//አዲስ ምዕራፍ// “ህይወቴን ያጨለመብኝን ልጅ አፉ ብዬዋለሁ” ... ድምፃዊው ምን ሆነ ? //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 127,023

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0913 211452 ነስሩ ሙክታር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000566339165
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 254
@semiraadem2865
@semiraadem2865 2 ай бұрын
አይዞህ አልሀምዱሊላህ በል አላህ 2ኛ እድል ሰጥቶሀል ወደ ድንህ ተመለስ ሙዚቃው ይቅርብህ ምናልባትም አላህ የተውበት እድል እየሰጠህ ይሆናል አላህ ይድረስላችሁ አላህ ይበልጥ ጤናህን ይመልስልህ
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 2 ай бұрын
ትክክለኛ ነሺ
@user-pl2ke2pu1z
@user-pl2ke2pu1z 2 ай бұрын
በቲኪኪለ
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 2 ай бұрын
ትክክል
@Hayat-we4rt
@Hayat-we4rt 2 ай бұрын
Amin alah ymelsh
@affghqedfg2613
@affghqedfg2613 Ай бұрын
አወ ወላሂ እውነት አልሽ እህት❤❤❤❤❤❤
@semiraadem2865
@semiraadem2865 2 ай бұрын
ረመዷናችን አለቀብን አላህ ይቀበለን ጹመው ከተራቡት ሳይሆን ጹመው ከተቀበላቼው ያድርገን በዱአችሁ አስታውሱኝ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-ck5dx2ht7q
@user-ck5dx2ht7q 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw 2 ай бұрын
Allahum amen
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 2 ай бұрын
አሚን
@Umuatika-wu3yc
@Umuatika-wu3yc 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hasnatube5214
@hasnatube5214 2 ай бұрын
አግኝቶከማጣት ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አላህ ሙሉአፊያህን ይመልስልህ
@akjulan7084
@akjulan7084 2 ай бұрын
Amiiiin 🤲🤲🤲
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢😢
@user-xq8eq9nw5m
@user-xq8eq9nw5m 2 ай бұрын
አሚን 😢😢
@badrea36
@badrea36 2 ай бұрын
አሚን
@zufnea2955
@zufnea2955 2 ай бұрын
አሜን
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 2 ай бұрын
ሙዚቃ ለመተው ቃል ይግባልን እና እህቶቼ ተባብረን እንረዳው የዚ ሙስሊም ወድማችን
@RihanaEshetu
@RihanaEshetu 2 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ከብት። ማን ወሳኝ አረገችሁ በሱ ህይወት? ዛሬ ወድቆ ብታዩት ነው እንዲህ ልታዙት የፈለጋችሁት? አይናችሁ እያየ ሌላ ሰው ይረዳዋል። የናንተ እርዳታ ገደል ይግባ። 👺👺👺👺👺👺
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 2 ай бұрын
አላህ እራሱ ቀጥተኛ መንገድ ይምራው ይባላል እንጂ እህቴ የነበዩላህ ኢብራሂም ንግግር አስታወስሺኝ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 ай бұрын
አላህ ተውበት አድርገህ ወደሱ እንድትመለስ ዘንድ ይህን አደጋ አሳይቶህ ሁለተኛ እድል ሰጥቶሃልና ተውበት አድርገህ ወደአላህ ተመለስ አላህ ቀን አለው ከችግር በኋላ ምቾት አለና
@saada483
@saada483 Ай бұрын
ሱብሃን አላህ ትክክል
@SEMIRASEID-vs2sx
@SEMIRASEID-vs2sx 2 ай бұрын
ሙዚቃዉን ትተህ ወደ አላህ በተዉበት ተመለስ አድሉን ሰቶሀል በተረፈ ሁሉም ያልፋል አብሽር
@Fatimadubale
@Fatimadubale 2 ай бұрын
ተዉበት አድርገህ እንድትመላ እድሉን ሰቷሀል ወንድሜ ። አብሽር ወደ አሏህ ተመለስ አሏህ የርዚቅህን በር ይክፈትልህ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም♥️😭አላህ ምንም አይሳነውም
@AffectionateApron-qc1iy
@AffectionateApron-qc1iy 2 ай бұрын
በዘፈን ምክንያት ነው የመጀመሪያ ሚስቱ የፈታው ወላጆቹ ወይ እኛ ወይ ዘፈን አሉት ዘፈን መረጠ አላህ ይዘንለት ይዘንልንን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
የስው ህይውት ፈተና ብዛቱ አይዛክ ወንድሜ ሁሉ ያልፋል❤
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro 2 ай бұрын
ቤተ ጉራጌ ልጆች ወንድሜችን መርዳት አለብን እውነት እንዴት በዚህ ልክ ይቸገራል የሰው ቀወጥ ይውር ጉራጌ
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 2 ай бұрын
ቃልየ የኔምርጥሰው❤❤❤እወድሻለሁ
@Sofiasadek-mf3yk
@Sofiasadek-mf3yk 2 ай бұрын
ኧረ ነስሩዋችን ወይኔ አካዉቱ ላኩልኝ
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 2 ай бұрын
በትክክል 😢😢😢❤
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Ай бұрын
@@Sofiasadek-mf3yk ebs ላይ አለ አካውንት
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Ай бұрын
@@Sofiasadek-mf3yk ebs ላይ አለ አካውንት
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 2 ай бұрын
አላህ ፈተናዉን ያበዛብህ ተዉበት አርግ በተረፈ አላህ አፍያ ያርግ በዱንያ ወንጀል ሊምርህ ይሆናል
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 ай бұрын
በጣም ሰውነቷ እንደከሳ ያስታውቃል የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ባለቤትሽንም አላህ ያሽረው😢😢😢😢
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 2 ай бұрын
አላህ ይስጣችሁ ኢቢኤሶች ከሂድያጋ በረካ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
በጣም ያመዝናል እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 2 ай бұрын
የሰው ልጅ ፈተና ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አንተን ይማርላት እሷም መልካም ሴት ነች እድሜዋ ይርዘም ቀሪው ዘመናችሁ በደስታ ይለቅ ።
@esam4069
@esam4069 2 ай бұрын
ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ሁሉም ኢትዮጵያዊ መደጋገፍ አለበት
@workuhabte8522
@workuhabte8522 2 ай бұрын
ኢቢኤሶች የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እጅግ ምርጥ ናቸው ሁለተኛ ይህ ድምጻዊ የህዮት ፕሮግራም አስተማሪ ነው ሰው ከሞተ በሃላ ከመድረስ እንደዚህ በህዮት እያለ መርዳት እጅግ ትልቅ ነው በርቱ የጉራጌ ቤረሰብ የመረዳዳት ባህሉ ለዚሕህ አርቲስት ወገናዊነቱ ያሳይ እላለሁ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ ሚስትህ ምርጥዬ ጎበዝ ጠንካራ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ
@user-jp3vv7bc4l
@user-jp3vv7bc4l 2 ай бұрын
ነስሩ ሙክታር በጣም ታታሪ እና በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር የምር በእንደዚህ ሁኔታ ማየት ከባድ ነው ግን ኢቢኤሶችን ❤❤❤
@samsunga2182
@samsunga2182 2 ай бұрын
የጉራጌ ባለሀብት እናተ እያላቹ እዚ እኪደርስ ማየት ይከብዳል የዛኔ የታመመ ጊዜ ተረባርባቹ የሆነ ነገር ቢደረግለት ዛሬ እዚ ባልመጣ የጉራጌ አርቲስቶቻችን አድ ሁኑ አላይ ይጠብቅህ ጎቤቾ 😢😢❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ባለሃብትኮ ከጥቂቶቹ በስተቀር ገዘባቸውን ለሃጡያት ብቻ ነው የሚበትኑት ለቁማር ለሴት እስቲ ተይኝ እናቴ😢😢😢
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 2 ай бұрын
ጉራጌ ምናምን አትበሉ ማም ይሁን ማ ጎረቤትም ይሁን ቤተሰብ ወይም ጓደኞቹም ይሁኑ መረጃዉ የደረሳቸዉ ባለሀብቶችም ይሁኑ ማንኛዉም ብሄረሰብ ተወላጅ ይሁኑ ግዴታቸዉን መወጣት አለባቸዉ ስለዚህ ብሄር ምን አመጣዉ እዚህጋ ዘረኝነት ይሄን ያህል ወርሶናል አኡዙቢላህ አማራ ነኝ አማራ ብሄረሰብ ዉስጥ መወለዴ ማንኛዉንም ማህበረሰብ ለማዘንና ለመርዳት የሚያግደኝ የለም ሁሉም ሰዉ ነዉ አማራን ብቻ አረዳም ነጥዬ
@fetikedir
@fetikedir 2 ай бұрын
የጉራጌ ባለሀብት ውርደታቹ አደባባይ ወጣ አርቲስቶቹም እንደዛው እያንዳዳቹ 1ኮንሰርት ለሱ ብትሰሩ ለስማቹም ለዘራቹም ይሆን ነበር የናንተስ ነገ እንዴት አወቃቹት ብቻ አስቡበት እከሌ እከሌ ሳይባል በጣም ብዙ አላቹ ተባበሩ አንተም ለወሬ ያብቃህ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 ай бұрын
በጣም ነው የማደቃችሁ ኢቢኤስወች
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@ter2065
@ter2065 2 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ አላህ ያልታሰበዉን እሪዝቅ ይስጥህ ጤናህን አላህ ይመልስልህ
@selmejons5098
@selmejons5098 2 ай бұрын
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ወንድሜ ዋናው እንኳን በህይወት ተረፍክ ኢቢኤሶች ለመልካም ሰራችው አከልብ እናመሰግናለን በወጣ ይተካ
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 2 ай бұрын
አሏህ መጨረሻ ቺንን አሳምርልን የኔ አባት አሏህ ይሺፊክ ኢቤኤሶቺ አሏህ ከይር ጀዛቺሁን ይክፈላቺሁ ሰጪን ይሰጣዋልና አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቺሁ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
ሙሥሊም መዚቀኛ መሆን አላህን ማመፀ ነው ወድማችን አላህ ይመልሥህ ወደ ድንህ አላህ ሁሉችንም ከጥመት ይጠብቀን በሀቅ ላይ ያፀናን ያረብ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 2 ай бұрын
ልልሥል ቀደማቹኝ ወላሂ አላህ ወንጀሉ ሊምረዉ ይሆናል
@hhkk4666
@hhkk4666 2 ай бұрын
አይ ወሏሂ ጠንካራ ሴት ነች አብራህ መኖርዋ😢አሏህ ጤናም ሀብትም ይስጥህ
@CheramlakGizaw
@CheramlakGizaw 2 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ ፈጣሪ አለ ወንድ ልጅ አይጣ😢😢 EBS TV ፈጣሪ የጥሩነት ዋጋው ይክፈላችሁ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 2 ай бұрын
አላህ ያሽርህና ፈጣሪህን የምታመሠግንበት ቀን ያቅርብልህ አሁንም ባለህበት አላሀምዱሊላ በል ምክንያቱም ወደህም ባይሆን ከሙዚቃ አርቆሀልና
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 2 ай бұрын
አልክምዱሊላህ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልክ አብሽር ባላህ ተስፋ አትቁረጥ ለህይር ነው
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 2 ай бұрын
እብ ኤስችን አለይ ይጠብቀቹ ለዎገን ደረሾችነቹ❤❤❤
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 2 ай бұрын
አለኝ ብላችሁ ለምትመፃደቁ ሰዎች መማሪያ ነው
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 2 ай бұрын
ሳህወላ አላህ የመጭረሻችንን ያሳምር ከሁሉምነገር ጤና ይበልጣል አላህ አፊያውን ይመልሰለት
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 ай бұрын
ሲያሳዝን በጌታ ተጀምሮ እስኪያልቅ ህመሙን እረስቶ ስለ ትዳር አጋሩ መልካምነት አውርቶ አልጠገበም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ወንድማለም
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 2 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ አላህ የበፊቱ ህይወት ህ ይመልሰልህ ከዛም የተሻለ ህይወት ሙሉ ከጤና ጋር❤
@ter2065
@ter2065 2 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ወናዉ መትረፍህ ነዉ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 2 ай бұрын
አይዞህ ወዲማችን ሁሉም ለኸይርነው ebs ወች የዲሀ አጋሮች❤❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@nejat3779
@nejat3779 2 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግህ
@samritube1844
@samritube1844 2 ай бұрын
ተባርኩ❤❤
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 2 ай бұрын
ኢቢኤስ ቲቢ ለተቸገረ ደራሺ የድሀ እባ አባሺ ብሄር አይለት ሀይማኖ ለኔ አደኛ ኢቢኤስ❤
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 2 ай бұрын
ሰው ሲኖረው ነው የሚፈለገው ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣቹ ለተቸገርን ምርኩዝ ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጫርሶ ይማር ወድሜ 😭💔ፈጣር ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን አሜን 🙏
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 2 ай бұрын
አላህ ይማርህ ወንድሜ አላህ ይድረስላቺሁ ለሚስቱ ያለዉን ፍቅርና አክብሮት ያስተዋላቺሁ ለይኩኝ
@user-gx8bf2ii4n
@user-gx8bf2ii4n 2 ай бұрын
ይገርማቹሃል እኔም ጉራጌ ነኝ የደሴ ልጆች ለፍቅር ሟች መሆናቸዉን እመሰክራለዉ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ የደሴ ልጅ ነበረች በሱዋ የሰራሁት ግፍ ዋጋ እያስከፈለኝ ነዉ ለመነኛዉም ወንድሜ አለህ ጨርሶ ይማርህ ከዬሽዉ ሀይ በይኝ ይቅርታሽን ፈልጋለዉ
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 2 ай бұрын
የስው ልጅን ያላ አግባባ መበደል ሴትም ሆና ወንድ ወጋ ያስከፍለል ምነው አላህ ፍተዊ ደኛ ነው እንድሚም ፈልጋት እና አፉታዋን ጠይቅ አይዞህ ማንም አትበድል ከሁን ቦሀላ ብድር በምድር ይበል ይላ
@hhkk4666
@hhkk4666 2 ай бұрын
😢አሏህ ክሶት ምርጥ ሂውት ይዛለች አልሀምድሊላህ
@user-gx8bf2ii4n
@user-gx8bf2ii4n 2 ай бұрын
@@hhkk4666 አሪፍ ነዉ ይመቻት የኔ ልዩ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Ай бұрын
😊😊እናመሰግናለንስለመስካሪነትህ😊 እኛወሎየወቺነን🎉
@EnateArsema
@EnateArsema 2 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለዚህ ያበቃህ ከዛ ሁላ አደጋ ያተረፈህ ተመስገን የልጅህ አምላክ አይዞህ እንኳን በህይወት ኖርክ ተመስገን ፈጣሪ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 ай бұрын
አይ ዱኒያ ዱኒያ ቋሚ አይደለችም ተለዋዋጭ ናት 😢😢
@munaali2129
@munaali2129 2 ай бұрын
He cares more about his wife than his own life 👍👍 good husband, May Allah grant you full recovery InshAllah Thank you for EBS 🎉🎉
@kidisthailu8305
@kidisthailu8305 2 ай бұрын
አይዞሕ እግዚአብሔር ይማርሕ ዘፈን ያስተወክ በምክንያትነት ለበጎ ነው ።
@farrehurso59
@farrehurso59 2 ай бұрын
Good job EBs❤
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Ай бұрын
ፈጣሪ ይስጣቹ ኢቢ ኤሶች
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
Egziabeher Chrso Ymareh. ebs Tbareku.
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 ай бұрын
EBS thanks
@habtamumechal9871
@habtamumechal9871 2 ай бұрын
thank u ebs
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp Ай бұрын
ሚሰቱ ማሻአላህ ጀግና ነሺ
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 2 ай бұрын
ያ ሁሉ ለሰው ምትረዳ ሰው ለራስህ እንዴት ማሰባሰብ አቃተህ ተሰፋ ቆሮጠህ ነው ወደ እራስህ ተመለስ አይዞህ
@user-qp2ht1uw2d
@user-qp2ht1uw2d 2 ай бұрын
ለሠው መለመን እና ለራስ በጣም ይለያያል
@tige-ky9ng
@tige-ky9ng 2 ай бұрын
እሶ ተጎድታለች በደንብ ትሪት ያሰፈልጋታል በጣም ታማኝ ሴት አቤት ውብ ነች ግን ኑሮ ጎድቶታል እጀ ቢመቻት ውበቶ ማሻላህ የወሎ ሴት ታማኝ ናቸው ወላሂ ቆንጆ ሰለሆኑ ብቻ ዝብለው የሚቀኑ ሰወች የሚሰጡት ሰምጀ እደወሎ ሰው ታማኝ እና ፍቅር አዋቂ የለም❤
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 2 ай бұрын
Egziabher ke adega yisewren amen amen amen ayizoh
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ውንድሜ
@Ksa-nd6zv
@Ksa-nd6zv Ай бұрын
ጀዛከላህከይር
@marizatube5186
@marizatube5186 2 ай бұрын
መቸ እንደምንወድቅ አናቅምና ባለችን ሰአት ጥሩ ስራ እናድርግ
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i 2 ай бұрын
ነስሮ ወንድሜ በስመአብ እኔ ገና ዛሬ ነዉ የሰማሁት ምን እንዳጋጠመህ አላወኩም ነበር አይዞህ እንኳን እግዚአብሄር ማረህ
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 2 ай бұрын
ዳኒ በርታልን ለኢቢኤስ ድምቀት ስለሆንክ እናመሰግናለን ❤❤
@user-mc9tk1zp8e
@user-mc9tk1zp8e 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በተለይ ሚስቱ ተጐድታለች ebs ትልቅ ስራ ነው እየሰራ ያለው መናገር የምፈልገው በቤትኪራይ የልብስ ማሽንና የቺፕስ መጥበሻ መብራት እንዴት ታስቦ ነው አስቡበት አከራዮቹ ይፈቅዳሉ የማይሆን ነገር ነው ይቅርታ የተሰማኝን ነው።
@user-wj5mf4sg9x
@user-wj5mf4sg9x 2 ай бұрын
ewnet new
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
ሸጠውም ቢሆንወደሌላስራይቀይሩበታ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 ай бұрын
Ayezachew Egzabher Melkam Amelke New ebs Egzabher Ebarkachew
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 ай бұрын
አይዞ ኢንሺሀላህ ትድናለህ እንረዳዳለን አላህ ከሪም አይዞቹ አታልቅሱ.
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 2 ай бұрын
አላህ አፊያህን ይመልልህ ነስሩ ኢማን ጀግና ሚስትነሺ በርቺ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 2 ай бұрын
ወንድም አላህ ይማርህ አትሞክር አይባልም ዋናው መማሩ ነው በመቀጠል ሙስሊም ከሙዚቃና ቀልብን ከሚያደርቁ ነገሮች መራቅ አለበት መስገድና መፅም መስጅድ አዘውቶሮ መሄድና ቀልብን የሚያድሱ ከቆሻሻ ነገር መፅዳት አለበት አሁን አላህ ድጋሜ እድል ሰጥቶሀልና ተውበት አድርግ አላህ የተሻለውን ይምረጥልህ የቤት ኬራይ አከራዮች አላህ ልቦና ይስጣቸው እነሱ ነገ ምን እንደሚያጋጥማቸው አያውቁም እንደት ሰው በዚህ ችግር ላይ የቤት ኪሬይ ይጨምራል? አላህ ህሌና ይስጣቸው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 ай бұрын
አላህ ይድረስልህ ነስሩ ያገሬ ልጅ አላህ እኳን አተረፈህ ሂወት ቅልቅል ናት አዞን ሁሉም ያልፍል አብሽሩ ሙዚቃው ትተህ በጥሩ ስራ እድትመጣ ያርግህ ምኞቴ ነው ሚስትህ ጀግና ናት
@fekedesahile-yr6mm
@fekedesahile-yr6mm 2 ай бұрын
Wow,ebs,bertu,yihe,program,liberetata,yigebal,tiru,sira new egziyabher yistachu
@MuraWorke
@MuraWorke Ай бұрын
እባካች ዉድ ኢቢኤሶች የብዙ ወገኖች እንባ አብሳችጓል ❤
@monaseyd5020
@monaseyd5020 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ማረህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎነው 😢😢😢😢😢
@user-zz5kj7ul8n
@user-zz5kj7ul8n 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር ለቦጓነዉ አላህ የተሸለ ልሰጣቹህ ነዉ አብሹሩ
@Mohammed-yj3zh
@Mohammed-yj3zh Ай бұрын
አቢኤስ አድነቂያቹ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 2 ай бұрын
መጨረሻው አሳዪን ወድ ebsዎች
@KhadeejaSafa
@KhadeejaSafa 2 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርግክ ባለቤትህም አላህ ይጨምርላት አላህ እርዚቅ ይክፈትላቹው
@mareym-gy4ii
@mareym-gy4ii 2 ай бұрын
አይዞክ ወድሜ አላህ አለ ዱአ አርግ
@azizaahmed680
@azizaahmed680 2 ай бұрын
🙏 Ebs
@Jvj601
@Jvj601 2 ай бұрын
EBC እናመሰግናለን! በዋናው ግን ለነስሩ የሚያስፈልገው የጤናው ጉዳይ ነበር ከቤት ኪራዪ ቀጥሎ:
@ShamilKedir-xe3js
@ShamilKedir-xe3js 2 ай бұрын
EBS Long Live
@saraendris4058
@saraendris4058 2 ай бұрын
ደስስትሉ
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 2 ай бұрын
ebs የምትረዱት ነገር ጥሩ ነው ግን አከራይ መብራት አይፈቅድም ከችፕስ መጥበሻው ጤፍ እና የእንጀራ ምጣድ ቢሆን
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 2 ай бұрын
በትክክክል ❤❤❤❤🍇🍇
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 2 ай бұрын
የልብስ ማጠቢያ ማሽኑ ግን ለተከራይ አይሆንም ከባድ ነው ላለህ ያግዛቸው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
አላህ ያሽርህ ለተዉበት ስበብ ያርግልህ
@nebiyuyonas2120
@nebiyuyonas2120 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይርድቸው
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 ай бұрын
Egziabher yimarhke Ayizohke wodemchen ayizoshe Ehitchen
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 2 ай бұрын
እድለኛነህ ይህ ሁሉ አደጋ ደረሦብህ ወዴ ጌታህ መመለሰ አለብህ
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 2 ай бұрын
አላህ ይርዝቃቹ
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 2 ай бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስህ ያረብ❤❤❤
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp 2 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d 2 ай бұрын
ያአሏህ አይዞህ ወንድሜ❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 ай бұрын
አይዞህ አላህ ሙሉአፍያህ ይመልስልህ ነስርሮ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 ай бұрын
ኢቢኤሶች ትለያላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@user-wo6vo5xe9f
@user-wo6vo5xe9f 2 ай бұрын
ወላሂ በሄወት የምፈራው ነገር የቤት ክራይ ነው
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd Ай бұрын
ወዳላህ ተመለስ ከዘፈን እራቅ አልሀምዱሊላ ብለህ በስትክፋር ተመለስ አላህ ትልቅ እድል ሰቶሀል አላህን ይቅር በለኝብለት ተመለስ
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 2 ай бұрын
አብሽር ለኸይር ነው አልሃምዱሊላህ ማለት ነው
@user-fx6tg9jp1y
@user-fx6tg9jp1y 2 ай бұрын
አይዞህ
@user-uj8nh4zn2x
@user-uj8nh4zn2x 2 ай бұрын
የጉራጌ ባለሀብቶች የት ናቹ
@feyzaShifa
@feyzaShifa Ай бұрын
ጉራጌ እራስ ውዳጅ ነው
@user-ye4gr3pp9u
@user-ye4gr3pp9u 2 ай бұрын
አላህምዱልላህ በል አላህእኮ ቶቦት አድረግ ሁሌቴኛ እድል ቴስሃቶል
@hasefah3808
@hasefah3808 2 ай бұрын
አይዞህ ነሱሩ
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 201 М.
Who will eat Nutella? 🥳 Challenge #shorts
0:18
Balashik show
Рет қаралды 10 МЛН
Салам алейкум
0:57
Ислам Итляшев
Рет қаралды 6 МЛН
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 7 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 9 МЛН