No video

/አዲስ ምዕራፍ/ የ1 ዓመት ከ3 ወር ልጄን ጉድ አረጉብኝ! //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 745,785

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት ለምትፈልጉ
0986 855089 ትዕግስት ክንዴ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000413936954

Пікірлер: 1 600
@zeday5334
@zeday5334 2 жыл бұрын
የፈረንሳይ ሰፈር ልጆች በሁሉ ነገር እጅግ ድንቆችና ለሁሉ ምሳሌ ናቸው። እግዚአብሔር ይመሥገን ደስ የሚል ዝግጅት ነው።
@user-hw9gh6rt1y
@user-hw9gh6rt1y 2 жыл бұрын
የፍረንሳይ ልጆች በጣም ይደነቃሉ
@ademyimer4030
@ademyimer4030 Жыл бұрын
የልጂቱን የጤንነት ሁኔታ ብትነግሩን አላህ ምህረቱን ያምጣላት
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ይቺን ልጂ መጨረሻዋን እድታሳዩን በአላህ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
በትክክል 😭😭😭😭😭😭
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ለህፃናት ልዩ ትኩረት ስለሚሰጥ እዚሁ እንግሊዝ አገር ብትቀርላት ጥሩ ነበር
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO እንደሱ ለማድረግ አቅም የለም sister
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
@@semutimohammed ህፃኗ እንግሊዝ አገር በለንደን ከተማ በህክምና ላይ ናት ያለችዉ ብዬ ነዉ የኔ ዉድ።በፍቃደኝነት ከሰጠቻት በህዋላ የወሰዳት ሰዉ እና ባለቤቱ ልጅቷን ሊያቆይዋት ፈቃደኛ ሆነዉ ሳለ እኮ ነዉ ልጄ ትመለስልኝ ብላ ሚዲያ ላይ የወጣችዉ ስትናገር በደንብ አዳምጠሻት ከሆነ።እናቲቱ እራሷ እርዳታ በጣም ያስፈልጋታል ትንሽ አይምሮዋ ቢያገግም ጥሩ ነዉ
@fano-16-1
@fano-16-1 2 жыл бұрын
እህታችን ባጋጣሚ ንሮዬ ለንደን ነው የሚደውልልሽን ሰው ስልክ ቁጥር ባገኝ የልጅሽን ሁኔታ ተከታትዬ በቪዲዮ ጭምር እልክልሻለው ሁሌም ህፃናት የቤተክርስቲያን ምሳሌ ናቸውና እግዚአብሔር ከጉንዋ ነው ምንም አትሆንም አይዞሽ ይህን መልክት የምታነቡ በፅሎት አግዙዋት ትድናለች ሁሉንም ነገር ተከታትይ የምትመለስበትን ቀን ጠይቄ የሚያስፈልጋት አድርጌ ልጅሽን ስታቅፊ ማየት ምኞቴ ነው አይዞሽ ፈጣሪ መንገዱ ሰፊ ነው
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
ተባበሪያት የኔ እናት በኢቢኤስ በኩልም ቢሆን አድራሻዋን ፈልገሽ በዛዉ ደሞ እንዳያስቀሩባት ቢያንስ አብራት ኤዳ ከጎንዋ ብታስታምማት ጥሩ ነበር 😭💔
@KIDDOKALABOFFICIAL
@KIDDOKALABOFFICIAL 2 жыл бұрын
ye 12 amet youtube channel :- kzbin.info/door/oRMdrOTxZqXcUYQ7ACbqeQ
@mulukaabdi1558
@mulukaabdi1558 2 жыл бұрын
Tigest phone number is on the screen, please watch the program till the end. Thank you for your efforts.
@kalkidanchanal2455
@kalkidanchanal2455 2 жыл бұрын
ተባረኪ እርጃት ፈጣሪ ይክፈልሽ
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
እመብርሀንታስባትበሰላምታክማእንደትመለስየእግዚአብሔር መልካምፈቃዱይሁን
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ጠካራ ሁኚ የፈረሳይ ለጋሲ ኸጣቶች በጣም ነው እምናመሰግነው ኑሩሌን 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@hiwotnigussie4976
@hiwotnigussie4976 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ምርጥ ሥራ የተጎዱትን የምታጽናኑ የጠፋ የምታገናኙ ምርጥ የነፍስም የስጋም ሥራ የምትሰሩ በርቱ ምርጥ ናችሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ያሳዝናል😥😢💔💔
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ለሰጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ለፈረሳይ ሰፈር ልጆች እድሜ እና ጤና ይሶጥልን አሜን
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
that's worst
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
የፈረሳይ ለጋሲዎን ልጆች ክበሩልን ብዙ ሲወራ ሰምቼ ነበር ስለናተ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 жыл бұрын
እናንተ ፈረንሳዬ ሰፈር ያላችሁ ወጣቶች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የምትሰሩት ስራ ቀላል አደለም ዋጋችሁ በፈጣሪ ዘንድ ታላቅ ነው ስውን መርዳት ትወዳላችሁ ሌሎች ምስክርነትን ሰምቻለው ተባረኩ ።
@khadijabayousef3928
@khadijabayousef3928 2 жыл бұрын
አላህባወጣቹበትይተካላቹ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l Love you guys you help this girl
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
lSaAALLAH the will see here
@mer2222
@mer2222 2 жыл бұрын
እንደዚም ኑሮ ከብዶሽ ቆንጅናሽ ለጉድ ነው አይዞሽ ልጅሽ ትድናለች የኔ ቆንጆ የባሌቤታ ሀዘን ሳይወጣላት ሌላ ስቃይ 😭😭😭አንቺን አለመርዳት አይቻልም 😘
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
በጣም 😭💔
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
በጣም
@marshetastatke5929
@marshetastatke5929 2 жыл бұрын
አልቅሼም፡ልወጠልኝ፡አልቸልኩም፡ታርክሽ፡
@Davidm127
@Davidm127 2 жыл бұрын
በጣም ያማል አውነት የ አንድ አመት ከ ሶስት ወር ላይ እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ጥቃት ማድረስ ያማል ግን ኢቢኤስ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁ ደግሞ ልጅቷን በስልክ ደውላችሁ ቩድዮ ላይ ብታካትቱ የሚል ሀሳብ ነበረኝ። ማለፍ የማልፈልገው ሁሌም የፈረንሳይ ልጆች ድንቅ ናችሁ ትለያላችሁ ከ አሰፋ መጋዘን እስከ ጉራራ ያሉት ወጣቶች ሁሉ ከአዲስ አበባ ሰፈሮች የምትለዩ ነችሁ ኖሬበት ስላየሁት ነው ፈጣር መጨረሻውን ያሰምረው።
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ትክክል ሰብ አርጊኝ
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 2 жыл бұрын
ልጅቶ መታየት የለባትም ለዛ ነው ያላቀረቦት
@melkamaraya8302
@melkamaraya8302 2 жыл бұрын
የልጅቷ መታየት ጥቅም የለውም ነገ ስታድግ ጥሩ አይደለም
@netsanettibebu4930
@netsanettibebu4930 2 жыл бұрын
እስካሁን ካየሁት ኘሮግራም እጅግ የሚዘገንን ነው ፈጣሪ ይማራት
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
በጣም ያማልልል
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 жыл бұрын
በጌታ ስም ለጆሮ ሚሰቀጥጥ ምንድነው ዛሬ ሚሰማው😨 አቤት ጌታሆይ ማረን🙏🙏💔💔💔😢😢
@tsion3656
@tsion3656 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በፈረንሳይ ልጆች ይገለጣል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ተባረኩ ኢቢኤሶች። ትግስት ይሄ ሁሉ ነገር አብቅቶ በድጋሚ ደስተኛ ሆነሽ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ። ከጉኗ የነበራችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 2 жыл бұрын
በእውነት እስከዛሬ ከሰማሁትም ካየሁትም ይህ ያማን የልብ ስብራትን ይሰጣል እግዚአብሔር ይምራታን ድና ትልቅ ሰው እንደምትሆን አልጠራጠርም ፈጣሪ ያበርታሽ
@nanakalu5536
@nanakalu5536 2 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ ይቅር በለን በቃ 🙏🙏🙏 የምንሠማው የምናየው ሁሉ ከብዶናል 😭😭😭😭😭
@sarasarasara8846
@sarasarasara8846 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 2 жыл бұрын
አሜን ይቅርይበለን እንደበደላችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይቅበለን 💒❤
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 2 жыл бұрын
እግዚኦ መደሀኒያለም ፍርዱን አንተ ስጥ 🙏🙏🙏 የደረስንበት ዘመን ዘግናኝና መፈጠርን የሚያስጠላ 😭😭😭😭
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
የማይሰማ ጉድ የለም ደምሩኝ😥😢😥😢
@templepower7680
@templepower7680 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያምጣት
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
@@templepower7680 ere amen amen amen
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
አይ😭😭😭💔
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 жыл бұрын
ልቤ ተሰበረ 💔😭😭💔😭😭 ለማዳመጥ በጣም ይከብዳል
@keliddanye4225
@keliddanye4225 2 жыл бұрын
ያለንበት ጊዚ ከባድ ነው ባሁን ጊዚ ምን እማይሰራ አለ
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
This is painful. to even imagine this happening to your own kid at that age is horrific and heart wrenching. the Mom is really strong and thank you for coming to the public to give this wisdom/testimony openly. hopefully your daughter will recover fully soon. it can only get better from here, hang on there my sister
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ሁለም ብዙ ችግሮችን አይተን አልቅሰናል የዛረዉ ደግሞ ያማል
@sae3aj584
@sae3aj584 2 жыл бұрын
ኡፍ ልብ ይስብራል የልጅቷን ከህክምና ስትመለስ ንገሩን😢😢😢
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግልሽ አይዞሽ ያልፋል የደፈረ መገደል አለበት ቢባል እንደዚ እናቶች ባላለቀሱ እፍ ያማል
@kidistkasa5652
@kidistkasa5652 2 жыл бұрын
Yewnat awo sente ala bayabatu hemamun yadebaka
@menberbayuhbayuh180
@menberbayuhbayuh180 2 жыл бұрын
በርቱልን ኢቢሶች ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@keliddanye4225
@keliddanye4225 2 жыл бұрын
አይባልም የደፈራት ልጅ በሽተኛ ነው እሱንም አሏህ ያሽረው
@kidistkasa5652
@kidistkasa5652 2 жыл бұрын
@@keliddanye4225 blo nager bashetagha kahona sate madefar edat chala sijamar awko abade new
@keliddanye4225
@keliddanye4225 2 жыл бұрын
@@kidistkasa5652 አታ ምጣብኝ ነው
@Kidist136
@Kidist136 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል.. 😭 እህቴ ልጅሽን እግዚያብሄር ይማርልሽ !!! ወደፊት ቤት እንዲኖረኝ የምፈልገው ፈረንሳይ ለጋሲዎን ሰፈር ነው ❣️
@samueltmrtu3530
@samueltmrtu3530 2 жыл бұрын
ደግ ለራሱ፡ክፉ፡ለራሱ
@user-st7cx8ms3v
@user-st7cx8ms3v 2 жыл бұрын
ወይ እንዴት የሚያሳዝን ስቃይ የሆነ ታሪክ ነው በጣም ያማል ወላሂ እኔ እንቅልፍ ነሳኝ ወይ አላህ ልጆቻችን ከእንደዚህ አይነት አደጋ ይጠብቅልን ልጂቷንም አላህ ያድናት
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 жыл бұрын
መቼም ይህን አይቶ ለቅሶ ያቋረጠ ያለ አይኖርም እግዚአብሔር የንስሃ ያርግልን
@habibahassen5295
@habibahassen5295 2 жыл бұрын
የአዲስ ምእራፍ ኘሮግራም አዘጋጆች በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ ታሪኩ በጣም ያሣስናል
@nehemiahsintayehu1516
@nehemiahsintayehu1516 2 жыл бұрын
I’m really appreciate that those people who are helping her kid. May God multiply them and bless them more and more 🙏🏻
@iloveislam6161
@iloveislam6161 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣጣጣምምምም በጣጣም ያማል። ወላሂ የኔ ውድ ልጅ አላህ ይማርልሽ ወይኔ የኔ እናት ምን እንደምል አቃተኝ ኡፍፍፍ ወጣቶች አላህ ጉልበታቹን ይባርክላቹ በጣም ምትመሠገኑ ልጆች ናቹ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
የኔ ማር በዚህ ስቃይ ውስጥ ሁና ውበቷን ተመልከቱ 😭😭😭😭 አፈር ልብላልሽ ልጅሽን ደግሞ ሙሉ ጤናዋን ይመልስልሽ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 2 жыл бұрын
I know.....she is so beautiful ❤️
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 2 жыл бұрын
Amen ihite
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እግዞ መሃረነ ክርስቶስ ወይኔ ጊዜ የማይሰማ የለም አቤቱ ለንሰሃ ሞት አብቃን እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት ዉይይይይ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ያማልል እህህ 😥😢💔😓ደምሩኝ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
የኔ እህት አንቺ የታደልሽ ብርቱ ሴት ነሽ። የደረሰብሽ ሃዘን እና ጉዳት የቱንም ያህል የከፋ ቢሆን እግዚአብሔር እንደዚህ ደጋግ ልብ ያላቸውን መልካም ሠዎች በየቦታው አስቀምጦልሻል ። እንዳንቺ የከፋ መከራን ተሸክመው በየጓዳቸው የሚያነቡትን የሚያዩ አይኖች የሚለግሱ እጆች ያሏቸውን ያብዛልን! 🙏🙏🙏 የረዳችኋት በሙሉ አግኝታችሁ አትጡ ዘመናችሁ ይባረክ!.
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግልሽ ። የአዲስ አበባ ልጆች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው አላህ እድላቹህን ከፍ ከፍ ያድርገው የፈረሳይ ልጆች ተባረኩው በወጣ ሺ ሺ ግዜ ይጨምር እላለው ቃላት የለኝም
@mekyasani9822
@mekyasani9822 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ በጣም ነዉ ምወደዉ የሚስኪኖች እባ ጠራግ ዘመናችሁ ይባረክ🙏💪
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d 2 жыл бұрын
አይይይይይይይ ትንሽ አይል ትልቅ አይል የሴትነት ስቃዩ ብዛቱ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እመብርሀን የልጅሽን ስቃይ ትፈውስልሽ እግዛብሔር ታረክሽን ይቀይርልሽ አስለቀሽኝ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ😢💔😥
@betelihemtademu5338
@betelihemtademu5338 2 жыл бұрын
በምክንያት ነው የአዲስ አበባን ልጅችን የምወደው ተባሰኩ እሷም ከልጇ ጋር በሰላም ያገናኛት።
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ኢቢየሶች ዘመናቹ ይባረክ በእውነት ስለእናንተ ቃላት የለኝም❤❤❤❤እህቴ አይዞሽ ይሄ ጭለማ ያልፋል የኔ ጀግና ትድናለች አይዞሽ የምርጥ ሰፈር ልጆች ተባረኩ ብድራቹን ፈጣሪ ይክፈላቹ🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@amenpipi7978
@amenpipi7978 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ....አሳዘንሽኝ እመቤቴ የልጅሽን ሙሉ ጤንነትዋን ትመልስልሽ ዘንድ ከልብ ምኞቴ ነው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
በጣም 😢😥💔😥ደምሩኝ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ታማሚ ልጅ እንዴት ሂድ ዳይፐር ቀይር ይባላል አረ አንዳንድ ሰዎች ግን ፈጣሪ ይመልስላችሁ ከጎኗ የነበራችሁ ወጣቶች ደግሞ ክብር ይገባችኅል
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
Mins awko nuw diaper emikeyire beshteng ke hone?😢😢😢
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
@@haregfamily8584 እኔም እኮ የተናደድኩት በዚህ ነው እርግጠኛ ነኝ ራሰን ነፃ ለማውጣት ነው እንዲህ ያለ ምክንያት የፈጠረችው ሴትዮዋ
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
@@omg-cb9qv ehita yagerachen suw mastwale akitotale beshteng ke mech nuw diaper emikeyre endayitaseribat yihonale mikinyat nuw gn hig yelem negm yidegmale
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
@@haregfamily8584 በትክክል
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ልጂሽን ሙሉ አፊያዋን ሠጥቶ ለእቅፍሽ ያብቃት አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሤት ነሽ ከዚህም በላይ አላህ ያበርታሽ
@ethiopihagere1451
@ethiopihagere1451 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የምፈርደው የባለቤቷ ቤተሰቦች ላይ ነው ለልጅቱ ህይወት መበላሼት ተጠያቂዎች እነሱ ናቸው ምናልባት ሰው ላይጠይቃቼው ይችላል ትዕግስትን እንኳ ባይወዷት የልጅልጃቼውን የማሳደግ ግዴታ እያለባቼው ይህን ሳያደርጉ ለዲያብሎስ አሳልፈው በመስጠታቼው እግዚአብሔር ይጠይቃቼዋል!!!
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ነው የዛሬው ለመስማትም ይከብዳል የኑሮ ውጣ ውረድ ለማሸነፍ ስንሮጥ የምናጣው ያልታሰበ አደጋ በተለይ በህፃኗ የደረሰው በዚህ እድሜ ለማሰብም ይከብዳል ድና ለናፈቀቻት ለምትሳሳላት እናቷ በሰላም ያምጣት ለሞራሏ ግን ያለችበት አገር ብትቀመጥና ብትማር ጥሩ ነበር እናት እሷ ጋር ብትሄድ ይሻል ይሆን አልኩኝ ለማንኛውም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ በዙሪያሽ ለነበሩ ሁሉ ኢ ቢ ኤ ስን ጨምሮ ተባረኩ
@genetdesalegn4159
@genetdesalegn4159 2 жыл бұрын
Ebs ምን እንደምላችው አላቅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የፈረንሳይ ወጣቶች ዘመናችሁ ይባረክ ኑሩልን
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 жыл бұрын
ዲነ ስትመጠ ዎዴ ኢብኤስ ብትገብዙ ደስ ይለነል.
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የፈረንሳይ ለጋሲሆን ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት አስደስታችሁናል ተባረኩ።
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
እህቴ ፊትሽ ውብ ነሽ ይሄ በደል ደርሶብሽ እንኴን ማማርሽ የባለቤትሽ ሀዘን የልጅሽ አደፈር ጎበዝ ነሽ ቆመሽ መሄድሽ ፡አሁንም በርታ በይ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ ዘንድሮ የማንሰማው የለም የፈረንሳይ ልጆች ፈጣሪ ይስጣቹ
@semira7683
@semira7683 2 жыл бұрын
በጣም
@jachannel2548
@jachannel2548 2 жыл бұрын
ኑ እናልቅስ በጉጉት እም ጠብቀው ፕሮግራም ጀምሮአል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አዎ በጣም ደምሩኝ😍😥😢
@yikertaendale1112
@yikertaendale1112 2 жыл бұрын
ebs እናንተ በየአካባቢው ያላችሁ ወጣቶች የሰጪ እጅ ሁሌም ከላይ ነው እድሜ ይስጣችሁ
@mesfengemeda9417
@mesfengemeda9417 2 жыл бұрын
ተባረኩ ሰው ሰዎችን በሚበላበት በሚታደንበት ዘመን ሰው ሆናችሁ በመገኘታችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ኢቤኤሶች እድሜያችሁ ይባረክ መልካሞችን አላህ ያብዛልን አይዞሽ ወገኔ ኢንሻ አላህ ድና መጥታ ለቅሶሽ በሳቅ ይቀየራል!!
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ወጣቶች እንደናንተ አይነት በማየታችን እናመሰግናለን አላህ ያገዛቹ በርቱ በጓነት ለራስ ነው
@user-pe2ms9oo5f
@user-pe2ms9oo5f 2 жыл бұрын
ሊላ ምንም አልልም አላህ ይርዳሽ የኔእናት የልጅሽን ጤንነት ይመልስልሽ በጣም እሚሰቀጥጥ እንኳን ለማየት የውም ለእናት እኔም ስሰማው ሰቀጠጠኝ አላህ ያሽርልሽ አንችንም አላህ ሱብሩን ጽናቱን ይስጥሽ የረዳችሗት ልጆች ሁላችሁም እናመሰግናለን
@helanhelan50
@helanhelan50 2 жыл бұрын
እር የዛሬውስ ምድነው እጅግ በጣምምምምምምም ልብ ሰባሪነው መፈጠሬን ጠላሁት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ በእምነትን በሰላም መልስልን አደራህን 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@ablakat4821
@ablakat4821 2 жыл бұрын
በስመአም እንዴት የሚዘገንን ነገር ነው የሚሰማው እመብርሀን ታበርታሽ የኔ ናት እንደዚህ አይነት ስቃይ አምላክ ልጅሽን እማርልሽ የኔናት አይዞሽ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ሂወት ፈተናዋ ብዙ ነው አብሬ ነው ያለቀስኩኝ እግዛብሄር ይበልጥ ሂወትሽን ይቀይርልሽ ሚስኪን ባልሽ ባይሞት እንዲ አትሆኝም ነበር ለበጎ ነው አይዞሽ ከምንም በላይ ወጣቶች መልካም ነገር ስሰሩ እንዴት ያስደስታል ውለታቹ እግዛብሄር ይክፈል
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
ዊይ መቼ ነው እንባችን የሚቆመው አምላኬ ታረሸን የሠው ሌጅ አውሬ በዝቷል ትግስትን ለተባበራችሁ የፈረሳይ ነጋሶ ወጣቶች ዋጋችሁ ከመድሀኒያለም ይክፈላችሁ ኢቢኤስ እግዚአብሄር ይርዳችሁ በእውነት የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም ነው
@zufanzufan411
@zufanzufan411 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ያኡምሬ ልጅ ታማ ነጥሎ መሰጣት ለማያውቁት ጎበዝ ነሽ አሏህ በሰላም ይመልስልሽ እህቴ
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 2 жыл бұрын
እህህህህህ ምን ልበል😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ የተሠበረውን ልብሽን አላህ ይጠግንልሽ ልጂቷንም አላህ ያዲንልሽ🙏😭😭😭😭😭😭😭
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
በለቅሶ መፈንዳቴ ነው 😢 እህህ ምን ይባላል አላህ ሙሉ ጤናዋን ይልመስላት😭
@jfjd1829
@jfjd1829 2 жыл бұрын
አይአበሽረእህት
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 жыл бұрын
በጣም የልጅንነገር የሚያውቅ ያውቀዋል
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 жыл бұрын
የኔ እህት የሰማዪ ንጉስ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ በጣም ያማል ያማል ........ እጅግ በጣም ይጎዳል እግዚአብሔር ይባርካቹ!!!!!
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል። ትእግስት አይዞሽ በርቺ። ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ። የፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች በእናንተ በጣም ኮራን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ። ኢቢኤሶች በጣም የሚያስመሰግን ሥራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁና ቀጥሉበት። ኢግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ በጉጉት ሚጠብቀዉ ፕሮግራም ለማልቀስ ብቻ😭
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😥😢
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
እኔም ይገርማል
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 2 жыл бұрын
እኔም ሲከፍኝ መፅናኛዬ ነው
@titiyababe9490
@titiyababe9490 2 жыл бұрын
I agree 💯😂😂 I liked your honesty
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@hawwahawa9025
@hawwahawa9025 2 жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም እኮ ለማልቀስ ነው የማየው ኡፍፍፍፍፍ እህቴ አሏህ ልጅሽን ድና ደስተሽ እንይሽ የኔ ውድድድድ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ግን😪 እንደው አደራ አሁኑኑ ተከታተሉላት ምክንያቱም አብራ መሄድ ነበረባት እኮ ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ እርዳት ስንት ስቃይ አለ ልጇን እንዳያስቀሩባት ፈራው 😪😭😭😭 👉እስኪ እኛ ተመስገን እንበል ባለን ሰላም
@mulukentesema6807
@mulukentesema6807 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ልብን የሚነካ የሚያስቅስ ነገር ነው ብሕይውትሽ ውስጥ የግጥመሽን ታሪክ ያሳለፍሺው እህታችን ስለዚህ ልጅሽንም ደና እንድትምልስ ትስፍ እናድርጋልን አንቺም ብእምንትሽ ጠንክርሽ ብትርጋጋ መንፍስ ፅሎት አርጊ እኔ እንግዲህ ብእምነቴ(ብሃይማኖቴ)ስም ድንግል ማርያም ትርዳሽ።"በተስፍ ደስ ይበላችሁ በመከራ ታገሱ በጸሎት ጽኑ"ሮሜ 12፥12.እናትም በርቱ y-ebs እና የብጎ አድራጊውች ስውቸ ዳግም እንጠብቃልን በተስፋ ወንን።
@seada.tube.
@seada.tube. 2 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ አኡዙቢላህ የፈጣሪ የያለህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምኑን ስቱን ጉድ ነው ተሸክመሽ ያለሽው. ምን አይነት ፍጡር አለ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በለቅሶ ጨረስኩት ልብ ይነካል ኢቤኤስ በምን ቃል ልግለፃችሁ ተባረኩ ኡፍፍ ማመን ይከብዳል ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን አይዞሽ እማ ትድናለች ምንም አኮንም እደስምሽ ትግስት ብቻ አድርጊ
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 2 жыл бұрын
ገድ የለሸም አትጨነቂ ትወልዳለች ምንም ችግር አያመጣበትም መደፈር በእሷ አልተጀመረም አንቺ ፈቅር ሰጫት የአእይምሮ ችግር እንዳያመጣበት በፍቅር በመሰጠት አሰደሰሻት በእግዝአብሔር ፅናት ያሰፈልጋል ንገሪያት መደፈር በእሷ አልተጀመረም ይህንን አሰረጃት የልጁ እናት ትፍረበት እንጂ አንቺ አትፈሪ ልጅሸም ማፈር የለባትም እንደውም ጀግና ነች አይዞሸ በርቺ
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 2 жыл бұрын
ያረቢ የኔ እህት አሏህ ልጅሺን ጤነኛ ያድርግልሽ የተሻለ ሂወት አሏህ ይስጥሽ
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
ለማመን የሚከብድ ነገር ከባድ ፈተና እህቴ በርቺ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ይረዳሻል
@sositube7607
@sositube7607 2 жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ቸሩ መዳኒአለም ደስታሽ ይመልስልሽ
@yonasabrham9956
@yonasabrham9956 2 жыл бұрын
ምን አይነት እናት ነሽ በማርያም አይዞሽ ምንም አትሆንም እመቤቴ ማርያም አለች😭🙏🏿
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለደገ ሰዎች በሙሉ ረጅም እድሜ ስጥልን ቲጂዬ አይዞሽ ማማዬ እድግ በይለኝ እግዚአብሔር ይማርልን ሰላም ትምጣልን
@tegest2824
@tegest2824 2 жыл бұрын
መሰጋንለወ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቀው ይሄን ፕሮግራም በረቱልን e b s አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 😢😥ደምሩኝ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት የአደራ ልጅሽ ናት ፈጣሪ ይማርልሽ
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ እህቴ ፈጣሪ በሠላም ከልጂሽ ያገናኚሽ 🖤😢😢😭😭😭😭 በጣም ያማል
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
Ebs አዲስ ምህራፍ እውነት ከፈጣሪ በታች የተጎዱትን የምታጽናኑ እምባ የምታብሱ ናችው እና ብዙ በጎ ነገር የሚሰሩ ሰዎች አሉ ፈጣሪ ይክፈላችው የእኔ እህት ፈጣሪ በሙሉ ጤንነትዋ ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ 😭😭😭😭😭
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የኔ ጌታ ደከመን ምህረት ከአንተ ብቻ ነው 😭😭😭😭😭😭☝
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 жыл бұрын
አሜን
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት 😭😭😭 እንዴት የአምሮ በሺተኛ መሆኑን እያወቀች ዳይፐር ቀይር ትላለች አየ የሰው ልጂ ፈተና😭😭😭😭😭 አይዞሺ የኔ እናት እመብርሀን ትዳብስልሺ ሙሉ ጤናዋ ተመልሶ ከልጂሺ ያገናኝሺ አይዞሺ😭😭😭🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 2 жыл бұрын
I know 😏 her son he shouldn't be allowed to be with kids 🤔😱
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
Demo eko alihadim zara eyalechat nuw yan ken yetedeferech yena mare 😢😢😢😢
@tekestean
@tekestean 2 жыл бұрын
በህጻንዋ ከባድ በደልም ነውና የተፈጸመው እና ልጅትዋ ብትመለስም የሞራል ተጽዕኖ ስለሚደርስባት ባለችበት በውጪ አገር ተምራ ወደ አገር ቤት ብትመለስ ጥሩ ሁኖ ይሰማኛል
@kef1613
@kef1613 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምኑን ነው ምታሰማን 😭💔💔💔💔 ልብ ይሰብራል ማቆያ የነበረችው ሐላፊ የእጇን እሱ እግዚአብሔር ይስጣት እንዴት አእምሮ በሽተኛ ዳይፐር ቀይር ትላለች ይች በራሷ አእምሮዋ አይሰራም አይዞሽ ትግስትየ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ በሰላም ትመለስልሽ አይዞሽ ጠንከር በይ ማርየ 💔
@user-vi9mp9ei5k
@user-vi9mp9ei5k 2 жыл бұрын
ያአላህ ምን ጉድ ነው😭😭😭😭አይዞሽ የኔ እህት ልጅሽንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት በሰላም ትመለስልሽ
@abibegore8724
@abibegore8724 2 жыл бұрын
እረ ኡ ይህች ዓለም ስንቱን ይዛለች ኢቢኤስ ተባረኩ የፈረንሳይ ሰፈር ልጆች ክፉ አይንካችሁ
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 2 жыл бұрын
ውይ በስመአብ በሂወቴ እንደዚ አልቅሸ አላውቅም ልኡል እ/ሄር ልጅሽ ድናልሽ በደስታ ያሳየን የፈረንሳይ ወጣቶች እ/ሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ
@meseretms6452
@meseretms6452 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ልጅሽን ይማርልሽ በሰላም ትመለስ አይዞሽ እህት
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 жыл бұрын
እንዴት ከባድ ነገር ነው 💔😭😭😭😭 ኡፍፍፍ አላህ ጨርሶ አፊያዋ ይመልስላት በደስታ እንይሽ አላገባሁም አልወለድኩም ግን ሆዴ እንዴት እደ ተረበሽኩ ኡፍፍ 💔😭😭😭😭አላህ ፅናቱ ይስጥሽ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
አቤት በየቤቱ ስንት የተደበቀ ጉድ አለ ፈጣሪ ይርዳን ለሀገራችን ስላምን ፍቅርን አንድነትን ነጻነትን ይስጥልን
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
መንግሥት የበእምነት ምስጋናውን የህፃናት ማቆያ መዝጋት አለበት። የህፃናት ማቋያ ሳይሆን የህፃናት መደፈሪያ ነው መባል ያለበት።ህፃናት ክትትልና እንክብካቤ በጣም ያስፈልጋቸዋል።
@adebabaygebre
@adebabaygebre 2 жыл бұрын
የቆምኩበት ምድር እራቀኝ አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ አንተዉ አስበን
@saidasaida9609
@saidasaida9609 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ልጅሽን አላህ ያሽርል ተመልሳ መታ በሙሉ ጠንንት አብራችሁ ትኖራላችሁ ኢንሻ አላህ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ከደዚህ አይነት አተ ጠብቀን ያረብብብ አላህ ጤናዋን ይመልስልሽ በጣምነው እሚያሳዝነው ወላሒ 😭😭😭
@mosebtube1027
@mosebtube1027 2 жыл бұрын
በጣም ነው የደነገጥኩት የ1 አመት 3 ወር ልጅ የ18 አመት ልጅ ደፈራት ስትል ሰውነቴን ወረረኝ በጣም ያሳዝናል አይ እናት መተኪያ የሌላት እናት ሚስኪን አትንካኝ አለች ህፃኗ ኡፍፍ ሚስኪን አስለቀሰችኝ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንባዋ እዴት ይፈሳል አይዞሽ እናቴ ሁሉም ያሳለፈው ህመም አለው ልጂሽም ትድናለች አይዞሽ እማ ታሪኩ ልብ ይነካ እውነት አለቀስኩ ምን አይነት ጉድ ነው ልጂሽ ድና ሁሉም ታሪክ የሚሆንበት ቀን ቅርብ ይሁንልሽ እናት አለም ናፍቆት እንባሽ ሲወርድ ሌላንም ያስለቅሳል
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡ የእናት ዋጋዋ ስንት ነው ??? መስማት ስላልቻልኩም በእምነት ባልወልዳትም ባላውቃትም ልጄ ናትና አመመኝ ለህክምና የወሰዷትን ፈጣሪ ብድራታቸውን ይክፈል ከይዞሽ የኔ እህት ኡፍፍፍፍ
@naemanaema6710
@naemanaema6710 2 жыл бұрын
ወላሂ ወጣቶቹ በጣም ያደረጉላት እገዛ በጣም ደስ ይላል
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 жыл бұрын
አይ እናት መከራሽ ብዙ ነው ልብ የሚሰብር ታሪክ ብቻ እግዚአብሄር አምላክ ታሪክሽን ይቀይረው አይዞሽ እህቴ ሁሉ ተገር ለበጎ ነው ፈጣሪ ልጅሽን ይማራት
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
ምን ብየ እደምፅፍ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልጂሽ ጤናዋ ተመልሶ ፣እንድናይ አንችም ወደ ራስሽ ተመልሰሽ እንድናይሽ ምኞቴ ነው
@hannatessema238
@hannatessema238 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ልብሽን ይደግፍ ያጽናናሽ የልጅሽም ጤና ይመለስ! የኔ እናት አይዞሽ
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 жыл бұрын
ሁፍ ያማል 😭😭😭😭እመቤቴ ድና መጥታ ከልጅሸ ታገናኝሸ 💚💛❤
@nebunebuwelday5450
@nebunebuwelday5450 2 жыл бұрын
በእውነት እናንተ ወጣቶች ኣይቼ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ተስፋ ኣለሽ እውነት የኪዳን ኣገር ነሽ ኣልኳት።ኢትዮጵያም ከገባችበት ችግር የምታስወጥዋት እናንተ ናችሁ ልበ ቅን ወጣቶች እናመሰግናለን ዘርማንዘራችሁ ይባረክ ክፉ ኣይንካችሁ
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
የዛሬዉስ ይከብዳል 😢😢 እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ 😥
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 2 жыл бұрын
እናት መሆን ከባድ ነው በልጅ መፈተን ከባድ ነው አይዞሽ አላህ ያድንልሽ እፍፍፍፍ
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН