🛑 አዲስ ዝማሬ "ሚካኤል ያለው" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Michel yalew" D Zelalem Takele Zegola

  Рет қаралды 35,335

Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ

Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@DanelDanelDanelDanel
@DanelDanelDanelDanel Ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘሌ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ጠባቂያችን ዛሬም ከልጆችህ አትለየን አሜን⛪❤🙏
@Ahmad-zb5dz
@Ahmad-zb5dz Жыл бұрын
እልልልልልልል❤❤❤❤❤
@beliyeamuyelije4168
@beliyeamuyelije4168 25 күн бұрын
እሰይ አምላከ ቅዱሳን ዝማሬያችሁን ይቀበል ዝማሬ መላእክት ያሰልለን በቤቱ ይለቅ ዘመናችሁ❤🥺🙏
@-deacongirma0712
@-deacongirma0712 Жыл бұрын
ረዳኤ ምንዱባን -በምልጃው ይራዳህ ከፍ ከፍ ያድርግህ💒🙏
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም የበረከት ፍሬን ነው የሚለቅመው ከምልጃው ስጦታን ያጠግበዋል በመከራም ቀን ያድነዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ጸሎቱ በረከቱ ይድረስልን አሜን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zemariyamlakkassa
@zemariyamlakkassa Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ወንድሜ ❤❤❤
@smrethabteyes
@smrethabteyes Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EmbebaTesamun
@EmbebaTesamun 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን መዝሙሮች ሁሉ ዕርጋታን የተሞላ ነው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የአገልግሎት ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ ✝️
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 жыл бұрын
ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም የበረከት ፍሬን ነው እሚለቅም😭😭😭🙏ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሚካኤል አባቴ ይጠብቅ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን ዘሌ ዘጎላው እንቁዋችን ድምፀ መረዋ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቴ ሚካኤል ዋስ ይሁንህ❤
@ZemaritFasika
@ZemaritFasika 2 жыл бұрын
Zmare melaikt yasemaln zola
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 жыл бұрын
enkuwan aderesachu aderesen ye tewehedo lijoch egizabeher yemesgen Amen Amen Amen zemare melakit yasemalin egizabeher bebetu yasenhe yaglgilot zemenhen yebark 🤲🤲🤲✝️🕯🕯🕯🏫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ 2 жыл бұрын
ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም የበረከት ፍሬነው የሚለቅም ከምልጃው ስጦታን ያጠግበዋል በመከራው ቀን ያድነዋል እልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ አባዬ ሚካኤል በስደት በመከራ ለኔ የቆምክልኝ መዝሙርህ ሁላ በምባ ነው የምሰማው በርታልኝ ወንድሜ
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@emnetagizaw1098
@emnetagizaw1098 2 жыл бұрын
😥😥😥 አባቴ ሚካኤል 💜💜💜
@nasserllrshdee7021
@nasserllrshdee7021 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ጥዑመ ዜማን ያሠማልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልል ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም የበረከት ፍሬን ነው እሚለቅም ፪❤❤❤❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ዩቱብ sher ዓድርጉልት
@mikiyasfikru3987
@mikiyasfikru3987 7 ай бұрын
Zemare Melaekt Yasemalen
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን
@judi934
@judi934 2 жыл бұрын
Uff endet des yemil zemare new..kidus micheal yeleyale yega abat asadagyachem
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏
@27211
@27211 Жыл бұрын
ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም እውነት ነው ያልወደኩት ሚካኤል ስላለልኝ ነው ስለሚካኤል ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሳደገክ መልአክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልክ
@endueduofficial
@endueduofficial 2 жыл бұрын
ያሳደገህ ያሳደገኝ የጠበቀህ የጠበቀኝ የዋህ መልአክ ይቅደምልህ ይምራህ ይከተልህ
@AdisYeamaregndramawoch
@AdisYeamaregndramawoch Жыл бұрын
ተባረክ ለኔ በጣም ልዮ ነው ቅዱስ ሚካኤል😭😍😍😍❤
@natnaeltube3035
@natnaeltube3035 2 жыл бұрын
ዞላ ዜማዎችህ ዝማሬዎችህ ልዩ ናቸው በርታልኝ ወንድማለም
@melatalemayew1165
@melatalemayew1165 2 жыл бұрын
Enqan Adarasahu lamalawe ya kedus Mikal wadage Batekekel Ayewadekem kafetahen eyakadama seradan wademahen zemara malakete yasamalen bademana tana yetabekelen babezu barakate tabarake Amen💚💛❤
@zemariabel9370
@zemariabel9370 2 жыл бұрын
በአፀዱ ያደገ የተማረ ፊቱ አደግድጎ የዘመረ ዘልሽ ግሩም ዝማሬ ነው በርታልኝ
@fikrtemuhaba5428
@fikrtemuhaba5428 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ሳሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@TehayiTehayi-vk3zy
@TehayiTehayi-vk3zy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን❤❤❤❤❤
@fantishworku9234
@fantishworku9234 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬሬሬሬ በርታልን ዘልዬ ወንድሜ
@ZemariDnAdane
@ZemariDnAdane 2 жыл бұрын
ዘሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ!!
@genetaylel8784
@genetaylel8784 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የቅዱስ ሚካኤልን ረድኤት በረከት ያድልልን
@Muluyyee
@Muluyyee 2 жыл бұрын
Zameri malkten yasemaln
@martabogale9698
@martabogale9698 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልእልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@samueltekle7898
@samueltekle7898 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤❤❤🙏
@ritaderu5832
@ritaderu5832 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ወንድሜ ዘሌ እግዚአብሔር በቤቱያጸናህ በጸጋና ዕድሜ ይጠብቅ ጥበብ እና ሞገስ ይስጥህ።
@godoliassaintyared5529
@godoliassaintyared5529 2 жыл бұрын
ዘላለሜ ያንተ መዝሙሮች ስሰማቸው እጅግ ኣብዝቼ እጽናናለው። ጥዑም ያሬዳዊ ዝማሬ ነው። በርታልኝ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@selamawityilma6368
@selamawityilma6368 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዞላዬ ያሳደገክ መልአክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልክ
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም ለበረከት ሁን ዞልዬ
@rahellegesse2600
@rahellegesse2600 4 ай бұрын
የኔ ሜካኤል❤❤❤❤❤❤❤
@hanatefara5751
@hanatefara5751 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን የብዛልህ በቤቱ ያፅናልን➕
@abinetteshome9184
@abinetteshome9184 2 жыл бұрын
ዘልዬ በእውነት ስለተሰጠህ ጸጋህ እግዚአብሔር ይመስገን። እንደሁሌው ድንቅ ዝማሬ ነው። በጸጋ ላይ ጸጋ ይደርብልህ ወንድሜ።
@wossenmedia
@wossenmedia 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@sabelamena8135
@sabelamena8135 2 жыл бұрын
Ellllllellllllelllllelllllll zemara melkete ysemlalne 🙏🙏🙏
@almazmogos514
@almazmogos514 2 жыл бұрын
ወደማቺን ዝማሪ መላእክት የሰማልን
@zemariabirihamtufatube
@zemariabirihamtufatube Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ተባረክ ዘሌ
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 2 жыл бұрын
Amen zemariy melkat yasmalen bebtu yatenah
@beteabrhamzyeka264
@beteabrhamzyeka264 2 жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ ነው ወንድሜ ዘሌ ሊቀ መልአኩ ባለህ ላይ እየጨመረ ባገልግሎት ያበርታህ
@mickyendale3863
@mickyendale3863 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማህ ወንድሜ
@tesfayeyimer1729
@tesfayeyimer1729 2 жыл бұрын
Beretalege Wenedema
@ab-qd1se
@ab-qd1se 2 жыл бұрын
zemare melaeket yasemalen melaku yetebkeh
@starsematube3504
@starsematube3504 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yosephmisganaw380
@yosephmisganaw380 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@tsigerdaagezawe
@tsigerdaagezawe 9 ай бұрын
😭😭😍12🙏ሚካኤል ያለዉ ሰዉ አይወድቅም
@zemari_biruk_zebeata_tube4849
@zemari_biruk_zebeata_tube4849 2 жыл бұрын
ጸጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግልህ ወንድሜ ልዩ ነው
@dnkidusyoseph8282
@dnkidusyoseph8282 2 жыл бұрын
ዞላዬ ፀጋውን ያብዛልህ ምርጥ ዝማሬ
@genetaylel8784
@genetaylel8784 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ገባገባ በሉ ሠብሥክራይብ ላይክ እያደረግን እናበረታታቸው
@abeltesfaye7855
@abeltesfaye7855 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ምልጃህ ተራዳኢነትህ በመውጣት በማግባት አይለን🙌
@solakegola2333
@solakegola2333 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ዞላችን አማላከ ቅዱስ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛልህ
@tameratmekonnen3044
@tameratmekonnen3044 2 жыл бұрын
ዞላዬ ... ቅዱስ አባታችን ሊቀ መልአኩ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛልህ ... በርታልን ... 🙏🙏🙏
@aberhamhailu8300
@aberhamhailu8300 2 жыл бұрын
እንኳን ፡ አደረሰህ
@SalamSalam-qv5sb
@SalamSalam-qv5sb 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችንሁላችሁም ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ልዩ ለኔ ፩፪🕯🕯🕯🕯🕯🕯👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤😭😭❤❤❤❤❤
@zelalemnegash3693
@zelalemnegash3693 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘሌ❤
@meseretfentaw9613
@meseretfentaw9613 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💕👏💕 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እስከ መጨረሻው 👏👏👏
@rahmah7531
@rahmah7531 Жыл бұрын
አሜን ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን
@betezemazorthodox
@betezemazorthodox 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም እውነት ነው። ዛሬም በምልጃው አለን
@ZemariDawitkibru2405
@ZemariDawitkibru2405 2 жыл бұрын
ሚካኤል ያለው ሰው አይወድቅም !!!! እውነት ነው ማንም እሱን የያዘ ሰው አይወድቅም
@bernitube8363
@bernitube8363 2 жыл бұрын
እውነት ነው! መላኩ ያለው ሰው አይወድቅም አይሰናክልም። ግሩም ዝማሬ
@michaelabraham1612
@michaelabraham1612 2 жыл бұрын
Zmare melaekt yesmealin des yemil mezmur new Enkuan aderesen aderesachu.
@ዘማሪትወይንሸትአየለ
@ዘማሪትወይንሸትአየለ 2 жыл бұрын
ዞላ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@julpay9898
@julpay9898 2 жыл бұрын
አሜንንአሜንንንእልልልልልልልልልአገለግሎትዘመንህይባረክወንድሜ
@tihutlemmakebede3549
@tihutlemmakebede3549 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@fasilalemayehu3880
@fasilalemayehu3880 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hdhdhhshssh7808
@hdhdhhshssh7808 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሶልያና-ጸ6ነ
@ሶልያና-ጸ6ነ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን፡
@ab-qd1se
@ab-qd1se 2 жыл бұрын
zemare melaeket yasemalen melaku yetebkeh
@WeleteHana
@WeleteHana 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልል
@haydigetachew
@haydigetachew 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!🙏
@helendereje9953
@helendereje9953 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nodthil6934
@nodthil6934 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha
@ZemariSamuelKebede-Z-mkha 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@netsanetasrat9484
@netsanetasrat9484 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።🙏🙏🙏
@tigistsilase3907
@tigistsilase3907 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
🔴አዲስ ዝማሬ- የኔ ታማኝ ወዳጅ zemari d.n Endale dereje
7:04
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
🔴"ቅዱስ እግዚአብሔር" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Kidus Egziabher l D Zelalem Takele
7:46
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 25 М.
🛑 አዲስ ዝማሬ "መድኃኒቴ" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur "Medhanite" D Zelalem Takele Zegola
8:23
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 152 М.
🛑 አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur"Temesgen" D Zelalem Takele Zegola
8:06
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН