አዲስ አመትን በአዲስ ነገር ገምቱ

  Рет қаралды 107,962

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 655
@HirutMaru
@HirutMaru 2 ай бұрын
ሁለተኛ ልጅ እየመጣ ነው 👌👌👌በግምቴ የሚስማማ 👍
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት🌼🌼🌼🌼
@ZinashAsefa-r7i
@ZinashAsefa-r7i 2 ай бұрын
ENEM ENDEZINEW YE GEMETKUT
@zinetendris9240
@zinetendris9240 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤መሺአላ ኖላዬ የኔ ጣፋጭ ድግ በል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
በአዲስ ነገር ሲሉ እኔም የገመትኩት ሁለተኛ ልጅ ነው 😊❤
@feker122
@feker122 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@infodubai3233
@infodubai3233 2 ай бұрын
ቃልይ ልመርቅሽ የዛሬ አመት ሴት ልጅ ወልደሽ አንድ አይነት አበሻ ቀሚስ ለብሳቹ ለማይት ያብቃኝ አሜን ኪዳነ ምህረት ሴት ልጅ ታሳቅፍሽ ❤❤❤
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w 2 ай бұрын
አሜን ደምረኝ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 ай бұрын
ወይኔ የሰዉ ነገር ማሰተካከለና ማየት ሆነ ሰራችን የኛሰ 😂😂😂
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 2 ай бұрын
ደምርኝ❤❤
@mareymBte21992
@mareymBte21992 2 ай бұрын
ወይ ታደረግላት ልእልቷ ቅመም ❤
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 2 ай бұрын
አሜን
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
Amen Amen Amen enqa abxhana hzbe krstian ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 2 ай бұрын
አዲስ - አዲስ - አዲስ - አዲስ - አዲስ - ኡፍፍፍ የኔ ደስተኛ ልጅ ከቆረበ አባትና ከቆረበች ሴት ማህፀን የሚወጣ ልጅ ሁሌም ደስተኛ የተባረከ እና ብሩህ ልጅ ነው።
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 2 ай бұрын
ትክክክል❤❤
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 2 ай бұрын
​@@mandoubobeidat-tz1mkበጣም
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 2 ай бұрын
እኔ በግሌ ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቸው ነገር ግን አስተያየት ለሰጠሽው ሰው እውነት በፍቅር ስነግርሽ በጣም ደስ እያልን ነው። ቁርባን ይሁን ምልኩስና አያድንም የሚያድነው ክብሩን ትቶ አምላክ ሰው ሆኖ ስለምን ስለ አንች ለአለም ሁሉ ሀጢያትን የሚያስወግደውን የእግዚአብሔርን ልጅ ስለኛ የከፈለውን የስቃይ ሞቱን እና በ3ኛው ቀን የተነሳውን እየሱስ ክርስቶስን በልብ አምኖ በግፍ መመስከር እርሱን ማመን ያድናል እርሱን አለማመንም ሀጢያት ነው።
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 ай бұрын
​@@ntsuhmandefro3896ማነሽ እህት በመጀመሪያ መፅሃፉን ገለፅ ገለፅ አድርጎ ማንበብ መልካም ነው ። ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሂወት እሰጠዋለው የሚለውንስ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ አላነበብሽውም ወይ ።በይ በደንብ አንብቢው ትጠቀሚያለሽ እሺ ቆንጂት
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
​@@ntsuhmandefro3896man nesh anchi demo🥺
@SaliSali-jk8ug
@SaliSali-jk8ug 2 ай бұрын
ሀለተኛ ልጅ እየመጣ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው ብዙልን በጣም እንወዳችዋለን
@MeazaMekonn
@MeazaMekonn 2 ай бұрын
ሁለተኛ ልጅ እየመጣ ነዉ መድሀኒያለም ክብሩን ይዉሰድ❤❤❤❤❤
@hiwihiwihiwi
@hiwihiwihiwi 2 ай бұрын
ግን ቃልየ አዲስ አመት ሲሆን በአጠቃለይ በአል ሲሆን ሹሩባ ብትሰሪ ደስ ይለኛል ከልብሱ ጋ በጣም ነው ምያምርብሽ እስኪ መስቀል ሹሩባ ትሰራ የምትሉ 👍 ግበሩ❤
@abybitch8991
@abybitch8991 2 ай бұрын
ቃልኮ ልታይ ልታይ እማትል ናት ይሉዩብኛል
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 2 ай бұрын
በራሷ ፀጉር ትሰራ አርቴፊሻል ፀጉር ለሷ አይገባትም ቃልየ የሴቶች በላይ በአለባበሷ በሁለመነዋ ፈጣሪን የምትፈራ የአዲስ ልእልት ናት
@Rahmna-h7w
@Rahmna-h7w 2 ай бұрын
ሹርባዉቀርቱበቅጡአታበጥረዉም ቁርጥፀጉርየለላትአሥተሳሠሮ ሢጀመር እፅዳትላይዚሮናት ሴትልጅእራሦን ሥታፀዳነዉእሚምርባት
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 2 ай бұрын
​@@Rahmna-h7wወሬ አታብዙ ከዚህ በላይ ምን ትሁን የግደታ በየ ቀኑ ፀጉሯን አመናቅራ ትውጣላችሁ
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 2 ай бұрын
ተው እሷ እምነቷ የሚፈቅደውን ነው እያረገች ያለችው፡፡
@SifrashSisay
@SifrashSisay 2 ай бұрын
ቃልየ የሴት ልዩ ነሽ በጣም እንወዳችኋለሁ እመቤታችን ፍሬአችሁን እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ታብዛላችሁ ለእኔ 2016 የፈተና ስቃይ የበዛበት ነበር አዲሱ አመት የሰላም ይሁንልሽ በሉኝ
@mareymBte21992
@mareymBte21992 2 ай бұрын
@@SifrashSisay የሰላም ዘመን ያሰብሽው ሁሉ መልካም ነገር ከሃጢአት በስተቀር ያደርገልሽ ይሁንልሽ እመቤቴ በመንገድሽ ሁሉ ትቅደም 😍💝
@SifrashSisay
@SifrashSisay 2 ай бұрын
@@mareymBte21992 አሜን{፫}
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 2 ай бұрын
መጥምቁ ዮሐንስ አመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እንድም አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ ዘመን ዮሐንስ ወደ ዘመን ማቴዎስ ይሸጋገራል እግዚአብሔር ይተመሰገን ይከበር ይሁን ዘመኑ የሰላም የፍቅር የአንድነት ዘመን ይሁንልን መልካም አዲሰ አመት 🤲
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ደምሪኚ ስወድሽ❤
@miriamrussom9404
@miriamrussom9404 2 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት!! 🎉🎉🎉 🎉🎉ዘመኑን የጤና የብልፅ & የስላም ይሁንልን! Amen ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 2 ай бұрын
አቤላዬ በእውነት ልዮ ወንድም ነህ አሁንም ፍቅር ያልብሳችሁ
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 2 ай бұрын
2016 ወላሂ ሰኬታማ የሆኩበት አመት ነው በሰራይ አልሃምዱሊላህ 2017ኢንሻ አላህ የተሻለ ሰኬት ይመጣል በአላህ እገዛ
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 2 ай бұрын
ተመስገን ነው አዲስ አመት ደርሻለው ጤና አለኝ እኔ ግን ከሟላ ጓደል በጣም ነው የሚከፋኝ የሰው አገር ይከብዳል እኔ ደስተኛ የምወነው ሀገሬ ስገባ ቤቴ ክርስትያን ስኤድ ነው ማርያምን ውሌ ይከፋኛል ግን ሰለዉሉም ነገር እግዚሀብኤር ይመስገን
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት🌼
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
አይዞሽ: እህቴ: እግዚአብሄር: የልብሽን: መሻት: በበጎ: ይፈፅምልሽ::
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 2 ай бұрын
Ayzosh Ehte hulum yalfal 🙏🙏🙏
@BirtukanGetnet-z3v
@BirtukanGetnet-z3v 2 ай бұрын
እንኮን አደረሳችው በሰላም በጤና ከነመላው ቤተሰባችው 2016 ያው ከሞላ ጎደል ያው ከጦርነት ተርፈው ቤተሰቦቻችን እንኮን አደረሳችው ለማለት በቅተን እግዚያቤር መልካም ነው 2017 ከጦርነት የፀዳ አገር ያርግልን መልካም አዲስ አመት🎉🎉❤❤❤
@MatiwosSolomon-k9f
@MatiwosSolomon-k9f 2 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ክፉ ይጠብቃችሁ እመብርሃን በረድኤቷ ና በረከቷ ትባርካችሁ
@fireshegawufire3414
@fireshegawufire3414 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር 2016 ለእኔ ጥሩ አመት አልነበር ሲገባ ጀምሮ ፈተናዎች በዝተውብኝ ነበር 8ወር ሲገባ ሁሉ ነገሬን ሚስጥረኛየን የደስታየን ምንጭ አባቴ አጣሁ 😭😭😭😭ሀዘን ከውስጤ አልጠፋ አለኝ ተሰባበርኩ ድንግል ማርያም ሀዘኔን አቅልይልኝ🙏 😭2017 ፈጣሪየ ምንም የማልሰማበት ቀሪ ቤተሠቦቼን የሚጠብቅልኝ አመት አድርግልኝ
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እማየ። ያው በስማቸው በቻልሽው መጠን መልካም ነገር አድርጊላቸው። እግዚአብሔርን ለምኝው መልካም ቦታ አስቀምጦ ነብሳቸዉን እንዲያሳይሽ ያ ትልቅ መፅናኛ ነው። ደሞስ በርሚል ጊዬርጊስ የሄደችው ልጂ ምን እንዳለች አልሰማሽም። ፅበሉ ጋ መሄድ የምፈልገው የሞተብኝን ወንድሜን ለማየት ነበር እዛ ስሄድ ግን ያንን ጥያቄ መጠየቅም አልፈለኩም። እግዚአብሔርም ልቤን አፅናው አሁን ደስተኛ ነኝ ብላለች። እንግዲህ ያባትሽ ምትክ መልካም ትዳር ይስጥሽ ካላገባሽ።
@MussieAnbessie
@MussieAnbessie 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@fireshegawufire3414
@fireshegawufire3414 2 ай бұрын
@@delilaalem3914 እሽ በጣም አመሠግናለሀ
@Tiji-l7r
@Tiji-l7r 2 ай бұрын
ለኔም ጡሩ አለነበረም እናቴን ያጣሁበት አመት ነበረ ብቻ ከባዲ ነበረ😢😢😢
@MyLoveMyLove-v1x
@MyLoveMyLove-v1x 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እህቴ ነፍስ ይማር በእውነቱ
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 2 ай бұрын
🎉አቤል ምርጥ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ስራህ ይባርክልህ ❤🎉🎉
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 2 ай бұрын
አቤት መመረቅ በፈገግታ የተሞላ ቤት የኖላዊ እናትና አባት ከነልጃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 2 ай бұрын
አቤት መታደል ፍቅር የለበት ቤት መወለድ ይሄ ነው ትርፉ እናንተ የአዲስ የአቤል የእዮብ የሄኖክ አና አህቴ ስምሽን ብዙም አላውቀውም እህታቸው እኔ ግን በራሴ አውጥቼልሻለው እፁብ መስፍን ብየሻለው እና የተባረከ ቤተሰብ ናቹ ሚስቶቻችሁም መልካሞች ናቸው እ/ር ይባርካቹ አቤልዬ የአዲስ አመት ስጦታህን ወድጄዋለው መልካም በአል ቤቢዬ ኔ ጣፋጭ እድግ በልልልኝ
@Mommom-c7e
@Mommom-c7e 2 ай бұрын
ቃልዬ ሁለተኛ ልጅ እየመጣ ነዉ የምትሉ ❤❤🎉🎉
@TrngoMeshesha
@TrngoMeshesha 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 2 ай бұрын
የኔማርየዋ ከሁሉም በላይ የታየኛ ልጁነዉ ሲያምር ደግ በል
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 2 ай бұрын
ማነዉእደኔ የሀገርሰላም የናፈቀዉ 😢 ሁላችንም እንፀልይ መድኃኔ አለም እደታረቀን😢🙏
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 2 ай бұрын
ቅማሞቼ አዲሱ ዓመት ከሰዉ ኩሽና ወተችዉ የራሰችዉን ቤት ያምታስተደድሩበት ዛማን ይሁንላችዉ🙏❤❤❤❤❤አሚን ለላችሁት ይሁንላችዉ🙏
@እህተሰንበት
@እህተሰንበት 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ 4ተኛው ቃል እርጉዝ ና ሁለተኛ
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 2 ай бұрын
2016 አልቅሼ እንባዬ የደረቀባት ነው አመት ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላማን ፍቅር አድነት ያዝንብባት አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@halimaumar7586
@halimaumar7586 2 ай бұрын
2ሽ 16የለቅሶዘመንነበር ጦርነትበመሬትመሸራት 😢😢 ለኢትዮ በሙሉ የጭንቅአመት ብቻይመሥገንአለፈ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ 2017 የደስታ የፍቅር የሰላም ዓመት ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያንን ሰላም ያድርግልን
@mebrihat5349
@mebrihat5349 2 ай бұрын
እንኻን አደረሳቹ የሚወዳቹ ልጆች ሁለተኛ ልጅ የመጣ ነው ይመስለኛል ❤❤ የመዳም ልጆች ኮ ደክተር ሆነናል 😂😂
@salamomg9210
@salamomg9210 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤ታምራላችሁ❤❤❤
@merrytsigab5505
@merrytsigab5505 2 ай бұрын
Ewsh ❤adish yasadglachu lijachu syamr❤❤❤🎉
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 2 ай бұрын
መዝሙሮቹን በጉጉት እየጠበቅን ነው የቃልን ሙሉ ድምፅ በዝማሬ መስማት የምር የኔ ጉጉት ብቻ ነው ይሆን ግምቱ ደግሞ አዲስ ቤት.......ይመስለኛል ፈጣር ሁሉንም መልካም ምኞታችሁን ያሳካለችሁ❤❤❤❤
@ክብነሽyoutbe
@ክብነሽyoutbe 2 ай бұрын
አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደራሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዉዶችደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት🌼
@darartudaratu1401
@darartudaratu1401 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አሜን የሰላም አመት ያደርግልን ሰላም አድርግልኝ ❤ ❤❤❤❤🎉❤❤
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie 2 ай бұрын
አቤልየ እጅክ ይባረክ ፍቅር እንደሸማ ያላብሳችሁ
@nawarakadan9285
@nawarakadan9285 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አፌቆርጥ ይበልልህ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግላችሁ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን የኔ ጣፋጭ አንደበተ ጣፋጭ እድግ በልልኝ 🥰🥰🥰መልካም አዲስ አመት ይሁንል🌼🌻🌻🌻🌻
@genibelay1587
@genibelay1587 2 ай бұрын
Amen enkuwan abero aderesen
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቺሁ የቃል እና ሀዲስ ቤተሰቦቺ በአሉ የፍቅር እና የሰላም ይሁንልን❤🎉
@meti3648
@meti3648 2 ай бұрын
Enkan adedresachu aderesen betam wedachwalew weletum fetag nber gn egiziyabher fekido tidar yeyazkubet nw des yil nber gizewe birotim
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 2 ай бұрын
ቃልዬ ድምፅሽ ሲያምር በሙሉ እንጠብቅሻለን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን አሜን ለምርቃታቹ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ ሁሉም አለፎ እዚህ ደርሰናል የኢትዮጵያ ሰቃይ ነዉ እኔ ያሰከፋኝ የነበርው
@alxble6402
@alxble6402 2 ай бұрын
የኔማሮችእኳንአደረሳችው የኔማርእግዚአብሔርያሳድግህ
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አምሮባችኋል❤❤2016 ልክ የዛሬ አመት የአዲስ አመት የለቱለት የሰው ክፍት ይከብዳል እህቴ መተት አሰርተውባት የአዲስ አመት ሽኩርት እያቁላላች ከዘው ከማደጀው እግሯ ተጥዶ ጎረቤት ደርሶ አተረፋት ያ ሲሆን እራሷን አታቅም ህክምና ቆየች ከዛ ተሳስ 29 ቀን እግሯ ሳይሽር አሁንም አንደኘው እግሯ እደዘው ተቃጠለ የሁለተኘው ከባድ ነበር እስከ መቆረጥ ደርሶ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ እሚሳነው የለም አሁን በሁለት ክራች ትቀሳቀሳለች ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo 2 ай бұрын
Egezeyabe are cherso yemarate
@hanasisay4628
@hanasisay4628 2 ай бұрын
የሰው ክፋት ይገርማል እግዚአብሔር ይማራት በጣም አሳዘነችኝ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አደረሳችሁ አደረሠን እግዚአብሔር የሳቅ የደስታ የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን የኔ ምርጦች ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w 2 ай бұрын
አሜን ደምረኝ
@berekechtadese2084
@berekechtadese2084 2 ай бұрын
❤❤ዋውውው አቤላየ ጀግና።
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውቦች እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aster-e8c
@Aster-e8c 2 ай бұрын
አዲስ ና ቃለ እንኳን ልአ አዲስ ዓምት 2017 በዓስለም አዳርሳችሁ የሚውዳችሁ እግዚአብሔር ከአኪፉ ሁሉ ይጣቢቃችሁ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውዶችዬ ❤❤💐💐🙏🙏
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 2 ай бұрын
መጀመራ ነኝ ላይክ እዮብና እረዱ እስከሚመጡ ከቤተሰብጋ እደኔ ማነው የጋጋ ለማየት👍
@ሀናታደሠ
@ሀናታደሠ 2 ай бұрын
እኔ እንዲው ሥጠብቅ
@MartaGebre-t6q
@MartaGebre-t6q 2 ай бұрын
እኔም 🤭
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w 2 ай бұрын
እኔም ደምረኝ እህቶቼ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 ай бұрын
የጓጓ
@SmsmSmsm-d7d
@SmsmSmsm-d7d 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@አማኑእኤ
@አማኑእኤ 2 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዛብሄር በሙገሱ ያሳድግላቹ አዲስ አዲስ አለ አባቴ
@-mj8cn
@-mj8cn 2 ай бұрын
መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው ቃልዬም በደንብ ብዘምሪ ደስ ይለኛል ❤❤
@hewangashaw-ys3ci
@hewangashaw-ys3ci 2 ай бұрын
የኔ ውዶች እናንተን የምወድበት ጥግ የለኝም እንኳን አደረሳቹ 2016 ለኔ ከባድ ነበር
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 ай бұрын
ስታምሩ ግምታችን ቃል ነፈሰ ጡረ ናት የኔ ጌታ አፉ ደስ ሲል አዲስ ሲል
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 2 ай бұрын
እንኳን ለአዲሡ አመት በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን ❤❤❤ መልካም አዲሥ አመት🎉🎉🌻🌻🌻
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን// አደረሳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 ай бұрын
በእውነት አመቱ ቶለ ቶለ ነው የሚኸደው ቃልየ ልክ ነሽ 😢 እፃን ሰለንማ አንዱ አመት 10 አመት ያክል ነውኮ😢 2016 ሀዘንም ደስታም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@Hamar_h9
@Hamar_h9 2 ай бұрын
wow dasi yilali mahali mitasigabut mazimur sintu bazafani iyetaqabal ante ba mazimur inindikebal madiragih dasi yilal geta madihanalam yibarkih barta bartu batam dasi bilognal. iam so happy.happy new year adis. I wish you all the best happy new year
@kokobeworku
@kokobeworku 2 ай бұрын
አቤላ ምርጥ ጥበብ ነው
@WideTesfaw
@WideTesfaw 2 ай бұрын
ቸሩ መዳኒያለም ያሳድግላችሁ😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 2 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ለከርሞ በሰላም ያዲርሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያለነዉም ልሀገራቺን ያበቃን🥰🥰
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 2 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኔውቦች ዠምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤አመቱ ካመቱ የደረሰን
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l 2 ай бұрын
እንኳ አብሩ እደርሰን እምድስና ቃልዬ❤❤ መልካም አድስ አመት የደስታ ዘመን ያድርግልን🌻🌻🥰🌻
@Serkalmbirhanu
@Serkalmbirhanu 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤
@thhghh745
@thhghh745 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰንን እኔ በግሌ 2016 ወርቅ የሆነ ግዜ ነበር ወድኃላ ያለቀስኩበትን ጊዜ የተካስኩበት ዘመን ነበር እግዚአብሄር ይመስገን በተረፈ 4ኛውንሰፕራይዙ በቃ እኔ አውቄዋለሁ 😊
@muludejane4734
@muludejane4734 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 2 ай бұрын
ደስታችሁ ይብዛ መልካም አዲስ አመት ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤ ለአመቱ ያድርሠን
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 2016 ያዉ የሀገራችን ሰላም ማጣት አስጨንቆናል ብቻ በቸርነቱ አለፈ 2017 የሰላም የጤና ያድርግልን መድኃኔዓለም
@dubaidubai793
@dubaidubai793 2 ай бұрын
እሜን እሜን እንኳን እብሮ እደርስች ስወዳቹሁ❤❤
@Kamal-k8r5j
@Kamal-k8r5j 2 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@martaalene241
@martaalene241 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሚያምርባችሁ ይሄ ነው
@HazebMenjo
@HazebMenjo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Bentishlu
@Bentishlu 2 ай бұрын
Amen inkuan abro aderesen lene yalefew zemen betaaaaam kebad nebere ina yemimetaw zemen degmo xiru indi honilin imeyalew fetari ihenin zemen ye selam yetena hagerachinin ithiopian selam adergilin getahoy❤🙏
@KenuChekol
@KenuChekol 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በዚህ አለፈ ብዙ የተፈተንኩበት አመት ነበር
@stoorroor5679
@stoorroor5679 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አደሰአመት ቤቢዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@EdinKafiyalow
@EdinKafiyalow 2 ай бұрын
Unkaan Aderesachu melkamii Adis Amet bexam new miwodachu ❤❤❤
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 2 ай бұрын
Lejachu uffff des sile yene marrr ❤ Allah yasadglachu
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 2 ай бұрын
ኡንካን አብሮ አዳረሰን መልካም በዓል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻y🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@زمزمزمزم-ح1ك
@زمزمزمزم-ح1ك 2 ай бұрын
አሜን/፫ በውነት አሜን😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MELATTAMRAT
@MELATTAMRAT 2 ай бұрын
eweyy yeni konjo yasadeglachu🥰🥰🥰
@bezuayhuabera2914
@bezuayhuabera2914 2 ай бұрын
Enkoan aderesahu yene marrrrr edege bele afeke setafete❤❤❤❤
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቃል አድስ ኖላዊ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ ሁለተኛ ልጂ አግኝታችሁመስለኛል🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘❤🙏🙏
@alxble6402
@alxble6402 2 ай бұрын
የኔማሮችእኳንአደረሳችው ሉላየ የኔማርእግዚአብሔርያሳድግህ
@TxAbyssinia
@TxAbyssinia 2 ай бұрын
በህይወቴ ወንድሜ የሰጠኝን ስጦታ አላስታውስም 😢 እንዴት ያሳዝናል ! ምን አለበት ወንድም ከወንድሙ እንደዚህ ቢዋደድ ? ለሀዲስ የተሰጠው ስጦታ ለእኔ እንደተሰጠኝ ያህል በጣም ነው ውስጤን ደስ ያለኝ .
@EeEe-i7x
@EeEe-i7x 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ቤተሰቦች❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeniTube-1212
@SeniTube-1212 2 ай бұрын
እውይኖላዊ እግዚአብሔር። ያሳድግህ❤❤❤
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 2 ай бұрын
አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችዬ 4ተኛው የሴት ልጅ አባትና እናት ልትሆኑ ነው
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 2 ай бұрын
ይህ ቤተሠብ ፍቅራቸው ደሥ ሢል❤❤❤ ሥወዳቸው ❤❤❤ኖላዬ የኔ ፍቅር 😘😘😘
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 2 ай бұрын
አሜን አሜን መልካም በአል❤❤🎉🎉
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
አሜን ሰላም ለሐገራችን❤❤❤
@TelileBekele-e8z
@TelileBekele-e8z 2 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤ nurulgn ❤❤❤malkem bel❤
@GenetMariyam-l8n
@GenetMariyam-l8n 2 ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዲስ እግሩ ተሰበረ ያላሰብነዉ ገጠመን
23:22
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 65 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 12 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
የባሌ እናት አስከፋችኝ
22:30
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 102 М.
ቃል ግን ግፍሽ አቤልን ጉድ አረገችዉ
17:32
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 71 М.
ረዱ እዮብን አስጨፈረችው - ቡሄን ቀወጥነው
16:34
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 116 М.
እዮብ እንደማገጠባት ደረሰችበት እዮብ ደነገጠ
16:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 134 М.
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 117 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 150 М.
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
17:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 160 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН