/አዲስ ምዕራፍ/ “ጫማ ልግዛላቸዉ ብሎ ነዉ ልጆቼን ይዞ የጠፋው...”//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 213,329

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@su72973
@su72973 Ай бұрын
ጀግና እናት ሀሳብሽን ያሳካልሽ የኔ እናት ቆመሽ ልጆችሽን ለማግኘት ያብቃሽ
@Dodi-q4o
@Dodi-q4o Ай бұрын
Amin🤲
@user-ji5df8wv6d
@user-ji5df8wv6d Ай бұрын
እናትነት ህወት እየሰጡ ህወት ማጣት አካል እየሰጡ አካል ማጣት ግን በምን ይተመናል ክብር ሁሉ ለእናቶቻችን ከፈጣሪ በታች ለከፈሉት መስዋትነት
@AffectionateFriendlyRobo-nz2bb
@AffectionateFriendlyRobo-nz2bb Ай бұрын
ወንድምዋም ተባረክ ድናልህ ደግሞ አንተንም ልጆቿንም ሰብስባ በደስታ የምትኖሩበት ዘመን ይምጣላችሁ
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 27 күн бұрын
አመስግናለሁ
@momlove3589
@momlove3589 16 күн бұрын
አሚንንን
@user-xk6ki6oq7c
@user-xk6ki6oq7c Ай бұрын
ግን ወንድ ልጅ እውነትም ባንዳ ነው እሱ ላይ ቢሂን ይሄ የደረሰው እሷ ግን ትታው አትሄድም ነበር ግን እንዳንተ ክፉ ያልሆኑ ወንዶች ስላሉ ለነሱ ክብር አለኝ
@zemuyeyimer3772
@zemuyeyimer3772 29 күн бұрын
ወላሂ እውነትሽን ነው ወንዶች ጨካኞች ናቸው ይድፋው
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 29 күн бұрын
አወ ወላሂ ትክክል በሱላይ ቢሆን እሷ አብራ ስትሰቃይ እናያት ነበር ብቻ ኤዳልሽው ምርጥ ምርጥ ወዶች አሉ ለነሱ ክብር
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 29 күн бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሽኝ ያርቢ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 29 күн бұрын
በሌላ ሚዲያ ግን ወላሂ አብሮ እየተሰቃየ ነበር 😢😢😢😢
@MhertBelhw
@MhertBelhw 28 күн бұрын
ትክክል
@user-fe8wx7wy8y
@user-fe8wx7wy8y Ай бұрын
ሰታምር ደም አይዞሸ ለዶክተር ያቃተው ለእግዛብሔር ቀላል ነው
@shalomgirma582
@shalomgirma582 Ай бұрын
ወረዳ ላይ የምትሰሩ እባካችሁ ቤት ስጧት
@messashkassaye6728
@messashkassaye6728 Ай бұрын
Amen
@saronsaron1138
@saronsaron1138 28 күн бұрын
አሜን ለእግዛብሔር ይቻላል
@negashalemu4554
@negashalemu4554 24 күн бұрын
ቸከከ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
ማሻአላህ ኢቢኤሰ መቼም በባልና ሚሰት ያለውን ማንም አያውቅም አላህ ብቻ የሚያውቅ ባለቤትዋ በየትኛውም መንገድ መብትዋ በሴትነትዋ ተከብሮ ልጆችዋን ማሳየት አለበት ግዴታው ነው አላህን ፈርቶ ያሳያት በዚህ አይነት ተጥላ አትኬድም ነገ ሁሉ ነገር አልፎ ታያለችና በአላህ ሁሉ ኢትዮጵያ ን ውጭ ያለ ይርዳትና ትድናለች አይዞሸ አላህ ለሚወደው ይፈትናል ፈተናውን ታሊፊዋለሸ ቆመሸ እንደምትሄጅ ከአላህ ጋር ኢንሸአላህ ይሻልሻል በርቺ አላህ ልጆችሸንም ይቀላቅልሸ ልቦና ይሰጠው እሱንም ኢቢኤሰ ሰራተኞችም ባለቤቶችም አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@حمديمر
@حمديمر 29 күн бұрын
የሀገሬልጅ ናት አባቷ ሙስሊምነው አባቷን እቢብላ የእናቷ ቤተሰብጋ ከፍራ ኖረች አላህ አሽሯት ድኗንም ይመልሳት
@GossayeFeyisa
@GossayeFeyisa Ай бұрын
ማን ያውቃል እግዚአብሔርም ምን እንደሚሠራ? ምናልባትም ለሌሎች ጥንካሬ እንድትሆኚ ፣ ሌሎች ካንቺ የሚማሩት ነገር ይኖር ይሆናል። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ስለሌለ ተፈውሰሽ የእግዚአብሔርን አዳኝነትና ፈዋሽነት ልትመሠክሪ ይሆናልና እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊው። ኢቢኤሶችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ እርሱ ብድራቱን ይክፈላችሁ ። እጅግ የከበረ፣ በሰውም በእግዚአብሔር ዘንድም የከበረ ሥራ እየሠራችሁ ስለሆነ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ።
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 27 күн бұрын
አቤት የወንድ ልጅ ጭካኔ!!! ደግሞ እንዴት ነው የምታምሪው በእመቤቴ ።!!!!እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልኝ
@user-lo6bm3bq1b
@user-lo6bm3bq1b Ай бұрын
ለፈጣሪ የሚሳነው የለም ! ታሪክ ቀያሪዉ አምላክ ይቀይርልሻል አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ! አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ ።
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 27 күн бұрын
እሺ ተበረታለች
@MomyMom-e6y
@MomyMom-e6y 27 күн бұрын
ሆስፒታሉ ይጠየቅልን የኔ እናት ትድኛለሽ እመቤቴ ትርዳሽ የስራችሁን ይስጣቹ በቁም ተቃጠሉ ዶክተሮች ይሄን ያደረጋቹ የስራችሁን ይስጣቹ ስቃዩን እዩት በጣም ታሳዝናለች እባካቹ ልጆቿን አገናኞት ድነሽ ለማመስገን ያብቃሽ
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 Ай бұрын
ሰውየው ኸረ በፈጠረህ በልጆችህ አምላክ እምባዋ ላንተ ያጠፋልና ልጆቹን ከፈለካቸው ዛሬ ነገ ሳትል አገናኛት ህሊናህ ይውቀስህ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢እዉነት ነዉ
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 29 күн бұрын
አንዳንድ ወንዶች እኮ እራስ ወዳድ ናቸው እሶ ሂይወቶን መሰዋት አድርጋ አካሎን አጥታ እንደት ይዞባት ይጠፍል ከእሱ የበለጠ 3 እጥፍ ዋጋ ለከፈለች እናት ዋጋዋ ይሄ አደለም
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 29 күн бұрын
በጣም​@@user-tw7yf9wo6z
@IkanusA-bs9fb
@IkanusA-bs9fb 14 күн бұрын
ከሱ ሳትሰሙ አትፍረዱ አባራው እንጅ 3 አመት እንደሴት አፍስት እጣለ ቁጭ ብሎ ቡና እያፈላ ስንት ዋጋ የከፈለላት ባሏ ነው
@amma4705
@amma4705 Ай бұрын
የአላህ ምድነው የምንሠማው እኩሉ ያፈዛል እኩሉ ያደነዝዛል የአላህ ምን አይነት ሠይጣን ዶክተሮች ነቸው ለህግ መቅረብ አለባቸው እህህህህ ebs ወላሒ በጣም የምትደነቁ ሠወችናችሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ❤❤❤❤
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 27 күн бұрын
አሜን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉ ታግዘሽ መዳን ከቻልሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ 😢😢😢😢😢 ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ እፍ በለቅሶ ነው የጨረስኩት የዛሬው ደሞ ይለያል😢😢😢
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x Ай бұрын
የኔ ማር ሰው ኑሮውን ነው የሚመሰለው ሰታምር ባልየው ልጆቿን አሣያት በፈጠረህ
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p 29 күн бұрын
አዎ ያሰየት እነት ምንሚ ብቶን አትቀያርም ሰለቤቶ አላህን ፋሪቶ ልጂችን ያሰየት💐💐
@getayferdal8827
@getayferdal8827 29 күн бұрын
Befetereh aydelem behig amlak new yemibalew
@user-of9sg6kp8c
@user-of9sg6kp8c 28 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነበር እኮ ያሳዝናል
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x 28 күн бұрын
@@user-of9sg6kp8c ታውቂዋለሽ እደ
@Zamani1983
@Zamani1983 28 күн бұрын
ታውቄዋለሽ የመካነሠላም ልጂ ናትኮ​@@user-of9sg6kp8c
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x 29 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝማርያም ትድናለሽ የኔ እናት ፀበል ጠመቂ እሚ ፈዉሱአባቶች ጋ ጂ ለምሳሌ ወወንቅሸት ቁዱስ ገብርኤል አ.አም አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ሂጂ እም ብርሃን ምስክሬ ነት ትድኛለሽ አይዞሽ ክርስትያን በተስፈ ነዉ እሚነረዉ
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 27 күн бұрын
እሺ
@YordiMekonnen
@YordiMekonnen Ай бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል የኔ ውድ እህት ለብዙዎች ቶሎ አልከፈት ያለ የበረከት በር ለአንቺ ይከፈት የመዳኛሽን ቀን ፈጣሪ ያፍጥንልን❤❤❤
@aviya5907
@aviya5907 Ай бұрын
ሰማይና ምድር የዘረጋ እየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል ስላንቺ የተሰቀለው ደሙን ያፈሰሰው ስላንቺ የቆሰለው ይፈውስሽ ያስብሽ አዲስ ሰው ያድርግሽ እዮብን ባደሰ ክንዱ ያድስሽ ያስብሽ !!!!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@AbigyaTesfaye
@AbigyaTesfaye 25 күн бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን ❤❤❤❤❤
@user-up2zr4eb3o
@user-up2zr4eb3o 17 күн бұрын
amennn
@user-sx9jp3hn3x
@user-sx9jp3hn3x Ай бұрын
በአዲስ ምእራፍ ፕሮግራም እንዲህ ልብ የሚሰብር ሀዘን ተሰምቶኝ አያውቅም ፈጣሪ ያስብልሽ እነዛ ሀኪሞች ግን እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው
@sebliethiosun
@sebliethiosun Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ በርግጥኘት ሁሉም እንዳልነበር እንደሚሆን እንደልብሽ ትሮጫለሽ ልጆችሽንም ታሳድጊያለሽ ሁሉንም የሚያደርገው እግዚሀቤር ስለሆነ እንዳትጠራጥሪ እሽ በርች
@maya-21792
@maya-21792 Ай бұрын
እንርዳት በማርያም ትታከም ዉጪ ሄዳ መዳን የሚችል ይመስለኛል
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 27 күн бұрын
አመስግናለሁ
@benezementube2119
@benezementube2119 26 күн бұрын
​ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ሚወደው ሰው እና ሰይጣንየሚቀናበት ሰው ፈተና ይበዛበታል በርቺ ታልፊዋለሽ መንፈሰ ጠንካራ ሁኚ ከቻልሽ ፀበልም ሞክሪ @@AmanTube-c1y
@fantaagede6865
@fantaagede6865 Ай бұрын
ኢቢኤስ የችግሮኞችን ህይወት እምታስተካክሉ ይችግራኞች መፍትሄ ስጭ ላደረጋችሁላት እርዳታ በጣም ነው እማመስግናችሁ አምላክ እሂን ድርጅት ያስፋፋልን 👏👏👏👏👏💕❤️
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
የእኔ እናት እግዚያብሔር በምህረቱ ይጉብኝሽ ሰወች ትሞታላቹህ ሲሉ እግዚያብሔር እድሜ ይጨምራል ለእሱ የሚሳነዉ የለም አይዞሽ ይህም ያልፋል ትድኛለሽ አይዞሽ እመቤቴ በምልጀዋ ትዳብስሽ 😢😢😢
@user-rh6iv1ul8e
@user-rh6iv1ul8e Ай бұрын
አይ እናትነት😭😭😭እሷ እንዲ ሁና ልጆቼ ትላለች ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ🙏
@TsehayGetanah
@TsehayGetanah 29 күн бұрын
ልጅልን ለመፈለግ ጤነኛ አለብህ ማለት ነው?
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js Ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እንደዚህ አይነት ያጋጠማት ቤተሰብ ነበረች ድናለች ትድኛለሽ
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j Ай бұрын
Egizabehre yemarshe yen ehte ❤
@KhanKhan-bv2zi
@KhanKhan-bv2zi Ай бұрын
አረ በምን ነዉ የዳነችዉ ንገሪኝ ዉደ እኔም አባቴን እግሩን እንደዚ አርገዉብኛል ኢትዩ ቢታመሙም ሀኪም ቤት መሄድ አያሥፈልግም በዉነት ደኩተሮች ላይ በጣም ችግራለ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 29 күн бұрын
ወዬኔ ሁለተኛ ለመውለድም ፈራሁ ያረብ
@JarryJerusalem.A
@JarryJerusalem.A 27 күн бұрын
ሰውን እያየሽ አትፍሪ ሁሉን የሚቻለው አምላክ አለ መፀለይ ነ​@@Aminat-nv3cu
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 Ай бұрын
አይዞሽ አምላክ ጨርሶ ይማርሽ አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ቆመሽ የምትሄጂበት ቀን ይመጣል
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ 😭😭እባክህ የልጆቿ አባት ልጆቿን አሳያት አጨክንባት ድንግል ማሪያም እደገና ቁመሺ እድኬጂ ትገዝቀዠሺ🥺🙏🙏🙏
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 27 күн бұрын
አሜን
@Jilalufetiha67
@Jilalufetiha67 Ай бұрын
ምኑ ጨካኝ ነው በአላህ 😢😢😢አላህ አፊያ ያድርግሽ ያረብ
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l 29 күн бұрын
ኦፖሬሽን ስትል እባየ መጣ እኔ አሞኝ ተሰርቻለሁ ስደት በመጠሁ በሁለት አመቴ ሰወቸን መቸም አረሳቸውም አገሬ ልግባ ስላት ጥሩ ህክምና አታገኝም በዛላይ ብሩን አትችይውም አለችኝ አስርሽ ድርሀም ከፍላ አሳከመችኝ በምን ልክፈላት አላህ ረጅም እድሜ ይስጣት
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 28 күн бұрын
እንዲህም አለ❤❤❤
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l 28 күн бұрын
አወ ውዴ ወለሒ አብራኝ ካስር ጊዜ በላይ ሀኪም ቤት ስሔድ እሷ ናት የምትወስደኝ ግን የቤቷ ስራ አይጣል ነው ብቻየን ምግብ ፅዳት ልጆች ቢሆንም ግን ለኔ ከቤተሰቦቸ በላይ ነው የማያት ረጅም እድሜ ይስጣት
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Ай бұрын
የእኔ እናት አይዛሽ 😢😢😢😢ከልጆች በሰላም ያገኛኝሽ እግዚአብሔር
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Ай бұрын
ግን እኮ ወገን አካል ጉዳተኛ ምክኒያት ዶክተሮቹ ናቸው መከሰስ አለባቸው 🤔🤔🤔 አላሕ በሑለት እግርሽ እድኬጂ እደበፊቱ እድትቀሳቀሺ አላሕ ይርዳሽ ሌላምንም አልልም 🤲🤲🤲
@VtF-ce2mz
@VtF-ce2mz 29 күн бұрын
Simeslegn yemngst hakim bet new temariwoch yimeslugnal afer yiblu
@cristians4267
@cristians4267 29 күн бұрын
ትክክል
@belayeneshworku268
@belayeneshworku268 27 күн бұрын
የኔንም አባት እንደሶ ነው ያደረጉት
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Ай бұрын
እኔን ! አይዞሽ የኔ ቆንጆ! ወደ ጤናሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ ።ስለ ልጆችሽ፣ በህግ አግባብ እንዲያሳይሽ ይገደዳል።ስለወደፊቱ ብቻ አስቢ፣ሁሉም ያልፋል! ልጆቹ ይህን ታሪክ አንድ ቀን ያዩታል፣ጠላት የሚሆኑት እነሱ ይሆናሉ።ለሚያልፍ ቀን ክፉ ንግግርን ምን አመጣው? ለራሱ ህይወት ምን ዋስትና አለው? አምላኬ ሆይ የልጆች አባት ያልታመነ ማን ይታመናል? ! አይዞሽ እናትዬ፣መልካም ቀን ይመጣል፣ቅርብ ይሆናል።
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x Ай бұрын
አሚንንን
@luluethio
@luluethio Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሙሉ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ ገሪ እዲሜሽን የደስታ ያዲርግልሽ
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
ኢቢኦሶች እናመሰገናለን አላህ መጨረሻችሁን ሂድያ ስቶችሁ መልካም ስራችሁን እንድቀበላችሁ መልካም ምኞቴ ነው በርቱልን አላህ አላህ ይድረስልሺ እኔም በሰው ሀገር ሳልቀር አላህ ነው ያወጣኝ ድንገት ደም ግፊት ይዞኝ ወዳው ኦፒራሲወን አድርገውኝ ካወላዱኝ ከተወስኑ ደቂቃወች ቡሀላ ፌንት ነቅየ ሁለት ቀን ሙሉ እራሴን አላውቅም ነበር ብቻ ትረፊ ያላት ነፍስ ተርፌ ይሀው አምስት አመት አለፈኝ ደህና ነኝ ስናደድ እና ስደነግጥ ሀሳብ ሳበዛ እራሴን ድንዝዝ ሰውነቴ ዛል ይላል ያንን ስለመስታውስ ይሁን አላውቅም ብቻ እዝህ ያደረስኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ያሳምርልሺ
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st Ай бұрын
ሀቢበቲ እንኩዋን አላህ አተረፈሽ አንች እድለኛ ነሽ የውጭ አገር ዶክተር ነው የሰራሽ ይች ስታሳዝን ተስፋ እንኩዋን አልሰጡዋትም ከነሱ እማይጠበቅ ንግግር ነው የሚናገሩት ሁሉም ናቸው ማለቴ አይደለም
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
@@Zinat-sm9st አልሀምዱሊላህ አወ ማስሪወች ነበሩ ጂዳል አህሊ ግማሹ ያማርራቸዋል እኔ ግን ቀኔም ስላልደረስ ነው ግን ብዙ አስተዋፆ አድርገዋል በሁለተኛው ቀን ስነቃ ከፊት ለፊቴ የሌለ ዶክተር የለም ሴት ወንዱ እነሱም ታእምር ነው የሆነባቸው መስል አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ሰበብ ሁነው ታግለው ከአላህ በታች ሂወቴን ላተረፉልኝ ዶክተሮች አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረብ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ኦፕራስዮን ሱሉኝ እቢ አልኩኝ ። ከሳምንት በዄላ ትሞቻለሽ ተብዬ እሔው አስራ አምስት አሜቴ አለሁ የጸባይ ለውጥ ብቻ ያው አለ መቆጣት መናደድ እራስን መቆጣጠር ያቅታል እንጅ አንዳንድ ካባድ ነገሮች ሲፈጠሩ። እግዚአብሔር ይመስገን። በጸበል ነው የዳንኩት አንድ ሙስሊም እህቴ የደሴ ልጅ ነች ነፍሴን ያተረፈችው።
@jamila8885
@jamila8885 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ቆመሽ ትሄጃለሽ ይሄም ያልፍል ልጆችሽን እግዚአብሄር ጉያሽ ይክተትልሽ
@fremenda3566
@fremenda3566 Ай бұрын
ጽናትች ደስ ይላል የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለአምላክ የሚሳነው የለም ይምርሻል
@rozayallou5348
@rozayallou5348 Ай бұрын
ebsፋምሌ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰቦቻቹሁ እድሜ ጤና ይስጣቹሁ🙏🙏🙏🙏
@ypbpb532
@ypbpb532 Ай бұрын
ምናለ ልጆቿን ባትነጥቃት የደረሰባት ችግር መች አነሳት መነጋገር እየተቻለ ባልነትህን መተው ትችላለህ እንዴት እናትነቷን ታሳጣታለህ በምን መጣባትና ነው ይሄ ችግር።
@tizetabelayhun8793
@tizetabelayhun8793 27 күн бұрын
betam enji ayatay wond leje bada new tile neber ewent ahun ahun yeminayew neger gin betam yekebedale fetari wed lebonachew yemileselen ... enebawan yekuterelat yesemay yemederu geta fikerochewan yemeleselat yekasat amelak
@user-ff1zu9sq7e
@user-ff1zu9sq7e Ай бұрын
ፈጣሪ እዲምርሽ እፀልያለው ታሪክሽን ይቀይረው
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን ሰቶሽ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ምን ይሳነዋል ለሱ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ አይዞሽ ሁሉም ፈተና ለመልካም ነው ሁሉም ያልፋል።አላህ ይፈትናል በምስጋ ያመጣውን መቀበል ግድ ይላል ።ቀጣዩን አሳምሮልሽ ልጆችሽንም ያገናኝሽ🙏
@feritateddy7179
@feritateddy7179 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ይቺ ልጅ እኮ የዛሬ ዓመት አካባቢ ከባለቤቷ ጋር እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር። ምነካው እሱ እንዴት ጨከነባት ሁፍፍፍፍፍፍ
@selam7643
@selam7643 Ай бұрын
አው ቲክቶክ እራሡ አብረው ይሠሩ ነበር ቸግሮት አግዙኝ ሲል ነበር
@feritateddy7179
@feritateddy7179 Ай бұрын
@@selam7643 ወይኔ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይመልስላት ልጆቿን ያገናኛት
@ZamzamA-cg5vb
@ZamzamA-cg5vb Ай бұрын
የልጅ ምንንነት የወለደ ያውቀዋል አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልሥልሽ እሡ ምንም አይሣነውም
@aviya5907
@aviya5907 Ай бұрын
ዘውዲቱ ሆሲፒታል ውስጥ ዶክተሮችን ተጠቅሞ ሴቶችን ወላዶችን እየጨረሰ ያለ ክፍ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የቀለጠ የተሸነፈ ይሁን ሰላም ሙሉ ጤና ለወላድ እናት ሰላም ሙሉ ጤና ለህፃናት ይሁን ።
@selamawitabel1136
@selamawitabel1136 27 күн бұрын
ችግሩኮ የተማሪ መለማመጃ ነው ሚያደርጉሽ እና ለሚደርስብሽ የህክምና ስህተት የሚጠይቃቸው አካል ስለሌለ የልብ ልብ ይሰጣቸዋል።አሁንም ተመልሳ እዛው ዘውዲቱ ከሄደች ግን ግደሉኝ ብላ እንደመለመን ነው
@user-wz4hc4op8v
@user-wz4hc4op8v Ай бұрын
መካነሰላሞች የታላችሁ እህታችንን ማገዝ አለብን እባካችሁ ባስቸካይ
@alemtube12
@alemtube12 Ай бұрын
በጣም ትክክል ይችን ትመስል ቆንጆ ያገራችን ልጅ
@kemalgizaw
@kemalgizaw Ай бұрын
አወ በትክክል
@hawakonjoo
@hawakonjoo Ай бұрын
በጣም የአገራችን ልጆች
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውብ ጌታ እየሱስ ይዳስስሽ እህቴ እሷን ለምትረዱ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ እድሜ ይስጣቹ ውዶቼ
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o Ай бұрын
አይዞሽ፡ያገራችንልጂአላህያሽርሽ
@user-sc3xy8nk7z
@user-sc3xy8nk7z 29 күн бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ ደሞ ጤነኛ ትሆናለሽ የባህል ህክምና ወደአፋር አለ ሞኩሩላት ጤነኛ ትሆናለች በአላህ ፍቃድ
@getealamdew1632
@getealamdew1632 27 күн бұрын
ወንድምየው እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ እህት ደግሞም እንዴት እንደምታምር እግዚአብሔር ታሪክሽን ይለውጥ ድነሽ ቆመሽ ለማየት ያብቃን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥲🥲
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Ай бұрын
ያርብ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ያርብ
@mahi3934
@mahi3934 Ай бұрын
በጣም ደንግጫለሁ እንዲ ያደርጋል ብሎ ማን ያምናል ያ ሁሉ እንክብካቤ 😢😢😢በስመአብ አንተን ብሎ መምህር
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 Ай бұрын
Mn tqabaxerilsh
@meronmeron9834
@meronmeron9834 Ай бұрын
@@iliyaatewhidoiliyaa94 አህያ ነው በዚ ላይ ቀፋፊ አይመጥናትም እሳም ተሳስታለች ኢሄ አስመሳይ ቀፋፊ ገና በሰርግ ታገባለች ሀብታም ኢሄ መናጢ ቀረችበት
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 29 күн бұрын
ሰው መሆኑን አትርሱ እንጂ እንኳን ባል የእናት ልጅም ይተዋል ማንም መከራን አብሮ መጋፈጥ አይፈልግም እስከቻለው ቆይቷል
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 29 күн бұрын
​@@meronmeron9834አብ አትፍረዱ እናትም ትክዳለች ብዙ ጊዜ አብሯት ተሰቃይቷል😢😢
@meronmeron9834
@meronmeron9834 29 күн бұрын
@@nardosbekel1790 የባልና ሚስት ችግር እስከመጨረሻው እኮ ነው መሆን ያለበት
@aklilulisan4996
@aklilulisan4996 29 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከታት እንደ ሃጢአታችን እና እንደበደላችን ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትህ አንተው ጠብቀን 🙏
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 28 күн бұрын
የዘንድሮ ሀኪም እንደሌላ ስራ በቀላሉ የሰው ህይወት ማበላሸት ተገቢ አይደለም የኔ እህት ፈጣሪ ሚሳነው ነገር የለም ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል አይዞሽ❤
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 29 күн бұрын
ያረብ አንተ ታሪክ ቀያሪ ጌታዬ ሆይ ታሪኳን ቀይርላት ማራት ያረሂሙ በጣም ነው ያሳዘነችን😢😢😢😢
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 29 күн бұрын
ኢቢኤስ አግዟት ባሏ ልጆቿን ያግዛት ስበብ ሁኗት ጀግኖች ናችሁ ይህን ታሪክ ስሰማ ያጀበኝ እምባ ነው በጣም ምታሳዝን ልጅ ነች የኔ ጀግኖች
@sadm678
@sadm678 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ወደ ዝች ቤት ግባ። እርሱ ይማርሽ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
ሂወቶን የከፈለችላቸውንልጂቺን ልትወስድባትአችልም የስራህን ይሰጥህ ቁመሺሂደሺአላህያሳየኛ
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d Ай бұрын
ኢቤኤሶች።። እናመሰግናለን የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን የድሃ እንባአባስ
@alemtsehay1064
@alemtsehay1064 26 күн бұрын
ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም እህቴ ትፈወሻለሽ ተሰፋ አትቆረጪ❤❤❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
እግዚአብሔር ቆሞ ለመሄድ ያብቃሽ የእኔ እኀት 😭😭ሰዉ ይደክማል ከአሁን በፊት አመስግነነዋል
@LubabaSied-ew9mc
@LubabaSied-ew9mc 29 күн бұрын
ወይኔ አስፍቲ ከሞተ ቡሀላ ማየት አቁሜ ነበር ኢቢኤስ ያጋጣሚ ዛሬ የልጅቷ አሳዛኝ ታሪክ ገፋፋኝ እና ገብቸ ሳይ አይኔ ክርትት አለልህ አስፍየ 😢😢😢😢😢😢
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d Ай бұрын
ልጆቿ። በአስቸኮይ በአይኗ ትይ የምትሉ ድምጥ እንሁናት❤❤❤❤❤😂😂😂😂በአስቸኮይ ልጆቿን ታግኝ😂😂😂ፍትህ 😂ይዝፈን😂😂😂ፍትህ❤
@saadaali3824
@saadaali3824 Ай бұрын
እሽ ምኑ አሳቀሽ አሁን?
@user-hy6nx8im2l
@user-hy6nx8im2l 29 күн бұрын
ወላሂ እኩል ነው ያስለቀሰችኝ ምኑ ያስቃል ያ ኢላሂ
@KaremaKarem-i8f
@KaremaKarem-i8f 29 күн бұрын
ምኑ ያስቃል ጥርስሽን አላህ ያርግፍልሽ አቦ
@nasseralsheri7403
@nasseralsheri7403 29 күн бұрын
ምናልባት እያለቀሰች ይሆናል አትፍረዱ
@JarryJerusalem.A
@JarryJerusalem.A 27 күн бұрын
​@@KaremaKarem-i8fብዙ ሰው ይሸውደዋል ይሄ ነገር የለቅሶ መስሏት ነው
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 29 күн бұрын
ኢቢኤሶች ፍጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እናንተ የስንቱን እንባ አብሳችኅል ለዚችም እህታችን ያረጋችሁት ድጋፍ በጣም ደስ እሚል ነው እናመሰግናለን
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
አይ ሀገራችን የስት ሰው ሂወት ያበላሹት ያለትምህት ያለሞያቸው ብቻ በፎርጂት በብር የፈለጉትን ሞያ ይገዛሉ ሚጠይቃቸው የለም እህቴ አይዞሽ
@Mekdesmkid
@Mekdesmkid Ай бұрын
በጣም እዉነት ነዉ አፈር ይብሉ እሷ ስታዛዝን በማርያም😢😢😢😢😢😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዲህ ከማረጋቸው እርዳታ እንኳን የማያረጉላት የተረገሙ እነዚህም ብሎ ሃኪሞች እግዚአብሔር ይፈረድባቹ😢😢😢😢
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh Ай бұрын
😭😭😭🤲☝️
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
አላህ አፊያሽን መልሶልሽ እደገና ቆመሽ የልጅችሽ እናት ያድርግሽ ያረብ የባልዮው ቤተሰቦች እደው ሴቶች እናት ሆናችሆ አይታችሁት ይሆናን እባካችሁ ተባበሮት ቢያስ ልጆቾን አሳዮት ተባበሮት እናት ሆናችሁ ያያችሁት
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 28 күн бұрын
ያረብ😢❤
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 28 күн бұрын
ለህክምና እገዛ ሚያደርጉት አሏህ ይጨምርላችሁ እፍ ከባድ ህመሟ ኢቢኤስ ቃል የለኝም ጀሊሉ ይጨምርላችሁ👌
@azebeshete7665
@azebeshete7665 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ኢቢየስዎች ትልቅ ስራ እየስራችሁ ንው አድራሻዋን ፖኦስት ስልኳን ትሩ ነው
@BemnetTesfaye-bm2yh
@BemnetTesfaye-bm2yh 28 күн бұрын
ወይ እመብረሀን የጭቅ አማላጇ ታሪክሽን ትቀይረዉ እዉነት🙏
@tibletdesalegn8298
@tibletdesalegn8298 29 күн бұрын
የሰው ልጁ ፍትናው ብዛቱ የእኔ እህት አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 28 күн бұрын
የተባረከ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ብጉፍንድ ተስብስቦ ብንረዳት ቆንጅዬ
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Ай бұрын
የኔ ከርታ አይዞሽ አኢንሻ አላህ አላህ በኸይር ይበሽሪክ ❤ የኔ ቆንጆ ሁሉም ኸይር ይሆናል አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ🌺🌺🌺🌺
@TemamHusen-n4v
@TemamHusen-n4v 29 күн бұрын
የህግ ባለሙያዎች የልጆቹዋን አባት ብቻ ሳይሆን እንዲህ ያረጉዋትን የጤና ባለሙያዎችንም ጭምር መጠየቅ እንዲችሉ ቢደረግ በየ ቤቱ ስንት በሀኪም ስህተት ህይወታቸውን ብሎም አካል ጉዳተኛ የሆኑ ስንት ይሆኑ ተጠየቁ ለፍርድ ቀረቡ ሲባል አልሰማሁም እና ምን ይሆን?
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 Ай бұрын
ስታምር ደሞኮ አላህ አፊያ ያድርግሽ 😢😢😢
@user-ox3vk4og3y
@user-ox3vk4og3y 29 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ለምኜልሻለው እውነት ጠንካራ እና ቆንጆ እናት ነሽ ምንም አያንስሽም ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ትድኛለሽ እህቴ ነገር ይቀየራል ልስጆችሽንም ታገኚአለሽ
@cache07-m9s
@cache07-m9s Ай бұрын
እግዛብሔር ይማርሸ እህቴ ከይዞሸ ታሪክሸ ያሰለቅሳል ፈጣሪ ይርዳሸ
@merongeta2149
@merongeta2149 29 күн бұрын
እንኳን ወንድም ኖረሽ አግአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ትድኛለሽ
@YeshialemMeselu
@YeshialemMeselu Ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ጨርሶ ይማርሽ
@ayeshaAy-n2z
@ayeshaAy-n2z 29 күн бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ አይ ወንድ አብሽሪ ዋናው ጤና ነው ጤናሽን ይመልስልሽ የሰባት ባዳ ልጅ እንኳን እንድህ ሁነሽ ልጃቸውን አሲዘው አጠፋሉ አላህ ሁለተኛ እድል ይስጥሽ ለሱ የማይቻል የለም
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 28 күн бұрын
አሚን❤
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 Ай бұрын
ሳይማሩ በዘመድ አዝማድ የገቡና ለሰው ፈተና ይሆናሉ አመለክ ፍረዱን ይስጥ ከልቻሉ ምናለበት ቢተሁ እረ ለሰው ክብረ ኑራቹ የእክምና ባለሞያዎች አምለከ ይረዳሽ በነገሮችሽ ሁሉ አሱ አይለይሽ ሁሉም ነግር ለበጎ ነው የኔ ቆነጆ፡፡
@ashiqtyemen3392
@ashiqtyemen3392 28 күн бұрын
"ማሻአላህ " ፈገግታሽ እህቴ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ቆመሽ ለመራመድ " አላህ " ያብቃሽ
@user-rc8xp5ry4z
@user-rc8xp5ry4z Ай бұрын
የሀገራችን ሐኪሞች እውነት ደሃዋ ሀገራችን እንዳስተማረቻቸው ፤ ሕዝባቸውን ለማከም እንደሆነ ያውቁት ይሆን ? የስንቱን ሕይወት አበላሹት ፤ አካለ ጎደሎ አደረጉት ። እግዚአብሔር ሆይ አታሳምመኝ አልልህም ነገር ግን ያንተው እጅ ፈውስ ሁኖ ይዳብሰኝ !!!
@selamawitabel1136
@selamawitabel1136 27 күн бұрын
ትልቁ ችግር ሲኒየር እየሰራ ቆመው ማየት ተማሪው ሲሰራ ደሞ ዋናው ሀኪም ስህተት እንዳይኖር መከታተል ግዴታ ነበር።እኛ ሀገር ግን ተማሪ ይለማመድብሻል ከዛ ምንም ስህተት ቢፈጠር ጠያቂ የለም።እነሱም ተዕቢትም ስላለባቸው (ሁሉንም አልልም ግን እራሳቸውን ያውቁታል) አለመጠየቃቸው የልብ ልብ ይሰጣቸዋል
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ታረክ ለዋጭ ነው 🙏
@MuluZeleke-u8p
@MuluZeleke-u8p Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@tsigeg849
@tsigeg849 Ай бұрын
አምላክ በቸረነቱ ይማረሸ እንባዬን መቆጣጠረ አቃተኝ እባከችሁ ድምፅ እንሁናት. ልጆቿን ታግኝ
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv Ай бұрын
ዛዊዲቱ ሆስፒታል ውስጥ የምትሰሩ ዶክተሮች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ የንፁሃን እንባ አንድ ቀን ይፋረዳል
@AdinaBaya
@AdinaBaya Ай бұрын
እኔንም ቁሜ እሄዳለሁ እጅ የወገብ በሽተኛ አርገውኝ ቀሪ 11አመት በስቃይ ነው ያለሁትኝ ዝቅ ከፍ ብየ ስራ መስራት አቅቶኛል
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv Ай бұрын
@@AdinaBaya የወንድሜ ሚስት በሰላም መውለድ ትችል ነበር ግን በእነሱ ስህተት ልጁ ሞተ እሷም በጣም ተሰቃየች በዛለይ ሰውን ያመናጭቃሉ
@Angatuassee17
@Angatuassee17 Ай бұрын
Is that Health ministry in our country?????
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 Ай бұрын
በትክክል እኔም እህቴ እዛ ገብታ ነው አሁን ጭራሽ ያልጋ ቁራኛ ያደረጋት እነዚህ ሙሲባዎች
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l Ай бұрын
አጂብ ይገርማል
@Lehulem
@Lehulem Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ጭንቅ አማላጇ ቆመሽ ለመሄድ ታብቃሽ። በጣም አሳዘንሽኝ።😭😭😭
@user-iu9de2iz6j
@user-iu9de2iz6j Ай бұрын
የትናችሁ የቦረናልጆች እህታችንንለምንአንረዳም😢😢😢😢😢
@zinetzinet5500
@zinetzinet5500 29 күн бұрын
❤እናትነት እደዚህ ነው እባክህ አባትዩው ልጆቻን አሳያት
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ትንሻ እህቴ ድንግልዬ በየቦታው ትገኘልሽ🙏🙏🙏
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i 28 күн бұрын
የኔናት እግዚአብሔር ያገናኝሽ አሱንም አራርቶ ልጆችሽን ያገናኝሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ትድኛለሽ
@wm72852
@wm72852 Ай бұрын
ሀይ በጣም ይገርማል እኔ ከ26 አመት በፊት ልጅ ወልጄ ልጄን አመት በድንገተኛ ጥቁር አንበሳ ይዘት ሄድኩኝ እሚገርመው ዶክተሮቹ በጣም ልጆች ናቸው ተማሪዎች ነበሩ አና ጀርባዋን መርፌ ሊወጓት ሲሉ አለቀስች እኔ በሩን ከፍቼ ዘልዬ ገብቼ ልጄን ይዤ ወደ ቤቴ ሮጥኩኝ መድሐኒያለም ረድቶኝ ጌታ ይርዳሽ
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m Ай бұрын
😢
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 28 күн бұрын
የኔ እናት እህህህ አብሬሽ አለቀስኩ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አብሽሪ ትዲናለሽ ልጆችሽን ታሳድጊለሽ ኢሻ አላህ
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r Ай бұрын
እግዚአብሔር ታምሩን ይግለጥልሽ😭😭😭
@marinamarina226
@marinamarina226 28 күн бұрын
ሃኪሞቹ ናቸው የተጫወቱብሽ አይ ኢትዮጵያ እመብርሃን ታምር ታርግልሽ እህት አለም
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
ባለፋ አይቸው እዲትአይነት ያብዛልን ብየነበርተው እሶምወዲአይደለምአላህነውየስጣትለምን ጣልካትእህ እኛሴቶችብንሆንእኮ አብርነበርእምንሙተው😢😢😢😢ምንአይነትነህ
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg Ай бұрын
ወንድ😢
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
እኔም
@gezaw123
@gezaw123 14 күн бұрын
Ahunim tfat yelebingim. Bemanaqew neger ly astayet banset😢
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Ай бұрын
የኔ እህት ደግሞ ስታምሪ አላህ ሙሉ አፍያሽን መልሶ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ከልጆችሽም ተገናተሽ በደስታ ለመኖር ያብቃሽ እማኮ💕💕💕
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk Ай бұрын
ኢሻአላህያረበልአለሚንንንንን
@alexhabte9211
@alexhabte9211 Ай бұрын
አይዞሺ የገዛ ልጆቹ ነገ የወቅሱታል መስሎት ነው ፈጣሪ ይማርሺ
@tezebettesema-hr8xv
@tezebettesema-hr8xv 28 күн бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይችላል አይዞሽ ትድኛለሽ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Ай бұрын
ሀኪም ቤቱ ከነ ዶክተሮቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው የህክምና ስተት ወላሂ ግፍ ነው
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x Ай бұрын
ማን ይጠይቃቸዋል
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Ай бұрын
ህግ በሌለበት ሀገረ በምን ህግ😢😢😢😢
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l Ай бұрын
ማን ይባላል ሀኪም ቤት
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l Ай бұрын
ሀኪም ቤቱ የት አገር ነው እነዚህን እማ ማዋረድ ነው
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np Ай бұрын
ወይ አግዚአብሔር አነት ትክክለን ሁሉን አዲስ ታደረግ ዘነድ ቻይ ነህ አህቴ አይዞሽ የኔ ቆንጅ
@TigestDemisse-qq2qw
@TigestDemisse-qq2qw Ай бұрын
ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስ የቻልነውን እናግዛለን
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 29 күн бұрын
ስታምር ❤❤❤❤❤አይዞሽ የእውነት እግዚአብሔር ይፈውስሻል ትድኛለሽ ጠንካራ ነሽ
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН