በቤተሰቤ ላይ የተሰራው ከባድ ወን’ጀ’ል! የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ጉድ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 152,420

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 500
@geniigenni3262
@geniigenni3262 28 күн бұрын
አሜሪካ ያለችው በሀሰት እህት ነኝ ብላ ለማይረባ ለኢንሹራንስ ዶላር ብላ በራሷ ለይ ነው ገመድ የጠመጠመችው አሜሪካን ሀገር በወንጀል ቀልድ አያውቁም እህታችን አይዞሽ እንኳንም ሚዲያ ለይ ወጣሽ ዋጋዋን ታገኛለች ይሄ ጉዳይ በጣም ቀላል ነው አልክሳንደሪያ ያሉ ሀበሾች ጉዳዩን ለያዘው ፖሊስ ማስረዳት ማሳወቅ እህቱ እንዳልሆነች አይዞሽ 😢።
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 28 күн бұрын
በትክክል እዛ ያለ ሰው ነገ በኔ በልጆቼ ብሎ ሊተባበር ይገባል
@yohan7782
@yohan7782 28 күн бұрын
እንኩዋን እሷ ገዳዮቹ እራሱ ስንት ወንጀል ያለባቸው አሁንም ሰው ገለው ስንት ንብረት አውድመው ከተወሰነ አመት በህዋላ ወተው ወደ ስራቸው ይመለሳሉ
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 28 күн бұрын
ለገንዘብ ብላ እማይመስል አሉባልታ ጋተችን:: ካሳ ከተገኘ ለልጆቹና እናታቸው ነው::::
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 28 күн бұрын
@@Holyshit-ku4fn yeweledeche enat alechat eko mene malet new anchi woyem anet lejeh moto yesun labe lela bibelew tefekedaleh?
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 28 күн бұрын
@@satenawsatenawhailu3716 ወደድንም ጠላንም ካገባን ከወለድን እንደዛ ነው
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 29 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እርዷት ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኙት አላችሁ😢 በማሪያም እህታችን አይዞሽ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም አለምዬ እርዳት አንተ መልካም ሰው ነህ
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 28 күн бұрын
ብዙው ነገር የውሸት ታሪክ ነው ምታወራው እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት
@jelo3241
@jelo3241 28 күн бұрын
​@@yegaramedia1466 እኔም አሜሪካ ነው ያለሁት እስቲ ውሽት ነው ካልክው ውስጥ አንዱን ግለጽ?
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 28 күн бұрын
​@@yegaramedia1466achberbariwa nesh weym zemeduw
@mayamuller8741
@mayamuller8741 28 күн бұрын
እንዴት መረጃ ሳታቀርብ እህት ነኝ ስትል ኢንሹራንስ ይከፍላል
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 28 күн бұрын
@@yegaramedia1466 ብዙ ሰው አሜሪካ ይኖራል so what ??? እውነቱን የምታውቅ ከሆነ ወጥቶ መናገር ነው
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 28 күн бұрын
ሰላም አለምሰገድ ለአተም ፅድቅነው ተባበራት ይቺእህት በሀቁ መሰረት ተባበራት አተጀግና ነህ ፍትህ ለሞተወድማችን አለምሰገድ ተባረክ
@jesusway3790
@jesusway3790 28 күн бұрын
ወይ ገንዘብ ? ሰው ፈጣሪውን ረሳ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጋዜጠኛው ግን ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ተባረክ ።
@amenyegeta3091
@amenyegeta3091 26 күн бұрын
Ene awkatalehu negatn wendmuwa new
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 29 күн бұрын
ፈጣሪ ለአገሬ እና ለህዝቦቿ ደጉን ጊዜ ያምጣ ይሄን የለቅሶ ዘመን በቃ ይበለን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 28 күн бұрын
Amen.
@mimitulu
@mimitulu 28 күн бұрын
አሜን3
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 28 күн бұрын
😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@romanzena7791
@romanzena7791 28 күн бұрын
Let All mighty God be with all your family 42:59
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 29 күн бұрын
ሲጀመር መካነ ኢየሱስ ብቻ ሳትሆን በትክክል ክርስትና የገባው ክርስቶስን የሚከተል ሁሉ ማጭበርበርንም ሌብነትንም ውሸትንም አይቀበልም አለቀ ሰው የትኛውንም ተንኮል ቢሰራ ጊዜያዊ ደስታ ብቻ ነው እግዚአብሔር እውነትሽን ያውጣልሽ
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 28 күн бұрын
ወቶ ለቀረው ምስኪኑ ሰው እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ፍርድን እግዚአብሔር ይስጥ።
@user-op6so2yg7c
@user-op6so2yg7c 28 күн бұрын
ሴትየዋ ሰውየው በሞተ ጊዜም በዜናው ዘገባ ላይ ታይታለች ሆኖም የኢንሹራንሱ ገንዘብ ብዙ ስለሆነ ኢትዮጵያ መጥታ ለማስረጃ ብዙ ገንዘብ ሰጥታ ማስወጣት ትችላለች የኛ ሰው በአሁን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ትቶ ለገንዘብ መገዛት ከጀመረ ጊዜው ቀላል አይደለም ለእህቴ ላሳስብ የምፈልገው ለህይወትሽ ተጠንቀቂ ይህቺ ለገንዘብ የሞተች ሴት ሌላ ወንጀል ለመስራት ወደህዋላ አትልምና ተጠንቀቂ ገንዘብ እያፈሰ ሰች ምኞትዋን ለማሳካት ብዙ መጣርዋ አይቀርም ልጆቹን እወስዳለሁ ያለችውም ለሽፋን እንዲሆናት ነው በእምነት ሰበብ ባንሸወድ ጥሩ ይመስለኛል ቸሩ አምላክ ይርዳሽ እህቴ በጣም ያማል
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u 28 күн бұрын
ቁልፍን አግኝተሻል እውነት ነው። አይ ገንዘብ😢😢😢😢
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 28 күн бұрын
እህትነትሽ ማንም መቼም አይነጥቅሽም ግን የሷም ወንጀል ሆኖ ሊገኝ ይችል ይሆናል የኔ ሀሳብ ግን ያለው ንብረትም ይሁን ጥቅማጥቅም የልጆቹ ነው
@elsa3589
@elsa3589 27 күн бұрын
እህት ነኝ ብላ ውክልና ከወሰደች ፣ ለልጆቹ ማን ይሰጣቸዋል ፣ የሚኖሩት ኢትዮጵያ ስለሆነ ።
@fatma6629
@fatma6629 26 күн бұрын
​@elsa😢3589
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 29 күн бұрын
አይ እህቴ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ምን አቅም አለውና ይፈርዳል ብለሽ ነው የፍርድ አምላክ እሱ ይፍረድልሽ ።
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 28 күн бұрын
Exactly 👌👌
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 28 күн бұрын
Amen 🙏🏾
@fatma6629
@fatma6629 26 күн бұрын
😢ትክክል
@Fiker123
@Fiker123 24 күн бұрын
‼️‼️የተጎዳሽው እንዳለ ሆኖ ስለ ልጆቹ እናት የምትሰጭው አስተያየትን ግን አልቀበለውም ምክንያቱም በመካከላቸው ስለተፈጠረው ነገር ማን በዳይ ማን ተበዳይ የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው አንቺ እሷን መኮንንሽን ባለመናገር ተቆጠቢ ሌላው ቢቀር ለስሙ መጠሪያ እንዲሆኑ ልጆቹን ማትረፍ ይጠብቅብሻል ስሜታዊ ሆነሽ ልጆቹን ጭራሽ ከቤተሰብ አታርቂያቸው ።።
@user-pg8wn1zg7n
@user-pg8wn1zg7n 4 күн бұрын
የዚች ልጅ እምባ እና የታማሚ እናቷ አምላክ መከራውን በላይሽ ላይ ያውርድብሽ ።የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 29 күн бұрын
ይቺ ክፉ ሴት እሷ ገጭታው የገደለችው ያክል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 28 күн бұрын
እራስዋ ትሆናለች ያስገጨችው
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 28 күн бұрын
መጀመሪያ ከመፍረዳችሁ በፊት እስከመጨረሻው እንከታተል??
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 28 күн бұрын
@@user-xd8bo1dm4gወሬኞች ቀዝቀዝ በሉ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 28 күн бұрын
አስክካበትም ይሖናል።
@santaw5392
@santaw5392 28 күн бұрын
አብረዉ ለብዙ አመት ከኖሩ እህቱ ነች፣ እሬሳውን ቤተሰብ የለውም ብለው የትም እንዳይቀር ብላ እርጂኝ ብለሻት ብዙ ነገር ተስማምተሽ ከረዱሽ በኃላ አሁን ገንዘብ ላይ መጣላቱ እጅ ነካሽ ያደርጋል።
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 29 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ! እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል ፤ እናንተ ያለባችሁ መታገስ ብቻ ነው ። (ዘጸ 14-14) እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን !!!
@timotiosayele7719
@timotiosayele7719 27 күн бұрын
ሲጀመር አባትሽ ታመው ልጅ አሜሪካ ስለሌላቸው ነው እናትና ወንድ ልጃቸው የሄዱት ወደ አሜሪካ ያ ብቻ በቂ ነው
@mulumassa9214
@mulumassa9214 15 күн бұрын
tekekl
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 28 күн бұрын
የልጆቹ እናት ለእሱ መሞት ተጠያቂ አይደለችም፤ በፍቅረኛሞች መካከል በተለይ ተራርቀው ሲኖሩ ችግር ይፈጠራል
@Hundumak
@Hundumak 29 күн бұрын
ንጋት እባክሽን ወደ ኢትዮጵያ መጥተሽ የቤተሰብሽንና የወንድምሽን ሙሉ መረጃ በህጋዊ መንገድ ወስደሽ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማረጋገጫ አስደረገሽ የፖሊስ ማስረጃ ወስደሽ የአሜርካ ፖሊስ እንድደርስ ማድረግ ትችያለሽ። ያቺን ሴትዬ ከሥራ ውጭ አድርጊ ። በጣም ቀላል ነው ። ጊዜ ይወስዳል እንጂ በህግ አግባብ ህዝብ የሚመሰክሩትን እውነተኛ መብታችውን አሳልፈሽ አትስጪ ።
@rutafruh6588
@rutafruh6588 28 күн бұрын
ምን ህግ ኣለና እህት ብልው የውሽት doc የሚሰጡ 😭😭😭😭😭
@enatnettube8779
@enatnettube8779 28 күн бұрын
Tekekelll
@enatnettube8779
@enatnettube8779 28 күн бұрын
Tekekel Erasewa mehyd alebate
@mayamuller8741
@mayamuller8741 28 күн бұрын
የአሜሪካ ህግ ከባድ ነው ስለዚህ ትንሽ ፍንጭ እንደምንም አድርገሽ ላኪ እይዞሽ
@HaregHaraka
@HaregHaraka 27 күн бұрын
በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያ 😢
@sofi8983
@sofi8983 29 күн бұрын
የዛሬውስ ጫን ያለነው ገና ከጅምሩ የደነገጠ ማነው በዛው ቅመሞችየ አበረታቱኝ ደምሩኝ ስወዳችሁ
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 28 күн бұрын
በነገራችን ላይ እሱን የገደለው መኪና እሳን እደማገላት በምን እርግጠኘ ሆነች ሁጊዜ እደምንሞት እናስብ ልባና ይስጣት
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 27 күн бұрын
ስው እኮ ችግራችን ይህ ነው ነገ እንብላው አንብላው ሳናቅ ነው የምንሞተው ደሞ ስው ይመስለዋል ግፊ ሳይውል ፊጣሪ መልስ ይስጣል
@alemuberta6264
@alemuberta6264 28 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን፤ልብየሚሰብር ታሪክ ነው በዚህ ቤተስብ የደረሰው። እህታችን እግዚአብሔር እንባሽን አብሶ፤ ልብሽን ጠግኖ እውነትን ፈርዶልሽ ፍትህ አግኝተሽ በሠላም፤ቤጤና ያሳርፋሽ።
@musbahhammid
@musbahhammid 28 күн бұрын
በአሜሪካን ህግ እህት ሳትሆን እህት ነኝ ካለች ከባድ የማጭበርበር ወንጀል ነው።በምንም መንገድ ማረጋገጭያ ማቅረብ አትችልም።ቢያንስ ዲኤንኤን ታደርጋለች።በጉዳዩ ግፊበት
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 28 күн бұрын
She will go to prison there is no playing in America. DNA test will be taken. 😢
@BetelTekl
@BetelTekl 25 күн бұрын
​@@user-oi8ii6ez1zthat's true it will be dangerous if it is not true
@getetilaye5905
@getetilaye5905 29 күн бұрын
እውተኛ ዳኛ እግዚአብሄር ነው እውነት ይቆያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም አይዞሽ😢😢😢
@asmeretfessha6102
@asmeretfessha6102 28 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ መቼም እንቅልፍፍ አትተኛትም ስራዋ እንቅልፍ ይነሳታል የማይሳሳት አምላክ ፍርዱን አምላክ ይስጥ🙏
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 28 күн бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ቀረ!! ነፍሱን ይማረው እናትሽንም ይማርልሽ!! በርቺ ጭንቀት ሌላ በሽታ ያመጣል ብዙ አታልቅሽ!! 🙏🏾
@rimemhdi680
@rimemhdi680 29 күн бұрын
አለም ሰገድ ምን አይነት ፍጥረት ነህ ይህ መታደል ነው ነገር ግን አንተም እራስህን ጠብቅ ትሪት ያድርግህ ያስፈልጋል የብዙ ሰዎችን ችግር በምታደምጥ ጊዜ እንዳትጎዳፕሊዝ ለትውልው አስፈላጊ ነህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 28 күн бұрын
tekekele
@babyshowoaberababy5860
@babyshowoaberababy5860 29 күн бұрын
ጌታ ሆይ 😢ሳልጨርስ ነው ማልቀስ የያዝኩት እንደእኔ ያዘን ማነው
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 28 күн бұрын
ኡፍፍፍ እኔስ አልቻልኩ ስልክሽ ላኪሊኝ እህቴ እየድውልኩ ላዋራሽ አሜሪካን ነው የምኖርው
@saratesfamariam9094
@saratesfamariam9094 28 күн бұрын
Me too
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 28 күн бұрын
I am so sad. She is evil 😈 😢 It's to much to handle. 😢
@Kelem-di2ff
@Kelem-di2ff 26 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት የማያዳላው የሚረዳው የእውነት ፈራጅ አባት እንባሽን ያብሰው መጽናናትን ይስጣችሁ ወንድምሽም ነፍሱን በገነት ያኑራት
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 28 күн бұрын
በዚህ ዘመን ደግ ነገር መስማት ብርቅ ሆኗል እህቴ እግዚአብሔር ያጥናችሁ ወንድምሽንም ነፍሱን ይማረው ነገር ግን ይቺ ሴት በራሷ ላይ በአንገቷ ገመድ ጠመጠመች ይህን ነገር የአሜሪካ መንግሥት ከደረሰበት ዕድሜ ዘመኗን እስር ቤት ታሳልፋለች እባካችሁ የህግ ባለሙያዎች አግዟት
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 29 күн бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ እና ትክክለኛ ፍርድ ይስጥሽ እህቴ የሰው ፍርድ ፍትህና እውነት ይጎድለዋልና🤞
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 29 күн бұрын
የልጆቹ መብት ነውኮ ! ይሄ ሁሉ ድካም ለወንድምሽ ልጆች እንደሆነ ተስፋ ላድርግና ፈጣሪ እንዲረዳሽ ልመኝልሽ እህቴ። እግዚአብሔር ይረዳሻል፣ሀቁም የልጆቹ ነው።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 28 күн бұрын
እንዴ ማንነቷን እኮ ነው የሰረቀቻት እናቷን ወስዳ ማሳከምም አልቻለም። ገንዘቡን ደግሞ ሴትየዋ ልትነካው አትችልም ክርክር እስካለበት ድረስ ስለዚህ በእሷ በኩል አልፎ ለልጆቹ የሚደርስ ነገርም አይኖርም የለም እሱም አባትየው ካስመዘገባቸው ነው።
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 28 күн бұрын
ወያኔ ስለሆንሽ ነው ለማመን የተቸገርሹ
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 28 күн бұрын
​@@hanytwinአይ የገረድ ጭንቅላት! እህት ያልሆች ሴት እህት ነኝ ማለቷ ትክክል ነው ትያለሽ!
@ቲሊሊ
@ቲሊሊ 28 күн бұрын
አዋ የልጆቹ መት ነው ፡፡ ግን እሱ አሜሪካ ስመጣ ልጆች እንዳሉት አሜሪካ አስመዝግቦል ወይ???
@nunu7353
@nunu7353 28 күн бұрын
@@hanytwin and who are you? Please sit down unless you know what’s going on…
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 28 күн бұрын
ግራ የሚጋባ: አሜሪካ ያለችው ለበጎ ብላ እሬሳ እንዲላክ ይሆናል: የኢንሹራንስ ብርም ካለ ለሚስቱና ልጆቹ ነው::
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 27 күн бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያን እርዷት እባካችሁ😭😭😭😭😭 እንደዚህ ያደረግሽው ሴት የሰላም ኑሮ እየኖርሽ ነው?????? እግዚአብሔር የእዉነት አምላክ ይፍረድ😭😭😭😭😭
@mercymercy9309
@mercymercy9309 29 күн бұрын
ምን ክፋ ሴት ናት ግን ስንት አመት ልትኖር ነው በደም ዋጋ?የቸርች ሰው አትመኑ 😢
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 29 күн бұрын
አሜሪካ ውስጥ ያሉ የአደንዛዥ እጽ ተጠቃሚዎች በብዙ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት አደጋ እያደረሱ ይገኛሉ ።በጣም ያሳዝናል።የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 күн бұрын
እሜሬካ ውስጥ የስው ልጅ መብት እይደለም የእንስሳ መብት የሚከበርበት ሀገር ነው..እስገድዶ እደንዛዥ እፆ የሚስጥሽ የለም ..የስው ልጅ ወደሱስ የሚገባው በምርጫ ነው...!!!
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 28 күн бұрын
Agatame new egziabher yetebken malet new hulum zega lay yedersal .
@elsa3589
@elsa3589 27 күн бұрын
​@@user-rq3rm9in5zየእንስሳ መብት ይከበራል ፣ የጥቁር ሰዉ መብት ግን ከእንስሳ ያነሰ ነው ፣ እያታለሉ አይደል የሚሰጡት ፣ ከማስገደድ በምን ይተናነሳል ፣ ልጆቹን ቀስ በቀስ አይደል የሚከትቡት ።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 27 күн бұрын
@@elsa3589 እንቺ ምስኪን ያባርነት መንፈስ ያለቀቀሽ ነሽ...ሁሌም ነጭ ላይ እያሳበብሽ ማልቀስ ተይና Land of opportunity 👈🏽ሀገር ላይ የፈለግሽውን ሀገርሽ ላይ መሆን የማትችውን እሜሬካ ውስጥ መሆን ትችያለሽ.... እሜሬካ ብቻ ሳይሆን ዘረኝነት ሁሉም እለም ላይ እለ....ልዩነቱ እሜሬካ ዘረኝነት በስሱ ቢኖርም ከመብት ጋራ ነው ብሎም ነጩ ብቻ ሳይሆን ጥቁሩም ኤዢያዊውም ሜክሲካኑም ወዘተ ሁሉም በየጎራው ዘረኛ ነው ....ጥቁሩም የሌላውን እፍሬካ መጤን እይወድም ...
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 27 күн бұрын
@@elsa3589 ሲሉ ስምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች እሉ....🤔የምን ክትባት 😂😂😂
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f 28 күн бұрын
ለወንድምሽ፡አዝናለው፡ስለተፈጠረውም፡ነገር።ግን፡ የባልና፡የሚስቱ፡ጉዳይ፡ከሞቱጋ፡ምንም፡አያገናኘውም።በመሀላቸው፡የተፈጠረውን፡ሁለቱ፡ያውቁታል፡የፈለጉትን፡ቢነጋገሩ፡አይመለከትሽም።ልጆቹም፡እናታቸው፡ላይ፡ጥላቻ፡እንዲያድርባቸው፡እየሞከርሽ፡ነው።በእርግዝናዋ፡ጊዜ፡ከነልጇ፡ጥሏት፡ሔዷል፡ይሔን፡ስሜት፡እንደሴት፡ታውቂዋለሽ።ጉዳይሽ፡ሚስቱ፡ሳትሆን፡ሌላነውና፡ልብሽን፡አፅድተሽ፡ሚመለከትሽን፡ብቻ፡አድርጊ።እዚቢሆን፡የሞተው፡ሚስቱን፡መጠርጠርሽ፡ግልፅ፡ነበር። ወሬለማሳመር፡የሰውን፡ስም፡ማጥፋት፡አይጠበቅብሽም።የባል፡እህቶች፡ፀባይ፡አንድ፡ነው።
@avap5
@avap5 28 күн бұрын
የልጆችን እናት ካወቁ ንገርዋት የኢንሹራንስ ብር የሷ እና ልጆች ነው
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 25 күн бұрын
Wow amazing respect my sister thank you 👍
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 27 күн бұрын
ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ እህታችን እጅግ በጣም ታሳዝናለች ፍርድ ሁሉን ከሚችል ከላይኛው ጌታ ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 29 күн бұрын
ወይ ድፍረት። በሀይማኖት ሸፉን እነዲህ አይነት አይን ያወጣ ወንጀል ሲሰራ መስማት እጀግ በጣም ይገርማል። እሀታችን እግዚአብሄር በሁሉ ነገር ይርዳችሁ።
@ninaatna5689
@ninaatna5689 28 күн бұрын
Pente bemulu leba new 👹👹
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 25 күн бұрын
@@ninaatna5689 not only them orthodox believers too we heard alot in orthodox believers ingeneral religion is a cover up for those creepy robbers it doesn't matter which kind of believers you're it can happen in any kind of religion's may God help our sister no one else's 🤔🤔
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 19 күн бұрын
አይባልም
@user-tl1pm6fr3t
@user-tl1pm6fr3t 29 күн бұрын
ወይ ሰው ከንቱ አላህ መርዝ ያርግባት ይች መናጢ 😭😭😭
@maremarenesh3487
@maremarenesh3487 28 күн бұрын
እናት ፈጣሪ ያጽናሽ ባክሽ ለልጆቹ እድገት የተናገርሽው ነገር ጥሩ አይደለም ችግርም ቢኖር ለወንድምሽ ልጆች እድገት ስትዪ ትግስት ያስፈልጋል
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 28 күн бұрын
እግዚብሔር ይሥጥልን አለመሠገድ ህዝብ ትረዳለህ 🙏 እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ወደዛው ነን ተፅናኑ ህመምሽ ይገባኛል ጌታ ይድረሠላችሁ
@mickeybtw2575
@mickeybtw2575 29 күн бұрын
አንዳንድ ነገር የተምታታ ነው እናቶን ለማሳከም ምን ይከለክላታል ትንሽ የተጋነነ ነገርአለ
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 28 күн бұрын
don't judge bru
@keyayene3325
@keyayene3325 27 күн бұрын
Bedebe degami adametena yegebahale mesemat sayehone madametn tegbar lay awelew
@SelimHassen
@SelimHassen 29 күн бұрын
የዛሬውስ ገና ከመጀመሪያው ይጨንቃል😢😢
@yayahala615
@yayahala615 28 күн бұрын
😭
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 28 күн бұрын
ገንዘብ ነው እንዲ እሚያደርግ? የልጆቹን እድሜ እንኳ የማታቅ አክስት: ከኔ ሌላ ለወንድሜ?? ሁሉም ተዋናዮች ደሞ ፔንጤ መሆናቸው ግርም ይላል::
@abentekelly9387
@abentekelly9387 28 күн бұрын
እወነት ነው አሚሪካን አገር አንዳንድ ሀበሻች የinsurance ገንዘብ ለመብላት ብዙ ይዋሻሉ, በአሁ ሰአት ኢትዮጵያዎ የአለማች ጨካኝ እና አጭበርባሪ ሆኖል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 26 күн бұрын
አሜሪካን ህግ አለ ኢትዮጵያ አይደለም!! መታወቅ ያለበት አሜሪካን በዶክመንት ነው!!! ዶክመንት ሲሞላ ኮንታክቱ ሴትየዋ ትሆናለች!!! ኮንታክት ሲሞላ እህቴ ብሎ ይሆናልየፃፈው ስለዚህ አሜሪካን ማታለልአይቻልም!!!
@BetelTekl
@BetelTekl 25 күн бұрын
ልክ ነው እህት ብሎ ሞልቶዋት እንዳይሆን እንጅ ከአሜሪካ ህግ ልታመልጥ አትችልም መዘዙ ከባድ ነው።
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 29 күн бұрын
አይደለም በሕግ በእኛ በባህላችን እራሱ ነውር ነው የደም ብር ያጠፋል እንጂ አይሳድግም በርቺ እህቴ እውነት ከፈጣሪ ከሕግም ይስጥሽ ....
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 29 күн бұрын
እግዚአብሔር በቃቹ በለን በዚህ ዘመን መቼም ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀን ቀን በቀን የሚሰማው ችግር መከራ ስቃይ እንባ ሆነ ጌታዬ ሆይ እንደበላችን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ታረቀን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 28 күн бұрын
🎚አሜን🤲
@asmeaabate8
@asmeaabate8 28 күн бұрын
መጀመሪያ እህት ነኝ ያለችው እሬሳውን ለማስለቀቅ እና ኢትዮጵያ በማምጣት እናንተን ለመርዳት ይሆናል፣በመቀጠል ገንዘብ መቀበልዋን ማረጋገጪያ የለሽም፣
@user-eu2it6sm1d
@user-eu2it6sm1d 28 күн бұрын
ሰምተህ/ሽ ኮሜንት አትስጥ/ጪ በደንብ አዳምጥ/ጪ
@user-pf9mf5tp3f
@user-pf9mf5tp3f 26 күн бұрын
የእውነት አምላክ ጌታ እየሱስ !!!!! እውነቱን ያውጣልሽ !!!!!
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 29 күн бұрын
ከአዲስ አበባ ሊወጣ የሚችለው ዶክመንት ከፍርድ ቤት የወራሽነት ማረጋገጫ ነው።ሀሰተኛ ነው ብሎ በማቅረብ ሊሰረዝ ይችላል።
@ashutadesse4791
@ashutadesse4791 28 күн бұрын
ከአዲስ አበባ የወጣውን የእህትነት ደብዳቤ ብታገኚ እና እሱን ዶክመንት ማስረጃ በማድረግ ሴትየዋ ላይ ክስ በመመስረት ያ ዶክመንት ን ሐሰተኛ የሚል ውሳኔ በማሠጠት ውሳኔውን በመያዝ ፖሊስ ደብዳቤ እንዲፅፍ ማድረግ ይቻላል::
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 29 күн бұрын
ለሷ የተሰጠው ዶክመንት ኮፒ ይስጡሽና ወደ አ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይቅረብ ፣ያኔ ፖሊስ በራሱ አጣርቶ መልስ ይስጣል ።
@kemilaissa3110
@kemilaissa3110 28 күн бұрын
የ የአሜሪካ ሰው በጣም ጨካኝ ነው ሲበዛ ራስ ወዳድ ነው 😢😢😢😢 የስራዋን ይስጣት
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 28 күн бұрын
ተሳስተዋል ። አሜሪካ የህግ ሀገር ነዉ።በቅርቡ ትይዛለች
@elsa3589
@elsa3589 27 күн бұрын
በጣም እንጂ አበሻ በአበሻ ላይ የሚያደርሱት ግፍ እና በደል ከአቅም በላይ ነው ፣ አበሻ በጣም በጣም ከባድ ማህበረሰብ ነው
@elsa3589
@elsa3589 27 күн бұрын
​@@kirstanmore1709የአሜሪካ ህግ በብዙ የሚሰራው ለነጮቹ ነው ፣ ጥቁር ከጥቁር ጋር ከሆነ እንብዛም ነው ፣ ምናልባት የኢንሹራንስ ገንዘብ ስለሆነ ትንሽ ህጉ ሊጠብቅባት ይችል ይሆናል ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
አረ አረ አረ ለቃልዎ እርማት በጥቂት ሰው ክፋት ሁሉም አይጭፍለቅ ግን ወገን ሀሳቦን እጋራለሁ ሀበሻ በአጠቃላይ አረመኔ ነው እርሶ እሜሪካን እሚኖር ስላሉ ነው በአሜሪካን እሚኖር ርንሽ ህልውና እለው ኢትዮጵያ ውስጥ እሚኖረውስ እሚሰማው እሚድረገውን ይሰማሉ???????
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
Kemilaissa ወደ ገጠር ነው መሰለኝ እሚኖሩ ስለለሜሪካ አሉ አሉ ነው እሚያውቁት!!!
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 28 күн бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናናችው ለልጆቹ ማደጊያ ያስፈልጋቸዋል የሱ ንብረት ሁሉ የልጆቹ ነው የሚያስፈልገው
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 28 күн бұрын
አረ ኢትዮጲያውያኖች ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 26 күн бұрын
ኢትዮጵያውያንማ ወርደናል 😭😭😭😭
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 29 күн бұрын
ምን አይነት ሰይጣን የሆነች ሴት ነች ግን?እግዚአብሔር እናትሽን ፈጥኖ ይማርልሽ። እግዚአብሄር የሰራዋን ይሰጣት።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 28 күн бұрын
😢😢 እንዴት እንዲ ትላላቹ በድፍረት በደጉ ዘመን ተቀብላ አኑራ ከዛ እራሱን ችሎ ተከራይቶ እየኖረ አደጋው ተከሰተ ከዛ አስክሬን ለመላክ ንብረቱ የትም እንዳይወድቅ እንደ ቤተሰብ ከጎኑ ሆና ቀረበች እንደውም የዋህ ስለሆነች እንጂ አላቅም ብላ ዝም ብትል ጥሩ ነበረ ??? ለማንኛውም ከዚ ታሪክ እኔ እንደተረዳውት የፈለገ የቅርብ ሰው ቢኖር እንደ እሩቅ ሰው ቆሞ ማየት ነው ::
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 27 күн бұрын
በምን አወቅሽ ሰይጣን መሆንዋን አንድ ሳይድ ብቻ እየሰማችሁ ዛሬ ወንድሜ ስለተገደለ ብር አገኛለሁ ያውም በሚሊየን እያለች የምትቃዠውን ምስኪን ይልቅንቂ በያት ይሄን የቪክቲም ስሜት ከራሷ ታውጣ ያቺም ብትጠየቅየምትለው አላት እንኡ አውቂያት አይደለም የማውቀው ግን አሜሪካን አገር ድራግ ዲለሮች ስለተገዳደሉ ገንዘብ አይሰጥም በፍፁም ውሸት ነው ንቂ በሏት በሞተሰው መነገድ ያቁሙ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 26 күн бұрын
ውስጥን ሳታውቁ አንድ ሳይድ አይታችሁ አትፍረዱ እባካችሁ!!!
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 26 күн бұрын
​@@khadeejahteyeb9050እኔም ግራ ገባኝ ማነው መንግስት ነው ካሳ የሚከፍለው?
@fatma6629
@fatma6629 26 күн бұрын
​@liethiይሆናልopawit3584
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እውነት ይወጣል እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ይፈርዳል
@getetilaye5905
@getetilaye5905 28 күн бұрын
ይሄ እውነታ መጨረሻን ማወቅ እንፈልጋለን በጣም ያሳዝናል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 28 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ ከአንቺ ጋ ይሁን አይዞሽ እግዚአብሔር የፍትህ አምላክ አለ
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 29 күн бұрын
እባካችሁ የመንግስት አካላት እርዱዋት ፖሊስ ወይም ፍርድ ቤት እውነቱን አውጡላት በጣም ታሳዝናለች አሁንም ደግሜ እግዚአብሔር ይርዳሽ እላለሁ
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv 4 күн бұрын
እውነታውን እግዚአብሔር ያወጠዋል ቢዘገይም እውነት ትወጣለች አይዞሽ በርቺ ፀልይ
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 28 күн бұрын
ወንድሞች እህትቶች በተለይ አሜሪካ ላይ ያላቸው እባካችሁ ለእነዚህ ቤተሰብ ጎን አንቁም አንነሳ ከሰማሁት ሚድያ እንደዚህ ግን አላየሁም ወገኖች ደጋግ ኢትዮጵያን ጥሪ ነው ጌታ ይረዳናል እዮሃ ሚድያ እደማታሳፍሩን አምናለሁ😢😢😢😢😢
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 29 күн бұрын
አዘንኩ፡ለገዘብ፡ብለው፡ሰውን፡ማሰቃየት፡እህቴ፡ውጭ፡ያለን፡ወደን፡ካገራችን፡አልወጣንም፡በችግር፡በተለያየ፡ምክንያት፡ግን፡ስንረዳም፡ኖረን፡ሁሌም፡እንከዳለን፡እምላክ፡ይርዳሽ፡ወገኔ፡
@user-er1dj6mh4c
@user-er1dj6mh4c 29 күн бұрын
የኛ ጉድ አያልቅ እንስማው. አለምዬ ታላቅ ሰው!
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 28 күн бұрын
እረ አሁንስ እኔ በዚህ ሚዲያ በምሰማው ነገር ሰውን ማመን አልቻልኩም ሰለዛህ አንዳንዴ ለጭንቅላታችንም (ላቱም) የሚያሰደስት ነገር ብንሰማ ጥረ ነው።
@azebgera8601
@azebgera8601 28 күн бұрын
አቤት አይ ሰው ልጅ ክፋታችን እሰቲ ራሰሸን ጠብቂ እህታችን አይዞሸ 😢 በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😢
@haileengida9239
@haileengida9239 27 күн бұрын
ኢዮያ መድያ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም ለአንቺ ዳግም እግዚአብሔር ጤናና። ሰላም ይስጥሽ ሁሉም ያልፋል
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 28 күн бұрын
አይ የሰው ልጅ ያልሰራነው ምን አለ በዚህ ምድር 😢😢 ፅናቱን ይስጣችሁ
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t 28 күн бұрын
ያንቺ ደሞ ከፋ እንዴ ሚስቱ ምን ታርግሽ ደና ሰው ቢሆን 6 አመት አሜሪካ ሲኖር ሚስቱንና ልጆቹን ለምን አሎሰደም በቀናነት ነው ምጠይቅሽ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 24 күн бұрын
ሚስቱ ምን ታድርግ። እውነቷን ነው ህይወት ይቀጥላል።
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኢንሹራንሱ ገንዘብ የሚመለከተው ላንቺም አይደለም እህተም ነኝ ያለችውን አይመለከትም የሚመለከተው ለልጆቹ ነው እናትሽንም አንቺንም እግዚአብሔር ይማራችሁ ለወንድምሽ ነብሱን ይማረው
@avap5
@avap5 28 күн бұрын
በትክክል የልጆች እና የእናት
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 29 күн бұрын
it's heartbreaking እግዛብሔር ያፅናችሁ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 29 күн бұрын
አይ እህት አለም ወንድምሽ እረፍተቅዱሳን ያድርጋለት ፍትህ ከዚች አለም ርቃለች ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ መጠበቅ ነው😢
@bety2338
@bety2338 28 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ። እግዚአብሔር ያፅናናችሁ። እቺ ክፉ ሴት እና ቤተሰቧ ለገንዘብ ብለው ለሰሩት ሴራ ይከፍላሉ።
@Abbaakoo-bq5sk
@Abbaakoo-bq5sk 28 күн бұрын
ሰዎች እባካችሁ ከሞት ቦኃላ ሕይወት እንዳለ እናስብ በአደጋ የምመጣ ሃብት ከቤተሰብ ውጭ ለዛውም እናት እያሉ አደጋ ነው ነገን ማን ያውቃል ?
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 29 күн бұрын
ምናልባት ይች ሴት በጊዜው የአሰከሬኑን process የሚወስድ አካል ባለመኖሩ እሷ ስለደረሰችና አንች ማነሽ ብለዉ ሲጠይቋት እህት ነኝ ብላ ቀርባ ይሆናል
@ht3077
@ht3077 29 күн бұрын
America hulum sew be sira botan yihun hulubota emergency contact (be adega gize tetery yinorewal I’m sure she is his emergency contact
@ht3077
@ht3077 29 күн бұрын
lelaw degimo endih beklalu genzeb kalew leswa anstew ayisetwatim
@ht3077
@ht3077 28 күн бұрын
Funeral houses( ye resa makoy bet genzebu betam bizu new
@alembekele
@alembekele 28 күн бұрын
አዎ ልክ ነሽ እኔም እንዳዛ ነው የገመትኩ አስታውሳለሁ አደጋው በተከሰተ ጊዜ ሴትየወዋ ኒውስ ላይ ቀርባት ጋዜጠኞች ስታወራ ነበር እህት ነኝ አላለችም የሟች የቅርቡ ሰው እንደሆነች ነበር ስታወራ የነበረው
@nunu7353
@nunu7353 28 күн бұрын
@@alembekele what’s her name?
@zerfecheru3089
@zerfecheru3089 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ በወንድምሽ ላይ የተደረገውን በደል ለመበቀል ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ የመጣብሽን በደል ፍፃሜ ለማድረስ ህመምተኛ ነኝ ስላልሽ ቆመሽ ጥግ ለማድረስ መቆም አለብሽ ከምንም በላይ ፈጣሪ የእውነት አምላክ ነውና ይፈርዳል።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
እስቲ መጀመሪያ ሁሉንም እናዳምጥ!! ከሪህብሌሽን ሰንተር ሊጠፍ ይችላሉ!! ሌላው ከእስር ቤትም ይጠፋሉ እህት ነኝ እንዴት ልትል ትችላለች??? ሌላው አሜሪካን ሀገር ስራም ስንገባ ህክምናም ስንሄድ ኮንታንት እናስገባለን!! ይህች ሴት ምዋቹ ኮንታክት አድርግዋት ይሆናል ኮንታክት ሲፅፍ ደሞ እህቴ ብሎ ሞልትዋት ከሆነ!! መብት አላት!! ባለትዳር ከሆነ ሚስትየው የታለች??? ሚስቱ የምዋች ተጠሪ አይደለችም?????
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
በምን አወቁ በደል መሆኑን??? አረ እናስተውል እርሶ አሜሪካን ነው እሚኖሩት ወይንስ ኢትዮጵያ????
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 28 күн бұрын
የኔ እህት አላህ እምባሽን አላህ ያብስልሽ አብሽሪ ሀቅ ተደብቃ አትቀርም አንቺ እራስሽን አጠንክሪ ለእናትሽ ኑሪላት የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚች እህታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 28 күн бұрын
በጣም ይገርማል አካባቢዉን አዉቀዋለሁ ሰፈሬ ነዉ ዱከ እስትሪት ባወቅኃት ይኽችን አጋሰ ስ አሳማ ባገኘኂት ይኼኔ በየቀኑ አያት ይሆናል ሰዉ እንዴት ከሌላዉ አይማርም ይኽ ልጅ ረጅም ሲያስብ ቅርብ የቀረ ደም ይፋረድሻል አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የሀዘን ዳርቻ ያድርግልሽ አይዞሽ እዉነቱ መዉጣቱ አይቀርም አይዞሽ ድንግል እመቤቴ ትርዳሸ እባክ አንቺም ለልጆችሽ መኖር ስላለብሽ ተረጋጊ ፈጣሪ ይርዳሽ
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 күн бұрын
😢simetawi anihunn lelawun enasib beteley lijochun andande tiru madiregim bekifat yikeyeral
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 28 күн бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ የወንድምሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለዝች እንደ ጤዛ ለምታልፍ አለም ይህ ሁሉ ክፋት እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 29 күн бұрын
ህመሟ😢😢😢😢 በስመአብ ህገወጥ ሰነድ የምትሰጡ የመንግስት ባለስልጣናት ይህ እንባ ይውቀሳቹ😢 ሌላ ምን ይባላል በሀገራችን መብት በወረቀት እንጂ በተግባር የለም በእግራችን ሄደን ጉዳያችን መጨረስ አንችልም ምክንያቱም እጃችን ኪሳችን ውስጥ ገብቶ ጉቦ ካልሰጠ እንዲህ ነው መጨረሻችን አንዱአለም እባክህ ይህን ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤትም ወደ አዲስአባ ፖሊስ ኮምሽንም ውሰድላት ወደ አይደለም እንዲህ የምታነቧ ህመሟን ማንም አይረዳም እንደሷ ካልሆንን
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 28 күн бұрын
Ethiopianim masilohaachawe nawe yihe Meraja woda America police biderise mine endamifaxare bawokut nebera
@lidyawo4575
@lidyawo4575 28 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ 😭 በርቺ እህቴ አሜሪካ አጭበርብሮ መኖር ያውም በውሸት ዶክሜት እባካችሁ አቅም ያላችሁ አግዙአት ምን አይነት ጨካኝ ናት🫢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 28 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሄር ያፅናናሽ የወንድምሽን ነብስ ይማር ባቀረብሽው ነገር ላይ ቅር ያለኝ በወንድምሽ ሚስት ላይ የሰጠሽው ሀሳብ ልጆቹንም አላካተትሽም ያንቺና የናትሽ ተገር ነው ያነሳሽው ልጆቹስ አባት ያጡት የሚገባው ለልጆቹ ነው አላልሽም ልጆቹ እየተሰቃዩ ነው ላልሺው አንቺ እናት ነሽ ልጆችሽን ታሰቃያለሽ የወንድምሽ ሚስትም ልጆቹዋን አታሰቃይም ችግራቸውን የሚያዉቁት ባልና ሚስቱ ናቸው ሂወት ይቀጥላል ብላ ፖሰተች ወንድሜ ተቃጠልኩ አለ እሱ ምን እንዳደረጋት ታዉቂያለሽ ልጆቹን ይዛ ደሞ ወቀሳ ይሄ ነገር ልክ አይደለም የእህትነት መብትሽን አረጋግጪ ሴትየዋንም በህግ አሸንፊያት ኢንሹራንሱ ግን የሚገባው ለልጆቹ ማሳደጊያ ነው ህጉ ከፈቀደ የልጆቹ እናት ከልጆቹዋ ጋር ወደ አሜሪካ ቢሄዱ ወንድምሽን የምትወጂ ከሆነ በልጆቹ ካሺው አሳድጊ አስተምሪ ለቁም ነገር አብቂለት የልጆቹ እናት ይሄን ፕሮግራም አይተሽ ብትቀርቢ የልጆቹን መብት አስከብሪ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 28 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል በዚህ ዘመን የማይሰማ ግፍ የለም አንቺግን እህቴ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ የልብ ችግር ካለብሽ ከባድ ነው እግዚያብሄር ይፍረድልሽ እህቴ😭🙏
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 28 күн бұрын
እህቴ ቁስልሽ በጣም ከባድ ነው ምንም ቃላት ልያፅናናሽ አይችልም ማፅናናት የሚችለው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ:: በንግግርሽ ቅር ያለኝ ግን ስለወንድምሽ ሚስት የተናገርሽው ትክክል አይደለም የእግዚአብሔር ፍቃድም አይደለም ወንድምሽ ህይወቱ ያለፈው በመኪና አደጋ ነው ስለህይወቱ ማለፍ እስዋ ተጠያቂ አይደለችም እንደገና ወንድምሽ ቢሆንም በመካከላቸው ያለውን ቅራኔ አንቺ አታውቂም በትዳር መክከል የአንድ ወገን አይኮንም በባልና ሚድት መካከል ብዙ ነገር ሊኖር ይችላል እንደገና የወንድምሽ ልጆች እናት መህንዋን አትዘንጊ የስሙ መጠርያ ልጆች ዘር የሚተኩ ልጆች ወልዳላችሁዋለች :: እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው ተባረክልኝ
@selamissak5726
@selamissak5726 28 күн бұрын
የሰው እንባ አይኑርባችሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል😭በስመአብ ለመስማትም ይጨንቃል።እግዚአብሔር ዳኛ ይሁንልሽ።እራሳሁን ጠብቁ ነገ ሌላ በን ነው።
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 28 күн бұрын
እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣለት ለወንድምሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 28 күн бұрын
1=እንዴ የልገባኝ ነገር ከእሷ አ.አ መምጣት ጋ ምን አገናኘው? 2=እናቷን ወደ ኖርዌይ ለመውሰድ ምን ያገናኘዋል? 3= ባልና ሚስት መሃል ያለውን ፀብ ባል ፣ሚስት እና እግዚ/ር ብቻ ናቸው የሚያቁት ይህ ሆኖ ሳለ ቤተሰብ ገብቶ አስተያየት ባይሰጥ ጥሩ ነው እሷ ናት የገደለችው ላለችው ሚስቱን ማለት ነው ፀብ ይኖራል
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 27 күн бұрын
Bedenb alsemahem malet new lesu mels setech iko
@b.6015
@b.6015 28 күн бұрын
አይዞሺ የኔ ማር አይዞሺ ድሮውንም የቅርብ ሰው ነው ጠላት የሚሆነው ያከሪም አይዞሺ እማ ለልጆችሺ ስትይ እራስሺን ጠብቂ
@hannatomas9176
@hannatomas9176 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያፃናሽ ፍትህ እንደ ምታገኚ ተስፋ አለኝ
@manjafekade9039
@manjafekade9039 22 күн бұрын
ሕዝብ በሕዝብ ላይ መጨካኬን ተጀምሮአል ለኢትዬጰያኖች እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያስገዛ እንጅ ከባድ ነው።እህቴ የወንድምሽ ደም እግ/ር ይበቀልልሽ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ነብስ ይማር መፅናናት ያድላችሁ❤❤😢😢በሰው ህይወት የምትነግዱ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢😢😢ስሙዋ ለምን አትናገሪም
@solomontakele7953
@solomontakele7953 28 күн бұрын
እህታችን 1= ሬሳ አይባልም አስከሬን ነው የሚባለው 2 = ሟቹ ወንድምሽ ልጆች እያሉት እንዴት አንቺ ወራሽ ሆነሽ ትቀርቢያለሽ ልጆቹ 18አመት ካልሞላቸው እናታቸው ሞግዚት ነው የምትሆነው ባይሆን የልጆቹ እናት ይሄንን ፕሮሰስ ለማድረግ እውቀቱ ከሌላት እየረዳሻት ማንኛውንም ጥቅማ ጥቅም እንዲአገኙ ማድረግ አለብሽ እየሱስ ክርስቶስም የሚወደው እና የሚፈልገውም ይሄንን ብቻ ነው
@avap5
@avap5 28 күн бұрын
በትክክል
@user-bl1yt1qe7b
@user-bl1yt1qe7b 28 күн бұрын
Tkkl
@TheLala6490
@TheLala6490 28 күн бұрын
Strong woman you will winn by the greac of God❤
@yemeserachtefera9344
@yemeserachtefera9344 28 күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ ሁሌም ከተበደሉት ጎን ነው እግዚአብሔር
@ethiopian6561
@ethiopian6561 28 күн бұрын
Lawyers in DC may be able to help you. Please post her name and picture of this lady.
@ethiotina1
@ethiotina1 26 күн бұрын
Setiyewa be positive adiriga lihon yichilal eresa Ethiopia mewiseduwa rasu tilikinet new. May be try to interview the women
@user-rz8ru3tb7i
@user-rz8ru3tb7i 22 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ በጣም ከፍተናል በጣም ገዘብ ወዳድና እራስ ወዳዶች ሆነናል ሁላችንም ባይሆንም ፈጣሪ ያፅናናሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 26 күн бұрын
አሉኝ ተባለ እሚባል አትስሚ እህቴ የኔ ቆንጆ!!!
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 28 күн бұрын
ፋትህ ለወድማችን እምትሉ ላይክ አድርጉ😢
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 28 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬ ላንቺና ለቤተሰብሽ የሁን እባካችሁ አሜሪካ ያላችሁ ጠበቆች በሀሳብ ብትረዷት እንዲሁም የ ኢትዮጲያ ኤንባሲ ምናልባት ቢተባበራት ጥሩ ነበር አይዞሽ ሁሉም የእጁን ያገኛል ወደ አምላክሽ አልቅሰሽ ፀልይ
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 3 күн бұрын
በጣም ያማል አይዞሽ የኔ ናት አግዚአቤሕር አውነቱን ያውጣልሽ😂😂
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 28 күн бұрын
አይዞሽ❤ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝሻል.❤ ሚድያ ማውጣትሽ ትልቅ ነገር ነው ብዙ ህዝብ ያግዝሻል.❤
@AhelamSied-zk7nq
@AhelamSied-zk7nq 28 күн бұрын
Meche justified endmenehon btame enafekalhu motachehu asazenognal gen y wendemesh miste mendene new teffatua?? Even if leala abebea bihon enquan b car acident lmote see mene wenjelgna yasebelatale
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 55 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 120 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 23 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН