አዲሱ የአማራ ፋኖ መዝሙር - The New Amhara FANO Song

  Рет қаралды 244,425

የአማራ ሕዝብ ድምፅ

የአማራ ሕዝብ ድምፅ

Күн бұрын

#Ethiopian Diaspora
ethio diaspora
#ethio politics
#voice of diaspora
#oromo politics
#amhara voice
#abiy ahmed
#shimels abdissa
#ethio 360
#abebe belew
#ethio diaspora
#amhara fano song
#bole airport
#pilot training ethiopia
#ያየሰው ሺመልስ
#ethioforum
#anchor media
#abebe belew troday
#ethio360 today
#zemedkun
#habtamu ayalew
#አሰግድ
#ዘመነ
#ሸዋ
#ወሎ
#ጎንደር
#ጎጃም
#support fano
#support fano families

Пікірлер: 450
@fantaabat
@fantaabat 4 ай бұрын
ወይ ወኔ እንኳንም አማራ የሆንኩ አማራነት ኩራት እንጅ እፍረት የለበትም አበሻዊ ፋኖ የንጉሶች ዘር የንጉሥ ልጆች ፋኖ ፋኖ የምኒልክ የነበላይ የነቴድሮሥ የነንጉሥ ሚካኤል አሣመነው ያሣጋቸው የጀግኖች ልጅ ፋኖ ፋኖ ይነግሣል በልቤ እደው ሣያችሁ ልቤ በደሥታ ይዋጣል እህ ቃላት ያጥረኛል💓💓💓💓💓💓💔
@mk-tech-talk
@mk-tech-talk 2 ай бұрын
አማራነቴን ካወኩ 5አመቴ its really happy to be Amhara❤❤❤
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ይሁንልን ኢትዮጵያ እንደ ቀድሞው እንደ ሃገር ለመቀጠል ያለው የመጨረሻው እድል በፋኖ እጅ ላይ ነው ።እግዚአብሔር ሃይል እና ጉልበት ይሁናችሁ።ኢትዮጵያ ለዘላለም በነፃነት ትኑር።ክፉሽን ሳላይ እኔ ልቅደም።
@ethiopianjamber2155
@ethiopianjamber2155 3 ай бұрын
Ewnt❤❤
@DesaleSisay-xs8fz
@DesaleSisay-xs8fz 3 ай бұрын
@DesaleSisay-xs8fz
@DesaleSisay-xs8fz 3 ай бұрын
3:49
@ONE_Entertainment_Ethio
@ONE_Entertainment_Ethio 2 ай бұрын
የአማራነት መንገድ ብቸኛው መዳኛው ፋኖነት ብቻ ነው ስነግርህ ስማኛ👌✨💚💛❤️
@tezi7282
@tezi7282 4 ай бұрын
ሀበሻዊ ወታደሩ ነፃነት ነው ስሙ ጀግናው ፋኖ ኑሩልን ድሉ የእናንተ ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 ай бұрын
Beautiful Amhara heroes and heroines giving their lives for the survival of their people. Victory is on the horizon.
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 4 ай бұрын
ቅዱስ መኪኤል በቀኝ ገብሬል በግራ የጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ እመብርሀን ድንግል እጆቿን ዘርግታ ሁሌም እወዳችኋለሁ ክፉ እዳነካችሁ በጸሎቴ ስዓት አስባችቸ ኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ ለተገፋው አማራ ህዝብ ጠበቃ አሌኝታ መከታ ህይወት❤❤❤❤❤❤
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 3 ай бұрын
Amen Yena wede
@FathimaFathima-b4v
@FathimaFathima-b4v 10 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 4 ай бұрын
አማራዬ ፋኖ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ነገር አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
@GetachewShiferaw-t9p
@GetachewShiferaw-t9p 4 ай бұрын
የጀግኖች ጀግና እደናተ ነው ኑሩሎነት ለኢቶፒያ አገረችን ፈጣሪ ከናተጋ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ በሚል ይስተካከል😢
@mare7241
@mare7241 4 ай бұрын
Tamralahuwow❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 4 ай бұрын
Dilfanw❤❤❤❤❤
@bewketbelay102
@bewketbelay102 4 ай бұрын
Delu ye fano newu !
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 4 ай бұрын
አማራ ነፃ ሲወጣ የመኖር መብቱ ሲከበርለት ሲረጋገጥ ኢትዮጵያዊነቱን ይቀበላል፣ ዝንጀሮ እንኳን መጀመሪያ መቀመጫዬን ብላለች፣ 50 ዓመት ሙሉ ለብቻው የተሰጠችው አድርጎ በሄደበት ሁሉ ኢትዮጵያዬ እያለ ከሞትና መሳደድ ማንም አላዳነውም.... በኮረኔል መንግሥቱም፣ በወያኔም፣ በኮረኔል አቢይም ይኸው እየተቀባበሉ ለጦርነት ዳርገውታል ሰለዚህ እየሞተ ኢትዮጵያ ሊል አይችልም፣ እባካችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱና የአማራን ስቃይና መከራ ; ሞት እንግልት ; ስደትና ልመና ይብቃው በሉ 💔💔💔​@@menberetadesse6468
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 4 ай бұрын
እንኮን ለተንሳኤ አደረሳችሁ በልልኝ የእኛ የቁርጥ ቀን ጅግኖች ምን ጊዜ ትውልድ የማይዘነጋዎች የጀግኖች ጀግናዎች 🇪🇹🇪🇹
@SolomonAlehegn-ox3if
@SolomonAlehegn-ox3if 4 ай бұрын
ከምንም በላይ እወዳችሁ አለዉ!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@giraffe.21
@giraffe.21 4 ай бұрын
አማራየ ስወዳችሁ እኮ 😍😍😍😍😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏❤❤💪💪❤❤🙏🙏🙏😗😗😍😍😍🌷🌸🌺💪💪💪❤
@እንይየማሪያምልጅ
@እንይየማሪያምልጅ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ ዳዊት ሀይል እንደ ሰለሞን ጥበብ እንደ ሙሴ ይገለጥላችሁ ይስጣችሁ እንደ እስራኤል የኩፉን ወጥመድ ያሻግራችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖዬ በርቱ አንበሳዬ💚💛💓💪💪💪🙏🙏🙏
@ethiopianjamber2155
@ethiopianjamber2155 3 ай бұрын
Amen 🙏 ❤❤
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 ай бұрын
Amen🙏 Amen 🙏Amen 🙏
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 3 ай бұрын
❤❤❤amenn 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማርያምን ፋኖዬ እወዳችሗለሁ
@TeA-wn5xt
@TeA-wn5xt 4 ай бұрын
The best music, yes you are our heroes 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debebetessema7649
@debebetessema7649 4 ай бұрын
💪💪💪 ጀግናው የፋኖ ሰራዊት ያሸንፋል!!!
@tadesseeyayu
@tadesseeyayu 4 ай бұрын
ፋኖ የኛ ተስፋ የኢትዮጵያ ሰላምና ብርሃን ፋኖ!
@degolabraha9972
@degolabraha9972 4 ай бұрын
ድንቅ የአማራው ፋኖ መዝሙር ድልልልልልል ለፋኖ በሰንደቅ አላማችን እና በጀግንነታችን እንኮራለን እግዚአብሔር ይመስገን
@saramia1919
@saramia1919 4 ай бұрын
"Ethiopia yale Amhara atinorimi💪🙏❤️❤️❤️😘
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 4 ай бұрын
በእዉነት ጀግኖች ናችሁ :: እድሜ ይስጥልን !!
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድሉ የእናተ ነው እመብርሐንዬ ጥብቅ ታድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 4 ай бұрын
አለም የአማራን ዕውነት የሚቀበልበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! እንደስማችን ነፃነታቼንን በደማችን እናረጋግጣለን! አማራነት ይለምልም! ድል ለፋኖ!
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 4 ай бұрын
Absolutely right ✅️ 👏 respect freedom fighter of fanno amhara regions. We do understand you are paying heavy price for freedom of ETHIOPIA. Stay strong 💪 the year will come to the reality of ERITREAN one UNITED Kingdom of ETHIOPIA 🇪🇹. God bless fanno. Amen 🇪🇷 brother ERITREA 🇪🇷.
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 4 ай бұрын
በሴቶቹ እንዴት እቀናለሁ የኔ ልበ ሙሉ ጀግኖች እቴጌ ጣይቱ ደስ ይበለሽ ንግስቲቱ ዛሬም ልጆችሽ መንገድሽን....💚💛❤😘😘😘
@genetabate45
@genetabate45 4 ай бұрын
በጣምምምምም ደሰ የሚል መዝሙር ነዉ ድል ለተጎዳዉ ለአማራ ህዝብ.❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ruthina1927
@ruthina1927 4 ай бұрын
ጀግኖች አንበሳ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤ፋኖኖኖኖ❤❤❤አንበሶች
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 ай бұрын
ፉኖ ፉኖ ያማራ አሌታ መመኬችን ናችሁ የውሥጥ አጀታችን ውድ ያማራ ልጆች በጣም ነው የምኖዳችሁ ውድ እግዚአብሄር ከናተጋር ይሁን።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WifiWifi-q9f
@WifiWifi-q9f 4 ай бұрын
አላህይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 ай бұрын
ጀግኖች ዘረ ጀግኖች እናንተን የወለደች እናት የወለደ አባት ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ!! ኦነግ ኦሮሞ በ 50 አመት ወያኔ ትግሬ በ17 አመት ያልቻሉትን እናንተ በቀናት በወራት ከተማዎችን በመቆጣጠር ኦፕሬሽ በመስት ኢቲዮጲያን በታሪክም አማራ እንዳስከበራት አረጋግጣችኋል። እንወዳችኋለን ድል ለአማራ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@derejegizew7530
@derejegizew7530 4 ай бұрын
ምንጊዜም እኮራባችኋለሁ ድል ለፋኖ ድል ለአማራው !!!
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 4 ай бұрын
I believe Fano's will victory is very soon
@SamiMenta
@SamiMenta 4 ай бұрын
ጀግና የጀግና ዘረ አማራ ሜባል ትራራ ህዝብ ዋው 🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚔️⚔️⚔️🦾🦾🦾🦾🦾
@welafta-2137
@welafta-2137 4 ай бұрын
የኢትዮጵያኒስቶች ፕሮፖጋንዳ ! አማራው ፋኖ ድል አማራ ነው መዝፈን ያለበት!
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 3 ай бұрын
@welafta : Ante dengay eras zeregna aygebahem. Lejochen ena enatochen gedel. Ye geda system jegenenet!
@AbiTemesgen
@AbiTemesgen 4 ай бұрын
አባት ሆይ ዛሬ ስለ እኛ በፈሰሰው ደምህ የተደረገብንን ግፍ አይተህ ድልን ስጠን !!እባክህን እባክህን !!!
@sbk8830
@sbk8830 4 ай бұрын
ኩሩ የኔ ጀግኖቼ::
@Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb
@Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖየ ድሉ ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአለድነቲልኢ
@አልሀምዱሊላህአለድነቲልኢ 3 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤናጋ ይስጣችሁ ክፏአይካችሁ ወድሞቼ ፋኖየየየየ ♥♥♥♥
@amanuelamanuel2483
@amanuelamanuel2483 22 күн бұрын
ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ድል ለፋኖ
@Dggf-k2n
@Dggf-k2n Ай бұрын
አማራ መሆን መታደል ነው አማራዎች ❤❤❤❤❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ አማራን ባርካት 😢😢😢❤❤
@FathimaFathima-b4v
@FathimaFathima-b4v 10 күн бұрын
Amen ye aberaham amelake ye Israel amelake ledel yabekachew
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪
@alemtdese2570
@alemtdese2570 4 ай бұрын
ፋኖ ፍቅር እኮነው ❤❤❤❤❤
@nrvana1623
@nrvana1623 4 ай бұрын
የወደፊቱ ብሔራዊ መዝሙሮችን ሁሉም ከተስማማበት !
@marigoldan1
@marigoldan1 4 ай бұрын
አማራየ ኩሩ ጀግና ስልጡን ህዝብ ❤❤❤
@AbdMHMd-n3c
@AbdMHMd-n3c 3 ай бұрын
የጀግና ፊት ያስፈራለ ፋኖ
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 3 ай бұрын
✌️✌️✌️ድል ለፋኖ ባለሀገሩ💚💛❤️✌️✌️✌️👣👣👣መታመኛ ባለሀገር!!!✌️✌️✌️💚💛❤️✌️✌️✌️👣👣👣
@gismebelete4496
@gismebelete4496 4 ай бұрын
በታሪክ ከመጣን ኦሮሞ በኢትዮጵያ መሬት የለውም ካ16ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በጎረበት ሃገር ተሰደው የመጡ ህዝቦች ናቸው የወንዝወንዝ ውሃ የዳገት ገለባ ባለቤት ይሆናል ደጅ የጠናው ሌቤ ሆነና ነገሩ አማራ ያገሪቱ ባለቤት እንድጅነስ ነቲብ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከፈጠረ ጊዜ ጀምሮ የኖሩ ህዝቦች ናቸው እስለዚህ አማራ በራሱ ሃገር ሊሞት ሊፈናቀል ሊሰደድ አይገባውም አማራ ሃገሩን መልሶ በጁ ማድረግ አለበት ድል ለፋኖ
@tootshreef1064
@tootshreef1064 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖኖኖ💚💛💛💪💪💪💪💪💪💪
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 4 ай бұрын
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 3 ай бұрын
አማራየ ፋኖ ጀግኖች💚💛❤💪
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 4 ай бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሃን ❤
@tigistbekele
@tigistbekele 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኢትዮጵያ አለኝታዎች ድል ለእናት ለጀግኖቹ ድል ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 ай бұрын
የአማራን ድምፅ ታላቁ ጌታ እግዚአብሔር ይስማዋል እይዞእችሁ ብርቱ ጠላትቻችህን እግራችሁ ስር ይወድቃሉ በውሽት የጠሉዋችሁ የገደልዋችሁ ሁሉ ይሞታሉ ሲዖል ይገባሉ ❤❤❤❤❤ ከምድረ ገፅ ይጠፋሉ ያቺ ህፃን ስታለቅስ አባቱ ተመልስ ሲሉት አብሪ እሞታለሁ ያለው የሽዋ እንበስ እረ ስንቱ ተቀለደብን በውሽት ኦሮሞን ከአማራ ጋር እያጋደሉ አይኖሩም
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 4 ай бұрын
God Is With 11 Million Fano❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪
@marigoldan1
@marigoldan1 4 ай бұрын
I like all the songs you shared Subscribed ✅
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ ጀግኖች❤🙏👋👍🏆🙌🎊👋👍❤️🙏❤️❤️❤️
@حسنمختار-ه3ش
@حسنمختار-ه3ش 4 ай бұрын
ደረሰ የሚል በጣም በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigemekonnen6841
@tsigemekonnen6841 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የንጉስ ዳዊትን ሀይል ለእናንተ ሠጥቷችሁ ይሄንን ጎልያድ የምታጋድሙበትን ቀን ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 4 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️
@germaalem4213
@germaalem4213 4 ай бұрын
AMHARA BELSEGENA BEADEN HODAM BANDA YE AMHARA PEOPLE NUMBER ONE ENEMY NACHEW .FANO YASHENFAL
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 4 ай бұрын
አማራዬ ሲገሉህ የምታፈራ ውድ ህዝብ
@selamkidane716
@selamkidane716 4 ай бұрын
❤ FANO Yashenfal ❤ Andent le FANO ❤ Ye Ethiopia Kurat
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 28 күн бұрын
ጊዜውን ጠብቆ የአያቶቹን. የጀግንነት ታሪክ በወራሪ ላይ ያሳየ የአማራ ፋኖ በማንነቱ የመጣበትን ጠላት ሳያጠፋ ላይመለስ በድል እየገሰገሰ ነው ፣አለሁህ እንበለው
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች እንመጣለን እኛም ❤❤❤
@DemelashYilma-l7n
@DemelashYilma-l7n 4 ай бұрын
የወንድ ልክ መለኪያችን ፋኖ ላይታጠፍ ተዘርግቷል
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 4 ай бұрын
የትግስቱ ጥግ ይህ ነው
@KassayeBerhan-y2h
@KassayeBerhan-y2h 3 ай бұрын
እኔ የመሳደብ ችግር የለብኝም ትግስጡን ስጠኝ
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 6 күн бұрын
🙏💯💥💚💛❤️💥
@SelamMengesha-n9c
@SelamMengesha-n9c 4 ай бұрын
እኛየአማራህዝብ.ደማችንየሜጠገዉ.ከግዛብርበታች.በፋኖነዉ!
@AaAa-q2s9j
@AaAa-q2s9j 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፋኖነ🙏
@antenehhailu240
@antenehhailu240 Күн бұрын
ወንድ እናቱ የወለደችው የወንዶች ቁና ፋኖ ልባሙ ይታጠቀው ሲያምርበት ደሞ 😍😍😍💚💛❤️💪💪💪
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud 4 ай бұрын
🔥ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ ደሞቼ 🕌❤⛪🙏 👉ፍኖ ፍኖ ፍኖ🔥💚💛❤✊
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 3 ай бұрын
May the Almighty GOD protect and help you for victory.
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 4 ай бұрын
አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ💚💛♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ደል ለተገፋዉ አማሀራ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነቶ አንድነት መከፋፈል ውድቀት ባርነት ድሕነት ስደት ነው
@heliget1203
@heliget1203 4 ай бұрын
Beautiful heroes of Amhara.
@MichaelGebreal
@MichaelGebreal 4 ай бұрын
Ethiopia❤❤❤Ethiopia
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 4 ай бұрын
የበላይ ነው ሁሌም ፋኖ ❤❤❤❤❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 ай бұрын
❤❤❤ድል ለፋኖ
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 ай бұрын
ግጥሙን በትክክል ጽፎ ለሚያካፍለኝ ዉለታዉን እከፍላለሁ።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 4 ай бұрын
ግጥም ከምትል በረሀ ገብተክ አትዋጋም
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 ай бұрын
@@MikiBercy-cp7su እንደ አንተ ያለዉን ለሃጫም ወንዳገረድ ማን አፉን ያሲዘዉ? ጢንብ ላጋ ነህ፣ ሰይደል?
@robloxlegend4300
@robloxlegend4300 4 ай бұрын
Fanow ❤❤❤🎉🎉🎉💪💪💪 we love you
@sarasesaye
@sarasesaye 4 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@almasa6055
@almasa6055 4 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ጀግኖቼ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lofysis
@lofysis 4 ай бұрын
❤❤ድል ❤❤❤ለፋኖ❤❤ድል❤❤ለአማራ ❤❤ህዝብ❤❤❤❤❤ሃገሩን ለሚወድ በኩልነት ለሚያምን ሁሉ ኢትዮጵያን❤❤ድል❤❤
@BelayiBelayi-rr8hq
@BelayiBelayi-rr8hq 4 ай бұрын
ፈጣሪ ብቻ ከናተጋር ይሁን የኛ መኩሪያችን ዘላለም ኑሩ
@yisakefikadu9983
@yisakefikadu9983 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ በርቱ ታሸንፋላችሁ እናሽንፋለን
@JhohirUddin-n6x
@JhohirUddin-n6x 4 ай бұрын
C"est formidable Fano!
@AliYimam-v9g
@AliYimam-v9g 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@esayasmihertab7889
@esayasmihertab7889 4 ай бұрын
ድል ለጀግኖቹ
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 4 ай бұрын
ፋኖ እውነተኛ ታጋይ እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው ማርያም ንፍኖ ያሸንፍል አባቶቹ የሚፀልዮት ለፋኖ ነው እግዚአብሔር ጠላጣታች እያጨደልን ነው በውሃ መጥለቅለቅ እና በአውሬ ነፍስ❤❤❤❤❤
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg 4 ай бұрын
Fano the king❤❤❤
@selamnegneeeeee9772
@selamnegneeeeee9772 2 ай бұрын
Thanks god የፋኖ ዘር በመሆኔ ❤
@dggrghfh5397
@dggrghfh5397 4 ай бұрын
አማራ❤❤❤❤❤❤❤ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@יצחקטזזו
@יצחקטזזו 4 ай бұрын
የኢትዮጰያ ቁርጥ ልጆች ፈጣሪ ይርዳችሁ 💪💪💪💪💪
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 4 ай бұрын
ድል ለጀግኖቹ❤❤😢😢😢
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 4 ай бұрын
Comme des vrais patriote gloire a l'Ethiopie fière de puissant armée .
@seidadem-qc3sp
@seidadem-qc3sp 4 ай бұрын
አቦ ፈጣሪ ድል ለእናንተ ያድርገው
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
ጀግናው ፋኖ የእትዮጵያ ግርማ ሞጌስ ያሌ አማራ እትዮጵያ መኖር አትችልምና ጤላት ሆይ አትድኬም ፍቅር ይሻላሃል ድልለአማራ ፋኖ ድል ለአማረሕዝብ ሞት የፌሬዴብ አትሞትም በሕየወት ትኖራሌህ አትፊራ አማራው እግዝአቤሔር ከናንቴጋር ነው ክንድህን የምያቤሬታውን የእስራኤል አምላክህ አመስግነው ጡዋትናማታአሜን አላሳፌሬምን
@KidistFetene
@KidistFetene 4 ай бұрын
ድል ለመከረኛው ፋኖ አይዞህ ወገኔ ❤❤
@SamiAlesew
@SamiAlesew 3 ай бұрын
ግራ የገባው ትውልድ አንዴ ጀግና ጀግና ፣አንዴ ገላጋይ ገላጋይ፣አንዴ አማራ አማራ ፣አንዴ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 3 ай бұрын
ግራ የገባክ አተ ነክ ምክንያቱም አማርኛ ቋንቋ አፉ የፈታክበት ስላልሆነ ግራ ገባክ አባየ አማርኛ ቋንቋ የሚሲጢር ቋንቋ ነው
@SamiAlesew
@SamiAlesew 3 ай бұрын
@@bitaniaethiopia2238 ክክክ የሚሲጢር ቋንቋ ነው አይደል?እንደ አማራ በራሱ ቋንቋ የሚፎገር ኢትዮጵያ ውስጥ የለምኮ።አንተ መጀመሪያ ከመጻፍህ ቀድመህ ፊደል አጥና
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 3 ай бұрын
@@SamiAlesew ምን ትቀባጥራለክ አማርኛ የአፉ መፉቻ ቋንቋህ አደለም ለዛ ግራ የገባክ ታዲያ በማቋንቋ ይፎክርልህ ሲጀመር ሌላው እንዳተአይነቱ በባህሉ ፉከራ የለም ስታሳዝን
@SamiAlesew
@SamiAlesew 3 ай бұрын
@@bitaniaethiopia2238 ፉ ና ፍ በደንብ አጥኚ መጀመሪያ
@AmarekinduFetene
@AmarekinduFetene 4 ай бұрын
ደስ ሲል😊😊😊😊😊
@kunigebre7360
@kunigebre7360 4 ай бұрын
How beautiful and heartwarming music!! That’s is true so true about Amara!! we are so grateful about that. Thank you so much for the wonderful music.❤❤❤
የማውቀውን እናገራለሁ
2:26:51
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 61 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 977 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
ዘመድኩን በቀለን ስሙት !
3:00:44
Voice of Amhara People
Рет қаралды 1 М.
Abebaw Abebe_Awo Amhara Nen_አበባው አበበ_አዎ አማራ ነን_ New Ethiopian Music 2023
5:19
Abebaw Abebe (ab የህብስት ልጅ)
Рет қаралды 89 М.
ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ | Tamagne Show
37:11
ለዘመነ በመዝፈኔ ትልቅ አደጋ ላይ ነኝ/በቀረፃ ላይ የካሜራ ባለሙያየ  በጥይት ተመቶብኛል
35:15
Gebershet Bitew ( ገብርሸት ቢተው )ጋሻ ሚዲያ-Gasha Media
Рет қаралды 54 М.
Gojjam
6:07
Genet Masresha - Topic
Рет қаралды 7 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 977 М.