አዲስ ምዕራፍ፦ ራዕይ ማካፈል

  Рет қаралды 34,896

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

Күн бұрын

በኢትዮጵያ ውስጥ ድህነትን ከመቅረፍ አኳያ እግዚአብሔር ለወንጌላዊ ያሬድ የሰጠውን አዲስ ራዕይ ለመለኮት ቤተክርስቲያን ቅዱሳን ያካፈለበት ቪዲዮ። በራዕዩ ውስጥ የእግዚአብሔር ቃል አስደናቂ በሆነ መንገድ ይገለጣል። ይስሙ፣ ይባረኩ፣ የራዕዩ አካል ይሁኑ!

Пікірлер: 154
@amrotearaya2811
@amrotearaya2811 2 жыл бұрын
የተናገረህ ጌታ እርሱ ከአንተ ቀድሞ ይውጣ: የድሆች አምላክ የሰማይ መስኮቱን ይክፈትልህ: ምህረትና ቸርነቱ ይክበቡህ ራዕይህ ይስፋ::
@abrahamwoldegiorgisgodbles4504
@abrahamwoldegiorgisgodbles4504 2 жыл бұрын
ደስታዬ ወደር የለውም። የራእዩ ክብደት የአገሪቷን ውርደት ከላይዋ ያነሳልብዬ አምናለሁ። የራሱን ደም የሚያፈስ ህዝብ ከድንቁርና ወጥቶ ጨለማው ተገፎ በፍቅር ተያይዞ ብርሃን ያያል። ባልጀራዬ ማለት ሌለኛው እኔ ማለት እንደሆነ የአገሪቷ የትምህርት ካሪኩለም እንዲሆን ምኞቴ ነው። እግዚአብሄር ከፊትህ ይውጣ። በውስጥህ ያለው ታላቅ ፀጋ እንደሚገባው ልክ ባለመዘርጋቱ እንደተገደበ እየተሰማኝ አዝን ነበር ።በቅርቡ ኢትዮጵያ ሄጄ ጎልደን ዖይል ቢሮ በጎበኘሁበት ወቅት እንደው ያሬድ አይመጣም? እያልኩ በልመና መልክ ፀሐፊዋን እጠይቃት ነበር። ። ብርሃን በእንቅብ በታች አይተውትም ፡ለሰው ሁሉ እንዲያበራ በከፍታ ያሮሩታል እንጂ። እግዚአብሄር እያደረገ ያለው ይኸው ነው። በርታ ከዚህ ራዕይ ጎን እንቆማለን።
@kassahunwoubeshet6309
@kassahunwoubeshet6309 2 жыл бұрын
በመንፈሳዊ ውልደቴ ከፔንቴኮስታል አይደለሁም:: ነገር ግን የያሬድን መንልክት ስፔን የምትኖር እህት እንዳምጥ ላከችልኝ:: ስትልክልኝ ያዳምጠዋል ብላ አልነበረም ነገር ግን የያሬድን መልእክት ከሮሜ ጀምሬ ባብዛኛው ተወጣሁት:: በያሬድ ህይወት ውስጥ እግዚአብሄር እንዴት እንደሰራ አየሁ:: ልጠራጠረው ከምችለው በላይ በትምህርቱ አብዛኛውን አስተሳሰቤን ቀየርኩ:: ጉዞዪ እግዚአብሄር እንዴት ኢትዮጵን በያሬድ እንዳሰባት ተረዳሁ:: ከፖውሎስ አፍ መስማት ምንኛ መልካም ይሆን ነበር:: ነገር ግን እግዚአብሄር በምረቱ እትኢዮጵያውን ፖውሎስ ወንድማችን ያሬድን ላከልን:: የዘላለም እባት ስሙ ለዘላም ይባረክ
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 жыл бұрын
ወንድሜ ካሣሁን በብዙ ተባረክ።
@helinamckrory4874
@helinamckrory4874 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ትምህርቶች አልፎ ብዙ አስተምሮኛል!!! አንተ የምድር በረከት ነህ በእግዚአብሔር መታመን እንዴት መታደል ነው! ታዘህው እንደ ቃሉ ሐሳብ ታዘህው ተነስ እዛ ሂድ ተነስ እዚህ ና ሲልህ ሳትታክት ወጣትነትህን ከመስጠት ጀምረህ እስካሁን ሳትታክት ሳታቃርጥ ቀጥ ብለህ እዛ ሂድ እዚህ ና ቁጭ በል ተነስ እያለ የመራህ የምታገለግለው ጌታህ አባትህና አምላክህ በምትሄድበት ሁሉ እርሱ ሞገስህ አቅምህ ሀይልህ ይሁንልህ ፈቃዱ እንዲሆንለት የሱ ስራ እንዲሰራለት ያዘዘህ የሚልክህ አምላክ እርሱ አዋቂና ታማኝ አምላክ ነው!!! ተከናወን ብዛ ለምልም ገስግስ የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረት ቸርነት ካንተ እና ቤተሰብህ ጋር ይሁን!!! ፀጋ ይብዛልህ!!!! በጣም አመሰግናለሁ!!! መልካም ጉዞ🙌🙏❤️❤️❤️
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 2 жыл бұрын
ትምህርትህ እውነትን ፈልቅቆ ስለሚያወጣንና ስለሚያሳይ በአጠቃላይ መሰረትህ የጠራውና እውነተኛው ወንጌል ላይ ስለሆነ ትምህርትህን ሁሌ ከሰማሁ በኃላ ልቤ በእግዚአብሔር ሀሳብ እረስርሶ ሙልት ይላል:: ትምህርትህን ደጋግሜ ለማዳጥ ብዙ የቤት ስራ አለብኝ:: የዛሬው ትምህርት ደግሞ በርግጥም አለምን የሚቀይር ነው , የሚደንቅ እይታ ነው:: ጌታ በተልእኮህ ሁሉ አብሮ ይሁን:: የዚህን ታላቅ ሀሳብ በማገዝና ይህን ቃል ፈፃሚ እንድሆን ፀሎቴ ነው::
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 2 жыл бұрын
ልዩ ስጦታችን የሆንክ ዉድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ፣እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁንልን አሜን።
@aklilu.g7023
@aklilu.g7023 2 жыл бұрын
I don't have enough words to praise my God for giving you this rightous vision and i can't wait to be part of this vision and contribute in everything i can , much love to our beloved brother in christ Yaredo!
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 жыл бұрын
Amen!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
ውድማችን ያሬድ እግዚአብሔር ያስብከውና ያቀድከውን አላማ በጸሎት በገንዘብ ለመርዳት እንችል ዘንድ ጌታ የሁላችንንም ልብ ያዘግጀልን እምነታችንን በተግባር የምንግልፅ ያደርገን በርታ እግዚአብሔር ለእያሱ እንዲህ ብሏት ቃል የገባለት ዛሬም በአንተ ሕይወት ይሰራል በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤ በርታ፤ ጽና፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?” ኢያሱ 1:9 NASV
@meazafeleke201
@meazafeleke201 2 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩኝ ነው onlion ያሬዶ እንወድሀለን ፨፨፨፨፨፨
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 2 жыл бұрын
Usually, I listen first then click like, but in your case, I click like first then listen
@elshadai925
@elshadai925 2 жыл бұрын
ፀሎቴ ነው አብሬህ ለመሥራት። ጥማቴ እራቤን በአንተ ራህይ ተለቋል። ፀልይልኝ በቅርብ እገለጣለሁ የሚጠበቅ ሲለቀቅ። ደሆች ደሆች ደሆች ወንጌል ወንጌል። የስንት ዓመት ፀሎት በአንተ ዕንቁ ሊፈፀም ነው። የደሆች እምባ ሊታበስ ነው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰባሪው እየሱስ ቀድሞህ ወጥቷል። አገሬ ባለራህዩ መጥቷል ደስ ይበልሽ
@freshtsedeke9030
@freshtsedeke9030 2 жыл бұрын
መቼም ከዚህ የተማርኩት ለዘመናት የሚሆነኝን ትልቅ ነገር ነው ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር ለሚሰሙት ቅርብ ነው ። አምላክህ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ!!!
@humansuffer6434
@humansuffer6434 2 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ ይህ አጥንት የሆነ ትምህርት ነው። ተባረክ።
@tanabahrdar3426
@tanabahrdar3426 2 жыл бұрын
የተቀበልከውን ራዕይ ትፈጽም ዘንድ ከእግዚኣብሄርን ዞንድ ጥበብ ማስተዋል እና ሞገስ ይብዛልህ...
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ነገር ይገርማል ስሞኑን አንተን እያስብኩ ወደ ኢትዮጵያ ቢመለስ ይህን ግራ የገባውን ህዝብ ክርስቲያን ያርጋጋ ነበር አልኩ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ያሬዶዬ ጌታ ከፊትህ ይቅደም ተከናወን ለምልም 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን የወንጌላዊ ያሬድ መመለስ ጌታ ፊቱን ወደ አገራችን የመመለሱም ምልክት አድርጌ ወስጄዋለሁ፤ ሰሞኑን የተከሰተው የኑሮ ውድነት ብዙ ድሆችን በራብና በእርዛት መጥበስ ከጀመረ ሰንብቷል፣ በመንገድ ላይ ያበዱና ጨርቃቸውን የሚጥሉ ሰዎች ተበራክተዋል፣ ይሄ የጠላት ስራ ብቻ ሳይሆን ሰዎች የኑሮ ጭንቀታቸው ጣሪያ ሲነካ የሚፈጠር ይመስለኛል፡፡ ኢትዮ ጵያ ውስጥ እኛ ኪስ ቢቀመጥ ምንም የማንሰራበት… ለረድኤት ብንዘረጋ ግን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ሃብት አለ፣ ችግሩ የኛ አለመቆረስ፣ የባለአደራዎች እምነት ማጉደልና የተረጂዎች በእግር አለመቆም ነው፡፡ ጥሩ ባላደራ እንደምትሆን እግዚአብሄርንም እንድትፈራ እናውቃለን፤ ብዙዎች በበጎ ልብ ጀምረው የተሸረሸሩ አሉ፤ ሽልማቱን ከጌታ የሚጠብቅ ግን አይወላከፍም፡፡ በምንችለው ሁሉ ከጎንህ የምንሆን አእላፍ ነን፤ አንተን ከዛ የሚቀሰቅስ ጌታ ከወዲህ ዝም ብሎ አይቀመጥም፤ እግዚአብሄር ከፊትህ ይውጣ!!! ይከተልህም!!! Let it be a divine orchestration and favor for you.
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 жыл бұрын
አሜን
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 2 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ያሬዶ! በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ::
@dilnessayargal86
@dilnessayargal86 2 жыл бұрын
ወድም ጋሻ እግዚአብሔር ከሰማይ ይባርክህ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ያሬዶ እንደት ከርምክ ሁለት ወር ስላላየውህ ናፍቀኽኝ ነበር በርግጥ በየቀኑ እብራውያንን እየተማርኩ ነበር ስልኬ ላይ ትምህርቱ ስላለ ነገር ግን ፊት ለፊት እንዲህ ስላላየውህ ናፍቀኽኝ ነበር ያሬዶ ጌታ ኢየሱስ ስሙ በማይጠራበት ምድር ውስጥ እየኖርኩ አስተማሪየ አድርጎ የስጠኝ ስው ነህ ጸጋው ይብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ። እግዚአብሔ መምስል መፅሃፍህን ለሁለተኛ ዙር እያነበብኩ እየታነፅኩ ነው ስለተስጠህ ጸጋ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ።
@damtewtesfaye9149
@damtewtesfaye9149 2 жыл бұрын
Dear brother Yared What an amazing vision! That is from the Lord. This has been my prayer that God will raise many among His people to be a testimony of His righteousness to the nation. What a perfect vision in a perfect time! I will follow you and fulfill my part. May the Lord go with you
@tayetilahun212
@tayetilahun212 2 жыл бұрын
Eva. Yared Tilahun God bless you
@mahlethailemariam7576
@mahlethailemariam7576 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በረከት ነህ ለምድራችን የእግዚአብሔር መንግስት በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስተማሪ ያስፈልጋታል በተጨማሪም በተቀበልከው ምሪት በምድራችን ተከናወን እንደ ነህምያ አብረውህ የሚቆሙ ትውልድ ይስጥህ::
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
ኢሳያስ 58 6፤ እኔስ የመረጥሁት ጾም ይህ አይደለምን? የበደልን እስራት ትፈቱ ዘንድ፥ የቀንበርንስ ጠፍር ትለቅቁ ዘንድ፥ የተገፉትንስ አርነት ትሰድዱ ዘንድ፥ ቀንበሩንስ ሁሉ ትሰብሩ ዘንድ አይደለምን 7፤ እንጀራህንስ ለተራበ ትቈርስ ዘንድ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ ታገባ ዘንድ፥ የተራቈተውንስ ብታይ ታለብሰው ዘንድ፥ ከሥጋ ዘምድህ እንዳትሸሽግ አይደለምን? 8፤ የዚያን ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ይበራል፥ ፈውስህም ፈጥኖ ይበቅላል፥ ጽድቅህም በፊትህ ይሄዳል፥ የእግዚአብሔርም ክብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅሃል። አምላኬና አባቴ እኔንም እናንተንም ይርዳን ለዚህ ራዕይ ተባባሪ እንድንሆን የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ በነገሮችህ ሁሉ ጣልቃ እየገባ ሙንገድህን ያቅና አሜን!
@ELSHADDAI4443
@ELSHADDAI4443 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችንን ልትታደጋት፡ ሕዝቧንም ከሰመጠበት የድህነት ማጥ ልታወጣው፡ እውነተኛ ባርያህን፣ የቃልህን ታማኝ አገልጋይ ወንጌላዊ ያሬድን ከመፍትሔ ጋር ስለላከው ምሥጋና ይብዛልህ። አንተ ታማኝ አምላክ ነህ። የአባቶቻችን ልመና ከንቱ አልቀረምና ጌታ ሆይ ተመሥገን።
@yonatanyonas9711
@yonatanyonas9711 2 жыл бұрын
Amen
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Can't wait to start and very very excited. I am looking forward to learning more about revelation. Thank you yared for choosing this chapter 🙏 God bless you !!!
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ፣ ይባርክህ ። ወንጌላዊ ያሬድ የእግዚአብሔር ፣ ቃል ፣ እንድወድ የበለጠ ግዜ ስጥቼ እንድ ማር ስለረዳሀኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እጅግ ጠቅሞኛል።
@asaminewbiramoofficial2101
@asaminewbiramoofficial2101 2 жыл бұрын
አብረን እንቆማለን!
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ተከናወን
@Tb-cp7lz
@Tb-cp7lz 2 жыл бұрын
May God be with you, 🙏 I pray in the name of Jesus never hold back from this. Let God give us the courage and wisdom tobe part of this vision.
@ruthmaru5061
@ruthmaru5061 2 жыл бұрын
ኦ እንዴት ደስ ይላል። ተስፋ፣እምነት፣ፍቅር የተሞላበት ራዕይ! ሰማያዊ ራዕይ! መንፈሳዊ ራዕይ! ዘላለማዊ ራዕይ! የእግዚአብሔር ስም ይባረክ።
@kehatube4308
@kehatube4308 2 жыл бұрын
We gonna miss u..thank you for your service in here USA..God bless you and your everything! ❤️ 😍 💖
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
ለአገሬ ለህዝቤ ዛሬም ተስፋ አለ ። ተሰፋን የሰጠ አምላክ የታመነ ነዉ ። በጣም ደስ ይላል ጌታ ይረዴኛል በምችለው አደግፋለሁ ወንጌል እንኳ ሰምተው ቸርች እየመጡ በረንዳ የሚያድሩ ሰምተናል
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 2 жыл бұрын
ሌላው ሰው እኔን ነው ሰውነት አንድ ነው ዋው የሚገርም ነው አስተሳሰብን ባንድግዜ ከፍ የሚያረግ መልክት ብሩክ ነህ
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 жыл бұрын
አሜን አሜን። የተወደደ አገልግሎት። ጌታ እንደረዳኝ መጠን ባለእንጀራዬ እረዳለሁ። ሰላም ከLondon
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
Mekenawon Yhunlihe
@degentibatisodegentibatiso6674
@degentibatisodegentibatiso6674 2 жыл бұрын
ወንዲሜ ይሬዲ ጌታ ዘመንሕን ይበሪኪ ተበረኪልኝ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ውድ ወንድሜ ያሬዱ ለኔ ብርቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ ያሬዱ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
May the Lord fulfill this great Vision that you have received!!!
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 жыл бұрын
Amen!
@selamawithalefom9997
@selamawithalefom9997 2 жыл бұрын
Thank you for your service 🙏may God help us to be done his work with you by his grace ,missed you a lot 👋🏻
@natnaelayele4853
@natnaelayele4853 2 жыл бұрын
May God bless you my brother Yaredo. I hope you will continue to teach us this precious gospel. We will be with you by contributing everything we can.
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 жыл бұрын
የዘላለም አምላክ ከቪዥንህ ቀድሞ ይውጣ:: እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥህ:: በአንተ ሊፈፅም ያለውን ስራ አብሮ ሰራተኛ ያድርገን :: በጌታ በእየሱስ ስም ምድሪቷን ( ኢትዮጵያን) ያውርስህ:: ጌታ እየሱስ ያክብርህ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ::
@pastormelakutemesgenofficialch
@pastormelakutemesgenofficialch 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰዉ ያሬዶ በነገር ሁሉ ጌታ ይባርክህ በብዙ ተባርኪያለዉ በርታልን አንተ በረከታችን ነህ፡፡ እንጸልይልሃለን፡፡
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ቸር ለልጆቹ መልካም የሚያስብ አምላክ ነው
@meseretlata253
@meseretlata253 2 жыл бұрын
wooooooowwwww እኔ ሁሉም በእንተ መልዕክት በጣም ትጥቅም ነኝ ጌታ አቢሰቶ ይባረክ ድሆችን መሰቦ & የአካልን አንድነት & ማወቅ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@nigistibrhane5910
@nigistibrhane5910 2 жыл бұрын
አንተ የምድራችን በረከት ነህ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 жыл бұрын
አሜንንን ያሬዱ እንኩዋን መልካም ወገኖቼ አዘጋጀልህ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ኦ ደስ ይላል ያሬድየ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናውንልህ
@asnakehailu9517
@asnakehailu9517 2 жыл бұрын
I hope in the mean time all we blessed from revelation of God's word for example me/I clearly got the standard and universal (biblical) definition of humanity God bless you bro Yared! I am also very much happy about you/Yared and us/church and Ethiopia at large -to receive a such valuable&practical vision. THE VISION IS BIG ALL WE/CHURCH AND OTHER ETHIOPIANS SHOULD STAND TOGETHER FOR ITS ACCOMPLISHMENT!
@fuda1000
@fuda1000 2 жыл бұрын
Yaredo, wishing you all the best and plenty of success in your future Godly work plans! Hope you also continue teaching us the word's of GOD online as you have been doing so far. God bless you and your family. May Gob be on all your ways to get this wonderful work done!
@tadelechtelila2027
@tadelechtelila2027 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ በአንተ አገልግልት ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው አሁንም በምትሄድበት ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ዘመንህ ይባረክ ።
@amanuel5474
@amanuel5474 2 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ሰው መካፈል መታደል ነው::
@ag7541
@ag7541 2 жыл бұрын
May the grace of the Lord Jesus be with you in every aspect!
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!!!
@henokabraha6435
@henokabraha6435 2 жыл бұрын
God bless you
@surafelfekadu9365
@surafelfekadu9365 2 жыл бұрын
Betewat yesemawet melkam zena... yaredo nalen beberetu nafkehenal....egzihaber hoy selezi bariya tebarek
@workumimi8108
@workumimi8108 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት አሁንም ከዚህ በላይ ይትረፍረፍልህ!! ♥️
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 жыл бұрын
አሜን
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 жыл бұрын
ትልቅ ራዕይ ነው ጌታ ይመስገን ይከናወናል እግዚአብሔር ስለተናገረ
@genetmareta6572
@genetmareta6572 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ድንቅ መልክት ነዉ ተባረክልኝ
@victorhugo-om7co
@victorhugo-om7co 2 жыл бұрын
Glory to the owner of the vision and success to His obedient servant. God is faithful and leads you to fulfillment.
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Geta abezeto yebarkh ante ye geta wetader neh.
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን!ወንጌላዊ ያሬድ !!!!
@completeinc6550
@completeinc6550 2 жыл бұрын
I think its time for you to be dispensational that rightly divide the word of truth. Rightly divide Gospel of grace from the gospel of the kingdom body of christ from israel 1Apostle from 12 apostles Mystery from prophecy Heavenly inheritance from earthly inheritance Christs earthly minstry from christs heavenly ministry Heavenly blessings from earthly blessings Heaven from earth Grace from law E.t.c Paul and the other apostles never preach the same gospel . I believe that you do believe and preach the Gospel of grace that only paul preachs .but you sometimes mix this two distinictive gospels. I pray and God will show you this two gospels.but what amazes me is that God added a new reveleation to you the same way like for paul is added.what a pattern. Only paul is our apostle to the body of christ. Your brother inchrist.
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 2 жыл бұрын
May the Almighty God who gave you this vision be blessed ! You are also blessed for accepting this vision and decided to act on it! This is the work of the Holy Spirit! May the God of mercy be with you at all times! Go out and be the vocal for the poor! I will keep you in my prayers!
@bzuayehuambye4486
@bzuayehuambye4486 2 жыл бұрын
Hi Evangelist Yared, I was trying to reach you last week, now I know why didn’t hold of you. Please let us know how we can help, this is not your only burden, I hope there are more people to be part of such great vision. Thank you for your wisdom. Blessings!!!!
@tsegamuzollo1720
@tsegamuzollo1720 2 жыл бұрын
Amen amen God is with you! Yemnwedeh Wendemachen wengelawi Yared.
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 2 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እርሱ ይምራህ በደሙ ተሸፈን አንተ የእግዚአብሔር ሰው
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
Amen Yaredye Tebarekk
@biniyamtilahun272
@biniyamtilahun272 2 жыл бұрын
Abate yared betam nw yemiwadik be ewunet be mitastemirachew timhirtochihina bemetsafochik be geta kal sir mesded ena metekel honolingal ewedihalew geta yirdah ,tebareklign
@fentahunfenta611
@fentahunfenta611 2 жыл бұрын
God is perfect My God Blessed You .
@astergudu4723
@astergudu4723 2 жыл бұрын
May God be with you.be strong.God is faithful
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 2 жыл бұрын
Amen amen ❤️🙏🏽the favour of God go before you wherever you go . ❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 2 жыл бұрын
ዋው እኔም መልክትህን እየሰማው ይፈፀም የሚል ወረቀት ይዘህ በየቢሮ ስትገባ አየው የምወድህ ወንድሜ በሀይል ታረገዋለህ
@kidistezarfu2082
@kidistezarfu2082 2 жыл бұрын
Amen
@alemtsehayyallew6074
@alemtsehayyallew6074 2 жыл бұрын
May Got bless you and your family abundantly!!! Eve Yared Thank you for your God Missionary ! May God give you more wisdom and vision when you go to Ethiopia 🇪🇹 AMEN!!!🙏
@tewodrosalemu-pastor7465
@tewodrosalemu-pastor7465 2 жыл бұрын
አምላኬ የብርታቱን ጉልበት ያድልህ ! መልካም ራዕይ ነው።
@amengetachew4485
@amengetachew4485 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ጌታ ይባረክ ስላንተ ወንጌላዊ ያራድ...
@abrahamb5087
@abrahamb5087 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ ተባርከሃል የጌታን ድምፅ ስምተህ ስለምትታዘዝ:: ማን ከጅቡቲ ይመለሳል?
@alemabebe3743
@alemabebe3743 2 жыл бұрын
I thank God to hear this vision, I am part of this , God bless you for your obedience life. I stand with you. I know God already has blessing for our people ( poor) through you. Thank God. One thing That comfort me the most in this vision, God was with my people in the midst of chaos. Then finally he made the plane to land. Hope You will keep teaching online , so I will listen to you more.
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 жыл бұрын
I appreciate that
@yosasyosas
@yosasyosas 2 жыл бұрын
ያሬዶ አገር የምትገባ ከሆነ እባክህን የወሎ ህዝብ ወንጌል ያስፈልገዎል። እግዚአብሔር ይባርክህ 💓
@nigistibrhane5910
@nigistibrhane5910 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 2 жыл бұрын
I have been blessed with your teaching Yared. May the Lord bless you more. 💙
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 жыл бұрын
I'm so glad!
@buze8256
@buze8256 2 жыл бұрын
wengelwi yared..... semun yalkeyere yetebareke.......sewe. eneam hule sefrah ezih endehone yemigebagn na yemisemagn setehed betam ker ketesegnut andua negn.
@Eagle1503
@Eagle1503 13 күн бұрын
አሜን 😢 ጌታ እግዛብሄር የነገረህና ያሳየህን ራኢ የምታከናውንበት ጸጋና ኃይል ያብዛልህ ፣ ፍሬውንም በህይወት ዘመንህ ያሳይህ። we love and will support your precious service dear evangelist
@z.brikhti9954
@z.brikhti9954 2 жыл бұрын
Geta be neger hulu kante gara yehun wendem Yared 👋
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 2 жыл бұрын
I just can't wait!!! What a preciouse gift!!
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
Go Facebook and come KZbin it will work
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
Go Facebook and come KZbin it will work
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ አሜን ተከናወን ወንድሜ ።
@zelalemmallie4276
@zelalemmallie4276 2 жыл бұрын
I hope and pray that u fulfil the new vision that God gave to u.
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 2 жыл бұрын
ቪዥን ፡ ርእይ ሬቨሌሽን ፡ራእይ
@melakumulugeta7521
@melakumulugeta7521 2 жыл бұрын
Nothing hello how are you melaku mulugeta done the end
@kalkidanzelalem357
@kalkidanzelalem357 2 жыл бұрын
You have no idea how great it is to hear this massive news from u brother Jared I believe God will be with u along the way and of course me and my friends would be glad to assist in everything we can ❤
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 жыл бұрын
I appreciate that
@daa9880
@daa9880 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉ በላይ የከበረ አገልግሎት ድሆችን መርዳትና ወንጌልን መስበክ ነው ለዚህ ቅድስ ስራ ጌታ ስላጨህ እጅግ ደስተኞች ነን እንጸልይልሃለን ጌታ በረዳን መጠን ከዚህ አገልግሎት ጋር አብረን እንቆማለን ተባረክ ተከናወን ወንድማችን አሜን እልልልልልል🙌
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን ። አሁንም የአየኸውን እራይ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ከአንተ ጋር ይሁን ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረክ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ግሩምና ድንቅ መገለጥ ነው በጣም ነው ጌታ ያስተማረኝ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ራዕይ ያስፋ ያብዛም ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ ይሄ የእኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
በቤተክርስቲያኔ ውስጥ ባለኝ የአገልግሎት አስተዋፅኦ በምጠቀም ከራሴው ቤተክርስቲያን አባላት መሀል ተፈውሳችሁአል ተብለው በይአመታቱ ክ ወጥተው ከምስክሩት መሀል ቀርቤ በመጠየቅ ከ22 ካስታወስኩዋቸው መሀል ስለፈውሳቸው ሁኔታ ከአንዱ ራስ ምታት ተፈወስኩ ካለው ውጪ 21 ወዲያው በሚቅጥልው ቀን በሽታቸው እደተመለሰ ግማሾቹም የእግዚአብሄር ባርይ ላለማሳፍር ብዬ እንጅ መጀመሪያውንም አልተፍውስኩም የምሉ ነበሩበትና ሁኔታውን ስረዳ ምእመኑ እግዚአብሄርን አልፍውሰኝም ብል እምነት የለሽም እባላለሁ ወዘተ እያሉ ወጥተው መስከሩ እንጂ አንድም ፈውስ የተነገረን ሁሉ ሀሰት ነው:: ለመሆኑ አይነስር በቶ ያውቃል? አይነስውር አንካሳ ሽባ ተፈውሶ ያየ አለ? ቁርጠት ውጋት ኩላልት ሆድ ጉበት ከማይታዩ በሽታዎች ውጭ ይሚታዩት በሽታዎች አንድስ አይተን አናውቅም:: ማጠቃለያው እኔ እግዚአብሄር የሚናገረው አገልጋይ እንደልለ አረጋግጫለሁ:: አሜሪካ እንጂ ኢትዮጵያን እየጣሉ የሚመጡ ዶላር ሲያሳድድ እንጂ እግዚአብሄርንየሚያናግራቸው አይደለም:: መና ሲነዱ ባኬሽን በየሳለጠንው ሲመላለሱ የሚራበው ድሀ ካለችው አስራት ይከፍላል የሚናገሩት እውነት መስሎት:: እኔ መፅሄት ብዚሁ ላይ ለማሳተም በዝግጅት ላይ ነኝ:: ህዝቡን መታደግ ያስፈልጋል በእግዚአብሄር ስም ንግድም ማቆም አለበት::
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
ይሄ ትምርህርት ቀጥታ ወደ ፌስቡክ ገባታችሁ yared tilahun ከዚያ ወደ ዩቱብ ገብታችሁ ተከተተሉ
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
በ28 አመት ክርስትና ህይወቴ ላይ የተረዳሁትና ነፃ የወጣሁበት ውሳኔን ከሁሉ በላይ እደሰትበታለሁ:: ብዙ አመታትን በቤተክርስትያኔ ውስጥ እየመጡ ከዚሁ ከአሜሪካና ከሌላም ቦታ ተጋብዘው የሚያገለግሉ አገልጋዮች የሚሉትን ሰምቼ ስከተል ሌላም ጎረቤት ቤተክርስቲያንም እስከስድስት ሰአታት ነድቼ ስካፈል ኖሬ መጨረሻ ላይ እንድ ቀን ከእንቅልፌ እንድባነንኩ ያህል ነቃሁ:: የጤና ችግር ስላለኝ አገልጋይ ሲፀልይልኝ የትንቢት ቃል ሲነገረኝ ብዙ ተስፋ ስሰማ የኖርኩት ስውዬ ለካ አገልጋይ የሚለው ቃል የውሸት ነበር:: አዋቂ ተብለው ይስብካሉ የእግዚአብሄር ስው ተብለው እነሱም ጌታ ተናገረኝ እያሉ የሀሰት ተስፋ ሞልተው የመጡበትን ዶላራቸውን በኪሳቸው አጭቀው ምእመኑን የማትነጥፍ ላም እድርገው በጩኸት ስብከታቸው ጆሮአችን ከሚችለው በላይ አደንቁርውን ወደመጡበት ይሄዳሉ እኔ ግን ምንም ፈቅ ያለልኝ ነገር የለም:: ምንም ሳይስሩ ብስብከት ማታለል አደንዝዘውን አበላቸውን ሰብስበው ሀገር ቤት ገብተው መክና ገዝተው ጥሩ ቤት ገዝተው ልጆቻቸውን ጥር ትምህርት ቤት ሲያስተምሩ ቆይተው የኢትዮጵያም ኑሮ ሲሰለቻቸው እዚሁ አሜሪካ በአገልግሎት ስም መጥተው በመቅረት በሰማያዊው ቃል ምድራዊ ኑሮአቸውን ያስተካከሉ በሺዎች ናቸው:: ስብከት የጠቀመው ለሰባኪው እንጂ ለተሰባኪው በጊዜ የሚደብዝዝ የሀስት ተስፋ ረጭተው ይሄዳሉ ግን ለምእመኑ የተረፈው ንገር ውሀ ቢወቅቱት እምቦጭ ሆኖ ከነችግራችን ወደአፈራችን እየተመለስን ነው:: እኔም አሜሪካ ምጥተው እየዞሩ ሲሰብኩ ከሰማሁዋቸው ወንጌላውያንና ፓስተሮች 86 መሀል ሀገር ቤት ፀንተው የቆዩ ሁለት ብቻ ሲሆን 84 አሜሪካና አውሮፓ አውስትራሊያ ይኖራሉ:: ይህንን ጥናት እድርጌ በም
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Жыл бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ያረድ የከበረ ጥሪ ነው !! እባክህን እንዴት እናገኝሀለን አብሬ መቆም እፈልጋለሁ የዚህ ሀሳብ አካል መሆን እፈልጋለሁ ሁል ግዜ በልቤ ውስጥ ያለ ነው !! በርታ በምን አድራሽ ማግኘት ይችላል !!! ወንድሜ ተባረክ በርታ "" ባልጀራህን ውደድ " በጣም ለግዜው የሚያስፈልግ ትምህርት ነው !!!
@mekashaketyebelu9113
@mekashaketyebelu9113 Жыл бұрын
ወ ያሬድ ከቅርብ አመታት ወዲህ በልቤ የተቀመጠ ፣ በአጥቢያዬ ለመሪዎቻችን ይህንኑ ገልጬ አጭር ፕሮፖዛል ቀርጬ ታምኖበት ከአጥቢያዋ ያለውን ሪሶርስ ብቻ በመጠቀም የአጥቢያዋን መሰል ችግር ለመፍታት (በጥቃቅን እና አናሳ ቢዝነስ ሀሳብ ማመንጨት ፣ ድጋፍ ፈላጊዎችን መለየት ወዘተ ) አየጀመርን ነው። Just availing bread if not too bad, not too good, as simply is raising dependancy syndrom. May the LORD be with you. Mekasha K.
@samison6932
@samison6932 2 жыл бұрын
ኦ ወንጌላዊ ያሬድ ፣ ወደ ትውልድ ሀገር እንኳን በደህና መጣ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በገነት ቤተክርስትያን ዕሮብ ቀን መስከረም 11፣ 2015 ዓ.ም በተዘጋጀው ኮንፍረንስ ላይ ከመንፈስ ቅዱስ በረከት ተካፈይ እሆን ዘንድ የጌታ በጎ ፈቃድ ነበር። በእግዝሐብሄር ቃል በብዙ ተባርኬኣለው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን። ራዕይን ጌታ እንዲፈፅምልን አብዘን እንፀልያለን።
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
ማደሪያውን መውደድ   መዝሙር 84
1:04:42
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 31 М.
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የምኞት ፈተና
1:06:51
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 18 М.
እግዚአብሔር ይመጣል (መዝ.  50)
59:53
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 34 М.
የነፍስ ፈውስ ኢሳ  61፥1 4
1:33:25
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 34 М.
የባሕሪ ልህቀት
59:30
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 23 М.
ኮቪድ 19 የእግዚአብሔር ቁጣ ነውን?
1:24:01
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 34 М.