አዲሱ የብሔራዊ ባንክ አዋጅ የውጭ ባንኮችን አያበረታታም ተባለ | የሀሙስ ታህሳስ 10 ዜናዎች | Ethiopian News Today

  Рет қаралды 20,762

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 3 күн бұрын
Jawar mahmmed , Ethiopia right now peace, it’s ok don’t worry about Ethiopia we never forget it happened 4years ago.
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 4 күн бұрын
ያሳዝናል በህልሙም በውኑም ያለሀገር መፍረስ እሳቤ የሌለው ሰው እንደትልቅ ዜና ይዛችሁ መቅረባችሁ እሱ አይደል አማራል ዘረኛ በማድረግ ትልቅስራ ሰርተናል ብሎ ባንደበቱ የተናገረው ሀገር ወዳዱን ትልቅ ህዝብ ለይቶ እያስጨፈጨፈ መንግስትን ለማስጠላትና ይህን ጥፍት ያመጣ ማንሆነና ነው በሰው ደም የሰከረ ላሞኛችሁ ባይ ከተግባሩ ንግግሩ የኢትዮዸያ ህዝብ አይሞኝም ማን እንደሚጠቅመው ማን ምን እንደሆነ ያውቃል። ኢትዮጰያ መቸም መቸም አትፈርስም ምኞታችሁ በኖ ይቀራል ሌተቀን የሚጠብቅ አምላክ አላት! ተንኮላችሁን ተው በሰው ደም አትነግዱ በቃን የደባ ፖለቲካ።
@LifeTimestudent-p2o
@LifeTimestudent-p2o 4 күн бұрын
Very true crazy individual like Jewar how on the earth worry for nation ? This is typical, kidining, Jawe kewe we know you very well, rather don't involve because you are trouble by your self. Of course, team Lema plays you as a joker card.
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 3 күн бұрын
የበላኸው የ86 ሰው ህይወት ያልፀፀተህ ከበቡሽ የሆንክ ሰውዬ ስለሀገር መፍረስ ታሟርታለህ ! አናትህ ይፍረስ ።
@AhmedAlmarzogi
@AhmedAlmarzogi 4 күн бұрын
ደግሞ ይህንን ሰው ማን ነው ብላቸሁ የምታቀርቡቶ አገር ለማፈረሰ የሚሯሯጠወን ሰው ባንዳ የምታሰተናግዱ?ታሳዝናላቸሁ!!!!
@getachewagadoti1357
@getachewagadoti1357 4 күн бұрын
ሀገር የሚፈርሰው አንተ ያደክበት የ እበት ቤት አይደለም።
@abebemengesha6314
@abebemengesha6314 3 күн бұрын
He is one of the reasons for internal divisions and hates!
@Tayebogale252
@Tayebogale252 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ መፍረስ ስጋት ጀዋር ከወጣ በሆላ ከሽፎል።
@getachewagadoti1357
@getachewagadoti1357 4 күн бұрын
ሀገሬ በጣም ሰላም ናት የገልቱ መፅሐፍም ቢሆን እዚሁ ማስመረቅ ይቻላል
@Koke01-24
@Koke01-24 4 күн бұрын
አርት ዜና ይህንን የአገር ተላት የሆነውን ጀዋርን ዜና ብለእ ታቀርባለእ ? ምነው ባክእ ብዙ ደንበያእን ታስቀይማልእ ጀዋር ማለት የግብፅ መንግስት ተወካይ መሆኑን ታውቃለእ ? እኔ ፓለቲካ አላቅም ይኤ ሰውዬ ግን ዘረያ እና ነውረያ ነው።
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 4 күн бұрын
ጃዋር የሀገር አለመፍረስ ሲገባው ለመበጥበጥ ነው የተነሳው የኢትዮጵያ አሸናፊነት ያመዋል ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን ዳግም ትንሳዬዋ አይቀርም
@AhmedAlmarzogi
@AhmedAlmarzogi 4 күн бұрын
በጌታ በእየሱስ ሰም የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ዘረኛ መንፈሰ ይወጋ ኢትዮጵያ አንተ ሰለረገምካት አትፈርስም ከጥዋት እስከ ማታ እንድትፈርሰ የምታሟርት ከፉ መንፈሰ የተጸናወተህ እንኳን አንተ አለም ኢትዮጵያ ሊያሸንፋት አልቻለም ኢትዬጲያ የየሱስ ናት አርፈህ ተቀመጥ ጌታ ይገሰጸህ ተመለሰ ወንድሜ!!!!!!
@TadesseZewdie-oe8pn
@TadesseZewdie-oe8pn 4 күн бұрын
አርት ቴሌቭዥን ዓላማችሁ ምንድነው ለሀገር የሚመጥንና ዕውነትን ብቻ ብትዘግቡ የዚህ ሀገር አፍራሽ ከንቱ ሰው ቅዠት ለማቅረብ የፈለጋችሁት የሱ ዓላማ ደጋፊዎች ናችሁ ወይስ ከዓላማው ጀርባ ተጠቃሚዎች ናችሁ የዚህ ሰው ዓላማ ህዝብ ጠንቅቆ ያቀዏዋል ሀገር አፍርሶ የሰው ልጅ ሰቅሎ አቃጥሎ አሳይቶናል የሱ ጠባሳ ዛሬም በሀገራችን ያልተጠገነበት ሁኔታ ነው ያለው አርትስ ቲቭ የኢትዮጵያ ህዝብ ባታጭበርብሩት ለህዝቡ የሚመጥን ዜና አቅርቡ በዚህ ዘመን በማጥላላት የሚመጣ ፖለቲካ የለም ገብቶ ለሀገር የተሻለ ሲሰራ ህዝብ ይመርጠዎል ከዛ ውጪ የሚደረግ የግርግር ጨዎታ ሀገር አፍራሽ ኀው አርትስ ቲሺ ቅድሚያ ለሀገር ሰላም ስሩ
@adanechilema5018
@adanechilema5018 4 күн бұрын
ታሳፍራላችሁ ዜና አጥታችሁ ነው ከሱ ወዲያ አፍራሽ አለ የግብጽ ተላላኪ አየ አርትስ ቲቪ ሾቃችሁ
@yimenuyirdaw1153
@yimenuyirdaw1153 4 күн бұрын
አልፀፀትም። ያለ ሰዉ ይታመናል ወይ።
@TINTAG.S
@TINTAG.S 3 күн бұрын
በባህሪው ጸጸት እንከን የሌለበት ፈጣሪ ብቻ ነው ከቶ የማይሳሳት። ከአዳም ጀምሮ ስህተትን ያልሰራ ሰው ጨርሶም የለም በስም የሚጠራ። የዘር ፓለቲካ እሳት አቀጣጥረሎ ወጣት የማገደ በግፍ አስገድሎ። የዲያብሎስ ፈረስ ጀዋር አረመኔ እኔ አልተጸጸትም አለን በጭካኔ።
@Wseifu1
@Wseifu1 4 күн бұрын
As if we care for Jawar Mohammed!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 4 күн бұрын
ሀገር መፍረስ ያሰጋኛል❤
@dadatadesse
@dadatadesse 4 күн бұрын
ግምባርህ ይፍረስ። ቅዠታም!
@TT-nf4qx
@TT-nf4qx 4 күн бұрын
Ethiopian you create a lot of suffering to Eritrean migrants in Ethiopia.😢😢😢😢😢 Now Ethiopian suffering in Menmar is sad 😢😢😢😢😢😢
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 4 күн бұрын
ቀዳዳ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 4 күн бұрын
እሱ እራሱን ከጫት ተራ አውጥቶ ሰለሀገር መፍረሰ ሲያወራ አያፍርም " ሰጋ ቁጠር ቢሉት ጣንፊያን አንድ አለ " የሱ ቢጤ ። የኢትዮጵያውያን እድገትና ለውጥ ሳታየው ሂወትህ ያልፋል ። ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ይኖራሉ ሌላው ያልደረሰው ይፈርሳል የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር እዝህ ለይ ያቆማል እርምህን አውጣ ። በቋንቋ የተመሰረተ የዘር መሪ ለመሆን ሲናፍቅህ ይቀራል!!!
@Sadamharun-ie4pd
@Sadamharun-ie4pd 4 күн бұрын
Ayii jawee otuu zim jetee jiratee garii ture🤔
@anwarabdo1994
@anwarabdo1994 4 күн бұрын
Malif?
@geremew-wt2fm
@geremew-wt2fm 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@anwarabdo1994
@anwarabdo1994 4 күн бұрын
What happened on 22:27 ' ye enesa aydelem' ye gosa naw' koy voice over ligiba wede layi wede layi' 😅 YOU DIDN'T EDIT IT. It is funny 🤣
@SinocellCell
@SinocellCell 4 күн бұрын
Afashu man hono
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 3 күн бұрын
ጣቢያው እራሱ ግን ምን ነክቶት ነው ?!?! ቀን እና ለሊት ሀገር ስለማፍረስ በብርቱ የሚጨነቁ እጃቸው በደም የጨቀየ ድኩማን ቅጀታም እብዶችን የሚሰበስብብን ?!?!
@maruyeayalew8637
@maruyeayalew8637 4 күн бұрын
የላኳቸውን ፡ ደላሎች ፡ በሃላፊነት ፡ መጠየቅ ፡ ያስፈልጋል ፡
@bobomega1836
@bobomega1836 4 күн бұрын
ምን ኣለ ማይናማር ፧
@bikisdagnaw8554
@bikisdagnaw8554 Күн бұрын
Kebad cheger ale
@send2dawit
@send2dawit 4 күн бұрын
Ethiopia out of " oromia" እንዳለው ዲቃላው ጃwar እኛም oromo out of Ethiopia የማለት የማንኛውም ኢትዬጲያ መብት ነውና በአንድ ላይ ከኢትዬጲያ ይውጡሉን!!!!
@destamekonen1609
@destamekonen1609 2 күн бұрын
I think he is the one who is working for the disintegration of the country.
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 4 күн бұрын
😂😂😂😂 ትፍረስ መከባበር በነፃነት ኤርትራ ፈሮሳ የለ ከኢትዮጵያ መፍረሷ አያሳስብም እንዴት ቀስ ብላ ያለ ደም ትፍረስ ነው የእኛ አሳብ 😅😅
@1hagerachin
@1hagerachin 4 күн бұрын
Anatih yifres
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 4 күн бұрын
@1hagerachin 🤣🤣🤣 አገር ሰላም ካልሆነ መፍረሱ መቼ ይቀራል ያንተም
@adanechilema5018
@adanechilema5018 4 күн бұрын
ቅሞ ያወራዉን ክክክክክ
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 4 күн бұрын
ያሳዝናል በህልሙም በውኑም ያለሀገር መፍረስ እሳቤ የሌለው ሰው እንደትልቅ ዜና ይዛችሁ መቅረባችሁ እሱ አይደል አማራል ዘረኛ በማድረግ ትልቅስራ ሰርተናል ብሎ ባንደበቱ የተናገረው ሀገር ወዳዱን ትልቅ ህዝብ ለይቶ እያስጨፈጨፈ መንግስትን ለማስጠላትና ይህን ጥፍት ያመጣ ማንሆነና ነው በሰው ደም የሰከረ ላሞኛችሁ ባይ ከተግባሩ ንግግሩ የኢትዮዸያ ህዝብ አይሞኝም ማን እንደሚጠቅመው ማን ምን እንደሆነ ያውቃል። ኢትዮጰያ መቸም መቸም አትፈርስም ምኞታችሁ በኖ ይቀራል ሌተቀን የሚጠብቅ አምላክ አላት! ተንኮላችሁን ተው በሰው ደም አትነግዱ በቃን የደባ ፖለቲካ።
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Ethiopia - “አልፀፀትም” - የጀዋር ፀፀቶች!
10:09
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН