“የትዳር ደጋፊ ነኝ ግን እግዚአብሔርን የምናማርርበት መሆን የለበትም” Abbay TV - ዓባይ ቲቪ -

  Рет қаралды 284,315

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#yetnayet #ethiopianmusic #samsonmamo
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 564
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Ай бұрын
በጣም ኮንፊደንስ ያላት የምትናገረውን የምታውቅ ሴት ናት እጅግ በጣም ደስ የምትል wow👍
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
🤣🤣እኮ እንደዚህች አይነት ሴት በጣም ትፍራለች በ ሴቶች ልባም በመኦንዋ በ ውንድ ደሞ 🤣🤣አይይ አያምጣው ቁንጀና እውቀት አረ ስንቱ አምላክ 🤲🏿አሽከማት 🤣🤣እንዴት የ እኛ አበሽ ከንደዚህ አይነት ሴት መኖር ሲኦል 🤣🤣የግባ ስለሚመስለው ፍርግጦ ቢጤውን ይፍልጋል 🤣እውነቱ ይህ ነው 🤣
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
​@user-kp2vl5fc3c ሁሉም በአንድ 😅😅😅
@henoktamrat
@henoktamrat Ай бұрын
የገባህ ትመስላለህ ሆስት ምንድነው ደደብ
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
@@henoktamrat 🤔
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Ай бұрын
የትዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤
@doninoh1393
@doninoh1393 Ай бұрын
WOW! የመጨረሻ ንግግርዋ ሀያሉን እግዚአብሔር ያመሰገነችበት ሁኔታ የአለሙን መድሃኒት ኢየሱስን ያመሰገነችበት መንገድና የእውነት ከልብዋ አማኝ መሆንዋን ታስታውቃለች ! ተባረኪ !
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ እህቶች ማንቃ ነሽ ስራ በቃ ስራ ነው በራስ መተማመንሽ ነፅነትሽ ደስ ይልሻል
@user-jd1kx5eh5k
@user-jd1kx5eh5k Ай бұрын
በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Exactly 👍
@HanisaWeliyu-uv5kz
@HanisaWeliyu-uv5kz Ай бұрын
የኔ ጀግኒት ከልቤ ነው የማከብርሽ እኔም ብቻዬን ነው ልጆቼን የማሳድገው ግን ጠንካራ እናት አይደለሁም ግን አንቺን ሳይ ጠንካራ እናት መሆን አለብኝ አልኩኝ እናም ጠንካራ እሆናለው ኢንሻአላህ
@sadiyamahmud9901
@sadiyamahmud9901 29 күн бұрын
Hulum enatoch tenkaroch nachew balaqshem enat bemehonsh becha tenkara ena gobez endehonsh ergtegna negn enatnet emanaqewn tenkare yesetenal .... Allah yerdash Habibti
@dohadoha6492
@dohadoha6492 29 күн бұрын
❤❤❤abshiir❤
@user-uv4gk7nq5j
@user-uv4gk7nq5j 29 күн бұрын
አዎ እንዲህ ነው እንጂ በርታ ማለት 🥰🥰🥰
@HanisaWeliyu-uv5kz
@HanisaWeliyu-uv5kz 29 күн бұрын
@@user-uv4gk7nq5jከልብ አመሰግናለሁ
@HanisaWeliyu-uv5kz
@HanisaWeliyu-uv5kz 28 күн бұрын
@@sadiyamahmud9901 አሚን የኔ ውድ
@Lilik4680.
@Lilik4680. Ай бұрын
አንዳንዴ እኛ የሰው ልጆች በራሳችን ወይም በቤተሰባችን ስንፈተን ለበጎ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእርሱ የራቅን ሲመስለው ማቅረቢያ አንዱ መንገድ ነውና ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!!!
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@mylifestyle7813
@mylifestyle7813 Ай бұрын
Her confidence is another level 😊😊😊😊
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
በትክክል !
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Ай бұрын
confidence ይለያል ሚሚ ጀግና እናት የልጅሽን ህመም ተከትለሽ ለብዙሃን ልጆች ደርሰሻል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ
@yemargetachewu4857
@yemargetachewu4857 Ай бұрын
ቲጂ ጎበዝ ነሽ ግን ሞር ይጠበቅብሻል ስለ በአል ስራ አውርታ ሳትጨርስ ያሰብሽው እንዳይጠፍ ይመስላል በሽርፍራፊ ሰከንዶች የግል ህይወትዋን መጠየቅ ያዝሽ ብዙ ግዜ ስላየውሽ ከጠቀመሽ ብዬ ነው ሰወችን ማስጨረስ የኢንተርቪሽን ፍሰት ተዋረድ መጠበቅ ወጉ አጓጊ እና ለጆሮ የሚመጥን እንዲሆን ያደርገዋል ተጨማሪ ኮርስ አስተያየቶችን እናም የሌሎችን አቀራረብ እያየች ብትሰሪ በበለጠ መስራት ትችያለሽ በዙሪያዬ ያሉ የሚወዱሽ ሰዎችም አስተያየት ስለሆነ ይድረስሽ ብያለው የተሻለ የበለጠ መስራት እንደምትችይ አምናለው
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Ай бұрын
ትልቅ ምክር ነው የብዙ ሰው ችግር ሰው ተናግሮ እስኪጨርስ አይጠብቅም
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 20 күн бұрын
Betam tekekel ene becha endeza yetesemagn meselogn neber betam wrong way new yehedechew sele gele hiwetewa lemeteyek chekolech
@SEP2922
@SEP2922 6 күн бұрын
ቲጂ ከእዉቀት ነጻ ነች ይሄን ፓዚሾን የሰጧት አርቲስት ስለነበረች ታዋቂ ናት ብለዉ ይመስለኛል የቶክ ሾዉ ሆስት ለመሆን የረጅም አመት የጋዜጠኝነት ሙያ ይጠይቃል! ምን መጠየቅ እንዳለባት እንኩአት አታዉቅም! ሁሌ ነዉ የምናደድባት በአጠያየቁአ ደሞ ምክር አትሰማም! አባይ ሚዲያ ጥሩ ፕሮዲዉሰር ያስፈልጋቸዋል ምን መጠየቅ እንዳለበት መስመሩን የጠበቀ ጥያቄዎችን የሚያዘጋጅ!
@emnetkone9212
@emnetkone9212 5 күн бұрын
ሰው ሁሉ መጠየቅ የሚፈልገው ጠይቃ ተገላገለች ከብዷት ይሆን ይሆናል
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 Ай бұрын
አመልማል አባተን የምትመስለኝ እኔን ብቻ ነው
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew Ай бұрын
What?
@ephrataabate9224
@ephrataabate9224 Ай бұрын
Awo temeslalech
@ephratasolomon3494
@ephratasolomon3494 Ай бұрын
Lek nw
@ethiopiaesayas498
@ethiopiaesayas498 Ай бұрын
Eneam sakat jemiro elalew huleam
@SofanitWorku
@SofanitWorku Ай бұрын
ኧረ እኔም
@user-bt8vg6ue6q
@user-bt8vg6ue6q 29 күн бұрын
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት ክብሩን ይውሰድ የአምላኩን የሚያመሰግን ሰው ይለመልማል ድንቅ ሴት ነሺ ጌታ እየሱሰ በዘመንሸን ሁሉ ማመሰገን ይሁንልሸ በእየሱስ ሰም ከነቤተሰብሸ ተባረኩ ጤና ከእድሜ ይሰጣችሁ በራሰ መተማመንሸን አደንቃለሁ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሸ ልጆችሸን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሸ አሜን አሜን አሜን
@coachkefe
@coachkefe Ай бұрын
እስከ ዛሬ በሰከላ ከቀረቡት እንግዶችሽ አንደኛ የምትገርም ሴት
@yididiyaalemayehu2974
@yididiyaalemayehu2974 Ай бұрын
የእውነት ድንቅ ተምሳሌት የሆንሽ ሴት ነሽ
@tinawa56
@tinawa56 Ай бұрын
ይቺ ሰው እንዴት እደምወዳት እደማደቃት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ትምህርት ቤት ነሽ ለሴቱ ጀግኒት❤❤❤
@hiwotmolla4032
@hiwotmolla4032 Ай бұрын
የኔ ደግ የኔ አመለ ሰናይ የኔ መልካም ጌታ በስራሽ በሁሉም ነገርሽ ይባርክሽ
@user-vl2dm8gj1f
@user-vl2dm8gj1f Ай бұрын
በጣም ጀግኒት ሴት ነሽ ታድለሽ ዋዉ ሴቶች ተማሩ በጣም ተምሳሌት ነች
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Ай бұрын
ባሌ ጥሎኝ ሄደ እያልሽ በየሚድያም እፍ እፍየምትይ ሁሉ ነይ ጀግና ተመልከች ጥርግይበል በራሴተማምኘ እደማድር መቶ በርሰት እርግጠኛነኝ ከሱጋርለመኖር ዜሮበርሰትነኝ ምክንያቱም ዛሬላይትዳር የለም እውነተኛነት አላህያዘነላቸው ሲቀር
@seaeda-wv5oc
@seaeda-wv5oc Ай бұрын
​@@user-nv2tv5bc8tትክክል ውደ አላህ ተጠንካራወቺያዲርገን
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Ай бұрын
በእውነት የትናየት እምትራመጅውን እርምጃ የምታውቂ ሴት ነሽ
@user-wj1qz5zi3t
@user-wj1qz5zi3t Ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ጀግና ሴት !!
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Ай бұрын
ዋዉ ሕይወትን ከኖሩ እንዳንቺ ነው መጠቀም ባለብሽ ሰዓት ነው ፈጣሪ ሀብቱን ያጥለቀለቀሽ
@dejeneluche8994
@dejeneluche8994 Ай бұрын
ሚሚ ስወድሽ እኮ ምንም ያምርብሻል! በሁሉም ነገር ባለሞያ ነሽ !
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
የኔ ሙሉ ሴት የቲዬ really ውድድድድድድድ ❤❤❤
@genetzemedkun-bp1yg
@genetzemedkun-bp1yg Ай бұрын
እኔ በግሌ በጣም ነው የምወዳት የሴት ድባብ ጥንካሬ አላት
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 Ай бұрын
ስታውራ ውላ ስታውራ ብታድር እማሰለቸኝ ጀግና ሴት❤
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
የእናትን ቦታ አባት አይተካም:: የአባትን ቦታ እናት አትተካም:: ሁሉም የርልሱ ድርሻ አለው::
@user-uv4gk7nq5j
@user-uv4gk7nq5j 29 күн бұрын
ካልሆነስ? 🤔
@Eritrea3
@Eritrea3 24 күн бұрын
Ke mayrba abat enat bechaean belki new
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
በጣም የማደንቃት ሴት በራሷ የምትተማን ሁሌም እከታተላታለው ኮንፊደንሷ ደሰሰሲል በመቤቴ❤
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 Ай бұрын
ማን እንደሆነች አላውቅም ግን ሃሳቧን በከፊል ብጋራውም ልጆቿ የቀረባቸው ነገር የለም ማለት አይቻልም የአባት በልጆች ህይወት አለመኖር ያንቺኑ ልምድ እና ህይወት ወደፊት ሲኖሩት ነው ልዩነቱ የሚታየው። የኔ እይታ ነው
@tigisttesema6610
@tigisttesema6610 29 күн бұрын
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 28 күн бұрын
It's ok we never know what she was going through with her man
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 26 күн бұрын
Exactly!
@alam5953
@alam5953 26 күн бұрын
ማን እንደሆነች በደንብ እወቅና ፃፍ ሲቀጥል እኔ እናቴ ነች ያሳደገችኝ ግን ጀግና ነች የሁሉም ቦታ ሸፍና አሳድጋኛለች ምንም የሚሰማኝም የጎደለብኝም ነገር የለም ለአባትም ጥሩ አመለካከት ነው ያለኝ ሶ እንደ እናቶች ይወሰናል
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 20 күн бұрын
እናት ብቻ ነው መሆን የምትችለው።
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን ሴት ነች👌😘
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
የትዬ❤ የ ነፃነት ጥግሽ ሁሌም ያስደምመኛል። እቀናብሻለሁም❤ አንቺ፣፣ ድርብወርቅ፣፣ ረቂቅ ተሾመ ። ትለዩብኛላችሁ።። ❤❤❤
@mariyamawit
@mariyamawit Ай бұрын
"የኔ እመቤት" መባል እኮ ትልቅ ክብር ነው ቲጄዬ ደንገጥሽ😂ሁለታችሁም በራሳቹ መንገድ በጣም ጎበዝ ናቹ❤ የየቲን ትንሽ ኮንፊደንስ ትንሽዬ ፈጣሪ ቢሰጠኝ😊❤
@shemsyaabdu194
@shemsyaabdu194 Ай бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት ናት አንድ ንግግሯን ውስጤን ገዝቶኝ ራሴን ቀይሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
ደግነቱ ከምንም በላይ እግዚአብሔር አለላቸው አልሽ እነጅ የአባትነትን ጎደሎነት የሚሞላው አባት ብቻ ነው ::ያ ክፍተት በሌላ ነገር አይተካም ::ሌላው በራስ መተማመንሽ ለብዘወቻችን ያድለን ያስብላል ;🙏🙏🙏🙏🙏
@sifmplc4583
@sifmplc4583 27 күн бұрын
ውይ ድሮም እወድሽ ነበር ።እግዚእብሄርን ማመስገንሽ ውበትሽ ፤ ስኬትሽ ፤ዝናሽ፤ሞገስሽ፤ በእጠቃላይ የ ክፍታሽ ሁሉ ምንጭ ፡ የዘለእልም ህይዎትሸ መስርትን ክርስቶስን መያዝሽ ትልቅ እውቀት ነው ። ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ ፤🙏❤
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj Ай бұрын
አንበሳ ጀግና አናት
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s Ай бұрын
በጣም የምወዳት እንቁ ነች የሴት ምሳሌ 🎉🎉🎉
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
በራስ መተማመኗ ይጋባል❤❤❤❤❤❤ብልክ ቁጥብ ጀግና ስራ ወዳድ ሴት❤❤❤❤
@RobelKebede-zh5cp
@RobelKebede-zh5cp Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ 👍👍
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
በጣም ጥበበኛና ጠንካራ ሴት ነሽ የቲ
@ewnet539
@ewnet539 Ай бұрын
ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት እና እናት ነሽ ነገር ግን በምንም ተአምር የአባትነትን ክፍተታቸውን አንቺም , አባትሽም , ወንድምሽም በፍጹም ልትተኩላቸው አትችሉም:: በፊት ለፊት አይንገሩሽ እንጂ ሁሌም በልባቸው ያልተሞላ ባዶ ቦታ አለ የስጋ አባታቸው ብቻ የሚሞላው:: ለምን ይዋሻል ? 😊 ቢሆንም ጀግና ነሸ !💞
@user-rf6vl7vt5r
@user-rf6vl7vt5r Ай бұрын
እውነት ነው በዚህ ህይወት ውስጥ እኔም አልፌያሁ ማንም ሰው የወላጅን ክፍተት መሙላት አይችልም እሷም ብትሆን የራሷን ድርሻ ብቻ ነው የምትወጣው የሚፈልጉትን ነገር ልታደርግ ትችላለች ግን ለጊዜው ነው የአባትን ቦታ ግን መተካት አትችልም እኔ ለልጀ የሚፈልገውን ሁሉ አድርጌ እንደ እናትም እንደ አባትም ሁኜ አሳድጊያለሁ ከምንም በላይ ግን የሷን ቦታ በውስጡ መሸፈን እንዳልቻልኩ አውቃለሁ መቶ ፐርሰንት መተማመን የለባትም
@raheltariku6653
@raheltariku6653 16 күн бұрын
I can't get enough of loving this girl.strong , confident , wise , funny and independent . God bless you beautiful ❤❤❤.
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s Ай бұрын
በጣም ጠንካራና ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌት በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ❤❤❤❤❤
@fikirtemezmur6289
@fikirtemezmur6289 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቸቺ
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe Ай бұрын
የትናየት የሆነ ነገር ሀመልማልን የምትመስለኝ ለኔ ብቻ ነው ....እናንተስ
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 Ай бұрын
enem hule new yemelew-they look very much alike!
@birhanayele1130
@birhanayele1130 Ай бұрын
አነጋገሯ እራሱ በጣም ነው የሚመሳሰለው
@TewedajAnteneh
@TewedajAnteneh Ай бұрын
ene degmo amlesetn tmeslgnalech
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 Ай бұрын
Ewnet nw timeselalech
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
She is her child!👈
@ephratasolomon3494
@ephratasolomon3494 Ай бұрын
ሴት ትክክለኛ የሴት ምሳሌ አንቺ ነሽ❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ዋዉ የቲ አለባበስሽ♥️🙏🏾የጨዋ የባህል አለባበስሽ ደስ ይላል♥️♥️♥️♥️♥️መልካም የትንሳኤ በዓል ሀገር ውስጥም ላላችሁ ለእኛም ከሀገር ውጭ ላለነው ሁሉ🙏🏾♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-uw6bf1hh9w
@user-uw6bf1hh9w Ай бұрын
ተባረኪ አንቺ መልካም ሲት የምትናገሪዉን የምታዉቂ ሲት አርቲስቶቻችን ከሱ ተማሩ
@yohannesberhe7434
@yohannesberhe7434 27 күн бұрын
Can't get tired of watching u mimisho.....❤❤❤❤ Much respect model for Ethiopian women
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የትዬ በጣም እንወድሻለን ነፃነትሽ በጣም ደስ ይላል ❤ግን አንድ ነገር ልበል ልጆችሽን እግዚዬብሄር ያሳድግልሽ ግን ስለአባታቸው ያወራሽው በኔ እይታ በጣም ስህተት ነው አንድ ቀን እንደሚወቅሱሽ አትጠራጠሪ የናትነትሽን ድርሻ እንጂ የአባትን ድርሻ መሸፈን አትችይም አንቺ ከአባታችው ጋ ችግር ሊኖርብሽ ይችላል ለማነኛውም ❤
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
ከኢትዩጲያ አባቶች መቶፕርሰንት እናት ትሻላለች
@selamderesse636
@selamderesse636 Ай бұрын
እና እየየ እያለች ትጩህ እንደዚህ ያለች እናት ነች የምታስፈልገዉ ስሙ ነዉ የቀረባቸዉ
@sarameseret8445
@sarameseret8445 Ай бұрын
አናቱ ሁሎም በራሱ ትክክል ነው ግን አንቺ ለሷ መᎃከሮ ብቃት የለሸም ምክንያቱም አሷ የሴት ወንድ ሆና አያሳደገች ነው አንቺ ደሞ የማይረባ ወንድ ለ ልጆቼ ብለሸ ተረግጠሸ የምትኖሪ ነሸ አየሸ ልዬነታችሁ ሰው አፎን ሲከፈት ጭንቅላቱ ይታያል ይባላል ለማንኛውም ከሷ ብትማሪ ጥሮ ነው ❤❤
@user-up1rb3yd8j
@user-up1rb3yd8j Ай бұрын
​​@@sarameseret8445ya anche chenklt nw yatayw afeshn setekafech malt nw kft af nager nash saw endt yatasmawen nager astayayt comment atadrg yebalal social media ly karbo!
@hiwotalemayehu1316
@hiwotalemayehu1316 Ай бұрын
እንዳይመስልሽ የኔ እህት ለልጆች ማደግ ሁሉ ሞልቶ የጠየቁትን ሁሉ ማድረግ ቢቻል :ቤተሰብ መሃል ቢያድጉ: በጠቅላላው ገንዘብ ማድረግ የሚችለውን ሁሉ ቢደረግም የአባት/እናት አለመኖር የሚያመጣውን ክፍተት መሸፈን አይቻልም:: ይሄ ማለት ግን ለዚህ ተብሎ የማይስማማ ሰው ልዩነቱን ማጥበብ ያልተቻለ ደረጃ ደርሶ በግድ አብሮ መኖር የለበትም::
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Wow confidence is another level 🥰👌
@birukmoges
@birukmoges Ай бұрын
ፍቅር ሲመነዘር ፊልሙ አስተማሪ አዝናኝ ነዉ ነገር ግን አትሳሳሙ ሳይሆን ፊልሙ ላይ ሚጨምርልት ነገር ያለ አልመሰለኝም እኔን ከማናደድ በስተቀር ሶልን ከዛ ጊዜ በኋላ ነዉ የጠመድኩት። የገቢ ምንጯ ላይ ጥያቄ ነበረኝ ከእናቷ ጋር አያይዘዉ ነበር ብዙ እንደሰራች ነግራናለች ጉብዝናዋን አደንቃለዉ ንፁህ በራሷ በትጋቷ እዚህ ከደረሰች ጀግና ሴት ነች ምክንያቱም ኢትዮጵያ ዉስጥ በንፁህ ትጋት ትልቅ ደረጃ መድረስ ጌዜ ይፈልጋል ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም ጥቂት ሰወች ናቸዉ እነሱም አርጅተዋል ግን ጥቂት!! ጠንካራ ተተኪዎችን ፈጥረዋል የት እና የት ስሟ ግን እሩቅቅቅ ነዉ
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 Ай бұрын
yes are right🎉
@NigistB-mb6ht
@NigistB-mb6ht 28 күн бұрын
I love her! Well rounded woman! May God bless her and her family💕🙏🏽.
@official_2943
@official_2943 29 күн бұрын
Amen !! You are hero mom !! May God bless you indeed !!
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb Ай бұрын
Betaam Des Metel Your Confidence is beautiful!
@nigisteabate3560
@nigisteabate3560 22 күн бұрын
This guest is very civilized open minded and sophisticated high five to her 🙌
@Marcy-77999
@Marcy-77999 27 күн бұрын
ጀግና ነሽ! 😘እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም! በርቺ ሚሚዬ ❤
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u Ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ተመልካችን የሚያስደስት ነው ቀጥይበት
@user-vu9ci8st8d
@user-vu9ci8st8d Ай бұрын
Wow she is so cute Love her.yene konjo uffff respect
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob Ай бұрын
በጣም በራስሽ የምትማመኛ ጀግና ሴት ነሽ ታድላሽ❤❤
@user-si3zy9rl9t
@user-si3zy9rl9t Ай бұрын
ትክክል
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 23 күн бұрын
ኩሩና፡ጀግና፡ሴት፡ነች፡እናትን፡የሚተካ፡ምንም፡በምድር፡ላይ፡የለም።ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡የሰጠሽን፡ፍሬዎች፡አብዝቶ፡ይባርክልሽ፡በዘመንሽ፡ሁሉ፡ደስታ፡አይለይሽ።ኩሩ፡የሴቶች፡ቁንጮ፡ምሳሌ፡የሆንሽ፡ሴት፡ነሽ።
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 Ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክክክ
@edlemlemma463
@edlemlemma463 Ай бұрын
መልካም ባህሪ አርአያነት ይሌለው አባት ቢቀር ይሻላል።
@universal8534
@universal8534 29 күн бұрын
She is brilliant and smart woman I love her passion and hardworking person that's awesome from her Life personality ,she is everything for family to we need more like her 🙏
@heavenasefa3815
@heavenasefa3815 29 күн бұрын
ጅግና እናት ያለው ልጅ ኣባት ኣያስፍልገውም ኣባት ኣባት መሆን ካልፈለገ🙏
@user-oi1jv9jr7z
@user-oi1jv9jr7z 28 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@aai3499
@aai3499 27 күн бұрын
የትናዬትን እወዳታለው ❤ ትግስት ግን ሰከን በይ ተረጋጊ በጣም ትቀብጫለሽ እንደወጣት አትሁኚ እንደ እድሜሽ ሁኚ ጠያቂም መላሽ አንቺ ነሽ እንዴ
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 25 күн бұрын
ወጣት ነች ምን ያንሳታል
@hayatadela
@hayatadela 17 күн бұрын
ቅናታ
@honey48757
@honey48757 Ай бұрын
Yetin Siwedat ❤❤❤❤ Sewn Yemitireda Jegina Set 👍👍👍
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 28 күн бұрын
የትናየት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በራስሽ ውበት ለማጌጥ ማሰብሽ ያስደስታል ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ ። ሲቀጥል አቅራቢ ሆስት ትዕግስት አንድ ጨዋነት እንዲኖርሽ ይገባል ነውር የሆነ እግርሽን አጣምረሽ ሠው አፍንጫ ላይ አይደረግም አስምሬ የምነግርሽ እግር ተጣምሮ አይደረግም።የተጋበዘው እንግዳሽ ክብር ያለው ነው ይህን አስተካክይ host manner ያስፈልጋል። በእዚህ ላይ እግርሽን ማንቀጥቀጥሽ ተገቢ አይደለም።ሌላው እዚህ ላይ እንኳ አደብ ገዝተሻል ሣቅሽ ገደብ ይኑረው
@user-ek4nw5db8c
@user-ek4nw5db8c Ай бұрын
የአባት ክፍተት የለም ብለሽ በርግጠኝነት አታውሪ ምክንያቱም አንቺ እናትነሽ ወንድምሽም አጎት ነው አባትሽም አያት ናቸው እነኚህ ሁሉ ሰዋች በዙሪያቸው አሉ ማለት አባታቸውን ይተካሉ ብለሽ እንዳታስቢ አልነገሩሽም ማለት ሙሉ ናቸው ማለት እንዳልሆነ እወቂ
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 Ай бұрын
እና ምን ታረግ የሰዉ ልጅ ካልተግባባ ቤቱም ሲወል ነዉ ሚሁንበት የደረሰበት ያዉቀዋል
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 Ай бұрын
በጣም ስወዳት እንኩዋን አደረሰሽ ❤❤
@MogesShumet-uc4lk
@MogesShumet-uc4lk Ай бұрын
የምር በጣም ነው ውድድድድ የማረግሽ በርቺ ❤❤❤❤❤
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 28 күн бұрын
i liked the way she praised jesus Christ our lord, God bless you yeti.
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 24 күн бұрын
ቲጅዬ ዛሬ ጀግና ሴት ነው ያቀርብሽልን ብዙ መማር እንችላለን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf1tt7je9r
@user-qf1tt7je9r Ай бұрын
Egna bet rasu mim ye hareri liji nechi enil neber betam fir nesh des mityi sewu nesh mimye betam new miwodish❤❤❤
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 Ай бұрын
ግልፅነታ ደስ ይላል ትመችኛለስ 😘😘😘😘
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu Ай бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ጀግና ሴት
@Addis42433
@Addis42433 Ай бұрын
I like her amazing .jegna sat💪
@MekdesKebede-zd8ty
@MekdesKebede-zd8ty Ай бұрын
ቲጅዬ ድንቅና ልዩ ሴት ነሽ ትሁት ሰው አክባሪ እድሜና ጤና ይብዛልሽ ከነ ቤተሰብሽ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 28 күн бұрын
I love you yetnayet you such inspiring women ❤️ omg I was watching you the whole time you speaking you are , beautiful,inside and out intelligent I love you more
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Ай бұрын
This amazing lovely open mind lady 🤍🧠🤍🧠🤍🧠🥇🧠🙏🏾💐 Kidanemhret tekbreley my sweetheart 🙏🏾💐🇪🇷
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 Ай бұрын
ሚሚ ጀግና ሴት!!! ፊልም ስሪ ጎበዝ ነሽ....
@betilike1379
@betilike1379 Ай бұрын
ድንቅ ሴት ❤❤❤
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
ጠንካራ በራሳ ምትተማመን ሴት በጣም ደስ ትለኛለች ❤❤❤❤❤
@Etho19pia
@Etho19pia Ай бұрын
በጣም ደስ የምትልና ጠንካራ ቁመተ መለሎ ❤❤❤❤
@seidamohammed
@seidamohammed Ай бұрын
❤❤❤thank you always at the point and fact ❤❤❤ she is not fake ❤❤❤
@yibelamelakeselam2142
@yibelamelakeselam2142 Сағат бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሳላሳልፍ ያየሁት ቪዲዮ ። አስተማሪ ነሽ🙏
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ጥንካሬዋን ስወደው የሴቶች ተምሳሌት እጅግ በጣም ነው የምወዳት ቅመም ሴት ናት ልዩ ሴት ጀግናዬ ናት ለኔ❤❤❤
@selamworku6821
@selamworku6821 29 күн бұрын
She is a very strong woman proud of her 😊
@Suzan17
@Suzan17 Ай бұрын
Mimiyeeeeee yawerashewen selemethogni betam temechignalesh👌jegna nesh💪💪💪💪 wedddddddd rejem edma temegnehu🙏🙏🙏🙏
@MekdesKebede-zd8ty
@MekdesKebede-zd8ty Ай бұрын
የትዬ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ያብዛልሽ ከነቤተሰብሽ
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 Ай бұрын
Tigest this hair style wow love it
@HoneyBee16199
@HoneyBee16199 Ай бұрын
Beautiful strong woman we can learn how to stand by our own by her life experience she can be a role model for athirs
@selamgirma273
@selamgirma273 Ай бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ!!!!! እወድሻለሁ!!!
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Ай бұрын
You are both smart & successful women! I love your styles.🙏🏿💗🍀
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Yetuya sewdeshi ❤❤❤❤❤
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 29 күн бұрын
I love this woman very much
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 Ай бұрын
God you are so wise
@Addistoday
@Addistoday 27 күн бұрын
ልጅ በእናት ብቻ ሲያድግ ብዙ የሚጎለው ነገር አለ በተለይ ወንድ ልጅ ሮል ሞዴሉን አባቱን አጠገቡ እያየ ካላደገ በጣም ብዙ የሳይኮሎጂ ጉድለት ያጋጥመዋል።
@user-dq4lm5xg1z
@user-dq4lm5xg1z 18 күн бұрын
እናትዬ አትሸወጂ የራስሽ አያያዝ ይወስናል
@tewabechhasen1503
@tewabechhasen1503 Ай бұрын
የትዬ በጣም ነው የምወድሽ አግንቼሽ ባወራሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@meseretabraham6660
@meseretabraham6660 29 күн бұрын
I subscribed ur show 2day because of yeti i love her so much Thank you for invited yeti ❤🙏🏽
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 42 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 928 М.
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 38 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 42 МЛН