አዲሲቷን ኢትዮጵያ እየፈጠሩ ነው! ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኗል | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

  Рет қаралды 13,358

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

18 күн бұрын

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 26
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo 15 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀነአለም አገራችንና ህዝቦችዋን አስበን ።እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን። አሜን ።
@user-jm1zo3wr3h
@user-jm1zo3wr3h 16 күн бұрын
ዝምታችን ፍርሃት ይመስለኛል። በተገቢ መልኩ መናበብ አልቻልነም። ከኦርቶዶክሳዊያን ነፃ የሆነች ኢትዮጵያ ለመፍጠር አደገኛ ፕሮጀክት። አንቀላፍተን እና ሀገራችን በሰማይ ነው ብለን ያስረከብነው ሀገራችንን ፈጥነን መረከብ ይኖርብናል።
@user-eo6gd9gn9o
@user-eo6gd9gn9o 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ወንድማችን እንደናንተ ያለ ሠው የሆነ ሠው ፈጣሪ ጨምሮ ያብዛልን !
@tatiendris1523
@tatiendris1523 13 күн бұрын
መምህር እንዳንተ ምነው ሁሉም በተረዳና ለዚች ሀገር በቆምንላት፡፡ለማንኛውም እድሜህን ያርዝምልን፡፡፡፡፡፡፡
@UserUser-ej3ec
@UserUser-ej3ec 15 күн бұрын
ከመ ሱራፊ መላክ አቃቤ ገነት ዘራማ፣መምህር ፈንታሁን ይመስል ለባሴ ሞገስ ወግርማ፣
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 13 күн бұрын
ሰዎች ምን ሰሩ ሳይሆን እኔ ምን ሰራሁ ብለን ችግሮች ን ወደ ሰው ከምንቀስር ነገሮችን ለሁሉም ህዝብ በሚጠቅም መልኩ ብናደርገው ያለበለዚያ ራሳችን ባመጣነው ራሳችን ከማጥፋት ውጪ የምናመጣው አንዳች ነገር የለም!
@feleke2284
@feleke2284 15 күн бұрын
መምህር እይታህ ግሩም ነው እንዳናስተውል አዚም ያረገብን የሀሰት አባት ነው ። ስለዚህ በፆም በፀሎት ልንዎጋው ያስፈልጋል ያናንተም ትምህርት ይበል የሚያሰኝ ነው ትውልድን ለማንቃት በተረፈ እግዚአብሔር ሰላሙን ያድለን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ።
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 15 күн бұрын
Gods protect Ethiopia 🇪🇹 Orthodox Church never ever lost.
@EshetuChabo
@EshetuChabo 15 күн бұрын
ብርሐን ይኹን ኣለ ብርኻንም ኾነ.....ኣሜን
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 16 күн бұрын
መምህር ልፋትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 15 күн бұрын
ሊያጠፏት የሚሽቱን ኢትዮጵያ ታሥቀሥፋቸዋለች!!! አይዛችን
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 14 күн бұрын
❤❤❤😍😍🌹❤💞💞💞
@yosefaragaw2936
@yosefaragaw2936 16 күн бұрын
Thnk you/
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 16 күн бұрын
💚💛❤🤝
@EshetuChabo
@EshetuChabo 15 күн бұрын
እኔ ሕግ ነዉ ትምሕረቴ የሚጠበቅብኝን እወጣለኹ በሽብርተኝነት ሕግም ይካታል የተባበሩት መንግሥታት ዉሥጥ Jane CONNERS የምትባል የሕግ አሥተማሪየ የነበረች ሠለኢትዮጵያም የምታዉቅ ካቶሊክ በሠባዊ መብትት ጥሠት ጉዳይ አብዛኛዉን conventions one way or anoter she was involved Further more she waspart of the team andprobably the leadin drfting the CONVENTION against all formsof discrimination against WOMEN"!!! በርቱ ቀና ፈሪኀ እግዚኀበሔር ያላት ተክለሠዉነቷ በክርሥቶሥ መነፈሥ የታነፀች ነች
@mekuanetgetahun8504
@mekuanetgetahun8504 15 күн бұрын
ኦንኤም መዘጋት አለበት
@millionmekonnen3445
@millionmekonnen3445 9 күн бұрын
Alew ngare egzaber endi abzoto zem maltu...
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 15 күн бұрын
ወይ መድህኔ ስንት ምሁር ፈርያ እግዛብሄር ያለው አላህን የሚፈሩትን ዘር አድርጎ እንዲህ ብቻውን ይግደለን እንደው ተው የሚለውንም አካል አጣን እኮ
@mulugetaabdeta4742
@mulugetaabdeta4742 14 күн бұрын
Ye abatochin ye 150 amat ye wushet sibket rikash wars akumm
@marxlenin-gc7kw
@marxlenin-gc7kw 9 күн бұрын
ፋኖ ቶሎ እንዲመጣ ይጠበቃል ኦሮሚያ ክልል ፣ አዳማና ቢሾፍቱ ፈረሳ ላይ ነች በተለይም በጥቂት ቅንጡ ሆቴሎች መሰራትና ለእይታቸው ጽዳት ሲባል መንገድ በማስፋት ስም ብዙ ቤቶች ፈርሰዋል ህብረሰቡ ተፈናቅሏል ፣ ከፍተኛ ሀዘን እንዲሰማው የሚያደርገው ደግሞ ምልክት በተደረገባቸው (7ሜትር 10 ሜትር 20 ሜትር እስከ ሙሉ ፈረሳ ) ልክ ቤት አፍርስው ዐጥር አስጠግተው ሲያበቁ በሁለት ቀን ልዩነት ሌላ ተጨማሪ ፈረሳ ይደረግባቸዋል፡፡ አንደኛ እንደ መንግስት ታቅዶ የማይሰራ ሲሆን ሁለተኛም የቀበሌ ቤት ነዋሪዎች ከድህነት ያልተላቀቁና በኑሮ ውድነቱ በቤታቸው ሞታቸውን የሚጠብቁ ብዙ ህብረተሰቦች መጠጊያ እንደሆነ ይታወቃል ማንም የሚሰማቸው የሌላቸው ተስፋ የቆረጡ አንዳንድ የቀበሌ ፈረሳ 65 ካሬ የተሰጣቸው ቢሆንም ለመስራት አቅም ዬላቸውም፡፡ ሌላው ህዝቡ የሚያምነው በጥቂት አካባቢ ከሚሰራው አረንጓዴ ስራና ንጥፍ በቀር ፈረሳ ነው እንጂ የሚሰራ ነገር አላማው ማንም ምን እንደሚሰራ አይታወቅም፡፡ በሩቅ የአማራ ህዝብ ላይ የደረሰው ጥፋት ሁሉንም እኩል ሲደርግ ተመልከቱ፡፡ፍርድ አለ ፍርድ አለ የሚያሥፈራ የሚያሥደነግጥ …….
@tesfayeurgaa
@tesfayeurgaa 15 күн бұрын
እናንተ ብዙ ግዜ ኣዲሷን ኢትዮጵያ ፈጥራቹሃል ግን ኣሁን ካሌችዉ የበለጡ የለሙ።እስካ ኢያነሱ የመጡት።
@peacelove5040
@peacelove5040 16 күн бұрын
አንተ ብቻህን ሆንክ ብዙ ኤስ ርስት ይቻል በበር። ሰላማዊ ሰልፉ ላይ rape የሚባል አልተነሳም ሪፓርትም ሱደረግ. ለምን እንደማይካተት አይገባኝም. Genocide ብቻ ነው
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች  (ክፍል ፩) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
31:45
የኦርቶዶክሳዊነት እና ሠዘማዊነት Christianity & Secularism
Рет қаралды 15 М.
🔴አሁን የደረሰን ሰበር ዜና ዛሬ ምን አለ?
UMU YEHIYA ኡሙ የህያ ወሎ🇪🇹
Рет қаралды 112
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН