የባሌ እናት አስከፋችኝ

  Рет қаралды 102,907

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 638
@-haddiszema
@-haddiszema 6 ай бұрын
አቤል ጥበብ abel design ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069 👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻 ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ) ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
@askaleselassé
@askaleselassé 6 ай бұрын
ለመላው ቤተሰባቹ እንክዋን አደረሳቹ። በጣም ነው የምወዳቹ። እመብርሃን ከልጇ ጋር መንገዳችሁን ይባርኩ። ❤❤❤
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 6 ай бұрын
ቃል ጌበዝ ካች ብዙ ተምራለሁ ❤❤❤❤
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 6 ай бұрын
ቃል ምርጥ ሴት አስተዋይ ናት የሚል ብቻ👍👍👍👍
@heniandtsi
@heniandtsi 6 ай бұрын
ቃልዬ አይዞን እህቴ እኛ አንቀርም እንመጣለን
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ 6 ай бұрын
በቃልየ ቀልድ የለም አድ ሰዉ እዳይቀር የኔዉድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EmamituMituema
@EmamituMituema 6 ай бұрын
are enmetalen edatasebi becha video sertachehu lakulen
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 6 ай бұрын
ሄኒ እንኳን አደረሰህ እዮባ በጣም እያናደደኝ ነው 40ግረፍልኝ በሞቴ 😂🎉🎉🎉
@hhvg8451
@hhvg8451 6 ай бұрын
የምር እኔግን በጣምነዉ እሚመቸኝ ሄኖክ ከነመላ ቤተስብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💙
@zenebseid7011
@zenebseid7011 6 ай бұрын
ቃልየ እረዱን ብራክ እዳታረጎት ማሻአላህ በሰባሰብ ደስይላል በመልካም ነገር አላህ ይሰብስባቺሁ ግን ሁሉንም ያማከል ቀለልያለ ፈንየማረግ ብራክብትሰሩ ምንም አይደል ግን እግዳ ክቡር ነዉ ይህንንም እዳትረሱ ከባድ እዳትሰሩ ቀለልያለ ወይም ጥያቄ ብታዘጋጁ ለማንኛዉም እናንተ ታቃላቺሁ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 6 ай бұрын
ቃልዬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እኔ በጣም ነው እምወዳት❤❤
@Sariy177
@Sariy177 6 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@MekdesAlemu-r3c
@MekdesAlemu-r3c 6 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 6 ай бұрын
Amen 🙏
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zeyneb-et7vk
@zeyneb-et7vk 6 ай бұрын
አሚን❤❤
@ssuu6665
@ssuu6665 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@RahmaAbdu-ti8lb
@RahmaAbdu-ti8lb 6 ай бұрын
እውነት የሚገርም ትግስት ቃልዬ ካንቺ ብዙ እንማራለን ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ❤❤❤
@menbi16tubee
@menbi16tubee 6 ай бұрын
በጌታ ቃል እና ረዱ ትግስታቸው ትህትናቸው አንድ ነው ማርያምን ዝምድና አላችሁ እደሁ መርምሩ 😊የምር የነ አዲስ እናት እና አባት እንዴት ቢመርቋቸው ነው የተባረች ምስቶች ነው ያላቸው ታድለው ❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ክብር በአረብ ሀገር ለሚሰቃዩ እህቶቸ ቅመሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እየገባችሁ አበረታቱኝ ስወዳችሁ
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 6 ай бұрын
ቃል ውሳኔዋ ልክ ነው እንግዶቻን ሸኝታ ያንተ ቤተሰብ ጋር አብራቹ መሄድ ልክ ናት ❤❤❤❤❤
@walensa-q5s
@walensa-q5s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
እንደኔ ረዱዬ የሚናፍቀው ማነው በማርያም ሁሌ ባያት ቢለቁ ደስ ባለኝ አሳዛኝ የሆነች ልጅ ናት
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 6 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ምወደት የኔ ጨወ
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes 6 ай бұрын
Atashkabtuuuu 🫤🫤🫤🫤🫤
@Asmiratu
@Asmiratu 6 ай бұрын
,አታሽቃብጡ
@mekdesamare7722
@mekdesamare7722 6 ай бұрын
ቃልየ ጀግና ሴት ነሽ የምር ትግስትሽ ና የሰዉ ያለሽ ክብርን ያለማድነቅ አይቻልም ❤
@ሰላምፈጠነ
@ሰላምፈጠነ 6 ай бұрын
ቃል በጣም አሥተዋይ ሴት ናት የምትሉ ብቺ
@Salamuae999
@Salamuae999 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ ቃልዬ ሰው ኑ ትበል አትመጣ አይበልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@werkiatilahun-re2uh
@werkiatilahun-re2uh 6 ай бұрын
ቃልና እረዱ ግን ትትናቸው አድቤተሰብ ያሳደጋቸው ነው እሚመስሉት ደስ ሲሉ
@መታገስዋጋአለው-ከ8ኰ
@መታገስዋጋአለው-ከ8ኰ 6 ай бұрын
ድምፃቸውም ይመሳሰላል
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 6 ай бұрын
ወንድማማቾቹ ጠግበዋል🙄እረዱ እና ቃል ባንድ ሆናችሁ ልክ አስገባቸው💪💃
@MesiGalaso
@MesiGalaso 6 ай бұрын
😂❤
@TsegaMehari-ks3kg
@TsegaMehari-ks3kg 6 ай бұрын
😂😂
@Bzu632
@Bzu632 6 ай бұрын
😁😁
@youtube1745
@youtube1745 6 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤❤
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr 6 ай бұрын
ክክክክክ
@ethiolove131
@ethiolove131 6 ай бұрын
አዳም እግዚአብሔር ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ አግባብ አይደለም ብሎ ሴት እንፍጠርለት ብሎ እግዚአብሔር ለአዳም እንቅልፍ ሰጠውና ከግራ ጎኑ አንድ አጥንት በማንሳት ሴት ፈጠረለት አዳምም ሲነቃ ውብ ሴት ከጎኑ አገኛትና እቺ ስጋዬ ከስጋዬ ናትንና ስሟን ሴት ብያታለው አለ እሷም ሴት ቃልዬ ናት ቃል የልጂ አዋቂ ትክክለኛ ለትዳር የምትሆን ሴት ችግሮቾን በመነጋገር ለመፍታት የምትሞክር ሴት ዘመንሽ ይባረክ ቃልዬ ያንቺን ትእግስትና አስተዋይነት ትንሽ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘው
@Amewollo
@Amewollo 6 ай бұрын
እባ ጠባቂወች ዛሬ ምን አይነት አስተያየት ትሰጡ ይሄን በሉ እረ አታስለቅሱብን ንግስቶቻችሁን የምትሉ በላይክ
@burukt
@burukt 6 ай бұрын
ቃልዬ ትግስትሽ በጣም ይገርማል እኔ ብሆን በጣም እናደዳለሁ😢😢 በዚህ ስሜት ሆነሽ እሱን መለመንሽ አደነኩሽ❤
@helenbayu981
@helenbayu981 6 ай бұрын
እኔ ብሆን ምን አደርጋለዉ ብዬ ሳስብ ይቅርታ አይሆንም ብቻ አይደለም አንባርቅበታዉ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ቃል ማርያምን በጣም እወድሻለሁ ትዕግሥትሸ ትህትናሸ ድንግል እመቤታችን ከዚህ የምበልጥ ትዕግሥት ትሰጥሸ ሰራትሸ ብቻ በቅ ነው ❤❤❤❤
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 6 ай бұрын
ዛሬ ድቅ አስተማሪ ነው ዋው እኔ እራሴን ፈተሽኩ በጣም ከእስካሁኑ ከሰራችሁት የዛሬው ተለይቶብኛል ❤❤❤❤
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
ቃልዩ በጣም ጎበዝ ሰው ለነገሮች መፍትሄ መፍጠርሽ ከፀቡ ይልቅ ትልቅ ትምህርት ነው. ❤
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 6 ай бұрын
ፈጣሪ የተረጋጋ ሂዎት ይስጠኝ እንጂ በትዳር ጭቅጭቅ አልችልም ልቤ አረብ ስራ ደክሟል እናመሰግናለን ቃልዬ ሚዛናዊ ነች 😍
@SimeHailye
@SimeHailye 6 ай бұрын
HI
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 6 ай бұрын
በጣም እኔ ልቤድክን ብሎኛል
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 6 ай бұрын
@@SimeHailye 😌
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 6 ай бұрын
እኔም
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
እኔም😢❤❤❤❤❤❤
@OurPastCast
@OurPastCast 6 ай бұрын
ከእድሜሽ በላይ በጣም ትዕግስተኛ እና በሳል ልጅ ነሽ።
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ የኔ ትግስተኛ ውይይይ ስወድሽሽሽሽ እውነት ነው እንግዳ ተጠርቶ ከዛ ሰርዘነዋል አትምጡ አይባልም ያንችን ትግስት እግዚአብሔር ያድለን ❤❤❤❤❤❤❤
@mulushegute2633
@mulushegute2633 6 ай бұрын
አቤት ማስተዋል ይሉታል ቃልዬ እኔ ብሆን ትግስት የለኝም ደና ቃል እንኳን አልመልስለትም ታየኝኮ አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ❤❤
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 6 ай бұрын
መልካም ሚስት ማለት ይች ናት ቃልዬ ውይ አስተዋ እኮ ናት ያች የናሂ ሚስት ውብዬ የባል ቤተሰብ አስተዳደርን ከቃልዬ ትማር ስንት ግርፍጥ አለ እኮ ሂጀ ስራውን እግዛት አለሁ ያለችው ነገር አሳዘነችኝ ያለሽን ክብር ለቤተሰቦቹ አስመሰክረሻል ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sojoo-f4g
@Sojoo-f4g 6 ай бұрын
እረዱን. ማየት ነው የምፈልገው የረዱ ፍቅር እያገዳገደኝ ነው ሊደፍኝ ❤❤❤
@MolalishLopiso
@MolalishLopiso 6 ай бұрын
ክክክክክክክ
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 6 ай бұрын
እኔም😢😂❤
@Rahma-vu7zm
@Rahma-vu7zm 6 ай бұрын
Kkkk😂
@HayahHahaah
@HayahHahaah 6 ай бұрын
እኔም
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 6 ай бұрын
እኔም
@TigestBegna6
@TigestBegna6 6 ай бұрын
ቃልዬን ምንም አታገኝባትም ብሮ የኔናት ሰው ወዳድ ሰው አክባሪ ምርጥ ሚስት ነሽ የኔ እህት ❤❤❤ ውዶቼ ማሮቼ ፍቅሮቼ አበረታቱንንን
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 6 ай бұрын
የእውነት መልካም ነት በጭንቅ ጊዜም ለካ ይጠቅማል የዛው ፕራንክ 100% ትምርት አለው ለባለ ትዳሮችም ለወደፊትም ደሞም ያጋጥማል
@salamomg9210
@salamomg9210 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ባለ ትግስተ ብዙ በእውነት ትለያለሽ ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@SaadSq-yl6uo
@SaadSq-yl6uo 6 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች እኔነኝ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን የመዳም ቅመሞች ያአላህ ፍቅርናሠላም ናፈቀኝ ወላሂ ሁላችንም በዱአ አንረሳሳ ዉዶ ባአላችሁበት አላህ ይጠብቅልኝ❤❤😢😢😢
@TigistNurlign
@TigistNurlign Ай бұрын
ቃሊ የኔ ንግስት ሺ አመት ኑሪ የኔ አበባ ቁጥብነትሽ ከልክ በላይ ነው
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 6 ай бұрын
ቃልዬ እኮ አስተዋይ ሴት ነሽ ይጨምርልሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤
@ብርቴ
@ብርቴ 5 ай бұрын
ቃልዬ ለባሌ እዳቺ አይነትሜስት መሆን እፈልጋለሁ ማርያምን በጣም ደስ የሜል ፀባይ አለሽ እውነት
@tesfayenegash3633
@tesfayenegash3633 6 ай бұрын
እናት የፍቅር ሠዌች ስወዳችሁ ድንግል ማርያም በቀሚስዋ ለዘላለም ትሸፍናችሁ የእውነት በጣም የተባረካችሁ እኔ ስልክ ጠፍቶንኝ በባለቤቴ ነው የምከታተላችሁ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ ተባረኩ ቃልዪ የኔ ጨዋ ምድር ላይ አቺን የመሱለች ሴት የለችም እኔ እግዚአብሔር ዳግም ቢፈጥረኝ አቺን መሆን ነው የምመኝው ተባረኪልኝ የኔ ልእልት
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 6 ай бұрын
ቃልየ የእኔ አሥተዋይ ቢያሥ ምሣ በልተው እንሔዳለን ሥራ ሒጄ አግዛታለሁ አለኝ የእኔ ውብ ❤❤
@BizualmeTigabu
@BizualmeTigabu 6 ай бұрын
የኔ ዉብ በትዕግስት ልታስረጅው ሞከርሽ ነገሮችን የምትረጅበትና የምትመልሻቸው ነገሮች ሁሌም ይገርሙኛል የኔ አስተማሪ በርች አንችን ሳይ ትዕግስት ትዝ ይለኛል አደራ እዮብን ፕራንክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seblebrhanu1593
@seblebrhanu1593 6 ай бұрын
ቃል ምርጥ ሴት አስተዋይ ናት እውነት የሚገርም ትግስት ቃልዬ ካንቺ ብዙ እንማራለን ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ
@richo3295
@richo3295 6 ай бұрын
እውነት ሳገባ እንዳንቺ አይነት ሚስት መሆነው ምፈልገው❤❤❤❤❤
@fatuma7299
@fatuma7299 6 ай бұрын
ርዱና ቃል የሴቶቺ በላይ ናቺሁ ትግስታቺሁ ትህትናቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simertTube2
@simertTube2 6 ай бұрын
ይህ ካሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ❤❤
@bezabeza183
@bezabeza183 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haregmak1519
@haregmak1519 6 ай бұрын
ቃልዬ ❤ፐ❤ትግስትሽ ስነስርዓት በስማም ጨዋጨዋ ።ንግስት ነች በጣም የምትገርሚ ሴት ነች ።እንደ ወርቅ አቅልጠክ ሰራካት ወርቅነቷ አይቀንስም ❤❤❤ለቃልዬ👏👏👏👏👏👏👏👏
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ 6 ай бұрын
ቃልየ ትትናሽ ደስ ትያለሽ የኔ ዉድ❤❤❤
@hayeto6369
@hayeto6369 6 ай бұрын
እዮብ እና ሀዲስ በደብ ቅጣት ያስፈልጋችኋል ቃል እና ረዱ የት ናችሁ
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 6 ай бұрын
ቃልዬ ምስኪን ❤❤ የረዱና የቃልየ ግፍ ጠብቁ ሁለቱንም ስሩላቸው
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 6 ай бұрын
ወንድማማቾቹ አልተቻላቺሁም ቃል እና ረዱ ደህና አርጋቺሁ እንድቀጡልኝ ሰሞኑን አልተቻሉም እነዚህ ሁለት አባወራዎቺ
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
እኔ እቤት የጠራዋቸው ነው የማስቀድመው እንጅ ባሌ እናቱ ጋር ይመካከር ሲቀጥል ዋናው ጨዋታው መብላት መጠጣት ብቻ አደለም እናቱ የሚሰበስቡት ልጆች ስለሆኑ ገብተው ሰርተው መብላት ይችላሉ እኛ እናታችን ጋር አክፋይ ስሄድ ተነጋግረን ሰርተን እራስ በራሳችን ነው የምስተናገደው 🌺
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 6 ай бұрын
የኔ የኔ ሰመ ምግባር ያለሸ የትዳር ተምሣሌት ይሄ ከናት አባታችሁ ነችሁ ሁሉም እደናተ ቢሆን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Vicy-k2g
@Vicy-k2g 6 ай бұрын
ቃልትለያለሽ አቤ ትትና አቤ ትግስት ክፉነገር ሳይወጣት ትልቅ ትምህርትነው የወሠድሁት ❤
@TsionbegenaT
@TsionbegenaT 6 ай бұрын
ቃል ሁሌ የሚገርመኝ ትግስትሽ።እኔ እንኳን ትግስት ት የለኝም።I Wish ቢኖረኝ።።ግበዝ አይቀይርብሽ።
@zየበረ
@zየበረ 6 ай бұрын
ቃል አድናቂሽ ነኝ የእዉነት ትግስትሽ ይመችሽ እኔ ብሆን ጥየዉ ነዉ የምሂድ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 6 ай бұрын
ቃልዬ ትግስትሸ በጣም ይገርማል ዋው አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ👏👏👏❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 6 ай бұрын
ቃልትጌስትሺ በጣምነዉ የገረመኚ ለሁላቺንም ትጌስቱን ይስጠልን ❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 6 ай бұрын
ቃልዬ ልባም ሴት ነች❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ኢልሀምአብደላ
@ኢልሀምአብደላ 6 ай бұрын
የሚወዳቸው እንደኔ ❤ እና እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል እስከመቸ እንደዚህ ተገፍተን በቃ ሰላም ናፈቀኝ ሀገሬ መግባት ፈልጋለሁ ግን...😢😢😢😢😢😢የሰው ቤት ሰለቸኝ እጂ እጂ አለኝ በቃ💔💔💔💔
@somali3266
@somali3266 6 ай бұрын
አዞን
@somali3266
@somali3266 6 ай бұрын
ለካ እኔብቻ አይደለሁም አ
@aynalemaynalem6407
@aynalemaynalem6407 6 ай бұрын
❤😢
@EmuyedejeneDejenetadesse
@EmuyedejeneDejenetadesse 6 ай бұрын
እመቤቴ ታክብርሺ የእኔ እናትአድሰ እመቤቴ ጠዋት ማታ እግዚአብሔር አመስግነወ ፍቅራችው እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻው ያዝልቅላችው ግነ ቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይገባሻል እመቤቴን እግዚአብሔር ያክብርሺ
@munafetena4472
@munafetena4472 6 ай бұрын
የኔ እናት ቃልዬ የኔ ትግስተኛ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
@kiyaabatekiyaabate
@kiyaabatekiyaabate 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ቃሊ ትትናሽ በጣም ደስ ይላል አዲ ግን አበዛችሁት አንተም እንደ እዮባ ሆ እረዱም ትምጣ አደራ
@hanahana1960
@hanahana1960 6 ай бұрын
ቃልዬ ምርጥ ባሏን አክባር ልዩ ሴት ትግስትሽ የሚገርም ነው እኔ ቢሆን ቤቱን ጦርነት ነው መደርገው 🥰🥰
@luluhabeshwete1131
@luluhabeshwete1131 6 ай бұрын
😢😢😢ወላሂ እኔ እድህ አይነት ትግሥት የለኝም እኳን እሡን ላባብለው ውይ ትግሥትሽ ግን ወላሂ የራስህ ጉዳይ እምትይው ሆላ እየመሠለኝ ነበር እኔ ውሥጥ ብዙ ነገር አሠብኩ አች ሥታባብይው ❤❤❤
@BahryaB
@BahryaB 6 ай бұрын
ከባል ቤተሰብ እንዴት መኗኗር እዳለብሽ የአቡ ረይስ ውዷ እህቴ ከማግባቷ በፊት የሚለው ትምህርት አውርደሽ አዳምጭው ይጠቅምሻል ስለ ዲን ካወቅን ከሰዎች እንዴት መኗኗር እዳለብን እናውቃለን
@RabiaAhmad-cm3zd
@RabiaAhmad-cm3zd 6 ай бұрын
በምንድን ነው የሚገኘው ላኪልኝ እስቲ??​@@BahryaB
@yeshieseta
@yeshieseta 6 ай бұрын
ዋውውው ቃል አስተዋይ ሴት ነሽ❤❤❤
@Msayeasefa
@Msayeasefa 6 ай бұрын
ዋው.ቃልዬ.ልዩ.ሴት.ነሽ.ፈጣሪ.ይባርካቹ.ጨምሮ.ጨማምሮ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 6 ай бұрын
ወይ ትግስትሽ አንድ ቃል ከአፍሽ ክፉ አልወጣም ነገሮችን የምታይበት ነገር አሰገርሞኛል በሰመአብ የኔ ጨዋ ሴት❤❤
@SelamawitGetachew-f9i
@SelamawitGetachew-f9i 6 ай бұрын
በእውነት ቃል በጣም ጥሩ ልጅ ናት ቅንነቷ ከልብ ነው።
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
ቃልዬ ትለያለሽ እውነት ዋው አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያቹ❤❤❤
@genetmuoltu4634
@genetmuoltu4634 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 6 ай бұрын
አሥለቀሠችኝ ቃል ውዴ መልካም ንግግር ውብ ነሺ ከምር ብዙ አማራጮች አቀርብሺለት ምሥኪን ደሥ ሥትይ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 6 ай бұрын
የአድስ ቤተሰብና ወንድሞች ምርጥ ምራት አለቻችሁ.👏
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 ай бұрын
በጣም አትቀልዱ እዮብ ሲያናድደኝ አተም ተጨመርክ አድስ
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly 6 ай бұрын
ቃልየ የኔ ሙሉ ሴት በምን ቃል ልግለፅሽ እዝያብሔርን ቃላት የለኝም🙏🥰🥰♥️❣️
@tube6473
@tube6473 6 ай бұрын
ቃልየ ትልቅ ሰው ነሽ መሽአላ ጡሩ ሰው ነሽ ውድ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 ай бұрын
የኔዉድ ቃልዬ ስታሣዝን ተዉ አዲስዬ አታስጨንቃት😢😢❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 6 ай бұрын
ቃልዬ ሁሌም እወድሽ ነበር ዛሬ ደሞ የበለጠ ጥፍ ወደድኩሽ አስተሳሰብሽ ትግስትሽ አስተዋይ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ እኛንም አስተማርሽን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hometube8205
@hometube8205 3 ай бұрын
አረ አትጥፉብን ❤ ኖላንም እየያዛችሁ በሳምንት አንዴም ኑልን 🤗🤗
@zekiyatube954
@zekiyatube954 6 ай бұрын
ወይ ቃልዬ እርጋታን ከፈጣሪ መሰጠት መታደል ነው ለነገው እንኳን ከእንግዶችሽ ጋር ተጫውተሽ ሸኝ *ግን እዮባን በግብዳው አድርገሽ በነፍስ በስጋችን ድረሽልን* *የዛሬው ጥሩ ትምህርት አለው እርሱን ወይም ታብሌኑን ቀይሩት* እኔ ከላይ ሳየው አይ አይ ይችንኳን ጨዋታ ናት ብዬ ነው ያልኩት
@MayeIove
@MayeIove 6 ай бұрын
ቃልዬ የእኔ ቆጆ ትግስትሽ በስመአብ👌 የእኔ ብታካፍይኝ ከትግስትሽ 😢😊
@habhabshi1493
@habhabshi1493 6 ай бұрын
ይች ዉብዬ ተብየዋ ብኮን ይሄነዬ አብዳነበር ዱላ ነዉ ቸምታነሳዉ የምር የሰሞኑ ቢዶዎችን አስጠላኝ 😢😢😢
@DhgrrFbfff
@DhgrrFbfff 6 ай бұрын
በጣም ክብር የሌላት ሴት ነች
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 6 ай бұрын
የሴት ወዴለ ሥርአት የላትም የምር ናሂ ራሡ በእሷ የሚመራ ነው መልካምነት ሣያሠው በእሷ ነው የሚመራ ኝኝኝኝኝ ማለት ሥትወድ ውብ የምር ሁሌ ነገር አሁን ላይ መልካም ንግግር መልካም ሥራ ትሠራ እና መልሣ ጭቅጭቅ በፓራንኩ ሁሉ እሥከወር ጭቅጭቅ ዘጋችኝ አሁን ላይ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 ай бұрын
ሀሀሀሀ እኮ ያች ዳውላማ ምን ክብር አላት ባለጌ ነች ስጠላት
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 6 ай бұрын
አዲስ ወንድማችን አስተዋይዋ ሚስትህ በደንብ መልሱን አስቀምጣልሀለች ቃልዬ ቀሽትዋ❤
@haregmak1519
@haregmak1519 6 ай бұрын
ቃልዬ ገራሚ ሴት👏👏👏👏👏 ብዙ ነገር ተምሬአለው ከአንቺ❤❤👏👏👏
@betelhembekele1537
@betelhembekele1537 6 ай бұрын
ቃልዬ ትዕግስትሽ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ
@afiyatube6273
@afiyatube6273 6 ай бұрын
ቃልዬ አያዞሸ❤👍👍
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 6 ай бұрын
ቃልዬ ፀባየ ሰና እርጋታሺ ደስ ይላል❤❤ ቃል ፕራክሺ ናፍቆኛል ይሄ የመልስ ምት ያስፈልገዋል አዲ ጠብቅ😂
@SariiSariye
@SariiSariye 6 ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 6 ай бұрын
አቤት ቃልዬ ትግስትሽ ይገርማል የኔ ምርጥ ሴት❤❤❤❤
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ሴት ሁላችሁም ለበአል ተሰብስባችሁ የሚያስተምር የሚያዝናና ይዛችሁልን ኑ
@meretechhassni305
@meretechhassni305 6 ай бұрын
ኡፈፈ የኔ መልካም የኔ ዬዋ አሳዘናች ቃልዬ ለቤተሰቡ ያለት ክብር👌😀❤❤
@SmsCell-gu2vq
@SmsCell-gu2vq 6 ай бұрын
በጣም መልካም ሴት ነሽ ቃልዬ❤❤❤❤
@EmushTamrat
@EmushTamrat 6 ай бұрын
ብድርህን መልሰሀል ቃልዬ ጎበዝ ተወጥተሽዋል
@Lijtofuk
@Lijtofuk 6 ай бұрын
እኔ ሙሉ ቤተሠባችሁን በጣም ነው ምወዳችሁ ቃልዬ አድሥና እዬባን እረዱና አች ሁናችሁ ፕራክ ስሯቸው ፕሊስ❤
@FrpFrp-c2y
@FrpFrp-c2y 6 ай бұрын
Redu ena kal bidir bemdr new temekakrachihu bdirachihun memeles alebachihi eshi wudochiye❤❤❤❤❤
@Wusisu
@Wusisu 6 ай бұрын
No erswa gobez nat. She was so polite and respectful girl. No one would accept this. She’s GOLD. Well done Kanye. Tebareki🙏🏽 You are so patient and calm. Tidarishin yemitakebri chewa lij🙏🏽
@ሰላሚና
@ሰላሚና 6 ай бұрын
እውነት ነው ጥሩ ለሆኑ ቤተሰቦች በጣም አጣብቂኝ ነው በጣም ይፈትናል
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 6 ай бұрын
ትግስትስ እኮ በእማምላክ ቃል ወላዲቷ ትጠብቃቹ ስስአታቹ ስወደው ቃልዬ እባክሽ ለረዱ ፍራንክ አስለምጄት እዮባ እየተጫወተባት ነው ትስራለት በተረፈ መልካም ነዳግም ትንሳኤ🎉🎉🎉❤
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 6 ай бұрын
ቃል በጣም ጎበዝ ሴት ነች በጣም ትግስተኛ በቃ ቃላቶች አገልጧትም❤❤❤❤❤❤❤
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 6 ай бұрын
እውነት እኔም ትዳር አለኝ እደእነሱ በእግዛብሄር ቤት ግን እደእሷ መሆን አልችልም እጣላው ነበር በጣም ትግስትሽ ይገርማል
@sarabya4574
@sarabya4574 6 ай бұрын
ቃልዬ ትግስትሺ የኔ ቅን አሳቢ ፍፍፍፍታድለሺ ኤኔ ብሆን ብዬ ሳስብ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 6 ай бұрын
በሰመአብ ቃል ትግስትሽ ደግሞ ትክክለኛ ነው ውሳኔሽ❤
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 6 ай бұрын
ቃልዬ አይዞሽ አንቺ ስራሽን ቀጥይ ማሚ አላለችም ዝም በይዉ አንተ ግን ያልተፈጠረ አታዉራ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
ይትባረክ ወይ የታደለ ትዳር ❤ቤተስብ ይስበስባል እና መታደል ነው ቤተስብን መስብስብ❤❤❤❤❤❤❤
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 6 ай бұрын
ቃልየ አስተዋይ የሴት እመቤት ናት የኔ ማር❤❤❤❤❤❤
ሰራተኛችንን እጅ ከፍንጅ ያዝናት ልጃችንን ስትመታ
19:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 233 М.
አዲስ እግሩ ተሰበረ ያላሰብነዉ ገጠመን
23:22
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 65 М.
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ልጇን መታችዉ
26:04
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 172 М.
እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
19:22
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 244 М.
አዲስ በጥፊ መታኝ እህቴ አበደች
28:41
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 266 М.
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
31:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 92 М.
የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ
13:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 654 М.
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 219 М.
ከአዲስ ጋር ለበዓል ተጣላን በጣም ተቆጣኝ
27:31
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 175 М.
እንደዚህ ለብሳችሁ አናስገባም አሉን
28:22
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 90 М.