ከባድ የልጆች ዝርፍያ የሚያካሂደዉ ግለሠብ ተያዘ

  Рет қаралды 48,430

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 68
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 ай бұрын
ሁሌም እደምለዉ የማታሳዱጉትን ልጅ አትዉለዱ 😢
@bezalove558
@bezalove558 2 ай бұрын
Egzgabher ymesgen enkuwan tegege❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YesytChekole
@YesytChekole 2 ай бұрын
ወይጉድ እዚምድር ላይ ያልሰማነውጅ ያልተደረገ የለም በጣም ተሰማኝ እራሴም አስጠላኝ አይገርምም ከሌባው በላይ ቤተሰብ ወላጅ ተብየወቹ በጣም ያስጠላሉ እናት ነኝ እራሴን አየው እናትነት ከባድ ሀላፊነት ነው ይሄስ ከባድ በሽታነው ፈጣሪ ምህረት ይስጠን
@tilahunhakenisso3139
@tilahunhakenisso3139 2 ай бұрын
@RomanGoshu
@RomanGoshu 2 ай бұрын
Welcome silehiwotoch 🎉🎉🎉
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 2 ай бұрын
Ukane ደናመታችሁ የም ወዳችሁ ሁለት ቆንጆዎች ❤❤ የ መጨርሻ አስባችሁ ደስይላል በርት ፈጣሪ ሌቦና የጣኔ
@rawdaali8287
@rawdaali8287 2 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ የመጨረሻ ጨካኝ እና ክፉ ነን😢😢😢
@fevfeb7534
@fevfeb7534 2 ай бұрын
😢የኔ ጌታ
@tigist8365
@tigist8365 2 ай бұрын
እንኳን በህወት ተገኘ❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 2 ай бұрын
ትክክል
@ፍሬህይወትበላይገርሉበየነ
@ፍሬህይወትበላይገርሉበየነ 2 ай бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት ❤
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Sila Hiwetoch enamesegenaln bertuln astemari new
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
ዘላለም በጣም ስሜታዊ ሆነዋል አተነፋፈሱ እራሱ ያስፈራል ምድነው እንደዚህ መፈንጨት ምንድነው እንደዚህ ዘላለም የሆነ ነገር አለው የንስር አይን አላህ ይጠብቅህ ጀግና 🙏🙏🙏💪💪💪
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 2 ай бұрын
ብስራት ሰላም አገላለፅ በጣም እወዶዋሎ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Shop keeper may God blessed
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ስለ ህይወት አስተማሪዎቼ❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 2 ай бұрын
አንዳንዴ እያበዙት እንጅ የውጮችን ህግ የምወደው ለዚሂ ነው ትንሽ ጭረት ካለው ይመቱኛል ካለማ እስርም አለው ወላጅ መሆን የማይችሉ ሰወችም በብዛት ይቀማሉ አቅሙ ለሚያንሳቸው ድጋፍ ይደረግላቸዋል ሰውም ይወሰድብኛል ብሎ ፈርቶ ያሳድጋል ችግሩ ልጆች መብታቸው ጠንቅቀው ስለሚያቁ አይሆንም ማለት እንኳን አትችልም የኢትዮጵያ መንግስት ሌላው ይቅር ሴቶችና ህፃናት ላይ መስራት አለበት
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 2 ай бұрын
Yaa Allah daa'imaa keenyaa nuuf egii nutii isanif jechaa irraa faganee jira😢😢 atumtti nuf tiksii nagaan itti nuu galchii😢uuuuuuuf akkam marumman nama gubbata maloo😢
@l_kale3046
@l_kale3046 2 ай бұрын
ስለ ሂወት እናመሰግናለን 🙏🙏
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉bisriye
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 ай бұрын
ወላጆቹ ግን እንዴት እስር አልተፈረደባቸው። ልጆችን አደጋ ላይ መጣል ያስቀጣል። ሌላው ጥፋተንኛው ገንዘብን ዝም ብለው የሚልኩ ቤተሰቦች ነው።
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Yena Feker kerubeleya enkwan Geta redah enjeh enate abate aydelum betam yastelalu
@dibootube816
@dibootube816 2 ай бұрын
ስላም ስላም ሁላቹም😍😍
@hnah4891
@hnah4891 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሲያሳዝን
@l_kale3046
@l_kale3046 2 ай бұрын
አንደኛ ነይ 😄😄😄😄😄
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Waw police Geta yebrekechu
@Likkee-tg5py
@Likkee-tg5py 2 ай бұрын
👍
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Yena konjo crubeleya❤❤
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 ай бұрын
polisochu gegnoch nachow tebarekue❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ታስረው የሜይታረሙ አስተማሪ ቅጣት ይገባቸዋል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Family place give attention for kids
@HulaaKunema
@HulaaKunema 2 ай бұрын
ትክክል ሰካራም ማለት ሰይጣን ማለት ነው።
@EnanuAssefa
@EnanuAssefa 2 ай бұрын
በቃ ቀኑ ቀረበ የመጨረሻ ቀን ምክንያቱም ጭከና ክፋት እንደሚበዛ ቅዱስ ቃሉ ተናግሯል 2ጢሞ 3:1-5,12. ዉዘተ
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu 2 ай бұрын
,የኔንአስተዳደግነውየተናገራችሁትዛሬየቲምናትእዳልባልእናትአባትአለኝ😢😢😢
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 2 ай бұрын
አቢቱ ፈጣራይ አንተው አስበን😢😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Enjeh betam yegermalu Ebetem tele yeweldal
@godislove-en8hr
@godislove-en8hr 2 ай бұрын
Uuuuufffffff iwunet now 😢😢😢
@ChuchuKonju-d3c
@ChuchuKonju-d3c 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@peace3791
@peace3791 2 ай бұрын
ውጭ የሚኖር ሰው እኮ ደክሞ የሚልከውን የለመደ ሰው ጡረተኛ ሆኖ መቅረቱ ነው:: ዘመድ ካላቸው ለምን ገንዘብ የሚልክላቸውን ሰው እንዳይልክላቸው አልነገራቸውም?
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Endezeh aynet sewach seytan ye seferebachew nachew
@digitalzone4658
@digitalzone4658 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia 2 ай бұрын
Uuuuuuffffffff yene geta siyasazin yene mesikin ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@djwakandaafromix9860
@djwakandaafromix9860 2 ай бұрын
ይሄን ተራኪ ግን በጨለማ ተደብቄ ጀርባውን ብለው ደስስስስስ ነው ሚለኝ በስማም
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 2 ай бұрын
ሌባው እራሱ ህጉ የአገሪቱ መግስት ተብየነው። እሱ አይደለም ለምትሉ ሠዎች ታዲያ ወጀለኛ ህጋዊ ሆኖ በወጀሉ ለመግስት ግብር ከፋይ ሲሆን እያያችሁ ነው አላህ በወጀል ለተጨማለቁ ሁሉ ምአት ያውርድባቸው።😢😢😢😢😢😢😢😢
@HiwiHiwwi
@HiwiHiwwi 2 ай бұрын
ሲጀመር እደዚ አይነት ድርጊት የሚያደርጉ ወንጀከኞች እድሜልካቸውን ከርቸሌ ነዉ ማሳለፈ ያለባቸው
@nadirabduraman
@nadirabduraman 2 ай бұрын
We Need more System on,, people are just styling their own children to make them….but we have to stop ✋ them from doing that to us
@hubiFeker
@hubiFeker 2 ай бұрын
በስመአም ሰው እንዴት ልጁን ይረሳል 😢😢😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
The same Birds father flying together
@mimifasil466
@mimifasil466 2 ай бұрын
"Birds of a feather flock together"
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 ай бұрын
Weyne Lige 😢
@Sara-o8c1c
@Sara-o8c1c 2 ай бұрын
Ine gana ihen tarik semiche alceresikum gin sile sus sinesa hule hiwote yasasibenyal mikinatum bexam beshisha sus teyizalo lezawum besew ager; ahun bexam miwedeny na misasaliny fiqirenya aleg gin sus dalebiny alnegerkutim mikinatum ine sew ager new yalehut inem wedewalo wede agere gebiche abirew lemenor asibalo gin bizu amet yeqoyehubet sus det liwxa? Bakachu erduny ine susen lemetew zigiju neg mikinatum ihe hiwot ayimexinegim esun bagenyew susen miresa yimesilegal mikinatu esu xiru sine migibar yalew sew new. Laxawum alfeligim " fexari yirdash belug😢
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 ай бұрын
ምን አይነት በሽተኞች ናቸው?
@awakinew3064
@awakinew3064 2 ай бұрын
Be hulet aynet dimts meterek asfelagi nebere gin?
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 2 ай бұрын
Saf
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 2 ай бұрын
ይሄማ ወስዶ ለሰይጣን መስዋእት ሊያደገው ነበር ማለት ነው። እስር ያንሰዋል
@mebratandom1806
@mebratandom1806 2 ай бұрын
Wey gud bahun gezie endezie welaje ale sasazen
@Megenagnaመገናኛ
@Megenagnaመገናኛ 2 ай бұрын
አንቺን ያገባ ፈረደበት
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 2 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@daniRas-nn7cp
@daniRas-nn7cp 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yoni-addis4510
@yoni-addis4510 2 ай бұрын
Bchashin ywmtseriw new mishalew
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 ай бұрын
አቤት ውሸት
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 2 ай бұрын
ሚሲኪን በጣም ነው አጀት የሚበላ እዲህ አነት ወላጅ ሊቀጣይገባል
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena 2 ай бұрын
.... እስኪ ምናለበት አዲስ የሚዘረፍ ነገር ብትጠቁሚኝ እኔም ዘርፌ ቢያልፍልኝ . ..... ማለቴ ቅኔ 😂
@ShDh-vx8ku
@ShDh-vx8ku 2 ай бұрын
ነዉ እሸ😂
@KukuMesfin
@KukuMesfin 2 ай бұрын
ውይይይይይይይ ይሄ አዝግ ሚደብር " ተራኪ " ስለህይወት ፕሮግራም አዘጋጆች ብስራት አረ እባክሽ እራስሽ አቅርቢ ተርኪ....መቼም ስለማትከፍይው ነው አይደል????😂😂😂
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk 2 ай бұрын
ፈጣሪን ፍሩ በሰው እንጀራ አትግቡ
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 2 ай бұрын
ሰው ሁሉ በማያገባህ አትግባየሚለዉን ቢሰማ የሰውን እንጀራ ለማበላሸት አይነሳም ነበር ።
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት
39:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 3,3 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 30 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 38 МЛН
ከባሏ ውሽማዋን መርጣ ጉድ የሆነችው ሴት
50:31
የሙሽራ ወንድሙን ህይወት ያጠፋው ወጣት
1:02:17
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 30 МЛН