አዲስን እንደ አዲስ - ክፍል 2

  Рет қаралды 16,725

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

25 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
አዲስን እንደ አዲስ
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 56
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 24 күн бұрын
እንደዚ አይነት ፕሮግራም ማየት ለምንድነዉ ግን ደስ የሚለኝ😌
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 24 күн бұрын
ለውጥ ውስጥህ ይፈልጋላ ,ትክክል
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 24 күн бұрын
የአገርህን እድገት ማየት ስለምትጎጎ
@rossross6520
@rossross6520 24 күн бұрын
እኔ ራሱ የምር!!!😊😊😊
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 24 күн бұрын
eneme endazawe
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 23 күн бұрын
በጣም ጤነኝ አእምሮ ስላለህ ነው
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 24 күн бұрын
እሩጫችሁ እልህ ያለበት ይመስላል:: ለመልካም ስለሆነ ጥሩ ነው:: በርቱ ትብብራችሁ በጣም ደስ ይላል የስራው ባህል በእርግጥም እየተቀየረ በመሆኑ ደስ ይላል ::🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 23 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ልማት ነው በርቱ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይርዳችሁ : በተለይ በእራሳችን ባለሙያዎች መሰራቱ ግሩም ነው: አጀማመራችሁ ብቻ ፍፃሚው እንደሚያምር ግልፅ ነው.👍🇪🇹👍
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 23 күн бұрын
ከንቲባችን ከነ አመራርሽ እጅግ በጣም ጥሩ የስራ ክንውንና እርካታን የሚፈጥር ፣ ትውልድ የሚኮራበት አስደናቂ ስራ ነው እፁብ ድንቅ ከጎናችሁ ነን ።
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 23 күн бұрын
ውድ ከንቲባ እንዲህ ያለ ድንቅ ስራ በአጭር ግዜ በመስራትዎ እናመሰግናል ። ለድፍን ዓለም ኢትዮጵያዊን በራሳችን አቅም በአጭር ግዜ ድንቅ ስራ መስራት እንደምንችል መልእት ማስተላለፍ በመቻሎ እንኳን ደስ አሎት❤
@dawit8576
@dawit8576 24 күн бұрын
ጀግኖች ሌላው ወሬ ላይ ነው በርቱ እናንተ
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 24 күн бұрын
ድንቅ ሥራ ነዉ እናከብራችኋለን እናምናችኋለን።❤❤❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn 23 күн бұрын
ብልፅግና በተግባር በእውነት በጣም የሚያኮራ ሥራ ነው የሠራችሑት በርቱ
@dawg929
@dawg929 23 күн бұрын
ቤተክርስቲያኖች የከተማ ድንቅ አርኪቴክቸሮች ናቸው። በሱቅና በኮተት ሲከበቡ ያሳዝናል
@Mezmur.23
@Mezmur.23 18 күн бұрын
አቤት ምቀኝነት ምናለበት መልካም ብታስብ...አይምሮህን በ negative thoughts አታጨናንቀው
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 24 күн бұрын
አቤቤ ❤❤❤❤
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 24 күн бұрын
እጅግ በጣም ድስ ይላል በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawg929
@dawg929 23 күн бұрын
ከንቲባዋ ትክክል ነች። ቦሌ ደረጃውን መጠበቅ አለበት። የስራ ባህላችን በዚሁ ይቀጥል። ይህ ድንቅ ስራ ነው👍
@InnocentBakedBuns-mk2lc
@InnocentBakedBuns-mk2lc 23 күн бұрын
Thank you, my Prime Minister Mr.
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 21 күн бұрын
Good job❤
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 23 күн бұрын
በጣም የሚገርም ሦራ ነው!!!በርቱልን!!
@bircruz555
@bircruz555 24 күн бұрын
The City as a whole is doing a wonderful job! It is visionary and well thought out. I am pleased that it is people-centered, and I am pleased they are opening up the views to the distant mountains, which are often covered by buildings. What makes Addis Ababa beautiful is the hills, the outlying mountains, and the vistas. However, the officials seem to be talking to the elite. They pepper their language with unnecessary English words. Most Ethiopians do not speak English, and they do not understand what these people are talking about, so they cannot LEARN. The first guy is one of the worst, a big annoyance.
@teshome7693
@teshome7693 23 күн бұрын
ጊዜውን ያላባከነ ታማኝነቱን በስራ የሳየ ፓርቲ የብልፅና እናመሰግናለን ኢትዬጵያ ታመሰግናለች በርቱ በርቱ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌አልቆ ለማየት ችኩልልል ብያለሁ
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 23 күн бұрын
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
@InnocentBakedBuns-mk2lc
@InnocentBakedBuns-mk2lc 23 күн бұрын
Wonderful woman got blessed
@InnocentBakedBuns-mk2lc
@InnocentBakedBuns-mk2lc 23 күн бұрын
Thanks god my country is the most beautiful
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 23 күн бұрын
👍👌🙏❤️
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 13 күн бұрын
ሀገራችን እስከሆነ ድረስ መልካም ሲሰራ ተሰርቷል በርቱልን ማለት ሰሚ ቢኖርም ባይኖር ጥፋት ሲጠፋም አጥፍታቹሀል ማለት ግድ ነው !!! ለማድነቅ የግድ የገዢው ፓርቲ ደጋፊ መሆን አይጠበቅብኝም !!! ብልፅግና ከወሰዳጀው ወሳኝ እርምጃዎች መካከል ይህንን አ,አባን መልሶ መገንባት (የኮሊደር ልማት ብሎ የጀመረው ስራ በጣም ለመጀመሪያ ጊዜ ላመስግናቸው ይገባል !!
@african-2000
@african-2000 23 күн бұрын
God bless #MAYOR_ADANECH_ABEBE ... God bless #ETHIOPIA'YE
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 24 күн бұрын
ሌላ ሀገር የለንም ሀገራችን ኢትዬ , ስራን በደስታ ማየት ለትውልድ ነው ጠላትን በጋራ መታገል መቃወም.
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 24 күн бұрын
ልክ ነክ አባ ችግሩ አሁን ለመንግስ የሚባል ነገር ያው እንደምታየው እረፍት የላቸውም በጥም ከባድ ነው እኔስ እኛስ ነው .
@Black-2024
@Black-2024 21 күн бұрын
▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@tegilema6437
@tegilema6437 23 күн бұрын
በርቱ አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያን እንደምትቀይሩ ጥርጥር የለንም ሥራችሁ ይናገራል ጠቅላይ ሚኒስተራችን እንዳሉት
@tamratermias7674
@tamratermias7674 24 күн бұрын
አንጀት አርስ ስራ! አጨብጭበናል! እጅ ሰጥተናል! የኮሪደር ልማት ለአዲስ አበባ የሰጣት ውብ ገፅታ!
@jemalkemal-xx2wx
@jemalkemal-xx2wx 24 күн бұрын
የኮሪደር ልማት የአዲሰ አበባ ውበ ገፅታ እየሆነ ነው
@Tg-B77
@Tg-B77 5 күн бұрын
You were an engineer in former life
@User-Computer_Repair
@User-Computer_Repair 23 күн бұрын
Bezhi agatami asteyayet mitkebelu indehone gilx newna silezhi indew mekina ke andu lelaw gar sigach betam bizu seat lelochin mekinoch silemiyateguagil lezhi min mefte teftrwal minyatum betam kebadu adisabeba yihe nww
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 23 күн бұрын
ሰው ለሃገሩ እንደዚህ ይደክማል ያላደለው ክላሽ ይዞ ጫካ ይዞራል
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 21 күн бұрын
ትውልድ ሲያመሰግናችሁ ይኖራል
@fekadusisay854
@fekadusisay854 24 күн бұрын
እጅግ ውብ የሆነ ገፅታ
@MelmejaTutorials
@MelmejaTutorials 24 күн бұрын
መጀመሪያ ህዝቡን ጎዳና ላይ መጸዳዳት ነውር እንደሆነ ግንዛቤ ብታስጨብጡት!
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 24 күн бұрын
አንተ ተምረህ ልጅህን ስታስተምር እነዝ የሚሰሩት አይከብዳቸውም
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 24 күн бұрын
የግንዛቤ ስራ አንተ ሰራ ዜጋ ነክ ወይስ
@MelmejaTutorials
@MelmejaTutorials 24 күн бұрын
@@danielgetachew2513 ወንድሜ አአ የምናውቀው በጎዳና ሽንት ግማት ነው። ስለእሱ ለመናገር ዜጋ መሆንን ወይም አለመሆንን አይጠይቅም።
@karozimathestar929
@karozimathestar929 23 күн бұрын
እኔ እዚህ አሜሪካ Silver Spring Downtown አንድ አበሻ ጠጥቶ መሐል ከተማ የሰዉ መኪና ተደግፎ ሲሸና አይቼ አይ አበሻ መንገድ ላይ መፀዳዳት እምነቱ ነዉ ብዬ አረፍኩ። እንሰልጥን!!
@MelmejaTutorials
@MelmejaTutorials 23 күн бұрын
@@karozimathestar929 አመል ከባድ ነው። የትም ቢሆን አይተውም። አሁን እነዚህ የሚሰሩት ፕሮጀችቶች በራሱ ያለ ሽታ ሚቆየው ግፋ ቢል 1 ወይም 2 ወር ነው። ከዛ በየዳርቻው ሲሸኑበት ክርፋቱ አያስጠጋም።
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
AddisWalta - AW
Рет қаралды 31 М.
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 37 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
ደፍሬ አነጋጋሪው ቀይ ባህር ሄድኩ Travel To Red sea
23:55
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 423 М.