ዶ.ር ፍስሀ እሸቱ ለዳግም ስደት ስለተዳረጉባቸዉ ምክንያቶች የሰጡት መግለጫ Mengizem media Jun 23,24

  Рет қаралды 35,456

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

9 күн бұрын

#ethiopia

Пікірлер: 234
@emmyy6992
@emmyy6992 7 күн бұрын
አይናቸዉን እንደጣሉበት ከገባን ቆይቷል ። መቼ ነዉ የሚለዉ ነበር ፣ እናንተ የሰዉ ሀብት ስታዩ ደም የሚያሰክራችሁ በበታችነት የሞትሰቃዩ ባለጊዜ ተብዬዎች ቀናችሁን ጠባቁ !💪💪💪💪 በናንተ ስም ለሚያልቀዉ ዘራችሁ አዝናለሁ 😢 የፋኖ ድል አይቀሬ እንደሆነ ልቦናችሁ ያዉቃል💚💛❤
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 7 күн бұрын
የእንቁራሪቶ እና የሚቃጠለው ቤት ታሪክ እኔ ጋር አይደርስም ስትል ከውሀ ጋር ቀዶት ነገ በኔ 🤔🤔🤔🤔ድል ለፋኖ💚💛❤️✊💪✊💪✊💪
@solman4482
@solman4482 3 күн бұрын
ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ማለት አንተ ነህ መሀይሞ😂😂😂😂😂ድንቁርናህን ፀሀይ አሞከው
@fantshezewede8551
@fantshezewede8551 6 күн бұрын
አይዞ ይህም ያልፈል እነዚ ሌቦች ሐይማኖት የሌላቸው ሴጣን አምላኬወች የሚሠራ ሰው አይወድም ጥሩ የሚሠራ አይወድም እግዛብሔር ያያል ጥሩቀን ይመጣል
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 7 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ሲገደል ሲፈናቀል ዝም ያላችሁ ሁሉ በየ ቤታችሁ ይግባ
@emagag8161
@emagag8161 6 күн бұрын
የምታምነው የፍትህ አምላክ ድልንይስጥህ❤
@Freedom-jb6pn
@Freedom-jb6pn 7 күн бұрын
He was trying to be cozy with Abiy's government until things fall apart
@mimia7202
@mimia7202 6 күн бұрын
አይዞህ ልጅህን ያሳድግልህ🙏
@helenhairsalon2013
@helenhairsalon2013 Күн бұрын
እግዚአብሄር ይፈርዳል አይዞህ ወንድሜ እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው አላማህ አስደስቶኝ ለወገንህ ለመድረስ ነበር የኔም ምኞት ስለነበር እክሲዎን የገዛሁት ግን እይሱስ ክርስቶስ ያን ሁሉ መከራ ያደረሰበትን አስብ
@destachakiso8547
@destachakiso8547 7 күн бұрын
Omg I was 1st unity college student great opportunity
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 7 күн бұрын
ግን የታገደው ብር ለባለ አክስዬኑ ይመለሳል ወይስ ሌባው መንግስት ይቀረጥፈዎል??
@Samitrghh
@Samitrghh 6 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@derejeworku2225
@derejeworku2225 6 күн бұрын
መቼም በአሁኑ ሰዓት በ ኢትዮጵያ እየሆነ ያለዉ ተበላ ያለዉ ገንዘብ ወደ ሪልኢስቴት ካምፓኒዎች ጋር ይሄዳል ነዉ ነገሩ ፣ ላም አለኝ በሰማይ አይነት ነግር ፣ በተለይ ይሄ ብላክ ፐርፐዝ የተባለዉ እና መሰሎቹ ለምሳሌ ጎጆ ብሪጅ ሀዉሲንግ እና ኪይ ሃዉሲኒግ ሶሉሽን የተባሉት በመንግስት ሚዲያዎች ድጋፍ በ ዲያስፖራ ኢኒቬስተር ስም የተደራጁ በአደባባይ ህዝብ እየዘርፉ የሉ አጭበርባሪ ድርጅቶች ናቸዉ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 5 күн бұрын
የዚህ ካምፓኒ ገንዘብ እኮ በመንግስት ባንክ ውስጥ ቁጭ ብሏል ስለምን ዝርፊያ ነው ምታወራው? ይህም ግለሰብ ሌብነትን ቢፈልግ ወደ ሚዲያዎች ቀርቦ አይናገርም ነበር ከሀገር ወጥቶ መሰወር ይችል ነበር!
@berhaneshiferaw580
@berhaneshiferaw580 6 күн бұрын
Doc your my hero. I encourage other people to fight and expose these type of widespread corruption in our country. We need more honest Ethiopians like you. I would love to invest in your Co. You’re establishing that has a great value and noble Co. Good luck and God bless you.
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 6 күн бұрын
እጅግ ያሳዝናል አገር እየመሩ ያሉት የዘራፊና የወንበዴ ስብስብ ስለመሆኑ ግልጽ ነው። ላበደ ውሻ መድሃኒት የለም ......... አገራችን የገባችበት መከራ ይህ ነው። ያለን አንድ አገር ነው ወዴት እንሂድ ......
@etopiasester8373
@etopiasester8373 6 күн бұрын
በጣም ይገርማል
@tizitabizuneh4406
@tizitabizuneh4406 6 күн бұрын
May God be with you. Pray!
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul 6 күн бұрын
Bad time will replace with a good ones,be coregeos God is with you
@HanaB_23
@HanaB_23 7 күн бұрын
ሀይማኖት ፖለቲካ እግዚአብሔር ገለመሊ የሚለውን ወዲያ በለው!! የተፈፀመው የኢትዮጵያንን ሀብት ገንዘብ በ አዋሽ ባንክ በኩል በ ኮሬኔጊኛ ተቀምቶል አለቀ ከአብይ እውቅና ውጪ የሆነ ነገር የለም !!
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 7 күн бұрын
No one is a witness from himself. Let others talk about him. 90% of those Ethiopians who claimed themselves as a millionaire are corrupted!
@fish618
@fish618 7 күн бұрын
What were you doing while people were killed by their identity as an Amhara?
@atd605
@atd605 7 күн бұрын
Or as Oromo or during the junta massacre of our Ethiopian Defence forces !
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 7 күн бұрын
He is not Amhara. He is from Gurage, but there are millions of Amhara investors in Addis alone, so you can not ask them. What are you expect?
@tsemee9653
@tsemee9653 7 күн бұрын
ይህን የሜያደርጉት ጥቂት በኦሮሞ ስም በዚህም በዛም ሀብት ለመሰብሰብ የሚሰሩ ደህንነት እና ባንከሮች ናቸው ፖለቲካ አይደለም .....የሚያሳዝነው ግን ቆጥቦ የሰበሰበውን ቤት ፊላጊ ደሀው ነው ....
@emagag8161
@emagag8161 6 күн бұрын
በአብይ ዋናነት ነው!!
@MesfinFenet
@MesfinFenet 6 күн бұрын
ለጠሚው ያለህ ነገር ይገርማል , በሳቸው ዘመን ከተደረጉት ነገሮች እኮ ይሄ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ።ስንቱ በጅምላ ተገደለ, ስንቱ ተፈናቀለ ....ምን ያልተደረገ ነገር አለ, ስንቱ ሲያነባ አገር ውስጥ አልነበርክም እንዴ ,በጠሚው እውቅና ።እኔ አልተነካህም, ምንም አላደረጉህም እያልኩ አይደለም , ያልከው በሙሉ ተደርጓል , ካልከውም በላይ ተደርጎ ሊሆን ይችላል ግን ጠሚው አያውቅም አትበል, የአሳው ግማቱ... ይባላል እኮ ::እሱ ሳያውቀው የሚፈፀም ነገር የለም ስለዚህ ማድረግ ያለብህን ነገር አድርግ እንጂ በሱ መተማመንህን አቁም ።
@emagag8161
@emagag8161 6 күн бұрын
እውነት ነው ጠሚሩ የአውሬውና የአራዊቱ ስራ አስፈጻሚ ነው!! ጠሚሩ የመጨረሻ አረመኔ እና ቀጣፊ ነዝ😮
@AddissiddA
@AddissiddA 7 күн бұрын
We are in a dark place. Worst time in the history of Ethiopia. There is no future for this generation.
@raskidus1681
@raskidus1681 7 күн бұрын
We are with you!!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 7 күн бұрын
በ ኮሬኔጊኛ የሀብት ወደ አንድ ቆት የመሰብሰብ ፕሮጀክት እየተፈፀመ ነው። የዚህ ሀሳብ አመንጪ ከሆኑት ውስጥ አባ ዱላ በአንድ ወቅት ኢኮኖሚውን ካልተቆጣጠርን ፖለቲካ መቆጣጠር ብቻውን የትም አይደርስም ያለውን ማስታወስ ነው😊 30:44 አሁን ከሰሞኑ ይወጣል የተባለው አዋጅ አንዱ ይህንን ፕሮጀክት የማስፈፀም ነው ከሊሎሎች ኢትዮጵያዊያን ሀብት ነጥቆ የመሰብሰብ እና ወደ ኦሮሙማማ ፕሮጀክት የማሰባሰብ 😊 የዚህ ፕሮጀክት ዋና አሰፈፆሚ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው ይህንን እውነት ተቀብለህ ለመፍትሄ ተነሳ
@peg_tube
@peg_tube 6 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ!
@tigstualemu7972
@tigstualemu7972 7 күн бұрын
ምንድነው ማነው ያለው ነገር ተናገር መንስኤና ውጤት
@felekeborga1209
@felekeborga1209 6 күн бұрын
ወይ እትዮጰያ እንዴት ያልታደልሽ አገር ነሽ
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 6 күн бұрын
ኧረ?😂😂😂
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 7 күн бұрын
እስከቻለው ድረስ ከአቢይ መንግሥት ጋር መሥራት ሞከረ። አልሆን ሲል ለቀቀ። ምንድን ነው ችግሩ? አቢይ አህመድን ገና ሚስቱ ለቃው ትሄዳለች።
@abbaysolomon3726
@abbaysolomon3726 6 күн бұрын
ችግሩ ቤት እሰራለሁ ብሎ የህዝብ ብር ሰብሶቦ እንደ ኤርምያስ አመልጋ ላሽ መባሉ ነው።
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 5 күн бұрын
Set bihed set yimetal tilaleha demo labesha set. 😂 enkuwan bado bet , beset lay tederbew yigebalu😅
@ghh65
@ghh65 2 күн бұрын
በዛም በዚም ይህ ሰው ትልቁ ባሕር ውስጥ ገብቶዋል ይብላኝ እዛ ላለው ለተበበላው አይምሰላቹ አለ ነገር .... ሰማችሁት አይደል ቤት የለኝ መኪና የለኝ ማለት ምን ማለት ነው .....እኔ አላማረኝም ....
@yosephhiruy5151
@yosephhiruy5151 6 күн бұрын
Strategic mistakes shall have a potential of harming millions. The government has an obligations to prevent further distraction. Let be transparent, and hope for the innocents.
@zelalemtesfaye1369
@zelalemtesfaye1369 5 күн бұрын
I sense there are some scam going on. The public must be clarified by the concerned body.
@ETBeMore
@ETBeMore 2 күн бұрын
That is why I can never trust any investment or አክሲዮን in a country with no independent institutions & rule of law. It's a gangister's Paradise
@surafaldemissie6924
@surafaldemissie6924 7 күн бұрын
What about the people who paid and wait for their home
@007eakonchu3
@007eakonchu3 6 күн бұрын
If you're not a member of PP, don't start anything. Especially business.
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 7 күн бұрын
እብይ እህምድ እራሱ የማፍያዎቹ እልቃነው እታውቅም እዴ ??? እታስቅኝ ይሄ ዝረኛ ስው ፍትህ መጠብቅህ ትእጄክል 😂 የሌቦች እልቃ እራሱ እብይ አህመድ ነው ።
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 5 күн бұрын
ያሳዝናል ፈጣሪ ያስበን ምን አይነት ጊዜ ላይእንደደረስን 😭😭😭😭😭😭 ወይ አገሬ ሰው አጣሽ እውነት ነው የሞተልሽ ቀቶ የገደለሽ በላሽ 😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ይጠብቅህ ቤተስቦችህንም
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 5 күн бұрын
I’m sorry 😢our wonderful brother 💔🇬🇧🇲🇱💪😢
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 7 күн бұрын
የንግድ ሥራ ነው የምትሠራው ወይስ በረቀቀ መንገድ ፖለቲካ?
@ambassel.2516
@ambassel.2516 3 күн бұрын
እስኪ እናየዋለን አለች አሉ ጦጢት። ውስጡን ወደፊት እናየዋለን
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 7 күн бұрын
I always ask why we are always pay the price the poor then the wealthy leave us when things get tough 😔😭😢😢 we lost most of our friends in Addis for this change only to face such devil even worse than ever ....for you it's okay you left but how about us??? Or once we make sure we sacrifice then you will be back 😢💔💔😢😢
@user-yk1xu4zt5r
@user-yk1xu4zt5r 7 күн бұрын
Tell me what he can do ? Died for nothing ? Or at least leave the country which run by Mafia's like Abyi and shemeles and exposing their dirty job to the world? The other thing you mentioned always the poor pay's the ultimatum , i will tell you one thing that happened all over the world. Including USA. To the point accusing people is not the solution. The solution is to keep fighting so called government like we have in our country until we got a government works for all citizens not for a few. One person or ten people can't do nothing unless the mass helping them. Kenyan can be a good example . the government put up tax hike just like any government ,but Kenyans rejected it and protest the hike . the result is what we all witnessed. Get up and demand Justice . economic justice ,political justic , media etc...... .
@adabtd
@adabtd 7 күн бұрын
አብይ ይፈቱታል ከማለት የቴሌዋን ፍርዬ ይዘህ ሄደህ እዛዉ አዲስ አበባ አትፈታዉም
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 3 күн бұрын
ቅን እና አገርህን ለመጥቀም እምትለፋ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ ግን እናንተ ተማርን እምትሉ ሰዎች ፓለቲካ አያገባንም አገሪቱአ ላይ የተፈጸመ ያለው ነገር የተቃዋሚ ድምጽ ነው እያላቹ እምታስቡት ይህው እንዴት እንደሚጎዳቹ አገሪቱአ ያለችበትን ነገር መረዳት ነበረብህ ዶክተር በፈረሰ አገር ላይ ይህንን እሚያክል ሀብት አፍስሶ ስራ መጀመር ስህተት ነው የውጭ ኢንቨስተሮች ጥለው እየወጡ እንዴት እናንተ ከነዚህ አረመኔዎች ጋር ለመስራት ማሰባቹ ስህተት ነው
@Freedom-jb6pn
@Freedom-jb6pn 7 күн бұрын
The business model from outset was treacherous.
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 6 күн бұрын
ጌታዋን የተማመነች ........ ነው ነገሩ።
@KesAbay-pc5tp
@KesAbay-pc5tp 4 күн бұрын
አይዞህ ተድባበ ማርያም ልጅህን እግዚአብሔር አምላክ በዉቀት በጥበብ ያሳድግልህ ሌባ ዘራፊ አሳዳጅ እነሱ ናቸው ።
@girumtadesse1710
@girumtadesse1710 6 күн бұрын
ገና አገር ገብተህ መጣው ብለህ ስትዘግብ እስኪ ይቅናህ ብዬ ነበር ግን መኪና ሳይኔርህ ቤት ሳይኖርህ በስልሳ አመትህ ገና ክርስትና የሚነሳ ልጂ እንዲኖርህ እንዴት አስብክ ሂሳቡን በትክክል የስራከው ይመስልአህ ? ወይስ ይህን ምክንይት አርገህ የስው ብር ከመንግስት ጋር ተካፍለህ መጣህ ?
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 5 күн бұрын
Ye kirstinaw neger enem asekognal😅
@ayelechteka3712
@ayelechteka3712 5 күн бұрын
በግልጽ አይሰማም
@Happy-xm3qb
@Happy-xm3qb 6 күн бұрын
በ1.5 million birrr ሜክሲኮ ላይ አፓርትመንት ሰርተን እናስረክባለን ብለው ህዝብን በማታለል/በማማለል 1.5 ቢሊየን ብር ሰብስበው ብሩን 19.3% interest rate በባንክ በወር 24ሚሊየን ብር እያገኙበት ነው:: 1.5 ሚሊየን ያዋጣው እያንዳንዱ ገዢ 19.3% ወለዱ ሊሰጠው ይገባል!
@mimia7202
@mimia7202 6 күн бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል💔 እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው!! ስው በሀገሩ ሰርቶ እንዳይኖር እንዲሰደድ ማድረግ ምድረ ሌባ ሙሰኛ የህዝብ ደም የሚመጡ
@user-eg9qi2dk6m
@user-eg9qi2dk6m 7 күн бұрын
አክሲዬን የገዛነው ምልስልን
@surafaldemissie6924
@surafaldemissie6924 7 күн бұрын
Enkuan ber limeles hetsan lejun telo new yetefaw yehe achberbari
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 күн бұрын
እርሱማ😢ቀልጦዓል😢እኔየምትገርሙኝ በማሥታወቃ ተማላቹ አክሲዮን የምትገዙሰዋች😢ሰውንእንደዚ ከምታምኑፈጣሪንአምናቹቢሆን ሥንትባተረፋቹ😢😢
@surafaldemissie6924
@surafaldemissie6924 6 күн бұрын
@@seifutilahun1204 yet neberk yane ahun meth moralschenen metnekaw lol
@ETBeMore
@ETBeMore 2 күн бұрын
ማን አባክ ግዛ አለህ " ቅዋሚ ሕግ " የሌለበት የማጀራት መቺ ዎች ያሉበት ::
@ETBeMore
@ETBeMore 2 күн бұрын
😂😂 አክሶዮን without law.... Enkwan ተበላህ
@EldSam
@EldSam 7 күн бұрын
Good job
@abdimuzemil1773
@abdimuzemil1773 7 күн бұрын
ወይኔ ብሬ በሰዉ አገር ደም ሰጥቼ እያማረኝ አምሮቴን ሳልወጣ ሆዴን አሰሬ ቅርሰና ማረፊያ ይሆነኛል ብዬ ያጠራቀምኩትን ብር ዶክተር ተብዬዉ አጭቤ ጉድ ሰራኝ አሁን ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ ጨርቄን ልጣል እድሜም ገፍቱዋል ሿዋሿዋ ተሰራሁ ያለሁት ሰደት በዚሁ እሰዉ አገር መቅረት ፍርዱን ለእናንተ ተዋለሁ
@abdimuzemil1773
@abdimuzemil1773 7 күн бұрын
ኡኡኡኡኡ የመንግሰት ያለህ በጠራራ ፀሀይ ተዘረፍን
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 күн бұрын
መጀመርያሕግእወቅ😢ለማንም ብርህንከመሥጠትህበፊት😂😂😂
@so2bk
@so2bk 6 күн бұрын
Ante leba demo zoreh mexah?
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 7 күн бұрын
ይሄ ስውይ ሴጉድልበት ብቻ ነው የአገር ችግር ትዝ የሜለው
@amen8172
@amen8172 7 күн бұрын
አዋ እና ሆሌ ፖለቲካ ያዉራልሽ ስራ ብቻ ነው እሱ የሚፈልገው ወረኛ
@surafaldemissie6924
@surafaldemissie6924 7 күн бұрын
This guy is scammer
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 7 күн бұрын
If you have the proof for the 200milion bribe . I will support you 100% otherwise you and your company took a lot of public money and we will fight our money..
@hiraomer6393
@hiraomer6393 7 күн бұрын
That is lie. This guy collected our money and were using our money for the last two years by paying himself a huge money and it was unaccounted for and now he is fabricating story.
@BManUnited
@BManUnited 5 күн бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ ማለት ዶ/ር ፍስሃ
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 6 күн бұрын
ያልከው እውነት ነው ። አንተ እኮ እውቀትህን ገንዘብህነ ለኢትዮጵያ ያዋልክ ነህ። ማንሞ ምንም ቢል እናውቅሀለን። እናስ ስትበልጣቸው ምን ይበሉ። አሁን የእኔ ሀሳብ ፓርቲ መሥርተህ ና። ትመረጣለህ።
@nigsen8206
@nigsen8206 7 күн бұрын
አምስት ደቂቃ አለፈ።ወደገደለው ግባ።
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 6 күн бұрын
Means tekebateralhe ,come to the Pointe,
@zenebechbogale9147
@zenebechbogale9147 Күн бұрын
አይ ትምህርት! እንዲህ ሲያጃጅል ማየት ያሳዝናል:: አርቆ አለማሰብና ቅድመ ሁኔታዎች አለመገንዘብ ለዛሬው ውድቀትህና መሸሽህ ምክንያት ሆኗል ቻለው:: የሚያሳዝነው ላም አለኝ በሰማይን አምኖ ገንዘቡ የተበላው ነው😢😢 እሱም እንዲሁ ተታላይ ነውና መከራው እያንዘፈዘፈ ያስነሳዋል::
@user-et4in7bu4l
@user-et4in7bu4l 6 күн бұрын
እንዴት እንድትወጣ ተደረገ ያስፈራራክ ተራ ወንበዴ ነው እንጂ እንድትከፍላቸው እንዳይወጣ ማድረግ ይችሉ ነበር በዚህ መረዳት ነበርብህ
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c 5 күн бұрын
እኔ የገረመኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ይወቁልኝ ያልከው ድለላህ ነው ሁለት ሚሊየን ብር ያስጠየቀህ እሱ እንደሆነ ሳታውቅ ቀርተህ ነው ወይስ ነገሩን ለማለሳለስ ፈልገህ ???
@hiraomer6393
@hiraomer6393 7 күн бұрын
Quiech Belu Techawetebien Eko Yehe Achieberbari
@user-ve8di6zv7g
@user-ve8di6zv7g 5 күн бұрын
Justice for purpose black
@kechemagara5433
@kechemagara5433 5 күн бұрын
Don't start a fantasy project if you can' t finish it ,
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 6 күн бұрын
Mengist bifeligew noro be Airport atwetam neber!!!!Ebakih birachin block account wist new yalkew heden check adirgen betam tinish birr new (1,200,000)birr bicha new!!!Lelaw be black market temenziro wetual!!!! Leba new!!!
@mimia7202
@mimia7202 6 күн бұрын
መንግስት አለ ብለህ ከሆነ ተሳስተሀል
@historicethiopia6925
@historicethiopia6925 2 күн бұрын
I think he brings a lot of money through the black market.
@geeprimo
@geeprimo 4 күн бұрын
I smile fish long time a go lol
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 7 күн бұрын
Not hear
@demsashtemesgen4439
@demsashtemesgen4439 6 күн бұрын
መንግስት ሲቀየር ለ 4ኛ ጊዜ ይመጣል !!😅 መንግስት አላሰራ አለኝ መንግስ ሊያስረኝ ሲፈልገኝ አምልጬ ከሀገር ወጣው የተለመደ የአጭበርባሪዎች መደበቂያ ናት :: የዚህ ሰውዬ ደግሞ ደጋግሞ አዲስ መንግስት ሲመጣ አብሮ ይመጣል ሲነቃበት አጭበርብሮ ወደ መጣበት ይመለሳል:: የሰበሰበውን የድሃ ገንዘብ ይመልስ !
@kechemagara5433
@kechemagara5433 5 күн бұрын
First learn from others investors who have a successful end story.
@mussiekebede2575
@mussiekebede2575 7 күн бұрын
This guy is either clueless or intentionally prasing Abiy Ahmed. Abiy knows everything that is going on in the country. What the heck are you talking?
@Habesha_RandomVibes
@Habesha_RandomVibes 7 күн бұрын
What is your proof???
@user-et4in7bu4l
@user-et4in7bu4l 6 күн бұрын
ኢንተርቢክ እራሱ ፉኖ እና ቤተክርስቲያን መጠጊያ ማድረግ ነው የሚገርመው ሌላ የተደበቀ ካለ ብትነግረን ይሻላል
@museoda6717
@museoda6717 7 күн бұрын
Lebanese Manama yekahal duriye
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 6 күн бұрын
Ebakachihu eyewashe new!!!Le 3 kifl apartment 1.5 milion birr asrekibach ihualew yalkewn birachin yetale belut!!!! Sewiyew behaymanotina be biher asmesilo birrachinin libela new!!! Yediha birr belteh tidarihina lijochih yemibareku yimeslihal???? Tikit Sewochin be masmesel meshewed tichilaleh fetarin gin atichilim!!!!
@aledwake
@aledwake 7 күн бұрын
Making Amhara and Guragae bussines men displaced and corrupted oromo take Amhara's and Guragae's Bussines
@zoff4461
@zoff4461 6 күн бұрын
purpose black has already sent our money through black market*
@genetbekele357
@genetbekele357 6 күн бұрын
Who asked you $200M. Give us the whole information the name and the proof if you are really are a truthful person.
@hiraomer6393
@hiraomer6393 7 күн бұрын
Egziabehuer Egeziabehair yelal weshetun neew bee Egieziaber ayamieniem
@mimia7202
@mimia7202 6 күн бұрын
ችግሩ እኮ ቁጥር ያለማወቃቸው ነው 😂 ሁለት መቶ ሚሊየን?? ምን አይነት ዳም ናቸው😡 እንግዲህ መንግስት የተባለው ይሄንን ጉድ ሰምቶ አንተን ና ወደሀገርህ ገብተህ በነፃነት ስራ ካላለህ የመንግስት እጅ አለበት ማለት ነው!!
@yazewtesfayewolle1735
@yazewtesfayewolle1735 6 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፐርፐዝ ብላክ
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 6 күн бұрын
Leba, ya. Heze bune, beer. Malesese, ya balhue yemeles ena,
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u 5 күн бұрын
በእግዚአብሔር ስም አታጭበርብር ተቋሙን የሚመራው ጠ/ሚንስትር ነው ለመለያየት አትሞክር ንስሀግባ ወይ Uber ንዳ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 күн бұрын
አያሰሩም እነዚ የተረገሙ ወራሪዎች::ለዚ ነዉ ያሳደዱት::ለሀገር የሚሰራ ሰው እንጂ ዘራፊ አይደለም::
@micho4463
@micho4463 7 күн бұрын
hulum berasu sideres nw yemiyalekesew "GIZE LEKULU" gena bezu enayalen yesew gudat yemiseman kehonen yihen Araj mengist tebiye gud bacheru mekichet yechal neber
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 күн бұрын
የጎግል አማርኛ ፍቺአራንባና ቆቦነው😢😢
@dawitteklu583
@dawitteklu583 5 күн бұрын
በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 5 күн бұрын
fake story and fake news are synonymous with Trump
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 6 күн бұрын
ለመሆኑ ዶ/ር ፍስሃ ፋኖን እረድተው ያውቃሉ?
@teramajgunji1336
@teramajgunji1336 7 күн бұрын
ትግል ነው ገጥመው የነበር ወይስ ንግድ? ደግሞ የየትኛው ጃውሳ መሪ ነበርክ?
@omj326
@omj326 6 күн бұрын
እንደማውራት የቀለለ ነገር ምንም የለም
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 7 күн бұрын
የማይመስል ወሬ፣
@zt1799
@zt1799 5 күн бұрын
I am very surprised that you still want justice from the murderer Abiy Ahmed
@user-or1de6yb6v
@user-or1de6yb6v 5 күн бұрын
Deg aderegu achiberbari neh
@kennwold9689
@kennwold9689 5 күн бұрын
MOLACHA LEBA ANTENE BELOO DOCTOR KEZEHE AMERICA 300 ETHIOPIAN PURPOSES BLACK BELEHE YACHEBEREBERKEWONE GENA TEBEKE LEKESKES LEBA
@omj326
@omj326 6 күн бұрын
አዝሎ የሚዞረው በትከሻው ጥላቻ ነው።
@henokamelga1650
@henokamelga1650 6 күн бұрын
ዶክተር ፍስሐ እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ምትወዳት ሀገርህ ተመልሰህ የጀመርከውን ስራ እንደምትቀጥል ተስፋ አለኝ🙏 ነገር ግን ወንጀል ሰርተህ ከሆነ የጊዜ ጉዳይ ነው ከህግ አታመልጥም!!
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 6 күн бұрын
እውነት ነጻ ሰው ሆነህ ተሰደድክ?😂😂😂 ምድሪቱ ምድረ አጭበርባሪን አላስቀምጥ አለች፣ እንግዲህ ምን ይደረግ😂😂😂😂
@Laworos
@Laworos 7 күн бұрын
Ke Airport endet wetah? Ante lela teleko aleh
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 7 күн бұрын
stop!
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 7 күн бұрын
Dedeb neger neh
@berihunnigussie3747
@berihunnigussie3747 7 күн бұрын
The system may not be favorable for work but When you start purpose black ,I told to some he will collect shares and exit out of country!
@thereality657
@thereality657 3 күн бұрын
Leba leba leba
@serkeeshete
@serkeeshete 7 күн бұрын
Dr. ከአማራ ተወልደዉ ከሆነ ወንጀለኛ ነዎት
@girumtadesse1710
@girumtadesse1710 6 күн бұрын
ብለህ ብለህ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አይቁም አልክ ? ለኮሪደሩ ማስጨረሻ አምጡ ተብለው መላካቸውን እንዴት ትክዳለህ ይሄ የህዝብ ገንዘብ ነው በምክንይት ተካፍለህ ብላ ይለህ እሱ አይደል ይሄ ከመምሩ ደቀመዝሙሩ ይሉአል ይሄነው
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 5 күн бұрын
ሰውየው እስከመቼ ነው “የመጣው” እየተባለ የሚጠራው? ከረመኮ፣ በከረመበትም ጊዜ “አየሩን” በክሎት ነው የሄደው። Dr. Feseha Eshetu has committed a grand conspiracy and crime, requiring international justice.
@belete6899
@belete6899 5 күн бұрын
Hahahaha
@kechemagara5433
@kechemagara5433 5 күн бұрын
He always start a marathon and then withdraw the race before he runs half of it
ፐርፐዝብላክ  እግዱ እንዲነሳለት ጥሪ አቀረበ።
1:01:33
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,2 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 393 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 119 МЛН
#miniphone
0:16
Miniphone
Рет қаралды 3,6 МЛН
Cadiz smart lock official account unlocks the aesthetics of returning home
0:30
Low Price Best 👌 China Mobile 📱
0:42
Tech Official
Рет қаралды 717 М.
APPLE совершила РЕВОЛЮЦИЮ!
0:39
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 4,4 МЛН