KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ከባድ ማስጠንቀቂያ | የሐሙስ ታኅሳስ 17 ዜናዎች | Ethiopian News Today | @ArtsTvWorld
29:54
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
አከራይ ተከራይ ዋጋ ጭማሪ እና ማስለቀቅ !! የፍርድ ቤት ውሳኔ !!
Рет қаралды 29,220
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 107 М.
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Күн бұрын
Пікірлер: 58
@GeminiOneStar
3 күн бұрын
በጣም እመሰግናለሁ። ወሳኝ መረጃ ነዉ።
@StehaiGebreselassie
4 күн бұрын
Very important information. Thank your
@hassenali5473
Күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፡ (አከራይ ያለደረሰኝ ብር መቀበል ወንጀል ነው አይደለም ?
@mezmurgodyoutube3115
2 күн бұрын
አከራይ ለተከራይ ማስጠንቀቂያ የሚሰጠው በቃል ነው ወይስ በፅሁፍ
@Dana-fy2bu
4 күн бұрын
እናመሰግናለን ስለመረጃው
@NitsuheAmente
2 күн бұрын
የክራይ ጌዜ ሳያልቅ በተዋዋልነው ሁለት ወር በሗላ ብጨምርስ ጊዜው ሳያል መጨመሪስ አያስጠይቅም ወይ
@Aster-s4x
2 күн бұрын
አድሜና ጤና ይሰጥህ
@hawariatmichael7099
3 күн бұрын
በጣም አመሠግናለሁ በረካ ሁን
@hannadebsay761
3 күн бұрын
Tnx a lot
@HaregewoinTadesse-j5l
4 күн бұрын
እስከ 2አመት ዋጋ መጨመር አይቻልም አልተባለም?
@Bamba.lion.8528
4 күн бұрын
ኑርልን
@shawyeabgaze384
4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ቆንክጆ መልእክት
@መሬምሰ
4 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Ethiopiatax
4 күн бұрын
thank you Lawyer Yesuf
@selamaklog5889
4 күн бұрын
ሁለትአመት የኮንትራትጊዜሲያልቅእንዴትማስወጣትይቻላል
@eshetuwondimkun5369
4 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኮንስትራክሽን ላይ ጥያቄ ነበረኝ ይኸውም የግንባታ ስራው አማካሪ አሠሪና ሠሪ(ተቋራጭ) አለው በውል የታሰረ ነው የአሠሪው መ/ቤት መሀንዲሶች ሂሳብ ክፍል ገንዘብ ስለሌለው ክፍያ ፈርመን አንልክም ይላሉ:ይህ አባባል የህግ መሠረት ወይ ? ይህን ከህግ አንጻር መረዳት ፈልጌ ነበር።
@eshetuwondimkun5369
4 күн бұрын
መሠረት ወይ= "መሠረት አለው አወይ ለማለት ነዎ
@zerfemelak5605
4 күн бұрын
"ያልተወሰነ ጊዜ የኪራይ ውል" ማለት ምን ማለት ነው? ለዚያውም የኪራይ ውል ጊዜው ካለፈ በኋላ እንዴት ሳይዋዋሉ "ያልተወሰነ ጊዜ የኪራይ ውል" ይባላል?
@aregaayalew215
3 күн бұрын
ጠበቃ የሱፍ ይህ ህግ መቸ የወጣ ነው
@NB-pd1dw
4 күн бұрын
በቅርብ ከወጣው አዋጅ አንፃርስ?
@User12073-d
4 күн бұрын
እናመሰግናለን ጠበቃ የሱፍፍ አሁን ይሻላል
@Mesh0313
4 күн бұрын
ፍርድ ቤት አይመለከተኝም አለኮ ምን እያልከን ነው የለሁበትም ብሎል ፍርድ ቤት
@rumanamohammednur2543
2 күн бұрын
betun linorebat kafaleg men maderage alebet bazi layi siralen
@DaniDani-e4n1u
4 күн бұрын
Tekeray Wulun Enadis Kale Wuta Beka Libal Silemichil Zim Blo Likemet new Malet New Ya Degmo Lakeray Arif Honelet Befelege Seat Maswetat Yichilal ?
@FeridHussen-n3q
4 күн бұрын
Is it for all Ethiopia oromi sheger
@makiabebe4211
4 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@hassanshirejama9006
Күн бұрын
እስከ፣ሁለት፣አመት፣ብላቸሁየለ፣እዴ
@BirukButako
2 күн бұрын
Yaa lelam kale
@TedlaTadesse-su9pk
16 сағат бұрын
Are considered proclamation number 1320/2016
@workuabebechtefera4931
4 күн бұрын
ቤት አከራይ ሊጨምር አይችልም መንግሥት በሚያወጣው መሠረት ነው
@MakedaTefera-l5i
2 күн бұрын
Kkkkkkk
@habtamudadi4863
4 күн бұрын
What happens if the landlord wants to sell?
@hameretessema5107
4 күн бұрын
ምንድነዉ የምታወራዉ ለሁለት አመት ኪራይ መጨመር እንደማይቻልና ከአንአመት በኋላም መንግስት ነዉ የሚጨምረዉ ተብሎ የለም እንዴ ማስወጣትም አይቻልም የሚል ህግ ወጥቶ የለም አንተ ምን እያልክ ነዉ
@MarKas-oh9kk
4 күн бұрын
ታዲያ ምኑን ነዉ በመንግስት ነዉ ምቸመረዉ የተባለው
@629ization
4 күн бұрын
ተከራዩን በፍርድ ቤት ከሶ ለማስወጣት የሚከፈለው የዳኝነት ክፍያ ከፍተኛ ነው የሚሆነው። የሽልንግ ዶሮ የብር ገመድ ይዛ ጠፋች ነው ነገሩ። በመቶ ብሮች የኪራይ ጭማሪ ከፈል አልከፍልም በሚነሳ ክርክር በአስር ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ለክርክር ወጪ መዳረግ ነው ትርፉ በተለይ ለአከራይ
@tilahunyihunie1245
4 күн бұрын
አከራይ ተከራይን በተመለከተ በ2016 የወጣው አዋጅ በክርክር ላይ ስለሚኖረው አስገዳጅነት ጭምር ቢብራራ ... ?
@berhanewoldekidan7835
4 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚሩ ሰዎች ቤታቸውን በተወካያቸው አከርይተው ከቆዩ በኋላ ተመልሰው ቢመጡ ቤታቸውን ማግኘት ይችላሉ ወይ?ወይሰ ሆቴል ነው የሚሩት?
@tgarre2152
4 күн бұрын
ውሉ እስካላለቀ ድረስ መቆየት መብታቸው ነው ግን በስምምነት ማድረግ ትችላላችሁ
@DaniSh-k9k1j
4 күн бұрын
ውሉ ካለቀ በሁዋላም ቤት ማስለቀቅ አይቻልም የተባለውስ?
@DamenechafaroDamenechayanagmai
4 күн бұрын
እኔ ባለ አንደ መኝት አለኝ ግንቤቱ ያለወ ቱሉድምቱ😢
@droneber2024
4 күн бұрын
ሳይከራይ የተቀመጠን ቤት አዲስ ዋጋ ሊወስን የሚችለው ማነው?ቤት ታድሶ ካለቀ በኋላ ከ አዲስ ተከራይ ጋር ለመዋዋል ቀድማ በነበር ዋጋ እንጂ መለወጥ አትችሉም እየተባልን ነው
@freedomseeker9301
4 күн бұрын
ተከራይ ምንጊዜም የተፈረመ ውል በእጁ መኖር አለበት። ግን አዳነች እጇን ከተተች።
@meseretdibabe8020
4 күн бұрын
እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤
@mahelove2299
4 күн бұрын
ጤበቃ የሱፍ ሁል ጌዜ መረጃ የምትሰጠው አድስ አበባ ላሉት ይመስለኛል ወይስ በፊት አድሰ አበባ የነበሩ እንዴ ቱሉድምቱ የመሣሠሉትን አሁን ኦሮሚያ የገቡትን ይመለከታል ? ካልተመለከተ ስለነሱ መረጃ ብትሰጠን ?
@MekedesTirfe-j9w
4 күн бұрын
ዉል ሳያልቅ ልቀቁ ቢልስ
@jhontube3996
4 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሳልፈልግ ነበር ውል የተዋዋልኩት ከተከራይ ጋር እና ለሌላ ሰው ለማከራየት ሳይሆን እራሴው ልገባበት ፈልጌ ከተከራዩጋ እንዲለቅ ነግሬው ነበር ነገር ግን እስካሁን ቤት እየፈለኩ ነው አላገኘውም በሚል ሊለቅልኝ አልቻለም ምን ማድረግ አለብኝ?
@melkamulegesse9863
4 күн бұрын
የመቼ ወሬ እንደሆነ አልገባኝም !
@MekedesTirfe-j9w
4 күн бұрын
ውል ያለውስ
@makiabebe4211
4 күн бұрын
እረ ጠበቃ ዩሱፍ ግራ ገብቶኛል ፣ ኮንትራታቸው ጨርሰው ማስጠንቀቂያ ሁለት ጊዜ ሰጠዋቸው አልወጣም አሉ ።መንግስት መብት ሰጥቶኛል አታስወጡ ተብሏል ብለው። ይሄው ገንዘብም ሳይከፍሉ ሦስት ወር ሆናቸው በነጻ እየኖሩ ነው ። እባክህ ግራ ገብቶኛል ምን ላደርግ?
@DamenechafaroDamenechayanagmai
4 күн бұрын
😢አንደ በሰላም 😢 ሰወ የለም😮
@TedhomeWoldesemayat
4 күн бұрын
በወረዳ ቀርበው ኪራይ አሰከፍለው የማስለቀቅ መብት አለዎት።
@meseretdibabe8020
4 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል በስው ገንዘብ ዝም ብሎ መኖር ሕጉን የጣሰ ይመስለኛል እስቲ ባለሙያው ይንገረን
@tgarre2152
4 күн бұрын
የተፈራረማችሁበት ውል የላችሁም? በውሉ መሰረት ቢያንስ ሌላ ቦታ የሚፈልጉበትን ጊዜ እስከሰጠሃቸው ድረስ በህግ የማስወጣት መብት አለህ!
@adisugedamu3294
4 күн бұрын
Mini abutu aliwetam yilali go titehi awutawu alebleziya indayigeba ashigibeti begeza nibiretihi demo@@DamenechafaroDamenechayanagmai
@nahfas
4 күн бұрын
ጠበቃ ዮሱፍ ለሁለት አመት ተዋውለን ተከራዩ ከ6 ወር በሁዋላ ለቀቀ ፈቃደኛ ሆኜ ለቆ ወጣ ውሉንም አፈረስን። አሁን ሌላ ተከራ አግኝቼ ላከራይ ልንዋዋል ስንል የኪራዩ ዋጋ በነበረበት ነው እስከ ሁለት አመት መጽናት ያለበት ተባልኩኝ። ይህ ትክክል ነው? አዲስ ተከራ በአዲስ ዋጋ መዋዋል አትችልም ተባልኩኝ። ይህ ምን አይነት ህግ ነው? ሌላዋ የተከራይ አከራይ ግብር ያስከፈሉኝ ለቀደመው ተከራይ ውል ከተዋዋልን የአንድ አመት ወደሁሓላ ነው ያስከፈሉን ተጨማሪ ደግሞ የ6 ወር ጨምረው። በምን አይነት ሕግ እንደሆነ አልገባኝም ከውል በፊት ወደሂዋላ ማስከፈል የሚቻለው። እባክህ ይችብ ነገር አስረዳኝ። አመሰግናለሁ።
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,9 МЛН
29:54
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ከባድ ማስጠንቀቂያ | የሐሙስ ታኅሳስ 17 ዜናዎች | Ethiopian News Today | @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 34 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
36:16
ለልጄ ብዬ 6 ዓመት ተሰድጄ የትምህርት ቤት ምከፍለውን አጣው! #lijenafekegn #ህይወት #ታሪክ #movie #comedianeshetu #egypt
Donkey Tube
Рет қаралды 99 М.
11:33
የከተማ ቦታ ግንባታ አዲስ ውሳኔ ተሰጠ ! መንግስት ያልለማ መሬት መቀማት ጀመረ - ታህሳስ 13/2017 | business news | dollar exchange
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 10 М.
18:41
Ethiopia - የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ቀረበ |የኤርትራ ጦር በት/ቤቶች ሰፍሯል | የጌታቸው ርምጃ ወሳጅ ሃይል |ጠቅላዩ በቀይ ባህር ድጋፍ አገኙ
Feta Daily News
Рет қаралды 141 М.
12:19
ወራሽ ለሆነ ሰው በሙሉ አዲስ ውሳኔ ተሰጠ !! በሰባት ዳኞች የተሰጠ የሰበር ውሳኔ !! ይህን ህግ ሁሉም ማወቅ አለበት !!
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Рет қаралды 121 М.
14:53
እግዚኦ! በአደባባይ መስቀሉ ተረገጠ! ይድረስ ለአባቶች መስቀሉ ይከበርልን | ዘመድኩን በቀለ Zemedkun Bekele
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 78 М.
18:53
Ethiopia - አዲስ አበባም ካይሮም የገቡት እንግዶች፣ ስለነክርስቲያን የተሰማው፣ የኤርፖርቱ ውጊያ፣ ደሞዝ ያላገኙት ሰራተኞች፣ ኦቦማ ስለ ኢትዮጵያው ደራሲ
Feta Daily News
Рет қаралды 85 М.
9:22
እድሜ ልክ ጤናማ ለመሆን እነዚህን በቀላሉ የሚገኙ 4 ምግቦች አዘውትሮ መመገብ ግድ ነው እድሜአችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo #aging
DR HABESHA INFO
Рет қаралды 44 М.
35:58
📌ካናዳ የወሰነችው ውሳኔ የብዙዎችን ስደተኛ ተስፋ ያጨለመ ቢሆንም …(SAH) ስምምነት ያላቸው ቤተክርስቲያን እና ኮሚኒቲዎች ግን አልተዘጋም ‼️
kidi Ethiopia
Рет қаралды 50 М.
44:48
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 133 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 250 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.