክብዷሉ ዴቪ አንተና አንዳንዶችን ጌታ ፀጋውን ያብዘላችሁ!!!!!!
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
የሰራዊቱ ጌታ ኤሎሂም ዘመንህንና ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይባርክ የኔ ዉድ ስጦታ ዳዊትዬ፣ከ50 ዓመታት በኋላ ዓይኔ ተከፈተ።ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁንልኝ። ጸጋዉን ያብዛልህ።ሰላሙን ይስጥህ።😂😂❤😂
@samiadera
@samiadera 2 жыл бұрын
ዴቭ በትምህርቶችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Ай бұрын
Enem Tatakimelahu👍
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋው ያብዛልህ መምህር በጣም አመሰግናለሁ በጣም እንወዳለን በርታ ❤❤❤❤❤
@SegniEjeta
@SegniEjeta 7 ай бұрын
ዴቭ ጌታ አሁንም ፀገዉን ያብዛልህ ተባረክ
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
ምንም አልልም ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ፀጋውን ይብዛልህ የእውነት ወንጌል ተራበን ባንተ መልክት ጌታን አክብራለሁ ወንድሜ የጠራህ ታማኝ ነው ተባረክ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
ወነድሜ በአንተ አድሮ የሚያስተምረን ጌታ ክብር ይሁንለት!!!!!ቀብቶሀልና አብዝተህ አመስግነው።ይጨምርልህ!!!!!!
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
ካገኘሁህ ጀምሮ አሁንማ መጥገብ አቅቶኝ ስተኛ ሁሉ ስልኬን ትራሴ ስር አድርጌ እያዳመጥኩኝ በዛው እተኛለሁ ላንተ በረከት (ተባርከሃል ) ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን በደንብ ውስጤ እስኪገባ እየፃፍኩ እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው ለሰዎችም መሰረታዊ ትምህርት ተማሩ እያልኩ ሼር አደርጋለሁ ትምህርቶችህ በሙሉ 100% በመንፈስ የተቀመሙ ናቸው:: በማይጠገቡ ቃላቶችህ ጭምር ወደ ጆሮ.ይንቆረቆራሉ::
@bubumom8187
@bubumom8187 Жыл бұрын
ወንድም ዳዊት ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል ተባረክ ወንድማችን
@mare86467
@mare86467 2 жыл бұрын
አንተን ያሳወቀን ዩቲዩብ ነዉ ይህን የመሰለ ትምህርቶችን ይዘህ እንደ ይታየኛሎች ብዙ አይታይም ይገርማል የእግዛብሔር ቤት ለዘላለም የሚያፀናዉ ግን ቃሉ ነዉ። ተክሎ የሚያቆመን ከቤቱ ።የተባረከ ጉባኤ❤❤❤
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 2 жыл бұрын
አንተ እውነተኛ ወንድማችን ነህ ስለ አንተ አባታችን እግዚአብሔር እናመሰግናለን !!!
@wandmujenbare-lw2uc
@wandmujenbare-lw2uc Ай бұрын
ወንድም ዳዊት እንዳተ አይነት አስተማሪ ወደሰሜን ኢትዮጵያ ያስነሳልን።
@mesfinmengistu9479
@mesfinmengistu9479 2 жыл бұрын
ድነቴ ላይ የጫኑብኝን ሸክም ያራገፍኩት በዚህ የጸጋ ወንጌል ነው አተን የሰጠን የተባረከ ይሁን ልጁን በቃሉ እውነት ገልጠህልናል ደስብሎኝ ዛሬ ቸርች እመላለሳለሁ ምክንያቱም ከዚህ ስፍራ ሌላ ደስታን የማገኝበት ስለሌለ
@mekdestafesse-g2g
@mekdestafesse-g2g 10 ай бұрын
አንተ እውነተኛ ወንድማችን ነህ ስለ አንተ አባታችን እግዚአብሔር እናመሰግናለን !!!
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 2 ай бұрын
ኢሄ ትምህርት አገልጋዮች ጭምር ቢሰሙት ጥሩ ነበር ወንድማችን ጌታ ያብዛልህ ተባረክ❤
@tsehayabera1931
@tsehayabera1931 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውንም ያብዛልህ🙏
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ወንጌልን በእውነትና በመረዳት የሚያሰተምሩንን መንፈሰ ቅዲሰ ይምራን ጊዜው አሰቼጋሪ ሆኗል
@JesusemyloveHiwotgod
@JesusemyloveHiwotgod 2 ай бұрын
ነፈሰ እጅግ በጣም ነዉ የረካችዉ ጌታ ዘመንህን ይባሪክ
@DanielkebedeV
@DanielkebedeV 4 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ እንዳምን ትምህርት ነው ብዙ አስተምሮኛል ዘመንህ የተባረከ ነው
@yilemaAbdeta-gv7vb
@yilemaAbdeta-gv7vb Жыл бұрын
E/r yibarkh Dave Betam ewdhalw
@afeworktibebu2065
@afeworktibebu2065 Жыл бұрын
ድንቅ የማስተማር ፀጋ ይህ ነው ከዚህ በበለጠ ጌታ ይግለፅህ
@sintusintu7950
@sintusintu7950 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ:: በዚህ ዘመን የወንጌልን እውነት የሚገልጡልን አገልጋዮች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን::
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅
@mihiretuendrias6558
@mihiretuendrias6558 2 жыл бұрын
😭ድንቅ ትምህርት ነው!! ጌታ ይመስገን!!
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu Жыл бұрын
ሁልጊዜ ድንቅ ትምህርት እውነት ተባረክ ዴቭዬ ፀጋውን ያብዛልህ።
@degenet3127
@degenet3127 2 жыл бұрын
የአዲስ ኪዳን እውነት አይንን ይከፍታል ፀጋ ይብዛልህ።
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Wow!! His teaching is so different & it make sense too! I wish the pastors on KZbin can listen to him & change the Old.T thinking to the New.T thinking to the new/young generation!! Also, pray for my generation O.T mindset to be a new Testament thinking in Jesus name🙏
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Жыл бұрын
Geta Jesus yebarkhi wendemye
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 2 ай бұрын
Daviye❤ you are BLESSED. Much Grace and Mercy ❤❤
@getus5880
@getus5880 Жыл бұрын
የሚገርም መገለጥ መረዳት ደሞም ለሌላው የማብራት አቅምህ በውነት ይህን አቅምና ጉልበት እውቀት በአንተ ላይ ያሳደረ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተም ተባረክ
@tijitadese8365
@tijitadese8365 2 жыл бұрын
አባቴ ትምህርቶችህን ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም😍😍😊😊
@alemteshay8799
@alemteshay8799 7 ай бұрын
ጌታ አዚ በላይ የቃሉን ብርሀን ያብራልህ ይግለጥልህ ዘመንህን ብርክ ያርገው ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ🎉
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
ፀጋው ይጨምርልህ
@gashawteklu6719
@gashawteklu6719 2 жыл бұрын
የዳንበትን ዕውነትና ዕውቀት ለመረዳትና በዚያው ልክ ለመኖር እንደዚህ ዓይነት መምህራን ያስፈልጉናል።ትውልዴ ሆይ ንቃ።በተለይ ጅማ ያላችሁ ዕውቀት ከማግኘታችሁ የተነሳ በመዳን ዕውቀት መለምለም ለእናንተ ብርቅ አይደለም።
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
ታድለን ብታይ...ቃሉን እየመገበን ነው
@fljsenaimir
@fljsenaimir 2 жыл бұрын
What a clean word of God, May the Grace of our Lord Jesus up on you.
@kokobehelina9940
@kokobehelina9940 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ
@kedestdemeke
@kedestdemeke Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ፀጋዉ ይብዛልህ ክብርለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ለአስተማረን
@tewodrosamanel4934
@tewodrosamanel4934 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊዬ ዘመንህ ይባረክ እዉነት በኔ ዘመን አንተን ለትዉልዱ የሰጠ ክርስቶስ ይመስገን
@TeruworkTeferra
@TeruworkTeferra Жыл бұрын
ወንድሜ ዳዊት ብዙኅ ዘመን ብጌታ ቆይቻለሁ እንዲህ ያለ ህይወትን መንገድ የቀየልን ነወ ተረት ተረት በአብዛኝው ጊታ ይባርክህ ያብዝስል
@obsebekele2040
@obsebekele2040 Жыл бұрын
በ እዉነት ጅማ ተባርካለች እግዚአብሔር በርግጥም በዘመናት ሁሉ መካከል ትዉልድ አለዉ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@amaneethio6021
@amaneethio6021 2 жыл бұрын
ዴቪዬ በጣም ነው የምወድህ❤ፀጋ ይብዛልህ 🙏
@tigistengida4636
@tigistengida4636 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንዳስተማርከኝ ፀጋ ሰላም ምህረት ላንተ ይሁን በእውነት በደስታ ነው የምማረው
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 Жыл бұрын
Dave you are so blessed!praise God that he gave you to this generation.
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአባቴ ብሩክ
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Ай бұрын
Deve zamanhi yilaml Lela Mini Elalhu Sila Ante Egizabher yimesgen❤❤🙏🙏
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 Жыл бұрын
ስለአንተ እግዛቤሄር።ይመስገን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
እንዳተ የሚያስተምሩ ይብዛልን ከዚህ በዋላ ብዙ ትውልድ ወንጌልን በመገለጥ የሚያስተምር እንደሚነሳ እርግጠነኛ ነኝ። ሼር አርጉ ትውልድን እናድን በቃሉ ስለሆነ አርነታችን።
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@zenebechhunde4447
@zenebechhunde4447 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአዲስ ኪዳን ሕይወት ተሠጠን
@AkliluGmariam
@AkliluGmariam 9 ай бұрын
አቦ ዴቭ ይመችህ ብዙ ነገር አሳይተኽኛል ተባረክ
@birhanutolasa7062
@birhanutolasa7062 Жыл бұрын
Dave ካንተ በመማረ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ
@temesgenwoimebomajo2204
@temesgenwoimebomajo2204 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክ ቀጥልበት በርታ ወንድሜ በርታ
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 2 жыл бұрын
This is the great grace of lord Jesus God bless you and your family
@BeleGrimamo
@BeleGrimamo 9 ай бұрын
Dave endet endemwedeh geta eyesus yibarkeh nurelegn❤❤❤
@TekeAse-qx6oy
@TekeAse-qx6oy Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@abayinehkabeta4393
@abayinehkabeta4393 2 жыл бұрын
Waaqayyoo Abbaan,Gooftaa Yesuus Kiristoosis ayyaana,araara,nagaa sif haa baay'isuu
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 8 ай бұрын
ተባረክ
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
ሃልሉያ ፀጋው ይብዛሊህ
@crt_fx
@crt_fx 2 жыл бұрын
የጠራ ወንጌል!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ዋው ድንቅ መልክት ነው ጌታ እየሱሰ ይባርክ❤❤
@alemthayebaye4674
@alemthayebaye4674 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድሜ
@mitourago5814
@mitourago5814 Жыл бұрын
aye deve sewodik😍😍🤞 tebarki
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@abelfikir6052
@abelfikir6052 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 10 ай бұрын
ጂማ ያላችሁ አማኞች ከአባታችን እግዚያብሔር ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ::❤❤❤❤❤❤
@tadelebekele8491
@tadelebekele8491 2 жыл бұрын
Glory be to him, because he has increased his undeserved kindness, that I should teach the revealed Christ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 🎉
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Жыл бұрын
❤❤❤ ወንድሜ ያብዛልህ
@tamratmulugeta9027
@tamratmulugeta9027 Жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ!!!!! የክብር እቃ የሆነ ማንነቱን ከመጽሐፉ የተረዳና ያወቀ ኑሮው ከሚያነበው ነውና ምንም ማድረግ አይቻልም። ኢየሱስ ሆይ ልጆህ ነን። ስንሰማ እንኳ ቃልህ በእውነት እንዲገናኘን እንዲዋሃደን ጸጋህን አብዛልን። ዘጋ ይብዛልህ።
@ghenettemelso4413
@ghenettemelso4413 Жыл бұрын
I’m praising God for your teaching brother Dawit
@sirabe9835
@sirabe9835 2 жыл бұрын
I have long waited God to give us such minister of the gospel prayer answered
@maluyebamud6032
@maluyebamud6032 2 жыл бұрын
Haleluya haleluya Eysus geta new Egzabiher yimasgen tabarak pastor tsaga yibzalk atikum atigadeb Egzabiher yibarikik
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
የባረከህ፣እየሱስ ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣ይባረክ
@kadijamahamed194
@kadijamahamed194 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርህክ
@mullermesfin
@mullermesfin Жыл бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤ more grace Dev❤❤❤
@joshua_official3209
@joshua_official3209 Жыл бұрын
❤Blessed 🙌
@samuelworku9223
@samuelworku9223 2 жыл бұрын
dave tebarekehal migerm megelet new
@tsionsamuel6539
@tsionsamuel6539 Жыл бұрын
egzabher yebarkeh!
@atekiltabera5552
@atekiltabera5552 2 жыл бұрын
ወንድም ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ
@EtabezahuHabetemarim
@EtabezahuHabetemarim 7 ай бұрын
Tebark
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@firehiwotlemma7973
@firehiwotlemma7973 5 ай бұрын
Wow amennnnn
@marutilaye
@marutilaye 2 жыл бұрын
What a blessing. Praise God. Keep up the good job brother 🙏. Grace and peace
@TDF1698
@TDF1698 2 жыл бұрын
Uffee Daviye Bexam nw yemiwadi wud wondime. Much Grace unto you.
@samsonsinkiekeno4267
@samsonsinkiekeno4267 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ ፀጋው የበዛልህ
@kediryasin7877
@kediryasin7877 2 жыл бұрын
ወንድሜ ከዚህ በላይ ጸጋዉ ያብዛልህ
@samsonemiru2832
@samsonemiru2832 2 жыл бұрын
dave Much Grace❤❤
@thomasthomyy9243
@thomasthomyy9243 2 жыл бұрын
Amen geta yibareki tabaraki kibre lageta yihun 💯💯✔️
@berektigebrehiwot4013
@berektigebrehiwot4013 Жыл бұрын
I gain a lot hiwet beralcn ychemrlk pastor David
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ።
@biniyamyirga8775
@biniyamyirga8775 2 жыл бұрын
ere addis Ababa jemiru 🙏🙏🙏
@millionendeshaw4804
@millionendeshaw4804 2 жыл бұрын
God bless you it's nice
@KibruAmen-lk4ho
@KibruAmen-lk4ho Жыл бұрын
የተወድክ ወድጄሃለሁ
@mathewosterfa
@mathewosterfa 2 жыл бұрын
ቀላል ይሻላል እንዴ! Dave እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዘምልን
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 51 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 115 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
AKI TUBE(ትግራወይቲ is live!ኩሉ ካሓልፍ ዩ
41:33
AKI TUBE(ትግራወይቲ
Рет қаралды 59
የመገለጥ መንፈስ ---- ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
47:37
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 84 М.
የሴቶች አገልግሎት በወንድም ዳዊት ፋሲል /Women's ministry in the church by Dawit fassil
41:29
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 173 М.
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው?  በወንድም ዳዊት ፋሲል
27:11
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 51 МЛН