//አዲስ ምዕራፍ// “ይህቺ ባጃጅ የልጆቼ እናት ናት”...የቀድሞ ባለታሪክ ምን ገጠመው? //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 121,156

ebstv worldwide

ebstv worldwide

17 күн бұрын

ከዚህ ቀደም በአዲስ ምዕራፍ የቀረቡት አቶ ኩዱማ እና ልጆቹ በአዲስ ምዕራፍ ድጋፍ ከተደረገላቸው በኋላ አሁን ላይ በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማየት ቃልኪዳን ሄዳ ጎብኝታለች
"Kalkidan visited Mr. Kuduma and his children, who were previously introduced in the "Addis Miraf" program, to see how they are doing now after receiving support from the Addis Miraf program."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 324
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ የሆነን ሙሲባ አያመጣም በተሻለ ሊተካን ቢሆን እንጂ ሁሉም የአላህ ው ሳኔ ነው ወለከልሀምድ በዚመልኩ ስላየናቺሁ ደስብሎናል ጠንካራ አባት አላህ ያሳድግልህ ልጆቺህን ኢቢኤስ ተባረኩ
@Zamzam-pf2xp
@Zamzam-pf2xp 15 күн бұрын
ሳህ አልሃምዱሊላህ
@ZinetAhmedseid
@ZinetAhmedseid 15 күн бұрын
በጣም
@zindzind3952
@zindzind3952 15 күн бұрын
በጣም
@madinashaker4471
@madinashaker4471 15 күн бұрын
በጠም
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 11 күн бұрын
አዉ ሱበሀነለህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 15 күн бұрын
በዚ መልኩ ሰላየኋቸው ደስ ብሎኛል መጀመሪያ ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም ይሁን በቀጣይ ኢቢኤሶች ኮራሁባችሁ በተረፈ ይህን ፕሮግራም አይታችሁ እጃችሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ አብቶ ይባርካችሁ።
@alemayehugebru8939
@alemayehugebru8939 15 күн бұрын
ቃል ስምሽ እራሱ ቃል ኪዳን ነው የምትገርሚ ነሽ የኢቢ ኤስ ክሩ ፈጣሪ ሠላምና ጤና ይስጣችሁ
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s 15 күн бұрын
አወ ወላሂ
@konjitgebre57
@konjitgebre57 14 күн бұрын
የኔ ትሁት ቃልዬ ኑሪልን
@user-jj2fx9zq6f
@user-jj2fx9zq6f 15 күн бұрын
ቃልዬ ተባረኪ ስርአት ያላት ጋዜጠኛ
@alainfef176
@alainfef176 15 күн бұрын
😢😢😢አፈር ልብላላችሁ ❤❤❤አባትየው. እድሜህን ጤናህን. እድች ክፉ እዳይነካህ. አላህየ. የልጆችህን. ፍሬ አላህ. ያሳይህ. እሻላህ
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 14 күн бұрын
እኔ እህቴዋ የኔ ልብ መልካም አስለቀሽኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ከችግር ብሂላ እፎታ አለ በርግጥም አላህ ያሳድግለት
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 14 күн бұрын
🤝🤝🤝🤝✝️✝️✝️✝️✝️👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 15 күн бұрын
እናንተ የድሃ እንባየምታብሱ 😭🙏🙏ተመሰገን 🙏🙏🙏
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 15 күн бұрын
ጊዜዉ ከፍቷል ልጆቹ ባሉበት ይቀጥሉ በሴቲቱ እጅ ማደግ አለባቸዉ ያአሁን ጊዜ ሰራተኛ ልጅ መስጠት አያስተማምንም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 12 күн бұрын
ትክክል
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ሁል ግዜ የማስባቸው የእውነት ኢቢ ኤሶች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 15 күн бұрын
አልሀምዱድላ እንኳንም አዴጉልህ ይሄ ትልቁልጅ ግን ያሳዝነኛል፣😢😢😢
@user-fl3qh9dj5c
@user-fl3qh9dj5c 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ያሳድግልህ አንተ ጀግና አባት ነህ አድገውልህ በልጆችህ እምትጦር ያርግህ
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 15 күн бұрын
ቃል የለኝም ሰዉ እንባዉን ታብሶ ሲስቅ ከማየት ያለፈ ሚያስደስት ነገርየለም
@malm2509
@malm2509 15 күн бұрын
እንኳን የዛን እለት ዛሬም አልቅሻለሁ ልጁ ያሳዝናል በጣም 😢😢 ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚያብሔር ክብሩን ይዉሰድ
@sofiyasofi8175
@sofiyasofi8175 15 күн бұрын
ወላሂ አዲስ ምራፍ የሚቀርቡ ሰዎች ለውጣቸው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ተስፍ ይጨምራል
@sofiyasofi8175
@sofiyasofi8175 15 күн бұрын
ተስፍዬ የጨምራል
@hhkk4666
@hhkk4666 15 күн бұрын
አይሆንምእንጂ እናቴ ብትመለስ ያለውልጅ😢💔
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 15 күн бұрын
😢😢😢😢አንጀቴን ነው የበላኝ ውይይይይይ እናት ለልጆቿ ትኑር
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 15 күн бұрын
እውነት ሳየው እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 10 күн бұрын
እናታቸው. ሞት ነው እንደ😢
@hhkk4666
@hhkk4666 8 күн бұрын
@@FattqqeMqwee አወን
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተለወጥክልን ወንድማችን ኢቢኤስ አላህ ይስጣቹ ❤❤❤❤
@naemah_2024
@naemah_2024 15 күн бұрын
ضثص
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሆኖ እንዲሆን ላደረገ ለእኛም ለስደተኞችም አይሞላልን ብሎ ለምንጥር ለምንደክምም እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይርልን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 11 күн бұрын
አሜንውዴ ኡፋፋ😢እንደው እግዚአብሔር እኔንም በጎበኘኝ የ1አመት ደሞዜን አረቦቹ ቀምተውኝ ኡፋ ሁሉነገር ጨልሞብኛል😢😢😢😢
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 15 күн бұрын
የኔ ጄግና አባት በዴስታ እባየ ፈሰሰ አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n 15 күн бұрын
EBS የሚሥኪኖች እንባ አባሽ ነው በርቱልን🥰🥰
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 14 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ እያደጉ ነው አላህ ያሳድግልህ አተ ጀግና አባት ነህ
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 15 күн бұрын
ልጆቼን የበለጠ እዲናፍቁኝ አረጋችሁኝ የመንልጅ እናት ነኝ ትቻቸዉሥደትነኝ ፈጣሪ ያሣድግልህ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 15 күн бұрын
እግዚአብሔርን ያሳድግልሽ በስላም ለመገናኘት ያብቃሽ❤
@meseretberihun9047
@meseretberihun9047 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ የማያልፍ የልም ወድማችን በርታ ኢቤስ ኑሩልንን በርቱ
@user-sk9is7ss9z
@user-sk9is7ss9z 14 күн бұрын
የኔ አባት በጣም ጪዋ ልጂ አባቱን እግዚአብሔር ይጠብቀው እረዠም እድሜ ለአባቶች❤❤
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 15 күн бұрын
አባቲዮው ጀግና ነው ያገዛችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 15 күн бұрын
ማሺ አላህ ❤ደስ ሲል እሰከ መጨረሻው ደስተኛ ያድርግህ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን ።ደግሞ አመስጋኝነቱ ደስ ሲል ።ፈጣራውንም ሰውንም የሚያመሰግን ሰው በጣም ደስ ይላል❤።
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 15 күн бұрын
ebs እናመሠግናችሆለን በርቱ አድሥ ምእራፍና ተከፍሏል እና የጠፎትን የምታገናኙበት ፕሮግራም በጣም ደሥሥ ይላል ጠክሩ በርቱ እዳታቋርጡ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@user-kb8me5yc4v
@user-kb8me5yc4v 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ወገኖቼ ክፉ አይንካችሁ ውድ የኢትዮጵያ ህዝቦች❤
@umuhuda4401
@umuhuda4401 15 күн бұрын
ቃልዬ አንቺንም አላህ መንታውን ያሳቅፍሽ EBS ከፍታቹን ያሳየን።
@konjitgebre57
@konjitgebre57 14 күн бұрын
አሜን ቃልዬ ይስጥሽ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 14 күн бұрын
ዋው በጃጂ ከሶስት እግር ወደ አራት እግር አደገች ማሻአላህ ደስይላል
@user-ms2oj9ku9s
@user-ms2oj9ku9s 14 күн бұрын
😂😂😂 እኔም እያልኩ ነበር
@negutube
@negutube 12 күн бұрын
በጣም እኔም ገርሞኛል ሀገር ስገባ በሶስት እግር ባጃጅ ጨክኘ አልገባም እያልኩ ነበር
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 14 күн бұрын
ኢቢኤስ ተባረኩ ልጁም የተባረከ አባት ነው በርታ እናት የሌላቸውን ልጆች እንዲህ ማሳደግ ቀላል አይደለም ሳየይከፋ እስከመጨረሻ አሳድጋቸው በርታ!!!!!! በጣም የተባረከ ወንድም መኖሩ እራሱ ደስስ ያሰኛል ሁላችሁም ተባረረኩ
@tigi432
@tigi432 14 күн бұрын
ቃልዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ስላየዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል::
@ousmanendris5231
@ousmanendris5231 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ያተፈተነ አያልፍም አደል የሚባለዉ ሥለ እናተ ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 15 күн бұрын
የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፈል ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
@NayanaTube
@NayanaTube 15 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ይመስገን ኢቢኤሶች ተባረኩ ልጆችህ ሴትዮዋ ብታሳድግልህ ይሻላል የቤት ሰራተኛ መቅጠር ይቅርብህ ልጆችህ ሰላም ሆነው ይደጉልህ ለነሱ ነው የምትጎዳው የቤት ሰራተኛ አትመን
@dohadoha8116
@dohadoha8116 14 күн бұрын
ማሻአላህ በሉ ያጀመአ ፈልቅልቆች ማሻአላህ ተባረካላህ ማሮቼዋ ዴሰሰሰ ሲሉ ለነዚህ አይነቶቹ ነወ መርዳት የሚገባው
@ter2065
@ter2065 14 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስስስ ይላል አላህ የበለጠ ያስደስትህ ደሙም ልጆቹ አድገዋል ሲቀጥል ትልቁ ልጅ ያሳዝነኛል አይይይይ ትልቅ መሆን እዳነዉ
@bute5158
@bute5158 15 күн бұрын
እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ ባጃጅ 4 ጎማ ሆነ ትልቅ ነገር ነው ሁሉ መልካም ሆነ
@FatimaKh-xi3pj
@FatimaKh-xi3pj 15 күн бұрын
አይ ምት😢😢😢😢 ልጆች እንኳን ማሻ አላህ ናቸው
@user-xu1vr8rl3h
@user-xu1vr8rl3h 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን⛪
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 15 күн бұрын
የአላህ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም አላህ ያሳድግልህ ልፍትህን ይቁጠርልህ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 15 күн бұрын
ተመስገን እድግ በሉ አንተንም ለልጆችክ ያኑርክ አድገው ለቁም ነገር ያብቃቸው ጀግና አባት❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል አንተም በርታ
@user-gr7dk1md2v
@user-gr7dk1md2v 15 күн бұрын
ኢቢኤስ እግዚኢብሄር ይስጣችሁ የድሀ ቤተሰቦቦቦቦች ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 14 күн бұрын
ማሻአላህ ልጆቹም አድገዋል በኑሮአቸዉም ለዉጥ አለ ኢቢኤሶች 🙏🙏🙏
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 15 күн бұрын
ክብር እግዚአብሄር ምስጋና ይግባው በርታ ወንድሜ በጣም ጉበዝ ነህ ወንድምህ ከጎንህ ስለሆነ አንተን ያበረታሀል ebs ሁሉ በናንተ ስለሆነ ደስ ይበለችሁ መልካም የፋሲካ ባአል ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዮች❤❤❤❤❤
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 14 күн бұрын
አላህ ያሣድግልህ ወንድሜየ ጀግና አባት ነህ
@7yahgg280
@7yahgg280 14 күн бұрын
EBS ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤ህፃኖቹንም እግዚአብሄር አምላክ ያሳድጋቸው😢❤❤❤👏👏
@abazeetho5440
@abazeetho5440 14 күн бұрын
እንኳን ዳስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏 ግን እኔ ምሎ ባሁኑ ገዜ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሰራታኛ ልጅ ማጣሁ ባጣም ካባድ ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ
@qatardoha5256
@qatardoha5256 15 күн бұрын
አላህ ያሳድግህ በረታ ወድማችን
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 15 күн бұрын
ቅድሚያ ለኢቢኤሰ ትልቅ ክብር ይገበል
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርከዉ የኢብኤስን ባለቤት የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ተቋም ብየዋለዉ
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚየበለጠ መፅናናትን ይላክላቹ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤🥰🥰እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሡ ያሳድግልህ💋💋🥰🥰🥰 ሰራተኛ ለመቅጠር ግን እፈራለሁ😢 እዘመድጋ ይዉሰዳቸዉ
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 15 күн бұрын
የሚስቱ ዘመድ ናት
@TataAmen-zx8uj
@TataAmen-zx8uj 14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደ እናት የምታሳድገውም እጅግ ልትደነቅ ይገባታል ለበረከት ያርጋቸው እድግ ይበሉ
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 15 күн бұрын
ወይኔ እደት ደስ አለኝ
@user-gs3uc8tq9z
@user-gs3uc8tq9z 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ አንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ❤😢
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 15 күн бұрын
ኢቢኤሶች:ፈጣሪ:ዘመናችሁንበሙሉ:ደስታጂ:ክፉአያሳያችሁ:ማርያምን:ደስ ታዬ:ወደር የለውም:ወድማችንም:እኳንደስአለህ
@user-ck5dx2ht7q
@user-ck5dx2ht7q 15 күн бұрын
ሂወት ይቀጥላል አድሥ ምዕራፉ ጥሩ ፖሮግራም ነው በርቱ ❤
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo 15 күн бұрын
አምላክ በበረከት ይሙላቹ እቢ ኤሶች❤❤❤❤❤
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 15 күн бұрын
አምላክ በጥበብ ያሳድጋቸው አሳዳጊዋ ደሞዝ ቢጨመርላት ኑሮው ውድ ነው
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 15 күн бұрын
ebc እድሜና ጤናን ያድለችሁ❤❤❤❤
@sintayehugebreselassie2251
@sintayehugebreselassie2251 15 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@meriamtube2004
@meriamtube2004 15 күн бұрын
ማሻአላህ አሏህያሳድጋችሁ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 15 күн бұрын
አልህምድልላ ሁሌም ቢሆ ከችገር በኃላ ምችት አለ የሚባለው እውነት ነው አይሆ እጂ ቢሆ ኖሮ እናቴ ብትመጣ ያለ ቀን መችም አርሳው ትልቁ ልጅ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 15 күн бұрын
ኢብኤስ።።።ተባረኩው ።😢ፈጣሪያ።ሳድግልክ ወድማችን😢 ፈጣሪ ይርዳችው ኢበኤስ ተባረኩ መከታተላችው እነዚህፃናቶች ❤ውይ የሚያሳሱ ልጆች ናቸው
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr 15 күн бұрын
,ዛሬ በሀገሬኮራሑ አላሕ ያሣዲግልሕ
@Stega-jx8ud
@Stega-jx8ud 15 күн бұрын
እግዚአብሔርን እንዴት ደስስስስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ነጥበቡ ያሳድግልህ
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 14 күн бұрын
ተመስጌን መልካም አባት መልካም ላደረጋችሁም ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈል
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube 15 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጣች አብራችሁ አልቅሳች ረድታችሁ ብድራችሁ አምላክ ይከፍላል❤❤❤
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና አባት ኤቢኤስ የናተ ቃላት የለኝም ተባርኩ
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 15 күн бұрын
አለኸምድሊላ በጣም አሳዝነውኝ አልቅሼ ነበር😢😢😢😢 በርታ ወድሜ
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና አባት ይደጉልህ በርታ ❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላ እኔም አልቅሼ ነበር ሚቻል ቢሆን እናቴ ብትመለስልኝ ግን አይቻልም ሲል እኔም ቢቻል እናቴን እመልሳት ነበር ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርስልህ ልጆችህ የኔ አባት ጀግና አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤስ ከነ ሰራተኞቹ ፈጣሪ ከፍ ያለ ቦታ ያድርሳቹ በርቱ❤❤❤❤
@user-rk6hf6tc5v
@user-rk6hf6tc5v 15 күн бұрын
እኔም
@user-ew8kl4us6y
@user-ew8kl4us6y 15 күн бұрын
ደስታዬ ወደር የለውም አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ልጆችህን ታሳድግልህ
@user-wh8cx2xd2m
@user-wh8cx2xd2m 15 күн бұрын
አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ብቻነዉ አለምን እሚያዛዉረዉ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 15 күн бұрын
ትልቁ ልጅ ግን ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ebs🙏🙏🙏❤
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 14 күн бұрын
Des ylal Temsgen Amlak 🙏🇪🇷
@GenteSofe
@GenteSofe 15 күн бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ebs❤ እኳን ደስ አላችሁ የጨነቀዉ ሁሉ ይደሰት
@mesalih8063
@mesalih8063 15 күн бұрын
ለሰጭ አላህ ይስጥልን 😊መስጠት ያስደስታል
@zeritutube
@zeritutube 15 күн бұрын
የኔ ጌታ እኳን ደስ አለህ ልጆችህን ለወግ ለማረግ ያብቃልህ❤ አተ ጠካራ የአባቶች ተምሳሌትነህ ❤😢ምን እድ ቢደረግ ልህ ደስ ይልሀል ሲባል አይቻልም እጂ እናቴ ብትመጣ ሲል እኔ ነዘረኝ ደነገጥኩ 😢ካይምሮየ አይጠፋም
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 15 күн бұрын
EBS BE BLESSED ALL OF YOU. KEEP IT UP ❤❤❤
@awsawes2143
@awsawes2143 15 күн бұрын
Egizabiher yibarikach ke Jordan 🇯🇴
@user-yu1ll5dd7b
@user-yu1ll5dd7b 15 күн бұрын
ወንድሜ ሁሉም በእርሱ ሆነ ልጆችህን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልክ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 15 күн бұрын
አላህ ያሳዲግልህ. አሁንም አርገዉለሀል. ማሻአላ
@user-gs6kz9hn9d
@user-gs6kz9hn9d 15 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ለተቼገራ ድራሺ ኤ ቢ ኤ ሧ ች የአላህ ክፍ አይካችሁ ያረብ 😢😢😢😢😢
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ኢቢኤሶችም ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-qt1rd6by9i
@user-qt1rd6by9i 15 күн бұрын
ቃልየ ቃል አይገልፅሽም❤❤❤❤
@eteneshgeda2187
@eteneshgeda2187 15 күн бұрын
Oh this is so nice glad to see them in a better place i was so touched by their story thank you everyone
@TgTg-jv9uf
@TgTg-jv9uf 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን Ebs እግዚአብሔር ያክብራቹህ❤❤❤❤❤
@etagegenalamraw8645
@etagegenalamraw8645 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ጤንኛ ልጅ ማገኝት አርራሱ ጸጋ ነው
@user-ux2lr9jr3q
@user-ux2lr9jr3q 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ከዚህ የበለጠ አላህ ያስደስትህ
@zeritutube
@zeritutube 15 күн бұрын
የኔ ጌታ ሲስቅ እድግ በሉ ❤ ebs ባለዉለታ ናችሁ
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ብሎኛል ኢብኤሶች❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 15 күн бұрын
እንካን እግዚአብሔር እርዳክ በርታ❤
@user-de9ig3cr6t
@user-de9ig3cr6t 15 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል
@fikrnibab
@fikrnibab 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤
@hayu684
@hayu684 15 күн бұрын
ልግዛት እንዴ ቅመሞች ገዝታችኃል ውጤት አላት እንደ ሶስት እግሯ አይደለችም ያው ፍንግል ብላብኝ አከሳስራኝ ነው😢 ይች ደህና ትመስላለች
@user-lg7cv8pt1g
@user-lg7cv8pt1g 15 күн бұрын
እኔም ይችን ቀልቢ ከጅሏታል
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 15 күн бұрын
መሬት ብገዢይሻላል እንደኔ ካማረችሽ ግዢያት ❤❤❤
@SeadaSeadi-js9ge
@SeadaSeadi-js9ge 15 күн бұрын
Kalyeeeee swedshhh ekoo ❤❤❤
How to open a can? 🤪 lifehack
00:25
Mr.Clabik - Friends
Рет қаралды 13 МЛН
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,8 МЛН
የአዲሱ ገበያ ትዝታዎች   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
26:26
Искусство фотожабы от бывшего🤯
0:34
FilmBytes
Рет қаралды 10 МЛН
when I am sneezing
0:10
HiFunnie
Рет қаралды 31 МЛН
Funny videos billiards millions views p638
0:26
NamPlay
Рет қаралды 19 МЛН
NEVER MESS WITH MY DEMON MOM #shorts
0:59
The McCartys
Рет қаралды 15 МЛН
капитан спас жизнь солдату
1:00
Кинобумеранг
Рет қаралды 5 МЛН
капитан спас жизнь солдату
1:00
Кинобумеранг
Рет қаралды 5 МЛН