አዲስ መረጃ! በመፈንቅለ መንግስት!

  Рет қаралды 16,046

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

15 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mehalmedia
የጎፈንድ ሚ አካውንት
gofund.me/14196f3a
PayPal https:@DesalegnMehal
Zelle +16156026096 Desalegn Elias
cash.app/$DesalegnAbera
የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
“Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s KZbin channel and/or its website and comment section

Пікірлер: 110
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 13 күн бұрын
አላማቸው ሐገር ማፈራረስ ነው
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 13 күн бұрын
እንኳን ለአማራ ለኦሮሞ ክርስቲያ ጀዋር ጠንቅ ነው አንፈልገሁም
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 13 күн бұрын
I am expecting him to lead for another 20 years to complete the Ethiopian development.
@Kiya1326
@Kiya1326 13 күн бұрын
Good Morning All!!
@dumaarasoojjaato2171
@dumaarasoojjaato2171 13 күн бұрын
ደሱ አለህልኝ?❤❤ ከሐዋሳ
@Galax77792
@Galax77792 13 күн бұрын
በወሬ ደረጃ ነው እንጂ ምንም አይነት ነገር አልተከሰተም👁️👁️
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 13 күн бұрын
አብይ ሌላ 10 አመት ሳይገዛ ከለቀቀ በጣም ነው እሚያናድደኝ
@mominanegash987
@mominanegash987 13 күн бұрын
Me to !
@deehope9477
@deehope9477 13 күн бұрын
You can't be mad by yourself. The majority always win!!😊
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 12 күн бұрын
ያንሳል የእስከ አሁኑ ሂደት በግልፅ ሀገርን ከጥፋት ለመታደግ ሲሰራ ቆይቷል - አፅድቶ መምራት ገና አልጀመረም እና 3x5=15 must Add
@newaybirru4345
@newaybirru4345 13 күн бұрын
Hi Hi❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 13 күн бұрын
ኢትዮጵያን አምላክ ከስንት ሺ አመት በሁዋላ የሰጣት መሪ ነዉ.ባሁኑ ሰአት የሚወተዉት ሁሉ ከዐቢይጋር ስናወዳድራቸዉ አንድ ሺያኛዉ አይሆኑም እርማችሁንአዉጡ ምድረ ግብስብስ ሁሉ ????????
@Samitrghh
@Samitrghh 6 күн бұрын
እኛ ድንጋይ ነው የምናሸክማቹ ኤርትራ እንደሰው አንቆጥራቹሁም እናተም ሰዉች ሆናቹ ካካ ኤርትራን ለመናገር በቃቹ እድሜ ለወያኔ ባሪያ መሆን ሲገባቹ ስልጣን ተሰቷቹ ሀገር አፈረሳቹ ለጎረቤትም ችግር ሆናቹ😅 አሰብ ልታገኙ ሞክሩን እኛ ወያኔ አይደለንም በአሜሪካ ትዛዝ ከደብረ ብርሃን የምንመለሰው ከመጣን ጦርነት ከጀመራቹ ወደመጣቹበት ወደ ማዳግ አስካር የምናስገባቹ ሰለወደብ እርሱት አርፋቹ በወረራ የያዛቹት ኢትዮዺያ ውስጥ ኑሩ አይ የምትሉ ከሆነ እንተያያለን
@halimayassin7230
@halimayassin7230 13 күн бұрын
Selam
@ShiferawGaroma-sg7my
@ShiferawGaroma-sg7my 13 күн бұрын
ደሱ መፈንቅለ መንግስት እያላችሁ አታደንቁሩን:: መሬት ላይ በተጨባጭ የሚታዩ የልማት ስራዎች ስላሉ እሱን ደጋግማችሁ ስበኩ:: በህልማችሁ የሚታዩትን ሁሉ እውነት አድርጋችሁ አታስተጋቡ::
@user-mq4sh3ps6t
@user-mq4sh3ps6t 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kirubelmekuria5604
@kirubelmekuria5604 13 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 13 күн бұрын
ዶ/ ር አብይ እኮ እንደዛ ማሰባቸውን ቀድሞ አውቆ ሙድ እየያዘባቸው ነው እንጅ አልሞከሩትም እኮ።ሲያድሙ መንግስት ማወቁን ነው እሚያሳየው።
@yohannisyibass2575
@yohannisyibass2575 13 күн бұрын
ማድረግና መሆን የማይቻል/የማይሳካ ነገር እንዴት ይታሰባል? Not only foolishness, but it might be a desperate move!
@fikir875
@fikir875 13 күн бұрын
Hi desu
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 13 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🌹🌹🌹
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 13 күн бұрын
ደሱ፣የቡና፣እቃዉን፣የሚሸጥ፣ካለ፣ለሰዉ፣ስጦታ፣እገዛለዉ
@almazali4784
@almazali4784 13 күн бұрын
መፈቅለ መንግስት ማለት ምን ማለት ነው ፈቅለው ማንን ስልጣን ላይ ሊያስቀምጡ ነው መፈቀለ መንግስት ብላቹ ዜና ብላቹ የምታወሩት ወሬው እራሱ ይገርማል ኢትዮዺያን እንዴት ብትንቁ ነው መፈቅለ የምታወሩት ሂዱ ኬኒያ 🤣🤣🤣🤣
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 13 күн бұрын
መንግሥት ሳያጠና ማስረጃ ሳይኖረው አያደርግም። ኃያላን መንግሥታት መቼም አይተኙልንም። ነገር ግን ሕዝብ እረፉ ካለ ቅጥረኞች ምንም አያደርጉም። የቱርኩን መንግሥት ከመንፈቅለ መንግሥት ያተረፈው ሕዝብ ነው።
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 13 күн бұрын
ምንም አይነት ቢሆንም አይሆንም ደሱዬ
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 13 күн бұрын
ደሱ አሁን ያልከውን የጁንታው አባል ትላንትና ብሎኛል እሚገርምህ።
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 13 күн бұрын
በድምፃችን ይሰማ በደንብ የታሸ ነበር ያኔ
@alazarshiferaw
@alazarshiferaw 13 күн бұрын
Hi Desu
@wardewarde9415
@wardewarde9415 12 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ደሱ ደስታችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 13 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@almazali4784
@almazali4784 13 күн бұрын
👍❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@biskut6932
@biskut6932 12 күн бұрын
ለሀገሪቷ ሰላም ስጧት እነሱ ስልጣን ካልያዙ ሀገር ማደግ የለባትም ሀሳባቸው እንኳን ለኢትዮጵያውያን ግልጽ አልሆነም መተራመስ ማተራመስ ብቻ ሆነ
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 13 күн бұрын
ጁሀር እንኳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆን ይቅርና የአንድ ደርጅት አስተደደሪ መሆን አይችልም መዉረት እጂ ሌላ ተግባር ዬለዉም እንዲሁ ይለፋሉ እንጂ አብቹ ለሚቀጥለው እስር ይገዘል የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢንዱህ በመፈንቅለ መንግስት አያምንም በምርጫ እንጂ
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 13 күн бұрын
😂😂😂እብዮት ካሳዬ ሊበላው ያስበው ከዛው ከውስጡ እንድ ስው እለ👈🏽👈🏽👈🏽
@yh4es
@yh4es 13 күн бұрын
ተረት ተረት 😂አብዮት😂😂😂😂 ደንቆሮ
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 13 күн бұрын
ምናልባት ሃብታሙን ይሆን ?? ክክክክክክ
@elitube8652
@elitube8652 13 күн бұрын
የ TPLF ን ወሬ በምንም ተዓምር አልቀነለውም❤❤❤❤
@dejenebekele-ft7vm
@dejenebekele-ft7vm 13 күн бұрын
Hi
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 13 күн бұрын
ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 13 күн бұрын
ደሱ፣"መታሰር ሊከሰት ይችላል" አሉ ነው ያልከው? ታዲያ ምን አስጨነቃቸው?ወንጀል ሰርተዋል እንዴ? "ምንትስ ባላሉበት እንትን፣ አያፍሩበትም" 😊😊😊
@user-zc3ym9pn3r
@user-zc3ym9pn3r 13 күн бұрын
አሮሞ አይቀበለውም
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 13 күн бұрын
ኦፒዲዮዎች የኦሮሞን ህዝብ እይወክሉም 👈🏽
@workineshteka3269
@workineshteka3269 13 күн бұрын
ምነው ደሱ ኧረ ምነካህ
@edenayele1720
@edenayele1720 13 күн бұрын
hallucination
@baliueshetu-dl1em
@baliueshetu-dl1em 13 күн бұрын
Buongiorno
@biskut6932
@biskut6932 12 күн бұрын
እሱ ተፈንቅለው ሌላ ደግሞ ፈንቃይ ሊሆኑ ነው
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 13 күн бұрын
ኮንጎ ነው
@almazali4784
@almazali4784 13 күн бұрын
ደሱ አርስት ቀይር እባክህ🤔🤔
@slfz
@slfz 13 күн бұрын
To execute a coup in Ethiopia, you must have key support from some senior ENDF leaders . I think Jawar Mohamed seems has some access to it. the good news is the plot prematurely failed before plunge the nation into deep crisis.
@M1KTUBE
@M1KTUBE 13 күн бұрын
የጀነራል ተፈራ ሽሽትም ከዚህ የመነጨ ሳይሆን አይቀርም:: ተፌ መነቃቱን ስታውቅ ጣጥ አለቻ:: ነቄ!!
@yenusahmed675
@yenusahmed675 13 күн бұрын
Yegdya mukera new
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 13 күн бұрын
Amhara General coup detat against Oromoos ruling class.What do you think about General Teferra Mamo and other Amhara Generals that support him?
@yh4es
@yh4es 13 күн бұрын
ያን አይነት መፈንቅለ መንግስት መቸም አይሳካም በርግጥ ሊሞክሩ ይችላሉ ግን የማያባራ ጦርነትና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንፁሀንን ህይወት ያቀስፋል ውጤቱም ሀገር መበተን ነው
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 13 күн бұрын
አይቀሬ
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 13 күн бұрын
111111
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c 13 күн бұрын
Tsadekan ke kegendtu fendro ethiopian amaran banederachenen yemetela gewar be zere behayemanot yekefafele bekat yelelew yelekal ledetu gedu denezezoch kehadiwoch leboch eweket yelelachew nachew le ethiopia tebebegna meriyacgenen ke ene serawitachen cheru medihanialem yetebekelen
@befairbalance7507
@befairbalance7507 13 күн бұрын
G.sadikan is very intelligent gentleman, he doesn't believe in kudeta overthrow government, he is pro peace that is why he supports Pretoria agreement,this propaganda is comes from Shabia, some people think about overthrow government is very destructive, economically socially security stability put us back to counting from" 0" sum game. The best solution is give and take agreement like Pretoria agreement
@Nuaim2020
@Nuaim2020 13 күн бұрын
DESSU: PLEASE USE YOUR EYEGLASS WHEN YOU MAKE VIDEOS. JUST A FRIENDLY REMINDER
@alibeka130
@alibeka130 12 күн бұрын
የት አለ አዲሱ መረጃ? ኧረ አቅርበው?!!!
@demissiekebede22
@demissiekebede22 13 күн бұрын
አበሻ ምኞታም ተሰብስበው ምኞታችምውን ያወሩ ይሆናል እንጂ ምንም የማድረግ አቅም የላቸውም ደሱ ።
@junefirst500
@junefirst500 13 күн бұрын
ደሱ፤ እግዚአብሔር፡ ዶ/ር፡ አብይን፡ አልሾመም፡ ወይ ??? የሾመው፡ ባይሆን፡ ኖሮ፡ ይህ፡ ሁሉ፡ መከራ፡ እየወረደበት፡ ያሳካው፡ ስራ፡ ሲታይ፤ ፈጣሪ፡ ራሱ፡ ሾሞቷል!!!
@selamta492
@selamta492 13 күн бұрын
ከመንግስት ጋር የሚሰሩ ባንዳዎችም ባይሳካም ሞክረዉ ሊያስወሩ ይችላሉ። ጥንቃቄ ይሻል።
@dianarier8746
@dianarier8746 13 күн бұрын
These folks have no love for each other, the only thing they have in common is their fear & hate. By making noise about a coup detat' they feel they could creat fear and anxiety that may cause confusion in the country .. which would be wishful thinking now a days. So ultimately proving their desperation.
@Alias23686
@Alias23686 13 күн бұрын
U may need eyeglasses. check ur eyes.
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d 12 күн бұрын
ጠርጥር መረጃ አይናቅም የዛሬ 3 ወር አካባቢ በኮንጎ በውጪ የሚኖሩ የኮንጎ ተወላጆች እና የአሜሪካን እና ካናደ ዜግነት ያላቸው ባካሄዱት መፈንቅለ መንግስት ተሞክሮ በኮንጎ ጦር ኃይሉ ከሽፋል ለጁንታዎቹ ጻድቃን ልዮ ወታደራዊ ችሎታ እንዳለው ነው የሚቆጥሩት ነገር ግን የጻድቃን ወታደራዊ ውግያዎች የት እንዳደረገ የሚታወቅ የለም በደርግ ዘመነ መንግስት ኮሆነ ትግራይ ውስጥ አብዛኛው የኢትዮጵያ ጦር ኤርትራ ውስጥ ነው የነበረው ትግራይ ውስጥ 1 ኮር ብቻ ነው የነበረው እሱንም የተዋጉት የኤርትራ ኃይል እና ሕዝቡ ገበረው ሳይቀር በርበሬ ይዞ ወጥቶ እንደ አምበጣ ወረው ተዋጉት ከዛ ባሃላ ወደ አዲስ አበባ የቀጠሉት የአማራ ሕዝብ የኦሮሞ ሕዝብ መንገድ እያሳያቸው ነው መንግስትነት የተቆጣጠሩ አለበለዝያ ጻድቃን የሱ ወታደራዊ እቅድ ከሚሊዮን በላይ ወጣት በሕዝባዊ ማእበል ያሰጨረሳቸው የሱ እውቀት ምንም አይደለም የሱ እውቀት አምባሳደር አምባሳደር እያልክ ከመጮህ ውጪ አይታየኝም መፈንቅለ መንግስት ወታደሩ ካልያዝክ ጥፋት ነው ያኔ 1981 ጀነራሎቹ ወታደሩን ንቀው ያካሄዱት መፈንቅለ መንግስት ሃገሪቱ ምርጥ ምርጥ ጀነራሎች አሳጣን ለወያኔ ለሻብያ የድል ሲሳይ ሆነላቸው አሁን ደግሞ በመፈንቀለ መንግስት የተባሉ ሰዎች ሁሉም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸው በህዋት ዘመን ስካር ሲሰርቁ በሰመ ተቃዋሚ ፓርቲ በአደርባይነት የሚታወቁ የአማራ ክልልን መሬት ለህዋት ሲሰጡ የነበረ አጠቃላይ በፖለቲካ ሴራ በአደርባይነት በባዳነት ጥርሳቸው የነቀሉ ናቸው
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 13 күн бұрын
ከአአቅፈዉ ሊጥሉህ ጅብ በሬዉ ነብሩ አትሸወድ የሀይማኖት መንግሰት በጅብ ይዘወራል አትጠራጠር
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 13 күн бұрын
አሁን አንተ የፖለቲካ ተንታኝ ሆነህ ነህ ከመንግስት የተሰጠህ ስላነበብክ አቅምህን እወቅ
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 13 күн бұрын
ፔንጤ ና ሙሰለሐም የሞተ አህያ ጅብ አይፈራም
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 12 күн бұрын
ደሱ ደሱ ደሱ ሰፈርህ የት ነው? ተው ተወውዉዉ - በጣም ተሸውደሃል በናትህ ትንሽ አሪፍ ነህ እንዳልልህ ሆንክብኝ -ርቀትህ የትየለሌ ነው እና ሁሉንም ሰርዘህ እንደገና በጠንካራ መሰረት ላይ ቆመህ ነገሮችን በትክክል ለማግኘት ሞክረህ 20% እንኳን ሰብሰበህ ለመቃረብ ሞክር -ግን ዝም ብለህ ስታወራ እንዴት ያሳፍራል መሰለህ - አቁም 0/100 ነጥብ የጣልከው እና ውጣ ከዚህ ቶፒ ክ
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 13 күн бұрын
የአብይ ጭንቀት በአንተ አፍ እየነገርከን ነው
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 13 күн бұрын
በምንም ለማንም የተዘጋጀ ጠ ሚ እና የገዘፈ በኢትዮጵያዊነቱ የፀና መመላከያ ስላለን ክብር ይሰማናል ሁሌም አገሬ በእናንተ ፀንታ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች እናመሰግናለን ❤❤
@bekafam
@bekafam 13 күн бұрын
entena pm yihonal wayim ene
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 13 күн бұрын
ደሱ ያንተ ትንታኔ በዛ ለሰው እድል ስጥ
@sitotawaboye6777
@sitotawaboye6777 13 күн бұрын
አንተ ምነው ጦሩን ጠፍጥፌ የሰራሁት አልክ ጅል ጅላጅል
@alibeka130
@alibeka130 12 күн бұрын
መረጃ ልትሰጠን ነው ወይስ ስለመፈንቅለ መንግሥት መሠረታዊ ትምህርት ልትሰጠን ነው የገባኸው? ብዙ የመናገር አባዜ?!!!
@taz09216
@taz09216 13 күн бұрын
Shimelis abdisa is the person who wants power
@godisno1879
@godisno1879 13 күн бұрын
ድፋርትህ ይገርማል ይኦሮሞ ልጅ ደም የተገኝውን ለውጥ ወይ ድል ስትውስድ ይገርማል እግዝብህርን ፈራ
@godisno1879
@godisno1879 13 күн бұрын
ይህ ለውጥ የመጣው በኦሮሞ ወጣት ደም ነውና ኦሮሞ ልጆች ደም ብቻ ነው።ስለዚህ አሁን አማራ እና ዘርማ ስትል እፋር
@ethiodire8953
@ethiodire8953 13 күн бұрын
እኔ በበኩሌ ወሬ እንጂ የሞከረ የለም ይህ ማለት እሚፈልግ የለም ማለት አይደለም ቢሞከር እንኳን አገሪቱ ትፈረካከሳለች ምክንያቱም በብሄር የተከፋፈለ ሀይል አለ እንደ ዪጎዝልቪያ 15 ትንንሽ አገር ይሆናል ለዛውም ጦርነት ይሆናል
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 13 күн бұрын
ኢንጂነር ስለሺ
@SofiaN552
@SofiaN552 13 күн бұрын
Aselche 🤮🤮🤮
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 13 күн бұрын
ዛሬ አሉባልታ ሰብስበህ ነው የመጣኸው
@aerdoderese5487
@aerdoderese5487 13 күн бұрын
አብይን በመግደል ነውደ
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 13 күн бұрын
ደሱ ዐብይ እኮ አሁን የአአ ከንቲባ ነው። ብልጽግና ትግሬን አማራን ከፊል ኦሮሞን አያስተዳድርም። የዐብይ ጦር ተስፋ ሲቆርጥ አለቃቸውን እንዳይፈነቅሉት ስላሰጋው ነው ይፈነቅሉኛል ያለው።
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 13 күн бұрын
ደደቦች አሁንም እዚህ ገብታችሁ እያንቦራጨቃችሁ ነው? መቼም ተስፋ መቁረጥ አታውቁ😂😂😂 ማበድና መደደብ ደጉ😅😂😅
@tementemeen8207
@tementemeen8207 13 күн бұрын
Fandiya
@tarukubisha3217
@tarukubisha3217 13 күн бұрын
ለዝህ መንግሰት የህዝብ አመፅ እንኳን ቆይተዋል አንቴ የሀድያን ህዝብ ወክለህ ዜና የናበራዉን ችግሪ አታወራም በሌላ ክልል የተሠራዉን ሊመት ታወራሌ በብዙ መንግሰታት የጎደዉ የሀድያ ህዝብ ናዉ ???
@soliyan
@soliyan 13 күн бұрын
የሚፈነቀለው በአሜሪካና በምእራብያውያን ነው ልክ እንደ መንግስቱ ኮሽ ሳይል ውልቅ ይላል ይሄ ስለገባው ነው ያወራው ሰውየው ከስቶ ከስቶ በአጥንቱ መሄድ ጀምሩኣል 😂😂 የንጹሃን ደም ይጮሃል በቅርቡ ይወገዳል
@MOHAMED-e4o
@MOHAMED-e4o 13 күн бұрын
አንተ አሁን ምኑን አውቀህ ነው ትንተና እየሰጠ ያለሃው
@habtamugebrie
@habtamugebrie 13 күн бұрын
ቆይ አንተ ሰዉየ አብይን የምታከብረዉ ለምንድን ነዉ አብይ እኮ ከሚገዛዉ የማይገዛዉ መሬት ይበልጣል
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 13 күн бұрын
ልክ ነህ ገዳም ተደብቆ ነው የሚመራው!😊
@binyamayana7507
@binyamayana7507 13 күн бұрын
Idiot, go back to school before you talk politics!
@teshuadon2197
@teshuadon2197 13 күн бұрын
ከተፈነቀለ እኮ ቆዬ !!😂 የቀረው ከመንገዳችን ላይ ዘወር ማድረግ ነው !! ደሱ አህዬ !!😂😂 ለአንተ ያልታየህን መፈንቅለ መንግሥት ለአብይ መንግስት እንዴት እንደታየው ጠይቀው !!ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው።
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 13 күн бұрын
አወ እታይም እውር ሆኖሀል መሀል ሜዳ የ ‏‪10:52‬‏ ሜዳ አህያ ፊት
@elsabethabera7782
@elsabethabera7782 13 күн бұрын
በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረን ሰው እንደዚህ መስደብህ አሳፋሪ ነህ
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 13 күн бұрын
ፔንጤ ና ሙሰለሐም የሞተ አህያ ጅብ አይፈራም
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 117 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН