"ሌብነት አሁንም ፐርፐዝ ብላክ ውስጥ አለ" - ፍስሃ እሼቱ (ዶ/ር) የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ነፃ ሃሳብ - ክፍል 2

  Рет қаралды 17,742

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Жыл бұрын

"ሌብነት አሁንም ፐርፐዝ ብላክ ውስጥ አለ" - ፍስሃ እሼቱ (ዶ/ር) የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ነፃ ሃሳብ - ክፍል 2
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 178
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
የሚሰራን ሰው ማዳከም የሚወዱ ብዙ ናቸው፡ የእኛን ህብረተሰብ ለማሰባሰብና ተማምኖ ሥራ ላይ ብቻ ማተኮር እንዲችል ማድረግ ብዙ ትግል አለበት። ለገበሬውና ቤተሰቡ Purpose Black በርቱ። ሥራ ሥራ ሥራ ልማት ብልፅግና
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Жыл бұрын
ዶር ፍስሃ ሁሌ የመጀመሪያ ነህ ነገሮችን ለመጀመር ደሞም ቻሌንጆችን አልፈህ ድል ታደርጋለህ በርታ የሁሌም ጀግናችን ነህ።
@user-dn9ph3rv2w
@user-dn9ph3rv2w Жыл бұрын
አይደለ 😂😂😂😂
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 5 күн бұрын
እሺ ዛሬስ?
@solomonsol2541
@solomonsol2541 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ አድናቂክ ነኝ ጎበዝ እንደሆንክ እመሰክራለው በዚ ውይይት ግን አንተ እራስክ ደግመክ አይተክ እራስክን እንደምትፈትሽ ተስፋ አለኝ
@abebebirhanu5845
@abebebirhanu5845 Жыл бұрын
የስሜነህ ፍርስርስ ያለ ሀሳብና የዶ/ር ፍስሀ ትልቅ ህልም ምንም መጣጣም አልቻለም።
@nigistmahai1842
@nigistmahai1842 Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ እባክህ ጠይቀህ መልሳቸውን ይጨርሱ አውርተው አታቋርጣቸው ዶ/ር ፍስሃን እናምነዋለን እውነተኛ ለወገን ሊሰራ የመጣ ወንድም ነው ሐበሻ ሁልጊዜ ሰርቶ ስኬታማ ወይም ውጤታማ በሆነ ሰው ላይ ሰውላይ ቅናት ምቀኝነት ያበዛል ለዛኮ ነው የኢትዮጵያ መከራ የማያበቃው አንዱ ለፍቶ ባገኘው አንዱ ደግሞ ይዘርፈዋል ከዜሮ ተነስቶ ለመስራት ሲጥር እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል አሁን ምን ያደርጋል ምቀኝነት መልካም ስራ አይከፈልበት ስሜነህ እንደዚ አይነቶቹ ሰዎች ናቸው የላኩህ በነሱ ቤት ዶ/ር ፍስሃ ተሸማቆ ስራውን የሚያቆም መስሏቸዋል ከነሱጋር ካለው እሱጋ ያለው ይበልጣል የሚጠብቀው አይተኛም አያንቀላፋም ዶ/ር ፍስሃ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ አይዞህ በርታ እጅ እንዳትሰጥ ጀግናችን የኢትዮጵ ቁርጥ ልጅ ነህ የድሆች መጠለያ
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
እውነት የተላከውን ብቻ ነው ምትዘባርቀው የዶክተርን አንድም ሃሳብ አላዳመጥክም በአንተ ቤት አፋጠጥኩ ልትል ባልሆነ ከቻልክ ቁጭ ብለህ አዳምጥ ይህን ኢንተርቪው ለመስረቅ ስላልተመቻቸው ብቻ ነው ሃሳባቸው የተኮላሸው
@morat795
@morat795 Жыл бұрын
ፈሳም
@user-dn9ph3rv2w
@user-dn9ph3rv2w Жыл бұрын
አታሽቃብጥ ቅጥር ሌባ
@btin1791
@btin1791 6 күн бұрын
ስንት ከፈለሁህ ለዚህ comment
@henoktsegaye
@henoktsegaye Жыл бұрын
ስጠራጠር ነበር አሁን አከሲዮኑን ለመግዛት ወስኛለሁ፡፡፡፡፡፡፡ ይሔ አዋጪ መሆኑን አሁን በደንብ አመንኩ
@ayalneh1245
@ayalneh1245 Жыл бұрын
አትቀባጥሪ ቲፎዞ መሆንሽ ይታወቃል።
@user-dn9ph3rv2w
@user-dn9ph3rv2w Жыл бұрын
ጥሩ አሽቃባጭ ነህ
@sileshimulatuberecha4620
@sileshimulatuberecha4620 Жыл бұрын
Ato Semneh First of all you must recognized that Dr. Fiseha is an existing and a model enterpruner who have showed to Ethiopians practically!! He must be appreciated when he came with such Nobel idea to his home country. Since we Ethiopians always look only the negative part ,you damaged all those have self pride like Dr. Fiseha ,Ermias etc. Be balanced when you make an interview and listen to him the fact he is talking!
@soltetaw4004
@soltetaw4004 Жыл бұрын
He is not even arguing by logic. Emotion driven.
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ዶክተር ፍሰሃ ስብዕናህ ይለያል ተዋቸው እኛ በሺዎች የምንቆጠር የአክሲዎን ባለድርሻዎች አለን በርታ ጀግናዬ ወሬኞች ያውሩ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
እረ በናትህ ስሜነህ በጣም ይደብራል እስቲ አዳምጥ ጎሉን እኮ በረጅም ግዜ ነው
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ተሞልቶ ነው የመጣው ዶክተር ተወው አይገባውም ምን አይነት የሙያ ስነምግባር ነው ያለህ እስቲ ያውራ
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Thank you
@goitomaddis1354
@goitomaddis1354 Жыл бұрын
Semenh I don’t think you understand how shared investment business works, please study first before you confront Fesha, He is legit businessman, he knows what’s he is talking about. May be no dividend the next three years.
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Жыл бұрын
Dr Feseha please keep up and mind your business....
@habtamutesfaye7568
@habtamutesfaye7568 Жыл бұрын
Dr. Fiseha... Berta.. Your vision will not fail with negative people but it is good to listen somehow their perspective... Make your organisation as a learning organisation with change management models... and with a theory of transformation!!!! Regards,
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Жыл бұрын
ይህን ያህል በአንድ ውስን ነገር ላይ ድርጅቱንም ሆነ ስራ አስፈፃሚውን ከመሞገት የሰራውን በጎ ነገርም ማቅረብ አስፈላጊ ነበር… የዚህ ሰው ጥረትና ህልም ትልቅ ነው… ይሄ ሰው መበረታታት ነው ያለበት!!!!
@hayathayat-go5ss
@hayathayat-go5ss 8 ай бұрын
እኛ ኢትዮፕያውያን ጥሩ ነገር ማንፀባረቅና ማሳየት መደገፍ ብንችል የት በደረስን😢
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
Uber has been losing money every year since it started but investors keep pouring billions because they believe it’s future potential. Only in Ethiopia investors feel so entitled to earn dividends every year
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
Don’t blame them they are used to short cuts.
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
ዶክተር ፍስሀ በርታ ወሬ እና ስራ ልዮነት አለው ስሜነህ ስለ ቢስነስ አንብብ ብዙ ትልቅ ካንፓኒወች ከስረው ነው የተነሱት ክፉት ይዘህ ጋዜጠኝነትን አታርክስ
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
ይቅርታ ማነህ ጠያቂው ቢያንስ እስቲ ንግግራቸውን ይጨርሱ ከአፋቸው ላይ አታቋርጥ ተልከህ ነው ሚመስለው
@henoktsegaye
@henoktsegaye Жыл бұрын
60million loss is very simple regarding the establishment and growth path it is going. As a business consultant myself, this is a very ideal business model they have here.
@amarekefyalew4385
@amarekefyalew4385 Жыл бұрын
እኔ ይሄን ቃለመጠይቅ ሳይ "ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው" የሚለው አባባል ትዝ አለኝ። የስሜነህ ፍርስርስ ያለ ሀሳብና የዶ/ር ፍስሀ ትልቅ ህልም ምንም መጣጣም አልቻለም። ስሜነህ ምንም አይነት የቢዝነስ ሞዴል አይቶም እንዴት እንደሚሰራ ሰምቶም የሚያውቅ አይመስለኝም። ዝም ብሎ ጎበዝ ጠያቁና ሞጋች ለመምሰል ብቻ ነው የሞከረው። ስለኪሳራና ትርፍ፣ስለ እቅድና ግብ፣ ስለ ቢዝነስ ተግዳሮቶች ምንም መረዳት የሌለው ቀሽም ጋዜጠኛ እንደሆነ ተረድቻለው። እኔ ብዙ የፐርፐዝ ብላክን የቢዝነስ እንቅስቃሴ በደንብ እየተከታተልኩ ነው። እናም እጅግ ግዙፍና ተስፋ ሰጪ መሆኑን እመሰክራለው። ምንአለ መንግስት እንደዚህ አይነት ለህብረተሰቡ ፋይዳ ያላቸውን ፕሮጀክቶች አቅዶ ቢሰራ ካልቻለ ደግሞ እነዚህን ቢደግፍ። ስሜነህ ግን ለሙያህ ብዙ ይቀርሀል። በደንብ ዝግጅት አድርገህ እንግዶችህ ጋር ቅረብ በተለይ እንደ ዶ/ር ፍስሀ እጅግ ጠቃሚ የቢዝነስ ሀሳብ ያላቸው ዜጎች ያስፈልጉናል። ድህነት እጅግ አስከፊ ነገር ነውና!!
@mogesbehailu2436
@mogesbehailu2436 Жыл бұрын
ስሜነህ ዛሬ አልተዘጋጀህም። ለዛ ቢስ ሙግት
@seifet.k.afrikano1415
@seifet.k.afrikano1415 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ሥራ መሥራት በጣም ፈታኝ ነው ምክንያቱም መንግሥት ከፍተኛ ጥርጣሬን ይይዛል።
@whg7294
@whg7294 11 ай бұрын
እውነት ባትጠፋም ከፍ ዝቅ ማድረጉ ጥሩ ያለዛ ውሃ ስወስድ አይታወቅምና ኢትዮጵያ ውስጥኮ ሌብነት እስከ ተራ ዕቁብ ድረስ የወረደ ነው ጥሩ ነው እናመሰግናለን በርታ ስሜነህ በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ በሃፒ ብድርና ቁጠባ ተበልተናል አቤት ቢባልም ፀረ ሙሲና ሊረዳን አልቻለም እጃቸው ረዥም በመሆኑ ተቀላቅለውበት ይሆን ከቻልከን በተጠቆመው አድራሻ እርዳን ወንድሜ ስሜነህ
@habtamutesfaye7568
@habtamutesfaye7568 Жыл бұрын
Thanks Dr. Fiseha! Keep on going... When the road gets though the though gets going... Regards,
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Жыл бұрын
ዶክተር ዪኒቲ ዩንቨርስቲን ጀምረህ እንድንማር መንገድ ስለከፈትክልን ከትልቅ ክብር ጋር ላመሰግንህ እፈልጋለሁ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ያለ ጉቦ የሚሰራ የመንግስት መስራቤት አለ እንዲያውም አይን ያወጣ ግዜጠኛ እባክህን እንዲህ አይነቱን ምን አለ ብታገሉ ኢትዬጵያ ውስጥ ገብቶ በአዲስ ሐሳብ ሰርቶ የተሳካለት አለ ካለ እባካችሁ ላይክ አድርጉ
@samientertainment7847
@samientertainment7847 Жыл бұрын
ማማለል ዛሬ ነው የሰማሀው
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
ኢንተርቪወሩ ሰነፍ ነው ፣ ሳያነብ ፥ ሳያጠና ፥ ሳይዘጋጅ ነው የመጣው። ለመረዳት ሳይሆን ለመወንጀል እና ለመበጥበጥ ነው አመጣጡ (የከፈለው ሰው አለ ምናልባት)።
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ውይይት ነው።
@YILEKALTAFA
@YILEKALTAFA 5 күн бұрын
ዶ/ር ጀግና ነህ
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 4 күн бұрын
ባጭሩ ኢትዮጵያን ከመስራት ይልቅ የሚሰራን መጎተት ፣መቅናትና መመቅኘት እስካለ ድረስ መቼም ማደግ የሚቻል አይሆንም።
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
What a discussion!Genuine Hard talk.
@kevin_dan1984
@kevin_dan1984 Жыл бұрын
ይቺ ሀገር ማታድገው ትልቅ ራዕያ ይዞ የመጣን ሰው ማሸማቀቅ እና ማዳከም ላይ ስለምንጠመድ ነው። ለ ቢዝነስ ያለን አመለካከት ኋላ ቀር ስለሆነ አስቸጋሪ ነው። ጋዜጠኛ ሲጠይቅ በሚገባ ተረድቶ መሆን ይገባል።
@yishaktirfe2006
@yishaktirfe2006 Жыл бұрын
ስሜነህ ንግድ አታውቅም ጥያቄህ ተልእኮ ያለው ይ መስላል:; ለመጠየቅ እውቀት ይፈልጋል::ወንበር ስልያዝክ ያወቅክ ከመስለህ ተሳስተሀል::ታላቅ ተግባር በቀናት እውን አይሆንም:;ያውም ብዙ መሰናክል ባለበት ሀገር::
@user-me4xb9zd6l
@user-me4xb9zd6l Жыл бұрын
I love this dialogue to give power and work smart for the business mans.
@habtamutesfaye7568
@habtamutesfaye7568 Жыл бұрын
Simeneh... it is not political dialogue it should be tailored to busines and social transformation... Please read conisorship or developmental evaluation books. Regards, Regards,
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
6. በመጀመሪያ አመት ላይ ማንኛውም ቢዝነስ አልፎ አልፎ መክሰር ሊያጋጥመው ይችላል! ይህ አዲስ ነገር አይደለም! 7. #ነገርግን በቀጣይ 2 እና 3 አመታት ፐርፐስ ብላክ የኪሳራ አካሄድ ካለው የቢዝነስ ስትራቴጅውን እቅዱን መከለስ አለበት! ካላዋጣውም ማሻሻያ ለማድረግ በግልፅነት ለshareholders በማሳወቅ መስራት አለበት!
@danielhuluka2841
@danielhuluka2841 Жыл бұрын
The journalist doesn’t listen, and it feels like he is there to report what others said rather than to let us know what Dr. Fisseha’s point is. Even with such hektisk interview I know more about it decided to invest on this company wheather or not it brings me a profit. The purpose is higher than the financial return.
@danielkebede9139
@danielkebede9139 Жыл бұрын
when the goning gets tough,the tough get going!! Dear Dr Fesha,able to step up and handle it. I went to buy the share too.keep it on!!
@seifet.k.afrikano1415
@seifet.k.afrikano1415 Жыл бұрын
It is quite challenging to do business in Ethiopia because the government maintains a high level of suspicion.
@ibrahimabshiro
@ibrahimabshiro Жыл бұрын
ስሜነህ አሁን ከዚ በሀላ ሄደህ ከከፈሉህ ስዎች ጋ ሂሳብ ስራ :: የ ጋዝጠኝነት መርህ ኖሮህ ለ ክሶችህ እንኮን ማስረጃ አለማቅረብ ተልኮ አለው
@kassahunkebede1476
@kassahunkebede1476 Жыл бұрын
ውይ ስሜነህ በጣም አደንቅህ ነበረ ወረድክብኝ መጀመሪያ ከአሉባልታ ይልቅ የደለበ መረጃ ይኑርህ::ደግሞ ወንጀል መርማሪ አይነት መታበይ ይታይብሐል::የጠየከውን ሰው እስኪመልስ ጠብቀው አስጨርስ ሥለ ንግድ ሣይንስ ካላወቅህ አንብበህ ግባ ለምሣሌ እኔ ውጭ ሆኜ በማስታወቂያ ብቻ ነው የወሠንኩት ውጭ ፎርም ሞልተህ ገንዘብ ከፍለህ ሥትጨርስ በ5ደቂቃ ኢሜል ደርሶህ የአባልነት ቁጥር ምስጋና ይደርስሐል በሦሥት ቀን ውስጥ ሠርተፊኬት ኮፒውን ላኩልኝ ኦርጅናሉን የሚፈልጉትን ሠው መጥቶ መውሠድ ይችላል አሉኝ የተፃፈው በሚያምር የእጅ ፅሑፍ ነበር እኔ ለዚህ ምሥክር ነኝ ለሌላው ዘግይቶ ይሆናል ግን የከፈለበት ሪሲት እኮ ማሥረጃ ነው እስከዚያ ማማለል በሚለው ቃል በጣም ማልለሐል እንጂ የአንደኛ ከመት የሕክምናን ተማሪ እንዴት ነው በዚህ አይነት ሠርጀሪ የምታደርገው ???? ካሁኑ ሒስትሪ ከከበደህ የምትል ጠያቂ ሠሆን የለብህ አስተካክል ባይገርምህ ይሔንን ሁሉ አሉባልታ እየሠማሁ ሰሞኑን የእርሻውን ተቀላቅያለሁ optimist sees opportunity in every difficulties but pesimist sees difficulty in every opportunities በሚለው ቅን ሐሣብ:: እስቲ አንተም ጥሩ ነገሩንም ፈትሽና ንገረን ድሮ ዋልታዎች ልማታዊ ጋዜጠኛ ሆናችሁ ታጠግቡን አልነበር
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
ንግግሩን ይጨርስ ሲመስለኝ እግዚአብሔርን ያልተመቻቸው ዲያስፎራዎች በደህና ዶላር ጉርሻ ሰጥተውህ አስመሰለብህ ስርዓት ያንስሃል ተልከህ ነው የሚመስለው
@wosenwoldyes146
@wosenwoldyes146 3 ай бұрын
እባክህ ስሜነህ ለህሊናህ ይኑርህ። አንተን በደብ አውቃሀለው። ስንት ዓመት ለመኖር። ሆዳም። ነገ እንያለን ለዛ ያብቃን።
@theverytop10
@theverytop10 Жыл бұрын
This is such an Interesting Interview! The Journalist is Full of Negative Energy! He Used The Word Mamalel(Seducing) Multiple times, Telling the Truth can Never be Mamalel! OMG, the struggle is real when you want or start working in Ethiopia! I'm sorry to say that! Dr. FISEHA STAY STRONG AND NEVER GIVE UP!
@abemeshe
@abemeshe Жыл бұрын
ስሜነህ ምንም የንግድ እና የሂሳብ አያያዝ እውቀት እንደሌለህ ያስታውቃል። በድርቅና አትከራከር።
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Dr fisaha, egzi yirdawot. Ethiopia aschegarie new lemisera sew.
@samientertainment7847
@samientertainment7847 Жыл бұрын
ጠያቂው እራሱ ጠይቅ አይችልም
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
Not everyone gets to asks questions on the shareholders meeting. Some companies have 50,000 or 100,000 shareholders. In fact many companies don’t have even have enough space to accommodate all their shareholders.
@user-lj7uk9io1q
@user-lj7uk9io1q 8 ай бұрын
ሀበሸ አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት አይችልም የደረሰብኝን እኔ አውቃለው አብረን እንስራ ብዬ በስገባውት እኔኑ ከሥራው ሊያስወጣኝ ነው
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
semineh lemen lilochun endih detail atetayekem, lemen dr masecchanek asefelega, ersu endih eyesera, be zih zaman.
@gebeyehuosman6721
@gebeyehuosman6721 Жыл бұрын
You cannot expect an immediate profit in such businesses specially in Ethiopia with lot of security situations being unfavorable Thanks
@tezeragebre1241
@tezeragebre1241 Жыл бұрын
ስሜነህ የዚህን visionary ኢትየዮጵያዊ ያልተገባ ጥያቄ እየጠየቅክ አታስጨንቀው:: ጅምር ላይ ያለ ካምፓኒ ለምን ከሠረ ብሎ መጠየቅ የቢዝነስ እውቀትህ ምን ያህል የወረደ መሆኑን ያሳያል:: መጀመሪያ አገሪቱ ያለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ላንተ የተሠወረ አይደለም::
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 Жыл бұрын
ማፈሪያ ጠያቂ ነው(ጋዜጠኛአይደለም ብዬ ነው😂)
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
ይህ ህዝብ ማፍረስ እንጂ መገንባት አይሆንለትም Shame on us!!!
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment Жыл бұрын
ትልቅ ነገር አይቶ ቀርቶ አስቦ ያልጠገበ ህዝብ ጋር አላህ ጉልበት ይስጥልኝ ዶክተር :: 6 ከ 10 ያገኘም አለፈ ነው የሚባለው :: ሁሉንም ነገር ራይት ማግኘት ከፈለግክ ፊልም ስራ :: የ 4ኛ ክፍል አንደኛ ye12 ኛ ክፍል አንደኛን ስጠይቅ እንደዚህ ክርክር ነው የሚሆነው :: ትንሽ ብንደማመጥ መልካም ነበር ግን አቅቶሃል ጋዜጠኛው
@asru650
@asru650 Жыл бұрын
@ስሜነህ ባይፈርስ ሳይሆን ስሜነህ ማማለህ መሆን አለብህ በዛሬው ትንቅንቅ :: አፈር ስሆን ወ/ሮ አዜብ ጉሊት ምናምን እነግዳለው ብላ ስንት ሰው አማላ ይሆን ? ትሽ አለች ጉሊት
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አመጣጡ ራሱ ተጠያቂውን ለማሳጣት እንጂ ለመጠየቅ አይመስልም! ቢዝነሱ አዲስ እንደመሆኑ መጠን በዚ መጠን እከሌ እንዲ ብሎታል በማለት አሉባልታ ይዞ መምጣት ምን አይነት ጋዜጠኝነት ነው? ድርጅቱ የተለያየ ችግር ሊታይበት ይችላል ነገር ግን የጋዜጠኛው አጠያየቅ ስርአት ከይታይበትም! ለምሳሌ የሆነ በአለም ታሪክ የተወነጀለን ሰው ጠርቶ ማመሳሰል; ማማለል ብሎ መራከስ;ገንዘብ ሰብስበው ሊጠፍ እንደሆነ አይነት ነው ብሎ መናገር; ተገቢ አይደለም! በድርጅት አሰሰራር ውስጥ ብዙ ውጣ ውረድ ሊኖር ይችላል በውስጥ አሰሰራርና መመሪያዎች የሚታይ ነው! ከፍ ካለም ተጎዳን የሚሉ ሰዎች በህግ ሊጠይቁ ይችላሉ። ስሜነህ የሚባለው ጋዜጠኛ ጎበዝ ይመስለኝ ነበር ግን አጠያየቁ እጅግ አስቀያሚ ነው የሆነብኝ።
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
እስቲ ይጨርስ አንድ ሰው ሃሳቡን ነው ወይስ ማማለልን ዛሬ ነው እንዴ ምላስህ ላይ የቀረው የሚገርምህ ሌቦች ስላልተመቻቸው ብቻ ነው ሌላ ምንም አሻጥር የለውም ከእዚህ በኃላ ግን እንግዳ ስታቀርብ ከቻልክ እስኪጨርስ ንግግሩን ጠብቅ
@Kabodtv-yv3zq
@Kabodtv-yv3zq 11 ай бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ የግል ጥላቻ ያለብህ ነው ያስመሰለብህ
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment Жыл бұрын
ምን እናግዘው ነው ማለት ያለብን :: ይህ ድንቅ ሰው አይችልም ብለህ ካሰብክ የተሻለ ብቃት አለኝ የምትል ጀግና ከቻልክ አግዘው እኔ እሻላለሁ ካልክ ሼር ሆልደሮችን አሳምነህ በድምፅ አውርደው :: አቦ አሳዘነኝ ይሄ ሰውዬ :: እኛ ስለማንታመን ሰው ሲመጣ ማመን ፈራን አይደል?
@tttwo2861
@tttwo2861 Жыл бұрын
Purpose Black ሀሳቡ ግሩም ነው:: በሀገራችን ያልተለመደ ግን ጥሩ የሆነ ነገርን ነው ይዞ የመጣው:: እኛ የለመድነው በብዛት service sector ላይ ነው. PB agri sector ላይ ሲመጣ መፈተኑ አይቀርም. share holders መጠየቃቸው ተገቢና የሚጠበቅም ነው. ሆነም አልሆነም
@naomi.1872
@naomi.1872 Жыл бұрын
ሲጀመር ዶር ፍሳሀ ትልቅ ሀሳብ ይዙ የመጣ ሰዉ ነዉ ጋዜጠኛዉ ግን የተሰጠዉን የተላከዉን ብቻ ይዞ ነዉ መልስ የሚፈልገዉ እና ይጠይቃል መልሱ ሳያልቅ ሳይብራራ ያቋርጣል ጠያቂዉ ስርአት ይጎድለዋል በሱ ቤት እንደለመደዉ ማፋጠጡ ነዉ
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
Purpose black vision is it's selling point, "ማማለል" is the right word, they over promised, people bought their Share because of hype, they will never deliver what they promised in current Ethiopian economic conditions. but 65 million loss in One year is fine, even more losses should be expected.
@solomontsige1104
@solomontsige1104 Жыл бұрын
There is investment phase and uncertain this is depend on the business model and nature!
@genetreta1474
@genetreta1474 Жыл бұрын
ስለማታውቀው አታውራ
@mrt6925
@mrt6925 Жыл бұрын
Is he investigating or asking a question ? . Make short your question ? pP cadre
@teshomelemma7026
@teshomelemma7026 Жыл бұрын
Dear journalist don’t be one sided, you should have tangible evidence. If you start agriculture, it will have huge expenses before getting profit. I am one of the diasporas with 1 hectare agriculture franchise shareholder. I believe in this company, I will buy more shares.
@hekelwendossenasefa7959
@hekelwendossenasefa7959 10 ай бұрын
ሰውዬው መልስ የመስጠት መብታቸውን ጋዜጠኛው በተደጋጋሚ በማቆረጥ ነፍጎቸዋል ። መጨቃጨቅ የጎበዝ ጋዜጠኛነት ምልክት አደረከው'እሳ!!!
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Жыл бұрын
Please Mr. Semeneh learn how to ask politely you are not a judge but journalist!
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
ላለፉት 30 ዓመት ዘርፍህ ብላ ሌብነት ስራ ነው እስካልተያዝ ድረስ ብለህ ያልከው ህብረተሰብ መሀል ይህንን አይነት ስራ 62 ሚሊየን ብር መክሰር አደለም አለመዘጋቱም ትልቅ ነገር ነው:: ጎግል, አማዞን, ኦበር ስንት አመትሙሉ ኪሳራ እንዳሳዩ ብታቅ አትከራከርም ነበር:: መጀመሪያውኑ በአቤቱታ ላይ የተመሰረተ ቃለ መጠይቅ መሁኑ አሳዘነኝ:: ፐርፐዝ ብላክ ምን እደሆነ ተርድተህ ቢሆን ኖር እንዲህ ባልጠየክ ነበር::
@lucygebregzabher
@lucygebregzabher Жыл бұрын
ልክ እንደ አንተ አይነት ያሉ ፓለቲከኞችና የብልፅግና ስራ አስፈፃሚዎች❗ የሚሰራን ሰውና ሀገሩን ለማገዝ የሚመጣን ወገን በኩርኩም እያሉና እያጨናገፉ የሚያስቀሩ አረሞች ብዙ ናቸው:: ግን ግን ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ እንኳን ለአንተ ለማንም እጅ የማይስጥ ለወገኑ የመጣ ጀግና ሰው መሆኑን እወቅ❗::
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
በናትህ ዶር business life cycle ምን እንደሆነ ቢሮህ ጠርተህ የአንድ ሁለት ሰአት ስልጠና ስጠው!
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 Жыл бұрын
ፐርፐዝ ብላክንና ማዶፍን በአንድ አረፍተንገሩስጥ ማስገባት በጣም የሚዲያ ሆነስቲ የጎደለው ነው: እንደዚህ አይነት influence ሲያሳድሩ የማየው የነጮቹ ሚዲያ የማይደግፏቸውን ያፍሪካ ባለስልጣኖችን ለማሸማቀቅ ሲሉ የሚጠቀሙት ነው😢 ያሳዝናል
@genetreta1474
@genetreta1474 Жыл бұрын
ተልእኮ ስላለው ነው
@kirubelnebsu5435
@kirubelnebsu5435 Жыл бұрын
እኔን የገረመኝ የጋዜጠኛው ምንም ሊያስወራው አልቻለም
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
And it’s inappropriate for this channel to publish list of people and their email on TV without their permission
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
Ere gobez. Endet bilo new le shareholder yihen yahil dividend ensetihalen bilo promise endiyadergilih yemitfeligew
@gebrugeredhane743
@gebrugeredhane743 Жыл бұрын
certificate ይሰጣል እኔ ትንሽ ብር አስገብቼ ነበር በግዜው ተሶጦኛል
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Күн бұрын
ኢትዬጵያ ልንገርሽ እባክሽ ንቂ አስተሳሰብሽን ቀይሬ
@kirubelnebsu5435
@kirubelnebsu5435 Жыл бұрын
ሰሜነህ መጀመሪያ ስለ ቢዝነስ እወቅ መሀይም መጀመሪያ እወቅ ካላወክ አዳምጥ
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 Жыл бұрын
ገበሬ ገበራ አትበል።የሰበሰብከውን ገንዘብ በአግባቡ invest አድርገው።
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 Жыл бұрын
yemiyayachu temelikachoch kenante gazetegnoch yeteshal endemiyaku ena endemiyasibu takalachu, yemisera sew be hamet masakek fare adelem
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 5 күн бұрын
Ay Fisha leba honeh tegegeh? Yasafiral 😮😢
@suhab101
@suhab101 5 күн бұрын
it is all about mamalel
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
ስሜነህ ስንት ዘረፋ በጠራራ ፀሐይ የሚካሄድበት ሀገር ስራ ለመስራት የሚተጋን ሰው ለማሸማቀቅ እሩጫ ላይ ናችሁ አይ ስሜነህ አሉ ብቻ
@idriss9082
@idriss9082 Жыл бұрын
It’s good idea but considering African and Ethiopian bureaucracies it will not go well , Acces had very good ideas but same government bureaucracies make him bankrupt , I will pass ,
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 Жыл бұрын
Before u ask questions learn about business , this is no't politics
@tewabebayu3202
@tewabebayu3202 10 күн бұрын
ዶክተሩ ለጋዜጠኛው የቢዝነስ ሀሁ ነው ያስተማሩት
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 Жыл бұрын
ጋዜጤኛው የሚሰራን ሰው ለመጣል ከምትሽቀዳደም ስንት ሌባ አለ እኮ እነሱን አቅርብ ለምሳሌ ታከለ ኡማ
@solomontsige1104
@solomontsige1104 Жыл бұрын
Simeneh,you don't understand about investment even dr.defence logically you aren't interested...why?what is your intention?
@solomontsige1104
@solomontsige1104 Жыл бұрын
Dr .fisseha visionary leader he was a testimony what did business before successfuly .not shorterm investment... visionary long term impact you do understand first.
@zeman1387
@zeman1387 9 ай бұрын
Ermias Amalga version 2
@tarik3153
@tarik3153 Жыл бұрын
1.2ቢሊዮን ጥቁር ህዝቦች ህይወት ለመለወጥ የሚለው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን ሌሎች የአፍሪካ ጥቁር ገበሬዎች በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ ተካተዋል ወይ አክሲዮንስ ገዝተዋል ?
@genetreta1474
@genetreta1474 Жыл бұрын
ቅድሚያ ለኢትዮጵያውያን ብሏል እኮ ጎሉ ነው እሱ
@akalseifu6686
@akalseifu6686 Жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሊገዛው የሚገባ ትልቅ ኩባንያ መሆኑን አይቻለሁ , ተረባርበን የዚህን ሰውዬ ህልም ብናሳካ ኢትዮጲያ ከአፍሪካ ትልቋ ሀገር ትሆናለች
@genetreta1474
@genetreta1474 Жыл бұрын
እኔ ገብቻለሁ ሰውዬውን ስለማውቀው የራሱን የሚሰጥ ደግ ሰው ከተበደለ ጎን የሚቆም አዛኝ በኮሌጁ ውስጥ ከፍሎ ከሚማረው እኩል በነፃ የሚማረውን በአይኔ ያየሁ ሰው ነኝ ዩኒቲ ግቢ ውስጥ አትክልተኛ የነበሩ ሳይቀሩ በነፃ ያስተማረ አዛኝ ሲሆን በአንድ ዝግጅት ላይ የክብር ዶክተር አርቲስት ማህሙድ አህመድ የተናገረውን ምስክርነት መስማት ይቻላል እኔ በበኩሌ አምነዋለሁ።
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
ቅድሚያ ዝግጁ ብትሆን መልካም ነው አልተዘጋጀህም ዶክተር በትክክል ነው እየተናገረ ያለው ቢያንስ አዳምጥ አዳምጥ
@Menkorer
@Menkorer Жыл бұрын
If a pessimist can understood and convinced by your business, your business is small. The journalist is pessimistic.
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g Жыл бұрын
Egna Ethiopianoch eko nen D/r Yekegn tegeziwochn nesanet awochi meslugn Erswo eko kebale Kcionoch gara eko yetwawalut be Amet 3ta amerten terfachihun akefafelalen new eko . endzh yetletete emaideresbet helem yemimesl eked hono new metayew. Serteficat enkwan beseratu eyestu new. endawom betekelatefe mestngedo new yemestut.
@btin1791
@btin1791 6 күн бұрын
የሌብነት ዶክተር! ህዝቤ ኪስህን ጠብቅ😂😂😂
@selamawitgirma7928
@selamawitgirma7928 Жыл бұрын
Wey gazetegna yesewn hasab aschers
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl Жыл бұрын
Semeneh you were so argumentative for no reason 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️ you didn’t give him a chance to explain!! And it’s business there will ups and downs !
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Thank you
@MrXc403
@MrXc403 Жыл бұрын
Smh ema ferese dude 😢
@ephgebeyehu656
@ephgebeyehu656 11 ай бұрын
የምርመራ ጋዜጠኛ መሆን ጥሩ ነው። ነገር ግን በምታወራው ነገር እውቀት ሊኖርህ ያስፈልጋል። ማንበብ ያስፈልጋል በምታወራው ነገር አውቀት ላይ ሲሆን የሚቀሩብትን ሰዎችን ክብር ይጠብቃል። ይህንን አድርግ። ሁሉም ሰው አንድ አይደለም እውቀት ካለው ጋር በእውቀት መሆን አለበት እንጂ ዝምብለህ ከሁሉም ጋር በአንድ አይነት እውቀት አይወራም ስመኔህ። ስለቢዝነስ እስካመር ብቻ ነው እንዴ ሀሳብ የለም?
@amen9455
@amen9455 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ትንሽ ምክንያታዊ አለመሆን ይታይበታል!business የገባው አይመስለኝም
@adanedessie1972
@adanedessie1972 Жыл бұрын
The moderator is not well versed on start up business. Amazon lost money or did not show positive cash flow for years. That's the nature of start up business.
@danielgetachewwaldemariam5393
@danielgetachewwaldemariam5393 Жыл бұрын
ደካማ የጋዜጠኝነት ትምህርታዊ ካሎት ጥያቄዎ ሁል ጊዜ ያልተዋቀረ ቃለ መጠይቅ ነው። ሙያዊ የጋዜጠኝነት እውቀትዎን ለማሻሻል ይሞክሩ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 5 күн бұрын
ጋዜጨኛው የተከፈለበትን ለማሟላት ጊዜ ሊሰጠው አይገባም
@besrattadese6674
@besrattadese6674 Жыл бұрын
Wiy Smanh ebakhen yhen gobaz saw ensmaw antem sma
@getachewentewew5432
@getachewentewew5432 Жыл бұрын
የዚህ ጋዜጠኛ ሀሳብ የባለቅኔውን ታሪክ አስታወሰኝ። አንዱ ባለቅኔውን ጥሩ ቅኔ ተቀኙ ቢላቸው "አይይ አንተን ከገባህ እማ ምኑን ቅኔ ሆነው?" አሉት ይባላል። ጋዜጠኛው እና ጥቂት ሰዎች የዶክተሩ የቢዝነስ ተጨባጭነት ስላልታያቸው ቢዝነሱ አያዋጣም ማለት አይደለም።
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 82 МЛН
"የሎተሪው ጉዳይና አገር ወዴት...?" / ክፍል 1
22:56
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН