DISCOVER ETHIOPIA ኢትዮጵያን እንወቅ (ጉራጌ ዞን ቆጠር ገድራ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም) Season 2 Ep 12

  Рет қаралды 24,692

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@zenibrhanu1726
@zenibrhanu1726 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን በጣም ደሥ ይላል ቅድሥት ኪዳነምህርት ሀገራችን ትባርክልን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው አምላካችን አንድት ናት ሀይማኖት ክርስቲናችን ተዋሕዶ ⛪🙏😍
@selfokuder2926
@selfokuder2926 6 жыл бұрын
ዋው በእውነት በጣም ደሥ ይላል ቅድሥት ኪዳነ ምህረት ፀሎትና ምልጃዋ አይለየን አሜን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን ከልብ እናመሰግናለን ወበቱን ቅርሱን ጠብቅ የሚናር የጉራጌ ቤሄረ ሰብ ነው በእውነት።ጉራጌ የፍቅር ሰው ነው።
@wadelwad690
@wadelwad690 6 жыл бұрын
ዋው እዴት ያምራል ጉራጌ ውስጤነው
@leroyjordy9012
@leroyjordy9012 3 жыл бұрын
i know im randomly asking but does anyone know of a method to get back into an Instagram account? I was dumb forgot my login password. I love any help you can give me
@romeoeden2800
@romeoeden2800 3 жыл бұрын
@Leroy Jordy instablaster =)
@nenosharnenoshar5524
@nenosharnenoshar5524 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ሥለ ማይነገር ሥጦታው እግዝያብሔር ይመሥገን
@ፈቲየጉመርዋወይሰደት
@ፈቲየጉመርዋወይሰደት 6 жыл бұрын
ይገርማል ይህ ቦታ ለማየት በጣም እፈልግ ነበር ሀገር እያለው መቼ ነው ትምህርቴ እስከ 8 ጨርሼ ወደ ቁጠር ገድራ ምጨርሰው ብዬ እጔጔ ነበር ግን አሁን በስልክ አይጫወት መቼም አላህ አላለም ወደ ስደት ወጣሁ 2 ሳአት መንገድ ነበር ሚጨርስብኝ
@ptpt293
@ptpt293 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዎርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው የናቴ አገር ቆጠር ገድራ በጣም ያምራል ኢትዮጲያዬ ሰላምሽን ያብዛው
@እኔየማርያምነኝ-ቈ3ቨ
@እኔየማርያምነኝ-ቈ3ቨ 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ ከመመረጥም በላይ ነው ተመስገን ተመስገን
@almazbirhanu3339
@almazbirhanu3339 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡
@wyenshetthomas9762
@wyenshetthomas9762 6 жыл бұрын
Egziabher Yemsgan Mebata Kidanmihret Bekale Kidansh Ethiopian Tebkate Amen
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
#ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች መገኛ መሆንሽ ውበታችን እንዴት ደስስ ይላል በእውነት ስንቱን ገዳማቶቻችንን ጎብኝተን አይተን አይደለም ሰምተንም አንጨርሰውም መቼስ ይህንንም ማየት ታላቅ ነገር። #እግዚአብሔር ሃገራችንን ይባርክልን #ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ላዘጋጆችም ምስጋናችን ከ♥ነው
@ashrekamohamedebrahim892
@ashrekamohamedebrahim892 5 жыл бұрын
ጉራጌ ማለት ልዮ ኢትዮጵያዊ ነው የቤቱ አሰራር እስከ ቁሳቁሱ በጣም ተዕምረኛና ጥበበኛ እንደሆንን ነው የሚያሳየው ጉራጌነት ውበት ነው ጉራጌ በመሆኔ እጅግ በጣም እኮራለው
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛💖 ኢትዮጵያን እንወቅ አዘጋጆች እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ💖💖💖
@bubugnunug972
@bubugnunug972 6 жыл бұрын
አው ጉራጊ የብዙ ባለታሪክ አባት ነው ግን ግን ሙራኖች ትኩርት አልተስጠውም ጥሩ ነው በርቱ
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 6 жыл бұрын
ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ 6 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እደት ደስ ይላል ተዋህዶ እርስቴ
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን። በጣም ድቅ ቦታ ነው...የአባቶች በረከት ይደርምን
@alemaraya9428
@alemaraya9428 6 жыл бұрын
ስለ ድንቅ ስራህ ጌታ እግዚአብሄር ተመስጀን ዛሬም ቸርነትህን ከኛ አላራክምና አቤቱ ኢትዮጵያና ህዝብህን ባርክ ካንተ የኩበለሉትንም መልስ አንተ ሁሉን ተችላለህ አዘጋጆች እግዚአብሄር ይስጥልን
@ሐናሐና-ፐ9ጘ
@ሐናሐና-ፐ9ጘ 6 жыл бұрын
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳነምህረት የአስራት አገርሽን አንቺ ጠብቂልን
@tizazusolomon6746
@tizazusolomon6746 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔስ የአክስቴ ሀገር ነው
@LoveLove-or6li
@LoveLove-or6li 6 жыл бұрын
ታምር ነው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@bubugnunug972
@bubugnunug972 6 жыл бұрын
የጉራጌ አዶቶ አጅየቶ በጣም ነው የምውዳችህየማክብራችህ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ 6 жыл бұрын
ደስስስስ ሲል ውይ ታድዬ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
ግሩም ነው በጣም ይገርማል ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ 😍😍😍❤❤❤❤
@ethiopalezelaemtenur2582
@ethiopalezelaemtenur2582 6 жыл бұрын
ለማስበጎኝትም ሆነ ለመሳለም ስንሄድ ብዙም ባንገላለጥ ጥሩ ነው ወዶችም ብትሆኑ ነጠላ የመልበስ ልማድ ይኑራቹ እንደው ቱሪስት መስለን አንሂድ ለዛውም ገዳም ውስጥ !!! ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!!! የመጥመቀ መለኮት የዮሃንስና በገዳሙ ውስጣ ባሉ አባቶች በረከታቸው ይደርብን!!! ላቅራቢዎችም እናመሰግናለን!!!
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 жыл бұрын
ቆጥረ ገድራ ወዴት ነበር ብቻ ሰምቻለሁ አልሄድኩበትም እንጂ ሀገር ስገባ ጠይቄ መሄድ አለብኝ አባታችን እረዠም እድሜ ይስጥህ የቤት እቃችን እየዘረዘርክ ስላስረዳህ ውድድድድድ♥
@toztatozta6522
@toztatozta6522 6 жыл бұрын
ትዝታ የጉራጌ ልጅ አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 6 жыл бұрын
እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን እግዛብሄር እረቶን ሁላችንም ሄደን የእግዛብሄር ታምር እድናይ ይርዳን
@genetabaye3133
@genetabaye3133 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@zeinawarco3518
@zeinawarco3518 6 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ሀገራችን በሰላም ተመልሰን ለመጎብኘት ያብቃን
@liyaliya4023
@liyaliya4023 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ሲያምር ክፍል 2 እጠብቃለን በናታችሁ
@keryodtube
@keryodtube 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ኪዳነምህረት አገራችን ኢትዮጲያ ከጥፋት ጠብቂያት የሚገኘው በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ከበልቂጤ 52 ኪሎ ሜትር እረቀት ከወረዳው ዋና ከተማ አገና በስተ ምስራቅ 10 ኪሎ ሜትር እርቀት ትገኛለች ቆጠር ገድራ መካነ ቅዱሳን ኪዳነምህረት ገዳም እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ለዚች ቅድስት ስፍራ ያብቃን
@keryodtube
@keryodtube 6 жыл бұрын
ኦ አምላክ ተመስገን ስዱት ብወጣም ያደኩባትና የተማርኩባት ሰፈሬ ስላየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@አዴሰማን
@አዴሰማን 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@mesimesu5184
@mesimesu5184 6 жыл бұрын
Betam yamral Bereketeshi yiderbin enate kidane miheret ❤❤❤
@kassas4
@kassas4 5 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር ያጠንክራችሑ ሐያቶቻችን ወላጆቻችን የሚገርም ታሪክ ይነግሩናል ግን እንደዚሕ በቪዲዮ ሲዘገብ ማያት በጣም ደስ ይላል ከሰሜን የመጡት ታላቅ አባት ይሕንን ሚሥጥር የገለፁት ልኡል እግዚአብሔር ዉለታቸዉን ይክፈላቸዉ ኢትዬጵያችን አሑንም በምድሪቷ ላይ የኢትዬጵያ ብቁ ደግ አባቶችን አላሣጣትም አሑንም አሉ ልኡል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ የሙሥሊሙን የክርስቲያኑን የበቁ የኢትዮጵያ አባቶችን ያጠንክርልን
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 жыл бұрын
ኢቶእና ተዋህጆ ሀይማኞቴ ለዘላለም ይኑሩ አሜን
@imoushmola8289
@imoushmola8289 6 жыл бұрын
ወዋ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ውሌም ይመስገን
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
Wowl በጣም ደስይላል ተሰምቶ ማይታወቅ እውነት ነውያየነው
@redibeyan8777
@redibeyan8777 6 жыл бұрын
Proud of you bedenb new yegeletsew.
@ጽጌድንግልየማርያምልጅልን
@ጽጌድንግልየማርያምልጅልን 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት
@kassaamenfire3978
@kassaamenfire3978 6 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመስከን
@tizitalost2693
@tizitalost2693 6 жыл бұрын
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ:: እግዚአብሔርስራህ ግሩም ድንቅ ነው። - How Awesome Are Your Deeds -Psalm 66.
@ቲጂየእናቱልጅ
@ቲጂየእናቱልጅ 6 жыл бұрын
ሀገሪ ሀገሪ ውብ እኮ ነት እግዚያብሄር አገራችንን ይጠብቅልን የሀገሪ ልጆች ባላችሁበት ድንግል እስከ እና ልጆ ትጠብቃችሁ
@wewewewe6827
@wewewewe6827 6 жыл бұрын
ቲጂ የእናቱ ልጅ1kmnhmhkl7
@wewewewe6827
@wewewewe6827 6 жыл бұрын
b 😁-b
@destatewaji4980
@destatewaji4980 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ንገረ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ወይኔ እዳለ የቤተክርስቲያን ታሪክ የዘገበው EBS አይደል ዛሬ ገና አየውት
@halimajemal1945
@halimajemal1945 6 жыл бұрын
Lyunetachen webetachen. Viva Orthodox.
@adaneshmoshe9130
@adaneshmoshe9130 6 жыл бұрын
Wwwwa eledate dese yelale leka yeheme ale!!! Egezeyabehare yemsegen emebata kedesete kedanemeherete ledejeshe abekeye!Amen
@በእውነትየሚመለክከአላህበ
@በእውነትየሚመለክከአላህበ 6 жыл бұрын
ሰዎች በቆፈሩት ዋሻ ምን ታካብዳላቹ ይህ የእምነት መለኬያ ሊሆን አይችንም !
@zedingil
@zedingil 5 жыл бұрын
በእውነት የሚመለክ ከአላህ በቀር አመላክ የለም! አላህ ሰይጣን፣ መሀመድም ሸርሙጣ ሴሰኛ ነው።
@mahraahmed5453
@mahraahmed5453 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አዎ አንድ አባት ሲናገሩ ትምህርት ላይ ሰምቻለሁ ኢትዮጵያ ብትቆፈር መሬቲቱ እራሱ ክርስቲያን ናት መናገር ብትችልና አንደበት ቢኖራት ብትጠየክ መልሷ የሚሆነው ክርስቲያን ነኝ ነው ብለዋል እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን በበረከት ይሙላልን
@barbar216
@barbar216 6 жыл бұрын
Yadangele.mareyameee..seem.yakabareee. Yamasegane.💚💛❤
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገንበጣምደሥይላል
@ክርስቶስአምላኬ
@ክርስቶስአምላኬ 6 жыл бұрын
Egziabher amlak sraw dnk new ykber ymesgen enantenm enamesegnalen
@chalotube532
@chalotube532 5 жыл бұрын
ጉራጌ ዞንን በጨረፍታ ክፍል 2…. በቻሎ ሚዲያ ስለ ጉራጌ ዞን ውድ መንፈሳዊና ቁሳዊ ቅርሶች እና አጠቃላይ ገጽታዎች ምን ያህል እናውቃለን? ሌሎች ዞኖችና ወረዳዎች ከዚህ ምን ምን ተሞክሮ ይወሰዳሉ? የእናንተው፡- ቻሎ ሚዲያ Chaaloo Media
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
የኢትዮጽያ ምድር ሁሉ እንቁ ነው የድንግል ማርያም አስራት አገር
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 6 жыл бұрын
እ ር ይመስገን አጌሬ ሰላየሁት ገናምን አይታችሁ ቆጠር ገድራ ማለት ትልቅ ታምርያለው አገርነው አትኩብን እዛው በፀበላቹ ቆጠር ገድራን ለቀቅ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ሀና የስራሽን ይስጥሽ ፈጣሪ
@የውብነኝጉራጌዋከምስራቅመ
@የውብነኝጉራጌዋከምስራቅመ 5 жыл бұрын
Wowwww❤❤❤❤
@shamimbabies6831
@shamimbabies6831 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 5 жыл бұрын
የምትሳደቡ ክርስታኖች ስርአት ይኑራቾ ተንኮል አይለቃቾም
@hafizahassen4473
@hafizahassen4473 6 жыл бұрын
የተንቢ አቦ ይመችሽ እኔ ለማየት በጣም እጓጓ ነበር ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ቆጠር በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል ጉራጌ ቲና ሟን ይሰራ?
@sanais1401
@sanais1401 5 жыл бұрын
hafiza hassen main esyra eyo guragea baiher emett biany
@fethiabotaro6279
@fethiabotaro6279 6 жыл бұрын
የኛ ቤት ይመስለል ሃገር ናፈቅሽኝ መቼ ነው ምየሽ
@destahabit2008
@destahabit2008 6 жыл бұрын
egzbar yamsgn tamsgn amen amen amen
@mekebrou3754
@mekebrou3754 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የክርስቲያን ሀገር ነች ስንል ዝም ብለን አይደለም አያቹው አህዛብ አትረበሹው ይሂቺ ቤተክርስቲያን ባለውለታችው ናት አለም በሚያስድችሁ ጊዜ በነፃነት የፈለጋችሁትን እድታራምድው አደረገች እጂ ምን አጠፋች ውለታዋ ይሂ ሆኖ በምላሹም ማቃጠል ቤተክርስቲያን ማረድ ይሄ ነው ውለታዋ እደዚም ሆኖም አለን በእግዚአብሔር በዝተን
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
meke brou በጣም በክርስቶስ ደም ላይ ታንፃለችና ምንም አያናውፃትም
@elapo101
@elapo101 6 жыл бұрын
lol ኢትዮ የክርስታን ደሴት ሳቶን ኢትዮ የኢትዮጲያን ደሴት ብቻ ናት ክርስትና በ አራተኛው ክፍለ ዘመን ከግብፅ ተሰዶ የመጣ እምነት ነው።ነጥን ስደተኛ ካፊር አፋቹን ዝጉ
@mekebrou3754
@mekebrou3754 6 жыл бұрын
ዚ የ ሙሀባ አየህ መጤ ሲጠግብ ይረሳል አለም መቀመጫ መድረሻ ሲያሳጣችሁ ይቺቤተክርስቲያን ናት ያስጠጋቻችሁ መሆኖን በግላጭ እያያችሁት ዴሴት መሆኖን አሀዝብ ምንም ብታረጉው ልታጠፎት አትችሎም ዮዲት ጉዲትም ግራኝ መሀመድምአልቻለውም
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
meke brou እስኪ ንገርልኝ ወንድሜ የዝች ቤተ-ክርስቲያን ውለታ ይህ ሆነ እነዚህ ውለታ ቢሶች ሲጀመር መጡብን እንጂ አልመጣንባቸው
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
ዚ የ ሙሀባ እናንተ ውለታ ቢሶች ማመስገን ሲገባ ጭራሽ መሳደብ ያዛችሁ ነብይ ናቸው የምትሉት እንኳን መሀመድ እንደዚህ አላለም
@Yige1998
@Yige1998 6 жыл бұрын
Ahizab eske chamachew edayigebu ebakachu Megibatitim alineberachewum
@fanosedibaba3483
@fanosedibaba3483 6 жыл бұрын
Betam des yelal hugarachn bezu yaltanaku yaletayu botaoch alate egzabehare hagarachnen yetabeklen
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
@bzuwerqabebeloveethiopia7928 6 жыл бұрын
betam des yilan egziabhier ymesgen slehulum Ethiopia mgzam yetarik balebat nat temrew weyim begezeb sayihon betefetro eyetemerameru ke amlakachin ka hunew tllk ashara tlewln yehedu abatochi kbr msgana ygebqchewan bewnet ye goraga bat ke wede wuci be feto neber yemayew wustun sayew be wnet betam tegeremku kezemanew feko 100/100yibonsewan ebs egziabhier ystln amen
@ajibajemil7241
@ajibajemil7241 6 жыл бұрын
ካፊር ከጉራጌ መጥፌያው ቅርብ ኢንሻ አላህ ሰው አላኪ ሁላ
@kathlyngamal5714
@kathlyngamal5714 6 жыл бұрын
Ajiba Jemil ደደብ
@sanais1401
@sanais1401 5 жыл бұрын
dedeb aienshn etfiai gegemi
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 2 жыл бұрын
አቺን ያጥፋሽ ምን አርጉሽ መርዝ
@ቅድስትተዋህዶ-ቀ2የ
@ቅድስትተዋህዶ-ቀ2የ 6 жыл бұрын
Enate hoy ledejsh abkign. Gurage nurilgn. Betam asgerami new EGZIABHER betun ytebk
@alemalem5876
@alemalem5876 6 жыл бұрын
Wawawa dese ylale mtecha eskmywe chkya aluie egzhbhare lza ybkie gurga hoia trekwa blmyete ykochiale wde hger egzhbare ybrkeshe
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 6 жыл бұрын
Ena gen bezu mezemiran akalew guraga ina gen alzefenum endelalewa kemezemiran weto zefag artest alhonum guraga behaymanotu senu new des yelal guraga westa new
@klimklim8074
@klimklim8074 6 жыл бұрын
Kiber mesegena lamelakacen guragga west ekuo ye orthodox tewahado kelel malet yecalal ahun gin butajera akababy le timeket ye weta tabot ayegbam belew keresetyane ena wesha 1 new belew kemenurya batacew siyasewetacew nebir ahun fitary kuta meteo ensun merat bemesetik guref ameto kemenurya batacew abarer kiber mesegena le melakam n medanetacen le eysuss keresetos le dingil mareyam lej gina enbizalen eyardun ega enbizalen
@demekemolishe5668
@demekemolishe5668 5 жыл бұрын
የጉራጌ ቋንቋዎች የሚያበለጽግ፣ የጉራጌ ባህልን ለሌላው ኢትዮጲያዊ የሚስተዋውቅ ሚዲያ ያስፈልጋል ተብሎ ታምኖበት እርዳታ ተጀምሯል። ትብብርሆን ያሳዩ። www.gofundme.com/f/support-guraghe-media-network-gmn
@sanais1401
@sanais1401 5 жыл бұрын
enaimesgnalyen kedanmyrt endengobygnat tefkydln yetweld hiagera guraga weddddddd ethopai Lezelalm tenure
@yonasgeta9132
@yonasgeta9132 6 жыл бұрын
gurage ket new yemetaw axum new
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
ጉራጌ ከኤርትራ ግዛት ነው የፈለሰው ይባላል
@mahmoud1122332
@mahmoud1122332 6 жыл бұрын
danak. new yeAmalak. sar
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 6 жыл бұрын
Endt dese yelali temsgen amelikachen axatachen bezet sali chernte arqenem kedan merte mastewlin adeyen
@sarafentawe9635
@sarafentawe9635 6 жыл бұрын
በእምነትህ መቸም ምንም የለ ምን ልታስጎበኝ የቱሪዝም ባለሙያ ሆንክ 🌒 ጨረቃ እያመለክ ገዳም ምን ትሰራለህ
@rodgerchehwen5729
@rodgerchehwen5729 6 жыл бұрын
sara fentawe MAR ZARE EHUDN BE EBS YELEM ENDE FELGE ATAHUT
@kinathan2959
@kinathan2959 5 жыл бұрын
እንሸአለህ ከፉሮችን ከጉራጌ ያጥፈልን ከነ ጠዎተቹ ገደል በዩ ቁጥር ገደም ይለሉ ለነገሩ ሀይመኖቱ ፌክ ስለሆነነዉ ቅቅቅ ገደልግቡ ሙስሊሙ አበቴ ቦታዉ እስትክፈር አርገህ ዉጠ አኡዙቢለህ ምንወሰደህ ቦታዉ አይመጥንህም አንታኮ ያተከበርክነህ በኢስለም ያተወብክ አልሀምዱሊለህ ኢስለምለራገኝጌታ አለህ
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 5 жыл бұрын
ልቦና ይስጥሽ ይስጥህ እነደናንተ አይነት ሰው ኢትዮጵያዊ ሳይሆን አረብ ነው እምነታችሁ እራሱ የአረብ አይደል 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@kokebkifle696
@kokebkifle696 6 жыл бұрын
Ye kedusan amelak ye denegele mareyam leje cheru medhane alem yetemesgen yehun sera estub denek naw getaye
@sarafentawe9635
@sarafentawe9635 6 жыл бұрын
ሙስሊሙ ለጥፋት ነው ካልሆነ ሳያምን ለምን ገባ የቱሪዝም ባለሙያ ቢሆንም ከላይ የጉራጌ ቤት ከተባለው ማስጎብኘት ይችላል ነገር ግን ገዳም ውስት ወይም ቤተ መቅደስ ውስጥ መግባት የለበትም 100% ለጥፋት ነው
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
ችግር አለባችሁ ሁሉም ሙስሊም መጥፎ አይደሉም የዛሬን ሳይሆን የጥንቷን ኢትዮጵያ እናስብ ደግሞ እግዚአብሔር ሙስሊም ቢሆኑም የልባቸውን ያውቃል ዝም ብላችሁ አትፈላሰፉ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 2 жыл бұрын
ምነው በቤቱ የት ይሂድልሽ ጉራጌ እድ ጎጃም መሰለሽ እኛ ጋ እዲ የለም መርዛቹን አትርጩ
@alpalp5094
@alpalp5094 6 жыл бұрын
ኦረቶዶክሥ መሆን መመረጥ ነውkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@zulfadelilhayat8672
@zulfadelilhayat8672 6 жыл бұрын
Alp Alp ጭገራም ድቄም ኦርቶዶክስ ስእል አምላኪ ሁላ
@meregetiopia1855
@meregetiopia1855 6 жыл бұрын
Weyna mamen akategn effff betsam des alegn endefelegn yerotsnebet tmehert batachn yh tamer alew efff enata kedestbkidanemeheret lehagera abekteshgn dagm dejesh lergets
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 6 жыл бұрын
ይህንን የሙስሊም ኮፊያ ያደረገው ልክስክ እዚህ ምን እንዳመጣው ልትነግሩኝ ትችላላችሁ? ??
@merrykebede4442
@merrykebede4442 6 жыл бұрын
Muatek Muatek የቱሪዝም ስራተኛ ናቸው አንቱ ይልመድብህ ምን አይነቱ ነህ ግን
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 6 жыл бұрын
Merry Kebede ሙስልም ሆኖ የቤተክርስቲያን ቱሪዙም አስጌበኚ እንዴት ይሆናል
@mamusheman8492
@mamusheman8492 6 жыл бұрын
Muatek Muatek ድንጋይ ራስ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ 6 жыл бұрын
አይባልም እሺ ሰው አይናቅም አይሰደብም ነውር ነው
@alemalem5876
@alemalem5876 6 жыл бұрын
Ante wyem anche neshe lkskese zara aribe hger mttchu seltenne blchu mhbrwe nurone ersachu ennte aweken blchu nw hgerchen endeze zeria yrgachute mene chger alewe yhonshe koncha
@demekemolishe5668
@demekemolishe5668 5 жыл бұрын
የጉራጌ ቋንቋዎች የሚያበለጽግ፣ የጉራጌ ባህልን ለሌላው ኢትዮጲያዊ የሚስተዋውቅ ሚዲያ ያስፈልጋል ተብሎ ታምኖበት እርዳታ ተጀምሯል። ትብብርሆን ያሳዩ። www.gofundme.com/f/support-guraghe-media-network-gmn
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 87 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
The History of Mertule Mariam Gedam
33:39
Yigermal Fetene
Рет қаралды 86 М.
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17
ebstv worldwide
Рет қаралды 168 М.
ToRung comedy: fun magic😂
0:28
ToRung
Рет қаралды 28 МЛН
Jesus tells you the right path to follow #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:20
Аттракцион с подвохом 😆 (kinhmatanna)
0:45
"Grandma and Grandchild Bring the House Down on Got Talent Stage"
0:18