አዲስ የፓስፖርት ህግ ወጣ !!

  Рет қаралды 39,246

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf

Күн бұрын

Пікірлер
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 4 ай бұрын
ከዚህ ቀደም ጉቦ ነበር የሚጠይቁት አሁን ግ፡ን ህጋዊ በሆነ መንገድ ዘረፋ ጀምረዋል ፡፡
@Ashenafi-qi5sd
@Ashenafi-qi5sd 4 ай бұрын
ትክክል
@ፈትያቲዩብ
@ፈትያቲዩብ 4 ай бұрын
💯😢👈
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሁናት ለኢትዮጵያ
@YasirKidir
@YasirKidir 4 ай бұрын
በቃ በሀገራችን ዉስጥ ደሃ ለዉትድርና ብቻ ነዉ ቦታዉ::
@janetahmad3099
@janetahmad3099 3 ай бұрын
😢😢😢😢😂😂😂😂
@גרמהסידלל
@גרמהסידלל 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል ቤትኛው ሀገር ነው 25 ሺ ለፖሰፐርት የሚያሰከፍሉት
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 4 ай бұрын
አረ ግፍ ነው እረ እግዚአብሄርን ፍሩ እግዚኦኦኦኦኦኦ
@Maryam-gg2vq
@Maryam-gg2vq Ай бұрын
Selam wandima pasport masadas falega new endat madas yechalal sauwdi nagn plc
@AsnakuDereje
@AsnakuDereje 4 ай бұрын
ቆይ ግን ብሩን የተመኑት ሰወች ለሐብታሞች ብቻ ብለው ለምን አላፀደቁትም
@ZeinebaNuru
@ZeinebaNuru Ай бұрын
ፓስፖርትን እንደት እንታተመ ለማወቅ
@AmarKasim-g6z
@AmarKasim-g6z 4 ай бұрын
አልበዛም 👍
@SacdaMohamed-or7qi
@SacdaMohamed-or7qi 4 ай бұрын
ይገርማል
@FunnyBoardGames-xu4tb
@FunnyBoardGames-xu4tb 4 ай бұрын
እኔምለው 😂😂ይሄን ከፍለን አወጣነዉ በረራዉና መላኪያዉ መቶሺ ሊሆንነዉ ይሄ ካለን ለምን ፖስፖርትስ እዉጭስ መሄድ አስፈለገን ተግማሙ አሁንስ ፈጣሪ የሥራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢
@حسيناحمد-ظ5ز2ع
@حسيناحمد-ظ5ز2ع 3 ай бұрын
ለመስማትይከብዳል
@KindeBeyene
@KindeBeyene 3 ай бұрын
ከዝቀደምጉቦነበርየምጠይቁ፡አዉንግንበግልዕዘረፋሆነ
@aynetdaba2499
@aynetdaba2499 4 ай бұрын
ለመውሰድ ቀጠሮ አሳልፌ (አምልጦኝ) ቀን ካሳለፍኩስ ብር እጨምራለሁ?
@حسيناحمد-ظ5ز2ع
@حسيناحمد-ظ5ز2ع 3 ай бұрын
ህዝቡመነቀሉን፣አታውቁም
@ZahraAthyobia
@ZahraAthyobia 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@COBBLEist
@COBBLEist 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@Ashenafi-qi5sd
@Ashenafi-qi5sd 4 ай бұрын
25,000 ብር ከቪዛ ጋር ነው?
@hiwet4932
@hiwet4932 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂የምን ቫዛ ነው
@MadinaMadena
@MadinaMadena 3 ай бұрын
ያስብላል
@MemberwerkeKefli
@MemberwerkeKefli 4 ай бұрын
ቀኑ ቢያልፍ ቅጣት አለው ወይ
@DagefaTira
@DagefaTira 4 ай бұрын
❤❤
@hayatshamil2139
@hayatshamil2139 4 ай бұрын
እባክህ ኮድ ሁለት መኪና ገዝቼ ስም ሳዞር ሚከፈለው ምን ያክል ነው
@TerhaseTerhase-v1w
@TerhaseTerhase-v1w 4 ай бұрын
ወድሜ መልስልኝ ካገር ውጭ ያለነውሳ ባለንበት አገር አገልግሎት ማገኝት እችላለን
@birtukanhilemariam827
@birtukanhilemariam827 4 ай бұрын
Thank you so much
@eliashubah5805
@eliashubah5805 4 ай бұрын
Thanks
@TigstkasaKaber
@TigstkasaKaber 4 ай бұрын
ወእውነት,ህግ,የጠፋ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@Deborah-b6p6s
@Deborah-b6p6s Ай бұрын
please እድሜ ማስተካከል ይቻላል ሆይ ????
@ItsMe-nv4wt
@ItsMe-nv4wt 4 ай бұрын
🫢🫢🤭🤭 ጉድ ነዉ ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@HanaAynew
@HanaAynew 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ ልወስድ እዬሄድኩ ነበረ በፊት ነበር የሰጠሁት እና በአልፋ ቤት ነዉ እያሉ ነዉ ምን ትለኛለህ ወንድም
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 4 ай бұрын
ኡኡኡ፡ተወደደ¡¡¡¡¡¡¡
@Mhmdhly-mg8cd
@Mhmdhly-mg8cd 4 ай бұрын
?ሥትነውለማሳደሥ
@AboSamsoo-kw4uc
@AboSamsoo-kw4uc 4 ай бұрын
👍
@SofiSofi-bd5vs
@SofiSofi-bd5vs 4 ай бұрын
ከዘስ በክ አይሰመም ይደገም😮😮😮😮😮😮
@sarademeke99
@sarademeke99 4 ай бұрын
Grazie mille
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 4 ай бұрын
ፍትህ፡ለዜጎች
@Jduti7dui
@Jduti7dui 4 ай бұрын
በአሰቸኳይ ለማውጣት ምን ማስረጃ እደሚያስፈልገን መልስልኝ ወንድሚ
@EyobBrhanu-p1s
@EyobBrhanu-p1s 4 ай бұрын
ውይ,ጉድ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል ቤትኛው ሀገር ነው 25 ሺ ለፖሰፐርት
@memedubai-vm3bw
@memedubai-vm3bw 3 ай бұрын
Laminee inadazi tawodadeee
@KelemeworkKebede-l8h
@KelemeworkKebede-l8h 4 ай бұрын
አረ እፈሩ እስቲ ስግብግብ አትሁኑ ይህ ህዝብ ይሄን ያህል ብር ከየት ያምጣ ነው ብላችሁ የምትፈርዱበት ሰው እኮ ለመለወጥ ለማደግ ነው የሚፍጨረጨረው ስለዚህ ሄዶ ሰርቶ ሲመጣ ቢያንስ የዛን ሰአት ለሀገር የሚጠቅም ክፍያ ቢከፍል አይቆጭም እና ቢታሰብበትና ብታስተውሉት የተሻለ ነው እየተሳሰብን ብንሰራ ለህዝብም እድገት ለሀገር ኩራት ይሆናል በጣም ይታሰብበት
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 4 ай бұрын
Take it easy man blush it
@AwadhsalimAwadh
@AwadhsalimAwadh 4 ай бұрын
ከኢኢትዮ መቼም ጡሩነገር አዮሰማሞ
@salem4086
@salem4086 4 ай бұрын
How many days 5,000 how many they take?
@MiseAnam
@MiseAnam 4 ай бұрын
ግን ለማነው የምንጮወው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ምድረ ሌባ ውላ እንዴት ነው ባንዴ እንዲ የሚጨምረው እኛ የድሀ ልጆች ቤተሰቦቻችን ይደን እንኳን እንዳንረዳቸው በዚ በተወደደ ኑሮ ከየት አምጥተን ነው አውንተን የምንየደው የሥራችውን ይስጣቹ
@ewi3400
@ewi3400 4 ай бұрын
ኦንላይን ለጉቦ ስላልተመቻችሁ በቀላችሁን በዚህ ህዝብ ተወጡ። ወራባ🐗🐗🐗🐗🐗ሁላ !!
@ItelUser-bg4tu
@ItelUser-bg4tu 4 ай бұрын
😮😮😮
@DinkoDinki
@DinkoDinki 4 ай бұрын
A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 4 ай бұрын
አናሳድስም፡አናወጣም፡!!!!!!!!!!!!!!
@AaA-x1s
@AaA-x1s 4 ай бұрын
አናወጣም😂በብሀርእንሄዳለን😢ህደናልም
@روانماهر-ه7ذ
@روانماهر-ه7ذ 4 ай бұрын
👍🙏
@فاطمها-ح4ط
@فاطمها-ح4ط 4 ай бұрын
አረጉድነው የኛ ሃገረስ
@LovelyHouses-bd1xx
@LovelyHouses-bd1xx 4 ай бұрын
መደበኛው ስንት ወር ይቆያል
@AhmadOmar-iw6cy
@AhmadOmar-iw6cy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@LovelyHouses-bd1xx
@LovelyHouses-bd1xx 4 ай бұрын
መደበኛው ስንት ወር ነው
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 4 ай бұрын
ደሀዉ ከየት ያመጣል ብላችህ አታስቡም እረ ግፍ ነዉ እንኮን ተገላገልኩኝ ይሄንን ፖስፖርት በስመአም ለደሀ የማያስብ መንግስት እረ እግዚአብሔር ፍሩ
@MuhamedAwol-e8k
@MuhamedAwol-e8k 4 ай бұрын
Yidebiral
@AwadhsalimAwadh
@AwadhsalimAwadh 4 ай бұрын
ምንድነው የሌላ ሀገር ዜጋ አደራቹን
@AbrhaYbeynGebremedhn
@AbrhaYbeynGebremedhn 4 ай бұрын
Medebegna Malet sint qen new mereja Kaleh agaran?
@gravitymobile466
@gravitymobile466 4 ай бұрын
ጉደኞች
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 4 ай бұрын
ግን ሀገሬ ወዴት እያመራችነዉ😢😢😢 ምድነዉ መስገብገብ
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 4 ай бұрын
አትጥፋ ወንድሜ ብዙ ነገር ታስተምረናለህና
@DetemoHamdala
@DetemoHamdala 4 ай бұрын
ያእትዬጵ፣ማግሥትያእትዬጵያሕዝብጋዳልካ ታተዉ፡ዳሓእንዴትሖኖያዉጣል?ደሐይሙትሀብታምይጠቃምነዉያታበለዉ።
@AwadhsalimAwadh
@AwadhsalimAwadh 4 ай бұрын
ዘራፋነው
@MIUI-ez3fh
@MIUI-ez3fh 4 ай бұрын
SIGHN ekrta
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ፡ለምን፡ውድ፡ነው
@beletehabtamu6938
@beletehabtamu6938 4 ай бұрын
I am sorry for my country .
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 4 ай бұрын
ይህችጋራም፣፣የድሀልጅ፣መንግስት፣አገራችንን አበላሽው፣አብይ አላህ፣አበላሽቶ፣ይግደልህ፣ያረብ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 4 ай бұрын
እንዲ ፡ ከደረሰ ፡ ቀደም ፡ ብሎ ፡ ሕዝብ ፡ ለምን ፡ ተጉላላ ፡ ሰው ፡ ሣይሆን ፡ ገንዘቡ ፡ ነው ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ጠረፔዛ ፡ ላይ ፡ ቁጭ ፡ ብሎ ፡ የሚሠራው።
@mimim8831
@mimim8831 4 ай бұрын
ይሑን ግን ለሚን ሚግርሺን ዬዎሰደዉን ለሚን አይመሊሢሚ በሢትመከራ ያወጣዉትን ፓሢፖርቴን ከኤሊፖርት ፕዛሺ ሊክ አደለሚ ቡሎ ቀማ አሢመሊሡና በጌታ ይዛቹሐለዉ 😭😭😭
@Abdulla-j9h
@Abdulla-j9h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 4 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ የት ሄደን እንጩህ ኡኡኡኡኡኡኡ አገር አለን እንዴ???😡😡😡😡 ለመሆኑ መንግሥት ለኢትዬጽያ ህዝብ ገንዘብ በግል እንድናትም ፈቆዶልናል እንዴ??? የተደረገው የዋጋ ለውጥ ለመሆኑ መቼ ነበር በቅርብ አይደል እንዴ??? ያሳዝናል እዚህ አገር መኖር ያሴጠላል። ፈጣሪ ድረስልን እባክህ!!
@አገሬጎጃምነው
@አገሬጎጃምነው 4 ай бұрын
ግን አብይ መቸ ነው አብይ መቸነው ከስልጣን የሚወርደው ይ አጋንት
@asnetufa1240
@asnetufa1240 4 ай бұрын
እናመሰግንሃለን።
@etetewami9042
@etetewami9042 4 ай бұрын
።።።።ጠበቃ የሱፍ እድሳት ። 5000 ከፍለን በስንት ቀን ሊደርስ ? በ 5 ቀን ሊደርስ 35 ሺ።። እረ ግፍ ነው ነገሮች ሁሉ ከበፊት።። በጣም በጣም ከባድ ነው።።።እኔ በእውነት ኢትዮጵያ አልመስል አለኝ።።አረ ፈጣሪ ደግ ነገር ያምጣ።።።
@AaA-x1s
@AaA-x1s 4 ай бұрын
ምዲረ😅ቅቅናምሁላ
@Deborah-b6p6s
@Deborah-b6p6s Ай бұрын
የሆነ ሰው የስም እርማት እንጂ የእድሜ እርማት የለም አለኝ እውነት ነው ወይ please 🙏🙏???
@Mira-yusi
@Mira-yusi 4 ай бұрын
350. Endaalneber....
@teferidejenetamirat4096
@teferidejenetamirat4096 4 ай бұрын
Selam tebeka Yesuf beteley adis passport lemiyawetuna Visa yalew hono edesat lemiteyeku tetekamiwoch 5000.00 birr sekeflu besenet ken weset teserto endemiderslachew giltse bederegeleng amesegnalehu.
@Aisha-f3r
@Aisha-f3r 4 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@amanuelyimer3739
@amanuelyimer3739 4 ай бұрын
lemindnew wagaw yechemerew?
@TesfahunBelay-v1o
@TesfahunBelay-v1o 4 ай бұрын
Are you health or are you lawyer .
@EliyasAbdo-i2b
@EliyasAbdo-i2b 3 ай бұрын
Mazgabaw endet leyagn echelalow
@seadaendris-y5v
@seadaendris-y5v 4 ай бұрын
በፊት በ2000 ብር የተቀጠርነውስ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ፡ለምን፡ይጨምራል፡ኡኡኡ
@ewi3400
@ewi3400 4 ай бұрын
ምን ምረጫ አለው ገንጥሉት ይህን ህዝብ
@Allinone-wh6kq
@Allinone-wh6kq 4 ай бұрын
የበፊቱን በተመለከተስ ፣8 ወር ሞላን እኮ
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 4 ай бұрын
ወንድሜ ላገኝህ እፈልጋለሁ ስለ ፓስፖርት የህግ ከለላ ያስፈፈልገኛል በአባቴ ስም ምክንያት ኢትዮጲያዊነቴን ተነፍጌአለሁ. አድራሻህን ንገረኝ
@TamralechMuket
@TamralechMuket 4 ай бұрын
አላነሳችሁም አቤት አይን ባይን ዝርፊያ 🤔🤔🤔🤔🤔
@Ss-gm1cf
@Ss-gm1cf 4 ай бұрын
ብሆን ነበር
@Karema-nw8gg
@Karema-nw8gg 4 ай бұрын
😮😮😮አይበጋህዱ😮ገfefa😂ኡኡኡኡኡኡቆይእኛ አሥቀጥረንያላወጣነዉሥየኔአሁን 2015ነበረቀጠሮዉግን ትቸዉ በአቋራጭመጣሁ😊አሁንማዉጣትእችላለሁ ክfያዉንሠጥቻለሁ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 4 ай бұрын
Thus pichre Amharices wored no jornaliest side
@maxbal6050
@maxbal6050 3 ай бұрын
ye sime seihte marem tclalacew
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 4 ай бұрын
እፎይታ ነው እግዚኦታ ምን እያልክ ነው
@Merry-x3b
@Merry-x3b 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@terytill3652
@terytill3652 4 ай бұрын
ወንድማችን የ 5000ሺው በስንት ቀን ነው እሚደርሰውውውውውውው
@AnshaEbre
@AnshaEbre 4 ай бұрын
ኧረ አላህፍሩ
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
Hule adis heg
@temesgentemesgen1310
@temesgentemesgen1310 4 ай бұрын
ስም ለመቀየር እርማት ነው
@MahirBedru
@MahirBedru 4 ай бұрын
ይሄን ዜና ብለህ ከምታወጣ ሌላነገር የለህም የድሀልጅ ኬት አጥቶ ያዉጣ እደወሬዉ አይቀልምኮ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ቦታ ምዝገባ ተጀመረ || ፓስፖርት ለምታወጡ አስደንጋጭ !!
8:20
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Рет қаралды 26 М.
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
19:03
ዳኝነት፡- የይግባኝ ስርዓት
23:31
Fana Television
Рет қаралды 13 М.