/አዲስ ምዕራፍ/ "ከልጄ ጋር በአንድ ትሪ መብላት ትልቁ ምኞቴ ነበረ"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 216,528

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0973 875444 ትርሲት ደርበው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000202419503

Пікірлер: 679
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 Жыл бұрын
ስለዳነች በጣም ደስ ብሎኛል ኢቢኤሳች ግን ቃላት አጣው ለማመስገን ፈጣሪ ሁላችሁም በወለዳችሁት አግኙ ልጆቻችሁ ይባረኩ
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አንኩዋን እግዝአብሔር አዳናት እንቺንም እንኩዋን ደስ አለሽ እግዝአብሔር ይመስገን
@oumahmed965
@oumahmed965 Жыл бұрын
ያ ረብ እኛን ፀጋህን የካድነውን እባክህ ማረን ሁሉን የታመመን ሁሉ ማርልን ደካሞች ነን አንተ አሸናፊ እና ጥበበኛ ጌታ ነህ😭
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ልጅ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሊያና
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
እሜን አሜን
@tehetenakasahun8478
@tehetenakasahun8478 Жыл бұрын
ይሄ የምትሰሩት ስራ ክፍያው ከሰማይ አምላክ ከግዚያብሄርንጂ ከምድርስ ክፍያም የለው ፈጣራ ይባርካቹ
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ትገድላለች በጨለማ ዳብሳ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እናት ክፍያሽ ምን ይሆን ??????😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢቢኤሶች ሁሌም በደስታ ኑሩልን ያገዛችሁም በሁሉም ነገር ከጎኗ ለሆናችሁ ክብረት ይስጣችሁ❤️❤️❤️
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
አሜንንን
@melkiederies5770
@melkiederies5770 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@betobelo56
@betobelo56 Жыл бұрын
EBS ከባለቤቱ እስከ ሰራተኞቹ በረከት ይብዛላችው እድሜ ከጤና በህይወት የጎደለባችው ሁሉ በበረከት ይሙላላችው🙏🏽💕
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህዬ በልጅ አትፈትነኝ ያረብ ስቃዩ ከባድ ነውና የአላህ ጨርሶ ይማርልሽ በልጅ መፈተን የሠው ፊት ማየትን እሚያም ነገር የለም ያረብ ኢቢኤሶች አላህ እድሜ ይስጣቹ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አትሞትም ያለው ነፍስ እንድ ያቆየታል ከዶክተሮቹ በላይ የእግዚአብሔር እጅ ነው ሰው ደህና ልጅ ወልዶ ጤናማ ልጅ ሲያቅፍ ቀላል ይመስላል ኢቢኤሶች ሰለመልካም ስራቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ የሚሰጡ እጆችሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን ብቻ በቂነው 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጆ ክብር ምስጋና ይገባታል 🙏ተመስገን
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንኳን የልጅሽ ጤንነት ተመለሰልሽ በልጅ መደሰት በጣም በቃል አይገለጽም ፍጻሜዋ ይመርላት ስቃችሁ ኑሩ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ Жыл бұрын
እንኳን ያመንሻት እመቤቴ እረዳችልሽ የኔ እናት የልጅ ህመም ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 😭💔🤲🙏
@phonetastic4829
@phonetastic4829 Жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰውን ሸክም የምትሸከሙ እግዚአብሔር የናንተንም ሸክም ያርቅላችሁ በቃ ebs ዘራችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኚ የኢቢኤሥ ሰራተኛች እንዴት ነው አንድ አይነት ልብ የያዛችሁት የእግዚአብሔር ቃል ደሥ ካለው ጋር ደሰ ይበልህ ከሚያዝን ጋርም እዘን ይላልና እንደቃሉ ሥታለቅሱ አይቻችሆለሁ በነገር ሁሉ ተባረኩ በህይወታቸውም ብዙ መልካም ነገር እያደረጋችሁ ነው
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ በመቀጠል የኢቢኤስ ሰራተኞች እና የኮርያ ሆስፒታል ዶክተሮች ጌታ ይባርካችሁ ዋው ደስ ይላል
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ኢቢኤስ ቲቪ ለመልካም ስዎቻችሁ እግዚአብሄር ይክፈላችሁ🙏
@shferawtsegaye6855
@shferawtsegaye6855 Жыл бұрын
የእውነት ከልቤ ደስ ብሎኛል የቅድስት ድንግል ማርያም ተአምር ይሄነው ebs እናመሰግናለን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ይሔንን ፕሮግራም ስወደው አቤት የሰው ልጅ ፈተና አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመሰገን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል 🙏
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
የልጅቱዋ መዳን በጣም አስደስቶናል እናቱዋም በጣም ጠንካራ ናት ኢቢኤሶች በእውነት ፈጣሪ ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ከሚያለቅሰው አልቅሳችሁ ቡቡዎች ናችሁ አኛም ደስ ብሎናል ልፋታችሁን ፈጣሪ ቆጠረላችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ እንወዳችሁአለን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ይርዳሽ
@yordanosbirhane4401
@yordanosbirhane4401 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ይሁን ከጭንቀት ከችግር አድኖ ሁሌ ከናንተ ጋር ይቁም ልጆቻቹ ይባርክላቹ ጤነኛ ልጅ ጤነኛ ንሮ ይስጣቹ ፈጣሪ
@niyatm.3938
@niyatm.3938 Жыл бұрын
ቃላት ያጥራል እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ኑሩልን ኢቢኤሶች እናት አምላክ እንኳንም እንባሽን አበሰልሽ
@azebeshete9024
@azebeshete9024 Жыл бұрын
እኔ እኮ EBSሶች እናንተን የማመሰግንበት ቃላት አነሰኝ ቸሩ መድሀንያለም ጤናችሁን አብዝቶ ይስጣችሁ ኮርያ ሆስፒታል እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም ኑርልንንን🙏🙏🙏
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 Жыл бұрын
ያ አላህ በጣም ከባድ ነው ግን ደግሞ ፈጣሪ ከታጋሾች ጋር ነው .አይዞሽ የኔ እናት አልሀምዱሊላህ ጨርሶ ይማርልሽ በልጅ ጠላቴም አይፈተን አሚሚሚን
@meselumezelkla3619
@meselumezelkla3619 Жыл бұрын
እናንተ ሩህሩሆች ለምትሰሩት መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሄር በጤና ሰላምና ረጅም እድሜ ይክፈላችሁ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ስንት አይነት እናቶች አሉ በዚህ አለም የእዚች እናት ደግሞ ይለያል በድህነት ኑሮ ያለ አባት ይህንን ሁሉ ችግር መክታ ያለ ተስፋ መቁረጥ ብዙ ዋጋ ከፍላለች ስለ ሁሉም ለ ebs በአጠቃላይ ምስጋና እና ክብር ይገባችኋል ለሕክምና ባለሙያዎቻችነ ላቅ ያለ ምስጋና !!
@birtukanchane4062
@birtukanchane4062 Жыл бұрын
እናትየዋ ትለያለሽ ስታጎርሻት ያለው ስሜት ምን የህል እንደሆነ መገመት ያቅታል ግን እመብርሃን ኪዳነምህረት ጨርሶ ትዳብሳት አንቺ ግን 😘
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
ኢቢኤስ በስማም ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካቹ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም አድስ ምእራፍ ኢቢኤሶች አላህ ይባርካችሁ💖💖💖💕 ዘላቂ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝባችን💚💛❤🇪🇹💕
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@ሰላሚዝምሐበሻ
@ሰላሚዝምሐበሻ Жыл бұрын
Ebs እናንተን አለማመስገን ይከብዳል እንቅፋት አይምታቹ የወለዳቹት ይባረክ 🙏
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ Жыл бұрын
እኔ ጤነኛ ልጅ ሰጥቶኝ ፈጣሪዬን አማርራለው እንደዚህም አለ ለካ ፈጣሪ ሆይ ምህረት አድርግልኝ ማማዬ አንቺንም ፈጣር ፈጽሞ ይማርሽ ebs ፈጣሪ ይባርካቹ
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@lubabahussien4057
@lubabahussien4057 Жыл бұрын
ኢቢኤሶችን ለመግለጽ ቃላት የለኝም አላህ ያበርታችሁ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን!!!! እመቤቴ ማርያም ልዮ ነች እመቤቴ አይናችንን ናት እመቤቴ ማርያም መከታችንን እመቤቴ ማርያም ጨርስ ትማርልሽ እህትአለሜ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመሥገን EBSን በጣም አመሰግነዋለሁ አንዲሁም በጠቅላላ ክሩንም አመሰግናለሁ ሁሌ በእንባ ነው የምታስተናግዱት እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን።
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Жыл бұрын
እናንተ ሰዎዎች አላህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ዶክተሮችም አላህ ይጠብቃችሁ እንዴናንተ ያለውን ያብዛልን።
@ወሎቤተአማራዩቱብ
@ወሎቤተአማራዩቱብ Жыл бұрын
የኔ እናት ጨርሶ አላህ ያሽርልሽ መጨረሻዉን አላህ ያሣምርልሽ ebsኸይር ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
እዲው ebs እግዚአብሄር እዴሚ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣችሁ ሁላችሁንም ዶክቶሮችን ጨምሮ እንኳን ደስ አለሽ እናቴ
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዛሽ ኢቢኤሳች ዘመናችን ይባረከ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👍ሰላም ለሃገሬች
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
የመጀመራያ ነኝ ዛሬ እሲኪ ኑ እናልቅስ ይሄን ፖሮግራም ስወደው
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@nebiyathaile2718
@nebiyathaile2718 Жыл бұрын
በስመአም ዛሬ የሰማሁት ታሪክ ከባድ ነው እየለቀስኩ ነው ያየሁት ተባረኩ የኔ እናት ተመስገን የኔ ጌታ ከባድ ህይወት ነው
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ኡፍ ደስ ሲል መጨረሻው እንኳን መብላት ቻለች የልጅ ህመም ከባድ ነው እስከመጨረሻው አላህ አፊያ ያድርጋት
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 Жыл бұрын
ይሄን ስላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏 በመልካም ነገር ሁሉ ለተሳትፋችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ebs እጅጉን በእጅግ እናመሰግናለን ስለ መልካም ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ያድርጋላችሁ 🙏🙏🙏
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ይማርሽ የኔ ውድ
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Жыл бұрын
አቦ ኢቢኤሶች ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
በጣም በጣም ebs የምትገርሙ ሰዋች ናቹ ተባረኪ ኖሮ ድንቅ ሰራ ነው የምትሰሮት እናተ የማትሰሮት የእግዛብሔር በረከት ያግኛቹ አሰለቀሳቹን
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ Жыл бұрын
እች አለም ትገርማለች 😭😭😭 የፈተናዋ አይነት ብዛቱ 🙏🙏
@getnethailu8499
@getnethailu8499 Жыл бұрын
አምላክ በልጅ አይፈትን ከባድነውና ግን ደሞ አምላክ ደግ ነውና ይቅር ይላል ቸርርርርርርርር ነውና
@Asia-gi9mg
@Asia-gi9mg Жыл бұрын
እልልልልልልል ኢቢኤሶች ቃላት የለኝም ቅዱሰ ሚካኤል ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እንካን አደረሳች ለቅዱሰ ሚካኤልአመታዊክብረ በአል
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኢሊያና እናት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቢኤሶች እዲሁም ኮሪያ ኦስፔታሎች
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen
@መንፋሳዊቲዮብ
@መንፋሳዊቲዮብ Жыл бұрын
አሜንን
@mihretfesseha8721
@mihretfesseha8721 Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኔአለም አብዝቶ አብዝቶ ይስጣቹ ኢቢኤሰ ፕሮግራም ታድላቹሀል ደግ ለመስራት እና እድሜያቹ እድሜ ማቱሳላ ያርግላቹ ፈጣሪ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አላህ ያድንልሽና አብረሽ እየተጎራረሳችሁ የምትበሉ ያድርጋችሁ አባቱንም ነብስ ይማር
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍ የዛሬዉ ደግሞ እንዴት ያሳዝናል የኔ ፍቅር ጨርሶ ይማርልሽ ይሄንን ሁሉ ታሪክ የቀየር ፈጣሪ አሁንም ከዚህ የበለጠ ፍጣሪ ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ የኔ ፍቅር ኤሊያና ሲያዮዋት እራሱ አንጀት የምትበላ ልጅ ነች የኔ ዉድ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን የእናት ደስታ የኛም ደስታ ነዉ 🙏🙏🙏
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃት EBS አላህ መልካም ስራችሁን ይክፈላችሁ
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ደስስስ ይለል በእውነትebs እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
ebs ብድሩን የሰማዪ አምላክ ይክፈላችሁ እኔ በዓለም ላሉ ዶክተሮች ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ። ጥበብን የሰጠችው እግ ስሙ ይባረክ ለሰው በተለያየ በሽታ ለተያዙ ህክምናን በመስጠት አይተርፍም አትተርፍም የተባለውን ሁሉ ሁለተኛ እድል እየሰጡ ይገኛሉ ይህንን ስል እኔም የልብ ቀዶ ጥገና ተደርጎልኝ በውጭ እየኖርኩ ሰለሆነ ለዶክተሮች ትልቅ ክብር አለኝ ❤እህቴ ልጅሽን እግዚአብሄር ጠርሶ ይማርልሽ
@ሳራየልጄእናት
@ሳራየልጄእናት Жыл бұрын
Ebs ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትባርካቹ የእውነት ለናተስ ቃላት አጣው ተባረኩ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል ebs ሁሌም አትጡ መልካም ልብ ያላችሁ ያላችሁን የምታካፍሉ በሙሉ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
እንደው ምን ልበላችሁ ebs ለእናተ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ ማማዬ አላህ ጨርሶ ይማርሽ
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@melesetadesse303
@melesetadesse303 Жыл бұрын
ይህ ድንቅስራ ነው እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋቹ ሁላቹዉም ክብር ለድንግል ልጅ
@yigremassefa2325
@yigremassefa2325 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት የልጅን ጤና የሚያውቀው የወለደነው ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም ጨርሳ ትማርልሽ እቺን ሚስኪን በመደገፍ እዚ ያደረሳችሁ ሁሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ።
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ Жыл бұрын
እግዝያብሐረ ይመሰገን እበሶች ለናንቴ ቃላት የለኝም ምረጥ እትዮጵያ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የስደት እህቶቸ የረፍት የሰላም የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@atti13
@atti13 Жыл бұрын
Amen
@sameeraksasameerakda6468
@sameeraksasameerakda6468 Жыл бұрын
Amen
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss Жыл бұрын
አሚን
@ekrambithuseen3841
@ekrambithuseen3841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለሱ🙏🙏🙏
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
አስፋቲ የኔ መልካም አንተ ክፉ አይንካህ ረጅም እድሜ ከጤና
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አባቴ አተምን ይሳንሀል ተመስገን ተመስገን ተመስገን 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tadelelemma2103
@tadelelemma2103 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም በጣም የምትሰሩት አኩሪ ተግባር ነው የምር ፍውጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ እንደዚ የሰው ልጅ ከስቃዪ እና ከመከራው ድኖ ስናይ ኮርተንባችህዋል በርቱልን መልካምነት ደሞዙ ከፈጣሪ ነው እና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
በልጅነትሽ ተፈተንሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ 🙏 እናትሽን ያኑርልሽ ተምረሽ ለመጦር ያብቃሽ 😘
@meseluaadne8313
@meseluaadne8313 Жыл бұрын
9ዘዘ
@yayeshminal6219
@yayeshminal6219 Жыл бұрын
❤❤❤❤ EBS ስለእዉነት ቃላት የለንም እግዚአብሔር አምላክ ስራችሁን ይባርከዉ የምሰሩት ስራ ወደር የለዉም ለትዉልድ የሚቀመጥ ስራ ነው።
@waselamohmmad8883
@waselamohmmad8883 Жыл бұрын
እውነት ኢቢሶች ትለያላች እና የፈተችን ውጤት በጣም የምያስዳስት ነውና እንኳን ደስ አለች በመቀጣል የሳዋ እናት ለብዞቻችን ትምህርት ሆናነልች ማለት ተስፈ ሰትቆርጥ ለዚ ደስተ በቅታለች💯💯💯💞🙏🙏🙏
@እሙአቤል
@እሙአቤል Жыл бұрын
የምር በጣም ጠካራ እናት ነሽ እመ አምላክ ዎላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መጨረሻውን ታሳምርልሽ እፍ
@mihretaycheneku4717
@mihretaycheneku4717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ።EBS ክብር ሁሉ ለመድኃኔዓለም ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ኡፉፉፉ አይዞሽ ፈጣረ ይማረልሽ ኢቢኤሶች ሺአመት ኑረልን የወለዳችሁትም ይባረክ ፈጣረ ይጠብቃችሁ
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
@@mahi.g አሺ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልብ የሚነካ ነው ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ ebs ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
Ebs እግዛብሔር ይስጣችሁ በውነት 🙏
@woygeze1976
@woygeze1976 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏 ክብር ለፈጣሪ ለማይሳነው አምላክ EBs ተባረኩ ፀየተባበራቹ በሙሉ ተባረኩ🙏
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳንደስ አላችሁ አለን የናቷ ጉጉት ልጅቷም እንደኩዮቿ ደስ ያላትን መብላት ያስቻለ አምላክ ይመስገን ዶክተሮችም ebs ሁላችሁም ልፋታችሁን ውጤት አያችሁ ተባረኩ
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Жыл бұрын
እንኮን ደሣለሽ አይናትውለታሽ ብዙ ከራሥሽ በላይለለጅሽ የምታስቤ ለተሣተፍችሁ በሙሉየድግል ማሪያምልጅድካማችሁን ይክፈልልን
@yeshiharegassefa5878
@yeshiharegassefa5878 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉን ያደረገ ስሙ ይባረክ ኢቢኤሶች ሰላማእሁ ይብዛ ሁላችሁም በሞገስ ተመላለሱ
@sablasabla7069
@sablasabla7069 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ ምስገና ያሳችኃል ሌላ ቃል የለም እግዚአብሔር ያኑራሁ።
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Жыл бұрын
ምን ልበል ቃላት የለኝም ለናተ በቃ የልባቹ መሻት ይፈጵምላቹ🙏🙏🙏❤❤❤
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
እኳን ዴሰ አላችሁ ወዶቸ የሳወዲ እሰረኞች በረራ ነገ ይጀመራል ሀገራችንን ሰላም ይመልሰልን ያረብ😭
@samharamen6278
@samharamen6278 Жыл бұрын
ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🏾✝️⛪
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 Жыл бұрын
ኢቢኤስ ቲቪን ስፖንሰር የምታደርጉ ድርጅቶች ለመልካም ሥራ አጋር በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እውነት ምርጥ ቲቪ የሰውን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል ከዚህ በላይ ምን እርካታ አለ፡፡
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ከሁሉም እንዳለቀሳችሁ አገሪቷ ሰላም ከሆነች ብዙ ታረጋላችሁ ሰላም ይስጠን
@welansatube5148
@welansatube5148 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
Ebs ምን ልበላችሁ በጣም መልካም እግዚአብሔር እባ ጠራጊ አደረጋችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ በምድር ይክፈላችሁ 😭🙏😍
@pathumamuhammad7441
@pathumamuhammad7441 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ የኔ እናት Ebs ለስራችሁ ቃላት የለኝም ብቻ አይኔ በልቅሶ ሳይጠፍ አልከረምኩም
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ታምር ነው በጣም አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላችሁ EBsምስጋናችሁ ይገባችሁል በጣም
@tsehaylemma5534
@tsehaylemma5534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. ክብር. ምስጋና. ለእናቱ. ለእመብርሐን. ይሁን. እሱ. ምን. ይሳነዋል. ለአለም. ህዝብ.ሁሉ ትምህርት. ነዉ. ኢቢኤሶች. ከመድሐኒያለም. ቀጥላችሁ. መን ተስኖት. ናችሁ. ቃላት. አጣሁላችሁ።ፀጋ በረከቱ. ይብዛላችሁ። እናት. መቼም. እናት. የማትሰለች. መን ይሇን. የእናት. ዉለታዋ. አንቺ. ጠንካራ. እናት. ነሽ. እግዚአብሔር. ሁሌም. ከአንቺ ጋር. ነዉ. ፀንተሽ. ኑሪ. አመስግኚዉ ።
@raheldemssie197
@raheldemssie197 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በተለይ ለወለደች እናት በጣም አስደሳች ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ዋውው እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው ለፈጣሪ የሚሳነው የለም በመጀመርያ ክብር ለእግዚሓብሔር ይሁን በመቀጠል EBS ሁሌም በፈጣሪ ስም እዳመሰገንኳቹ ነው አሁንም ውለታቹሁን ፈጣሪ ይክፈል እጂ በሰው አቅም አይቻልም ትርሲት እንኳን ደስ አለሽ
@feragenet1461
@feragenet1461 Жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዞሽ አታልቅሺ እንኩዋን ዳነችልሽ ዋናዉ እሱ ነዉ የፈተናወች ሁሉ ፈተና በልጅ መፈተን ነዉ ክብር ምስጋና ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ
@betelhemtirfe211
@betelhemtirfe211 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዛብሄር የለመኑትን ልመና ይሰማል ህመምሽ አውቀዋለሁ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርልሽ
@نبررنلنق
@نبررنلنق Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ኢቢኤሶችም ከነዶክተሮቹ ተባረኩ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
አቤት እናንተ ሰዎች እድሜ ይስጣችሁ ቃላት የለኝም ተባረኩ መልካሞች።
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ኢቤሶችን ለማመስገን ቃላት አጣሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሂወት ከባድ ናት
@asnisweettube
@asnisweettube Жыл бұрын
እግዚአቤሔር እንኳን ረዳችሁ እመብርሀን እናቴ አልቅሶ ለለመናት አታሳፍርም እግዚአቤሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 33 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3,1 МЛН
ሚስጥሩ ወጣ በቃ እንለያይ አለችኝ
12:21
የኛ Family Tube
Рет қаралды 1,2 М.
Lalala doctor-patient instability
0:14
Dũng Một Tay
Рет қаралды 4,4 МЛН
DAD REVEALS MY MAGIC TRICKS 😱🤣
0:37
Milaad K
Рет қаралды 119 МЛН
Необычная услуга в ресторане #shorts
0:18