ሽጉጡ ያመጣው መዘዝ!!እናት እውነታውን ስታውቅ እራሷን!!

  Рет қаралды 156,609

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

dukashow ©subscribe ©like ®share™

Пікірлер: 1 300
@user-rx9rh7sg1e
@user-rx9rh7sg1e 7 ай бұрын
አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እናትህን ፈጣሪ ይማራቸው 🙏
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 7 ай бұрын
ወንድም ኣለም ኣንተን ካንተ በፊትም ለተበደሉ ወንዶች ለበዳዮች ኩፉ ይድረስባቸው ኣራት ነጥብ፡ እነሱ ህይወታቸው ድንዋል እድሜ ለጋዜጠኛው ፡ ኣንተ ግን ገንዘብህን ኣጊንተህ ያላሰብካትን ቆንጆ ማለት ፍርሃተ እግዚኣብሄር ያላት እምነት ያላት ይስጥህ ኣምላክ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 6 ай бұрын
Fetari Enathin Yemar Egiziabher Lantem Melkamuwan Yesthi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@MuneeraMnr
@MuneeraMnr 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@fitsumberga
@fitsumberga 5 ай бұрын
በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወንድሜ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ብዙ መጥፎ ሰዎች እንዳሉ ብዙ መልካም ሴቶችም አሉ እና ፀሎት አድርግ ቅድስት አርሴማ መልካም ህይወትን ትስጥህ እግዚአብሄር አምላክ ይካስህ።
@taz3739
@taz3739 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዞች ናቹ ❤
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
እናንተ ዲያስፖራዎች የምቶዱትን ሰው እወቁ አብራችሁ ተኝታ የከረመችን ሴት እያመናችሁ ገንዘባችሁን እየላካችሁ የምትንጫለሉ ወንዶች ቆም ብላችሁ አስቡ ያላገባሀትን ሴት ገንዘብ በገፍ እየላክ ከነባሏ ስታንበሻብሻት ከርመህ መጥተህ ያዙኝ ልቀቁኝ አይነፋም ባንተ ጦስ እናትህን ደፍተሀት ነበር
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 7 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቸው
@eteneshliben4666
@eteneshliben4666 2 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ለአንተ የምትሁንህን መልካም አጋርህን ይስጥህ
@Mekde.2126
@Mekde.2126 7 ай бұрын
አንተ ጋ ምንም ሰህተት የለም ወንድሜ በሁላችንም ቢደርስ የምናድርገው ነገር ነው ወንድ ነህ በውንት አይዞህ ተርጋጋ እናትህንም አግዚአብሔር የማርልህ
@yordibekele6990
@yordibekele6990 7 ай бұрын
እንድ አይነት ሰቶች እግዚአብሔር ያወርዳቹ ነዉረኞች እዉነት ጌታን ፊሩ መጨረሻቹ አያምርም
@salamtigi4597
@salamtigi4597 7 ай бұрын
በእውነት በጣም ነዉ ያሳዝንኝ እግዚአብሔር ከአነተ ጋር ይሁን አይዞህ ወንድሜ ። ጋዜጠኛው ደግሞ በጣም ጉብዝ ነህ እግዚአብሔር ይሰጥህ ብርታልን ❤❤❤
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ይሄን ያህል የሚደነቅ አይደለም ብዙ አታካብዱ ይሄ ደሞ የሆነ ከረፈፍ ነው ይቀረዋል
@genettamerat4337
@genettamerat4337 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ መልካም ሰው ነህ የተሻለውን ለአንተ ያለውን ጥሩ አፍቃሪ ሰው ይስጥህ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 7 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ተጨንቀን ነበር እንኳን የሰው ሂወት በጂህ አልጠፋ ይብላኝ ለነሱ እምበር አንተማ ገንዘቡን ሰርተህ ታመጣዋለህ እግዚአብሔር የተሻለችውን ስደት የቀመሰች ትስጥህ 🙏❤️🇪🇷
@genetabay8968
@genetabay8968 7 ай бұрын
ወንድሜ ክንድ ነው እግዚአብሔር አለ ብድሩን ያግኙ ት ከ ለንደን ገነት ብሩ እንዴት እንደሜመጣ እቀዋለሁ።ግን ነብስ ይበልጣል😢
@eleniyami3319
@eleniyami3319 7 ай бұрын
ግን ባል ነኝ ባዩ፡ ነገ እሱንም ልጁን እስታቅፈው ያርፋል
@genetabay8968
@genetabay8968 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ተገፍተሀልና እግዛቤር ታማኛን ይስጥህ እንካንም ቀረችብህ ለሁሉም ትምህርት ነው
@genetabay8968
@genetabay8968 7 ай бұрын
ወንድሜ እንካንም አልገደልክ ሌላው ቀላል ነው ገንዘብም ይመጣል ነብስ ግን እይገኝም እና ይህን ይማርልህ❤
@genetabay8968
@genetabay8968 7 ай бұрын
ትልቅ ስው ነህእግዛቤር መልካሙን ያጋጥምህ😢
@ElsabetWabeto
@ElsabetWabeto 7 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነዉ አንጀቴን የበላዉ እነሱ ባይታመኑ አንተ ታምነህ ተገኝተሃል አይዞህ ወንድሜ የደረሰብህ ነገር ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ይክሰሃል እሱ ሁሉን ያያል እነሱ ዘላለም ሰጸጸቱ ይኖራሉ አንተ መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ
@comcell9602
@comcell9602 7 ай бұрын
እንኳን ፋጣሪ ከመጥፋ ነገር አተረፋክ የሥደት ውንድማችን❤❤❤
@ethiopia-wf1je
@ethiopia-wf1je 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zenadadi1988
@zenadadi1988 5 ай бұрын
❤👦❤
@bettyk215
@bettyk215 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህእናትህን ይማርልህ አንተም እራስህን ጠብቅ ልብህን ለጌታ ስጥ እግዚአብሔር ታድጎሀል ተጠንቅቆልሀል መጀመሪያ እግዚአብሔርን አክብር አሁንም በሱ ታመን ልደትህ ዛሬ ነው ጌታን ተስፋ አድርግ ዛሬ ያዳነህ ነገንም እሱ ያውቃል ተስፋ አትቁረጥ። ተባረክ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 7 ай бұрын
እንኳን ብርህን አገኘህ በስደት ያለን ሰዎች ዘመዳችን ብራችን ነዉ 😢😢😢😢
@user-xg9pr4ty7q
@user-xg9pr4ty7q 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢🎉🎉😢🎉,,,,, ----‐--☆☆☆★😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
ቀላል
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 7 ай бұрын
Ewnet new be tikekel 👍👍👍
@kokkok8460
@kokkok8460 7 ай бұрын
👍👍
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 7 ай бұрын
👍❤️
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 6 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ወንድሜ የምታሰብልህ ውሀ አጣጭህን ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኛለሁ የራሷን እድል ነው የሰበረችው የማትረባ
@AbuRehmet
@AbuRehmet 7 ай бұрын
መከፋትህን መበደልህን መከዳትህን ወደ ደስታ ይቀይርልህ በእውነት እኔ ከንተ የበለጠ ነው ያዘንኩት ልቤ የተሰበረው። አላህ የተሻለውን ይተካህ የምታስብልህን የምታስብላትን ጥሩዋን ውሃ አጣጭህን አላህ ይስጥህ። በወቅት ግንባር ግንባራቸውን ብለህ ብትደፋቸው ኖሮ ብዬ አስተያየት ሰጥቼህ ነበር እኔም በዚያ ግዜ በዚያ ወቅት ስሜታዊ ሆኜ ነበር አዎ የማያልፍ ነገር የለም ዛሬ ላይ ጉዳዩ ወደ ህግ ሄዶ አንተንም ተረጋግተህ ሳይህን እንኳንም ያችን ቀን አለፍካት እንኳንም ዘላለም እጅህን ያዘህ ብያለሁ።
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 7 ай бұрын
Yes
@user-wc7ee6qe5f
@user-wc7ee6qe5f 7 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ጨንቆኝ ነበር እንኳን የሰው ነብስ አላጠፋህ እግዚአብሔር ላንተ ያስቀመጠው አለ እመቤቴ የእውነት ኑሮ ፈላግ የሆነችዋን ትስጥህ ፈላግና ተፈላጊ አለመገጣጠም ነው አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 7 ай бұрын
በጣም የተረገመች ሴት የስደት ህይወት ቀልድ የሚመስላቸው የሰው ላብ በዬውች ያጥፍቸው አይዞህ ወንድም
@russomhabte9958
@russomhabte9958 7 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ አምበሳ ነህ ከአስመራ ነው የሚከታተለው ቅድም ሳዑዲ ነው የነበርኩት
@MahletGiday
@MahletGiday 7 ай бұрын
በእንዲህ አይነት ምትጓዙ ወንዶችም ሴቶችም የሰውን ገንዘብ አጭበርብሮ የሚበላ ሰው መጨረሻው አያምርም በሰው ገንዘብ ነበር እንዴ ልጅ ወልዶ ለማሳደግ ያረገዝሺው ትንሽ እፍረት አልፈጠረብሽም እሱ ስንት ለፍቶ እንደሚያገኝ ገንዘብን እኛም ስደተኞች እናቀዋለን እንዴት እንደምናገኝ ገንዘብን ትንሽም ቢሆን ገንዘብህን እንኳን አገኜህ እችይ ኑራም አጠቅምምህም ነበር ላንተ ፈሪሀ እግዚያብሄር ያላትን ፈጣሪ ይስጥህ ጠያቂዎችም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዳኒሻም ተናፍቀሀል በጣም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 7 ай бұрын
😢😢😢
@WagayeArage
@WagayeArage 5 ай бұрын
ወንድሜ በደልህ ብዙ ነው እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጥህ እንኳንም በእጅህ ነፍስ አልጠፍብህ እሷ ግን የስራዋን ይክፈላት አይዞህ ዱካ ሾው ጀግና ነህ ኸጥፉት አዳንከው
@hirut7396
@hirut7396 7 ай бұрын
የስደተኛ ልብ ህልም እምትነጥቁ ስዎች የስራችሁን ይስጣችሁ ተረጋግተህ ስላየሁስ ደስ ብሎኛል አረ ለስደተኛ እያሰባችሁ የስደቱ ስቃይ ብቻ ይበቃቸዋል በክህደትና በውሸት አታሳምሙአቸው 😢😢😢😢
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 5 ай бұрын
በእውነትሰኽነህ ይሁሉበድላህ ገዘብህተውክ በምሉዮንየበለጠገዘብህ ልብህሰብራ እናትህም ፈጣርይማርልህ❤❤😢😢
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የረፍት እጅጃ ይስጣችሁ ያረብ
@zemzem8468
@zemzem8468 7 ай бұрын
አሜንን
@tsehaynigatu6924
@tsehaynigatu6924 7 ай бұрын
አሜን
@tighest4445
@tighest4445 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 ай бұрын
ማዳም አትበይ
@wakakindey
@wakakindey 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በጅክ አላበላሹክ ባለግወች ናችሁ ሁሉም ለበጎነው እግዚአብሔር ምክናት አለሁ ወንድሜ ተመስገን እናትክንም ምህርት ይላክላት ጋዜጠኛሁ በጣም ጎበዝ ነክ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅክ እብርሃን ጥላ ከለላ ትሆንክ
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 7 ай бұрын
አትተውላት ለተቸገረ ለአይነ ስውሮች ስጣቸው
@user-ov4sh2lm4j
@user-ov4sh2lm4j 4 ай бұрын
አንተና እስክንድ በጣም ማደንቃቹ ጎበዝ ጋዘጤኞች ናቹህ እወነቱን ለማውዳትና ሰውን ከግዞት ለማውጣ ወደሁላ የማትሉ ወንዶች ናቹ እጌአብሔር ይበጠብቃቹህ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 7 ай бұрын
ይች ደፋር ምላሳም ምላሶን መቁረጥ ነበር አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሀል ራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hanademelash6673
@hanademelash6673 7 ай бұрын
ድምጧ ደሞ ሲያስጠላ ይጎረብጣል 🤣🤣🤣🤣
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord 6 ай бұрын
የድፍረታቸው ጥግ ሲታይ ግን በጣም በጣም በጣም ከልክ ያለፈ፡ ሕሊናቸው የሞተ፡ የሰው ልብ ስብራት እንደምንም ጉዳት ያልቆጠሩት እጅግ ክፉ አረመኔዎች ናቸው! ከምር ያስጠላሉ!
@user-ds2ss7bn4n
@user-ds2ss7bn4n 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዘላለምበጣምነዉየምወድክ የምትሰራዉስራየቱንምአልጥልም የምልክነገርቤኖርእራስክንጠብቅ በናትክለሁላችንም ታስፈልገናለክ ምንምአትሁንብኝወንድሜ ፈጣሪይጠብቅክ እድሜክበበጎስራይለቅ እወድካለዉ
@emukal
@emukal 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ሲጀመር ልጆቹ ሰው ያሳስታሉ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ የተከራየውን ቤት ባታሳዩ ጥሩ ነበር
@awolseid9359
@awolseid9359 6 ай бұрын
ስሙኒ አትቀመስም ነበር በጣም ጥሩ ሰው ስለሆንክ እንጂ ካሁን በኋላ መልካሙን ይግጠምህ ላንተ የምትበጀውን ፈጣሪ መርጦ ይስጥህ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 7 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@sikosilo1727
@sikosilo1727 7 ай бұрын
S A W..S A W🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saida4736
@saida4736 7 ай бұрын
s a w
@habibatan7581
@habibatan7581 7 ай бұрын
ሡለሏአለይወሠለም
@seadamahmud695
@seadamahmud695 7 ай бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
@user-gz6uj9bu9t
@user-gz6uj9bu9t 7 ай бұрын
ሡሉላወአይወሠለም ❤❤❤❤❤
@user-lx3uz1yl2x
@user-lx3uz1yl2x 2 ай бұрын
አንተ ቀጣም መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እናትህን ፈጣሪ ይማራቸዉ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ወንድማችን መጥፎ ነገር ወደ ቅን ማሰብ ትልቅ ነት ነው እመብርሃን ጥሩ ሚስት ትስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demozzeru
@demozzeru 2 ай бұрын
ጀግና ነህ።እራስህን አደጋ ዉስጥ ከቶ ሰዉን ማትረፍ ህ ይደነቀል። ለወደፊትም ትልቅ ትምህርት ስለሆነ እንድትጠነቀቅ ያደርግሀል። በርታ እንግሊዝ ቃላቶችን ላለመጠቀም ሞክር ሁሉም ተመልካችህ እንግሊዘኛ ኣያዉቅም።
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እናትህንም እግዚአብሔር ይማርልህ አይዞህ ላንተ ያለውን እግዚአብሔር አስቀምጦልሀል እንኳን አላገባሀት ሁሉም ለበጎ ነው
@tngrttesema6454
@tngrttesema6454 2 ай бұрын
ዘላለም በጣም የማደንቅህ ጀግና ጋዜጠኛ የእውነት ሰው
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 7 ай бұрын
ፈጣሪ በምክናያቱ ናው የደነህ ብተገባትም ሰላም አትሰጥህም ስለዝህ እንኳን ነፍስ አልጠፋ የተሸለ ይሰጠሀል በርታ በርታ አይዞህ።
@jesus_only1
@jesus_only1 4 ай бұрын
እኳን ብርሕን አገኘሕ የስደት ገዘብሕን የስደትን ነገር እናቀዋለን አይዞሕ ጌታ መልካም ነዉ በተሻለች ሚስት ይባርክሐል እፀልያለን ጌታ ይችላል
@laylaellias1587
@laylaellias1587 7 ай бұрын
ወይኔ ጨንቆኝነበር እንኮን ደህናመጣቹህ በስደት ደክሞለፍቶ እስርቤት እንዴይገባ ብዬ በሰዉ ሂወት የምትጫወቱ ሰውች አላህ የስራቹ ይስጣቹ
@Lemelem12
@Lemelem12 7 ай бұрын
Amen yisetachew 🙏🙏🙏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
ስደተኛው ወድማችን በደረሰብህ ነገር በጣም አዝኛለሁ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እነዚህ አጋንት ሌቦች ሀፂያት ውጥ አስገብተውህ ነበር እደሁኔታቸው ሞት ያንሳቸው ነበር ደም ነው የሚያፈሉት እግዚአብሔር የስራቸው ይስጣቸው አተም የላብህን ያስመልስልህ ሂወት ይቀጥላል እግዚአብሔር የምትፈራ ጥቅመኛ ያልሆነች ባሏን የምትወድ ትዳሯን የምታከብርህ እናት የሆነች ሚስት እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-zp8dh5fl9m
@user-zp8dh5fl9m 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እውነት ክፉን በመልካም መሸነፍ
@user-nk2xy3jl6i
@user-nk2xy3jl6i 7 ай бұрын
አንተ እንኳን እግዜአብሔር አበረታህ በእውነት ትልቅሰዉነህ አንተ እግዜአብሔር በ ጥሩነገር ይባርክሀል ይክስሀል አይዞህ ወንድሜ ወገኔ ያገሬልጅ ሰላምሁን
@miteketeketel7145
@miteketeketel7145 7 ай бұрын
የውነት በጣም ባለጌ ናቸው የውነት
@Sintesin
@Sintesin 5 ай бұрын
ጋዘጠኛዉ ጎበዝ እራሰህን ጠብቅ በስራህ በርታ ወድሜ ካለፈዉ መማር ነዉ የአንተ ሂዋን አለች ከአንድ ቦታ ፀልይ
@makdisassegbch5131
@makdisassegbch5131 7 ай бұрын
አይዞህ መጥፎው ስሄድ መልካሜሙ ይመጣል አይዞን ሂወት ይቀጥላልል ☝️🙏አምላኬ እኛን የመዳም ቅመሙች ሹፈን የበላተኛ አትዘዝብን እድዝህ ንፁህ አፍቃሪ ስተጥ ጌታ ሆይ 🤲🙏☝️🙇‍♀️
@yeshiabebe4595
@yeshiabebe4595 5 ай бұрын
እባክህ የህ ሰዉ መልካም ነዉ እግዚያብሄር ለሱ የሚሆነዉን ይሰጠዉ
@user-cb2vj1xx4r
@user-cb2vj1xx4r 7 ай бұрын
በእዉነት በጣም ያሳስናል ሰዉ አንዴት በዚልክ ይጨካከናል እንካን እግዚያብሔር አወጣህ ከስደት ወደእስርቤት ይገርማል አይዞህ ወንድሜ ሁሉምያልፋል ዘሌግን በጣም አስገርምከኝ ፈጣነህ ጎበዝ አስጣልከዉ ለሁለትኛዉ እየፈተሻቹሁ አቅርብ::
@hiwottesfaye9071
@hiwottesfaye9071 Ай бұрын
ወይኔ!!...በጣም ያሳፍራል በእግዚያብሄር ምን አይነቶቹ ናቸው ውስጥን ማቆሸሽ ህይወትን ተስፋ ማሳጣት !!...ለማናቸውም አዘጋጆቹ በዚህ ስራ ላይ በብዙ የምትፈተኑበት የብዙዎችን ሸክም ህመም ስቃይ በብዙ መሸከም ከባድ ነው ግን ያበርታቹህ ለብዙዎች ትምህርትንና አመለካከትን ለመቀየር ጥሩ መንገድ ነው!!...ግን ግን ሰው ከባድ ነው እኔ በብዙ ትምህርት ነው!!...ሴጣን ሳይሆን ስሜታዊነት በብዙ ዋጋ ያስከፍላል!!መረጋጋትና ራስን መግዛት ጥሩ ነው!!...ወይኔ አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ስለሆንክ ነው በዚህ መንገድ ፈጣሪ ሊያስተምርህ የፈለገውን ነገር አስተውል አዘጋጆቹን አዶንቄያለሁ የእውነት በርቱልኝ!!
@bbtt2380
@bbtt2380 7 ай бұрын
ወድሜ እግዚአብሄር አምላክ እናትክን ምህረቱን ይላክልክ ላንተም ታማኝ ሴት ይስጥክ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
አንተ እጁን ባትይዝ ኖሮ ቆይታው እስር ቤት ነበር አንተም አቤላም ተባረኩ ወንድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ ነገ ሌላ ቀን ነው ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጠንከር በል በጣም አስተዋይ ነህ። ነገ ለትታቀፈው ልጅዋ በማሰብህ ክበርልኝ
@mimochahin1335
@mimochahin1335 7 ай бұрын
😢😢😢 እንኳን በሰላም መጣህ ወድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋልል😢😢😊
@weseneejigu3487
@weseneejigu3487 6 ай бұрын
ምንም አይጨልምም ወንጀሜ እግዚያብሔር ይክሰሀል እወነት እመነኝ መልካም ሰወ ነህ
@sishaia6875
@sishaia6875 7 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ እኳንም ትንሽ ብር አገኘህ ምን ይባላን ጌታየ የስራቸውን ይስጣቸው እዳው እሳንም በሽፍና ይውሰዳት እፍን ያርጋት ፈጣሪ 😢😢😢ያመንሺው ይክዳሽ ሰውየው እዴት እዳሳዘነኝ
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c 3 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ቀላል አደረገላችሁ አይዞህ ወንድሜ ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ ነህ
@miteketeketel7145
@miteketeketel7145 7 ай бұрын
የውነት እራሳቸውን ሁለቱንም መግደል ነው
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 7 ай бұрын
ለሱ ጡሩ አይደለም መግደል እኮ ቀላል ነው እህቴ ለሡ ከባድ ነው እስር ቤት ይገባል ገልቤ ከደዚህ ያለጉድ አላህ ይጠብቀን ያረቢ።
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 7 ай бұрын
በስመ አብ ጨካኝ
@jastavms2119
@jastavms2119 7 ай бұрын
​@@user-sy8hs2zj9yእነሱ ናቸው ጨካኝኝኝኝኝኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 በሂወቱ ተጫወቱ😢😢😢😢😢😢
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 7 ай бұрын
እኔም እጋራሎህ😢
@user-mt3oq4zd2j
@user-mt3oq4zd2j 4 ай бұрын
በማይረቡ ስዎች እስር እይገባህም ግን እንኳን ተረፋችሁ አንተን እግዚአብሔር ይክስሃል አይዞህ በርታ ላንተ ያለው አለ ብርታቱን ይስጥህ እይናድድም አይድንም ያናድዳል ግን ተወው ናቃቸው የተናቁ ስለሆኑ።
@user-eg6bj2mh2r
@user-eg6bj2mh2r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ሰው ከባድ ነው መታመን ከምንም በላይ ነዉ በርታ መልካም ነገር ይግጠምህ ወንድሜ ስደትን ያየ ያውቀዋል አይዞህ❤
@yegoneneshelias5571
@yegoneneshelias5571 4 ай бұрын
ጀግና ጀግና ብርክን መቀበልክ ደስ ይላል ጀግና 👏💪💪💪 ግን በጣም ነበር የደነገጥኩት ጋዜጠኛው ❤ አንተንም ሳላደቅ አላልፍም
@loveethiopia4089
@loveethiopia4089 4 ай бұрын
እንኳን ተረፋችሁ ውላሂ በጣም ያማል አላህ የተሻለውን ይስጥህ ውንድም ከብዙ ልፋት በኋላ ጥሩ የምታስደሰትህ ልታገኝ ትችላለህ በአላህ ተስፋ አትቁረጥ
@user-xb6nb7zd2i
@user-xb6nb7zd2i 6 ай бұрын
አይ ወንድሜ ባሁኑ ዘመን እሴትን ማመን ይቅር አተነዋል ለትዳር ክብር ለቃል ኪዳን ክብር የላቸዉም ወድልጅን ሚያበላሹ እሴቶች ናቸዉ እሴት ታልሳቀችለት ወድልጅ አይቀርባትም ባለጌዎች እሴቶች ናቸዉ ወንድልጅን ሚያሳስቱ እሴቶች ናቸዉ ብዙ አጭበርባሪ እሴቶች ወንዶች አሉ መጠቀቅ ነዉ ሰዉን አምኖ መቀበል ከባድ ነዉ ባሁኑ ዘመን ብዙች ልባችን ተሰብሯል ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ ጉልበታም ያዉርድባቸዉ የቃል ኪዳን አምላክ ይፍረድባቸዉ እግዚአብሔር 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝💔
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 6 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ የበለጠ ህወት እና ሚስት ታገኛለህ እግዝአብሄር ይጥብቅህ ዶግሞ ምን የመሰለች አግባ
@habibathomaskawa6932
@habibathomaskawa6932 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የኔ ከርታታ ፈጣሪ ወጋ ይከፍላል ግን እነዛ ሁለት ጥንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞህ አንተን ከአደጋው የጠበቀው ጌታ ይመስገን እናትህም ፈጣሪ ይመራቸው ጋዜጠኞች ደሞ በጣም ግብዞች ናቸው ተባረኩ ከእንደዛ አይነት ነገር ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ከመጥፎ ነገር ጠበቀህ ወንድሜ ፈጣሪ እንደገና ነው የፈጠረህ ለእናትህ ሲል እሳቸውንም እግዚአብሔር ይማርልህ አይዞህ ከእንግዲህ ብታገባም በቅዱስ ቁርባን አርገው የስጠህን ጊዜ ተጠቀምበት
@amana8928
@amana8928 4 ай бұрын
ብዙ የተለያዪ አስቀያሚ ነገሮችን እያየን እየሰማን ነውና ቀጥልበት,
@user-kk7df5ir5w
@user-kk7df5ir5w 7 ай бұрын
አይዞህ፡ወንድሜ፡ከዚህ፡በላይ፡ብዙ፡አሣልፈሀል፡ሁሎችም፡የእጃቸዉን፡ያገኛሉ፡አንተ፡ደናሁን
@Marthamuse-z6d
@Marthamuse-z6d Ай бұрын
❤ለአንተ እግዜአብሄር መልካም ነገር አዘጋጅቶልክ ይሆናል የለጠይሠጥሀል ተረጋጋ መልካን❤ እንመኘህ አለን
@user-sd4wx2mp9r
@user-sd4wx2mp9r 7 ай бұрын
እንኳን የስው ሂወት አልጠፍ ጋዜጠኛ በጣም ጀግና ነህ ነገሩ ከባድ ይሆን ነበር ግን እኔን የሚገርመኝ ለማያቁት ስው ይህን ሁሉ ብር መላክ አስፈላጊ አልነበረም ጥሩ ስው ነህ እግዚአብሔር የተባረከችውን ይስጥህ አይዞህ እናትህንም ይማርልህ
@user-gr8iu5ok3i
@user-gr8iu5ok3i 7 ай бұрын
የሠው ላብ የትም አያደርስም በልጇ ትከፍላለች!!!ከባድ ጭካኔ እና ድፍረት ነው የተደረገብህ ትእግስትን ተለማመድ እ/ር ይርዳህ ወንድሜ በግል በጣም አዝኛለሁ😢ህይወት ይቀጥላል አንተ ጤና ሁን ሠርተህ ታገኘዋለህ 🙏
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 7 ай бұрын
ጌታየ የሰው ገንዘብ አደራ እዳታስበላኝ
@tsehayturki
@tsehayturki 4 ай бұрын
ፈጣሪ ትግስቱም ይስጠን ቅን ልብ ያለውን ሰው ጥላውን እንዳያምን አረጋቹት የስራቹን ይስጣቹ እኛ ታማኝ ሰው ይስጠን ብለን እንላለን ምንም ሳያረግልን ፍቅርን ታማኝነትን የሚያሳየን እንላለን ስንቱ ደሞ የታመነለትን ልብ እንደዚህ ወንድም ይሰብራል እኔ ከእንዳንቺ አይነቷ ወራዳጋ ተደምሬ ሴት መባሌ ነው የቆጨኝ በላቤ የማድር በፈረሀ እግዚአብሔር ያሳደገኝ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤
@bashat5742
@bashat5742 7 ай бұрын
ለሰግደተኛ ሰው ሰንደትን የዬ ሰው ባቻ ነው ያምረደ አይዞን የሰግደት ጎደች❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ ደህና ነገ የተሻለ ሕይወት ጥሩ የፍቅር አጋር በእርግጠኝነት ለአንተ ፈጣሪ አዘጋጅቶልናል ንግስቲቱ ትመጣለች አንተን ብቻ ደህና ሁን ወንድሜ
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 7 ай бұрын
እዛዉ እስር ቤት ትዉለደ እቺ አርዮስ ሰዉ ይህን ያህል ድንጋይ ይሆናል እቺ ምላሳም
@user-xp3lz7zb8m
@user-xp3lz7zb8m 7 ай бұрын
ይህንን ነገር ለብዙዎች ስው ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ታማኟን ይስጥህ ወንድማችን ልጅቱ ግን ፅንሱ አጥፊሽ እንዳይሆን ፀልይ 😢😢😢
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 7 ай бұрын
ያጥፋት
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 7 ай бұрын
@@user-op1lk9do4m እረ በሰመአም ልሰዉ ክፉ አታሰቡ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 ай бұрын
እረ አኡዙቢላህ ሆድ ዉሥጥ ያለዉ ህፃን መለይካ ምንም አያዉቅ እሧ አላህ የሥራዎን ይሥጣት እጅ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 7 ай бұрын
betam
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 7 ай бұрын
Btame
@user-wm4ix3ku4t
@user-wm4ix3ku4t 2 ай бұрын
ዘገዬ በጣም ጎብዝነህ ነገርግን ብህይወታችው ትጠንቀቁ
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 7 ай бұрын
ትግስተኛ ነህ እነዚህ ሰይጣኖች መግደል ነበር😢😢😢
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 7 ай бұрын
ወይህ አንቺ እነሱው ቢቁይም የእጃቸውን አያጡውም ግን እሱው ቢገድላቸው የባሠ እድሜውን ነበር የሚያጣው
@aass5403
@aass5403 6 ай бұрын
አዝነለሸ ነው ወየሰ
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 5 ай бұрын
መግደልካ ቀላል ነው ግን በነሱ ምክንያት እስርቤት ሲታሰር ያሳዝናልካ በስደት ተከራቶ እፍይ በላ በመቀመጫው ለምን እነዚህ መዘዞኛችን ገላ ለምን በስርበት የሰቃይ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 7 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ ወንድም ነገሩ በጣም ያናድዳል ለእግዚአብሔር ስጠው
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 7 ай бұрын
እንደነኚ አይነቶች ነው አገር የአጠፉት😢ባለጌዎች
@user-ox9xe6yh1x
@user-ox9xe6yh1x 6 ай бұрын
የውነት ወድሜ ትልቅ ሰው ነህ ተጎድተህም እሔን ማሰብህ መልካምነትህን ነው የሚያሳየው ጌት አብዝቶ ይባርክህ አትከፋ አትዘን እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ስላየልህ ነው ደሞ እግዚአብሔር ይክስሀል በቀል የእግዚአብሔር ነው
@Yasin-nt5rx
@Yasin-nt5rx 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድም ፈጣሪ የተሻለችዉን ጥሩዋን ሴት ይስጥህ
@fitsumberga
@fitsumberga 5 ай бұрын
@MessiMesi-hz5mf
@MessiMesi-hz5mf 7 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳህ። ተስፋ አትቁረጥ። እግዚአብሔር አዲስ በር ይከፍትልሃል። በርታ ፀልይ ቁረብ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 7 ай бұрын
ኧረ የመዳም ቅመሞች❤ እኔንም አበረታቱኝ 😢😢የስደት እህታችሁነኝ አይከፈልበትም
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Ай бұрын
ዘልየ ብዙ የተጎዶ ሴቶች እህቶች አሉና አገናኝተህ አጋባው በናትህ ደግ ሰውና አስተዋይ ሰው ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከደዚህ አይነት ከሀዲ ሰው ይጠብቀን😢😢
@buzuleb945
@buzuleb945 7 ай бұрын
ጨርሶ ባይመለስም የተወሰነ ገንዘብህ ከተመለሰልህ ይበቃል ለፈጣሪ ሥጣቸው እንኳንም ነብስ ያልጠፋብህ ኣይዞህ ወንድማችን እደውም እድለኛ ነህ ከደዚች ያለች ኣጭበርባሪ ስለተገላገልክ ፈጣሪህን ኣመስግን ኣይዞህ ሄወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤❤
@serkserk1091
@serkserk1091 7 ай бұрын
ዘላለም በርታ ጎበዝ ነህ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 7 ай бұрын
ስለመልካምነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልዩ ስዉ በጣም ተጎድተሀል እግዚአብሔር በለጥያለዉን ይስጥህ እመብርሀን በየህድክበት ትከተልህ እዉነት አንተ ልዩ ነህ እንደዚህ እሜደርጉትን ልቦና የስጣቸዉ
@dancyasefa4669
@dancyasefa4669 7 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ላንተ ያለችውን ይስጥክ ወንድሜ
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 7 ай бұрын
የተደረገብህ ነገር ከውስጥህ ሳይጠፋ እንደገና ከማንም ላረገዘችው እፃን ማሰብህ በጣም መልካም ሰው መሆንህ ነው የሚያሳየው መልካም ሄይወት እንዲገጥምህ እመኝለሁ መልካም ስራ ከፊት ይቀድማል እና
@hilamoo928
@hilamoo928 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ😢 አላህ ታማኙዋን ይሰጥህ
@fasiletana8262
@fasiletana8262 2 ай бұрын
አባ፡ ታሪክህ በጣም ነው ያሳዘነኝ፡ አንተም እውነተኛ ፍቅር እዛው ባለህበት አገር ማግኘት ስለምትችል ነጫጩባ የሚለውን አስተሣሰብ ትተህ ፍቅር ሰጥተው ፍቅር መቀበል የሚችሉትን አጠገብህ ያሉትን ሰዎች ተመልከት፡፡
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 7 ай бұрын
ዉይ የክፋት ጥግ ባለጌ ሁለቱም አረመኔዎች እረ በስመአብ ይዘገንናሉ ማርምን አይዞክ ወንድሜ የእጃቸዉን ያገኛሉ 😢😢😢😢
@Melktehebtemaryam
@Melktehebtemaryam 16 күн бұрын
እንኳን በሰላም ወጣህ እኔ በበኩሌ ጭንቅላቱን ቢለው ደስ ይለኝ ነበር በስደት ተንከራቶ ያገኘውን የበላ ሴቶቹም ወንዶቹም አፈር ቢበሉ አያሳዝኑም ግን ደሞ ሌላ መኖር አለ ግን ለሁሉም እንኳን አተረፋቹ ዘሌ ምርጥ ሰው እራስህን ጠብቅ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 7 ай бұрын
አላህ ሀቅህን ሀላልህን በእጅህ ያስገባልህ አይዞን ወድሜ😢😢😢😢😢
@MesiZewdu-dq9eg
@MesiZewdu-dq9eg 7 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ አዝነህ ብር መሰጠት ደስ ይላልእ/ር ያሰገኝልህ እናትህንም ይማርልህ እውነተኛ ፈላጊና ተፈላላጊ ጠፋ እኮ እ/ር ይታረቀን።
@etetewami9042
@etetewami9042 7 ай бұрын
🎉🎉 ወንድሜ እንኳን ነብስ አልጠፋብህ።። ሴትየዋ በጣም ባለጌ ነች ሁለት ነብስ ሆና ፈጣሪን አለመፍራቷ
@emebetwodimieneh3301
@emebetwodimieneh3301 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እጅህ አላለፈ።ደግሞ ፀበል ገዳማትን ጎብኝ
@abezash921
@abezash921 7 ай бұрын
ፈጣሪ ታማኝና ልባም ሴት ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል ቆይ😢😢😢😢
@user-ii2lj1pc2d
@user-ii2lj1pc2d 6 ай бұрын
በእውነት ከሆነ ታሪኩን በደንብ ተከታትዬ ሰምቼዋለሁ በጣም ከባድ ነው አይዞህ ፈጣሪ ይክስሃል እኔ ታናሽ እህቴን እድርልሃለሁ አንተ ብቻ ተረጋጋ
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
የባለስልጣኑ ቅምጥ!! ዳኒ ብራስኮን በጥይት!!
27:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 69 М.
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
42:04
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 194 М.