🛑 አዲስ ዝማሬ | የማርያም ነህ ይሉኛል | ዘማሪ አንግዳወርቅ |

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 4,808,399

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

ደጅ ጠናሁ Dej Tenahu

Күн бұрын

ውድ የደጅ ጠናሁ ቤተሰዎች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!

Пікірлер: 1 200
@dejtenahu
@dejtenahu 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ትክክለኛው የዩቱብ ቻናሌ ይህ ነውና ለሌሎች ሼር በማድረግ እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው።
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
እሽ ቃለ ህይወትን ያስማልን
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 3 жыл бұрын
እሺ 😍😘
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 3 жыл бұрын
እሽ በእውነት ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እባክህ የድሮ መዝሙርህንም በዚሁ ላክልን ምንም ሳይለጣጠፍበት ልክ እንደድሮው እንደወጣ ላኩልን እረጅም እድሜና ጤና ሰላም ፍቅር ተመኚሁልህ የአባቴ የክርስቶስ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ እንቁ ዘማሪ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-ud2bf9cb6h Amen❤Endamer Ehte
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 3 жыл бұрын
ሃመረ ኖህ ኪዳነ ምህረትን ተማፅኜ አጥቼ አላውቅም በሰው ፊት ስቆም እንኳን ሞገሴ ነች እናቴ የቅዱሳን አምላክ በህይወት በጤና ይጠብቅልን ቀሲስ
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ
@TigistyemataMeselu
@TigistyemataMeselu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@johndanid4553
@johndanid4553 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ማታ ማታ እየሰማው የምጽናናበት አይ ስደት 😭😭😭😭😭 አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pp3Uh3edrLd7fas
@user-ob3ek3dg5y
@user-ob3ek3dg5y 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@user-ob3ek3dg5y
@user-ob3ek3dg5y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-fp7ew8ox5c
@user-fp7ew8ox5c 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማለን
@LozaBiniyam
@LozaBiniyam Жыл бұрын
❤mzmrGbomgb❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 3 жыл бұрын
"ልቡ ያዘነ የተከዘ ይፅናናል ባንቺ" አሜን መፅናኛ እናት የሰጠን ስሙ ይመሰገን በርታልን አባታችን
@nahomenawgaw5428
@nahomenawgaw5428 2 жыл бұрын
JmmiĂ­xxxxxxc of uskulf
@enaniabdela9963
@enaniabdela9963 Жыл бұрын
alem de uma ₩₩₩7 p
@tutu2127M
@tutu2127M 3 жыл бұрын
እጅግ የምወዳቸው ፈጣሪ በእድሜና በጤና ያኑርልን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 👏👏👏
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🖕👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
💕💕💕
@user-ob3ek3dg5y
@user-ob3ek3dg5y 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@user-vp4pj9ci9c
@user-vp4pj9ci9c 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 2 жыл бұрын
ለኔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዘማሪያን መካከል ልዩ ዘማሪ ቀሲስ እግዳወርቅ ቃል ህይወትን ያሰማልን
@user-on9kc6br8n
@user-on9kc6br8n 3 жыл бұрын
እሱ የማርያም ነው ይሉኛል ማን ነገራቸው አውቀውኛል እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር መታወቂያዬ የኔ ክብር! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ
@sonysony8403
@sonysony8403 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mebrattesfaye967
@mebrattesfaye967 3 жыл бұрын
Ok
@raheleshato1752
@raheleshato1752 2 жыл бұрын
@@mebrattesfaye967 እልልልልልልል 🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል?? kzbin.info/www/bejne/rX7Ge6Frrpybq6c
@ruthruthone5893
@ruthruthone5893 2 жыл бұрын
እሱ የማርያም ነው ይሉኛል ማን ነገራቸው አውቀውኛል እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር መታወቂያዬ የኔ ክብር !!!!✟✟✟💚❤💛
@fasilreta7858
@fasilreta7858 Жыл бұрын
4
@addisdemeke2374
@addisdemeke2374 3 жыл бұрын
እሱ የማርያም ነው ይሉኛል ማን ነገቸው አውቀውኛል እናቱ ማርያም የእግዚሐብሔር መታወቂያዬ የኔ ክብር
@asmelashytbarek8956
@asmelashytbarek8956 Жыл бұрын
ጥዑም ያሬዳዊ መዝሙር ካብዚ ንላዕሊ ዘገልግሉ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና እግዚኣብሔር...ቅድስት ድንግል ማርያም ብኣማላጅነታ ትሓልዎም...
@abeba1
@abeba1 3 жыл бұрын
እወዶታለው አባቴ በርሶ ዝማሬ አፌን ፈትቻለው የምርጦች ሞርጥ ኖት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🤲🏽
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል?? kzbin.info/www/bejne/rX7Ge6Frrpybq6c
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 9 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜንኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ነፍስን የምያረካ መዝሙር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ምልጃዋ ረድኤትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ነፍሴ በዚ መዝሙር ተባረከች ተመስገን ኣምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 3 жыл бұрын
የአባቴ የክርስቶስ የእናት የድንግል ማርያም ልጅ እንቁ ዘማሪያን ሰወደዎት ከልቤ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማሪህ ሁሉ ከዘመኑ ያልተነካካ እውነተኛ ዜማ አሸባሸብህ ሁሉ በጣም የቤተክርስቲያ የምታስተምርውን ነው የያዝክ ፈጣሪ ዘለአለማዊ ህይወት ያዉሥህ ኑረልን ⛪️❤🇨🇬
@SuperMakasha
@SuperMakasha 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልዎት ቀሲሰ እንግዳወርቅ የእኛ የተዋህዶ እንቁ ብርቅዬ አባታችን መምህራችነ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላ ቤተሰብዎት ያድልልን ይበል ብለናል💚💛❤🙏
@meskigerma5676
@meskigerma5676 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretfentaw9613
@meseretfentaw9613 Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ, አባባዬ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በተዋህዶ ዕንቁ ጥቁር ወርቅ💕👏💕
@aylechidhuguma5379
@aylechidhuguma5379 Жыл бұрын
❤❤❤
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እመብርሀን ታኑርልን! የድሮ መዝሙሮችዎም ይጫኑልን የኔ አባት
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትያስማልን ።እሜን እሜንን እሜንንን ን።ልልልልልልልልል።እሜን እሜን ።ልልልልልልል
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
@@-tube7723 ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ እህቴ
@metages9762
@metages9762 Жыл бұрын
እመብርሃን ሆይ ለሀገሬ መሬት አብቂኝ
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m 3 жыл бұрын
መመረጥ ማለት እደ እርሶ ነው እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@selemuntnsae1484
@selemuntnsae1484 2 ай бұрын
ኣሜን (3) ዝማረ መላእክቲ የስምዓልና ስለ ድንግል ማርያም ሽግረዪ ይፈታሕ ❤❤🇪🇷🇪🇷
@konizeleke7353
@konizeleke7353 3 жыл бұрын
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ እደርሶ የመብርሀንን ፍቅር ያብዛልን መዝሙሮዎት ሁሌ ልብ ያጽናናል ያበረታል አምላክ እረጅምና ጤናና እድሜ ይስጦዎት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን!!!
@aregashgebere
@aregashgebere 5 ай бұрын
በማጣቴና በስደቴ አንቺው ግቢበት በህይወቴ እየጠራሁት ስምሽን ሞትን ተሻገርኩ መከራን እሷ የማርያም ናት ይሉኛል ማን ነገራቸው አውቀውኛል እናቱ ማሪያም የእግዚአብሔር መታወቂያዬ የኔ ክብር ❤ እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️
@GeniTube
@GeniTube 3 жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ። አቤት የእመቤቴ ፍቅር
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 9 ай бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ቕዱስ፡እግዚኣንሄር ቓለ ሂወት የስምዓልና!!!
@tizta6325
@tizta6325 3 жыл бұрын
አዎን የማርያም ነኝ ያአዛኝቱ ልጅ !! ግሩም ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ቀሲስ አባታችን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ዘማሬ እንግዳ ወርቅ ❤
@MulukenAmare-he8fv
@MulukenAmare-he8fv Жыл бұрын
ሙሉ መዝሙሮችህ በጣምነው ደስየሜሉ እግዛብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Ай бұрын
በእናታችን ስም እንድንዘከር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አሜንንንን ዛረም ዘውትርም ለዘልዓለም አሜን አሜን አሜን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
አሺ ሼር እናደርጋለን የምንወድሕ የምናከብርሕ የርትእት ተዋሕዶ አጋልጋይ ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በቀለ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@HiwotAmeha-pn6sk
@HiwotAmeha-pn6sk 3 ай бұрын
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬወቹ ሁሉንም እጂግ በጣም እወዳለሁ በእዉነት የማከብራችሁ ዘማሪ ናችሁ እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ከህፃንነቴ ጀምሮ ነዉ መዝሙራችሁን የምሰማዉ ዝማሬወቹ ከብዙ ነገር ያፅናኑኛል በእዉነት እግዘአብሄረ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@maftuajafar1449
@maftuajafar1449 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@fekreabebayehu6854
@fekreabebayehu6854 Жыл бұрын
እሽ በእውነት ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ሰላም ፍቅር ተመኚሁልህ የአባቴ የክርስቶስ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ እንቁ ዘማሪ💚💛❤🤚🤚🤚
@utftug3290
@utftug3290 2 жыл бұрын
እዉነት ከልቤ የምወዳቸው አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልእዴሜ ና ጤናዎትን ይስጥልን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
እሱ የማሪያም ነው ይሉኛል ማነገራቸው አውቀውኛል እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር መታወቂያዬ የኔ ክብር 😭😭😭 እመቤቴ ናት መታወቂያዬ
@user-zs2wf1wu5p
@user-zs2wf1wu5p 3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 9 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ የእመብርሃን ርህርህተ ህሊና ምልጃዋ ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@melesesisay6620
@melesesisay6620 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ።አባባዬ የድንግል ልጅ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት ።
@MenebreBiresaw
@MenebreBiresaw 21 күн бұрын
እሱ የማርያም ነው ይሉኛል ማን ነገራቸው አውቀውኛል እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር መታወቂያዬ የኔ ክብር !!!!✟✟✟
@ቅዱስሚካኤልአባቴአተዉጠብ
@ቅዱስሚካኤልአባቴአተዉጠብ 3 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤት በታደል እኮ ነው እዲህ በቤቱ ምስጋና እያቀረብ መኖር መመረጥ ነው ስለ ሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም መዝሙር እናቴ እመቤቴ ለኢትዮጵያን ዘህዝባችን ሰላምሽን ጥጭን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ለባታችን ረጅም እድሜ ናጤና ይስጥዎት
@eden5749
@eden5749 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ወላዲተ እምላክ ከሁላችንጋር ትሁን!🙏🙏🙏
@user-cl2gi7ct8n
@user-cl2gi7ct8n 3 жыл бұрын
ክፉ በሆንኩባቼው ዘመኔ ሁሉ፣ ና ከጌታህ ታረቅ፡ ጽደቅ፡ የልጄን ፍቅር እወቅ፡ ልጄ ያዘጋጀልህን የዘላለም ሕይወት ውረስ ብላ ሳትጸየፍና ሳትሰለች ሁል ጊዜ ወደ ልጇና ወዳጅዋ የምትመራኝ፤ ፈጣሪዋን ልጄ፡ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ የተካከልክ፣ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በአድንነት በሦስትነት የምትመሰገን፣ እኒህን ማርልኝ የፈልጉትን ሁሉ ስጥልኝ፣ ንስሃ እስኪገቡ ታገስልኝ የምትል፤ ተወዳጅ እመቤታችን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም፣ የፍቅሯና የቃልኪዳኗ በረከት ደርሶናል እኮ። ሁል ጊዜም አልተለየንም፣ ለዚህም እድለኞች ነን። እነዚያ ዛሬ የሉምና እኛ ግን የምቀርብበት ጊዜ ዛሬ ተሰጥቶና። ወለላዋ እመቤት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ፣ ምልጃሽ በነፍስ እና የስጋ መዳኛ ይሁነን።
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 2 жыл бұрын
❤❤❤
@musseteklit2860
@musseteklit2860 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ።
@temesgenassefa7182
@temesgenassefa7182 Жыл бұрын
ለመዝሙሩ ቃለሕይውትን ያስማልን እያልኩኝ በጣም የምንውድሕ መምሕራችን ቆየት ያሉ የድሮ መዝሙሮችህን በቻናልሕ ብትለቅልን ስል በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mamoabera4345
@mamoabera4345 Жыл бұрын
አሜን ልቡ ያዘነ ይፅና ይህንን መዝሙር በመስማት ይፅና።
@zilagebryohanes4686
@zilagebryohanes4686 29 күн бұрын
😢ljlji6❤❤❤jlzlioi😊❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይይይ🇧🇴🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰወደው ይህን መዝሙር ስተኛ ሳልሰማ አልተኛም
@Kidanemihret1616
@Kidanemihret1616 3 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም።
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 жыл бұрын
በእርሶ ላይ ያደረው የእመቤታችን ፍቅር በእኛም ላይ ይደር።
@MJ-ye7dd
@MJ-ye7dd 9 ай бұрын
A Kenyan 🇰🇪 in love with Mezmur , looking forward to learn Amharic.
@YeshworkMolla
@YeshworkMolla 3 ай бұрын
❤ስተኛም ስነሳም የምሰማው❤አባታችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን ስወዶች ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚያብሄር ያርዝምሎት አሜን
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ
@lulaalemayoh
@lulaalemayoh Ай бұрын
ከ አውደ ምህረቱ ሁኘ ስጠራት ዘምበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምህረትን🙏🙏🙏🙏
@Elshadaymedia21
@Elshadaymedia21 7 ай бұрын
ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ የምሰማው ዝማሬ ነው❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎት ይባርክልዎት🙏🙏🙏
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ማይጠገብ መዝሙር ዝማሬመላክትን ያሰማልን አባታችን❤
@EmebetTamirat-sx5ww
@EmebetTamirat-sx5ww 3 ай бұрын
እጅግ ልብ የሚነካ መዝሙር ቃል ህይወትን ያሰማልን።
@selamselam5317
@selamselam5317 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወስጤን እሚያድስልኝ መዝሙር አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@MekdiT1921
@MekdiT1921 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን ፍቅርዋን ያሳድርብን በልቦናችን አሜን!!!
@angansh5671
@angansh5671 3 жыл бұрын
ዝማሪ መልዕክትን ይሰማልን በንስሐ እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ቅዱስሚካኤል ይስጥልን አባታችን
@zebib3563
@zebib3563 3 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን !!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!
@Sara-fw1sq
@Sara-fw1sq 2 ай бұрын
መነው እንዴኔ በስደት በዚ መዝሙር ሚፅናናዉ ❤❤❤❤❤
@seble4194
@seble4194 3 жыл бұрын
በጣም የምውዳቸው ዘማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@alemyerosan8816
@alemyerosan8816 Жыл бұрын
amen.amen.amen.zemary.mlaeket.iasmalen.abati
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ መንፈሴን እርግት ይላል። ይሔንን መዝሙር ሣዳምጥ😢❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን ልኡል እግዚአብሔር
@Meklit-the-Tewahido
@Meklit-the-Tewahido 2 жыл бұрын
ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fatiyafeker159
@fatiyafeker159 Жыл бұрын
እድሜ እመቤቴ ታርዝምልን❤
@tedenkachakilu6114
@tedenkachakilu6114 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾💚💚💚💚💚💚
@fikrzelalem5070
@fikrzelalem5070 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እጅግ ዘወትር የሚሰማ መዝሙር
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 Жыл бұрын
Zemare meleaketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagegelote zemenote Hulu yebareke kefu hulu ayagenote edemewote yerezeme segawne yabezalote
@mesimesi4226
@mesimesi4226 Жыл бұрын
ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤ በቤቱ ያቆይልን❤
@samuelgizaw2634
@samuelgizaw2634 2 жыл бұрын
የ አናታችን የ ድንግል ማርያም ልጅ አድመዎትን ይባርክሎት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው
@user-dp6gc7ft3t
@user-dp6gc7ft3t 3 жыл бұрын
እጅግ የሚወዳቸው ኣባት እግዚኣብሔር ሰፊው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባዬ
@ሀይሚ-ሀ
@ሀይሚ-ሀ 21 күн бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር የልቤ መፅናኛ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@legessezewudie
@legessezewudie Жыл бұрын
በጣም የምወዳዉ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎትን ዘመን ከፍያድርገዉ ጤና እና እድሜ ይስጥልን አባታችን!!
@user-yn2ti5pp5s
@user-yn2ti5pp5s 8 ай бұрын
ደጋጝሜ፣ብሰማው፣የማሰለቸኝ፣መዝሙር፣ውይ፣በስማም፣እዴት፣ደስስስስ፣ይላል፣እግዚአብሔር፣ይጠብቆዎት፣አባታችን፣እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 жыл бұрын
ከጣእሙ የተነሳ አጥትን የሚያለመልም ዝማሬነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋዎትንያብዛሎዎት
@user-uc2ik5vm2x
@user-uc2ik5vm2x 6 ай бұрын
የመዝሙር መምህሬ በመዝሙሮት የሚመክሩ የሚገሰጡኝ ለጋሹ ጌታ እድሜ ይስጥኝ ቀሲስ
@kiyaethio
@kiyaethio 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🤲
@user-do3vj8hu7e
@user-do3vj8hu7e 6 ай бұрын
ከህመሜ የምፅናናበት መዝሙር እናቴ እመቤቴ በቃሽ በይኝ መፅናኜ
@misteretube307
@misteretube307 3 жыл бұрын
አሜን፫🙏ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት 🙏💒💝
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alemadre5515
@alemadre5515 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬመልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@biriyeb1178
@biriyeb1178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤ ዝማሬ መላክትን ያስማልን በፅሎት አስቡኝ አባቴ ወለት መድን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@taodocostube6869
@taodocostube6869 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን።
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ
@yareddebele7443
@yareddebele7443 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ዘማሪ ዲያቆን እንግዳወርቅ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ ባላውቅም ተሰምቶ የማይጠገብ ምስጋና ነው ያሰማከን።
@AmanualKassahun
@AmanualKassahun 2 ай бұрын
ዝማሪ መላዕት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማይትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ጠብቅልን
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 Ай бұрын
የብርሃን እናት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ስንቆ🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌿🌿🌿💕💕💕💞💞💞💞💞💞💕
@addisabeba100
@addisabeba100 2 жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!♥️☦️🙏🏾
@HasetGanta
@HasetGanta 3 ай бұрын
በስደት ላይ ከልጃ ጋር ሆና የምትጠብቀን እናታችን እመቤቴ ናት ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤❤
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
በጣም የምወደናቸው አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን ⛪️🙏😭😭
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 Жыл бұрын
Emebetashene kedeset degele mareyame melegawa tebekawa lemenawa bereketa eredeta selota be welete rufaelena geberehiwete edeihum be hezebe keresetiyane laye adero lezelame yenure amen
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማርን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 10 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታች በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን መገሰተ ሠመያትን ያውረሰልን🙏 እልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ማረያም የጭቅ አማላጄ😭🙏
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል?? kzbin.info/www/bejne/rX7Ge6Frrpybq6c
@tirulove6865
@tirulove6865 Жыл бұрын
የምወደዉ፡መዝሙር፡ዝማሬ፡መላክት፡ያሰማልን
@BetiBeti-yo6eg
@BetiBeti-yo6eg 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉እመአምላክ ወላድተ አምላክ አንቺ ጠብቂኝ ❤❤❤ማርያም እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል ❤🎉🎉
@mekuriawewnetu3523
@mekuriawewnetu3523 Жыл бұрын
የቀሲስ እንግዳወርቅ ዝማሬን በጣም ነው የምወደው
@user-gsareklam
@user-gsareklam 5 ай бұрын
አሜን ዝማሪ መላእክ ያሰማልን❤እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም❤❤❤❤
@mytab1102
@mytab1102 3 жыл бұрын
የእናቴ የቅድስት ማርያም ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሷን ስም ጠርቼ መቼም አፍሬ አላውቅም ለተጨነቁ ሁሉ እምትደርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን አምላክ ይባርኩሎት ቀሲስ
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Ай бұрын
ዋይ ዋይ ዎዳጅመስሎ ይጠቃይኛል 😭 ግንበ እግዚአብሔር በክዳኔምህረት ሃዘን የለብንም!☮️☮️☮️እልልልል
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 3,9 МЛН
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
6:33
እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media
Рет қаралды 3,3 МЛН
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
MEZMUR50
Рет қаралды 16 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,7 МЛН
ተወዳጅ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች ስብስብ
33:35
ዘማሪ ዲያቆን ዳግም ሰሎሞን //
Рет қаралды 104 М.
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН