ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024

  Рет қаралды 38,134

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 540
@finally7664
@finally7664 5 ай бұрын
ለመሳቅ ብቻ የመጣችሁ እጅ ወደላይ😅
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@EsamRosa
@EsamRosa 4 ай бұрын
🤚🤚🤚🤚😂😂😂
@didabera
@didabera 4 ай бұрын
😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
እጅ ወደላይ ብያለሁ
@finally7664
@finally7664 4 ай бұрын
@@meseretdibabe8020 🙏😆
@hannaasresahegn884
@hannaasresahegn884 4 ай бұрын
“በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።” - መዝሙር 2፥4
@serkeeshete
@serkeeshete 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 4 ай бұрын
ሰይጣን ለሰየጣን ይታያል ምክነያቱም አንድ አላማ ስላለው መንፈስ ቅድስ ግን ከሰይጣን ጋር ትብብር የለውም።
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 4 ай бұрын
Pastor Sofi የመጠየቅ ብቃትህን አደንቃለሁ እውነትም የሚዲያ ሰው ነህ ጥያቄዎችህም አዝናኝ ናቸው.... ታዲያ ይህን ድንቅ ብቃትህን የማይረባ ትርኪምርኪ ጉዳዮች ላይ ከምታባክነው ለምን በሚጠቅም፣እውቀትን በሚያስታጥቅ፣ትውልድን በሚያንፁ ቁም ነገሮች ላይ አታውለውም....?የምሬን ነው ሶፊዬ እንደዚህ አይነት ridiculous የሆኑ ጨዋታዎችን ለዓመታት አስደምጠኸናል እኛም ፈገግ ብለን ስቀን አላግጠን አሳልፈናል ግን ከህይወት አንፃር፣ከእውቀት አንፃር ፣ከነገ አንፃር ምንም ያበረከተልን አስተዋፅዖ የለም።ስለዚህ እባክህ እነዚህን ሌላ የኮሜዲ ሾው አዘጋጅተህ በዛ ዝግጅት ላይ መሳቅ ለሚፈልጉ ታዳሚዎች አቅርብላቸው ነገር ግን በዚህ Podcast ላይ ቁም ነገር የሚያስጨብጠንን ቆንጆ Program ስራልን.....!!ተባረክ
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 4 ай бұрын
ሶፊ ከምንም በላይ የሚገርመኝ ከየት እንደምታመጣቸው ነው።
@tsegayeyohanna6392
@tsegayeyohanna6392 4 ай бұрын
Kkkk
@mimit.r7236
@mimit.r7236 4 ай бұрын
ወይ የ ጴንጤ መጨረሻ ዛሬስ በ ሳቅ ሞትኩ መሃይም እና ጴንጤ ደፋር ነው ይልሃል እዚጋ ነው ።
@debelabikila1192
@debelabikila1192 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ተቸገረ ስለ እነዚህ ሰዎች ።
@tamentega4751
@tamentega4751 4 ай бұрын
😂
@TeyoBesta-ot5dm
@TeyoBesta-ot5dm 5 ай бұрын
እንደኔ ኮመንት ሊያነብ የመጣ ማነው 😂😂😂
@ننااففااللبنفى
@ننااففااللبنفى 4 ай бұрын
እኔ✋
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂😂😂
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 4 ай бұрын
እኔ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
እኔ
@thehackfamily1607
@thehackfamily1607 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@ننااففااللبنفى
@SebleErre
@SebleErre 4 ай бұрын
the best አላጋጭ of all አላጋጭ's SOFI
@HRUstudent
@HRUstudent 4 ай бұрын
qalal
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 4 ай бұрын
እስቲ እንደኔ ኑሮን ለመርሳት ይህን ሚዲያ የሚደበርበት😂😂😂😂😂😂
@tamentega4751
@tamentega4751 4 ай бұрын
😂
@YohannesHailu-y3o
@YohannesHailu-y3o 3 ай бұрын
...በመጨረሻው ዘመን እንደ ራሳቸው ምኞት የሚመላለሱ ዘባቾች በመዘበት እንዲመጡ ይህን በፊት እወቁ፤ 2ኛ ጴጥ.3፤3
@BurukBondasa
@BurukBondasa 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሆነ ለምን ለዘላለም ዳሃ አልሆንም ምድር መቼም ምቾት ድሎት የለም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤
@DawitMulugeta-vd4cr
@DawitMulugeta-vd4cr 4 ай бұрын
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነዉ ዘመኑ አልቋል
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 4 ай бұрын
ሶፊ ግን ታድለህ አይደብርህም። ልጁ ግን ድልብ ነው አሜሪካ ያልተወለደ ሰው ፕሬዚዳንት መሆን እንደማይችል እንዃን አያውቅም ። ራዕዩን update አድርገው ጀለስ።
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 4 ай бұрын
Kkkkkkk
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 4 ай бұрын
አብይ አህመድን መቼ ነው እምትጋብዝል መቼም የእብድ።ሜድያ ነው በፈጣሪህ ጋብዝልን ስሞትልህ
@TGTsebaotAsefa
@TGTsebaotAsefa 4 ай бұрын
ሶፊ በእዉነት ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነዉ አሁን በእዉነት እወድሀለሁ በፊት ግን በጣም ታናድደኝ ነበር እንደነዚ ያሉትን መሀይም ደንቆሮዎች ለሰዎች ማሰናከያ የሆኑትን ሰዎች ሰለምታቀርብ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 5 ай бұрын
ሁለት ቅብዥዎች የነሱ ቅዠት ሳይሆን የእኔ ቁጭ ብሎ ማየት ኣሳቀኝ አስገረመኝም
@TsegaDeboch
@TsegaDeboch 4 ай бұрын
Kiii😅😅😅
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
በጣም እንጅ
@samuelfekadu7833
@samuelfekadu7833 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ur comment .. same thing here i am sitting and listening to this BS!!!!
@Bekalu-በቃሉ
@Bekalu-በቃሉ 4 ай бұрын
Psalms 37:13-22 but the Lord laughs at the wicked, for he knows their day is coming.
@asegidhailu8022
@asegidhailu8022 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኔ አለመሳቅ አልቻልኩም ህንድ እንግሊዝ ....
@zelalemshiferawu4801
@zelalemshiferawu4801 4 ай бұрын
ፓስተር ዳዊት እንደእነዚህ ያሉ ስዎችን በዚህ ዘመን ነብይ ለመሆን ደፈርና መሀይም መሆን ነው ያለው።
@meseret4328
@meseret4328 3 ай бұрын
Be tikikil❤ deva
@bizunegash7380
@bizunegash7380 4 ай бұрын
እስካሁን ያወራው ሁሉ በምርቃናነው::
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 ай бұрын
🤣🤣🤣ቆይ ሲለው እሺ እቆያለሁ አላለም🤯 አይ ሶፊ ነፍስህ አይማርም ለViews ብለህ የማታመጣብን ጉድ የለም'' #ይመችህ_አቦ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@getienewlengerew1642
@getienewlengerew1642 4 ай бұрын
ተባረክ ደብሮኝ ነበር በተወደደ ሳቅ ፈታ አረከኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
እኔም ዘና አልኩ
@bahetamulatu3899
@bahetamulatu3899 3 ай бұрын
ወንድሜ ሶፊ አምላክ ትዕግስቱን ያብዛልህ ። ቡዙ ፊልም አይቻለሁ ሆረር፣ኮደሚ፣ትራጀዲ፣ሲትኮም እና ሌሎችም አለም ላይ ያሉ የፊልም አይነቶችን በአንድ ስላሳየህኝ አመሰግንሃለሁ ። አምላክ ይድረስለት።
@selihom7892
@selihom7892 4 ай бұрын
ሶፊ የአራዳ ልጅ ይመችህ:ሙድ አያያዝክ የመጨ ነው😂😂😂
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@MarkosGetacheew
@MarkosGetacheew 4 ай бұрын
His speach has an element of truth
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 5 ай бұрын
ዘይገረም ናችሁ። ግን ከየት ነው እነዚህን የታገኛቸው?
@girmamovie6770
@girmamovie6770 4 ай бұрын
እኔ የምለው መልአክቶች ግን ደቡብ ላይ ብቻነው የሚወርዱት ጏደኛ አደረጏቸውእኮ 😂😂😂😂
@hanaeshetu8612
@hanaeshetu8612 4 ай бұрын
ደቡቦች ደፋሮች ናቸው ። እነዚን ሠብስቦ ማሠር ነው ።
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ይህ ማለት በኢትዮጵያ በህጋዊ መንገድ የተፈቀደ እና የሚበረታታ እብደት ማለት ነው?
@629ization
@629ization 5 ай бұрын
ካልሲህ ግን ተመችቶኛል
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 5 ай бұрын
😅😅
@jamelajj6456
@jamelajj6456 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 ай бұрын
🤣🤣የፋራ ነገር🤷🏽‍♀️
@askme7620
@askme7620 4 ай бұрын
Michael Jackson style 😁😉
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 5 ай бұрын
ግን እኔ ሶፎንያስን ስወደው❤❤❤
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 ай бұрын
🤣🤣እንደ እቃቃ ይጫወትባቸዋል🤯
@KalilSaad-s9d
@KalilSaad-s9d 4 ай бұрын
Konjo sila hon new way 😅?
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 4 ай бұрын
​@@friyeamen9579ሙድ ይይዝባቸዋል እነሱ ግን በነሱ መንገድ ከልባቸው ነው ቃሉንም ስለማያስተውሉ የሚሉት ሁም ልክ ይመስላቸዋል ያሳዝኑኛል ሪቫይቫል ሲመጣ ሃያ ሰው ይይዘኛል በአየር ላይ እበራለሁ ክፉ መንፈስም ይህን ያደርጋል ብቻ እፉፉፉ ጌታ ይርዳን !!!
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 4 ай бұрын
ሶፊን ድሮ አልወደውም ነበር አሁን ሳስበው እወደዋለው ለካ
@abeselomteshome2752
@abeselomteshome2752 4 ай бұрын
ፓስተር ሶፎኖያስ ስለ አገልግሎትሕ ተባረክ በክርስቶስ እዬሱስ ቤተ ክርስቲያን ያለውን ችግሮችን ለማሳዬት ሰው ከስሕተት እዲጠበቅ ለማድረግ ጥሩ ስራ ነው ነገር ግን በመንፈስ ያለውን ልምምድ በብዙ ባትተች መልካም ነው ልምምድ የግልለሰብ ስለሆነ ተባረክ እናም በዚሕ ምክንያት የብዙሐንን እምነት የሖነውን እና የክርስቶስን የወንጌል ስራ በሌላው ዘንድ ልብ እዲዘጋበት የሚደርግ ነው ❤❤❤
@leddisplay8293
@leddisplay8293 4 ай бұрын
Ejig betam new yemizegeninut menafiq pente malet yeseytan mechawechawoch yerekesachu yenech telalaki ye Ethiopian bahilina haymanot lematfat yemetu yeseytan yenech telalakiwoch nachu ateqalay zerachu ayibarek abo pente yetebalachu zere ebdoch
@leddisplay8293
@leddisplay8293 4 ай бұрын
Yemiyanadegn demo yemanim gemed afi fara eyemeta Addis Ababa lay siseletin ye sheger lij tegnitual
@leddisplay8293
@leddisplay8293 4 ай бұрын
Limimid fit qoshasha menafiq betam tiqefalachu yeseytan ashangulitoch
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 ай бұрын
አይዞህ ክርስቶስ ይባርክህ እነዚህ ወሬኞች ናቸው ቤተክርስትያንን ይነቃነቃሉ እነሱን ልባችሁን አፅዱ በላቸው ክርስቶስ ይርዳህ እንዳትሳሳት ልብህ ቅን ነው ይርዳህ ጌት እንቅፋቶች እሉህ ይጠፋሉ በደሙ ገስፃቸው
@KSD-s1y
@KSD-s1y 4 ай бұрын
ሰውን እግዚአብሔር ፈቃድ ሰጥቶታል ፣ በፈቃዱ ውሳኔ እግዚአብሔር ፊት ሁሉም ለፍርድ ይቀርባልና እኛ ልንዳኝ አልተጠራንም ። ሰዎች መናገር የፈለጉትን ሌሎችን እስካልጎዱ ድረስ የደረሱበትን ያካፍሉ ፣ እኛ ግን በእግዚአብሔር ቃል ሰልጥነን የማንቀበለውን ላለመቀበል መብታችን ነው ። መንፈሳዊ ነገር ሰፊ ስለሆነ ካልደረስንበትም አንጨነቅ ወይም በደፈናው አንቃወም ። እውነት ከሆነ የምናፍረው እኛ ነን ። ሀሰት ቢሆን ደግሞ ተናጋሪው ይጠየቅበታል ። ተናጋሪው ባለመብሰሉ የተናገረውን አይቶ እግዚአብሔርም ምህረት ሊያደርግለት ይችላል ። ከሁሉ በላቀ ግን ሁላችንም ታላቁን ተልዕኮ ዋና ግብና ግዳጃችን አደርገን እንድንሠራ እግዚአብሔር ስለሚሻ ወደ ሞት የሚሄዱትን ብንታደግ እላለሁ ።
@HagosTaye-r5d
@HagosTaye-r5d 4 ай бұрын
መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ለዚህ መልሰ መሰጠት የሚችሉ አቅም ያላቸው ብታቀርብ ከሚኖርበት አከባቢ የሉ ሌሎች ቤተከርሰትያን በሰልከ መደውል አለብህ
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 4 ай бұрын
ይህ ሰውዬ የሰው አንገት አሣርዷል የወላይታ ፓሊስ ይመርምረው።
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 5 ай бұрын
ዛሬስ መ ሞቴነው አለች ሴትየዋ የቀብሮ እለት
@TihitinaTadesse
@TihitinaTadesse 3 ай бұрын
የወላይታ ህዝብ ሆይ ጩሁ አልቅሱ ስለ ልጆቻችሁ የእስራኤል ዳንሳ ፍሬዎች ምድራችሁን እንዲህ አስጨንቆአልና
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
አይ ሶፎኖያስ ስንት መዳኒታቸውን ያልጨረሱትን ጓደኞችህን ከየት እንደምትለቃቅማቸው ይገርማል ከእነሱ እብደት ያንተ የባሰብህ ታሳዝናለህ 😢😢😢
@hawiofficialtube5738
@hawiofficialtube5738 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና አንተ ብቻ ነህ ከዚ ጉድ ምታወጣን
@SelamawitUpward
@SelamawitUpward 4 ай бұрын
All his testimony is exactly from darkness world
@HRUstudent
@HRUstudent 4 ай бұрын
what i got from this show is yalsera metsaf yele, yesera metsaf zimbilo mawurat haxiyat new, wayi asera, wayi sirahun likek ina i really love it, despite the other things 🥰🤩
@naddy6205
@naddy6205 4 ай бұрын
Sofi ይመችህ እንደዚህ አዝናናን ይሔ እኮ ምንም ያህል ከፍለህ የማታገኘው Comedy ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
እውነት ነው
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 4 ай бұрын
Even if High inflation steals our happiness, guys like him make us laugh with empty stomach
@junefirst500
@junefirst500 4 ай бұрын
ፓስተር፡ ሶፊ፤ pastor John Anosike እጅግ፡ በጣም፡ ጨካኙ፤ ኃያሉ፡ ዲያቢሎስ፤ ሰፍሮበት፡ የዓለምን፡ ሕዝብ፡ እየዋጠ፡ ነው። አንበሳ፡ ነኝ፤ ልዑል፡ ነኝ፤ እያለ፡ አንበሳ፡ ሁኖ፡ ሕዝቡ፡ ላይ፡ ያጓራል፤ በኢየሱስ፡ ስም፡ ይላል! በቃ፡ ብዙዎችን፤ ጋኔኑ፡ ይህን፡ ወጣት፡ ዋጠው!
@Hawinet-z7r
@Hawinet-z7r 4 ай бұрын
Besime yimetalu tebilo tetsifowal hidhu gin alnekam.
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 4 ай бұрын
መሐይምነትን ድፍረት
@ሺሺ
@ሺሺ 4 ай бұрын
የናተን መጨረሻ ያሳየን
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 4 ай бұрын
አይ መጨለል ጋዜጠኛው አሪፍ ሙድ እየያስክ ነው ይመችህ👋
@ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ
@ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ 5 ай бұрын
ይቅርታ.አልስቅም.ይህይ.ልክፍት.ነው😅😅😅😅
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
😂😂😂😂😢
@alexbati1421
@alexbati1421 4 ай бұрын
ሶፊ በእርግጥ የዩቱይብ ብር ይጥማልግን ግን እነዚህን የአእምሮ ህመምተኞች ተባብረን ብናሳክማቸው መዝጊያ እውነት ይሁን በእውቀት ስህተቱን ግለጥ
@afeworkw1291
@afeworkw1291 4 ай бұрын
Very interesting, what a religion !!!!!!!!!!!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 ай бұрын
ምንድነው ይሄ ስው የመንፈስ ቅድስ ኃይል አለኝ ነው የሚለው ይመስላል ኢትዬጵያን የእርኩስ መንፈስ መናኽሪያ ሊያደርጎት ነገር ኃይል እሱ እግዚአብሄር እም ልክ ነው ታሽንፋለች እያላችሁ ኢትዮጵያ ንጹህ እናታችን የአጋንንት መዓት እም ትተው ወንድም ወንድሙን እንዲህ ያለ ውሽት ሌብነት የሚስማው ሁሉ የሚዘገንን ነው ይምጣልን እባታችን ፍትህ ተዛባ ህግም ሥርዓትም ጠፍቶል ይምጣልን ጌታ.
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 4 ай бұрын
ሁለቱ የአጋንንት አለም መልዕክተኞች። በእናንተ ውስጥ እየሰራ ያለው ክፉ እግዚአብሄር ይገስፃችው
@tayegelaw
@tayegelaw 28 күн бұрын
sofi tebarek....zemenh yebarek
@gospelonthestreet2668
@gospelonthestreet2668 4 ай бұрын
ፈራዉ እኮ ሰዎች jungle book አንብቦ ነዉ የመጣው 😮😮
@propheticapostolicdec.jcch697
@propheticapostolicdec.jcch697 2 ай бұрын
ወይ ያለማወቅ ጥግ ምን ዓይነት ዝግጠት ነዉ? የአገልጋይን ድግር የምያወርድ ቁማርተኞች ናቸዉ ግን አዝኛለሁ ጌታ ከዙፋኑ ለምስክን ህዝቡና ለወንጌሉ ይፈርዳል። ሶፍ እባክህን እነዚህ የጠጅ ቤት አዝማሪዎችን ተዋቸዉ እንወድሃለን።
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 4 ай бұрын
ወይ ቀልድ!!!!! አለ ቀለሜ(ወ/ሮ (ቀለምወርቅ)
@wondwosansamson8947
@wondwosansamson8947 4 ай бұрын
አሜንክም አላመንክም ሶፍ የማስረዳት አቅም በአማርኛ ስላነሳው በንቀት አትየው እውነት አለበት የኔ ፍልጶስ ዘመን ሰው ነው
@girmatessema903
@girmatessema903 4 ай бұрын
ግን ሁላችሁም ጤነኛ ናችሁ??
@etsewonde5181
@etsewonde5181 4 ай бұрын
😛
@dawetkasadawetkasa7549
@dawetkasadawetkasa7549 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyu5245
@eyu5245 4 ай бұрын
የአማን ሻሎም ዘመዶች ጉድ አረጉን ።አማን መጀመሪያ እነዚህን አስተምር
@LukasEyob
@LukasEyob 4 ай бұрын
😂😛
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 4 ай бұрын
🤔 okay,justice for eyes justice for my ears what kind of the world we're living 😢
@addisforum1618
@addisforum1618 4 ай бұрын
ሶፊ ያራዳ ልጅ ይሄን ፋራ እየሰበሰበ ሙድ ይይዛል ።ፈታ ይላል።ፈራንካ ይሰራል
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 4 ай бұрын
ሶፊ ያሄን ስውዬ እንዴት እንዳከበርከው😁 ትህግስትህን ግን በጣም አድንቄለሁ❤
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 4 ай бұрын
አይ ሶፊ እኔ እኮ የምታዝናናኝ ከእነሱ የአንተ ሁኔታ ነው ኡፍፍፍፍ😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂
@natalies2474
@natalies2474 4 ай бұрын
ጠንቋይ ሁሉ ቃሉ የተሰወረባችው
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 4 ай бұрын
ኦ ጌታሆይ አይ የጴንጤ መንፈስ ወጋሁ!!!
@manifiest4510
@manifiest4510 4 ай бұрын
This Guy is the GOAT of all the Prophets 😎
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 4 ай бұрын
አይ አስራኤል ዳንሳ ይሄ ሁሉ ያንተ ጉድ ነው
@ሶሊያናየአዲስአበባልጅ
@ሶሊያናየአዲስአበባልጅ 4 ай бұрын
እረ ወይኔ እረ ወይኔ ማለት አሁን ነው 😂 ሶፋንያ ትዕግስቱን ያብዛልህ ወይ ዘንድሮ 😅😅
@MembiTesfa
@MembiTesfa 4 ай бұрын
የዉድቀታችን ማሳያ ይኼ ነዉ።እዉነትም "የተናቀ ሀገር ባሕያ ይወረራል።" የተባለዉ እየተፈጸመ ነዉ።ሰይጣን ራሱ በምን ልክ ቢንቅ ነዉ በነዚሕ ተራ ቃልቻዎች የወረረዉ???አእምሮ ላለዉ እነዚሕ የዉድቀትን መጨረሻ ማሳያዎች ናቸዉ።
@abuhawd7525
@abuhawd7525 5 ай бұрын
ከንፈር ከመምጠጥ ውጭ ምን ይባላል አያፍሩም ይሄም ሃይማኖት ሆኖ ወደ እነርሱ ይጠሩናል ቲሽሽ
@jamelajj6456
@jamelajj6456 5 ай бұрын
😂😂😂
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 4 ай бұрын
ሊቀፍሉን እንጂ እነሱ እንኳን የማያምኑበት እመኑ የሚሉን እኔማ ጴንጤ ሆኜ ነበር ግን ሁከት ብቻ ። 😂😂😂 የነሱ ወንጌል ወጋሁት ተከናወነ ሌላ ደሞ ከአህዛብ ከቤተሰብ ከጎረቤት የተሰራ መተት ፈረሰ ይህ ነው የነሱ ወንጌል ይህ ከቻልሽ ሴት ከሆንሽ ሚኒ ስከርትና ሂዩማን ሄር ለወንዶቹ አንድ ሱፍ ከነጭ መሀረብ ያለው ሱቅሽን ትከፍቺና መቀፈል አንድ የደቡብ ጴንጤ ህንፃ ምን መሇን ትፈልጋለህ ብትይው ነብይ ነው የሚልሽ ነብይነት ቢዝነስ ነዋ😂😂😂
@gospelonthestreet2668
@gospelonthestreet2668 4 ай бұрын
Wendme Jesus Haymanot aydelem endenezhi aynet zebachoch kirstinan ayweklum tebarek
@ahadutech1519
@ahadutech1519 4 ай бұрын
​@@gospelonthestreet2668 🤣🤣🤣yezi nebiy haymanotu minden nw 😂esunem beteyekiw haymanot yelegnem Jesus nw meketelew yeleshal be haymanotachu tesfa sekortu 😂😂😂 Jesus meketel mifeligu bihon noro Orthodoxin bezi lik atelum neber
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 4 ай бұрын
ሰውን ሳይሆን ክርስቶስን ማየት ነው በመጨረሻው ዘመን ሁሉም ቦታ ነገሮች አንደሚበላሹ ተናግሯል ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይ ከምድር ቢያልፍ ይቀላል ይላልና ቃሉ መፈጸሙ ግድ ነው ያ ማለት ክርስቶስ አያድንም ማለት አይደለም ሽሽ አይባልም ይልቅ ጌታ ሊመጣ ቀርቧል ንስሃ መግባት ክርስቶስ ኢየሱስን አምኖ መያዝ ያዋጣል ሌባ እንደሚመጣ ድንገት ይመጣልና ሌላውን በማየት ሽሽት ሞኝነት ነው ተባረኩ !
@AlexHamilton-d2u
@AlexHamilton-d2u 2 ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይልህ ጴንጤነቴን ጠላሁት ግን እውነት ገብቶናል የት እንሂድ ደቡብ እኮ ጌታን አያውቁም
@yenedz7264
@yenedz7264 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም እንደው ግን የኑሮ ውድነት ነው እንደዚ ሳይተኙ የሚይልሙት ::
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 5 ай бұрын
የባሰው መጣ
@ሰዉሁን-ለ1ገ
@ሰዉሁን-ለ1ገ 4 ай бұрын
እኔንም ጋብዘኝ ሶፊ ሰዉን ወደ ፎቅ እቀይራለሁ ወይ ዘንድሮ ማንሰማዉ የለም
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 4 ай бұрын
አይ፡ሶፊ፡ከየት፡ከአይጥ፡ጉድጉዋድ፡እየፈለፈልክ፡እንደምታወጣቸው???ጥሩ፡የገቢ፡ምንጭ፡መርጦአል፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡በጎቹን፡ከተኩላዎች፡አፍ፡ይነጥቃል፡ይታደጋቸዋል።ጴንጤ፡አይንህን፡ግለጥ፡አትሸወድ፡አይንህን፡ወደፈጣሪህ፡አንሳ፦፦፦
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 4 ай бұрын
ነፍሱን ይማርና መለስ ዜናዊ እንዲህ ብሎ ነበር " የደቡብ ሰው አጠፋም አላጠፋም በቀን 12 ጊዜ መመከር አለበት" ብሎ ነበር፤ አሁን አሁን ይህ የመለስ ምክር ትክክል መሆኑን እያረጋገጥኩ ነው።😅😅😅 የእንግሊዝ ዋና ከተማ ህንድ ነው የሚል ሰው ቸርች ከፍቶ አፉንም ከፍቶ እብደት እያስተማረ ነው።😅😅😅 አይ ፕሮቴስታንት!? ይሄ ሰው እየዋሸ አይደለም አጋንንት ያሳየውን እያወራ ነው እንጂ።
@MarkosGetacheew
@MarkosGetacheew 4 ай бұрын
Sofi knows nothing about spiritual warfare Leza new miyashofbet
@nedaalex
@nedaalex 4 ай бұрын
ዘንድሮ ነብይ ለመሖን ደፋርና መሐይም መሖን በቂ ነው ተጠያቂው ለይቶለታል ጠያቂው ግን እንደው መካሪ የለህም ?መሳቂያ አደረጋችሁን ጌታ ይድረስላቹ
@ፎላሳ
@ፎላሳ 4 ай бұрын
Kikiki ሶፊ እንቺ ባትኖሪ በምን እንዝናና ነበር ??
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 4 ай бұрын
የእብድ አባት ሶፌ
@SaraJorje
@SaraJorje 4 ай бұрын
ሶፊ ተመቸህ ያረፈደው ፓስተር ተረተረት እራሰቸውን ከፍ ከፍ ያረጉ በክርስቶስ ፊት ዝቅ ያሉ ናቸው ዘንድሮ በእንደዚህ አይነቶቹ ምክንያት እሳትና ሚስማር ሊያዘንቡብን ነው 😢 አቤቱ ፈጣሪ በቸርነትህ ማረን 😢
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 4 ай бұрын
Identity crisis!!!
@banchihailu2976
@banchihailu2976 4 ай бұрын
መላኩ ቀረቀረኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ እናንተ ባትኖር በምን እንዝናና ነበር ። ይሄን ፊልም የት ነበር ማቀው
@YetinayetAlemayehu-oz5eb
@YetinayetAlemayehu-oz5eb 3 ай бұрын
ጥሩ ነው ያደረከው ሶፊ እነዚህን አጭበርባሪ ለህዝብ ማቅረብህ!!
@successiket
@successiket 4 ай бұрын
ህንድ እንግሊዝ ውስጥ ነው አላለም😂😂😂😂😂
@lordjesus5.
@lordjesus5. 4 ай бұрын
It is so funny thank you Sofi
@marshetgetachew9103
@marshetgetachew9103 4 ай бұрын
(ትንቢተ ሚክያስ �?ዕራ�?? 3) ---------- 5፤ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚያስቱ ነቢያት እንዲህ ይላል፤ በጥርሳቸው ሲነክሱ በሰላም ይሰብካሉ፤ በአፋቸው ግን አንዳች በማይሰጥ ሰው ላይ ሰልፍን ያስቡበታል። 6፤ ስለዚህ ሌሊት ይሆንባችኋል እንጂ ራእይ አይሆንላችሁም፤ ጨለማም ይሆንባችኋል እንጂ አታምዋርቱም፤ ፀሐይም በነቢያት ላይ ትገባለች፥ ቀኑም ይጠቁርባቸዋል። 7፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ መልስ የለምና ባለ ራእዩቹ ያፍራሉ፥ ምዋርተኞችም ይዋረዳሉ፤ ሁሉም ከንፈራቸውን ይሸፍናሉ።
@mebratayele5193
@mebratayele5193 4 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ ምንአይነት ዘመን ደረስን ምነው ሀይ የሚላችው
@TeddyFarm
@TeddyFarm 4 ай бұрын
ወላይታ ሁሉም ዝማሬ ሆነ ዘፈን ጭፈራቸው በዳሌ በእግር ነው ባህላቸው ነው ። ሶፊ በስነ- ስርዓት ብታወራ ለተመልካች ጥሩ ነው : የማላገጥ ቃላቶች ትጠቀማለህ
@solomondagnaw413
@solomondagnaw413 4 ай бұрын
ወይ ሶፊ ከዚህ ሰው ጋ እንደዚህ አይነት ትእግስት የሰጠህ ማነው? ሁልጊዜም እንዲህ የተረጋጋ ቃለመጠይቅ ብታደርግ ጥሩ ነው
@kefaabebe6666
@kefaabebe6666 4 ай бұрын
ሰዎች ወደ ጌታ እንዳይመጡ መሰናክል መሆን
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 4 ай бұрын
እንዴት ? እንደዚህ ሌባውን ያጋልጥልን እንጂ በጣም እናመስግናለን ሶፊ👏🏿
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 4 ай бұрын
አይ ሶፊ የምታቀርባቸው ሁሉ እየጠጡ የሚመጡ ነው የሚመስሉኝ ማርያምን ፓስተሮች ይባሉ ይሆናል 😢😢😂😂😂😂
@amareSisay-wq5yu
@amareSisay-wq5yu 4 ай бұрын
ፈጣሪን እንደ ሶፊ ዘና እሚያደርገኝ ማንም ጠያቂም ኮመዲያንም የለም የምር ከልቤ ነው እምወድህ ❤ ይሔ የእንዳልክ አጎት ነው 😂
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa 4 ай бұрын
ሴክስ አድርጌ ከምረካው ይልቅ ሶፊ የሚያቀርባቸው ምርጥ የደለቡ ደደቦች ያረኩኛል ምክንያቱም ሶፊ የምርጥ ደደቦች ድምጽና ጋዜጠኛ ስለሆነ በነገራችን ለይ ከዚ የተማርኩት ቋሚ ደደብ መሆንን ነው
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 5 ай бұрын
ሶፊ እነዚህን ቀልደኞች የት ነው የምታገኛቸው ??😁😁ዉሸታም አታላይ በለው
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u 4 ай бұрын
እኔ የገረመኝ አንድም ጤነኝ ጰንጤ የለም እንዴ ጴንጤ ባይኖር በምን እስቅ ነበር .....
@JorgaJorge
@JorgaJorge 4 ай бұрын
በርቱ የዘመኑ እብዶች ኮመዲያኖች
@LukasEyob
@LukasEyob 4 ай бұрын
ወላይታ ወንድሞቻችን ምስኪኖች እውነተኛ አምላኪዎች እኮ ናቸው አንድ አንድ ውሸታሞች በዙ እንጂ ወላይታ የወንጌል አገር🇪🇷🤔
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 110 М.
ብቸኛው ከ16 አህዮች አጋንንት ያስወጣው ነብይ 28 March 2024
1:38:26
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 37 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 70 М.
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 59 М.