/አዲስ ምዕራፍ/ "ባለቤቴ የሞተች ቀን ነው የልጆቼን እጣ ያየሁት"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 344,460

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0916 576791 ሳጅን እጅጉ በየነ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000033174555

Пікірлер: 727
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 жыл бұрын
ዘጠኝ ወር ባያረግዝ አመት ባያጠባ አባት ሚስጥር አለው ሆድን የሚያባባ 💞🥰 እረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም ወላጆቻችን 🙏 አንተ ግን ጀግና ነህ በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🥺🙏
@sawarmulu712
@sawarmulu712 2 жыл бұрын
ትክክል
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባት አለ ለሌሎች ምሳለነው ፈጣሪ አምላክ ያሳድግልህ ሁሉም ያልፍል አያዞህ ጠንካራ ሰው ነህ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@bezawitdereje6453
@bezawitdereje6453 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ልጆቹን ያናት ሲያሳድግ ሌላው አባት ደግሞ ሴት ልጁን ይደፍራል።ፈጣሪ እንደአንተ አይነቱን ጥሩ አባቶችን ያብዛልን።
@leylasani7111
@leylasani7111 2 жыл бұрын
እባካችው ሰውዬው እሚኖርበት ሰፈር የምትኖሩ የሚመቻችው ልጆቹን ስራ ሲሄድ ብትይዙለት ትልቅ እገዛ ነው እባካችው ተባበሩት ።
@danihannibal6356
@danihannibal6356 2 жыл бұрын
Bezi zemen manew eshi bilo yesew liej yemizew
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ዱሮ ቀረኮ ልጄን ያዙልኝ ብሎ ጥሎ መሄዲ አሁን ሁሉም በሩን ዘግቶ ነው በፊትማ ከትምህርት ቤት እንኳ ሥንመጣ ቤታችን ሠው ከለለ ጎረቤት ሂደን በልተን ጠጥተን ተጫውተን እናቶቻችን ሢመጡ ነበር እሚወሥዱን
@marthagetachew1919
@marthagetachew1919 2 жыл бұрын
ድሮ ቀረ የትም እኮ ነው ያደግነው ማዘር ገበያ ስትሄድ የትም ነው ጥላኝ እምትሄደው አሁን ያለ አይመስለኝም
@zedtube2229
@zedtube2229 2 жыл бұрын
እህቴ በዚህ ስአት ያስፈራል ቢደፍሩበትስ ኡፍፍፍፍፍ
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 2 жыл бұрын
እኔም አባቴ ነው ያሣደገኝ እናተ በ3 አመቴ ነው የሞተችብኝ 😭😭😭😭አባቴዋ አላሕ እድሜሕን ያርዝምልኝ 😭
@zd7320
@zd7320 2 жыл бұрын
አሚንን የረዘምልሸ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 жыл бұрын
እንዲም አይነት አባት አለ ፈጣሪ ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጠው ልጆቹን ያሳድግለት ለቁም ነገር ያብቃቸው ስንት ልጁን የሚደፍር አባት እያየን ከማልቀስ እንዲ አይነቱን ያብዛልን
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ አዲስ ምእራፍን በጉገት የሚጠብቅ👍👍👍
@beimneandyafet262
@beimneandyafet262 2 жыл бұрын
Ewnat naw
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
ለማልቀስ ፍልጊ ነው እምገባው
@amineam3568
@amineam3568 2 жыл бұрын
እኔማሳላለቅስአላልፍም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
እኔ አለው ለማልቀስ ፈልጌ ነው ምገባው በተለይ ከማዳም የተጣላው ቀንማ በቃ ጭራሽ ይብስብኛል አልቅሼም አይወጣልኝም
@bezaamen2247
@bezaamen2247 2 жыл бұрын
አተ ጀግና አባት ነህ ስትገርም በዚህ ጥረትህ ትቀየራለህ ልጆችህን ፈጣሪ ባርኮ ያሳድግልህ አይዞህ ኢቢኤሶች አደራ ቃላችሁን ፈፅሙ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@marcanm1014
@marcanm1014 2 жыл бұрын
አባት ሞገሱ ጠፍቶ ቅስሙ ተሰብሮ ማየት ያማል ፈጣሪ ያግዝህ የኔ አባት ካላቹ ለሰጣቹ ባላቹ ላይ ይጨምርላቹ ፈጣሪ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 2 жыл бұрын
የኔ ማለቃቀሻ እኮን በሠላም ለሣምቱ የማለቅሥበት ሥአት አደረሠኝ አደረሣችሁ አባት አዝኖ ማየት ለኔ ከባድ ነው በልጆችህ የምታርፍበትን ቀን ያቅርብልህ
@zakirasobrina2683
@zakirasobrina2683 2 жыл бұрын
በአሁን ጊዜ እንደዚህ አይነት አባት አለ???የልብህን አላህ ያሳካልህ እውነት በጣም በጣሞ ጎበዝ ምርጥ አባት ነህ አብሽር ለኸይር ነው
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
ልጆቹ ጨዎ ናቸው እድሜ ጤና የልጆችህን አለም ያሳይ ጀግና እሩሩህ አባት ነህ የምታስቀና እድለኛ ልጆች ናቸው ያልፍል እሳን ብትሞት ስማን የሚያስጠሩ ያድርጋችሁ!!❤
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
ስንት መልካም አባት አለ እድሜ ጤና ይስጥክ ልጆችክ አድገው ለቁምነገር ያብቃልክ ፈጣሪ የድካምክን ዋጋ በደስታ ይቀይርልክ ምርጥ አባት
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
@@zedbabo9298 እሺ
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከዚያ ከጨለማ ጌታ ያስመለጠው እንዲህ በሉት👇🏽 ጌታ እንዳንተ መልካም፣ ጆሮዬም አልሰማም፣ ጌታ እንዳንተ መልካም፣ አይኖቼም አላዩም፣ ጌታ እንዳንተ መልካም፣ ከቶ አልገጠመኝም፣ ለዘላለም ክበር፣ ከፍ በልልኝ 🔥🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እንዴህ አባት እናት የሆነም ጀግና አባት አለ ወልደው ለሚጥሉ አባቶች ጥሩ ተምሳሌት ነህ እዴሜ ከጤና ያድልህ ትንሽ ግዜ ነው አድገው ያሳርፋት እግዛብሔር ለቁም ነገር ያብቃቸው
@rukiguragawatoyube5401
@rukiguragawatoyube5401 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ሠላም ሆነ አሉ የኛ ነቢ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለሂ ወሰለም ስለላሁ አለሂ ወሰለም
@aishashamsu4933
@aishashamsu4933 2 жыл бұрын
@@saadayimer8273ስላም
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss Жыл бұрын
S w a
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
እዉነት አባት ሲያለቅስ ማየት እንደት ልብያማል አብሽር ጠንካራ አባትነህ አላህ ያሳድግልህ የኔማሮች እድግበሉ ebs የተቸገረን እንደምትረዱ ለእናተ አብዝቶይስጣችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
እውነትም ፖሊስ ድርብ ሐላፊነት የሚወጣ ጀግና አባት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ።አ.አ ፖሊስ ፈጣሪ ይስጣችሁ ተባረኩ ለሌሎች መስሪያ ቤቶችም ተምሳሌት ናችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ ebs ቃል የለኝም ስለናንተ ፈጣሪ ይስጣችሁ ተባረኩ ጥበብን አብዝቶ ይስጣችሁ የጨለመበት ብርሐን ለሌላው አስተማሪ አዝናኝ ከጭንቀት ውጭ ሁሉነገር ናችሁ ተባረኩ በቃ ሌላ ምን ልበል
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
አባትነት በከባዱ አየሁ ለሌላው ሰላም ስወጣ የልጆቼ ሰላም ያሳስበኛል ያስለቅሳል !! ነገር ግን እንዲህ ሰውን የሚረዳ ባልደረባ እና መስሪያ ቤት ማግኘት ደግሞ መታደል ነው !!! አባት ብቻ ብሎ መግለጽ አይቻልም በልጆችህ ተባረክ እድሜ ይስጥህ !! አባት ሆኖ ህጻናትን መንከባከብ ከባድ ቢሆንም ከአምላክ ጋር ተወጥተህዋል !! ይደጉልህ, ለቁም ነገር ያብቃልህ አይዞህ አታልቅስ አንባህን ጌታ ኢየሱስ ያብስ !!
@emusenafe627
@emusenafe627 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚያብሔር ያሳድግልህ ሌላ ሚዲያ ላይ አባት ልጁን ደፈረ ይባላል እንደዚህም አይነት አባት አለ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ የምርጦች ምርጥ ተባረክ።ልጆችህ ለቁም ነገር ይድረሰልህ ኢቢኤሶች እግዚብር ይስጣችሁ።
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
እጅግዬ አንተ ጀግና ነህ👏💪 ለብዙ ወንዶች ትምህርት ነው የሰጠኸው✅ ነገር ሁሉ ለመልካም ነው ነገ መልካም ይሆናል። ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግል እግዚአብሔር መልካም ነው🙏
@sabahagos9645
@sabahagos9645 2 жыл бұрын
እንደዚም አይነት አባት አለ ለብዙ አባቶች ምሣሌ ትሆናለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ያሣድግልህ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
@tigistakele8044
@tigistakele8044 2 жыл бұрын
እውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ የምትደነቅ አባት ነህ ክብር ይገባሀል የስራ ባልደረቦችህም ምስጋና ይገባቸዋል በጣም የልጆችህን ፍሬ አያርቅብህ በልጆችህ ደስተኛ የምትሆንበትን ጊዜ አያርቅብህ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
አሜን
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 2 жыл бұрын
አሜን ይሁንለት!!!!
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
የኔ አባት 😢😢😢😢አላህ እረጅም ጤና ይስጥህ የልጆችህን መአረግ እምታይ ያድረግህ 😢😢😢
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 жыл бұрын
ውይ እንዲህ አይነም አባት አሉ። ልጆችህን ያሳድግልህ አባ ደግሞ ሲያማምሩ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እንዲህም አይነት እናትም አባትም የሆነ አባት አለ እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ
@tgteddy8201
@tgteddy8201 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ጎበዝ ጠንካራ አባት ለህዝብም ለልጆቹም የሚኖር እንዴት ያለ ምርጥ አባት ነው ምነው መንግስት ጥሩ ቤት ቢሰጠው ለሀገር የሚኖር ፓሊስ!ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህንያሳድግልህ በልጆችህ ያሳርፍህ አንተም ዕድሜና ጤናን የምታመልከው አምላክ የሰማይ እና የምድር ጌታ እየሱስ ይስጥህ እላለሁ EBSዎች ትመሰገናላችሁ በእውነት!
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 жыл бұрын
ልጆችህ ለመልካም ፍሬ በቅተዉ ለማየት ያብቃህ ጀግናው🙏🙏🙏
@marthawodere4295
@marthawodere4295 2 жыл бұрын
የራሴን ታሪክ ነው እያለቀስኩ ያየሁት እንዲህም አይነት ጀግና አባቶች አሉ እድሜና ጤና ሰቶህ የልጆችክን ወግ ማእረግ ለማየት ያብቃህ እግዚአብሔር አምላክ ብላቴኖችህን ይባርክ ባንተ ውስጥ የምወደውን አባቴን አየሁት ብቻውን ነበር ያሳደገን አባ ሁሌም ትናፍቀኛለህ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አድስ ምእራፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው ያለ እናት ሂወትም ቤትም አይደምቅም እናት ለልጅ መዳኒት ናት 💖💖 ቤተሰቦቻችን አላህ ያቆይልን ቅልጥፍ ያሉ ቅመሞች💕 አላህ ያሳድጋችሁ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🙏
@feyselbirhanu2344
@feyselbirhanu2344 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 жыл бұрын
አሚን ያራብ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
አሚን
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ወዶቼ
@amiraberhan7265
@amiraberhan7265 2 жыл бұрын
እንድህ ይልጅግና ኣብት ኣልህ ይስድግልህ ኢንሳ ኣልህ ጅግና ግጅና ምግርም ኣብት ህግርም ይግልግላል 🇪🇷👍👍👍
@tigisttube8422
@tigisttube8422 2 жыл бұрын
በጣም ወስጥ የምነከ ነገር ነው አይዞህ አበተችን እግዚአብሔር ይርደክ😭😭😭
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
EBSተባረኩ ከነ ሰራተኞቻቹ አይዞህ ወንድም የባሰው ጊዜ አሳልፈሀል አሁን ልጆቹም አድገውልሀል ቀሪው ዘመናቸው በጥሩ ሁኔታ አድገው ትልቅ ደረጃ ደርሰው ለማየት ያብቃህ 🙏🙏🙏🙏📖✝️
@meazasirhabizu8281
@meazasirhabizu8281 2 жыл бұрын
ትደር ማጣት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል በተለይ ለወንድ ልጅ ከባድ ነው እኔ የዛሬ12 ዓመት ነው የሁለት ልጆቼን አባት በሞት ያጣሁት የዛን ጊዜ ወንዱ ልጄ የ7 ዓመት ሴቷ ልጄ ደግሞ የ3 ዓመት ልጅ ነበሩ ያየሁትን ውጣ ውረድ እኔ አቀዋለሁ ለዛውም እናቴ አጠገቤ እያለች ነገር ግን ብዙ ውጣ ውረዶች ቢኖሩብኝም ዛሬ ላይ የመጀመሪያ ልጄ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሲሆን ሁለተኛ ልጄ ደግሞ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ሆናልኛለች በዚህ መሀል ብዙ ውጣ ውረዶችን አይቻለሁ ደጋፊ እናቴን በሞት አጥቻለሁ ችግሩ አሁንም ቀጠይ ቢሆንም አሁን ቢያንስ ችግሬን የሚረዱ ልጆች ስላሉኝ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ቀን ያልፋል አይዞህ ከሕይወት ሰበዜ ላይ በጣም ትንሹን ያከፈልኩህ እንድትበረታ ነው
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ብዙ ትዳር የሚፈልጉ ሰወች አይጠፉም ገና ወጣት ነህ አግባ የኔ ወንድም ሂወት ይቀጥላል
@emanmami5968
@emanmami5968 2 жыл бұрын
@@fatumaomrem8491 ትክክል ማማ ግን የሱ ህይወትም ያሳዝናል ግን ከባድ ነው ለመወሰን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እንደዛ አልሽ መሲ ?
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 2 жыл бұрын
ልጀጅነው እዴ እስኪ ጀጂኒው በሉኝ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
@@እራህማአስንአላህወኪል አማረኛ በግሩ እየሄደነዉ
@user-jd7nv2qd6i
@user-jd7nv2qd6i 2 жыл бұрын
እህቴ እሶም ምን አይነት እናት ትገጥማቸው ይሆን
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት አይነት አባት ነው‼ አይዞህ ወንድሜ... እግዚአብሔር ታሪክን እሚቀይር አምላክ ነው እግዚኣብሔር ልጆችህን እና አንተን ይባርክ‼🙏🙏
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
ወይይይይይ ራሰ እስከ ምያም ድረስ ነው ያለቄስኩት ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት አባት ማን እንደ አባት
@ethiopihagere1451
@ethiopihagere1451 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን እንዳንተ ያለ እውነተኛ እና ሀቀኛ ፖሊስሶችን ያብዛልን
@hayat8321
@hayat8321 2 жыл бұрын
የኔ አባት ኡፍፍፍ ጎበዝ አባት ነው ወላሂ አድስ ምራፍ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበር 👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👈👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖
@sofyajemalyoutube319
@sofyajemalyoutube319 2 жыл бұрын
ሶፍት ከሶፍትጋ ነው ለዛውም
@نبررنلنق
@نبررنلنق 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው አባት ብሎ ለማለት ይከብዳል እናት ነህ ልጆችህ ይባረኩ ኢቢኤሶች ፈጣሪ እድሜ ጤናይስጣችሁ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
የአባትነት ጥግ አቤት ጀግንነት ሽ አመት ኑር ልጆችህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ከባድ ነው የምር ልብ ይነካል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
@@user-nx2mk2yp3o እሽ
@rediatbaye6102
@rediatbaye6102 2 жыл бұрын
ይሄን ሰው በደብ አውቀዎለሁ በጣም መልካምና ለልጆቹ ሟች የሆነ ሰው ነው ወድ ልጂ ምስር ሲለቅም አይገርምም የልጆቹን ልብስ ሲያጥብ ውይ ልጆቹ አንጀት ሲበላ
@user-qo5rj6wv3l
@user-qo5rj6wv3l 2 жыл бұрын
ስልክቁ ጥር ካለህላክል ኝ የሱን ማገዝእ ፈልጋለሁ
@rediatbaye6102
@rediatbaye6102 2 жыл бұрын
@@user-qo5rj6wv3l እሽ ውዴ ሴት ነኝ እሽ ስልክሽን ላኪልኝ እና ልላክልሽ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 2 жыл бұрын
@@user-qo5rj6wv3l ስልኩ አለኮ መጨረሻላይ እህት
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
እደዚህ አይነት አባቶች ዪብዛልን ጂግና አይዞህ ቀና በል አንገትክን አትድፋ በልጆችህ አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰው ወግ ያሳይህ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
ዛሬ ዘገያችሁ የሌለ መስሎኝ ቅር ቅር ሲለኝ ነበር ፈጣሪ ለሰጠ ይስጥ ውለታችሁን አምላክ ይክፈላችሁ🙏🙏🙏
@tinsayetesfaye8432
@tinsayetesfaye8432 2 жыл бұрын
ቅርብ ቢሆን እኔ ጠብቅለት ነበር ወላሂ እንደዚህም አይነት አባትም አለ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ😭😭😭
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
ልጆቹ ከምንም በላይ ናቸው እድለኛነህ ጀግና አባት
@user-of6co4xk3s
@user-of6co4xk3s 2 жыл бұрын
ያአላህ የአባት ነት ጥግን በአንተ ውስጥ አይተናል ስንት ባዳ በሞላበት አለም እንዳንተ አይነት መልካም አባትም አሉ አይዞህ በልጆችህ ያልፍልሀል የኔ አባት
@bezebeze2553
@bezebeze2553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ልጆችህንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ
@kokobteferi611
@kokobteferi611 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድማችን በጣም አደቅሀለሁ በእውነት ሺ አመት ኑርልን እደዚህ አይነት አባት አይገኝም
@EtulaMatula
@EtulaMatula Жыл бұрын
Amen 🙏
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
የታለች አስመሳዮዋ አዳነች አበቤ ተብየዋ የአዲስ አበባ ኮምሽን አባል እስከሆነ ድረስ ለሳጅንስ ፅዱ ቤት ሊያገኝ ይገባል
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 2 жыл бұрын
It's true
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 2 жыл бұрын
በትክክል
@ltube9958
@ltube9958 2 жыл бұрын
እብኤሶች(ebs) ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ምርጥ አበት ቀር ዘመንህን ፈጣሪ ይከስልህ!
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
ሳጅን ጥንካሬህ ብዘወችን ያስተምራል እግዚአብሔር ልጆችህን ለማእረግ ያብቃልህ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ መልካም እባት ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በልጆችህ ተባረክ
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
አንተ ከሁሉም አባቶች የተለየክ የጀግኖች ጀግና አባት ነህ አብሽር አይዞክ ነገ በልጆችህ ትጦራለህ ረቢ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 жыл бұрын
ክብር ለአባቶች ምርጥ አባት ልጆቹ ደግሞ እንደት አባታቸው ያምራሉ አላህ ያሳድጋችሁ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 жыл бұрын
የምትደነቅ ጀግና አባት ነህ ልጆችህን እግዚያብሔር ያሳድግልህ
@samrawitayele5642
@samrawitayele5642 2 жыл бұрын
እንዲህም አባት አለ አንዳንድ አባት ብቻ ሆድ ይፍጀው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተ እና ለልጆችህም እድግ ብለው ለቁም ነገር ደረሰው አንተ የሚያሳርፎ ልጆችያድርግልህ
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ነህ ድንግል ማርያም ልጆችህን ትጠብቅልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ እስኪ አንዳንድ ደነዝ ወንዶች ትምህርት ውሰዱ ? Ebs ተባረኩ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ሳጂን ጠንካራ አባት ነው ስለ እውነት ሌላ ትዳር ሳይመሰርት ልጆቹን ለብቻው ይዞ መኖሩ የመንግስት ስራውንም እየተወጣ ልጆቹን ለሌላ ሴት አሳልፎ ሳይሰጥ በጉያው ይዞ አዝሎ ተሸክሞ ማሳደጉ ሊመሰገን ይገባል እግዚአብሄር ከነልጆችህ ይጠብቅህ ይባረኩልህ !!!
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 жыл бұрын
በፈጣሪ በጣም ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ የእውነት ለመልካም እና አፍቃሪ ልብህ ቃል ያንሰኛል ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ታማኝ እና ቅን አባቶችን ያብዛላት ሀገራችን አንተን መሳይ ቅን ሩህሩህ ልጆቹን የሚወድ አባት መሳይ መሪ ይስጣት ብዬ ተመኘሁ 😔🙏🏽🙏🏽🙏🏽💝🫡🫡🫡
@rodasshewamare1256
@rodasshewamare1256 2 жыл бұрын
ህይወት ያለዉ መዝሙር 🌻🌺 የፀጋው ባለቤት እግዚያብሔር ይባረክ🙏🙏🙏🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ የኔ ጀግና አባት በልጆችህ ይካስህ እመቤቴን የዘመናችን ጀግና አባት ነህ 💚💛💞
@Vip-ow7zm
@Vip-ow7zm 2 жыл бұрын
ምናለ ጎረቤትህ ብሆንባግዝግ ግን አይሆንም አላህ ያግዝህ መልካም አባትና
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
እባካቹሁ አታስለቁሱኝ።በስዴትነው የምኖርው አተጅግናነህ ዬኔአባት ም ጅግናነው
@wogayehubeyene6832
@wogayehubeyene6832 2 жыл бұрын
ኢቤኤስ አዲስ ምዕራፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጎበዝ አባት ጌታ አሁንም ብርታት ና ጥንካሬ ይሁንህ።
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጠካራ አባት ነህ አላህ እረጅም እድሜ ሰቶህ በልጆችህ እምትጦር ሁን ያርብ የእናታቸዉ መሳይ ሲያምሩ😘😘🌹🌹🌹
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
የምትደነቅ አባት ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር የልጆችን ማአረግ ያሳይህ ይካስህ ኡፍፍፍፍ
@AsdAsd-in2qv
@AsdAsd-in2qv 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ በጉጉትና በናፍቆት ነው የምጠብቃቹ ኢቢ ኤሶች ኑሩልን ክበሩልን
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 2 жыл бұрын
መልካም አባት የአንተነ ድሜ መድሀኒአለም በረጅም ያርግላቸው አባቴን በጣም ነው የምወደው ሞት ቀማኝ
@jemilatube9272
@jemilatube9272 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፉን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ወለሂ
@beimneandyafet262
@beimneandyafet262 2 жыл бұрын
Ewnat naw
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
ሲያሳዝን አንዳንዶች ልጆቻቸዉን ይደፍራሉ አንዳንዶች ደሞ ልጅ ለማሳደግ ዋጋ ይገፍላሉ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ምርጥ ጎበዝ ጀግና አባት እግዝአብሔር ለነዚ ልጆች ብሎ ረጅም እድሜ ይስጥክ ጠንካራ አባት ነክ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አይዞህ ጠንካራ ነህ እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ለፍሬ ያብቃልህ በተራቸው የሚጦሩህ ይሁኑልህ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግልህ አይዞህ ጎረቤቶች ተጋገዙ ምን አይነት ጊዜ ነው ድሮ እኛን እናቶቻችን ከጎረቤት ተጋግዘው ነውኮ ያሳደጉን
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
እኔምወላሂ እነቴ 4ሴት ልጆችን ትታበት ስትሞት አባቴ የነትነትምቦታ ተክቶአሳድጎነል አልሀምድልላሂ ሁላችንም 12 አመትሲሞላንነው ያገባውኮዋ ያምሆኖ እነትያችን ስታዘን አይወድምነበር ብቻስላባቴቃላትምየለኝ በስላምያገነኝሽበሉውኝ
@zayibaatube2547
@zayibaatube2547 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲምሩ አላህ ያሳድጋቸዉ አባታቸውን አላህ ይጠብቅላች ምርጥ አባት ናችዉ❤️💛💚
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
ጀግና አባትነህ ልጆችህ እግዚያብሄር ያሳድግልህ ትልቅ ቦታ ይድረሱልህ ኢቤሶች እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር ብርታት ይስጥዎት እንደው ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ በተለይ የኤሌትሪኩ ነገር በጣም ያስፈራል ተቆልፎባቸው ሲውሉ የሚፈጠረው አደጋ ነው ።
@birtukanbirhanu1116
@birtukanbirhanu1116 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ልጆችህም ይደጉልህ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ሰቶህ በልጆችህ እንድታርፍ ያድርግህ ያረብ ልጆቹም ያለ እናት ያሳደገኝ አባት አለኝ እያሉ ያኮሩሀል ኢንሻ አላህ 😘😘😘
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
ቡርቱ አባት ነህ❤❤❤❤ ልጆችቹ ሲያምሩ ፈጣሪ በልጆችህ ይካስህ አይዞህ💛💛💛💛
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 жыл бұрын
ደግና አባት 😘😘😘😘ልጆቹ ጨዋ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣልን የልጆችህግ አልም ያሳይህ
@mediTube01
@mediTube01 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ሺአመትኑር ebs እናመሠግናለን በርቹ አምታደርጉት በጉ እናመሠግናለን 💚💛❤👍🙏
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_ለባለቤትህ ነፍስ ይማር ላንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን አምላክ ለቁም ነገር ያብቃልህ አይዞህ ትንሽ ግዜ ነው ብትቸገር አይዞህ ልጆችህን አደራ ሰራተኛ እዳትቀጥር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ሲምሩ ደሞ_*
@Yeshy-yj6fu
@Yeshy-yj6fu 2 жыл бұрын
"Ebs አውነት እግዚአብሔር ጤና ይስጣቹ ኑሩልን የደሆች እንባን ምታብሱ ❤❤❤
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
እውነት ጀግና አባት ነህ ያለ እናት ልጆች ማሳደግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ ebs ተባረኩ 🙏
@TUBE-fd3kv
@TUBE-fd3kv 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ. የኔ ሚስኪኖች. ልብ ይነካል ፈጣሪ ታሪካችሁን ይቀይር ያረብ ከባድ ነው የልጆቹ ነገር
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጉልበት አቅም ይሁንሕ አይዞሕ ወንድሜ እግዚአብሔር ልጆችሕን ለቁም ነገር ያብቃልሕ
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 жыл бұрын
የሰውየውን እና የህፃናት ልጆቹን ህይዎት መቀየር የሚያስችል ስራ መስራት አለበት EBS አሳይቶ መንሳት አንዳይሆን አደራ
@miskirtinesa-2878
@miskirtinesa-2878 Жыл бұрын
እንደዚህም አይነት ጀግና አባቶች አሉ ጀግና ልጆችህ ጥሩ ደረጃ ይድረሱልህ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
ኢቤሶች ተባረኩ አሰፍ ሁሌ እንዳለቀሰ የኔ ሆደባሻ መልኳም ሰውነት ዘመንህ ይባረክ
@mhmh7628
@mhmh7628 2 жыл бұрын
ልጅች ሲያም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ 🙏🙏🙏🙏
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 2 жыл бұрын
አተ የተባረክ ለልጆችህ ምርጥ አባትነህ ፈጣሪ ድካምህን አይቶ ጥሩቦታ ያድርስልህ እናቴ ድግል ማሪያም ታሳድግልህ😘😘😘
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 жыл бұрын
You are Hero dad ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ጅቡዐተይ ጀግና አባት ትተሓቸው ስትወጣ ለፈጣሪ ስጣቸም በማንም እንዳትመካ ለአላህ ( ለምታምነው) ፈጣሪህ ስጣቸው ምንም አይሆኑብህም ኣረ ሞግዚትስ ይቅርብህ የሚታመን ሰራተኛ አታገኝም ኡይይይይይይይይይ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ስንት አባት አለ ጀግና ነህ ኢሻአላህ ሁሉም ያልፋል የኔአባት ደግሞ ሲያምሩ ልጆቹ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@masertznebe5264
@masertznebe5264 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ አባቴ እድሜ ጤና ይስጥህ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ለሌላውም። አንተን እያዩ ጥሩ አባት ይሆናሉ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወርቅ አባት አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ በልጆችህ ተደሠት እደግ ተመደግ ተሀገር ሠላም ጋር 🤲🤲🤲
@fatimahabasi1333
@fatimahabasi1333 Жыл бұрын
የእኔ ሩህሩህ ሥታሣዝን ጎበዝ ነህ ልፋትህን በልጆዎችህ ይካሥህ
@lulalula7120
@lulalula7120 2 жыл бұрын
ልጆቹ ደሞ ሲያምሩ 😍
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም አላህ ያሳድግለት ጀግና አባትነው
@hayatkasim4116
@hayatkasim4116 2 жыл бұрын
ፕሊስ በጣም የተቸገሩ ሰዎች አሉ እና በስልክ ወይም በኣካል ለማግኘት ስልክ ቁጥር ቢትሰጡን ጥሩ ነበር
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН