አዲሷ ፒያሳ ማህሙድ ጋ ጠብቂኝ Addis Ababa walk and talk

  Рет қаралды 21,217

ልወዝወዘው በእግሬ  Lewozewozew begire

ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire

Күн бұрын

አዲሷ ፒያሳ ማህሙድ ጋ ጠብቂኝ Addis Ababa walk and talk
#africancity #travel #yetbitubeየተንቢ #africa #abelbirhanuየወይኗልጅ

Пікірлер: 77
@girmaseid8485
@girmaseid8485 13 күн бұрын
አቀራረባችሁ በጣም አሪፍ ነው:: በርቱ! በዚሁ ቀጥሉበት 👏🏻 👏🏻 👏🏻
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 7 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል ውጪላለነው ሰው ገብረ ተንሳይ ኬክ ቤት ልጅ ጎደኛዬ ነበረች የድሮ ትዝታ አለብኝ ከት/ቤት ሰንወጣ ።
@view4217
@view4217 14 күн бұрын
"International ስድብ የሚሳደቡ አሉ" hahahaha! አገላለጻችሁ በጣም አሪፍ ነው። በጣም ደስ የሚል ትኩረት ሰጣችሁ እያብራራችሁ ስለሆነ አንድ ምክር (ሀሳቡ ለእናንተም አዲስ ባይሆንም) መጽሃፍትን እያያችሁ የቦታ ስሞችንና ሁነቶችን ይበልጥ ብታብራሩ የበለጠ ይስባል። በእርግጥ አንዳንዴ ትጠቅሳላችሁ ግን ብዙ ጥልቅ ጉዳዮች አሉ አአ ውስጥ!
@Ethio36055
@Ethio36055 3 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ህዝቡን አፈናቅሎ ልማት እያሉ መቀለድ የአዲስ አበባ ሕዝብን ተጠቃሚ የማያደርግ ፈረሳ መቆም አለበት
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 13 күн бұрын
ክራያዚዝ ኬክ ቤት አቤት ጎጆ ኬክ ነበራቸው❤ ያች ፎቅ ያልካት omar kayam ከባቢ ዳሽን ባንክ ነው የነበረው ፊት ለፊቱ oslo cafe
@sisayworkineh
@sisayworkineh 13 күн бұрын
በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ። በተለይ በውጭ የምንገኝ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥሩ ግንዛቤና የከተማውን ውበት እንድናይ እንድናደንቅ እየረዳችሁን ነው ። አስተያየት አለኝ ... ይኸውም የምስሉና የቦታው ትንታኔ አንዳንዴ ይለያይብናል ይዘበራረቃል እኩል አብሮ ቢሄድ መልካም ነው በተረፈ Good job .. አመሰግናለሁ ።
@akliluguluma4334
@akliluguluma4334 8 күн бұрын
Can you use driving apps in Addis ? Is there WiFi through out the city that your phone can connect ? Thanks !!
@amarechtefera2600
@amarechtefera2600 8 күн бұрын
እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉ 👏👏👏
@Bellema822
@Bellema822 13 күн бұрын
ተደማመጡ! አንደኛው ሲያወራ ሌላኛው ያዳምጥ ::
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 13 күн бұрын
ልወዝወዘው በእግሬ አጋጣሚ ሆኖ አመሰግናለሁ እናንተም ተባረኩልኝ ከሲኞር ኖቼራ ጋ መልካም ሰው ነበሩ በጣም ቤተሰብ ነን እሳቸው በህይወት የሉም ባለቤታቸው እና ልጆቻቸው Sicilia ነው የሚኖሩት ከነልጆቻቸው ኢትዮጵያን በጣም የሚወዱ መልካም ቤተሰቦች ናቸው ። የፒያሳ ቅርስ ነበሩ
@watchoful1
@watchoful1 9 күн бұрын
እናመሰግናለን፣ ልወዝወዘው ቃለመጠየቅ ቢያደርጉላቸውና ታሪካቸውን ብንሰማ ግሩም ነበር። ከስማቸው ጣሊያኖች ይመስላሉ። ኢትዮጽያ ዉስጥ ብዙ ያልተደመጠ ታሪክ አለ።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 күн бұрын
@@watchoful1 አሁንማ ሸጠውት ወደ ጣሊያን ገብተዋል ብዙውን ቤት በመንግስቱ ጊዜ መንግስት ወርሶታል ግን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ጃንካርሎ እና ፍራንኮ የሚባሉት ልጆቻቸው ነበረ የሚኖሩበት ጃንካርሎ ቶሎ ቶሎ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል ጎበዝ አማርኛ ተናጋሪ ነው አንድ ቀን ቃለ መጠይቅ ቢያደርጉት ስለ አባቱ ስለ ሲኞር ኖቼራ ብዙ ታሪክ ሊናገር ይችላል በታሪካቸው አንረሳቸውም 😍
@emebetyimer1595
@emebetyimer1595 6 күн бұрын
ልዑል መኮንን ትምህርት ቤት የሚባለው አሁን አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ነው ፡❤
@teklemariamzem2186
@teklemariamzem2186 12 күн бұрын
በትዝታ ወደሁዋላ እንድናስብ እና አሁን ከተማው ያለበትን ሁኔታ እንድናውቅ በምታረጉት ጥረት እጅግ ተደስቻለሁ ። ሲጠራቀም ትልቅ የታሪክ ማህደር ይወጣዋል የምትኮሩበት ቀን ይመጣል እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈላችሁ።
@makdah1928
@makdah1928 8 күн бұрын
miss Addis. Thank you🙏🙏
@ethiofreelancer2860
@ethiofreelancer2860 13 күн бұрын
ከሎስ አንጀለስ ነኝ ከሰላሳ አመት በላይ አዱን ካየሇት ፣ደስ ይላል ቪድዋቹህ በርቱ
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 10 күн бұрын
the pedestrian street is available ..why people is waking on the street reserved to cars?
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s 13 күн бұрын
When you guys talk please take a turn. One person at a time. Thank you
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 13 күн бұрын
ተባረኩልን እናመስግናለን። ስላስጎበኛችሁን እናመስግናለን
@derarabyata5901
@derarabyata5901 13 күн бұрын
ወደብ ሆቴል ሌሊት ሁሌ ምግብ እንበላ ነበር
@mikoaynu8384
@mikoaynu8384 11 күн бұрын
አንድ ሀሳብ አለኝ ካሳችስ ከመሰራቱ በፊት እየዞራቹ ብታሳዩን !
@fitsumgiuseppe
@fitsumgiuseppe 14 күн бұрын
Addis Ababan ye Addis Ababa ljoch siyasayhu Des ylal Cinima adwa yeferesw 1972 neew Enante ye sidist kilo Akababi lijoch timeslughalachu Thanks bertu arfoch nachu ❤
@allelignsisay4449
@allelignsisay4449 14 күн бұрын
I love your show from Washington DC. When you narrate please tell us points of reference: where you stand and walking to, tell us on the left, right, front and back of you so that we’ll know. It’s 20 years sine I saw Addis last and I’m lost. I love it and shared it. When two of you talk, it’s as if I walked with you. When you talk about one area don’t aboyanother place out of the area. ❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ፊትሱም ጂ.
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
የእግረኛ መንገድ ላይ ፡ አፉን የከፈተው ጉርጓድ ፡ ሰው ለማጥመድ የተዘጋጀ ይመስላል ፤ ለምን አይከለልም ፧ 🚷🚧 🤭 ስልጣኔ የሚጀምረው ፡ ለሰው ሕይወት ዋጋ በመስጠትም ጭምር ነው። 🤔 18:58
@sisayworkineh
@sisayworkineh 13 күн бұрын
ሌላው ላስታውሳችሁ የምፈልገው ብሔራዊ ሎተሪ አጠገብ ትልቅ ግቢ መኪና መሸጫ ነበር ብላችሁ ነበር ..እኔ የመኪና መሸጫ እንደነበር አላውቅም ነገር ግን በፊት ጎንደር ሆቴል የሚባል የነበረ በኋላም ጎንደር ሆስቴል በመባል የሚታወቅ ነበር እኔም ነዋሪነቴ። እዛው ስለነበር ...። ይኸው ነው ።
@Redseaafar00
@Redseaafar00 14 күн бұрын
I’m already subscribed 👍
@jakot5777
@jakot5777 13 күн бұрын
I like your videos I am a new subscriber. But you interrupt each other a lot so it’s kinda hard to listen to you. It would be nice if you calmly talk and not interrupt each other 😊
@-theabyssiniatv2388
@-theabyssiniatv2388 13 күн бұрын
Sorry about that
@Redseaafar00
@Redseaafar00 14 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@Asefa-NesibuBelachew
@Asefa-NesibuBelachew 12 күн бұрын
Dear Brothers, Please Show us exactly, which buildings around Pizza, it is then interessant, otherwise just u r thalking only…!
@mohammeddawd3758
@mohammeddawd3758 14 күн бұрын
Good work from a good brain. keep it up.
@samsonyohannes161
@samsonyohannes161 13 күн бұрын
አድዋ ሙዚየም ያለበት ሜዳው ስሙ ብዙ ነው ማዘጋጃ ሜዳ፤ጊዮርጊስ ሜዳ፤አራዳ ሜዳም ይባል እንደነበረ አስታውሳለሁ።
@Ethio36055
@Ethio36055 3 күн бұрын
ሕዝቡን ከማህበራዊ ኑሮው ከስራው ከትምሕርቱ አፈናቅሎ ካለፍላጎቱ ለሕዝብ ታስቦ ከሆነ እዛው አካባቢው ላይ አፖርታማ ሰርቶ መስጠት ይቻል ነበር
@BerukAlemayehu-q3s
@BerukAlemayehu-q3s 8 күн бұрын
ወደ ጣይቱ ከመታጠፋችሁ በፊት ያለው ኮንዶሚኒየም የተሰራበት ላይ ትልቅ ታዋቂ ላቦራቶር ነበረ : ቦርቸሌ ነው መሠለኝ ስሙ
@TiyubiiAbiyater2-un3fb
@TiyubiiAbiyater2-un3fb 14 күн бұрын
Btam tru niche nw viral liweta niche nw yemeretkey adenkehalew gn KZbin lay wana yehonewn Thumbnail ina video editing wesagninet alew anagregn
@-theabyssiniatv2388
@-theabyssiniatv2388 14 күн бұрын
ትሰራለህ?
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ቲዩቢኢአቢያተር፪
@TiyubiiAbiyater2-un3fb
@TiyubiiAbiyater2-un3fb 9 күн бұрын
@@TruthEz እሺ
@derarabyata5901
@derarabyata5901 13 күн бұрын
አቦ ሁለታችሁም ደስ ትላላችው
@BerukAlemayehu-q3s
@BerukAlemayehu-q3s 8 күн бұрын
በመሀመድ ወደታች ያለው ሶፋ ሰፈር ይባላል ። ፖዶ ሬስቶራንት ነበረ
@husniyajuhar1978
@husniyajuhar1978 13 күн бұрын
Interlangano was my favorite place 😊
@-theabyssiniatv2388
@-theabyssiniatv2388 13 күн бұрын
Mine too!
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 13 күн бұрын
🟢🟢🟢🟢 ሱስ ሆናችሁብን እኮ በየጠዋቱ ነው እምጠብቃችሁ አገራችንን ናፍቆናል ብዙ አመት ለወጣን ትረካችሁ ነው ደሞ ልዩ ያረጋችሁ ፒያሳን ለምን እነ ሄርሜስ ሱቅ ፣ምርት ቆሻሻ ( የግረኮቹ ) መጋረጃው ሱቅ ሁሉ ጠይቁ ሰው እማታቁትን ምንም አደለም መጠየቅ ። ወርቅ ቤቶቹስ ምን ምን ተፈፈ?/የድሮ ሆቴሎቹን ጣይቱን እየገባችሁ አሳዩን
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 7 күн бұрын
ኡመር ካያም ቆየ ከፈረሰ እኮ
@zereyesewasew8535
@zereyesewasew8535 13 күн бұрын
ke menene wede sheromeda sekede mehale laye yalewe hayelemelokete mengede yebalale beterefe teru sera new beretu
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ዘረየሰዋሰው፹፭፻፴፭
@hananhassan-p8t
@hananhassan-p8t 14 күн бұрын
ሲኒማ ኢትዮጵያ አለች እንኩዋንም ተረፈ
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 13 күн бұрын
እረ ተደማመጡ
@jemaldada5079
@jemaldada5079 14 күн бұрын
እኔ ሁሌም የማይረሳኝ ነገር ቢኖር በ1970ዎቹ መጨረሻ አከባቢ ሲኒማ ኢትዮጵያ የሕንድ ፊልም ለማየት ለመግባት ወረፋ በምንይዝበት ወቅት ኢሌያስ የሚባል ተራ አስከባሪ ነበር። ስው አጭበርብሮ ቅድሜያ እገባለሁ ካለ በአለንጋ ይጋረፍ ነበር። በኃላ የቄራ ልጆች ተናደው በቦክስ ደብድበውት ጥርሱን አውልቀውለት ጉንጩን አብጦ ነበር። እንደዛውም ሆኖ ይጋረፍ ነበር።
@-theabyssiniatv2388
@-theabyssiniatv2388 14 күн бұрын
ያላየነውን አስታወስከን
@MerafMesfin
@MerafMesfin 14 күн бұрын
አዲስ ባንክ ሜዳ ይባል ነበር
@tsehayarega848
@tsehayarega848 14 күн бұрын
Hi. Salaam from Manchester
@tewoldegerbrtensya6759
@tewoldegerbrtensya6759 13 күн бұрын
ልክ ናቸው ገብረ ትንሣኤ ኬክ ቤት ነበረ የሚባለው
@yeneneshgroom6153
@yeneneshgroom6153 13 күн бұрын
Belayzelka Menged
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @የነነሽ ግሮኡም፷፩፻፶፫
@tsiheyhaeli312
@tsiheyhaeli312 13 күн бұрын
ወንድሞቸ ኬክ ቤት ሳይሆን ገብረ ተንሳይ ባቅላባ ቤት ነው ዬሚባለው የነበረው ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 күн бұрын
cake bet neber yemibalew..
@berekethagos7131
@berekethagos7131 13 күн бұрын
ከሀገሬ በህዳር 19 99 ዓ ም ድፍን 20 አመት ሊሞላኝ 3 አመት ቀረኝ ልወዝወዘው በእግሬ አመሠግናለሁ ያደኩባትን በላስቲክ ኳስ አዋራ ያቦንኩባት አዲስ ባንክ ሜዳ በ50 ሳንቲም ዶሮ ማነቂያ ቪድዮ ቤቶች የኮመኮምኩባት የአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ ናፈቅሽኝ Grazie Liwezwezew በእግሬ🎉
@derarabyata5901
@derarabyata5901 13 күн бұрын
ማህሙድ ወደታችስ
@andnet2094
@andnet2094 11 күн бұрын
ጥቁር አነበሳ ት/ቤት በደርግ ጊዜ የሰሠራ አዲስ ተ/ቤት:: ሌላ ስም የለዉም::
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ከሊሴ ገብረ ማርያም ት/ቤት ተወርሶና ተቆርሶ ፡ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ተብሎ የተሰየመው በደርግ ዘመን ነበር ይባላል። 18:32
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 күн бұрын
​@@TruthEzአይ ፈረንሳይ ኤምባሲዉ ሀገር የመያክል..ትምህርትቤተም ሀገር ነበር የሚያክል..አሁን ሊሴ ራሱ በጣም ሠፊ ነዉ እኮ
@golatube4449
@golatube4449 13 күн бұрын
Mazegaja meda ,cykel ene Gizachew ,gash chuden astawsalew
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ጎላትዩብ፵፬፻፵፱
@derarabyata5901
@derarabyata5901 13 күн бұрын
ናሽናል ዘለልከው ፅጌሬዳ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 күн бұрын
ere fetan masayet nebrebet
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 күн бұрын
ካኒንግሀም መንገድ ከደጎል አደባባይ በሲኒማ ኢትዮጵያ..መሀሙድ..አራዳ ፖስታ እስከ አትክልት ተራ ያለው መንገድ ነው
@FarisJemal-tu5kn
@FarisJemal-tu5kn 14 күн бұрын
ADDiS Bank mada
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 7 күн бұрын
ፎቶ ጅሮ ነበር ከፍብሎ የተቀመጠ ትንሸ ቤት ነበር ።
@asratzenebe982
@asratzenebe982 14 күн бұрын
metsedaja neber,,,quase meda yemetelut,,
@TruthEz
@TruthEz 9 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @አስራትዘነበ
ከ5 ኪሎ የቀጠለው ልማት  ስብሰባ ማዕከል ደረሰ Addis Ababa walk and  talk ETHIOPIA 4K
34:51
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 9 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 34 МЛН
መገናኛ ድልድዩ ለምን ፈረሰ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
15:21
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 2 М.
ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ
52:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 136 М.
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 333 М.
ሽሮ ሜዳ የጥበብ ሰፈር Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
26:52
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 6 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37