EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024

  Рет қаралды 185,132

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 156
@userasnakech
@userasnakech Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይሁናችሁ በርቱልን ከእግዚአብሔር በታች ለአማራ ህዝብ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋቸዉ ናችሁ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛❤
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
አሜን(3) ወጥር አማራዬ
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
አሜን ያረብ ❤
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@user-uv2wx4xq3m
@user-uv2wx4xq3m Ай бұрын
ድል ለፋኖ።
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
አማራ ይሄ እድል ነው ያገኘው :- እንካን ኢትዮጵያን አለም ይጠብቅሃል
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Ай бұрын
ድል ለፋኖ! አንድነት ለፋኖ! ፅናት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤በረቱልን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@KassaTiruneh
@KassaTiruneh Ай бұрын
በርታ ልጀ አድናቂህነኝ
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you Wondemagegne with your Fano guest. God bless you both.
@Fano775
@Fano775 Ай бұрын
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር " አንድነት ለ ፋኖ
@user-lo9dj6ed2d
@user-lo9dj6ed2d Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Ай бұрын
ወንድማገኝ:- እባክህ "..ቀጣይ ዕቅዳችህ ምንድነው" እያልክ የፋኖን የውጊያ ዕቅድ አትጠይቅ! ዕቅዳቸውን ለጠላት ታጋልጣለህ!
@kebe7097
@kebe7097 Ай бұрын
እንኮበር እንኮበር ❗ የምየ ሚኒልክ የጅግናዉ ሐገር ❗ ክቤታቸዉ ነው ክምስሷቸዉ ፈሬም እይበላ በገበታቸዉ የሼዋ ልጆች 🦁 እነሱ ናቸው 💥 ድል ድል ድል ለኢትዮጵያ ድል ላማራው ፋኖ 😍🏆🇨🇬🇨🇬
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
እየለበለቡት ነዉ
@HabtamuMillione
@HabtamuMillione Ай бұрын
እዉነት ነዉ መብረቁ ብርጌድና ነጎድጋዱ ብርጌድ እጂግ እጂግ አሥደናቂ መልሦ ማጥቃት አድርጋል ❤❤❤ጀግናዉ ነጎድጋድ እደስሙ ነጎድጋድ❤ፍኖ❤ፍኖ ይሕ አስተያት ከጫጫ ❤❤❤❤
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@DargieMelese-k7g
@DargieMelese-k7g Ай бұрын
👊👊👊👊👊👊ፋኖ ፋኖ ድልድል
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 Ай бұрын
Bejimla mechefer gin ledron yagaltal. God bless you all.
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi Ай бұрын
ድል ግፍ ለወለደዉ ህዝብ አማራ ፋኖ#ሞት ዉርደት ለሀገር አጥሪ ጥቁር ጣሊያ ወራሪ ለሂትለር ጭፍራ
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 Ай бұрын
ድል ለአማራፋኖህዝብ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
ኮማንደር ፋኖ አሰግድ መኮንን አቦ ጎራው የአሳምነው ምትክ🔥👑🦅🦁
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
ማርያምን ሸዋ እየለበልቡት ነው የ ዓብይን ዳይፐር ለስላሴ ሄጄ በጣም ደስ ብሎኛል ሕዝቡም ፋኖ ነው አማራዬ አለን ከጎናችሁ ሰመአቱን ይዘን
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
@@aynalemdereje8713 አማራ ማልቀስ እንጂ ጀግናውን መጠበቅ አያቅም ኮማንደርን ለማስገደል እስክንድር ሾተላይ በሱ እየሴረ አንድም አማራ ግን አልተቃወመም እንደው የጠላት ደጋፊ ሆኑ እንጂ😒በአሳምነው ያልተማረ አማራ አሁን እንደተኛ ነው ☹️አላህ ይ ይጠብቀው ኮማንደር አሰግድን 🥺
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
@@ZahraAbdu-cp5ku ስህተት ሊኖር ይችላል ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ግን እረፉ አትከፋፍሉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
@@aynalemdereje8713 ያምሃል እንዴ🤔ታዳ ለምን አብይን እንገጥማለን😏
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Ай бұрын
የወደፊት እቅዳቸውን መጠየቅ የሚያሥፈልግ አይመሥለኝም ለወታደራዊ ምሥጢር ሢባል
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
እሰይ የኔ ጀግናች❤❤ እግዚአብሔር የጠብቃችሁ ካፉ አይካችሁ ❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Weldone Fanos you are proving time and again you are all the public lijoch. God bless you all
@kidusgoremes-vs5sq
@kidusgoremes-vs5sq Ай бұрын
ሰላም ሰላም አማራውያን መርሀቤቴ መከላከያ እሰው ላይ እየተኮሰ ነው ፋኖ ይድረስላቸው ጮሬ በምትባል ግገጠራም ቦታ ዝም ብሎ ህዝብ ላይ እየተኮሰ ነው
@BezuyeWondewosen
@BezuyeWondewosen Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም ❤❤
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከፊታቸው ይቅደም
@gfg4073
@gfg4073 Ай бұрын
ድል ፋኖየ ድል አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
ደልላአማራፋኖዬ ❤️💛💚💪💪💪💪
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fetari keinante gar yihun fanowoch 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfinhaile603
@mesfinhaile603 Ай бұрын
በርቱልን፡ልጆቻችን፡አዲስ፡አዲስ፡አበባዎች፡በጉጉት፡እየጠበቅናችሁ፡
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
አዎ ኑልን ከአማራ ህዝብ ጋር የተከዳውን ሰመአቱን ይዘን
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Ай бұрын
ሚኒሊክ እንኳን ቆመው ሞተው እያርበደበዱ ነው። እምየ ሚኒሊክ የጀግኖች አባት አጽምሑ የግዛኝ
@mahilebase3127
@mahilebase3127 Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤
@aradaw320
@aradaw320 Ай бұрын
ወንድሞቼ በርቱ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnachin
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@محمدابراهيم-ر9غ
@محمدابراهيم-ر9غ Ай бұрын
አይዞችሁበርቱከናተጋርነን
@kindumuhabaw
@kindumuhabaw Ай бұрын
very good EMS
@user-mh5fo5bu7q
@user-mh5fo5bu7q Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hdud1093
@hdud1093 Ай бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖአላኸድሎየናተነውበርቱ
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Ай бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪
@derejegebre4037
@derejegebre4037 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሊበሰር ወራቶች እየቀሩ ይመስላል።
@desalegnmelese5231
@desalegnmelese5231 Ай бұрын
ሰላም ሰላም በተወሰነ መልኩ ኢንተርኔት ስለተከፈተ እንከታተላችሁአለን።ድልለአማራሕዝብ!
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Ай бұрын
ድልለተከበረውየማራፋኖ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Ай бұрын
የሚኒሊክ አምላክ ለፋኖ ቀድሞ ይቁም ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ።
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MeleseGardie
@MeleseGardie Ай бұрын
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ወንድሞችን አሰገድ በርታ
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
ድልለአማራፍኖ ፍኖ ፍኖ💚💛❤️
@BelayKassa
@BelayKassa Ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪
@elsabethe
@elsabethe Ай бұрын
God help Fano
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ናፈቀን
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
ድል ለአማራ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ድልለፋኖሠራዊይትሞትለብልፅግናውአሺከርለጁንታው።
@Fjuugg-sq9ri
@Fjuugg-sq9ri Ай бұрын
እግዚአብሄር ይግዛችሁ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
አሜን
@RahmaMuhammed-j4r
@RahmaMuhammed-j4r Ай бұрын
❤❤🎉
@alexestifanos2071
@alexestifanos2071 Ай бұрын
Viva fanooooo Viva minlik
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
ሸዋ .... እድል አግኝታል ... ሰብሮ አዲስ አበባን ... ቢቆጣጠር ... አከተመ!!!
@gezhagnGebyew
@gezhagnGebyew Ай бұрын
ድል ለተገፋዉ
@derejegebre4037
@derejegebre4037 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለመንደሬዎች።
@badmawededu6078
@badmawededu6078 Ай бұрын
ፋኖ እንደተከፋፈለ አድርጎ የሚንቦጫረቅ ጠላት ስንት ተሞክሮና በስንት ተፈትኖ ፋኖን ግን መከፋፈል እንደማይቻል ስለሚያውቅና ተስፋ ስለቆረጠ ነው ራሱ ተደናግሮና ተደናብሮ ሌላንም በማደናገር ለቀማት በውሸት ራሱን እያታለለ በሌለ ነገር የሚዝናና፡፡ ፋኖን ከመከፋፈል ይልቅ ጨረቃን ሀገር አድርጎ እንደ ዳቦ መቆራረስ ለቻይናዎች ይቀላል፡፡ ስንት ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ታማኝ፣ አስተማማኝ፣ አይበገሬ የአማራ ጀግና ያሉበትን ፋኖ ነው እንዴ ፋኖ ያልሆነና መሆን የማይችል ድል ለዲሞክራሲ እያለ የቀነጨረ ኮስማና ከፋፋይ እስክንድር ነጋ በማጭበርበር፣ በግርግርና ሆዳሞችን በገንዘብ በማግዛት ሳይመረጥ መሪ መሆን ቀርቶ ማሰብስ የሚችል? ፋኖ ግን በጪራሽ አልተከፋፈለም፡፡ እንዲያውም በውስጡ የተሰገሰጉ ሆዳም ባንዳ ሰርጎ ገቦች ስለተጋለጡ እነሱን እንደ አረም እየነቀለና እንደ ቆሻሻ እያጸዳ ጤነኛ፣ ንጹህና ጠንካራ በመሆን በአስተማማኝ አንድነት መመስረት የሚችልበት ሁኔታ ነው የተፈጠረለት፡፡ ነገር ግን እስክንድር ነጋ ከፋኖ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ እስካልተወገደ ድረስ እሱን ይዞ የፋኖ አንድነት የሚባል የለም፤ ምን ጊዜም አይኖርም፡፡ ስለሆነም እሱን ከነባንዳ ስብስቡ ከፋኖ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ግድ ነው፡፡ ይህንም ለማድረግ ቀላል ሲሆን ሀብታሙ አያሌውን ማስቆም ነው፡፡ ሀብታሙ አያውን ለማስቆም ደግሞ ቀላል ሲሆን ሞኝና ተላላ የሆነ ዲያስፖራ አማራ በፋኖ ስምም ሆነ ፋኖን ለመከፋፈል ውሸት የሚረጩበት ኢትዮ 360 ለሚባል ሜዲያ አምስት ሳንቲም አለመስጠት ነው፡፡ ገንዘቡ ከቆመ በእስክንድር በኩል በገንዘብ ፋኖን ለመከፋፈል የሚሰራ ሳይሆን ሀብታሙ አያሌው እሱም እንደ ሌላው ሰርቶ ለመኖር ወደ ሽቀላ ነው የሚገባ፡፡ በመሆኑም ዲያስፖራ አማራ ፋኖን በቀጥታ መርዳት እንጂ በሀብታሙ አያሌው በኩል ምንም ገንዘብ ለፋኖም ሆነ ኢትዮ 360 ሜዲያ መስጠት የለበትም፡፤ ይህን አለማድረግ በራሱ ፋኖን ማገዝና ለአማራ ተጋድሎ አስተዋጽኦ ማድረግ ነው፡፡ ፋኖ ግን በጪራሽ አልተከፋለም፡፡ ይህ የተላት ምኞት ነው፡፡ ግለሰቦች ናቸው ማንነታቸው የተጋለጠና ከፋኖ የተወገዱ፡፡ የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ፣ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ እዝ ምሬ ወዳጆ የሚመራውና የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ምሁሮችና ጀግኖች አነአሰግድ የሚመሩት ካለፈው በበለጠ በመቀራረብ ወደ አንድነት ለመምጣት እየሰራ ሲሆን በየደቂቃውና በየሰኮንዱ እየተነጋገረ፣ እየተጋገዘ፣ እየተረዳዳና እየተናበበ በጋራ እየተፋለመ ነው፡፡ ስለሆነም ፋኖ ተከፋፈለ የጠላት ጨዋታ ሙልጪ ያለ ውሸት ነው፡፡ በፋኖ ውስጥ ሆነው እነሱ መሪ የሚሆኑበትን ሁኔታ እያመቻቹ ፋኖ በራሱ መንገድ አንድ እንዳይሆን ውስጥ ለውስጥ ሲሰሩ የነበሩ የእስክንድር ነጋ ተከፋይ ባንዳዎች ናቸው ተጋልጣው የተወገዱ፡፡ በውስጡ የተሰገሰጉ የእስክንድር ነጋ ቂጥ አጣቢ ሆዳም ባንዳዎችን ለይቶ በማወቁ ፋኖ የበለጠ ተቃሚ ነው የሆነ፡፡ እስክንድር ነጋ ግን ከፋኖ ጉዳይ ሙሉ በሙሉና በቶሎ መወገድ አለበት፡፡ እሱ በፋኖ ውስት ዛሬም እንደ ትናንትና ነገም እንደ ዛሬ ችግር የሚፈጥርና ለከባድ አደጋ የሚዳርግ ነው፡ እና የፋኖ አመራሮች በዚህ ላይ ቆራጥና ፈጣን የሆነ ውሳኔ ማስተላለፍና እርምጃ መውሰድ አለባቸው፡፡ ከእሱ በብዙ እጥፍ ፋኖን የሚመጥን ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ታማኝና አስተማማኝ ስንት ጀግና ምሁር ፋኖ በውስጡ የሞላበት ስለሆነ ከዚህ ውስጥ አንዱ የተሻለው ተመርጦ እንጂ እንደ እስክንድር ነጋ ያለ ድል ለዲሞክራሲ እያለ የቀነጨረና ነገር የበላው ግን በጪራሽ፡፡ አሁን የመጣው መጥቶ ይለይለትና ለዘላለም ይጥራ እንጂ እስክንድር ነጋን በፋኖ ስር አቅፎ ግን ከግብ አይደረሰም፤ በየቀኑ ችግርና መከራ ፤ ሸንፈትና ውርድት ነው የሚሆን፡፡ ፋኖ በዚህ ላይ በሚገባ ሊያስብበት ይገባል፡፡ እስክንድር ነጋ ከጉዳት በስተቀር ለፋኖ ምንም አስተዋጽአ የለውም፡፡ እውነቱ ይህ ነው አለቀ ደቀቀ፡፡
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
ሴት ታጋዮችን አሳትፉ አልሞ ተካሽ ሴቶች ልዩ ተፈጥሮ ችሎታ አላቸው
@destashymu
@destashymu Ай бұрын
ወድቀት ለዛአህያ አማራ
@Finfine672
@Finfine672 Ай бұрын
😂😂😂 ለማኝ አማራ በስራው አገር ላይ ናቹ 😂😂 በቅሎ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Anbesochu koranbachw ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Ай бұрын
ሁሌም ህልማችን ፀሎታችን ድል ለአማራው የጀርባ አጥንት ሆኖ አንድያ ነብሱን ለመሰጠት በትግል ሜዳ ለተሰማራው ፋኖዎቻችን ይሁን።ሲቀጥል እኔ ብዙ ጊዜ በጣም የሚገርመኝና የሚያናድደኝ በሶሻል ሚዲያ እየተጠቀማችሁ (የጋዜጠኝነት ሙያችሁን ፈጣሪ ይወቀው)ከፋኖ የተለያዩ ክፍል ኃላፊ እያላችሁ ይዛችሁ ትቀርቡና የአንድን በትግል ሜዳ ላይ ያለን ወታደራዊ ህዝባዊ ሀይል ብዙ መረጃዎቹን ታሰለፈልፏቸውና አሁንሰ ቀጣይ ዕቅዳችህ ምንድነው እያላችሁ የምትጠይቁትን እርምት ብታደርጉበት።እንዴ የአንድ ወታደራዊ ተቋምን ዕቅዳችሁ ምንድነው ተብሎ ይጠየቃል???????????ቃለ ምልልሰ የሚሰጡትም የመብሰል (የሚነገርና የማይነገረው ምን እንደሆነ )የሚረዱም አይመሰለኝም ብቻ ለሚጠየቁት ሁሉ መዘርዘር ተገቢ አይደለምና ፋኖዎቻችን በሰል በሉና ትግላችሁን ወደፊት ግፉልን።በርቱልን።
@BayeMelkamu
@BayeMelkamu Ай бұрын
@SofiaAlhahu
@SofiaAlhahu Ай бұрын
🎉❤💛💚
@FaffiHussien
@FaffiHussien Ай бұрын
Stop war
@DargieMelese-k7g
@DargieMelese-k7g Ай бұрын
👊👊👊🙊🙊Fanooooo
@hdud1093
@hdud1093 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅
@DargieMelese-k7g
@DargieMelese-k7g Ай бұрын
👊👊👊🙊🙊Fano
@nie_ma
@nie_ma Ай бұрын
ኢሄኔ ነው ከሚያስፈልገው ✌️ ስራ ወታደሩን መቀጥቀጥ።
@Fanos888
@Fanos888 Ай бұрын
fano mechem ayashenfm yilkuns wendmun ychefchif
@mohammedjemal1554
@mohammedjemal1554 Ай бұрын
የጫጫው ጩኽት ወልድያ ያለው ሆዱ እየራደ ይገኛል
@user-fg8pu3xy1v
@user-fg8pu3xy1v Ай бұрын
We are eagerly waiting for you at piazza, 4 kilo, Berera, please come ASAP.
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q Ай бұрын
ወኔ መከላከያ ፈጣሪ እሣት መብረቅ ያዝብባችሁ ለአብይ ብላችሁ 🐄🐄🐄🐄👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@hannge7073
@hannge7073 Ай бұрын
ጫጫ እኮ ደብረብርሃን አልፈዋል ከዛ እኮ ሸኖ ነው ።ደብረብርሃን በእጃቸው ነው ማለት ነው ።አማራ ፋኖ ውስጥ የገባው ሰርጎ ገብ እግዚአብሔር ይፍረድበት ሰው በትግል መሃል ገብቶ እንዴት ??
@dgbh9445
@dgbh9445 Ай бұрын
ወላሂ በይ ጉድ ፈላበት ብልፅግና
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 Ай бұрын
አሰግድ እጅ ሰጠ ነገ ደሞ እስክንድር እያለ ይቀጥላል የፋኖ ትግል ተስፋው ሲጨልም እንጂ አንድም ተስፋ የሚሰጥ ነገር ምንም ያረጉት የለም ተስፋቹ ያለው only in hallucination
@leulaynekulutilahun8030
@leulaynekulutilahun8030 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ጥያቄህን አስተካክል፡፡ እቅድ እንዴት ትጠይቃለህ? አሁን እቅዱን ቢነግርህ እንዴት ለምን መቼ ብለህ መጠይቅህ አይቀርም አይደል ተማር!!
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y Ай бұрын
ሲመጡ መፎከር የተማረኩ ጊዜ ምን ይመሥላሉ ሲያስጠሉ ከርፋፎች
@Bashai-yp9ts
@Bashai-yp9ts Ай бұрын
የአማራ ሀይል ፋኖ በተናጥል ትግል ዘመናት ይፈጅበታል በ አንድ መዋቅር አመራር ከታገለ ግን በአጭር ግዜ ድል ነው ይህ ካልገባህ የሁልግዜ ዜና ና ወሬ ህይወት ውድመት ነው የሚሆነው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅
@OneLove-rz5jt
@OneLove-rz5jt Ай бұрын
ሸዋ ባንዳ በዝቶበታል
@user-cc5dw1fo2d
@user-cc5dw1fo2d Ай бұрын
Del le Ethiopia mekelakeya
@new-tt6ww
@new-tt6ww Ай бұрын
ከፋኖ በላይ አጋች አለ እንዴ። ፋኖ ህዝቡ መሮት ጠልቶት ስሙን አታሳው ብሎ አገሩን ለቆ ተሰዷ አቅም ያለው addis ababa ነው የሜኗረው። እውነቱ ይህ ነው ። ከፋኖ ነፃ አማራ።
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
ጀዝባአብይ መከላከያ🐏🐏🐏🤛
@FaffiHussien
@FaffiHussien Ай бұрын
Geta Lebona yslacheh mengest msshnef aychlem
@bedrajemal9477
@bedrajemal9477 Ай бұрын
.ዘርፈው ሸጡ ብለህ ስትዘግብ አይሰቀጥጥህም
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
አዳነች ጎንደር ነው ያለችው እበቶች ተቀደድ እንካን አማራ አልሆንኩ ተመስገን
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Ай бұрын
አማራ እኮ የንጉስ ዘር ነው አማራ መሆን ሲያምርህ ይቀራል የጀዝባ ልጅ
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Ай бұрын
Kkkkkkkk garbage Who need you . Respect community what ever you are . Read something before open your big mouth 👄
@benibekele9021
@benibekele9021 Ай бұрын
እና የአዳነች ጎንደር መገኘት የአማራን የሞራል ከፍታ እንጅ ሌላ ምን ያሳያል?ሁሉን ለሁሉ በፍትህ የሚል የኔ ብቻ የማይል ጀግና ህዝብ!!!!
@Fjuugg-sq9ri
@Fjuugg-sq9ri Ай бұрын
እኳን ጋላ ሆንሽ አዳነች ጎንደር ነች አልሽ ቡትርፍ
@AlamYlima
@AlamYlima Ай бұрын
እንከፋ😂😂😂😂ጋላ ከመሆንበቅርቀን እፍዳሽን ትበያለሽ አማራ እኮ አኝኮ በአመቱ ነው የሜወጠው ሲባል አልሰማሽም እከፍ ጠብቂ አሳስቆ ነው የሜውጥሽ ጠበቂ
@MElakuTarekekegn
@MElakuTarekekegn Ай бұрын
ሐይል ሚስጥር ነው
@HulgezieMulat
@HulgezieMulat Ай бұрын
መክሸፍ እንደ 360 ሜዲያ Aborted as 360 media
@tesfayohannes6192
@tesfayohannes6192 Ай бұрын
ቀሪውን የኢትዮጲያ ህዝብ እየናቀ እየጠላ ነፃ አወጣሃለው የሚል በኮሚዲ የተሞላ የደደብ ጥርቅም።
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale Ай бұрын
9
@user-dc1qy3tq7f
@user-dc1qy3tq7f Ай бұрын
የሼዋፋኖአላህአግዞህግባአራትኪሎያረብ🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-es6vm6er8e
@user-es6vm6er8e Ай бұрын
This kind of interview is not important. In-depth interview exposed crucial information to enemy.
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k Ай бұрын
Ewnet naw ene erob ken debre birhan neberku ena yarefkubet hotel wist hulum ye debre birhan bale siltanoch and hotel wist neberu derartu hotel malet naw 😂😂😂😂
@hdud1093
@hdud1093 Ай бұрын
ድጽተቀባይምሠጥርአታዋጣምሥጥርደብቁ
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d Ай бұрын
ማንም እናንተ ፊት መቆም አይችልም ፋኖ በርቱ
@KalmaKalma-ej3is
@KalmaKalma-ej3is Ай бұрын
💪🤝👍❤️♥️👌👍🖕👌❤️🌹🥰
@ayanawasnakew7572
@ayanawasnakew7572 Ай бұрын
ከተማ ይዞ ማስተዳደር ካቃታቹህ ጦርነቱን አቁሙ ሩጦ ገብቶ ሩጦ መውጣት ህዝቡን ነው ሚጎዳ
@mish-5
@mish-5 Ай бұрын
የፅንፈኛ የሽፍታ ሚዲያ .....
@Ter-ow5pe
@Ter-ow5pe Ай бұрын
Good news is coming from Amhara klil. Amhara fanos are turning their guns on each other. Spending most of their time arguing among themselves. Eyesus yetemesegen yihun. Amen
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 Ай бұрын
እየሱስ በፍቅር ስለፍቅር ከሚኖሩት ጋር እንጅ ከእንዳንተ አይነቱ በጥላቻ ከሰከረ ግለሰብ ጋር ምን ያገናኛዋል።
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Ай бұрын
ምኞት አይከለከልም።
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
They are tried to cover the division with taking attention of the people by fake news
EMS Eletawi የጦርነት ጉሰማው ለማን ነው? Thu 05 Sep 2024
1:19:05
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 43 М.
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 13 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 54 МЛН
EMS Special የመተማ የዛሬ ዉሎ Sept 2024 W
8:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 72 М.
EMS የጎንደር ፋኖ ማስጠንቀቂያና ቀጣይ እርምጃ  August 2024 W
17:39
EMS "በአማራነት በክብር ለመሞት ተነስተናል" ራያዎች Aug 2024
15:02
ሰበር ዜና አርብ ፃጉሜ 1/2016/ አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 111
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 13 МЛН