መገናኛ ድልድዩ ለምን ፈረሰ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K

  Рет қаралды 31,019

ልወዝወዘው በእግሬ  Lewozewozew begire

ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@alemayehu7036
@alemayehu7036 2 ай бұрын
ውይ ዘርፈሸዋል ትምህርት ቤቴ😢 ፈረሰ?
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 ай бұрын
እኔ ግን ግራአጋባኝ መንገዱ ተተራምሶል ሲታይ አገራችንን ሰላም ያርግልን ከባሕር ማዶ እናመሰግናለን አገራችንን ሰለአሰቀኘህን
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 2 ай бұрын
Love the clouds. Beautiful shot
@kebede56
@kebede56 2 ай бұрын
Thanks for your educational tour good job
@Degukono
@Degukono 2 ай бұрын
አካባቢውን የተሻለ የመግለጽ አቅም አለህ፤ ብዙ ተምሬበታለሁ፣ በርታ!
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 ай бұрын
መከናኛ የተባለው ከብዙ አቅጣጫ ነው -1ኛ ለረጅም ጊዜ የተለያየኸውን ዘመድ ፣ ጓደኛ ፣ ፍቅረኛ የምታገኘው መገናኛ ነው -2ኛ, ትልልቆቹ የአዲስ አበባ መንገዶች መከናኛ ስለነበረ -3ኛ , መገናኛ ሚኒስቴር
@melkamelak9882
@melkamelak9882 2 ай бұрын
ድንቅ ነው
@abbydesta8011
@abbydesta8011 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@selamtesfa8152
@selamtesfa8152 2 ай бұрын
Thanks Brother, Keep it up.
@-theabyssiniatv2388
@-theabyssiniatv2388 2 ай бұрын
Thank you too!
@Redseaafar00
@Redseaafar00 2 ай бұрын
Welcome back brother
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 2 ай бұрын
good jobs
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 ай бұрын
Thank you
@-theabyssiniatv2388
@-theabyssiniatv2388 2 ай бұрын
You're welcome
@afrahawad5519
@afrahawad5519 2 ай бұрын
The sky was up but now is falling. Allah (God) is holding the sky from falling. When Ruling Authorities are unjust the sky keep falling.
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 ай бұрын
መገናኛ ፈርሶ በእጥፍ መስፋት አለበት አለዚያ ህዝቡ ሲጋፋ እየተዘረፈ ነው መፍረስ ያለበት መገናኛ አካባቢ ነው
@SingtanDini
@SingtanDini 2 ай бұрын
መገናኛ ድልድዩ የፈረሰዉ ሥደተኛዉ መድሐንዓለም ቁጥር 2 ተዚያ ላይ ስለሚሠራ ይመስለናል
@MeseretWorku-j2g
@MeseretWorku-j2g 2 ай бұрын
ቤላ አካባቢ እየፈረሰ ነዉ አሣየን
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 2 ай бұрын
ነዳጁ እዛ ስር ነው ተብሎ ሊወጣ ነው ድፍድፉ ተገኝቷል። ኢትዮጵያ ታድላለች ከእንግዲህ ችግር በፍንድዱ ይሄዳል።
@balagermengistie6612
@balagermengistie6612 2 ай бұрын
ከቪዲዮው በላይ በገለፃቹህ የሚታየኝ ያስድስተኛል።ዛሪን ግን ጓደኛህ ለምን አልታከለበትም?
@nubekan.6628
@nubekan.6628 2 ай бұрын
Meganegnama enkuwanm feresa ye leba trikm ekonew
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 2 ай бұрын
አሁን ፈረሰ የምትለው የፈረሰው ለእግረኛና ሳይክል መሄጃ ነው የሚመለከተውን ጠይቅ እንጂ ወረድ ብትል አንበሳ ጋራዥ ጋ እንዲሁ ተሰርቷል ።
@ወንጌል.አሽናፊ
@ወንጌል.አሽናፊ 2 ай бұрын
ስጀመር ያንን ድልድይ የስራ ቀሽም ነበር መፍቴ ክስጡለት መፍረስ ጡሩኖው ያለ እውቀት የተገነባ ነበር።
@BiniyamYehun
@BiniyamYehun 2 ай бұрын
ያጊዜ.ሲሠራ.አተአልተወለድክም.
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 2 ай бұрын
ያልተሰራ አዕምሮ የተሰራ ከተማ ያፈርሳል
@knebiyukelemwork949
@knebiyukelemwork949 2 ай бұрын
መገናኛ ሚንስትር እዚህ እልነበረም የመንጃ ፈቃድ መስጫው ብር ነው የነበረው
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 2 ай бұрын
Mejafekad kemisetebet fitlefit wanaw mesriyabet neber taxi yemikomebet ategeb nechu fok
@amanuel6047
@amanuel6047 2 ай бұрын
Megenagna akababi be 1 ground walk bicha yemikeyer aymeslegnim. Beye meshageryaw bizu egregna ale
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
ልጆች ሆነን “ እቃ እቃ " ስንጫወት በቀን በቀን ቤት እየሰራን ስናፈርስ ነበር ውሏችን ! እነ አብይ ልጅነታቸውን የጭቃ ቤት እየሰሩ እያፈረሱ ሳይሆን! ቡና እያፈሉ ጫት ሲቅሙ እና ከብት ሲጠብቁ ስለነበር! አሁን ጨዋታ ጀምረው!ገንዘቡን አባክነው! ህዝቡን በኑሮ ውድነት ጨረሱት!!
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
የሚስተካከል አይጠፋም ግን ይህ ሁሉ ትልልቅ ግንባታ በግለሠቦች ዉሳኔ ሲፈርስ ይገርማል..ህዝቡ ስለተንጫጫ ነዉ እንጂ ባቡሩም ሊፈርስ ነበር..አፍርሶ ሳር መትከል ይገርማል ..ሌብነትም ነዉ..ይህ ፈረሣ ለሌቦች መዝረፍያ ሆኖላቸዋል..ይህ መወሰን ያለበት ህዝቡ ተሠብስቦ ተወስኖ ነዉዉ እንጂ ማንም እየተነሣ በወሠነዉ መሆን አለበት
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 2 ай бұрын
አንቺ አንቺ ምን ልበልሽ ይቅር ይበልሽ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ። subscribe እኔ አድርጌአለሁ፤ ሌሎችም በርቱ። መገናኛን በእግሬ ይኹን በመኪና ማቋረጥ ካለብኝ ሁሌም የትራፊክ መጨናነቅ ያሳስበኛል።
🔴 ሜክሲኮ ልዩ ሆናለች  this is not Europe but Addis Ababa ETHIOPIA walk and talk 4 K 2025
29:17
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 2,8 М.
🛑 እርይ በከንቱ ማለት ቀረ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
20:44
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 22 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Mexico Addis Ababa - Travel Vlog
18:13
YAKOO
Рет қаралды 674
🛑 ከአራት ኪሎ ፒያሳ አቋራጭ መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2025
11:52
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 15 М.
🔴 ግንፍሌ ግዙፍ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2025
14:35
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 5 М.
🛑 ቤላ  እንደስሟ ልትሆን?  Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2025
22:27
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 6 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН